Don't be defensive it just a comment. May they are right. Honestly it is too much. I know you are helping poor people that doesn't mean you have to do this for ???..
Congra mamitoye .....frye enkan des alachu ena ye habesha comment mesmat kebad new sew miseraw mitrew lemndnew lerasu adel enkanm degesachu fetary yasadiglsh
@@temesgenalemtsehay5354 እህቴ እኔ የጻፍኩትን በደንብ ካየሽዉ እነሱ የፈለገቱን መስጠት መብታቸዉ እንደሆነ እኔም የማምንበት ነዉ ግን የሚሰጡበት ቦታ ቢመርጡ ነዉ ያልኩት anyways this is just my opinion and it is out of good intentions🤷♀️
ማማዬ በምርቃቷ እህት አገኘች | እንኳን ማርያም ማረችሽ
th-cam.com/video/CbWoFy9PRds/w-d-xo.html
ቦታው የት ነው በጣም ያምራል ጠቁሚኝ ስልክ
Thank you ❤
ያርቢ ይህን ፍቅር አይቶ አላህ ልጆችን አብዝቶ ይስጣቸው አላህ ምንይቸግርዋል
ኢንሻ አላህ አገር ስገባ አያቹዋለሁ
ማርያምን ፍርዬ እህት ወይም ወንድም ያስፈልጋታል ማሚቶ አሁን አድጋለች አስቢበት ውዴ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹👩⚖️🧝
@@hirut7396 አስባበታለች ከቻልሽ ዱአ አድርጊላት ካልቻልን ግን ምክንያታዊ እንሁን
ደስም ብሎኛል ፣ ቅርም ተሰኝቻለው ማለቴ ለሚዲያ ባይውል ጥሩ ነበር ብዬ አሳብኩ እኔ ለልጄ እንዲ ሳላደርግ ብለው ራሳቸውን የሚወቅሱ ስለሚኖሩ በብር እጥረት ምክንያት በተረፈ ነዲያንን መመገባችሁ ጥሩ ነው
😢😢😢😢ትክክል
Betam..gin 1 silehonechi..dese yebelachewu
Adi lijachew aydelechi demo sew edebatu new
Kelg beylay menm yelm allha yasadeglachw🎉🎉🎉🎉🎉
Media bayenore ema enesum ayasebutem ayaregum endezeh 😊
ይሄ ነገር እንዴት ነው ትንሽ አልተጋነነም በብዙ ሺ የሚቆጠሩ የተራቡ ወገን እያለን ያስተዛዝባል
th-cam.com/video/CbWoFy9PRds/w-d-xo.html
@@rozaroza5996 እውነት ብለሻል ሰለቸን
ለአንድ ልጃቸው ከዚህ በላይ ቢያደርጉላትስ ምን ይገርማል አንድ አንዴ ኮመንት የሚናረገውን እናስተውል እንጂ ደግሞ ባለፈው ሄደው ህፃትን ጎብኝተዋል ሁሉንም ነገር ፊትለፊት እንዲያደርጉ አጠብቁ በዛ ላይ በተለያዬ ጊዜ ነደያኒን ሲያበሉ ለተቸገረ ባቅማቸዉ ሲያረጉ እያየን ነው ጥሩ ነገር አፋችው ማውራት ካልቻለ ዝም ብትሉ መልካም ነው እኔስ ምናረኩ በሉ የሰውን እንከን ከማውጣት ፍሬ እና ቶንዴ እግዚአበሔር አምላክ በሰላም እና በጤና ጠብቆ ለቁምነገር ያብቃላችው ለእናንተም ጤናውን ሰቶ በፍቅር ያኑራችው ማምቶዬ ኮንግራ የኔ ጥፍጥፍ❤❤❤
ምን አገባቹ እየረዱ አይደል የሚያረጉትን ያቃሉ
ምነው የሰው ሂወት እንምራ አላቹ
Enkuan des alachu .
ይቅርታ እኔ አስተያየት ስጽፍ የመጀመሪያየ ነው ሰሞኑን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ልጄን በማስተርስ አስመረቄያለሁ ግን ጎረቤት እንኳን አላወቀም የልጅ ነገር ደበቅ ሲል ጥሩ ነው
Thanks for your comment
እውነት ለመናገር በምትሰሩት በጎ ምግባርም ሆነ በልጅ አስተዳደጋችሁ ጥሩ ምሳሌ የሆናችሁ ጥንዶች ናችሁ...... ግን ይሄ ሁሉ ድግስ ከኬጂ ለተመረቀች ልጅ ሊያውም በቀን አንዴ እንኳን በልቶ ለማደር ዳገት እየሆነ በመጣባት ኢትዮጵያ ውስጥ ተገቢ ነወይ እራሳችሁን ጠይቁ......... እንዲህ ማድረግ ደግሞ የግድ ከሆነ ለሚድያ ባታወጡት መልካም ነበር እላለሁ
ጉራውስ ለምን ይቅር ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ዩቱዩበሮች ፉክክር ነው የየያዙት
Tikikil nesh I'm very sad
በትክክል በጣም ተጋነነ ሶስቴ ልብስ እየተቀይረ too much and over exaggerated ከሆነም በአንዱ ብች ዩትውብ ሰርተው ሌላውን ባያወጡት
@@aezbmerid3612አችስ ምንአገባሽ መብታቸውነው
ይሄ ነገር ግን ትንሽ አልበዛም ልጅቷን ምነዉ የሠዉ አይን እና አፍ ዉስጥ ባታስገቡአት
ፌቪታ ውዴ እኛ እኮ የነፍሷ ሳንሆን የስጋዋ ነን እግዚአብሔር ነው የሰጠን እሱ ነው የሚጠብቅልን። ለማንኛውም እናመሰግናለን ስለምትከታተይን
@@FrieDagiFamily አትሳሳቺ እህቴ ለነፍሷ አስቢላት ከስጋዋ ይልቅ ነገ ስታድግ ከንቱ የሆነው ብልጭልጩ ዓለም ውጦ እንዳያስቀርብሽ ይሄ ሁሉ ያልፋልና ዛሬ መሰረቷ ነሽ።ማማዬ ከክፉ ዐይን ይጠብቅሽ።
@@KidTolምን አገባሽ ምቀኛ ቅናት
ምንአገባሽ
ልጆች ሁን በጸጋ በሞገስ እግዚአብሔር አምላክ❤ያሳድግላችሁ እናንተም ዘመናችሁ ይባረክ
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
@@FrieDagiFamilyማማዬ ሙች ነው ምወድሽ አላህ ያስድገሽ ትልቅ ደርጃ ደርሰሽ አላህ ያስይ አላህ ዳሞ በህት በወድም ያስደስትሽ ፍርዬ እኳ ደሰ አለሽ ያች ሳዬ ሁሌም እናቴ አሰታውስ አለ ያለም እናቶች ትምሳሌት ናሽ ሺአመት ትኑርልሽ ማማዬ ❤
@@እናትያላህስጣታናትአሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤❤❤❤
ፍርዬ መንታ መንታውን ፈጣሪ እንዲሰጥሽ እመኝልሻለሁ ብዙ ልጆች ይኖሩሻል
አሜን አሜን አሜን🙏 አመሰግናለሁ❤️
እናንተ ሰዎች የትሀገር ነው ያላችሁት እትዮጵያ አይመስለኝም አልበዛም
በጣም ያስብላል.
ትንሽ ተጋነነ ብር ስለተገኘ ብቻ ስንት የተራበ ወገን😢
th-cam.com/video/CbWoFy9PRds/w-d-xo.html
መቼ ተጋነነ መጀመሪያ እኮ ደሀዎች ሰብስበው አብልተዋል አትመፃደቁ እና ቤተሰብ ጋደኛ አይጠራ ነው የምትሉት
@@corneliatesfaye2989ere bakachehu atekenu yeseralu lefetew yagegnuten mebetachew new
Lemen anchi/ante atabyem or atrjem endzi kasebsh koye slesew hiwot mn agebachu
ይቅርታ አድርጉልኝ ተጋነነ ስንት የተራበ እያለ ብታበሉበት ለልጅቷም በረከት ነበር
th-cam.com/video/CbWoFy9PRds/w-d-xo.html
Tikikil new beza
ካላችሁ የማሪያም ስጦታየ ነች ብለሻል ስለዝህ ለተቸገሩ አብሉበት ብሩን ለተቸገረ አልብሱ ልጅቷም ይበልጥ ትባርካለች ለማንኛውም እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ አለሁ አለሁ ማለት ጥሩ አደለም የሰው አይን መጥፎ ነው😢😢😢
Thanks for your comment, we do our best to support those in need. th-cam.com/video/CbWoFy9PRds/w-d-xo.html
@@FrieDagiFamily ደስ ይላል ይቅርታ ያው ደበቅ ያለ ነገር ያምራል በማለት ነው በመልካም ነገር ተመልከቱት
😂እድሜ ለ ዩቱብ ግንዘብ አዳሜ አይተሽ የማታውቂውን ዶላር እያየሽ የ 😒ኢትዮጵያ መልክ ይን ይመስላል ታስብላላችው ደሕን አታበይም 😒😒አዉንስ በጣም ልታይ አበዛሽ...
ቪዲዮቻችንን ገባ ብሎ ማየት ነው ሰውን ስለመርዳት ለተባለው (th-cam.com/video/CbWoFy9PRds/w-d-xo.html) ከዛ ሰው ለይ መፍረድ፣ የሰውን ስኬት የማያስደስተው ሰው ራሱን መጠየቅ አለበት::
@@FrieDagiFamilyg
@@FrieDagiFamily what success??????????? This little girl graduation??? 😂😂😂😂😂😂😂😂Just stupidity!!!!
አንድ አገልግል ደሀ ታበሉና ደሀን እረድተናል ልትሉ ነው።ደንቆሮዎች ይልቁንስ ሕፃኗ እናንተ በምትሰሩት ጥጋብ ሕፃኗ ላይ መጥፎ ነገር እንዳይደርስ። እናንተ ደንቆሮ ያንሳችኋል ደሀ የደሀ ዘር ሆኖ መፈጠርና ምንም ሳትለፉ በyoutube ብር ስለከበራችሁ ድሕነታችሁን እረስታችሁታል
Beka hule dihnet becha ayi ye Ethiopia hizeb gn endew mache nw mesltnew gn ..mejmria yadrguten eyi ande birr mayreda hizeb hula sele sew lemawerat yichkulal zemblek yerasken or yerashen hiwot nuri/nur medre kinategha hula
ያርቢ ለዚህ ቤተሰብ ድጋሜ በልጅ አብስራቸው🙏
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
አሜን፣አሜን፣አሜን ❤❤❤አንችም ዘርሽ ይባረክ!
@@temesgenalemtsehay5354 አሚን ውዴ ለሁላችንም😍
እዴ ስንተኛ ነው ይሂ 3ኛ ነው omg በድግሪ በማስተር ስተመረቅማ ታየኝ ታየኝ ማማዬ የኔ ፍቅር እድግ በይልኝ
ማስተርስ የተመረቁትኳን እደናተ አላጋነኑም ምናለ ልጂቱን እሰዉ አይን ባታስገቧት ስንት የተራበ ህፃን ባለበት አገር እድህ ማረግ አግባብ አይደለም እጭ ማርም ሢበዛ ይመራል😢😢😢😢😢😢
th-cam.com/video/CbWoFy9PRds/w-d-xo.html
@@FrieDagiFamily it doesn't matter whatever you did! Nothing related with this shit!!
የቀና ብዙ ይላል
የኔ ውዶች ፍሬዬ ስወዳችሁ ማማዬ ፈጣሪ ለትልቅ ቁም ነገር ያብቃሽ አቦ እደጊልኝ🥰💋💋💋💋💋 ዛሬ ሁለኛ ኮማች በመሆነ በላይክ ግጩኝ ደስስ ብሎኛል
አሜን አሜን አሜን🙏 አመሰግናለሁ❤️
ማሻ አላህ ማማየ እኳን ደስ አለሽ ግን የኢትጲያን ሰው አንሰማም እኛ ስደተኞች ኑሮ ውዲነት አለ የሚሉን ለምዲነወው😢😢
አውቀው ነው ባክሽ ፈጣሪ ነው እሚያኖር እኔ ቆርጫለው ጨርቄን ማቄን ይዤ ላሽ
በእዚች አለም ላይ እንደ ልጅ የሚያስደስት ነገር በፍፁም የለም ..... ማማዬ የእኔ ጣፍጭ ልጅ እድግ በይልኝ ለቁም ነገር ያብቃሽ እድሜ ሰጦን ደግሞ የድግሪ ምርቃትሽን ያሳየን ዉድድ አረግሻለሁኝ እናት እና አባቷ ልጃችሁ ሺ ትሁንላችሁ እወዳችሁለሁኝ
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️ እናመሰግናለን❤❤❤
ብዙ ባይጋነን ጥሩ ነበር በተለይ ደግሞ ለሚዲያ ባይውል
የተጋነነ አይስለንም We share our success stories and lessons to our esteemed TH-cam family.
እሽ :ደስታችሁ ደስታዬ ነው እንኳን ደስ አላችሁ :ማሚቶም ትደግ ትመንደግ
የ you tube ብር አጠገባችሁ አይደል ስንት የተራበ ባለበት ለኬጂ ምርቃት ይሄ ሁሉ ግርግር 😮
ቪዲዮቻችንን ገባ ብሎ ማየት ነው ከዛ ሰው ለይ መፍረድ፣ የሰውን ስኬት የማያስደስተው ሰው ራሱን መጠየቅ አለበት th-cam.com/video/CbWoFy9PRds/w-d-xo.html
@@FrieDagiFamily ስኬት ማለት ለኬጂ ተማሪ መደገስ አይደለም ወይም ትንሽ ገንዘብ ለእርዴታ ሰጠዉ ብሎ መመፃደቅ አይደለም በጥሩ ነገር ብታዉሉት እረዳዉ ብላችሁ ከሆነ ተሳስታችዋ ልትንሽ ትንሽ ሰቶ በትለልቁ ማባከን ነዉ
@@FrieDagiFamilyደሃ ወርቅ አይግዛ፤ ከገዛም አያብዛ
የሚባለው ተረት ትክክል ነው።
ይሄ ምን ማለት መሰላችሁ፤ የማያውቀው ነገር ስለሆነ ማስተዳደሩ እንዳይቸግረው ትንሽ ትንሽ እየገዛ እንዲለማመድ ለራሱ ጥቅም ማለት ነው። 😂😂😂😂😂
@@FrieDagiFamilyስኬት ወይስ ጥጋብ? ማንም ሰው በሰው ስኬት የሚቀና የለም ነገር ግን የእናንተ ልባችሁም ጭንቅላታችሁም በyoutube ብር ተደፍኗል። አሁን የእናንተም ስኬት ሊባል ነው ደሀ የደሀ ዘሮች። ደግሞ ስኬት እያልክ ትመፃደቃለሕ የሆንክ ባልጩት ራስ
@@FrieDagiFamily this is not success this is just too much show off. There is no any success she is just KG child. So what???!!!
አንድ ያለው ያውቀዋል የመብርሀን ስጦታ ነች ከዚስ በላይ ቢደረግ እንኳን ደስ አለሽ ማሚቶዬ እናተም እንኳን ደስ አላችሁ ሺ ትሁንላችሁ🎉🎉🎉
ግን ለኬጂ ምርቃት እንደዚህ አይነት ድግስ አይከብድም
መአዚ ❤️
ከመክበድም አልፎ ያስጠላል ልብስ እየቀያየሩ ፋሽንሾ ማሳየት ዩንቨርስቲ የተመረቀ እንኳን እንደዚህ አይደረግም ትንሽ እንኳን ለተጠሩት ልጆች አታሰቡም ምን እንደሚሰማቸው አብረዋት እንኳን ከተመረቁት ውስጥ ዳቦ እንኳን ያልተጋገረለት አለ በጣም .......😢😢😢😢😊😊😊
ለkindergarten ይሄ ሁሉ ድግስ በጣም ነው ያሳቀኝ 🤣🤣🤣 መደገስ ከፈለግሽ ዝምብሽ ሌላ ምክንያት ፈጥረሽ አትደግሽም የሚገርመው እኮ ነው ለ3ተኛ ጊዜ ለkindergarten መደገሱ በኢትዮጵያ ኑሮ ለሌሎች ልጆች ስሜት ተጠንቀቁ
Betam yasazinal
እንኳን ደስ አላችሁ ማማዬ እግዚአብሔር ለወግ ለማእረግ ያብቃሽ ❤
አሜን አሜን አሜን🙏 አመሰግናለሁ❤️
የኔ ዉድ አላህ ለቁም ነገር ያብቃላቹዉ እንኳን ደስ አላቹዉ ልጅን እንደማስደስ ምን ደስታ አለ ወላሂ❤❤❤❤ እኔም ምኖረዉ ለልጄ ነዉ ብቻ አላህ ስደት በቃ ብሎ እካገኛት ናፍቃኛለች 😢
እወዳችሁ ነበረ አስጠላችሁኝ ድግሪ ወይ ማስተርስ መሰላችሁ
እናመሰግናለን መሲ
Kkkkkkkkkkk😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
በዚች ጣፋጭ ይቀነል የበለጠ እድገት እንይብሽ ብላቹ መርቁ ቱ
ዋው ዝግጅቱ በጣም ያምራል ሀገራችላይ አይመስልም የውጭ ይመስላል ወላሂ ሀገረራችንን ሰላሟን ይመልስልን ያረብብብብብ
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
My goodness..take it easy. She o ly graduated from Kindergarden. She has a long way to go
Celebrating success along the way is key for more achievements. Thanks for the comment.
Don't be defensive it just a comment. May they are right. Honestly it is too much. I know you are helping poor people that doesn't mean you have to do this for ???..
Be wise
እኳን ደስ አላቹ እገገዚያብኔር ለደግሪ ለማሰተርስ ለመደገስ ያብቃችሁ ከዚያም ደግሞ ለሰርጓ የብቃችው ጌታ እየሱስ ይባርካቹ
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️❤️
አላህ ይችን ብርቅዬ ልጃቹን ከህስድ አይን ይሰውርላቹ በፍቅር ሚያድግ ልጅ ቅን ልብ አለው❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
አንድት ሁናባቸው እኮ ነው ኮሜንቶች ዱአ አድርጉላቸው ይልቅ ብቸኛ እንዳቶን ልጅ ይስጣቸው በሉ ሁላችሁም ❤❤
እናመሰግናለን❤️❤️❤️
ማማዬ እድግ በይ ስታምር ❤❤❤ እግዚያብሄር ያሳድግላቹ ሌላም ልጅ ይስጣቹ
ምነው የሚመክራቹ ጠፋ እግዚያብሄርን አትፈሩም ልብሱም ጌጡም አላፊ ነው ለማንኛውም በጣም ቀብጣቹሀል ለሰላም ያርግላቹ
Amen
አሜን በፀሎትሽ አስቢን ያው አንቺ በጣም ፃድቅ ስለሆንሽ ለእኛ ለሀጢያቶቹ ድረሽልን
@@FrieDagiFamily you better shut your mouth up!!!
@@FrieDagiFamily😂😂😂😂😂😂 መገንናኔ ሰዉ😢
Awo to be honest it's too much
እግዚአብሔር ለሰጣችሁ በረከት ክብሩን ይውሰድ በተገኘው አጋጣሚ ተደሰቱ ደግሱ ከዘመድ አዝማድጋ ብሉ ጠጡ የዛሬን ካላመሰገንን ነገን አናይም እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤️🙏 እናመሰግናለን❤️❤️❤️
ማሻ አላህ ለቁም ነገር ያብቃሸ ፍሬ ትንሸ ደበቅ አረጊያት የሰው አይን ጡሩ አይደለም የሀበሻ አይን እንኳን ሰው እጨት ያደርቃል አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅልሸ
እንኳን ደስ አላችሁ ፍርዬ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ❤🎉
አሜን አሜን አሜን❤️🙏 እናመሰግናለን❤️❤️❤️
ማሚቶ እድግ በይ lequmneger ያብቃሽ 🙏🙏
Gn የሆነ አላገነናቹትም አለ አአ ተካበደ ምናምን ሁሉንም ነገር ማረግ ስለሚቻል ብቻ እኮ አይደረግም❗️
ስለሚቻል ሳይሆን ሰለሚገባት ነው የተደረገው:: ሁሉም የሚያደርገው ነው፣ ለምን አዲስ እንደሆነ አልገባንም::
@@FrieDagiFamily በጣም ነዉ የምወድሽ ፍርየ ግን ልጂሽን በዚህ ልክ ሚድያ ማዉጣት አግባብ ነዉ ብየ አላስብም በጣም አጋነናችሁት ስት የተራበ ባለበት አገር እድህ አታርጉ ወይም ሚድያ አታዉጡ ሠዉ ደሞ አስተያየት ሢሠጥሽ አትቃወሚ ለአቺ በማሠብ ነዉ😊😊😊😊😊
@@FrieDagiFamily I didn't say she doesn't deserve it and I don't have the right. Don't make excuses to run away from the truth.🙌🙌
@@FrieDagiFamily
feel sorry
🎉🎉🎉❤❤ እንኳን ደስ አላችሁ ዘሯ እንደምድር አሸዋ ይብዛ አሹየ መቷል የሀገራችን ልጆች ሰብሰብ ተባባሉ ሸዋዎች
እንኳንደስ ያላችው ውዶችየ ስውያለው ሳይሆን እግዝሐቤር ያለውሆነ ክብርለናትና ልጁ እውነት በጣም ነውደስያለኝ❤❤❤❤❤❤❤ ማማየእመቤቴ ለቁምነገር ታብቃሽ ❤❤
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
ፍርየ ቶንዴ እንኳን ደስ አላቹ ለማማ ይሄ ሲያንሳት ነው ለፍታቹ አሳድጋችኋል የአንዳንድ ምቀኞችን comment አትስሙ ይሄ ከሀበሻ የሚጠበቅ ነው ምንም ብታደርጉ ከወቀሳ ከስድብ አይቆጠብም ገና ለሰርጓ ያብቃቹ
ፍርዬ የልጅ ፍቅርሽን አይቶ ፈጣሪ ልጅ ይስጥሽ
Lij setowa tal Eko lij alat
ጨምሮ ጨማምሮ ምናለ ብመኝ
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግን❤️
የማሪያምዬ ❤ማሚቶዬ ❤እንኳን ተመረቅሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ እግዚአብሔር ክብሩን በአንቺ ይግለፁ ሺ ሁኝላቸው ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
ኤጭ አሁንስ በዛ ደግሞ ለአንደኛ ክፍል ይህ ሁሉ ግርግር እዚህ አውሮፓ ውስጥ የሚሊኒየር ልጆች እቤታቸውን ካላየን አንለያቸውም አንችልም ባንድ ልብስ እና ጫማ አመቱን ነው የሚማሩት 😮ያላቸውን ሁሉ ለበጎ አድራጎት ነው የሚያውሉት ማቴሪያል ብዙም አይደንቃቸውም ስንት መብላት መጠጣት ያልቻለ ወገን እያየን እያለፍን እንዴት ያስችለናል ግን እኛ አበሾች
Better not to Judge people. Better to watch our previous videos th-cam.com/video/CbWoFy9PRds/w-d-xo.html
@@FrieDagiFamilywhatever you did this one is extremely and unnecessarily happened. Just rubbish
@@elizadavid7336 exactly 🙌
Tikikil new
@@FrieDagiFamilythis is not success this is just too much show off. There is no any success she is just KG child. So what???!!!
ያለው ማማሩ ይጨምርላችሁ ግን በጣም በዛ ደብር ብርሀን ስንት የተራበ አለ አንድ ቀን ብታበሏችው ከተርፋችሁ 😢😢😢😢
ቪዲዮቻችንን ገባ ብሎ ማየት ነው ከዛ ሰው ለይ መፍረድ th-cam.com/video/AzNvoS9j9Is/w-d-xo.html
ፍርየ በማሚቶ ምርቃት ደስ እንዳለሽ በ20016በክርስትና ተደሰች ወንድ ልጅ ወልደሽ በጣም ደስ ይላል
እናተ ሰላላችው አደረጋችው የማይተችለውሰ ቤተሰብ ግን ምን ይሁን
በዱአ በፀሎት ለተገኘች አንድ ልጆቸዉ ሲያሳት ነዉ ደስስስስ ስትሉ ዘራቺሁ ይብዛ ሺ ሁኑ ልጃቺሁም እድግ ትበል መልካም ጥሩ ስነምግባሮ ያማረ ልጅ ያድርግላቺሁ ❤ 🌹
እድግ በይ የኔ ቅመም ❤❤❤
የኔ ጣፋጭ ማሚቶየ ❤❤❤እድግ በይ ፈጣሪ በሞገሱ ያሳድግሽ የኔቅመም❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን🙏 አመሰግናለሁ❤️
ወላሂ አንድ ከመሆኗ የተነሣ ለልጃቸው ያላቸው ፍቅርኮ የተለየ ነው 🥺አትፍረዱ ኮሜተሮች ስሜቱን እሷው ብቻ ናት የምታቀው እኛ ዝብለን ከላይ እያየን ለመፍረድ እንቸኩላለን 🤔አላህ በልጅ ያበሽብሽሽ ፍሬየ የኔ መልካም🍓
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️ ስለተረዳሽኝ ፈጣሪ ያክብርልኝ❤️ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልኝ❤️
@@FrieDagiFamily2 tgya lije yemtaqefe yadrgeshe
በስመአብ amazing ልዩ የሆነ program ማሚቶ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ጣፋጭ የሆንሽ ልጅ ለዲግሪሽ ለማስተርስሽ ያብቃሽ ልኡል እግዚአብሄር የምወድሽ ልእልት ነኝ
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️ እናመሰግናለን❤❤❤
እሰይ እሰይ የኔ ቆንጆ እንኳን አላህ ለዚህ ቀን አደረሰሽ እድግ በይ ተባረኪ እነዚህ ውብየሆኑ እናትና አባትሽ እድሜያቸው ይርዘም ከዚ በላይ ይደሰቱብሽ እኛም በጣም ተደስተናል እደጊ ተባረኪ የኔ ማር😘😘
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
ሲያሳት ነዉ የማማየ የኔ ቆጆ ለልጂ ምንም ቢደረግ ቢያስ እጂ አይበዛባቸዉም ልጆች በዚች ምዲር ላይ ካሉት ሁሉ የሚበልጡ ስጦታ ናቸዉ አዲገሽ ደሞ በከፍተኛ ደረጃ ትምርትሽን ጨርሰሽ የኢትዮቢዪን ህዝብ በሙሉ የምታኮሪ ያርግሽ እደጊ ማሚቶ የፍሬና የሸፍ ቶዴ ወርቅ ልእልት በጣም ነዉ የምወዲሽ ኢሻ አላህ አገር ስገባ ማሚቶን ባገኛት ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋እናትና አባትሽን ደሞ በጣም ነዉ የማከብራቸዉ ፈጣሪ ደሞ እህትም ወዲምም እዲሰጥሽ ምኞቴ ነዉ
ስለሁሉም ነገር የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው የተመሰገን ይሁን ዘ ማርያማዊት እንኩን ደስ አለሽ ቅመምምምዬ እኔም እንዳንች ቆንጆ ልጅ እንደወለድ ቸሩ እግዚአብሔር እንዲሰጠኝ ምኞቴ ነው❤❤❤❤ ማማማማዬ ልዕልቱ ንግስት❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
ዘራችሁ ይባርክ ውለዱ አሁንም ክበዱ ምርጥ ፋሚሊናች ንፁህ ኢትዮጵያ የተቸገር የምትረዱ ወላሂ ግን ደስትሉኛላችሁ
ለወግ ለማእረግ ያብቃላችሁ ፍርዬ ታታሪ ሴት ነሽ ፈጣሪ ደግሞ ይችላልና አንድ ልጅ ይጨምርልሽ
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
ማሚቶ ለይንቨርስቲ ምርቃትሽ ደግ ሞ ያድርስሽ ሴትዮ ሆነሽ ለማየት ያብቃን❤❤
ማማዬ እንኳን ደስ አላቹህ ፍርየ እና ቶንዴ ደሞ አድገሽ ለቁምነገር አብቅቶሽ እምናይ ያርገን ማማዬ
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
ያረብ እኛም ከስደት መልስ አላህ ጥር ህይወት ይስጠን
አሜን ደምሪኝ እማ
ማማዬ,,የኔጣፋጭ,,አድገሽ,,የማእረገ,,ተመራቂ,,ሆነሽ,,ማሥተርሽን,,ይዘሽ,,ለማየት,,ያብቃን,,የኔውድ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
ማማቲ እድግ በይ ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ላይ ድረሽ አንች የማሪያምፍሬ ነሽ እድግ በይልን ቶንዳና ፍርየ ምርጥ እናትና አባት ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን ባንቹዬ የኛ መልካም❤️
@@FrieDagiFamily 🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖🎉
ደስም ብሎኛል ማማዬ ፈጣሪ ለትልቅ ቁም ነገር ያብቃሽ እደጊልኝ እንኳን ደስ አላችሁ ፍርዬ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ::
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️ እናመሰግናለን❤❤❤
Congra mamitoye .....frye enkan des alachu ena ye habesha comment mesmat kebad new sew miseraw mitrew lemndnew lerasu adel enkanm degesachu fetary yasadiglsh
ማሚቱ መደሀኒያለም ለትልቁ ምርቃንሺ በወግ በማረግ ያብቃሺ ሊላ ምን ይባላል ግን በዚህ መልኩ
አሜን አሜን አሜን❤️🙏
ማሚቶ የኔ ውድ እንኳን ደስ አላቹ አላህ ከዚ የበለጠ ደረጃ ያድርስላቹሁ ኢንሻአላህ አላህ ወንድምም ይጨምርላት❤❤❤❤❤❤congira mamito
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
ከሰው አይን ይጠብቃቹ ማሚቶዬ ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻዋን ያሳምርላችሁ
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
ፈጣርዬ ማማ ድግር ጭና ነወ በለኝ😮😮😮ቢቻ ደሰ ብሎኛል እንኳ ማዬ ❤❤
እናመሰግናለን❤️❤️❤️
ኮሜንቶችአረጋጉት ከወለድኩ 4ወሬ የልጅደስታ የተለየነው ስለዚህ ሁላችሁምወልዳችሁእዪትእንኩዋን ተመርቀው ብዙሲጠባልኝእንደትደስእንደሚለኝ እንባየእየመጣነውያየሁት ሽ ያርግላችሁ
የኔ ጣፋጭ ማሚቶዬ እድግ በይልኝ የኔ ቅመም
አንቺ አንዷ ሺ ሁኝላቸው
የዛሬ አመት ደግሞ በሁለተኛ ልጅ የድንግል ልጅ አማኑኤል ይባርካቹ እኛንም ለማመስገን ያብቃ ፍሬ🙏
&ዳግ ተባረኩልኝ❤
እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው
ተባረኩልኝ በድጋሚ ❤❤❤
Congratulations mamaye
Geta Eyesus bedemu yeshefenshe
Tebarki
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️ እናመሰግናለን❤❤❤
እንኳን ደስ አላቹ እግዚያብሄር አምላክ ለትልቅ ደረጃ ያድርስላቹ በጣም ደስ ብሎኛል
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
ሰርግ የመሰለ ምርቃት 😢❤እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድጋት እናትም ፍቅራቹሁን ያብዛውውውው😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ አመሰግናለሁ❤️❤️❤️
Congratulations !!!Really its too much iam sosorry i tell u this
ማሻ አላህ አላህ ለቁምነገር ያድርስት የአንድ ብዙ ያርጋት ❤❤❤
እኛ አረብ አገር ሥንት አመት ሥንከራተት እንድም ቀን ዘንጠን አናቅም ግን ብሩ ኪትነውሚመጣው
ኪራይ ሞልቶዋል ኣዲስ ኣበባ እህቴ
እኛ አፍጥጠን ምናየው ነው እኮ
@@corneliatesfaye2989 አሁን ሁሉም ነገር በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ሁኗል
Mamaye Congratulation❤ Egizabiher zemenshin yibarkilish bemoges, betibebi, beakal, beaimiro .... tebiko yasadigish. Emebete kelela tihunlish.......
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር በጤና ጠብቆ በጸጋ ያሳድግላችሁ❤️ትንሽየ አስተያየት ግን የናንተን ዪቱዪብ ሌሎችም ልጆች ስለሚያዪት ለምሳሌ computer ላምስት አመት ልጅ መስጠት የኢትዮጵያን ኑሮ ባህል አያንፀባርቅም ይህ ማለት ግን እናንተ ልጃችሁ የሚያስፈልጋትን አታድርጉ ማለቴ አይደለም ያንን ለማለትም መብትም አይኖረኝም ምናልባት ግን video ላይ የምትለቁት ነገር የብዙዎችን አምስት አመት ልጆች ያማከለ ቢሆን ለማለት ነዉ!
የማርያምየ ፍቅር የሆነች ልጅ ናት❤
ካላቸው ምን ችግር አለው!እንኳን ኮምፒውተር አውሮፕላን ቢሰጡ።"ሰው እንደ ቤቱ ነው የሚኖረው"
@@temesgenalemtsehay5354 እህቴ እኔ የጻፍኩትን በደንብ ካየሽዉ እነሱ የፈለገቱን መስጠት መብታቸዉ እንደሆነ እኔም የማምንበት ነዉ ግን የሚሰጡበት ቦታ ቢመርጡ ነዉ ያልኩት anyways this is just my opinion and it is out of good intentions🤷♀️
በጣም ደስ ይላል እመቤቴ ከነልጇ ለትልቁ ዲግሪ ታብቃሽ እወድሻለው የኔ ማር
እውነት ሳየው እንባየ እየፈሰሰ ነው ማሚቶ እንኳን ደስ አለሽ ደሞ አድገሽ ተመንድገሽ ለትልቅ ደረጃ ደርስሽ በትልቅ ትምርቶች የምትመረቂ ያድርግሽ አብሽሩ ፋሬ ፈጣሪ የልብሽን ያውቃል ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ ለማማየም የምትፈልገውን ያሳካላት ❤ እወዳችኋለሁ❤
የት ነው ኮንደሚኒየምሙ በጣም ያምራል ሺ አመት አይኖር እንዲህ ፈታ ማለት ነው ከቤተሰብ ወዳጂ ጋር ፍርዬ ደስ ይላል ሁሌ ደግሺ
አላህ መንታ ልጅ ሰጥቶ ከዚህ በላይ የምትደሰች ያድርግሽ ቅመሟንም አላህ ያሳድግላችሁ
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️❤️
የኔ ቅመም ይገባሻል ፍሬ ና ቶዴ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤
ማማዬ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድግሽ እድግ በይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ፡፡እድሜ ከ ጤና ጋ ይስጣችሁ፡፡ማማዬ እንኳን ደስ አለሽ፡፡እወዳችኃለሁ ተባረኩ፡፡
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️ እናመሰግናለን❤❤❤
ያንዳንድ ሰው ኮሜንት ግን ከቅናት አልፎ የክፋት ይመስላል ምክንያቱም ቅናት በሁለት ይከፈላል የክፋት የምቀኝነት ቅናት ሌላው የደስታና መንፈሳዊ ቅናት ለምሳሌ እኔ መንፈሳው የሆነ ቅናት ቀንቻለሁ ማሚቶ የልጅ አዋቂ ወርቅ የሆነች ልጅ ነች ደግሞ አደኛ ነው የወጣችው ብለዋል ስለዚህ ደስታው እጥፍ ድርብ ነው ሚስኪኖችን እርዱ ምናምን ለምትሉት የነሱ ብቻ ሀላፊነት አይደለም ሁላችንም የበታችንን አይተን ካለን ላይ ቀንሰን ልንሰጥ ይገባል እነሱ የማደርጉትን ግማሹን ይቅርና እሩቡን እማታደርጉ ሰወች ብዙ አታውሪ የኔ ፍቅር ማሚቶየ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሽ ማስተርሽን ደግሞ ከአለም ምርጥ የተባለው ሀገር ላይ እድታከብሪ ምኞቴ ነው ፍሬ&ዳጊ በድጋሜ በልጅ ይባርካችሁ
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️ እናመሰግናለን ሀያቲ❤❤❤❤❤❤
አስር ቢወለድ አስር ነው ጉዱ
ከተባረከ ይበቃል አንዱ
አቤት በረከት አቤት መታደል እንዴት እንደምታምሩ ማማዬ እንኩዋን ደስ ያለሽ በብዙ በረከት በብዙ ሞገስ እና በብዙ ፍቅር የምትወጃት የጌታዬ እናት እመቤታችን ማርያም ልጅ ክርስቶስ ያሳድግሽ በረከታቹ ሞልቶ ይፍሰስ
እንኳን ደስ አላችሁ አንዷ ሺህ ትሁንላችሁ እመብርሃን በዘርፋፋ ቀሚሷ ሸፍና ታሳድግላችሁ❤❤❤❤❤
ሀገር ቤት ብሆን በፈጣጣ የምመጣው ውይ ስወዳቹ እግዚአብሔር ያሳድግላቹ እንኳን ደስስስ አላቹ ለሰርጓም እንዲሁ ያቆያቹ የልጅልጅ ለማየት ያብቃቹ
ውይይይይይ ዝግጅቱ ያምራል የልጅቷ ሞሯሏ በራሷ ደስ ይላል ንቃቷ ብቂቷ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን❤️❤️❤️
አድልጅ ስለሆነች ይሆናል አተጋነነም ያላቹ ይሁን ማሻ አላህ ከሰው አይን አላህ ይጠብቅሽ
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ምንም አልልም ማሜቶን ፈጣሪ ደብቀህ ሸሽገህ አሳድግልኝ. ለፍሬም ለዳጊም መታ መታውን ስጣቸውና አስደስትልን❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ነው ዘመደ ብዙ ጠላው ቀጥን
ነው ይህ የሚያመለክተው የማህበራዊ ፍቅር ያላችሁ
መሆናችሁን ይገልፃል የተባረካችሁ ሁኑ ስው ሁሉ
እንደናተ የፍቅር ሰው ቢሆን ጥሩ ነው።
እንኳን ለዚች ቀን አደረሳችሁ ።
አበዛችሁት ወይ ጥጋብ፣ልታይ ማለትቱ
እግዚአብሔር ታላቅነውነ ሁሎን ያደርጋል የኔማር❤ መጀመርያውን አሳምሮልሻል የበለጠ ያሳምርልሽ ከዚህ ይብለጥ አስደስቺ እነትነ አባታ ፈገግታቸው ሁሌ ያሳይሽ ፈጣሪ ውድድድድድድ🎉
ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ነገቲብ ኮሚንት እምትሰጡ ሰውች ግን እስካላቸው ድረስ ልጃቸውን ማስደሰት መብታቸው ነው እዴ ለልጃቸው ያልሆኑ እና ለምን ሊሆኑ ነው ነድያንም ያበላሉ ሰውች ጥሩ ሰውች ናቸው ከሁሉም ይሳተፋሉ❤❤❤
እንኳን ለዚህ ወግ አበቃችሁ ድራችሁ ኳሉ እድሜና ጤና ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️
እንዴ የኔ እንባ ለምን ወረደ
ማማዬ ልትልቁ ያብቃሽ በጥበብ በፀጋ በሞገስ ያሳድግሽ ❤❤
Egziyabher be moges yasadegelachu fre mokshyee🎉yemariyamye edegilegn enate
ቤተሰብ ጋር እንድህ አይነት ግዜ ማሳለፍ ደስ ይላል የሰው ልክ በምክንያት ነው ቤተሰብ ጋር እምገናኝው እንኮን ደስ አለሽ
አላሀ ያሳድግሽ እኔ እዴ አይኔ ብለን የምሳሳላት ልጀ ከተለዋት 5አመት ጨሪሻለሁ ናፊቆታ ወሰጠን አያቃጥለኛል ለላ ልጂ ደግመ የሞልወል ድ ሁላችንም ይመሰኛል እያለቀሰች ሰለተለየዋት 😢😢ማማዬ እኳን ደሰ አለሽ
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️ አይዞሽ ፈጣሪ በሰላም ከልጅሽ ያገናኝሽ🙏
🎉🎉🎉እንኳን ደስ አላችሁ ትደግላችሁ እመብረሀን ድጋሚ ልጅ ትስጣችሁ
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️ እናመሰግናለን❤❤❤
በጣም ደስ ትላላችሁ በጣም ነው የምወቹሁ ምክንያቱም ከመጀመሪያ ጀምሮ ስለምከታተላችሁ የመግባበታችሁ የመከባበራቸሁ ነገር ሁሌም ደስ የለኛል የማምዬን ያሳድግላችሁ ሁሌም ተደሰቱ ፍሬ ጥሩ ሰው ነሽ ተወንዴም እንደዚያው ሰላማችሁ ይብዛ ፡፡