ወደ ካናዳ በ 12 500 ብር እንዴት ይመጣል? ሊታይ የሚገባው ምርጥ መረጃ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 774

  • @zafuzafu6588
    @zafuzafu6588 2 วันที่ผ่านมา +125

    ተስፍሽየ የዛች የጨለማ ቀናችን አባት ኣትጥፋብን እንወድሃለን አንተ እውነተኛ ለማተብህ ለሃቅህ የኖርክ ሓቀኛ እግዚኣብሄር ይጠብቅህ

    • @addisutesfa3943
      @addisutesfa3943 2 วันที่ผ่านมา +6

      matebe yelewm kepenete koye sistu

    • @soliyan
      @soliyan 2 วันที่ผ่านมา

      የማሪያምን ስም አታሰድብ መብቱ ነው የናንተ ማተብ ምን ሰራላችሁ😂​@@addisutesfa3943

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@addisutesfa3943ባለማተቦችንማ አየናቸውኮ ጦርነት ሲሰብኩ።ተሰፍሽን እናከብረዋለን።

    • @shiwaye1
      @shiwaye1 วันที่ผ่านมา +2

      ውሽት ነው

    • @shiwaye1
      @shiwaye1 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ canada newu yalehut

  • @tesfayedemissie3461
    @tesfayedemissie3461 2 วันที่ผ่านมา +18

    በጣም እናመሰግናሀለን!! ትክክለኛውን መንገድ ቢተሳይ እኔንም ጨምሮ ብዙ ሰዎች ይጠቀማሉ!!

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-Gebriel 2 วันที่ผ่านมา +19

    ጥሩ ሰው ነህ። በርካታ የዋህ ኢትዮጵያውያን አሁንም አሉ።። በቀላሉ የሚታለሉ ፤ ወደፊትም ይኖራሉ። እናመሰግናለን ሳይጎዱ ለመድረስ ሰለመከርካቸው። ተባረክ።

  • @Bigdata-27
    @Bigdata-27 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ተስፍሽዬ በጣም ነው የማመሰግንህ እግዚአብሔር ይባርክህ አባቴ እሄ መልዕክት ባይደርሰኝ ገንዘቤን ተስፋዬን ሁሉን ነገር ነበር የማጣው
    ምናልባት ትክክለኛ ዌብሳይት መኖሩን እዛ ደግሞ ምታውቃቸው ሰዎች ላይ መረጃ አጣርተህ ሌላ ቬዲዎ ብተሳራል በጣም ደስ ይለኛል።
    በተረፈ እኛ ወገኖችህ መክነን እናዳንከር ጊዜህን ጉልበትህን ገንዘብህ መስዋዕት አድርገህ ስለታደግከን በጣም እናመሰግናለን ። ፈጣሪ እናደንተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን በሌላ ቪዲዮ እስከማገኝህ ባለህበት ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን።🙏🙏🙏🙏

  • @tekayihdego1942
    @tekayihdego1942 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዛኣብሄር ይባርክህ ተስፍሽ በጣም ኣድናቂህ ነኝ ፡።በትግራይ ጨለማ ግዜ ስትለቀው የነበርክ እውነታዎች ፡ለሓቅ የምትኖር ስው ሞሆንህ ውድ ድ ድ❤❤❤❤❤

  • @tilahunendashew2408
    @tilahunendashew2408 2 วันที่ผ่านมา +11

    ልጄ በየአጭበርባሪዎች ደጃፍ ላይ እየዋለ መከራዬን ያበላኝ ነበር። ይህን ቪዲዮ እንዲያዳምጥ ሰጥቼዋለሁ። ገላገልክኝ ተባረክልኝ!

  • @GoytomTesfaye-k9c
    @GoytomTesfaye-k9c 2 วันที่ผ่านมา +33

    አንተን መከታተል ከጀመርኩኝ ሶስት አራት ዓመት ሁኖኛል በጣም ቅን በጣም ሃቀኛ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ አመሰግናለሁ

  • @seniesha1959
    @seniesha1959 2 วันที่ผ่านมา +11

    በጣም አመሰግናለሁ አጋጣሚ ነው አሁን ነው አንተን ያየሁት ሁለት ታናናሾቼን እልካለሁ ብዬ ፎሩሙን አይቼው ነበር እሞክርላቸዋለው ብዬ ነበር በጣም አመሰግናለሁ ስለሰጠን መረጃ 👍

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 2 วันที่ผ่านมา

      የእኔም ምኞቴ ነው እስኪ ቁጥር እንቀያየር ወንድሜ ዶክተር ነው

  • @habtombezabih7084
    @habtombezabih7084 2 วันที่ผ่านมา +26

    ተሰፍሰሸ ጎይታ ሓቂ እንኳዕ ደሓን መፃዕኻ🎉🎉🎉

  • @AddisFekadu-q9t
    @AddisFekadu-q9t 2 วันที่ผ่านมา +11

    ተስፊሽ እንኳን በሰላም ተመለስክ
    እኔም ተጭበርብሬ ተበልቻለው ዛሬ ስለስደት ስያወሩኝ ይጨንቀኛል ሌሎችን ስለማትረፍ በጎነትህን ቀጥል እናመሰግናለን

  • @YoyoYo-d2u
    @YoyoYo-d2u 2 วันที่ผ่านมา +17

    ተስፍሽ ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ 🙌🙌🙏🙏🙏i hope everything is fine keep your good work my best 😍😍😍

  • @woinshetkassaye7174
    @woinshetkassaye7174 2 วันที่ผ่านมา +5

    ተስፍዬ የሐቅ አባት።በፖለቲካው ይሁን በsocial እንቅስቃሴ ላይ የምታደርገውን ከልብ እናመሰግናለን። ሐቅ ያለው መቸውም አንገቱን ቀና አድርጎ ነው የሚሄደው።ከዚያም አንዱ አንተ ነህ። ተባረክ።

  • @maranatha391
    @maranatha391 2 วันที่ผ่านมา +2

    ተስፍሽ ተባረክ ድሮ ድራማ ከምሰራበት ጊዜ ጀምሮ በጣም ነው ምወድህ ከዛም ደግሞ የሀሰተኞችን ነብያት ማጭበርበር እያጋለጥክም እንዲሁም ጥሩ መረጃ እየሰጠህን ስላለህ እናመሰግናለን ወደ ካናዳ አይደለም ከኢትዮጲያ በዚች ትንሽ ገንዘብ ለመምጣት ይቅርና ካለሁበት ሀገር ብዙዎች ብዙ ሺ ዶላር ነው ከፍለው የሚመጡት የማይመስል ነገር እንወድሃለን ዘመንህ ይለምልም.

  • @rajaosman1192
    @rajaosman1192 2 วันที่ผ่านมา +5

    Thank you Tesfiesh for clarifying it even the families we sponsored are having hard time to find jobs & place to live🙏🏾

  • @Zion-x3s
    @Zion-x3s 2 วันที่ผ่านมา +8

    Well come back ,our beloved brother!❤❤❤ much respect 🫶♥️

  • @ddyy5110
    @ddyy5110 2 วันที่ผ่านมา +14

    በጣም በጣም የሚደነቅ ጥረት ነው እያደረግክ ያለው። ሰዎች በየሚድያው ሲያጭበረብሩ ስልካቸው እና ኣድራሻቸው በግልፅ ለጥፈው መንግስት እና ህግ ባለበት ሀገር ወንጀል ሲፈፀም መንግስት ዝም ብሎ የሚያያቸው ያው የጥቅም ተካፋይ ባለስልጣናት ሰለኣሉ ነው። ስለዚህ በተበላሸ ስርአት ውስጥ ያለ ህዝብ ምን ያድርግ። እንደኣንተ ኣይነት ጥሩ ዜጋ ደግሞ ያብዛልን። ተስፋ ሳትቆርጥ ቀጥልበት፡ ኣንድ ቀን ለውጥ ያመጣል። Thank you

    • @Logging_Out
      @Logging_Out 2 วันที่ผ่านมา

      There is no government though

  • @AbrishWediraya
    @AbrishWediraya 2 วันที่ผ่านมา +1

    ዋውውው ተስፊሽ እምወድህ ሰው እንኳን ደህና መጣህ ጠፍተሃል ለኡነት የቆምክ ያኔ የጨለማ ጊዜ ድምፅ የሆንከን የቁርጥ ቀን መቸም ብሆን ኣንረሳህም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia วันที่ผ่านมา

    እውነት መስሎኝ ነበር ይገርማል እናመስግናለን ትስፍሽና ሚስትህ ስለሰጠህን ትክክለኛ መረጃ

  • @HanaAli-hz2vm
    @HanaAli-hz2vm 2 วันที่ผ่านมา +11

    ተስፍሽ ተባረክ እንዳንተ ያሉት ያብዛልን

  • @benjamin6222
    @benjamin6222 2 วันที่ผ่านมา +6

    ተስፍሽ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያቀረብከው። እኔም ካናዳ ነው የምኖረው እባካቹ የሚላቹ 100% ትክክል ነው ገንዘባችሁን አትበሉ እኛ እንኳን ዜጋዎቹ ስራ አጥተናል ስራ የለም። በአሁን ሰዓት 4.9 ሚሊየን በስራ ፈቃድ ለሚሰሩት የካናዳ መንግስት አላድስም ውጡልኝ እያለ ነው። እባካቹ ገንዘባችሁን አትበሉ STOP

    • @isaac6241
      @isaac6241 วันที่ผ่านมา +2

      Thank you bro🙏

  • @MulugetaAnbessa
    @MulugetaAnbessa 2 วันที่ผ่านมา +1

    ስለመረጃው በጣም አመሰግናለሁ ትክክለኛው መንገድ በተመለከተ ሰፋ ያለ መረጃ ብትሠጠን ተስፊሽ!!!

  • @comemusic6928
    @comemusic6928 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ከማለት ውጪ ምን እላለሁ በዚህ ጨካኝና አጭበርባሪ በበዛበት አለም እንዳንተ አይነት ሰዎች ቢበዙልን ህዝባችን ከአውሬዎች የነጻ ይሆን ነበር

  • @asratabebe6588
    @asratabebe6588 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም አመሰግናለሁ ደስ ብሎኛል አትርፈሄናል። አንድ ልጅ ከኛ ቤት ለመሄድ ብዙ ሞክሮ አልሂነለትም እስኪ እናንተ የሚታውቁት መንገድ ካለ ጠቁሙን እባክህ

  • @motivationlife3900
    @motivationlife3900 2 วันที่ผ่านมา +2

    ወደ ጋናዳ ( ወደ ካናዳ )
    I noticed that you probably made a typo. I’ve watched your videos often and am very grateful for what you’ve done to support disadvantaged people during difficult times.

  • @Asgodommenges-jh3co
    @Asgodommenges-jh3co 2 วันที่ผ่านมา +3

    ተስፍሽ እኮ የእዉነት የእግዚአብሔር ሰዉነክ ተባረክ። የኣገራችን ሰዎች በጣም ነዉ ሚገርመዉ አረብ ሃገር መስሎዋቸው ነዉ ካናዳም ኣሜሪካ እነ አውስትራሊያ ቢሆንም Apply እምታርገዉ class visa አላቸዉ ፎርሙ ደግሞ የራሳቸዉ ነዉ ለማነኛዉም ቤተሰብ ከሌላቹ ለመሸወድ በጣም ቀላል ነዉ ስለዚ ተጠንቀቑ በዚህ ግዜ እንዴትነዉ ይቅርና እምታዉቁት እምታዉቁት ሰዉ እንኳን ስንት ታሪክ ነዉ እሚሰራ ያለ።

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 2 วันที่ผ่านมา +5

    ተፍሽ እንኮን ደህና መጣህ በችግራችን ግዜ ምታጽናናን የነበርክ ወንድማችን ስጨንቀኝ ሲከፋኝ እክታታተልህ ነበር እድሜ ይስጥህ🎉🎉🎉🎉🎉
    ልቦና ይስጣቸው በእውነት እህት ወንድሞቻችን የሄን ውሸት እየሰሙ በቃ እኛ ሊሰሙን አልቻሉም አውቀን ነው የሚመስላቸው ማጃ ፍቃድ ደሞ እህቴ አለች እዛ ስት ግዜ እንደለፋች እኮ እኔም ነው አውቀለው እስዋ ተጨንቃ እኔም እርፍት አጥቼ ነበር

  • @NAZRAWI371
    @NAZRAWI371 วันที่ผ่านมา +2

    ተስፍሽ ለእውነት የቆምክ መልካምና ሐቀኛ ሠው።ተባረክልኝ

  • @TGTG-xg2ev
    @TGTG-xg2ev วันที่ผ่านมา

    ተስፍሽ በሰላም ነው ተመስገን እንኳን አየንክ በሰላም ❤ ✌😇 ተስፍሽ ጨርሼ ልስማው ብዬ ነው. እባክህ ወንድማችን ትክክለኛውን መንገድ. ቪዲዮ ንገረን በጣም ብዙ ሰው እየኤደ ነው መተን ሰርተን ብንለወጥ. ሀረብ ሀገር. እድሜ መጨረስ ነው ተስፍሽ ማሟላት ያለብን ምን እንደሚያስፈልግ በምን አይነት ስራ እንደሚኬድ ንገረን ተስፍሽ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅክ እናመሰግናለን ከነ ሚስትህ ❤❤

  • @zebenasres1877
    @zebenasres1877 วันที่ผ่านมา

    ስለሰጠኸን መረጃ እግዚአብሔር ይስጥልን ። ከቻልክና ጊዜ ካለህ ግን ምን አይነት ስራ ሊኖር እንደሚችል እና እንዴት ፕሮሰስ ማድረግ እንደሚቻል ብትነግረን በጣም ደስ ይለኛል ።

  • @PolDeba
    @PolDeba 2 วันที่ผ่านมา +1

    እዉነት ነዉ ብዙ አጭበርባሪወች አሉ ለሰጠኸን መረጃ በጠም እናመሰግናለን ትክክለኛዉን መንገድ ብትነግረን እባክህ ተሰፍዬ

  • @AddisInsight21
    @AddisInsight21 2 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም ተስፍሽ ስለ መረጃው እናመሰግናለን 🙏
    ከቻልክ ስለ A3 tour and travel መረጃ ንገረን እኔን ጨምሮ ብዙ ሰዎች ገንዘባችንን እየተበላን ነው።
    Thank you🙏

  • @GirmayBerhe71
    @GirmayBerhe71 3 วันที่ผ่านมา +11

    TESFAY. THE MAN OF TRUTH.

  • @AddisFekadu-q9t
    @AddisFekadu-q9t 2 วันที่ผ่านมา +3

    መልካምነትህን አሳይተናል ተስፊዬ tnks

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 2 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you brother for the information and welcome back 🙏

  • @ElfineshLaban
    @ElfineshLaban 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ትክክለኛውን ማወቅ ትልቅ ነገር ነው

  • @HirutTilahun-e8w
    @HirutTilahun-e8w ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ዪባረክክ ወንድሜን ለመላክ አሰቤ ነበር

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 2 วันที่ผ่านมา +2

    Nice to see you Tesfish. Thanks for looking out

  • @AbiyotAssefa-m9r
    @AbiyotAssefa-m9r 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥሩ ሰው ነህ እባክህ ወገናችንን አንቃልን። ብዙዎች እየተሸወዱ ነው።

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 วันที่ผ่านมา

    ተስፍሽ እንኳን በሰላም መጣህ እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው በማስረጃና በመረጃ ስላቀረብክልን

  • @HareguayirgaHaregua
    @HareguayirgaHaregua 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤በጣም ደግ ሰው ነህ ወንድማችን ካናዳ ያለሰው እንዴት መውሰድ ይችላል

  • @tsik914
    @tsik914 วันที่ผ่านมา

    ተስፍሽ ሰላምህ ይብዛ እውነት ነው በአንተ ድምፅ ተጠቅመው ሰርተዋል አታለዋል እኔ ተቃውሜዬን አሰምቻለሁ ሰው ለመታለል ቅርብ ነው 😢😢 ግን በተቻለህ መጠን የምታውቀውን ማሳወቅህ መልካም ነው በዛው ትክክለኛው መንገድ ብታሳውቀን ስንል እንጠይቃለን

  • @saramengst1309
    @saramengst1309 2 วันที่ผ่านมา +4

    Welcome back Tesfesh🙏

  • @kevinjohnson1568
    @kevinjohnson1568 2 วันที่ผ่านมา +11

    ትልቅ ሰው እንኳን ደና መጣህ🙏

    • @fisehagedamu3477
      @fisehagedamu3477 2 วันที่ผ่านมา

      እንኳን ደህና መጣህ ወንድም...🙏

    • @fisehagedamu3477
      @fisehagedamu3477 2 วันที่ผ่านมา

      Thank you bro የቀንየለይ ሀወይ

  • @ኦሮቶዶክስ
    @ኦሮቶዶክስ วันที่ผ่านมา +1

    ተስፉሽ ሚዛናዊ ሰዉ እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሜ ሁሉም በትግራይ ልብ ትኖር አለህ❤

  • @sieadayogwang8522
    @sieadayogwang8522 วันที่ผ่านมา

    Welcome back brother. Good to see you after a long time.

  • @amanuelyonas5048
    @amanuelyonas5048 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thanks tesfish please explain about express entry and federal entry 🎉

  • @JosyMerga
    @JosyMerga 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባረክ ኑርልን ውንድሜ ... እኔ ጥያቄ አለኝ እሱም ምንድነው በplumber

  • @wondyebesttube4287
    @wondyebesttube4287 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thanks tesfsh❤❤....next we will wait You

  • @Kingoffish-o3o
    @Kingoffish-o3o 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ባለ ህልናው ♥️
    I appreciate you ♥️

  • @menenkassa4266
    @menenkassa4266 2 วันที่ผ่านมา +5

    ወንድሜ በጣም መልካም ሰው ነህ ጌታ ይባርክህ እኔ 500,000 BRI ተበልቻለሁ አሁን የባለሞያ አድሬስ ካለህ አስቀምጥልኝና ለሴት ልጄ ነው ምክር የምፈልገው

    • @AMARIfilmproduction123
      @AMARIfilmproduction123 วันที่ผ่านมา

      Hy

    • @hawletjemal-p1b
      @hawletjemal-p1b 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰላም ካገኘሽ ለኔም ስልኩን እኛም ብር ተበልተናል ከነ እህቶቼ

    • @Tyyhd45fgggy
      @Tyyhd45fgggy 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የምርህን ነው 500000 birr

  • @BerhanuNuguse-y2n
    @BerhanuNuguse-y2n วันที่ผ่านมา

    ባለህበት ይጠብቅክ እናመሰግናለን ከነ ሚስትህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BemnetGebere-k1u
    @BemnetGebere-k1u 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተስፍሽ ለእውነት የቆሞክ መልካምና ሐቀኛ ሠው ተባረክልን

  • @eliyasaliyonas6205
    @eliyasaliyonas6205 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ።
    ያው ያለንበት ዘመን የዘመን መጨረሻ ላይ አይደል። የእግዚአብሔር ቃል በ 2ኛ ጢሞቴዎስ 3:2-4 እንደሚለን ገንዘብን የሚወዱና ከዳተኞች የበዙበት ዘመን ይህ ነው። አንተ ግን በርታ ብድራትህን ከሰማይ ትቀበላለህና።

  • @almasahmad5494
    @almasahmad5494 2 วันที่ผ่านมา +3

    ተስፍሽ እንኳን በሰላም መጣህ እኔዳተ ያሉትን ጠንካራ ጀግና እውነተኛ እማምላክ ታብዛልን በሪታልን

  • @henokgelan8091
    @henokgelan8091 2 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you tesefeshe sew geraselegebawe yemeyaderegewen aywekem, Thank you for your great work ❤

  • @feyisafanta7138
    @feyisafanta7138 วันที่ผ่านมา

    Tesfish ተባረክ በእውኘት በግለ ላመሰግን እወዳለሁ
    ብቻል ግን የምጠቅሙን እና ትክክለኛ መንገዱን ላይ ሆነህ ለምን አንተና እንዳንተ አይነቶች አትሠሩም? ሌላው ሌሎችም አገሮች ላይ ለመሥራት ብትሞክሩ እላለሁ thank you somuch

  • @AG-py4xd
    @AG-py4xd 2 วันที่ผ่านมา +4

    Welcome back Tesfish Tilik Sew❤

  • @SelamAlebachew-kb3fm
    @SelamAlebachew-kb3fm 2 วันที่ผ่านมา +1

    ተስፍሽ ተባረክ እነዚህ አውሬዎች የሀበሻ ደካማ ጎን ድህነት እና ችግር እንደሆነ ስለሚያውቁ በህዝባን ጊዜ እና ገንዘብ ይጫወታሉ ጌታ ይቅር ይበላቸው። ነግር ግን እንዴት ወደ ካናዳ መሄድ እንደሚቻል ከነማብራሪያ ብታስረዳን አሪፍ ነበር።

  • @Rakb553
    @Rakb553 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ተስፍሽ አረ ሰዎቹ በጣም እያጭበረበሩ ነው እናም ሰውም አብዛኛ በአረብ ሐገር የሚኖሩ በጣም ይመዘገባሉ የሚገርምህ የምዝገባው ብር 3000 ድርሐም ነው በጣም የሚገርምህ ጥሩ መረጃ ነው የሰጠኸን እናመሰግናለን ሐቀኛ ተስፍሽ👌👌🙏🙏🙏❤

  • @edtesf6549
    @edtesf6549 2 วันที่ผ่านมา +3

    Thank you for the true information ❤❤❤🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏

  • @Azeb987
    @Azeb987 2 วันที่ผ่านมา +1

    ታስፍሽ ስላማራጃዉ እናማሰግናለን 🙏ባኢክምናስ ይቻላል ዎይ?

  • @tsionseboka1261
    @tsionseboka1261 2 วันที่ผ่านมา +1

    ስለሰጠክን አስተያየት በጣም እናመስግናለን ትሰፍሽ

  • @GutaTadesse-d9x
    @GutaTadesse-d9x วันที่ผ่านมา

    ምርጥና ወቅቱን የጠበቀ መረጃ ነው።
    እናመሰግናለን።

  • @Matusala2340
    @Matusala2340 2 วันที่ผ่านมา +5

    ትክክለኛ መንገድ ንገረን ለመረጃው ከልብ እናመሰግናለን✅❤🙏

  • @mebratbeyene2650
    @mebratbeyene2650 2 วันที่ผ่านมา +1

    Wellcome Tesfish. Your presentation is always enlightening. Please come more often 🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉

  • @edenbirhanu5701
    @edenbirhanu5701 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you Tesfsh!🙏

  • @zenawtefera5159
    @zenawtefera5159 2 วันที่ผ่านมา +1

    ተስፍሽ በእውነት እናመሰግንሃለን ተባረክ አሳረፈከን

  • @ZelelemTamiru
    @ZelelemTamiru 2 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም አመሰግናለው ሌላ ትክክለኛ ኤጀንሲ በምን እናገኛለን አገራችን ኑሮ ከበደን ቢቸግረን ነው ምን ትመክረኛለክ

  • @arayagirmay8991
    @arayagirmay8991 2 วันที่ผ่านมา

    Tesfish you are always humble and truthful may GOD bless you and your family.

  • @mickiyimer5559
    @mickiyimer5559 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    For any one who is looking this video ,he is telling you the truth ,but he said you can apply through express entry which is true but the score is almost impossible for most Ethiopia citizens to apply.good luck for all of you and remember all consultant in Ethiopia are too good to be true.

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትክክል ስንቱ እያበደነው!ካናዳውስጥ የመጡ እራሳቸውን እያጠፉነው !
    አባ ያምሀል እንዴ መልክህ ለወጥ አለ ካመመህ ጡሩ doctor ተመልከት! ትክክለኛ እውነተኛ information ስጪነህ!እናመስግናለን !🙏🏾✌🏽

  • @Tigist-ur5cf
    @Tigist-ur5cf 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Welcome back Tesfish 🙏

  • @SamiSami-un3fe
    @SamiSami-un3fe วันที่ผ่านมา

    ተባረክ እውነቱን ስላሳወከንእናመሰግናለን

  • @tedyDuko
    @tedyDuko 2 วันที่ผ่านมา +3

    ተባረክ.....እህቴ ካናዳ አለች ግን በምን መልኩ ፕሮሰስ ማድረግ ይቻላል????

  • @UfjfgHgh
    @UfjfgHgh วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ ተስፍሽ እስቲ በግል በቪዚት እንድንሞላ አሳየን ወይም በስራ

  • @factdaily1
    @factdaily1 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመሰግናከን ከተሳካልኝ በትምህርት መምጣት እፈልጋለሁ

  • @yohannesabebe6619
    @yohannesabebe6619 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን በስላም መጣክ እናት ለእውነት የቁምክ ተባርክ ውንድሜ

  • @tmab3064
    @tmab3064 วันที่ผ่านมา

    Welcome back Tesfish ❤❤❤

  • @Endalk
    @Endalk 2 วันที่ผ่านมา +2

    ገራሚ ነው እናመሰግናለን ወንድም ተስፍሸ 🙏🙏 እንዴት እንደምንመጣ አብራራልኝ እኔ በራሴ ወጭ መምጣት እችላለሁ

  • @wynshetabebe7600
    @wynshetabebe7600 2 วันที่ผ่านมา +5

    እንኳን ደህና መጣህ የእውነት ሰው

  • @Shamsiyehali-ff4gz
    @Shamsiyehali-ff4gz 2 วันที่ผ่านมา

    ተሰፊሸ እንኳን በሰላም መጣህልን እንደት መመዝገብ እንችላለን ብዛ ብትልክልን ከፊዬ እሄዳለው ሰለ መረጃው እናመሰግናለን ወንድመ

  • @MariaDebs-cq2rv
    @MariaDebs-cq2rv 2 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ተስፍሽ ሰዎች ለምን እንደሆነ አይገባኝም ያንን የሚከፍሉበትን የትራንስፖርቱን አንድ ላይ ተደርጎ የሆነ ትንሽ ስራ መንቀሳቀሻ ይሆናቸዋል ግን አይሰሙም ብራቸውን ሲበሉ ቁጭ ብሎ ማልቀስ ትርጉም የለውም በጣም ነው የማዝነው

  • @maranatagebre5374
    @maranatagebre5374 2 วันที่ผ่านมา +2

    ተዬ, እግዚአብሔር ይባርክህ!!

  • @Tibeyinmolla
    @Tibeyinmolla 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ❤

  • @BanchyrgaMolla
    @BanchyrgaMolla 2 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ እውነተኛ መረጃ❤❤

  • @selamasfaw5665
    @selamasfaw5665 วันที่ผ่านมา

    ለእውነት ለፍትሕ ለሰው ልጆች እንደስምህ ለተስፋ የቆምክ ሰው ነህና እንደ ወትሮ ፀሎቴ አምላክ ይባርክህ ውንድም!!

  • @AdemAbrar
    @AdemAbrar 2 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ተስፍሽ!!! ጌታ ይባርክህ

  • @mass-media6445
    @mass-media6445 2 วันที่ผ่านมา +2

    Thanks Tesfish for sharing and great tips.

  • @zuriashgirma9927
    @zuriashgirma9927 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረክ የሰራህው ይባረክ

  • @goitomgirum
    @goitomgirum วันที่ผ่านมา

    10Q Tesfish for the precise information you shared us..but i need the adress of the proffessionals lived in canada about the process🙏

  • @biruethioyoutube2087
    @biruethioyoutube2087 2 วันที่ผ่านมา

    ተስፍሽዬ ደህና ነህ የምር እኔ በጣም ነው የምወድህ በተለይ app ስታስተምር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ

  • @Abdella-ff8cx
    @Abdella-ff8cx 2 วันที่ผ่านมา +2

    Wow habesha hulem. Endatalale nw ere mangeste men eyarage nw ? Guys let us inform now

  • @HaderaDesta-k5r
    @HaderaDesta-k5r 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank you for the advice

  • @mentesnotzebre
    @mentesnotzebre 2 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ተጨማሪ መረጃ ልቀቅልን 🙏🙏

  • @hayelomambaye8151
    @hayelomambaye8151 2 วันที่ผ่านมา +5

    ያቀንየልና ተስፍሽ

  • @kefittueyasu9321
    @kefittueyasu9321 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ተባረክ

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 2 วันที่ผ่านมา +3

    ተስፍሽ እናመሰግናለን! ❤❤❤ እኔ ለምሳሌ ነርስ ነኝ፡ ለነርሶችስ ምን አይነት መንገድ አለ፡ እባክህ?

  • @LilySedro
    @LilySedro 2 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ይሄ የነገርከን ትልቅ ቁምነገር ነው

  • @haregewoinnegash2855
    @haregewoinnegash2855 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ወንድሜ እወነት የሚናገር የለም በትክክል መትከከለኝ መንገድ መውጣት ይቻላል ?

  • @thevisionary123
    @thevisionary123 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ara yet tefaj tesfisha?
    Inkuwan dehna metahilign