Ethiopia - ስለ ጃልመሮ አዲስ ነገር ከኮለኔሉ | የሮፍናን ቤትና የሩሃማ ትዳር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 193

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    ሰቆጣ ዋግምራ አካባቢ ህፃናቶችና እናቶች በርሀብ እያለቁ ነው😢😢😢

    • @TamiratMesato
      @TamiratMesato 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አልሚው ፋኖ የት ሄዶ ነው ሰው በርሀብ የሚሞተው? 😢

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ​@@TamiratMesatoበአላህበዚህአትቀልዲ

    • @SenaitAdugna-qj2bt
      @SenaitAdugna-qj2bt 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Egzaber Selamun yawerdiln😢

    • @SenaitAdugna-qj2bt
      @SenaitAdugna-qj2bt 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@TamiratMesato😢😢

    • @melkamubogale4713
      @melkamubogale4713 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@safiayesuf2538 እረ በጣም ደስ ይለኛል እንደው ከምድረ ገፅ በጣፋችሁ! የፋኖ ዘር የተባለ ከምድር ላይ ባለቃችሁ እና በተገላገልነው

  • @YonasBogale-l9j
    @YonasBogale-l9j 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በጣም ጥሩ ጋዜጠኛ🎉🎉🎉🎉

  • @tegegnewendim-wl6ml
    @tegegnewendim-wl6ml 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    በርታልን❤

    • @LeylaLeyla-l4s
      @LeylaLeyla-l4s 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በርታ፣

  • @DerejeBirhanu-e4k
    @DerejeBirhanu-e4k 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ እኛንም ሀብታሞችንም እንዲሁም ስግብግቦችን ፈጣሪ ልቦና ይስጥልን። የእውነት የታሙትን የኢትዮጵያ አምላክ ይማርልን አጭበርባሪዎችን ደሞ መማሪያ እንዲሆኑ ያዋርድልን። አሜን

  • @MuhammdeJmal
    @MuhammdeJmal 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ትክክል ነህ

  • @AbrshaSiket
    @AbrshaSiket 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    የምወድህ ጋዜጠኛ

    • @SarkalamSdar
      @SarkalamSdar 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ጨምላቅነት

  • @MarakiFamous
    @MarakiFamous 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ማራኪ ለዛ ድንቅ አቀራረብ ያለው ጋዜጠኛ ድምፅህን ስወድልህ

  • @توكلتعلىالله-ن1ي
    @توكلتعلىالله-ن1ي 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እውነትም አዛኝ 😅😅😅😅😅😅😅 ወቅታዊ ጉዳያችን አቦ ይመችህ

  • @SamualWoledabuye
    @SamualWoledabuye 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በጣም ጥሩ ጋዜጠኛ 👍👍👍👍👍👍👍☝☝☝☝☝👊👊👊👊👊👊

  • @BelyuNeguse-u8c
    @BelyuNeguse-u8c 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ፍቅር አልጠፋም የጠፋነው እኛ ነን

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ውይይይ ይቺ ሪሃማ የምትባል ሴት ሰለቸችኝ በየሚዲያው ስሟና ፎቶዋን ሳይ ቋቅ አለኝ እውነትህን ነው ልጄ የወሬ ቋት ሚዲያ ኤጭ ባገዛዙ የሰለቸን ድስኩር ደግሞ በግለሰብ ደረጃ መጣ? ወይ ፈታ ይመችህ ነገር ግን አደራህ የሩሃማ አይነት ጨምላቆችን እንዳታካትት ዜና አቀራረብህ ይመቸኛል ቺርስ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lijlem
    @Lijlem 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዘገባችሁ በጣም ይመቸኛል በተለይ የቃላት አጠቃቀማችሁ ልዩ ነው ቀጥሉበት።

  • @MareDewud
    @MareDewud 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እዬ ጋዜጠኛ ትልቅ ሠዉ በርታ

  • @NigusWendessen
    @NigusWendessen ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለሀገራችን ሰላምን ይስጣት አምላካችን

  • @KemalSeid-d5d
    @KemalSeid-d5d 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እሥኪ እኔ ብሆን ብለን እንሠብ የሠው ኩላሊት ተሸክማ እንደት ለመራቅ ዳዳች ልጁ ምንም ያድርጋት የሱን ውለታ በምንም ጉዳይ ማፍረስ የለባትም አሁንም ቅርብ ነው አለበለዛ ሁሌም ፀፀት ላይ ትኖራለች

  • @user-lx5iv8ji2tHomeboy
    @user-lx5iv8ji2tHomeboy 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Great❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayeneRaya-u1m
    @ayeneRaya-u1m 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስወድህማኛዉ ያለሁትአረብአገርነኝ ግን አተንስሰማደስይለኛን

  • @WorkeaImishaw
    @WorkeaImishaw 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thank you!

  • @SharukUmamUriye
    @SharukUmamUriye 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፍቅር በርግጥ የለም ጠፍቷል ። ፍቅር አይን የለውም ይባል ነበር፣አሁን አሁን ግን ብር፣መኪናና ዝና ማየት ጀምሯል ።

  • @samitese9017
    @samitese9017 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፍቅር ያሸንፋል ❤❤❤❤❤

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያአላህ ሐገራችንን ሠላም አድርግልን

  • @RahelKebede-p4t
    @RahelKebede-p4t 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሁሉ ነገር የተቻኮለ መረጋጋት ቆም ብሎ ማሰብ የተሳነው ለፍቅሩም ለፀቡም የተቻኮለ።

  • @Ethiofxstrategy
    @Ethiofxstrategy 2 นาทีที่ผ่านมา +1

    ፍቅር መስቀል ላይ ስለ እኔ መጥፍት እራሱን ዝቅ አርጎ የወረደው አምላክ ነው

  • @AhmadISaidu
    @AhmadISaidu 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላምህ ይብዛ አአአአአአአአአአ

  • @Aster-j1r
    @Aster-j1r 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትችላለህወንድሜ😢😢😢

  • @FirewBekele-s1p
    @FirewBekele-s1p 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋውው አፃፃፍ + ንባብ 1ኛ ነህ❤❤❤❤

  • @ArAr-cy7sb
    @ArAr-cy7sb 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤አጃይብ

  • @zazamedia-i5y
    @zazamedia-i5y 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    መጀመርያ እኔ ነኝ❤❤❤❤

  • @Fozeya-o9q
    @Fozeya-o9q 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ከነመፈጠራቸውም አላውቃቸው እንኩዋን እንደወደቡ ልጨነቅ

    • @KewsrMohamed
      @KewsrMohamed 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Enkwan aLawakshchew

  • @ገበየሁአይሸሹም
    @ገበየሁአይሸሹም 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፍቅር ሁሌም አለ ግን እኛ አንረዳውም

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ክክክክ እውነትም መጨማለቅ ኢላሒ

  • @BabeTafes-i6b
    @BabeTafes-i6b 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ኤርትራውያን እኮ ኢትዮጵያዊ ናቸው ብለን እንመን

    • @Tesematek1988
      @Tesematek1988 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኤረ አይናቸው ይጥፋ

    • @Dina-m5s
      @Dina-m5s ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@Tesematek1988 yante ayen ytfa

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትችላለህ አባቴ❤❤❤

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ዝሆኖች ተጣልተው ድልድዮንሰበሩት እንጂ ኤርትራ የኢትዮጵያ ነበረች😊

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሁላችንም ባመነው ሰው ተከድተናል። ለእርሷ ብዬ ያልሆንኩት የለም። ስንገናኝ የሳን ፍላጎት ላሟላ ስለማልችል፣ለእርሷ ብዬ ለምኛለሁ፣ሰርቄያለሁ፣ብሎም ተሸክሜያለሁ። እድሉን አግኝቼ ሚዲያ ላይ ስላልቀረብኩ እንጂ ባመንኳት ተከድቼ በማላውቀው ነገር በርሷ ምክንያት 7 ዓመት ታስሬ በግፍ ክዳኝ ጥላኝ ሄዳለች። አሁንም ግን አለሁ😢😢

    • @Saranegni21
      @Saranegni21 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ ደሞ እንደ እናት በተንከባከብኩት እንደ እህት በወደዶኩት እንደሚስት ከልቤ ስላፈቀርኩት ልጅ ወልዶ አምጥቶ ሰሞኑን አስደመመኝ😁😄 አይዞህ ለሰዎች በጣም ዋጋ መክፈል ይጓዳል በደረሰ በሀ ነገር በጣም አዝኛለሁ ከሰዉ እድሜ ላይ 7ዓመት መስረቅ ቀልድ አይደለም እግዚአብሔር ይካስህ በእርግጥ አንተም ስህተት ሰርተሃል እሷን ለማስደሰት ስትል የፈጠረህን አሳዝነሀል አትስረቅ የሚለዉን ቃል ተላልፈሐል

  • @ተመስገንካፈጣሪ-ኀ4ቨ
    @ተመስገንካፈጣሪ-ኀ4ቨ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የተዋጣለት ጭምልቅነት ነው ፡እግዛብሄር ለሰጠን

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስወድህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @Zzuh-vd3cl
    @Zzuh-vd3cl 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አተሰው እደው አተን ለመስማት ስል ሸዘካ እሞላለሁ በጣም ነው እምወድ

  • @UmuYassin-i3k
    @UmuYassin-i3k 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይ ጉድ

  • @AmenAmen-w9b
    @AmenAmen-w9b ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አትገረም ዱንያናትና ከወዝም ጠጣህ ከምጭ
    ያው አላማው አንድናአንድ

  • @ኤልሳቤጥ
    @ኤልሳቤጥ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሆሆይ በጣም ይገርማል

  • @SelamSeli-u7j
    @SelamSeli-u7j 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መጨማለቅ ብቻ ሳይሆን መበሳበስ ነው

  • @workiewube5
    @workiewube5 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እስማማለሁ

  • @ፍቅረአብ
    @ፍቅረአብ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዛሬስ አሳከኝ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @TarikiDerese
    @TarikiDerese 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Selam....Chigr...Fikr Atiftotal....

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    feta family ❤
    Please ጀማሪ ነኝ😢

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጃ WARም ሆነ ጃል መሮ የጽንፈኛ ዘረኝነት ክብሪቶች ናቸው።
    ይልቅኑ ስለ ጃል ያስተሰርያል አቀንቅኑ።

  • @surafelgetachew200
    @surafelgetachew200 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፍቅር አለ ፍቅር ዘላለማዊ ነው ፍቅር የለለው ሂወት የለውም

  • @HabtemichaelBirle
    @HabtemichaelBirle 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፋቅርማ አለ

  • @GezuMekonen-r8q
    @GezuMekonen-r8q 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቀራረብህ አተጋቢ ነዉ!
    ናብኝ አቦ ጨብጠኝ (እናት) ተወልዳለች እዳተ ያለ ኑርልን ወዳጀ !!!

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤Good❤❤❤

  • @tesfayt5243
    @tesfayt5243 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    when you have what it takes, why not .

  • @jamesjimma7691
    @jamesjimma7691 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂❤ያንተ ዜና አቀራረብ? ያስቃል ይገርማል ያስደስታል እዉነትም ፈታ ያደርጋል ፈታ ሾዉ

  • @SmilingFoliage-pm5lu
    @SmilingFoliage-pm5lu 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Barta

  • @yesufhussen
    @yesufhussen 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስለ ዉሀ ደግሞ ደስ የሚል ነገር ነው ያለን በቃ ከነ ችግኙ እንቀየራለን

  • @NaimaKemalMuhammed
    @NaimaKemalMuhammed 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Awo ligen betam ewedatalew

  • @dandimelkamu
    @dandimelkamu 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    OLA is great
    Jaal Marroo is our hero

  • @BarconalSamual-rx3lu
    @BarconalSamual-rx3lu 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስንት የሚያሳስብ ጉዳይ አለብን የግለሰብ ወሬ ያስጨንቀኝ??

  • @ephremgari2330
    @ephremgari2330 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁላቹም ጌታ ኢየሱስ ይወዳችሀል ተመለሱ::

  • @Abduselam-ss6kw
    @Abduselam-ss6kw 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @BayaBayan-l5v
    @BayaBayan-l5v 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጨአምላቀነት

  • @Ethiopianlyrics123
    @Ethiopianlyrics123 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የዚህ ልጅ ድምፅ የሚመቸው

  • @AmarMohammed-m7x
    @AmarMohammed-m7x 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሀይ

  • @HirutDesta-zm2qf
    @HirutDesta-zm2qf 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሳን የዉስጣቸዉን ችግር❤😂🎉የሚያውቅ እግዚአብሔርነዉ❤🎉ነገሩበጣምያሳዝናል❤🎉እሱበጣምደግነዉ❤🎉እሔን ወረታለከፈለ❤🎉እሱእንዳላትአበራነበር❤😂መኖርየነበረባት❤🎉አሁን እሱንህወት አበላሸታ መጥቶ ማጨስ ወዘተረፈ❤🎉የብስጨት ❤🎉ምልክትነዉ ❤🎉እሱን መርዳት ወደ ነበረ በረት መለስ ማፆናናት❤🎉 አምላልቦናይስጥ❤🎉❤❤❤

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አዛኝ ህዝብ😆😄😁👍

  • @BirhanuBeyene-v3y
    @BirhanuBeyene-v3y 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጉድ ነው!!የዚች ሀገር የውሀ አምራች ኩባንያም ይህን ሲስሙ ምርታችንን አሸሽለናል በማለት ዋጋ መጨመራቼው አይቀርም።

  • @AliYumer-o3y
    @AliYumer-o3y 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጨምላቀነትነው

  • @tarikutare3094
    @tarikutare3094 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንድ ሊትር ውሃ በ10ሺህ ዶላር ገዝቶ መጠጣት ጨምላቃነት ነው።

  • @yesufhussen
    @yesufhussen 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እነዚ ኤርታራዊያኖች ደግሞ ወደባችንን ወስደው ገና ኮትሮባንድ አይደብርም አረ በቃ

  • @mohammedshenasirmikore5889
    @mohammedshenasirmikore5889 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ባንተው እስማማለሁ

  • @tarekegnmulugeta5047
    @tarekegnmulugeta5047 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በ10ሺ ዶላር ገዝቶ ስለጠጣ የምሞት አልመሰለውም ይሆናል አንድ ቀን ግን ወደ አፈር መግባቱ አይቀርም ሰው ከንቱ

  • @Merafie
    @Merafie 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዝባዝንኬ! እምታወራው አጣህ ስለ ቤት ሽያጭ እና ግዢ የምታወራው?! ተው ልጄ ታረም!

  • @alexbanjaw4946
    @alexbanjaw4946 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሷ ኩላሊቷ የእኔ አይደለም የእሱ ነው ላበላሽበት ብላ ነው

  • @FtumaAhmed-im5ix
    @FtumaAhmed-im5ix 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አወ ፍቅር ከሞተ ቆየ

  • @eyuabsha
    @eyuabsha 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በውሀው ጉዳይ መጨማለቅም መቀናጣትም የለም ። የወደዱትን አደረጉ ያኚ ስራቸውን ጭንቄቸውን ተጠቀሙ አለቀ 🔥

  • @EYOBMINASE-h5x
    @EYOBMINASE-h5x 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጥሩነው❤

  • @KedijaaminAbdi
    @KedijaaminAbdi 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    esraf

  • @tedrosmhreteab2741
    @tedrosmhreteab2741 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ewnet lemenager wuhaw ena enante chemlakoch nachu

  • @Yosef-lx3yu
    @Yosef-lx3yu 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰይፋ በረሃብ የሚያልቁ ኢትዮጵያ እንዳይሰሙ የሚሰራው ሥራ ነው እደዚ ያሉ ሰዎች የሚያቀርበው(ሚዲያዎች ለመቆጣጠር)

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፍቅር አልጠፋም ፍ የሚለው የመጀመሪያ ቃል ጠፍቶ ግን ቅር እያሰኘ ነው😂😂

  • @enatyefalke9555
    @enatyefalke9555 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጨምላቃነት ነው ሆሆሆ 😮

  • @derejegirma9085
    @derejegirma9085 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውሃው ግን እድሜ ይጨምር ይሆን

  • @AaBy388
    @AaBy388 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጨምላቃ ትውልድ።

  • @almaz130
    @almaz130 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፍቅር ክርስቶስ ነው❤

  • @abeMe1234
    @abeMe1234 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ruhama ?

  • @ashenamamo6695
    @ashenamamo6695 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Pls talk about country Ethiopia this is village talking shame on you....?

  • @MustefaSadik
    @MustefaSadik 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤😊 breakfast in the window

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጨምላቃነት + ቅንጡነት

  • @AhmedSeid-n8r
    @AhmedSeid-n8r 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቅንጡነትነዉ

  • @ZEDOLOVE-m8p
    @ZEDOLOVE-m8p 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጨማላቀነት ነው እምለው እኔ ውሃውን

  • @MuhammedJud-o1p
    @MuhammedJud-o1p 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሲኛ ምድነውእኛያለንበት ትልቅወጀልሰርተናልዴ ሰውበሚሌየንውእየገዛእኛየምበላውእምናጣ

  • @Zzuh-vd3cl
    @Zzuh-vd3cl 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስለውሀው ደሞ ጨምላቃ😅😅 እኔ እየገዛሁ ነው እምጠቀመው

  • @UmuAmariBintBaba
    @UmuAmariBintBaba 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ክክክክክ

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሚግሬሽንም አዝኛለው ይላል እንዴ ሥራቸው ሠው ማሣዘን አይደል እንዴ ለምን ሠሩ ብሎ ነው ያዘነው

  • @badrudin7674
    @badrudin7674 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለቅሶ ሰርግ ሀመት ተቀላቅሎ ዘና በየአይነት ሆኔ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HhdJkjx
    @HhdJkjx 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጨምላቃነት

  • @TajuHussiyya
    @TajuHussiyya 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂 asekegn .....

  • @lula-lp3cu
    @lula-lp3cu 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ere betam 😂😂😂

  • @naoljj8859
    @naoljj8859 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fexariachin ante taqaleh.

  • @woldegeberaldessie
    @woldegeberaldessie 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጃፓንን በጣም እወዳት ነበር ከአይሁዳውያን ቀድማ ውሃ በስፍር የሚሸጥበት ጊዜ ይመጣል የሚለውን የመፀሀፍ ቅዱስ ቃል ቀድማ በመተግበሯ ግን ከአድማስ በሻገርን በመከታተሌ ቆጭቶኛል!!