EMS "ሔሊኮፕተሮች የተጎዱ አዛዦችን ሲያመላልሱ ውለዋል" ፋኖ ንጋቱ ይታፈሩየአማራ ፋኖ የሸዋ ዕዝ ም/ል ህዝብ ግንኙንት June 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 มิ.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected

ความคิดเห็น • 61

  • @esaEsa-vx9wk
    @esaEsa-vx9wk 2 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @FentaneshGashaw-cm5el
    @FentaneshGashaw-cm5el 7 วันที่ผ่านมา +5

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤

  • @adfresptariku5909
    @adfresptariku5909 7 วันที่ผ่านมา +5

    ጠላት ተገደለ ይባላል እንጅ መስዋእት ሆነ እይባልም። አርም። ድል ለፋኖ።

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku 7 วันที่ผ่านมา +12

    አላህ ያግዛቹሁ ኢንሻአላህ የአማራ ፋኖ ድሉ ለናንተ ይሁን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @calebd9456
    @calebd9456 7 วันที่ผ่านมา +2

    ድል ድል የምትሉ ሰወች ወንድም ወንድሙን ገሎ ድል የለም ይሄ ጦርነት እርስ በርስ ነው ይልቅ ድል ማለቱን ትተን ሁሉም በየምነቱ ፀሎት (ዱአ )ቢያረግ ብናረግ ነው የሚሻለው ዘረኝነት የዘር ፓለቲካ አይጠቅምም እንደነሶርያ ከመፍረሳችን በፊት ቁጭ ብሎ ተወያይቶ ተደራድሮ ወደ ሰላም ወደ ፍቅር አንድነት መምጣት ነው የሚሻለው በእሳት ላይ ነዳጅ እየጨመሩ አገር ማተራመስ አይጠቅምም በተለይ አሜሪካ እና ከአገር ውጪ ያላቹ ሰወች ፓለቲከኞች ማባላቱን ትታቹ መፍትሄ አምጡ ግደለው ፍለጠው ቁረጠው ማለት መፍትሔ አይደለም። እናንተ በሰላም እየኖራቹ ልጆቻችሁን የአርሰናልን ጨዋታ ስቴዲየም ገብታችሁ ሳይቀር እያሳያችሁ እያሞላቀቃችሁ በደስታ እያሳደጋችሁ የድሀውን በቀን አንዴ መብላት ያልቻለን ሚሲኪን ህዝብ አታጨራርሱት ጦርነት ትርፍ የለው ከሌላ ባአድ አገር ጋ እንኳን ቢሆን ጦርነት ኪሳራ ነው እንኳን እርስበርስ እየተባላን ልናተርፍ እባካችሁ የኔ ትውልድ በቃ ልንል ይገባል ጦርነት በቃን አንገሸገሸን በቃን ሰላም ለውድዋ ሀገሬ ኢትዮጵያዊ 🙏

  • @YusufKemal-bm7ec
    @YusufKemal-bm7ec 7 วันที่ผ่านมา

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ አላህ ያግዛቹ

  • @user-tk1jg1ti8s
    @user-tk1jg1ti8s 6 วันที่ผ่านมา

    ድል ለፋኖ

  • @mulgmymom1384
    @mulgmymom1384 7 วันที่ผ่านมา +3

    ለመንግስት የሚጠቅም ጥሩ ጥያቄ ነው ምጠይቀው ደስ ይላል

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 6 วันที่ผ่านมา

    ወገኖቻችን ድል ለእናንተ ይሁን

  • @user-hx1qc3vn1t
    @user-hx1qc3vn1t 7 วันที่ผ่านมา

    ድልለፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @ZemeneAmsal
    @ZemeneAmsal 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሠገን

  • @MandelaManda-mi9oi
    @MandelaManda-mi9oi 4 วันที่ผ่านมา

    ጀግናፍኖ

  • @Seid-nv8vb
    @Seid-nv8vb 7 วันที่ผ่านมา

    ድል ለ ፋኖ

  • @GechMan-be2id
    @GechMan-be2id 6 วันที่ผ่านมา

    💪💪💪💪💪💪💪ፋኖ💪💪💪💪

  • @yemanehaile8234
    @yemanehaile8234 7 วันที่ผ่านมา

    በለው እንግዲህ ፋኖ ጅግና

  • @MulatAlene-tx2gn
    @MulatAlene-tx2gn 7 วันที่ผ่านมา

    ፋሲል በርቱልን

  • @user-bz4xh3we1r
    @user-bz4xh3we1r 7 วันที่ผ่านมา

    ፍ ውፍፍፍ

  • @zemenmekonen8657
    @zemenmekonen8657 5 วันที่ผ่านมา

    ምሮት የወለደው ጀግናው ፋኖ

  • @marshallthelistenerlewis2656
    @marshallthelistenerlewis2656 7 วันที่ผ่านมา +4

    News 👍

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 6 วันที่ผ่านมา

    በጠላት በኩል ምን ያህል እንደሞተ ፣How could he know? Be fair on your Q

  • @tibletskirby6297
    @tibletskirby6297 7 วันที่ผ่านมา +1

    ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🎉🎉🎉⭐️⭐️⭐️

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 7 วันที่ผ่านมา +1

    ፋኖ ሂሊኮፕተር መቶ የሚጥል መሣሪያ እንዴት ነው የሌለው ? ይህ ፈፅሞ ተቀባይነት የለውም ስለሆነም በዚህ በኩል ያለባቸውን ድክመት ሊያስተካክሉት ይገባል። ያለ ዘመናዊ መሣሪያ የሚደረግ ጦርነት ለድል አያበቃም። ዲያስፓራዉ በዚህ በኩል ሊረባረብ ይገባል።

    • @bkale6181
      @bkale6181 7 วันที่ผ่านมา

      ውሸት ይግባህ

  • @amsalegammie2303
    @amsalegammie2303 7 วันที่ผ่านมา

    ፈሲል ከዝያም ወገን ወንድሞቻችን ናቸው

  • @abactive3324
    @abactive3324 7 วันที่ผ่านมา

    fano erecha eyakeber newu

  • @user-qu7ko8zt6n
    @user-qu7ko8zt6n 7 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Chereka203
    @Chereka203 7 วันที่ผ่านมา +1

    ደካሞች ጅሎች አንካሶች
    ፋኖ👍🦁 ባንድቀን 4 ኪሎ እንዲገባ ይጮሓሉ
    ነፃነት ይዘገያል እንጅ ፋኖ 🦁👍ትግሉ ሐቅ አና ሐቅ ነዉ አደን ቀን ድልልል ይጣል ።

  • @workutesfaye2677
    @workutesfaye2677 7 วันที่ผ่านมา

    Hule ..difeta..shewa robit

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 7 วันที่ผ่านมา +1

    ምን መንግስት ትለዋለህ ይህን በአማራ ጥላቻ ያበደ የኦሮሙማና ህወሃት ጥርቅም አመራር። ከጀግኖች ጋር መዋጋት ሲያቅተው ሰላማዊ ሰው በመግደል የሚረካ አረመኔ ይሄ ስም አይገባውም።

  • @saidalsaid-9006
    @saidalsaid-9006 7 วันที่ผ่านมา

    💪🐅🐅🇨🇬🇨🇬

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin 7 วันที่ผ่านมา

    አይ ፋሲል የዚህን ያክል ዝቅጠት ምን የሚሉት ነው ሚኒሻን መመከት ያቃተው ታጣቂ ቃል አቀባይ የሆንከው እስከ ዛሬ ድረስ ስትነግረን የነበረው የማታቃትን ኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያ መከላከያን ነው ስትተነትንልን የነበረው ነገ ታሪክ ፊት ስትቆም ምን ትል ይሆን ኢትዮጵያውያን አገራችን ላይ እየኖርን አገራችንን ለማሳደግ እየሰራን ነው ይብላኝ በስጋም በመንፈስም ቀኝ ለተገዛቹ

    • @user-te2ry9yn8c
      @user-te2ry9yn8c 7 วันที่ผ่านมา

      tarik miteyikewun yakal sewuye

    • @tube-yn2ul
      @tube-yn2ul 7 วันที่ผ่านมา

      ጂል

  • @workutesfaye2677
    @workutesfaye2677 7 วันที่ผ่านมา

    Balesiltan min liyareg lefanoo gar yemigenagnew

  • @yeshetelaaklog1414
    @yeshetelaaklog1414 7 วันที่ผ่านมา +2

    መከላከያ መንግስት እያለ ይጠራቸዋል?የማን መንግስት የማን መከላከያ?

  • @user-tk3rg5qf6p
    @user-tk3rg5qf6p 7 วันที่ผ่านมา

    በናታችሁ.በኛዉገንዘብየተገዛነዉ.አታቃጥሉከመላዉሹፌርማርከክያዝ

  • @emebetbiru7310
    @emebetbiru7310 2 วันที่ผ่านมา

    በአገራቱ ፡ ፡ ጦርነትን እንደምታረጉ ፡ እግዚአብሔር ፡ በአናንተ ቤት ጦርነትን ያድርግባችሁ የአፋችሁ ፡ ፍሬ ለአናንተ ይሁን ይመለስባቸሁ ፡ ሰው ፡ የአፍን ፍሬ ፡ ፡ የበላል እና ለአናንተ ፡ የሁን

  • @sabelay4348
    @sabelay4348 7 วันที่ผ่านมา

    ሰሞኑን የተገነዘብኩት ነገር፣ ከዚህ ቀደም አብዛኛውን ጊዜ ለኢኤምኤስ ከግንባር መረጃ ይሰጥ የነበረው (ከጎጃም አካባቢ) ማርሸት ፀሃዩ ነበር ፣ አሁን ግን ማርሸት ጊዮን ሚዲያ ለተባለው ለምናላቸው ስማቸው ካልሆነ በስተቀር ሌላ ለማንም ሲሰጥ አላየውም። በሰላም ነው???

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku 7 วันที่ผ่านมา

      ግዩን የዘመነ ነው 😂😂😂

  • @BireBire-dk4cr
    @BireBire-dk4cr 7 วันที่ผ่านมา

    Yigermal

  • @user-eu6sb2ml3c
    @user-eu6sb2ml3c 7 วันที่ผ่านมา

    ፋኖምንአለበትሂማኒቲየሚባለውአስተሳሰብቢያስብ።ወንድምወንድሙበመግደልጀግንነትሳይሆንራሱሬሳነትነው።ለምሳሌ፦አሁንበዚህችግዜየውጭጠላትቢመጣውሻበቀደደውጅብይገባልነውናማነውሀገሪትዋየሚታደጋትይልቅስልብብላችሁአስቡናመዋጋትቆሞእርስበእርስመጨራረስቀርቶበመነጋገርበስላችሁብትነጋገሩነውለሕዝባችሁምለናንተምደህንነትየሚገኘውናአስቡበት።ጦርነተሙሉእድሜአችንአየነውለውጡለዘረፋናቀረርቶናዘፈንካልሆነየጠቀመንየለምናአስተውሉናአስቡበትእላለሁ።

  • @user-no6ze7ir5d
    @user-no6ze7ir5d 7 วันที่ผ่านมา

    አማራ መፍከር አይሰለቻቹህም ወይ። 2 አመት ሙሉ እዛው አማራ ክልል ።ኪኪኪኪኪኪ

  • @nigetube6038
    @nigetube6038 7 วันที่ผ่านมา +2

    ፋሲል በ ኦሮምያ ገበሬ ማዳበርያ ማግኘት ባለመቻሉ ጭንቅ ላይ ናቸው። ጉቦ ያልከፈለ እና እንዲያመርት ያልተፈለገ ሰው ማዳበርያ ማግኘት አልቻለም። ሁሉም ነገር, ረበለሻሽቷል ዝርፈያ እና ጉቦ ብቻ ነው ያለው። አጣሩ እና ዘግቡ መንግስት እንደ ችግር እንኳን ክፍተት ሆኖ የማያውቀውን ማዳበርያ እንኳን ማቅረብ አልቻለም!።!።

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku 7 วันที่ผ่านมา

      ኦሮሞ አርብቶ አደር እንጂ ገበሬ ነው እንዴ😂😂😂

  • @user-no6ze7ir5d
    @user-no6ze7ir5d 7 วันที่ผ่านมา +1

    ኦሮሚያ ሁለት ወረዳ ብትቆጣጠሩ እኔ ራሴን አጠፋለሁ ከምር kkkkkkkk

    • @tube-yn2ul
      @tube-yn2ul 7 วันที่ผ่านมา

      እኛ ከኦሮሚያ ክልል ምን ሊሰራልን እሚፈልጉት አብይን እንጂ ኦሮሚያን ነዉ እንደ የእናንተ ቀሽምነት ፍኖ እሚዋጋዉ ኦሮሞን ለማጥቃት ነዉ ብላችሁ መቅዘናችሁ

  • @user-fy4om6yv3b
    @user-fy4om6yv3b 7 วันที่ผ่านมา

    Banda cadre!

  • @AbigAbiy-yr3qg
    @AbigAbiy-yr3qg 7 วันที่ผ่านมา

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🖕💪❤️❤️❤️❤️

  • @endalekumsa
    @endalekumsa 7 วันที่ผ่านมา

    የዜሮ ድምር ወሬ

  • @bkale6181
    @bkale6181 7 วันที่ผ่านมา

    ደፈጣ ያደረገች ቂቂቂቂ ፈሪ fano fool

  • @abdumuhame5967
    @abdumuhame5967 7 วันที่ผ่านมา +1

    አንዲት ወረዳ እንኳ ሳይዝ ቀደዳ ብቻ

  • @MohamedAhmed-bw1vd
    @MohamedAhmed-bw1vd 7 วันที่ผ่านมา

    😂😅

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 7 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ. ሰብሰብ. ብላችሀ. በብዛት. ሁናችሁ. መጨፈራችሁ. ይቆያችሁ.
    በሄሊኮፕተር. ቁስለኞቹን. ካመላለሰ. በናንተ. ላይ. ቦምብ. ላለመጣሉ. ምናሕል. እምነት. ጦላችሁ. ነዉ. ተሰባስባችሁ. የምትጨፍሩት. ብሎም. ቧድዮ. ?

  • @zemenmekonen8657
    @zemenmekonen8657 5 วันที่ผ่านมา

    ድል ለፋኖ

  • @user-pw8ge5oh8x
    @user-pw8ge5oh8x 4 วันที่ผ่านมา

    ድል ለፉኖ

  • @sagegnengenagn5899
    @sagegnengenagn5899 7 วันที่ผ่านมา +10

    ድል ለፋኖ