ረጅም ባል ነው የምፈልገው....ከሴት ሪከርዱን የያዘችው ቁመተ ረጅሟ የኔነሽ … ድንቃ ድንቅ ኢትዮጵያ | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.6K

  • @hanaabraham2226
    @hanaabraham2226 2 ปีที่แล้ว +203

    መታደል ነው አይን አፈርነትሽ እንዳለ ሆኖ የጌታን አዳኝነት መናገርሽ ደስ ብሎኛል ፀጋው ይብዛልሽ የዘር አረግሽ ይባረክ

    • @Qubee-Entertainment.
      @Qubee-Entertainment. 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/BH4cBbtLBGQ/w-d-xo.html

    • @Lee2005-w5v
      @Lee2005-w5v 2 ปีที่แล้ว +3

      ሴፉ ፋንታሁን የንግግር ችሎታ በደንብ ማዳበር አለብ ወይም ስለ ኢንተርቪው ተዘጋጅተህ ቅረብ አንዳንዴ ምታወራው ይጠፋብሀል እናም አላስፈላጊ ነገር ታወራለህ ይሄ ትልቅ ሚዲያ ነው ፕሮቶጎል ይጠበቅ ።። ስለምታ ስፈልገን ነው ❤👍

    • @lemunlomimidhaso6622
      @lemunlomimidhaso6622 2 ปีที่แล้ว +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዶች ደምሩኝ

    • @hanaabraham2226
      @hanaabraham2226 2 ปีที่แล้ว

      @@hayatmeka3271 የእኔ እናት ባለሽበል የልዑል አምላክ እግዚአብሔር ጥበቃ ይብዛልሽ ❤❤❤

  • @ethiopiaethiopia9642
    @ethiopiaethiopia9642 2 ปีที่แล้ว +162

    እላችሁማለሁ፥ በሰው ፊት የሚመሰክርልኝ ሁሉ፥ የሰው ልጅ ደግሞ በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ይመሰክርለታል፤
    የሉቃስ ወንጌል 12፡8
    ዬኑ አንቺ ጀግና ነሸ
    በጣም ደስ ብሎኛል
    ስለ ጌታችንን ስለ እየሱስ ክርስቶስ
    ስለ አደኝናቱ በመነገራሸ በጣም አደንቅሸሃሁ
    ከምንም በላይ የሱን አደኝነትን የምነገረ ሰው ደስ ይለኛል ዘመንሸ ይለምልም

  • @Binyamyonas
    @Binyamyonas 2 ปีที่แล้ว +36

    ስንቱ እድል አግኝቶ ሲቀባጥር በትህትና በወንጌል ሳታፋሪ ስለሰበክሽ ጌታ ይባርክሽ ።

  • @zj2164
    @zj2164 2 ปีที่แล้ว +77

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባሪክሽ ጤናሽ የተጠበቀ ይሁን ። ከሁሉም በላይ የኢየሱስ ውድ ልጅ ስለሆንሽ የመንግሥቱ ወራሽ ስለሆንሽ በዚህ ደስ ይበልሽ ። እናንተም ሴፋ ና ወንድማችን ይህንን ድንቅ የእግዚአብሔር ሥራ እያስተዋወቃችሁ ስላሴ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። የኢትዮጵያ ሰላም የበዛ ይሁን ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ።

    • @eliasnegash8770
      @eliasnegash8770 2 ปีที่แล้ว +3

      ሚሲኪን የጩፋ መቀለጃነች እዴ?

    • @selamselamselamawit1152
      @selamselamselamawit1152 2 ปีที่แล้ว

      አሜሜንንንንንን

    • @aumumuhamadyutube1479
      @aumumuhamadyutube1479 2 ปีที่แล้ว

    • @kukukuku5502
      @kukukuku5502 2 ปีที่แล้ว +1

      @@eliasnegash8770 tenagreh motehal, beka keledk Chufan titeh Eyesusin Tekebel 🙏🙏🙏

    • @Worldplanet-c2
      @Worldplanet-c2 2 ปีที่แล้ว

      @@kukukuku5502 እኛ እየሱስን በደንብ እናውቀዋለን ደግሞም ተቀብለነዋል እና ደሞ እርሱ የመጣ ጊዜ ለእኛ እንጂ ለሌላ ለ ማንም አይመሰክርም እና ወንጌል መጽሐፉን በደንብ አንብቡ ፕሊስ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 2 ปีที่แล้ว +143

    ወርቅ የሆነች ኢትዮጵያዊት እህታችን አንደበተ መልካም ጨዋ ሴት :: እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ እመብርሀን ትዳብስሽ ::
    ♥️🙏♥️🙏♥️🙏

  • @kassudejene9314
    @kassudejene9314 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና የዳነች ክርስቲያን ፣ የጌታ ኢየሱስን መገለጥ የምትጠባበቅ ፣ እንደ ዓለም የማታስብ ፣ ጌታ ኢየሱስ የማያፍርባት ፣ ሌሎቻችሁም የኢየሱስ ጠላትነታችሁን ትታችሁ ፣ ለኢየሱስ በመገዛት ይህን ዓለም ንቃችሁ ፣ ከዘላለም ፍርድ አምልጣችሁ ፣ ለጌታ ኢየሱስ እጃችሁን በፍጥነት ስጡ ።

  • @abdulnaserjamsheer7914
    @abdulnaserjamsheer7914 2 ปีที่แล้ว +14

    በዚሁ አጋጣሚ ሰዎቹን እውቅና ብቻ ሳይሆን በሚደርስባቸው ተፅእኖ የሚተዳደሩበትንም ሁኔታዎች ብታመቻቹላቸው መልካም ነወ

  • @tikdemlegesse3405
    @tikdemlegesse3405 2 ปีที่แล้ว +9

    አሜን በዚህ አጋጣሚ የጌታን አዳኝነት በመመስከረሽ እግዚአብሔር የባርክሽ ይጠብቅሽ ጆሮ ያለው ይስማ ኢየሱስ ይወዳቹዋል ከሞትም ያድናል ሰይፍዬ ተባረክ🖐🖐🇪🇹🇪🇹

  • @rebabejiga2362
    @rebabejiga2362 2 ปีที่แล้ว +132

    ትሁት ጨዋ ጠንካራ የእግዚአብሔር ፍቅር ያለሽ ተባረኪ ያሰብሽውን ይሳካልሽ።

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 2 ปีที่แล้ว +49

    ጀግና ነሽ ኢየሱስን በአገኘሽው አጋጣሚ ከፍ አደረግሽው ከአንድም ሁለት ፓስተሮች እዚህ ሚዲያ ላይ ቀርበው እንደ አንቺ ሰለ ኢየሱስ አልመሰከሩም ኢየሱስንም ተቀበሉ አላሉም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ! የእኔነሽ ።

  • @arif_maed
    @arif_maed 2 ปีที่แล้ว +371

    የኔ ቆነጆ በጣም ነው ቁመቷ የሚገርመው የእግዚአብሄር ስራ ❤❤❤❤❤
    እኛ ሀገር እንደዚህ አይነት ሰው ስናይ ውበታቸውን ከማድነቅ ይልቅ
    እንተርባቸዋለን የተለየ ተፈጥሮ ላላቸው ስዎች ክብር ሊኖረን ይገባል

    • @munitdereje2994
      @munitdereje2994 2 ปีที่แล้ว +2

      Ye Wengel Arbegna Yenaenesh Ararso 🙌🏽

    • @JA-mn3re
      @JA-mn3re 2 ปีที่แล้ว +1

      ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል?
      th-cam.com/video/g7442C7WPNQ/w-d-xo.html

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      @@munitdereje2994 Sub Plese

    • @uaeuae1833
      @uaeuae1833 2 ปีที่แล้ว

      እዉነት ነዉ

    • @reditetigistu781
      @reditetigistu781 2 ปีที่แล้ว

      @@munitdereje2994 ፡ሀገራት

  • @zizuyeababilljtube3638
    @zizuyeababilljtube3638 2 ปีที่แล้ว +7

    አረ አስቀምጣት ጉልበቴን ያመኛል እያለች ለረጅም ጊዜ ቆመች! ልዩ ተፈጥሮ በጣም ደስ ይላል አላህ ጤናሽን ይስጥሽ!!

  • @abrahamcheru2244
    @abrahamcheru2244 2 ปีที่แล้ว +33

    እየሱስ ጌታ እንደሆነ በልብህ ብታምን በአፍህ ብትመሰክር ትድናለህ ስለሚል መመስከርዋ ደስ ይላል ተባረኪ።

    • @هاجراثوبيا
      @هاجراثوبيا 2 ปีที่แล้ว +2

      Eyasuse eda anechi features new ya allahem bariya ena maleketagn new yatawadadam nabey new ayekesari fatari newbeleshe

    • @bedryaahmed6896
      @bedryaahmed6896 2 ปีที่แล้ว

      @@هاجراثوبيا 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @ላምሪ-ኰ9ወ
      @ላምሪ-ኰ9ወ 2 ปีที่แล้ว +3

      @@هاجراثوبيا ምን እንደምታወሪም እታቂም እስልምና እኮ ነብዩ ሙሃመድ ምትሉት ሰውየ ተፈላስፎ ከመፀሃፍ ቅዱስ ላይ ከብሉይና ከሃዲስ ላይ የተወሰነ ነገር ወሳስዶ በራሱ ጭንቅላት የፈጠረውን እላህ የሚባል ካራክተር የልቦለድ ድርሰት እምላክ እድርጎ ያስቀመጠላቹ እንጂ መጀመሪያ ስለራስሽ የውሸት የምነት ድርጂት እወቂ የሙሃመድ ወይም የነብዩ ሙሃመድ የጭንቅላት የፈጠራ ውጤት የልቦለድ ድርሰት በሆነው ቁርዓንሽ ላይ ነው እላህ የሚባል የውሸት እምላክ ያለው🤷‍♀️ መስማት ባትፈልጊም እውነታው ይሄ ነው እላህ ሚባል የነብዩ ሙሃመድ የፈጠራ የልቦለድ ካራክተር እንጂ እምላክ እይደለም ባይምሮቹ የሳላቹት ጣዎት ነው እላ
      ቲንሽ ሎጂካል ለመሆን ሞክሪ ቢያንስ እፍሽን ከመክፈትሽ በፊት ኢየሱስ ፈጣርያችን እና እምላካችን ነው 🙏

  • @frehiwottassew9040
    @frehiwottassew9040 2 ปีที่แล้ว +115

    እህቴ ሆይ ጌታ የሱስ ይባርክሽ ከቁመትሽ በላይ የሆነውን ጌታ ኢየሱስን በአለም ሁሉ ፊት ቆመሽ ሰለመሰከርሽለት ከዚህ የሚበልጥ ዝነኝነት የለም እና ደስ ይበልሽ። አሁንም እኔም ልጨምር ጌታ ኢየሱስ ያድናል።

    • @ethiogebeya
      @ethiogebeya 2 ปีที่แล้ว

      ከቴዲ አፍሮ ዘፈን የምትወዱት የቱን ነው? ለመንገደኞች የቀረበ ጥያቄ
      th-cam.com/video/0etZOr9mOTQ/w-d-xo.html

    • @Ale_news
      @Ale_news 2 ปีที่แล้ว

      Wede tekeklghAw mnged ymrash.... geta hoy geta hoy yimelgh becha wede mngest smayat aygbam milwn atakiwm...... krstos dergitn yflgal

    • @komaistekle4512
      @komaistekle4512 2 ปีที่แล้ว +3

      ማቴዎስ 7
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²¹ በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።
      ²² በዚያ ቀን ብዙዎች፦ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል።
      ²³ የዚያን ጊዜም፦ ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ። ቀጥተኛ መንገድ ይምራቹ ብሮቴስታንቱ ታሳዝናላቹ😪

    • @rahemahusentube3227
      @rahemahusentube3227 2 ปีที่แล้ว

      ማሰረጃ

    • @komaistekle4512
      @komaistekle4512 2 ปีที่แล้ว +1

      @@rahemahusentube3227 የምን ማስረጃ ነው አህት ?

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 2 ปีที่แล้ว +3

    She is well mannered. and I love how she preach God. Bless her

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔርን በመፍራት ተኮትኩታ ያደገች። የኢየሱስ ክርስቶስን አዳኝነት ባገኘቸው እድል ለአለም የመሰከረች፤ በቁመቷ ኢየሱስን የሰበከች ውነተኛ የእግዚአብሔር ልጅ፤ ተባረኪ🙏

  • @glorytoglorytube2577
    @glorytoglorytube2577 2 ปีที่แล้ว +62

    ጎበዝ! አንደኛ "ኢየሱስ ክርስቶስን" መሰከርሽ! ጎበዝ አጋጣሚውን መጠቀምሽ ደስ ብሌኛል! ተባረኪ

    • @NserssTyoub
      @NserssTyoub 2 ปีที่แล้ว +1

      እያሱስ ጌታ ላማሆኑ ምን ማስረጃ ኣላሽ ኣትወሺ ዉሻት ጥሩ ኣዳላም

    • @tarekegnkassa4192
      @tarekegnkassa4192 2 ปีที่แล้ว

      @@NserssTyoub read
      ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
      ወደ ሮሜ ሰዎች 10 : 9

  • @kassaayelegn56
    @kassaayelegn56 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ኢትዮጵያዊይ ነች። በተለይ በእግዜአብሔር ላይ ያላት እምነት የሚጀነቅ ነው። ጌታ ይባርክሺ ውድ ልጃችን። እኔ በተለይ በእግዜአብሔር ያለሺ ምሰጋና የሚደነቅ ነው። በርች እግዚአብሔር ለሚያመሠግነው መልካም ያደርጋል። እኔ ና ባለቤቴ ተነጋግረናል ጫማሺን ገዝተን ከኖሮዎይ ለማምጣት። ከዚህ ሀገር ብዙ ሴቶች እግራቸው ትልቅ ስሆነ 43 ቁጥር አለ።

  • @tizuselam9944
    @tizuselam9944 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውድ ቆንጅዬዋ እህቴ ባደባባይ የመሰከርሽለት ጌታ የሚያኮራ የታመነ አምላክ ነው፣እርሱ እራሱ ይዳብስሽ ይፈውስሽ ተባረኪልን፣ከምንም በላይ እርሱን እየሰማሽ አሁንም ዘመንሽ በእርሱ ቤት ይለቅ እኖድሻለን።

  • @mimobiru7645
    @mimobiru7645 2 ปีที่แล้ว +88

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ። 👏

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +66

    የኔ እህቴ ጸጋው ይብዛልሽ እንዲህ ብዙ ስው ባለበት ስለ ጌታ ኢየሱስ ማውራትሽ ደስ ይላል አሁንም ጸጋው ይብዛልሽ

    • @NserssTyoub
      @NserssTyoub 2 ปีที่แล้ว +6

      ጌታ ላማሆኑ ምን ማስረጃ አላሽ አትወሺ ዉሻት ጥሩ ኣይዳላም

    • @dsyaenatu7862
      @dsyaenatu7862 2 ปีที่แล้ว

      Jemari pente nesh

    • @NserssTyoub
      @NserssTyoub 2 ปีที่แล้ว +1

      @@dsyaenatu7862 ላ ሙስሊምናኝ እህት

    • @tesfatesfanich3766
      @tesfatesfanich3766 2 ปีที่แล้ว

      Yegarmanh esu yadele wow

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +1

      @@NserssTyoub ምንም የሚያስዋሽ ነገር የለኝም የተናገርኩት ኢየሱስ ጌታ ስለሆነ ነው ።Romans 10 (አማ) - ሮሜ
      9: #ኢየሱስ #ጌታ #እንደ #ሆነ #በአፍህ #ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
      10: ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
      John 13 (አማ) - ዮሐንስ
      13: እናንተ መምህርና #ጌታ #ትሉኛላችሁ፤ #እንዲሁ #ነኝና መልካም ትላላችሁ።
      14: እንግዲህ #እኔ #ጌታና መምህር #ስሆን እግራችሁን ካጠብሁ፥ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ እግራችሁን ትተጣጠቡ ዘንድ ይገባችኋል።

  • @wondmagegnkebede1233
    @wondmagegnkebede1233 2 ปีที่แล้ว +1

    አጋጣሚውን ለወንጌል የተጠቀመች የዘመኑ ድንቅ ሴት
    ልዩ ነሽ ከዚህ በላይ ደስታ የለም ሰይፉ አንተም ተባረክ የሁሉንም ሃይማኖትና ብሄር ያማከለ ፕሮግራሞችን ስለምታዘጋጅ

  • @hiwigelaye6509
    @hiwigelaye6509 2 ปีที่แล้ว +33

    የሰዉ ልጆች ሁሉ መድኃኒት ኢየሱስ ብቻ ነዉ 😍😍

  • @ኢሌኒሀይለጊወርጊስ
    @ኢሌኒሀይለጊወርጊስ 2 ปีที่แล้ว +101

    በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን ፤ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ ፤ በንመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ ÷ እርሱም ጎዳናህን ያቃናልሃል ።
    (መጽሐፍ ምሳሌ ፫:፭-፮)

  • @lilinegesse2791
    @lilinegesse2791 2 ปีที่แล้ว +157

    ኢትዮጵያ ዉስጥ ብዙ ድንቃ ድንቅ ፍጥረቶች አሉ።😍😍😍😍🙏🙏

    • @Coda_n
      @Coda_n 2 ปีที่แล้ว +4

      Why tf would you describe her as a creature instead of person? People gettn weird.

    • @kante5318
      @kante5318 2 ปีที่แล้ว

      AWO Ysew Sga Tebsew emibelum Alu. Ysew. Nefs gas Arkfkfw Emiyaktlu

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @gonfa9917
      @gonfa9917 2 ปีที่แล้ว +1

      what does it mean "ድንቃ ድንቅ ፍጥረቶች"

    • @Qubee-Entertainment.
      @Qubee-Entertainment. 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/BH4cBbtLBGQ/w-d-xo.html

  • @kidanehailemichael9203
    @kidanehailemichael9203 2 ปีที่แล้ว +11

    It is amazing. She uses this opportunity to preach the gospel of God.
    Thanks. May God bless you and your whole family.

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 2 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ጀግና ሴት በአደባባይ የመሰከርሽለት ጌታ እየሱስ በአደባባይ ያክብርሽ ተባረኪ።

  • @kalkidanadere9117
    @kalkidanadere9117 2 ปีที่แล้ว +75

    የኔ ቆንጆ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።በአደባባይ ያከበርሽው አዳኝነቱን የመሰከርሽለት ጌታ በአደባባይ ያክብርሽ ዘርሽ ይለምልም።ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 2 ปีที่แล้ว +7

    እውነት ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ተባረኪ ስለ ኢየሱስ በአደባባይ መመስከርሽ ደስ ብሎኛል

  • @derartutola7404
    @derartutola7404 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዋው ዋው መታደል ነው ህይወትን ማወጅ የሚያስፈልግሽን እየሱስ ይሙላልሽ

  • @fbeyamo924
    @fbeyamo924 2 ปีที่แล้ว +75

    she used one of its kind opportunity in her life to preach the Gospel. May God bless Yenenesh!

  • @MohammedAli-rd9vn
    @MohammedAli-rd9vn 2 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ ድንቅ ሰው ሁሉን የምታሳየን የማናውቀውን ያላየውን ሁሉ አንተ ጋ ነው በጣም እናመሰግናለን ጤናና ሰላም ደስታ ረዥም እድሜ ይስጥልን ቆይልን

  • @tijistitijisti7302
    @tijistitijisti7302 2 ปีที่แล้ว +30

    የፈጣሪ ሥራ ድንቅ ነው እድሜ ከጤና ይስጥሽ

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እይተሳቀቀች ነው እራስዋን ለመደበቅ ብላ ቆንጆውን ውበትዋን እየሸፈነችው ነው። እራስዋን ዘና አድርጋ እንድትኖር የስነልቦናና የሰውነት እንቅስቃሴ ስፖርት ከህክምና ጋር ያስፈልጋታል። ሰይፉ ይህንን እንኩዋን እርዳት።

    • @addis8247
      @addis8247 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል፡፡

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 2 ปีที่แล้ว +29

    የኔመቤት እርግት ያለች የ እግዚአብሔር ስጦታ ነው ውጪ ቢሆን ይህቁመትሽ ያኖራት ነበር 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️ እንድትታከም በሰይፍ ላይ ገንዘብ የቻልነውን ብናረግላት? ደሞ አትፈሪ ቆንጆ ነሽ ቁመትሽን ተጠቀሚበት 👍👍👍

  • @kibebew
    @kibebew 2 ปีที่แล้ว +5

    የእየሱስ ክርስቶስን አዳኝነት መናገርሽን ቀጥይበት .... ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ ፤ ፍፁም ሠላምን ከሙሉ ጠንኔት ጋር ያድልልሽ....ተባረክ🙏

  • @mihret7963
    @mihret7963 2 ปีที่แล้ว +10

    ውብ ኢትዮጵያዊ ጌታ ይባርክሽ እየሱስ ያድናል እየሱስ ጌታ ነው

  • @johanjesu9320
    @johanjesu9320 2 ปีที่แล้ว +10

    God bless you sister at the she makes me emotional 😭 how humble and sweet to witness about our savior Jesus 😘❤️😘

  • @ethiopiatadesseeldana1679
    @ethiopiatadesseeldana1679 2 ปีที่แล้ว +56

    ኢየሱስን እንዲህ በድፍረት የተናገርሽ ድንቅ ሴት ፍርሃትን አስወግዱ ከእሷ ተማሩ 🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😍😍😍😍

  • @merhawierena1268
    @merhawierena1268 2 ปีที่แล้ว +1

    ስንቱ ስለዝናና ስለክብር የምያስተዋውቅበት መድረክ ላይ፡ክብሯ እና ዝናዋ ጌታችንና መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስን ማስተዋወቋ ለመላ ህዝበ ኢትዮጵያ ማንን በሂወቱ ጎልቶ መታየት እንዳለበት ትልቅ የማንቅያ ደውል ኣመልክታናለች ። ብዙዎች ብክርስቶስ ስም ይነግዳሉ ብዙዎች ጥላቻን ይሰብካሉ ሁሉም ከክርስቶስ ይልቅ ራሳቸውን ያውጃሉ እኔነት ጅግናነጅባይነት የኔ ሐይማኖት ይቀድማል ኡነተኛ መንገድ ይኛ ነው በሚሉበት ዘመን እርሷን ለማስተዋወቅና ለመሸለም የተዘጋጀ መድረክ ክርስቶስን ኣስተዋወቅች ጌታዋን ኣበለጠች ያስቀደም ሽው ጌታ ይድረስልሽ ።

  • @genetwolde9411
    @genetwolde9411 2 ปีที่แล้ว +77

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ በአደባባይ ስለጌታ እየሱስ ስለመሰከርሽ።

    • @addisababa7811
      @addisababa7811 2 ปีที่แล้ว +3

      ሴጣንም ይመሰክራል እስቲ ኑሩበት ወንድምህን እየገደልክ …

    • @jss1027.
      @jss1027. 2 ปีที่แล้ว +1

      @@addisababa7811 wendimun megdel ina sile geta memesker yileyayalu. yehone seytan atihun. asteyayetu lela, yante yetilacha asteyayet chirash lela

    • @addisababa7811
      @addisababa7811 2 ปีที่แล้ว +1

      @@jss1027. ጴንጤ ሀገር መርቶ ደም ጠጣ እንጂ ምን አረገ ቃሉ ምን ይላል መሰለሽ አጠገብህ ያለው ወንድምህን ያላከበርክ ...

    • @addis8247
      @addis8247 2 ปีที่แล้ว

      @@addisababa7811 ኢትዮጵያ በኦርቶዶክስ ሃይማኖት በቀር ካልተመራች አትቀደስም ማለት ነዉ? ኢትዮጵያን ከአገዛዜ ቴዎድሮስ፣ላስታ ጎበዜ፣ዮሐንስ፣ሚንልክ፣ኢያሱ፣ዘወዲቱ፣ተፈሪ መኮንን ፣መንግስቱ እና በዘመነ መሳፍንት ግዜ እና በፍት የሃይማኖት እኩልነት አልነበረም፡፡ አሁን በቅርብ ግዜ የሃይማኖት እኩልነት በኢትዮጵያ ስስፋፋ ቀፈፋችሁ እንዴ?? እንዴዉም በስሜ ክርስትና የባለባት ስርአት፣የመሬት ወረራን ያስከተለ እና ያስፋፋ ሃይማኖት፣ህዝቡን በእምነት ያላሠረፀ ሃይማኖት አሁን የእምነት እኩልነት ስመጣ መጮህ ትርጉም አልባ ነዉ፡፡ዛሬ ብሔር ብሔረሰቦች በገዛ ቋንቋቸዉ ፈጣሪአቸዉን ያመልካሉ፡፡

    • @addisababa7811
      @addisababa7811 2 ปีที่แล้ว

      @@addis8247 እናንተ የውሸት ሀይማኖተኞች ስትበዙ ሀገራችን ፈረሰች እሄው ስትመሩት ደግሞ ተበታተነች እናንተ ግብዞች....

  • @bonanzawisdom2025
    @bonanzawisdom2025 2 ปีที่แล้ว +54

    By the way, she is big not only in body (height), but also in mind. ቁጥብ ጥንቁቅ ናት:: She is just natural pure lady.

    • @kassudejene9314
      @kassudejene9314 2 ปีที่แล้ว +1

      Because she is the right Jesus child !

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 2 ปีที่แล้ว +45

    የኔ እናት መልካም እድል ስለ ሀይማኖት ከጼንጤ መስማት አልፈልግም ያመነ የተጠመቀ ይድናል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ይኑር ኦርቶዶክስ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ

  • @lionone5089
    @lionone5089 2 ปีที่แล้ว +1

    You are the best God bless you more. ከእግዚአብሄር ፍቅር የሚበልጥ ምንም አይነት ነገር የለም የኔነሽ ጀግና ተባረኪ።

  • @yusramohammde9502
    @yusramohammde9502 2 ปีที่แล้ว +10

    ሡበሀን አላህ የአላህ አፈጣጠሮች ታይተዉም ተቆጥረዉም አያልቁም እሡ በሚያወቃቸዉ ልክ ብዙ ናቸዉ

    • @mohammedhussen2219
      @mohammedhussen2219 2 ปีที่แล้ว +1

      አጅብ አትይም ይህን ሁሉ መህልቅ የፈጠረውን ጋር ትተው ለሌላ አካል ሲያመስግኑ ብቻ ነው የገረመኝ አጅብ የስው ልጅ ከሀድነቱ አልሀምዱሊላህ ካተ ውጭ ይህን የሚያደርግ ማንም የለም

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው የክርሥቶሥ ጀግና እንዲህ ነው እንጂ ወንጌን መናገር !!! እድልሽን የተጠቀምሽ የኢየሡሥ ወታደር የኔንሽ ብርክ በይልኝ

  • @eskindertube1720
    @eskindertube1720 2 ปีที่แล้ว +16

    አንቺ ነበር የብሔራዊ ብድናችን ግብ ጠባቂ ማድረግ🙏ሁሉን የፈጠረ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @leahdesta4855
    @leahdesta4855 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪ በአገኘሽዉ አጋጣሚ የእየሱስን አዳኝነት በመመስከርሽ ደስብሎኛል

  • @helutube9275
    @helutube9275 2 ปีที่แล้ว +19

    እናተ ቤት አጥር አለ አይ ሰይፉ በሳቅ ገደልከኝ
    ስራዉ እፁብ ድንቅ ነዉ ዉብ ነሽ ተፈጥሮሽ ደስ ይላል እግዛብሄር ጤናሽን ይስጥሽ

  • @saaaasss2137
    @saaaasss2137 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ በጣም ደሰ ይላል ሰለእየሱሰ የተናገርሸው እየሱሰን ይዞ መውደቅ የለም የአለም ገዥ ያድናል እየሱሰ ብቻ ህይወትም መንገድ ነው

  • @tsigeredaadmassu5286
    @tsigeredaadmassu5286 2 ปีที่แล้ว +23

    የእኔ እናት ስታሳዝን ደግሞ ድርብብ ያለች ቆንጆ!!!! እግዚአብሔር ህልምሽን ያሳካልሽ🙏🙏🙏!! ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ፈጣሪ☝☝☝💚💛❤!!!!

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኈ5ገ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኈ5ገ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ያድናል
    ከምንም በላይ እርሱ አለሽ ተባረኪ እህት አለም በእኔ ፍት ለሚመሰክርልኝ በአብ ፊት እመሰክርለታለሁ

  • @hayati1840
    @hayati1840 2 ปีที่แล้ว +45

    አላህ አንድ ነዉ አይዎልድም አይዎሌድም ንግስናም የርሱ ምስጋናም ለርሱ ነዉ አርሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነዉ ✅️✅️✅️🌹

    • @zj2164
      @zj2164 2 ปีที่แล้ว

      ይህ የመሐመድ ስብከት ሰዎች እውነቱን እንዳያዩ ብርሀንን እንዳያዩ በጨለማ እንድኖሩ በመጨረሻም የገሀነም እሳት እንድቃጠሉ የተደረገ ስብከት ነው ። በቅርቡ ከአሜሪካ ወደ ዱባይ ሄጀ የእንግሊዝኛ ቁራን አየሁ ና ትንሽ ለማንበብ ሞከርኩ ነገር ግን fiction ወይም ልበ ወለድ ነው የምትመስለው ። ለዚህ ሁሉ ሕዝብ አዘንኩ አንድ ሰው የፈጠረውን ሕይወት የሌለውን መንገድ ስከተሉ አዘንኩ ። መሐመድ አረብ ስሆን እውነተኛ ታርኩን ጉጉል ላይ ስታነቡ 12 ምስቶችን ያገባ ስሆን አንዷን በ54 አመቱ የ6 አመት ሕጻን ስትሆን በ9 አመቷ የደረሰባት እንደሆነ እውነተኛ ታርክ አለ ። ይህ ሰው ብዙዎችን የዘላለም ሕይወት እንዳያገኙ በክርስቲያን ተቃራኒ ሆኖ አላ አይወልድም አይዋለድም ብሎ እግዚአብሔር አብ መልአኩን ልኮ ድንግል ትወልዳለች ወንድ ልጅ ትወልዳለች በነብዩ ኢሳያስ የተነገረውን አዳም ና ሔዋን የሰሩትን ኃጢአት በክርስቶስ ኢየሱስ ስርየት እንዳያገኙ ኢየሱስ ክርስቶስ ለአለም ሁሉ ክብሩን ትቶ መምጣቱን መሞቱን ማረጉን እንደገና መምጣቱን እንዳያገኙ ። ሥርዓቱን ተከትሎ ሰዎች እንዳይድኑ የተደረገ ነገር ነው ሙስሊም ወገኖች ንቁ በራሳችሁ መዳን አትችሉም በቀን አምስት ግዜ ብትሰግዱ መካ ብትሄዱም መዳን የለም ። መዳን በማንም የለም የመዳኛ መንገድ አንድ ነው እሱም ኢየሱስ ብቻ ነው ። እውነት ሕይወት መንገድም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ። እውነተኛ መንገድ ወዴት ነው ወደ ስኦል መሄድ አልፈልግም በእሳት ዘላለም መቃጠል አልፈልግም ብላችሁ እግዚአብሔርን ጠይቁ ።

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክክክክልየኔውድእህት

    • @abdiashenafi5265
      @abdiashenafi5265 2 ปีที่แล้ว +1

      ጎበዝ የኔ እህት

    • @GracefulCozyWinterChannel
      @GracefulCozyWinterChannel 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ እህት እኛም ሁለት አምላክ አናመልክም እዬሱስ የእግዘብሔር ቃል ስጋ ለብሶ ነው ።

    • @simariyakemal6112
      @simariyakemal6112 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ትክክል ትክክል

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ነሽ የኔነሽ ታድለሽ በመጀመሪያው የሚዲያ ቀንሽ ስለጌታ መናገርሽ እግዚአብሔር ን አኩርተሻል በርቺ ንግግርሽ እራሱ የምሁር ነው እኮ ዘመንሽ ይባረክ

  • @gnetgremew2226
    @gnetgremew2226 2 ปีที่แล้ว +47

    እሰይ የተናገርሽለት እየሱስ ይርደሽ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ እየሱስ ክርስቶስ ብቸኛው የአለም ሁሉ አዳኝ ነው

  • @zumraz9557
    @zumraz9557 2 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያ ብዙ ድቃድቅ ነገሮች አሉ ነበር ፋቅር ብቻ ነው የጎደለን አላህ ሰላም ያደርግልን ሀገራችንን ያረብ

  • @tewodersdesta182
    @tewodersdesta182 2 ปีที่แล้ว

    እኔ በጥም የምወደው ሰይፉን ብቻ ነው ቀልድ ትችላለ ተባረክ ጌታ ይባርክ ሰይፊሻ

  • @tadelecherjabo5035
    @tadelecherjabo5035 2 ปีที่แล้ว +52

    ዋው በጣም ጀግና ነሺ ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው ደግሞም ያድናል ድንቅ ሴት ነሺ 🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞

    • @zaithzaith7455
      @zaithzaith7455 2 ปีที่แล้ว

      😜😂😂

    • @zaithzaith7455
      @zaithzaith7455 2 ปีที่แล้ว

      የድነን

    • @Qubee-Entertainment.
      @Qubee-Entertainment. 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/BH4cBbtLBGQ/w-d-xo.html

    • @tube6107
      @tube6107 2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም መደነቅ ይገባታል ወንጌል ወንጌል ዋውውውው

    • @shussen2894
      @shussen2894 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ቀልብ ይስጣቹ እንኳን ለራሱም አልደናም

  • @sewasew
    @sewasew 2 ปีที่แล้ว +19

    በምሕረቱ እያቆመን
    በቸርነቱ እየደገፈን
    በረድኤቱ እያኖረን
    ዛሬ ላይ ያደረሰን
    እግዚአብሔር ይመስገን !
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
    ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
    Peace, Love and Unity for the people of the world.

  • @tsegazeab19
    @tsegazeab19 2 ปีที่แล้ว +48

    ደስ የሚል Personality 🙏

  • @haderahazkias5673
    @haderahazkias5673 2 ปีที่แล้ว

    ሰይፋሻ አንተም ተባረክ ሀሳቧን ስለአስቸናገድህ።
    የእግዚአብሄር በረከት ያግኝህ።

  • @zainabmohammed1449
    @zainabmohammed1449 2 ปีที่แล้ว +64

    እስኪ ሰላም ግቢ በሉኝ ሀገሬ ልገባ ነውአላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @habetetamirat4744
    @habetetamirat4744 2 ปีที่แล้ว

    በአገጠም ወንጌሉን ስለሰበከሽ ተባረክሽ ራሱ እየሱስ ለአንች የምሆናውን የአስብሽ

  • @lightoftheworld2373
    @lightoftheworld2373 2 ปีที่แล้ว +40

    ኡ 🙆‍♀️እየሱስ ጌታ ነው እንዴት ደስ እንዳለኝ ጀግና እየሱስን ለአለም የተናገረች ቁመቷ ብቻ ሳይሆን 👏👏ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @tasefaneshergudo573
      @tasefaneshergudo573 2 ปีที่แล้ว +1

      🙏❤️ዋው እኔ ገና አልሳማሁም 📖🏃‍♀️

    • @joeldejene7621
      @joeldejene7621 2 ปีที่แล้ว

      ሰይፉ ራሱ መልዕክቷን ሳይቆርጠው ማስተላለፉም ትልቅ ነገር ነው

  • @chrismetube6696
    @chrismetube6696 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ በእውነት አብዝቶ ይባርክሽ በስው ፍት ለምመስክርልኝ እነ ደግሞ በአባተም በመላክት ፍት እመስክርለታለሁ ይላል የጌታ ቃል ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ የኢየሱስ ልጅ ጀግና ዘር ማንዘርሽ የተባረከ ይሁን

  • @laylamohammed
    @laylamohammed 2 ปีที่แล้ว +16

    የአላአህ ሰራ ድቅ ነው 🙏

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ነሽ አይቆጭሽም እየሱስን በአጭሩ ሰብከሻል ፣የአለም ክብር አልደነቀሽም ፣ተባረኪ

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 2 ปีที่แล้ว +59

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው 💗

  • @artisanentertainment9911
    @artisanentertainment9911 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን!🥰 ተባረኪ

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 2 ปีที่แล้ว +16

    የኔነሽዬ ጌታ ዘመንሽን ብርክ ያድርገው እሱ ሞገስ ይሁንሽ በዘመነሽ ሁሉ 🙏😘

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 2 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ ውብ እና ድንቅ አድርጎ ፈጥሮሻል ዋው ጌታ እየሱስን በአደባባይ ያከበርሽ ጀግና ነሽ እሱ ደግሞ በአባቱ ፊት ያከብርሻል ጌታ እየሱስ በሰው ፊት የሚያፍርብኝን እኔም በአባቴ ፊት አፍርበታለሁ ብሏልና

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 2 ปีที่แล้ว +43

    የኔ ቆንጆ የእግዚአብሔር ስራ ነው ሁሉንም እሚያደርገው እግዚአብሔር በምክንያት ነው ለሰዎች ማስተማሪያ እባካችሁ ኢትዮጲያዊያን ትንሽ ለየት ያሉትን ልናደቃቸውና ብርቅየዎቻችን ናችሁ ልንላቸው ይገባል

  • @FARESTUBEAN
    @FARESTUBEAN 2 ปีที่แล้ว +46

    የኔ እህት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ .....በጣም ደስ ይላል ስለ እየሱስ ማወራትሽ 🥰 መዝሮችን ከግጥም ጋር ( lyrics ) ለማግኘት Channel ን ይጎብኙ🙏

    • @NserssTyoub
      @NserssTyoub 2 ปีที่แล้ว

      እያሱስ ጌታላማሆኑ ምን ማስረጃ አላሽ አትወሺ ዉሻት ጥሩ ኣይዳላም ኣጋናዝቢ

    • @FARESTUBEAN
      @FARESTUBEAN 2 ปีที่แล้ว

      @@NserssTyoubእኔ ያመንኩበት እና የማምንበት የምከተለው መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ይገኛል ምናልባት ለማንበብና ለመረዳት ከፈለክ ላሳይህ እችላለሁ ...

    • @NserssTyoub
      @NserssTyoub 2 ปีที่แล้ว

      @@FARESTUBEAN ኣምጪ ያታኛውም ቦታ ካናማስረጃ ማፃፍቁዱስ ዉስጥ እያሱስ ጊታናኝ ወይም ጌታናው ያሚል ዬትም ኣታጋኚም

    • @ላምሪ-ኰ9ወ
      @ላምሪ-ኰ9ወ 2 ปีที่แล้ว

      @@NserssTyoub ምን እንደምታወሪም እታቂም እስልምና እኮ ነብዩ ሙሃመድ ምትሉት ሰውየ ተፈላስፎ ከመፀሃፍ ቅዱስ ላይ ከብሉይና ከሃዲስ ላይ የተወሰነ ነገር ወሳስዶ በራሱ ጭንቅላት የፈጠረውን እላህ የሚባል ካራክተር የልቦለድ ድርሰት እምላክ እድርጎ ያስቀመጠላቹ እንጂ መጀመሪያ ስለራስሽ የውሸት የምነት ድርጂት እወቂ የሙሃመድ ወይም የነብዩ ሙሃመድ የጭንቅላት የፈጠራ ውጤት የልቦለድ ድርሰት በሆነው ቁርዓንሽ ላይ ነው እላህ የሚባል የውሸት እምላክ ያለው🤷‍♀️ መስማት ባትፈልጊም እውነታው ይሄ ነው እላህ ሚባል የነብዩ ሙሃመድ የፈጠራ የልቦለድ ካራክተር እንጂ እምላክ እይደለም ባይምሮቹ የሳላቹት ጣዎት ነው እላ
      ቲንሽ ሎጂካል ለመሆን ሞክሪ ቢያንስ እፍሽን ከመክፈትሽ በፊት ኢየሱስ ፈጣርያችን እና እምላካችን ነው 🙏

    • @Sirage111d
      @Sirage111d 2 ปีที่แล้ว

      eyesus getanaw blieu yemiyamin yeau ba dimsi naw inji ambibeu taradteu adeluuu

  • @tadessebekeshie7231
    @tadessebekeshie7231 2 ปีที่แล้ว +5

    Thank you Seifu for this show. Thank you Yenenesh for using the stage as an opportunity to preach gospel.

  • @girmaag6173
    @girmaag6173 2 ปีที่แล้ว +15

    በአደባባይ ኢየሱስን ስላከበርሽ በእግዚአብሔር ክበሪ።

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 2 ปีที่แล้ว +39

    ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ጤና ፍቅር እና ደስታ ያብዘላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በሙሉ!!

  • @tinsaethomas1015
    @tinsaethomas1015 2 ปีที่แล้ว

    በዓለም ፊት ኢየሱስ ክርስቶስን ስለ ሰበክሽ ተባረኪ

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 ปีที่แล้ว +60

    ተባረኪ እንደዚ ሳታፍሪ እምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስን ስሙን ስለጠራሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባርክሽ እመቤቴ በምልጃዎ እትለይሽ

    • @NserssTyoub
      @NserssTyoub 2 ปีที่แล้ว +3

      እያሱስ ኣምላክ ላማሆኑ ምን ማስረጃ ኣላሽ አትወሺ ዉሻት ጥሩ አዳላም

    • @meluaraya1904
      @meluaraya1904 2 ปีที่แล้ว +3

      @@NserssTyoub አላህ አምላክ መሆኑን ማን ነገረሽ 😜 ሀይማኖት የግል ነው ሀገር የጋራ

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 2 ปีที่แล้ว +4

      እየሱስ ፍጡር ነው የአላህ ነብይ (ባሪያ ነው)

    • @NserssTyoub
      @NserssTyoub 2 ปีที่แล้ว +3

      @@meluaraya1904 ያንቺም ያኔም ኣምላክ ኣላህ ሱብሀናዉ ወታኣላ ብቻና ብቻናው ኢሳ ዐላይሂሳላም ያኣላህ ማልክታኛና ያኣላህ ባሪያናው ያኣላማቱ ጌታ አላህ ሱ ዐ ብቻናው ኣንቺም ስትወላጂ ሙስሊም ናባርሺ ቤታሳቦችሽ ባሚካታሉት ጣዕትናው ያስጣማቁሽ እኛሙስሊሞች አንጣማቅም ታጣማቁ ያሚል ፈጣሪ ዬላም

    • @NserssTyoub
      @NserssTyoub 2 ปีที่แล้ว +2

      @@zeynebmd1065 ሳህ

  • @titki
    @titki 2 ปีที่แล้ว +1

    በኡውነት በጣም ደስ የምትል ሴት ነት ጌታ እዬሱስ አብዝቶ ይበርክሽ🥰የኔ ምስግን

  • @taruyegetaliji4243
    @taruyegetaliji4243 2 ปีที่แล้ว +44

    ባዝ ባህዝብ ፍት ባደባባይ ጌታ አየሱስ ክርስትያን ሲላ ማሳካሪሽ ጌታ ይባርክሽ 😘😘😘😘💞💞💞♥️♥️💪💪💪💪💪

    • @shitoshito2075
      @shitoshito2075 2 ปีที่แล้ว +1

      Waw dese ylale

    • @ሁለገብይቶብ
      @ሁለገብይቶብ 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂ልሰብክ ነዉ እደ የመጣችሁ

    • @taruyegetaliji4243
      @taruyegetaliji4243 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ሁለገብይቶብ የማጣቺማ ቁማትዋን ልታሳይ ነባር ግን ባአጋጣሚ ታጥቂማ ጌታ አየሱስን ማስክራለች ዳስ ይላል እንጅ አያሳፍርም 💪💪💪💪💪💯💯💯💯❤️❤️❤️💚💚💚💚❤️❤️❤️💞💞💞💕💕💕💕✝️🛐

  • @eritreawelday6040
    @eritreawelday6040 2 ปีที่แล้ว

    ይኔ ቁንጅ ቁመታ ደስ ይላል ስይፉ አንተ ቅን ስው እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @የመዳምታክሲነኝ-ኈ2ጨ
    @የመዳምታክሲነኝ-ኈ2ጨ 2 ปีที่แล้ว +33

    ምናለ ብታስቀምጣት ህመምን የሚረዳው ያመመው ብቻ ነው እኔ ተሳቀኩኝ እሷ ለቆመች ጉሉበቴን ያመኛል እያለችው ገትሮ ያወራል ወላሂ በጣም ነው ያሳዘነችኝ የኔማር ታስታውቃለች ጤና ያላት አይመስለኝም ሚስኪንዋ

    • @tratra9327
      @tratra9327 2 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkk.yewere sus hunebet hememuwa tizim ayilewum

    • @helenbghebremehari2023
      @helenbghebremehari2023 2 ปีที่แล้ว +1

      I was thinking exactly that too. Not fair on her, and she should have just sat down.

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 ปีที่แล้ว

      ወላሂ በጣም ልቤን ዝቅአደርገው በጭንቀት

  • @lulululu2675
    @lulululu2675 2 ปีที่แล้ว +2

    በቁመትሽ ብቻ ሳይሆን በሁሉ ብልጥ ነሽ በውስጥሽ ክርስቶስ ስላለ ደሞ ደስ ይላል ተባረኪ ክርስቶስ ማስበክሽ ሜድያ ላይ

  • @yetinayetfeleke3105
    @yetinayetfeleke3105 2 ปีที่แล้ว +34

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ❤ ውብ ነሽ

    • @Qubee-Entertainment.
      @Qubee-Entertainment. 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/BH4cBbtLBGQ/w-d-xo.html

    • @sihamhyridn3222
      @sihamhyridn3222 2 ปีที่แล้ว

      ሰይፉ ታስቃለህ የምር ከሷ አፃር ስትታይ ውጪ ሀገር ቢሆን በአለም ረጅሟ ተብላ ከድቃድቅ ትመዘገብ ነበር አላህ አፍያ ያርግሽ

  • @teddyyimermariyezeethiopia878
    @teddyyimermariyezeethiopia878 2 ปีที่แล้ว +2

    ረጋ ያለች ሴት ምርጫዬ ናት።
    እርጎ እራሱ እንደሶ አይረጋም። ረጅም እድሜ ከመልካም ጤንነት ጋር ተመኘሁልሽ 🙏🏽

  • @eritreanerena7332
    @eritreanerena7332 2 ปีที่แล้ว +18

    ስለ ጤናዋን ብታስቡ እግሯን ብታሳክሙ ፈጣሪ ይወደዋል ረጅም ሰው አብዛኛዎቹ የጤና ችግር አለባቸው

  • @kalebbalaw6354
    @kalebbalaw6354 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው እሱን ተቀበሉ ጌታ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ እንደ ቁመትሽ እድሜይስጥሽ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ነሽ 👍👍👍👍👍እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥሽ 👏👏

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 2 ปีที่แล้ว

    የኔነሽ አንቺ የጌታ ነሽ እርሱ ይምራሽ ጀግኒት ጌታ ይምራሽ

  • @fireart54
    @fireart54 2 ปีที่แล้ว +6

    ብቸኛውን አዳኝ ጌታን ባገኘችው እጋጣሚ መስክረች። ዋናው ይህ ነውና
    ጆሮ ያለው ይስማ

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እናት እግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 ปีที่แล้ว +212

    ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅርን ያድልልን🙏 በወለጋ ለተገደሉ ንፁሃንን እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏😢

    • @almthehayekebrete3873
      @almthehayekebrete3873 2 ปีที่แล้ว +4

      Amen Amen

    • @JA-mn3re
      @JA-mn3re 2 ปีที่แล้ว +2

      ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል?
      th-cam.com/video/g7442C7WPNQ/w-d-xo.html

    • @impacttube1
      @impacttube1 2 ปีที่แล้ว +3

      nice

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      @@impacttube1 Sub……sub

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን!!!

  • @mamybogale7168
    @mamybogale7168 2 ปีที่แล้ว +2

    አቡ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ተባረኪ በሁለለም ቡታ እየሱስ ብቻ ይክበር

  • @alem.t327
    @alem.t327 2 ปีที่แล้ว +31

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ👏🏽

  • @AsdAsd-xu6gy
    @AsdAsd-xu6gy 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ከነገዮ ጋር ቢጋቡ ደስ ይል ነበር ሁለቱም መልካም እረጅም ስለሆነ ጥሩ ነበር እግዚአብሔር ቢፈቅድ

  • @eyasuzemedkun4251
    @eyasuzemedkun4251 2 ปีที่แล้ว +18

    ዘመን የሰውልጅ አለማት ሁሉ አንድ ቀን ያልፋሉ የማያልፈውን እየሱስ ክርስቶስን ተቀበሉ የልባችሁ ንጉስ አድርጉት ፡፡ የኔነሽ ተባረኪ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ

  • @haymanotaweke9248
    @haymanotaweke9248 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያዬ ፍቅር እንጂ ያጣዉ ልዩ ልዩ ዉብ ዉብ ነገሮች አሉሸ

  • @እሴተማርያምቱዩብ
    @እሴተማርያምቱዩብ 2 ปีที่แล้ว +22

    የእግዚአብሔር ስራዉ ዕጹብ ነዉ

  • @fedishatube1250
    @fedishatube1250 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ መልካም እርጋታዋ ደስስስስ ሲል