Emebet Negasi / ወንድ አለ/ New Ethiopian Music (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • #ሰብስክራይብ_ለማድረግ_ሊንኩን_ይጫኑ_ከዛ_የደዉል_ምልክቱን_ይንኩት#
    / @henitube3560
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited,
    Copyright ©2017 Heni Tube

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @solomonfekade6324
    @solomonfekade6324 6 ปีที่แล้ว +68

    የጀግኖች መፍለቂያ ሸዋ ፣ጎንደር፣ጎጃምእና ወሎ እንኳን አማራ ሆንኩ

  • @سعادهخالد-ي7م
    @سعادهخالد-ي7م 6 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ቆንጆ ሁሌም ሰላም ጤና ፍቅር ደስታ እመኝልሻለሁ እድሜ ልክሽን። አወ በትክክል አሁንም ወንድ አለ!!!!!!!!!!

  • @lloveyouMam
    @lloveyouMam 6 ปีที่แล้ว +65

    ረ እንደት ነው ሰሞኑን ወጣ ወጣ እያላችሁ ነው አማራወች በርቱ ዘረኛ አይደለሁም ግን አማራ ጀግና ነው ጎንደር ወሎ ጎጃም ሠሜን ሽዋ እፍፍፍፍ በርቱ 💚💛❤ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
    @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 6 ปีที่แล้ว +20

    እመቤት የኔ ቆጆ በጣም የተዋጣለት ምርጥ ሥራ ነው አማራነቴ ኩራቴ አደት ያምራሉ ተወዛዋዥዎቹ የአማራ ጌጦች 👍👍👍👍👌👌💪👋💋💋🌷🌷🌷🌷👍👍👍👍 አማራነን👌👌💪👍

  • @hewihew3217
    @hewihew3217 6 ปีที่แล้ว +13

    አማራነት ውበት ነው 💚💛💓👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪አማራ

  • @tesfaaklilu2737
    @tesfaaklilu2737 6 ปีที่แล้ว +2

    አያል ሊገለኝ
    ጀግና ደርሶ ገላገለኝ !
    የመኖርን ስሜት የሚጨምር ….
    እግዚአብሄር ይባርክሽ !!!

  • @tzetawub2175
    @tzetawub2175 6 ปีที่แล้ว +15

    አማራ !! አብን ይዘን ወደፊት አማራ ደሜ ነው ።

  • @ትንሳኤለሀገሬይሁን
    @ትንሳኤለሀገሬይሁን 6 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ ደርባባ እናመሰግናለን ወንድ አለ ጎንደንር ወንድ አለ እንደቴዲ ያለ ምርጥ ስራ

  • @thinkpostive5300
    @thinkpostive5300 6 ปีที่แล้ว +5

    ከሥራዎችሽ ሁሉ ይህ በጣም ምርጥ ስራ ነው። ወቅቱን የጠበቀ ግሩም ጥበብ ነው!!

  • @danatenegusa6602
    @danatenegusa6602 5 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍፍ አማራነት ውብት ነው አማራ በመሆኔ እኮራለሁ

  • @hananmohammed2677
    @hananmohammed2677 6 ปีที่แล้ว +6

    ጀግናው እና ሰው ወዳዱ ጎደር አሁንም ወንድ አለ አለ

  • @POWE4755
    @POWE4755 6 ปีที่แล้ว +1

    እረ እንኳንም ነኝ መጀመርያ ኢትየጽያዊ ሲቀጥል ኦርቶዶክስ ሲቀጥል አማራ ዋው ይመችሽ የኔ ውብ የታላቹህ አማራወች

  • @sebleahmed4297
    @sebleahmed4297 6 ปีที่แล้ว +7

    ወንድ አለ ...።.በትክክል ወሎየ ሸዋ ጎንደሬ ጎጃሜ አገው ወንድ አለ

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 6 ปีที่แล้ว +139

    አማራን በቀላሉ
    ልግለፀው
    አማራ ሀገር ወዳጂ
    አማራ ሁሉምጋ ተጋብቶ የሚኖር
    አማራ ለማንኛውም ቢሄር ፍቅር እጂ ፀብ የማይሠጥ
    አማራ ሀገሩን ከራሡ በላይ የሚወዲ
    አማራ በምነቱ የማይደራደር
    የአማራ ሙስሊም ዲን አዋቄ አሊም
    የአማራ ክሪስታን በምነታቸው ሞች በብር የማይቀይሩ እምነታቸው
    ስለአማራ ገልጨ አልዘልቀውም
    እዳለው ኩኔሊየል ደመቀ
    አማራ የሚፈራው አላህን
    አማራ ሸሚፈራው እግዜብሔርን
    አማራ የሚያከብረው
    እናትና አባቱን፥።
    ጀግና ነው አማራ በሀገሩ በምነቱ
    ግንባርን

  • @hulumbegizew3069
    @hulumbegizew3069 6 ปีที่แล้ว +4

    Woooooooow thank you so much for music mentioning Tamagn and Corenel Demeke and others I love you so much great music and well done girl. also dancers are so beautiful have never seen them

  • @bilen1573
    @bilen1573 6 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ነዉ
    ጀግና አለ
    ወንድ አለ
    ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም ቦታ ወንድ ጀግና አለ!!!!!!!!!!

  • @natimanasmare6340
    @natimanasmare6340 6 ปีที่แล้ว +43

    ሚገርም ስራ ነው ወድጀው አለሁ
    ወንዳለ አለ አለ ጎንደር

  • @igo1071
    @igo1071 6 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️🙏🏼በጣም ጥሩ ቅንብር የሚወደድ ዘፈን ነው አረ ብዙ ኢትዬጵያዊ ጀግና አለ ክብር ልኢትዬጵያ 💚💛❤️

  • @ወይንአብ
    @ወይንአብ 6 ปีที่แล้ว +442

    እሙዬ የቤት እመቤት ስወድሽ
    #አማራ መሆን መታደል ነው ስጦታው ከላይ ነው የጀግኖቹ ዘር #ከኢትዮጵያዊነት ሲቀጥል አማራበመሆኑ የሚኮራ እስኪ እንያችሁ በላይክ 💚💛❤

    • @እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ
      @እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ 6 ปีที่แล้ว +4

      ወሎ ገራገሩ ።ሀይ።የኔማር።አለሁልሽ።የኔማር💓💜

    • @ወይንአብ
      @ወይንአብ 6 ปีที่แล้ว +3

      @@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ 😘

    • @adinabelay3652
      @adinabelay3652 6 ปีที่แล้ว +1

      Yewelo.leji.negne.gondere.welo.gojam.sewa.amhara.ntei.kurati.satekefaflu.bande.amaharanteachuh.keru.betehipoana.enkura.wed.yamhara.lejoch.bertu.ande.hinu

    • @የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ
      @የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ 6 ปีที่แล้ว +1

      ማር በጣም እንኮራለን

    • @terngot1726
      @terngot1726 6 ปีที่แล้ว +2

      እኔ በአማራነቴ እኮራለው

  • @getnetalemu3213
    @getnetalemu3213 5 ปีที่แล้ว

    wow beteam merte sera new Emebet Negasi - ወንድ አለ #GONDERIAN music

  • @eluseye5888
    @eluseye5888 6 ปีที่แล้ว +5

    አማራ ውስጤ ነው፡፡

  • @ayalayal4167
    @ayalayal4167 5 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናው አማራ 💚💛❤🇪🇹

  • @ማርያምእናቴ-ኘ4አ
    @ማርያምእናቴ-ኘ4አ 6 ปีที่แล้ว +26

    አማራን በፍቅር እንጅ ማንም በጉልበት አያሸንፈውም ጉበዝ ፍቅር ይሻለናል በፍቅር እንኑር

  • @መኪታነኝየእናቴቅምጥልየመ
    @መኪታነኝየእናቴቅምጥልየመ 6 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ሁሉም ላይ ወንድ አለ አቦ ዘረኝነት አታብዙ አርቲስቶች ኤጭ

  • @ብዙየወለየዋየአምባሰልልጅ
    @ብዙየወለየዋየአምባሰልልጅ 6 ปีที่แล้ว +126

    ዛሬም ነገም አማራነቴ ኩራቴ ወሎዬነቴ ውብቴ እመብትዬ የኔ ድንቡሽ በጣም ያምራል

  • @g.gg.g7074
    @g.gg.g7074 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ትክክል ወንድ አለ ጎንደር ላይ አማራዋች በጣም ነው ምወዳቹ ከ ጂማ

  • @helinakonjo4897
    @helinakonjo4897 6 ปีที่แล้ว +393

    የጀግኖች መፍለቂያ ሸዋ ፣ጎንደር፣ጎጃምእና ወሎ እንኳን አማራ ሆንኩ

  • @ድንግልአማላጄያማኑዬልእና
    @ድንግልአማላጄያማኑዬልእና 3 ปีที่แล้ว

    ወንድ አለ ለቃሉ ለመአተቡ የቁመ ጀግና ታማኚ አለ😘😘😘😘😘😘😘

  • @እዬሩስየጎንደርልጅ
    @እዬሩስየጎንደርልጅ 6 ปีที่แล้ว +9

    እዲያ በል አዎ ዎንድ አለ
    አቤት የኔ ቸኮሌት ከለር
    ስዎድሽ

    • @simeneshayalew992
      @simeneshayalew992 6 ปีที่แล้ว

      እዪ የድንግል ልጅ አይይ ኢ/ር ሥመኘውን ሣይ እባየ ፈሠሠ ኧረ ፍትህ ለኢ/ር ሥመኘው ????😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @እዬሩስየጎንደርልጅ
      @እዬሩስየጎንደርልጅ 6 ปีที่แล้ว

      @@simeneshayalew992 አይዞን

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 6 ปีที่แล้ว +2

    ከሜካፕ ከአርቴፍሻል ፅድት ያልሽ ቆንጆ እሙዬ ስታምሪ ማርዬ big respact i Like it so much♥

  • @elsaelsa5702
    @elsaelsa5702 6 ปีที่แล้ว +414

    እውነትም ውድ አለ አማሮች የታላችሁ እስኪ አግዙኝ የታላችሁ like አሳዩኝ እስክስ ደግሞ ስወደት ደርባባ ለዛ ያላት

  • @tedab1174
    @tedab1174 6 ปีที่แล้ว +24

    ጎቤ ምርጥ ስው ጎጎንደሬው ነብስህን በገነት ያኑርው አንተ ከሁሉም በላይ ነህ ሁሉም ነገር ሞልቶህ ለማን ነትህ የተስዋህ ምርጥ ስው ሁሌም በጎንደር ላይ በስው ልብ ትኖራለህ አወ ወልቃይት ብርሳሽ ቀኜ ትርሳኝ

  • @selamwalelign9865
    @selamwalelign9865 6 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ተወዳጅ መጣሽልኝ። ስወድሽ እኮ በጣም ያምራል እናመሰግናለን ጎንደር የፍቅር የጀግና የሀይማኖት አገር ነት የኔ ኩሩወች የኔ ቀብራራወች ሰላማቹህ ይብዛልኝ ክፉ አይንካቹህ ስወዳቹህ ከልቤ ነው ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ ማንም እንዳይከፍው ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድፍድ በማያልቀው ያገሪ ልጆች በዚህ አጋጣሚ እንኳን አደረሳቹህ ማሮች መጭው አዲስ አመት ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ብቻ የሰፍነበት ያርግልን ያሳለፍነውን ቆሻሻ። ግዜ ፍጣሪ በቸርነቱ ባዲስ አመት ይሻርልን አሜን

    • @aan8012
      @aan8012 5 ปีที่แล้ว

      ሀለቢቾጩሌ

    • @aan8012
      @aan8012 5 ปีที่แล้ว

      ሀለቢቾጩሌሔ

  • @wubetfishaha7662
    @wubetfishaha7662 6 ปีที่แล้ว +6

    የጎንደር የቶዎድሮዝ ሀገር ልጅ ነኝ ላይክ ጎንደሬዎች ሌሎችም እወድዋችኅለሁ ♥♥♥♥♥♥

  • @ethiopia1841
    @ethiopia1841 6 ปีที่แล้ว +16

    እውነት እውነት እላችኋለሁ አማራ እንደመሆኔ የምኮራበት ሐብት የለኝም። አማራነት ኩራት።

    • @አብንነውምርጫየግዜውአሁን
      @አብንነውምርጫየግዜውአሁን 5 ปีที่แล้ว

      እኔም የብዙ አማራ ስነልቦና ነው

    • @wa.1173
      @wa.1173 3 ปีที่แล้ว

      @@አብንነውምርጫየግዜውአሁን እውነትን ይዞ ስለሚነሳ ነው ሁሌም የሚያሸንፍ

  • @አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር
    @አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር 6 ปีที่แล้ว

    ወንድ አለ ዋው ምርጥ ስራ ጎንደር ሀገሬ ሁሌም እኮራብሽ አለው

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 6 ปีที่แล้ว +18

    ኢጂነር ስመኘው መቸም አንረሳህ 💓💓💓

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 6 ปีที่แล้ว +1

    ውስጣውስጤ ናችሁ ጎንድሬዎች ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @SeraTube26
    @SeraTube26 6 ปีที่แล้ว +26

    ውይይይይይ ቪድዮው ላይ የሉት ቺኮች እንዴት ያምራሉ
    ይህን ስል ሙዚቃ ጥሩ አይደለም ማለቴ አይደለም
    ሁሉም ቆንጆ ነው ዘ- መቀጠል subscribe አድርጉኝ

    • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
      @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 6 ปีที่แล้ว +2

       👍👍 የኢትዮጲያ ልጆች ያውም የአማራ ቆጆዎች ናቸው

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 6 ปีที่แล้ว +2

      ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ በትክክል አማራ ፍቅር ነው💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @zenebumamo9255
    @zenebumamo9255 6 ปีที่แล้ว

    በስማም እሙየ ውበትሽ ከሙዚቃው ጋር ይበል ነው የኔ ቆጆ። የሆንሽ ፀይም። ቆጆ ውበትሽ ያለ ሜካብ ትክክለኛ። ማንነታችንን ይገልፃል አለባበስሸ ♥ አኮራሽን

  • @ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ሸ9ሠ
    @ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ሸ9ሠ 6 ปีที่แล้ว +10

    እንኩዋንም የሸገር ነፍጠኛ አማራ ሆንኩኝ ከምር መሰጠኝ የጎንደር ዜማ....ዋውውውውው ኮረኔል ደመቀ....ሳየው ልቤ ፈካ ሁፍ ..አማራነት ኩሩ ማንነት በኩፉ የምታዩን ጥፉ ከፊታችን....አቦ

  • @alemashkiros9418
    @alemashkiros9418 6 ปีที่แล้ว +2

    We love you, Emebet Negasi. I love Gondar. I love my people so much, I missed Gondar.

  • @masudrana5083
    @masudrana5083 6 ปีที่แล้ว +271

    ጀግናው አማራ አወን ወንድ አለ በጣም ወንድ አለ። ፍቅር ነው አማራ

  • @zenebumamo9255
    @zenebumamo9255 6 ปีที่แล้ว

    በስማም እሙየ ውበትሽ ከሙዚቃው ጋር ይበል ነው የኔ ቆጆ። የሆንሽ ፀይም። ቆጆ ውበትሽ ያለ ሜካብ ትክክለኛ። ማንነታችንን ይገልፃል አለባበስሸ ♥ አኮራሽን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዠ6ዀ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ዠ6ዀ 6 ปีที่แล้ว +15

    አማራ የኢትዮጵያ ባለ ውለታ የጀግኖች መፈለቂያ
    እንኳንም አማራ ሆንኩ ለእምነቱ ለኢትዮጵያ ሟች

  • @mandelayehnew4566
    @mandelayehnew4566 6 ปีที่แล้ว

    ጀግና በሁሉም የኢትዪጵያ መንደሮች አለ አንድ አካባቢ ብቻ አይደለም እነዚህ ታዳጊዎች በዚህ ድምፃቸው በተሻለ መንገድ ሁሉንም የኢትዮጵያ ቀዬዎች የሚያሞጋግሥ ሥራ ይዘው እንደሚመጡ ተሰፋ አለኝ::

    • @helenahelena7617
      @helenahelena7617 ปีที่แล้ว

      በሁሉም ጀግና የለም ብላ አልዘፈነችም ይኖራል ግን ጎደር ይለያል ወያኔ 40 አመት ሙሉ ሢዋጋቸዉ ያን ተቋቁመዉ በሬያቸዉን እየሸጡ እየተፋለሙ የኖሩ ህዝቦች ናቸዉ እንዲሁም ሡዳን ቅርብ እንደመሆኖኗ በ1እጅ ክላሽ በ1እጅ እያርሡ ነዉ መሥዋት እየከፈሉ የሚኖሩ ደንበር የሚጠብቁት የድሮዉን እንተወዉና ለምን የበታችነት ሥሜት ይሠማችኃል ጎደር ተሞገሠ ማለት ምን ቅር ያሠኛል በ1ክልል 4 አይነት ባንዴራ ይዘዉ ሢቦጫርቁ ባየንበት አይናችን ጎደር እሥታሁን በአርንጎዴ ቢጫ ቀይ በኢትዮጵያዊነታቸዉ ደምቀዉ የሚታዩ ናቸዉ ይሄ በራሡ አንድ ጀግንነት ነዉ ለሚገባዉ

  • @ሀዩሀበሻ
    @ሀዩሀበሻ 6 ปีที่แล้ว +135

    አወ በሚገባ ወንድ አለ
    ሴቱም የሴት ወንድነው።

  • @ሳዱላወሎየዩቱብ
    @ሳዱላወሎየዩቱብ 6 ปีที่แล้ว +1

    አማራውች ምን ልሁንላችኩ በቃ ውድድድድድድድ

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
    @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 6 ปีที่แล้ว +19

    አማራ ደሜነው ባድራው ደሜነው

    • @samerbounehme9843
      @samerbounehme9843 6 ปีที่แล้ว

      Wbddff🎵🎵🎶🎸🔇🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯

    • @hajarhajar3855
      @hajarhajar3855 6 ปีที่แล้ว +2

      ደምሽ ደሜ አማራ ይሆንክ በሙሉ ደሜ ነክ ውስጤ ነክ አይዞህ ወገኒ

    • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
      @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 6 ปีที่แล้ว +2

      @@hajarhajar3855 አወን አማራኝ አማራ ደሜነው አማራ አማራ አማራዬን የጠላ አይኑ እያየ ገደል ይግባ አማራ ለኢትዮጲያ ሥሩም ግዱም አማራነው

    • @hajarhajar3855
      @hajarhajar3855 6 ปีที่แล้ว +2

      @@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም አወ የኢትዮጵያ። ዋልታና ማገር አማራ ነው ድሮም የነበር አሁንም ያለ ወደፊትም የሚኖር በክብሩ አማራ ነው ሀይማኖት ሳይለየን ሙስሊም ክርስትያኑ አድ አማራ ለአድ አማራ እሻላህ

    • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
      @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 6 ปีที่แล้ว +2

      @@hajarhajar3855 👍👍👍👍👍👍

  • @nononano9100
    @nononano9100 6 ปีที่แล้ว

    እምየ ጎንደር የጠላሽ ይጠላ ጎደሬዎች ሰላማችሁ ይብዛ

  • @r0manr0man31
    @r0manr0man31 6 ปีที่แล้ว +156

    እኔ ኦሮሞ ኔኛ ግን አማረ ውድድድድድ ነው 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @ethopiya4260
    @ethopiya4260 6 ปีที่แล้ว

    ልክ ነሽ ወንድ አለ ያውም የጀግና ዘር ነው ወሎ.ምችት ይበልሽ ቆጅየ ያመቱ ምርጥ አልኩሽ

  • @weynshetweynshet4337
    @weynshetweynshet4337 6 ปีที่แล้ว +46

    ዋው እካንም አማራ ሁንኩ እግዚያብሄር ፈቅዶ አገሪ ሥገባ ጎደርን አያለሁ ጎደሪወች ውድድድድ

    • @የብርዛፍጎንደሬዋ
      @የብርዛፍጎንደሬዋ 6 ปีที่แล้ว +2

      እኛም እንወድሽ አለን ፈጣሪ ፈቃዱ ይሁን እኔ አስጎበኝሽ አለሁ

    • @ሰላምአባይ
      @ሰላምአባይ 6 ปีที่แล้ว +1

      እኛም እንወድሻለን ነይ እንቀበልሻለን በፍቅር

    • @weynshetweynshet4337
      @weynshetweynshet4337 6 ปีที่แล้ว +1

      @@የብርዛፍጎንደሬዋ እሽ እህቴ በጣም አመሠግናለሁ አገሪ ሥገባ ጎደርን ማየት በጣም ነው የምመኝው እኔም ወሎየ ነኝ

    • @weynshetweynshet4337
      @weynshetweynshet4337 6 ปีที่แล้ว

      @@ሰላምአባይ እሽ በጣም አመሠግናለሁ

    • @sultanalshehhi3637
      @sultanalshehhi3637 6 ปีที่แล้ว +1

      Amra mhonshe becha bkey new ulum hgershe new

  • @fentahungonder2621
    @fentahungonder2621 6 ปีที่แล้ว

    የጀግና መፍለቂያ አማራ ነው ።

  • @haymanotzewdu8091
    @haymanotzewdu8091 6 ปีที่แล้ว +108

    ጥሩ ነው ግን ለአማራ የሚያዝን ካለ በዚ ስአት አብንን ያበረታታልን

  • @hadatcell2644
    @hadatcell2644 5 ปีที่แล้ว

    ጎንደር ውስጤ ነው መወለድ ጎንደር

  • @abieman9782
    @abieman9782 6 ปีที่แล้ว +103

    ታማኝ በየነ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነው እራሱን በብሔር ጠርቶ አያውቅም ይህ ደግሞ እዚላይ ወንድ ጀግና ምናምን ተብለው ከተጠሩት ለየት ያደርገዋል። ቤሄርተኝነት ይውደም ኢትዮጵያዊነት ይለምልም።

    • @madeena88
      @madeena88 6 ปีที่แล้ว +3

      ልክ ነህ ዎንድሜ ጠበብ አስተሰሰብ የለቸው ሁሉም እንደረሰቸው አርገው የሰበሉ

    • @fatumaali9223
      @fatumaali9223 6 ปีที่แล้ว +5

      በትክክል ወንድም ታማኝ በየነ በዘር የማያምን ምርጥ የኢትዮጵያ የቁርጥ ልጅ ነው 👍👍

    • @fentahunabebed7843
      @fentahunabebed7843 6 ปีที่แล้ว

      bro ,amhara huno ethiopia nw tamange malet lelochum gedum hone demeke

    • @የዶክተርአብይወዳጅነኝየዶ
      @የዶክተርአብይወዳጅነኝየዶ 6 ปีที่แล้ว +2

      አሜንንንንንንን

    • @enderasenegn
      @enderasenegn 6 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ኣማራ ብሎ ራሱን ዝቅ ስለማያደርግ በእነሱ የዘር ገመድ ስላልተጠለፈ ብሔርተኛ ኣማሮች ይጠሉታል።

  • @ሀኒጎንደሬዋጎንደርፍሲለደ
    @ሀኒጎንደሬዋጎንደርፍሲለደ 6 ปีที่แล้ว

    እውነትሽነው ጎንደር ላይ ጀግና አለ በይው ♥♥

  • @ኤልሳቤትፍቅርየጎንደሯቀበ
    @ኤልሳቤትፍቅርየጎንደሯቀበ 6 ปีที่แล้ว +64

    አማራ መሆን መታደል ነው ጎንደሬ በመሆነ በጣም እኮራለሁ

  • @toybaabebe4997
    @toybaabebe4997 6 ปีที่แล้ว

    ጎደሬወች የጀግኖች አገር ናት

  • @ጊዮናዊትአማራራራነኝ
    @ጊዮናዊትአማራራራነኝ 6 ปีที่แล้ว +17

    አዳሜ በአማራነትሽ ኩሪ አታብሽቁኝ ማንነታችን። የሚያኮራ። ነው።

  • @እማዬናፈቅሽኝ
    @እማዬናፈቅሽኝ 6 ปีที่แล้ว +1

    እማማ ጎንደር የጀግኖች ሀገር
    😍😍😍😍👈

  • @majedmaher5067
    @majedmaher5067 6 ปีที่แล้ว +13

    እመቤት ነገሲ በጠምነዉ ያሚተምሪዉ ቀጥይበት በርቺ ዳሞ ድምፅሽ ስያምር

  • @askalyemariyamlij4224
    @askalyemariyamlij4224 6 ปีที่แล้ว

    አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
    ዋውውውውውውው ምችት ይበልሽ

  • @bilen1573
    @bilen1573 6 ปีที่แล้ว +12

    በትክክል ወቅታዊ ሙዚቃ
    ዋዉ
    ስወድሽ የኔ ቆንጆ
    በማንነትሽ የምትኮሬ ምርጥ
    የኢትዮጵያዊት ልዕልት
    ነሽ ለኔ

  • @hulagarzewudo1868
    @hulagarzewudo1868 6 ปีที่แล้ว +1

    አወ፡አሁንም፡ወንድ፡አለ፡እመቤት፡ሥወድሽ፡አድሜና፡ጤና፡ይሥጥሽ

  • @የጌታዬእናትለኔምእናቴናት
    @የጌታዬእናትለኔምእናቴናት 6 ปีที่แล้ว +34

    አማራነቴ አዙሮ ሊደፋኝ ነው እፍፍፍፍፍ ስወዳቹህኮ እንኳንም ተወለድኩብሽ እማ ሃገሬ ጎደር♥ ጎደሬወች ወዙ የአዲስ ዘመን ወዝ መሰለኝ እሲ ንገሩኝ ነው

  • @lilianeaoun1936
    @lilianeaoun1936 6 ปีที่แล้ว

    የሠዉ ልጅ አጀግና መፍለቂያ አንደነሽ አማራ እሙሥወድሽ አጠይቂኝ

  • @mcc4808
    @mcc4808 6 ปีที่แล้ว +4

    ታማኝ አላህ ከክፍ ይጠብቅህ እንወድሀለን እናከብራለን

  • @ትግስትየመከራቀንቤትነች
    @ትግስትየመከራቀንቤትነች 6 ปีที่แล้ว

    ወንድ አለ ወንድ ጎንደር ላይ ወንድ የጄግኖች አገሬ ውቢይቱ ጎንደር ስምሽ ይበቃል

  • @ሜሪየድንግልማርያምል-ኀ8ደ
    @ሜሪየድንግልማርያምል-ኀ8ደ 6 ปีที่แล้ว +3

    አለን!

  • @selamyemana6532
    @selamyemana6532 6 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏👏👏 ሙዚቃዋችሽን በጣም ነው እምወዳቸው

  • @ማራናታ-ፈ2ሠ
    @ማራናታ-ፈ2ሠ 6 ปีที่แล้ว +73

    ወንድ አለ ውንድ አለ ጎንደር ላይ ታማኘ አለ

    • @bereketgoshe8560
      @bereketgoshe8560 6 ปีที่แล้ว +1

      ማራናታ #### gondere balhon yejatekelu ekochegn neber

    • @yuaweiyuawei3678
      @yuaweiyuawei3678 5 ปีที่แล้ว +1

      ባሌ ጎንደር በመሆኑእዲለኘ ነኚ

    • @tadios.a552
      @tadios.a552 5 ปีที่แล้ว

      እኔም አለው 🇲🇱

  • @haymihabesawit709
    @haymihabesawit709 6 ปีที่แล้ว

    አማራነት ኩራት ነዉ ጎንደር ላይ ወንድ አለ ተመቺቶኛል ♥

  • @ሰላምኢትዮጵያዊ
    @ሰላምኢትዮጵያዊ 6 ปีที่แล้ว +3

    ወንድ አለ ጎንደር ላይ ወንድ አለ
    ከነምነቱ ያለ ውይይይ የጀግኖች አገር
    ጎንደሮች ኮራውባቹ ልዮ ነው ሙዚቃው።

  • @አባቴስወድህየኔኩሩ
    @አባቴስወድህየኔኩሩ 6 ปีที่แล้ว

    አማራ ወች ስወዳችሁ ባት አያያዝ ዶሮአገነጣጠል ስርአትና ፅዳት ወንዶቹ ቆራጥ ሲፈቀሩ ማር ሲጣሉ ልብ አድራሽ እንኩን ተፈጠርኩኝ

  • @yordizgondar6524
    @yordizgondar6524 6 ปีที่แล้ว +9

    እውነት ነው ጎንደርላይ ወንድ አለ ሰላም ይብዛ እሙ

  • @hayatdubai5031
    @hayatdubai5031 6 ปีที่แล้ว

    እመቤትዬ የእውነትም እመቤትነሽ የኔውብ አመለሸጋ ፀባዬ ሠናይነሽ ደሞ ማሻአላህ ልጅሽ ነች መሠል አብራሽ ጨፈረች ዋው አችን ትመሥላለች የኔውብ

  • @ኢሙyouTube-h3x
    @ኢሙyouTube-h3x 6 ปีที่แล้ว +4

    ወድ አለ እደታማኝ በየነ ያለ
    ሽቢወለድ ሽ ነው ጉዱ እደ ታማኝ ያለ ይበቃል አዱ♥♥♥

  • @mersimersi156
    @mersimersi156 6 ปีที่แล้ว +2

    Webet+ jegenent + kurat +sereategnenet=Amara (ethiopia)😍😍😗😗

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube4663 6 ปีที่แล้ว +4

    አወ ወንድ አለ
    ጎንደር ጎጃም ወሎ ወይም ኦሮምያ........ ከሚዘፈን ስለ አንድ ኢትዮጵያ ዝፈኑ አደባልቃችሁ

  • @eshetugizat9313
    @eshetugizat9313 5 ปีที่แล้ว

    you are right at all 10Q TO SONG for patrotic pepoles who lives in gonder

  • @በእምነት-ወ6ዐ
    @በእምነት-ወ6ዐ 6 ปีที่แล้ว +37

    አወ ወንድ አለ. ። አማራ ክልል ቴወድሮስ ይወጣል

    • @fafi7857
      @fafi7857 6 ปีที่แล้ว +1

      ልክ ነሽ ውዴ አማራነቴ ኩራቴ

    • @በእምነት-ወ6ዐ
      @በእምነት-ወ6ዐ 6 ปีที่แล้ว

      @@fafi7857 . ♥♥♥

    • @fafi7857
      @fafi7857 6 ปีที่แล้ว

      @@በእምነት-ወ6ዐ 😍😍😍😍

    • @Melat597
      @Melat597 6 ปีที่แล้ว +3

      @Hayelom Araya 😀 yegorebet kenatengna mekengna atestengn yelale Amhara seteret deme metach mekengnoch kenatengnochen talebet degu ye Amhara hezbe ene Gurage nengn Amhara lezelalem yenur jegna feteh awake sewe akbare ferya egzeabher yalew hezbe zerachew yebza

    • @alextakele
      @alextakele 6 ปีที่แล้ว +2

      @@Melat597
      ደግሞ እሱንም እንደ ራስ ዳሽን ልትሰርቁት ነው ወይ ጊዜ ለማንኛውም ካሳ ሀይሉ (መይሰው ካሳ) ጥርት ያለ አማራ ነው እንግዲህ አማራነትን ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም
      ቅማንት ላልሽው ደግሞ የቴዎድሮስ የጦር አዛዥ(የገብርዬ)ሚስት ናት ቅማንት ።አይ የናንተ ነገር በቃ ከእውቀት ነፃኮናቹህ ደግሞ እውቀት እንዳለው ሰው ስታወሩ ኧረ አሁንስ የናንተ ወሬ ነው የሰለቸኝ ወሬ ብቻ!!!

  • @g.m2702
    @g.m2702 6 ปีที่แล้ว

    እሰይ የኔ ውብ አሞናሙኒያቸውማ ሲያስባቸው ነው የጎንደር ውቦች

  • @ዶክተርአብይጀግናችንኢትዮ
    @ዶክተርአብይጀግናችንኢትዮ 6 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ነው እመቤት😍😘😘 ግን መሀላይ ገባው ይሁኔ ነውዲ መጨረሻ አካባቢ ድምፁ ይሁኔ በላይ መሰለኝ

  • @xylo28phone
    @xylo28phone 5 ปีที่แล้ว +1

    Aynuan gelet gelet eyaregech yemitchefrewan girl silk kutir afalgugne ❤ fromsweden

  • @ayalewkuma2312
    @ayalewkuma2312 6 ปีที่แล้ว +3

    ጀግኖች መፍለቂያ ሸዋ ፣ ጎንደር፣ ጎጃም እና ወሎ እንኳን አማራ ሆንኩ

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም ወንድአለ ትክክል

  • @ከርታታዋአልሚነኝ
    @ከርታታዋአልሚነኝ 6 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ደርባባ ሥወድሽ እኮ 😍😍😍😍 ያዉም ኩሩ ወንድ አለ ዋዉ አማራነቴ ኩራቴ

  • @sarasara-du3ny
    @sarasara-du3ny 6 ปีที่แล้ว

    ለ ethi በሙሉ ሰላም ያሰማን አሁንስ ሀገር መግባትም አስጠላኝ ዘርኞችን ያጥፍልን

  • @samrawithabeshawit9157
    @samrawithabeshawit9157 6 ปีที่แล้ว +11

    የጀግናዎች መፍለቂያ ጎንደር

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 3 ปีที่แล้ว

      የጀግናዎች. መፍለቂያ ጎንደር

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ከ3ከ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ከ3ከ 4 ปีที่แล้ว

    አቤት ጎንደር ስኮራብሽ ክፉአይካሽ

  • @xegamola5036
    @xegamola5036 6 ปีที่แล้ว +6

    እመቤት በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆንጆ በጣም ምርጥ ሙ ዚቃ ነው በተለይ ክሊፑ ላይ በጣም እንደለፋችሁበት ያስታውቃል ለእኔ የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ ነው በርቺ ማርየ

  • @danielasefa4662
    @danielasefa4662 5 ปีที่แล้ว +1

    Professor of political science and economics open market netsa meghebeyayet curency stock market capita.

  • @ራዲጎንደሬዋየነፍጠኞችዘር
    @ራዲጎንደሬዋየነፍጠኞችዘር 6 ปีที่แล้ว +16

    እዉነት ነዉ ጎርደር ላይ ወንድ አለ አቅ ነዉ
    ጎንደር ዉስጤ ነዉ እኔም ጎንደሪ ነኝ

    • @ggghhh3608
      @ggghhh3608 6 ปีที่แล้ว

      ራዲ የደራ ወርቅ 511 e

  • @GoteTube
    @GoteTube 5 ปีที่แล้ว +2

    ከእምር ወንድ አለ አማራ ውስጥ ጥይት እንደ ብርቅ ወተት እንደ ውሀ የሚደፍበት እንግዳ ተቀባይ በየሄደበት የሚስማማ ከጂብ ጋ ውሎ የሚያድር አማራ ብቻ ነው ብየ ብል አይከፍችሁም መቼም

  • @salmegatahwe3633
    @salmegatahwe3633 6 ปีที่แล้ว +5

    አቤት አማራ መሆን ምንኛ መታደልነው እሰቲ የወልደያ ልጆች ላይክ ግጩኝ ቀጣይ አመት አገሬ እገባለሁ 😘

  • @አለለኔየተሻለነገርእግዚአ
    @አለለኔየተሻለነገርእግዚአ 6 ปีที่แล้ว

    ትክክክል ወንድ አለ ስወድሽ ማር ነገር

  • @tube-kb6ri
    @tube-kb6ri 6 ปีที่แล้ว +3

    እሞ እናመሠግት አለን አቦ ጎንደር የፍቅር የጀግና ሀገር መላው አማራ ውሥጤ ነው

  • @mcc4808
    @mcc4808 6 ปีที่แล้ว

    አወ ወንድ አለ ተማኝ የኛ መልካም