Emebet Negassi - Misthir - እመቤት ነጋሲ - ምስጢር - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • Emebet Negassi - Misthir - እመቤት ነጋሲ - ምስጢር - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    Ethiopian Music: New Ethiopian Amharic music from Emebet Negassi......... misthir: Don't Miss It!.
    #ethiopianmusic #nahomrecordsinc #Emebet_Negassie #emebetnegassi #Misthir #Misther #nahomfavorites #እመቤት_ነጋሲ #ምስጢር #amharicmusic #amharicsong #amharicmusicvideo #ethiopiancomedy #ethiopiandrama #ethiopianfilm #Emebetnegassinewmusicvideo #አዲስ_ሙዚቃ #amharictraditionalmusic #Misthiramharicsong #amharasong #amharamusic #tigrignamusic #oromomusic #ethiopianmusic #ethiopianmovie #ethiopianfilm #Zenitmuhaba #ethiopiannews #misthirtraditionalmusic #cultueralmusic #amharicculturalmusic #newamharicmusic #newamharicmusic2022 #ebs #ebstv #kanatv #kanaknews #etvnews #artist #arada #art #habeshamusic #habeshatiktok #habeshatiktokvideos #nahomfavorites
    Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
    Google+: plus.google.co...
    Facebook: / nahomrec
    Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright©2022: Nahom Records Inc
    If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com

ความคิดเห็น • 229

  • @ET_NEAAPS
    @ET_NEAAPS ปีที่แล้ว +3

    Love love love you and the music 🥰🥰🥰🥰

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
    @አማራነትማንነትእንጂወንጀ ปีที่แล้ว +34

    ሆዴም ሽብር ሽብር ልቤም ጭንቅ ጭንቅ አለብኝ የዘንድሮው ነገር ሰላሜን ነሳኝ የወገኖቸ የሀገሬ ነገር ሰላሜን ነስቶ እቅልፌን ነሳኝ 💚💛❤😢

  • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
    @ናታንፍቅር-ፐ2ገ ปีที่แล้ว

    ዚነት ሞሃባ ሞታ ... ሞታ. የ 15 አመት ሬሳዋ. ካንቺ ይበልጣል ... ጋለሞታ. ይድፋሽ

  • @ethiopia_landofthefree3330
    @ethiopia_landofthefree3330 ปีที่แล้ว +19

    ደስ ከሚለው ድምጽሽ በተጨማሪ ሁልጊዜ በስራዎችሽ ላይ የሚታየው ሀበሻዊ ለዛሽ እና የአለባበስ ስርዓትሽን በጣም ያስደስተኛል ። እናመሰግናለን ።

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan ปีที่แล้ว +12

    ይገርማል የሷን ስራ ስትሪ ይህ 2ተኛሽ ነው ብዙ ስው እረስቷታል በተለይ ይህ ትዉልድ እመቤት ፈጣሪ ይባርክሽ ለዚነት ወንድሞች ከፍለሻቸው እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ የታላቋ ጥበበኛ የወሎ ፈርጥ ባጭሩ የተቀጨች ዚነት ሙሀባ ነብስ ይማር

    • @yeaddisabebelij7832
      @yeaddisabebelij7832 ปีที่แล้ว

      አዋ መቸም ከፉላቸው መሆን አለበት

    • @fantualemu1747
      @fantualemu1747 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @reqiqmedia
    @reqiqmedia ปีที่แล้ว +17

    በጣም ያምራል። ያንቺ ባህል አክባሪነት፣ ትህትናሽ ልዩ ነው። ድምፅሽ ይነዝረኛል።

  • @HaileMultimediaአዝግ
    @HaileMultimediaአዝግ ปีที่แล้ว +1

    የሽምሱ የሻይ ማሽን ባሬስታ ድምፅ ምርጥዬ አይደለም ጎበዝ።

  • @ነኢማሠይዲ
    @ነኢማሠይዲ ปีที่แล้ว +7

    ውይ እናቴ ይችን ሙዚቃ ስትወዳት እንኳንም ዘፈንሽው በአዲስ መልክ 🥺🥺🥺በጣም ልዪ ነው

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 ปีที่แล้ว +31

    _በጣም የምወደው ዜማ የዚነት ሙሃባ_ 💚💛♥️👈🙌😍🥰

  • @weldegergiswoldegebriel7980
    @weldegergiswoldegebriel7980 ปีที่แล้ว +11

    Wow Emebet This is miracle to got the power to resurrect our deceased golden artist ZEINUT Muhabaw ‘N your Melody is still as she sing the song from Heaven , So don’t forget you makes ZEINUT be A Live again, Therefore it takes everybody back to 1978 Ethio- calendar and you can say cry hard for your country….so you are the Hero and I hope we have to start organizing our support to your blessed start. It was for me heartbreaking . Thank you!

    • @cedarscell6342
      @cedarscell6342 ปีที่แล้ว +1

      አቦ፣ተመቸሽኝ፣እድሜ፣ከጤና፣ይስጥሽ፣ሽ፣አመት፣ኑሪልኝ

    • @cedarscell6342
      @cedarscell6342 ปีที่แล้ว +1

      የኔ፣ደቡሽቡሽ፣ተባረኪ፣በጣም፣እወደዋለሁ፣ድምፅሽን

  • @mesgnawabebe3071
    @mesgnawabebe3071 ปีที่แล้ว +1

    ዜኒት ሙሐባን ሂወት የዘራሽላት አይነት መስሎ ነው የተሰማኝ።

  • @abrhamassefa8335
    @abrhamassefa8335 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ስትይ እሙየ ድቡሽብሽ የሆን ልጅ ጭራሽ እርጃና እምቢ አልሽ እኮ ለማንኛውም ምርጥ ስራ ነው ይመቺሽ

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 ปีที่แล้ว +8

    ሙሉን ስሪልን ዜኒትዬ እንወዳታለን

  • @miletemiletetsega1622
    @miletemiletetsega1622 ปีที่แล้ว +7

    ውዷ እህታችን ምርጥ ስራ ረጅም ዕድሜ ከጤንነት ጋር ተመኘውልሽ!!

  • @ab.5596
    @ab.5596 ปีที่แล้ว +3

    ይህን ችሎታ ይዘሽ በራስሽ ስራ ብትመጪ ምን አለበት? ለችሎታሽ ግን 1000 ጊዜ LIKE!!!

  • @tenayimer5596
    @tenayimer5596 ปีที่แล้ว +3

    ነፍሷን ይማርልንና ማስታወሳችሁ ጥሩ ሆኖ ሳለ ማንም እንደ ዚነት ሊዘፍነው አይችልምና አሯሯጥሽውና እባካችሁ አታበላሹባት ! አድናቂሽ ነንና የራስሽን ጥሩ እየዘፈንሽ ስለሆነ ትኩረት ስጭበት።

  • @ገኒራያዊት
    @ገኒራያዊት ปีที่แล้ว +4

    ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ከአድናቂወችሽ መካከል አንዷ ነኝ

  • @melkammel436
    @melkammel436 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ክበሪልን ድንቅ አርገሽ ነው የሠርተሽው አመቤት የኔ ደርባባ ዚኒት ነፍሷን ይማርልን

  • @hirutzewdie7492
    @hirutzewdie7492 ปีที่แล้ว +2

    እናቴ የምትወደው ኢትዬ ለምትገኞው ለምወዳት እናቴ ለእናት አለም ነው የዘፈንሺላት ዚነትን ታዳምጥ ነበር ልጅ እያለን አመሰግንሻለሁ እናቴ እወድሻለሁ ልጅሺ ከኢሮፓ 😍😍😍😍😍

  • @kediraliradia6048
    @kediraliradia6048 ปีที่แล้ว +1

    ምንም አላማረብሽም በጥቅሻ አለባብሰሽ አለፍሽው አለባለቤቱ አይነድም እሳቱ በራስሽ ስራ እንይሽ

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 ปีที่แล้ว +1

    ውዷ እመቤት:-የታዋቂዋን አርቲስት ዚነት መሃባውን ሙዚቃ በጣም ግሩም በሆነ የሙዚቃ ቅንብር ማራኪ ድምፅሽና ባህላዊ አለባበስ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን! ተሰምቶ የማይጠገብ ሙዚቃ ነው!

  • @alazarfentahun3639
    @alazarfentahun3639 ปีที่แล้ว +1

    አዝናለሁ ይሔ ዘፍን በጭራሽ ከአንች ድምጽ ጋር አይሔድም። አበላሽተሽዋል በጣም ነው ያናደደኝ። ዚነት በዚህ ቅኝት አልዘፈነችውም። ይቅርብሽ አጥፊው።

  • @sisayg5357
    @sisayg5357 6 หลายเดือนก่อน

    እረ ግጥሙን እንኩዋን አስተካክይው 😪
    ምንም ቤት እንዳይመታ አርገሽ ነው የሰራሺው!
    ... መንቀሳቀስ አልችል ተሳስሮ እግሬ እና እጄ :
    አንድ ጠንበለል ልጅ በ ሚስጥር ወድጄ!
    (የመግብያዉን ስንኝ ገለበጥሺው.. ትርጉሙ ጠፋ ዘፈኑ )😂
    እስኪ ሀኪም ጥሩ ምንድነው ህመሜ!
    አይን አይኑን መመልከት አጠገቡ ቆሜ ::
    ...
    በደንብ ሰምተሽ እንደገና ስሪው!

  • @sisaybelay24
    @sisaybelay24 ปีที่แล้ว

    እሙ ነጋሲ ነገስሺበት በልቤ ዘይኒትዬን እና የ70ቹን መጨረሻ የወጣትነት ትዝታዬን እፊቴ ደቀንሺው ከሙዚቃው ቅንብር መረዋው ቅላፄሽ ጋር ተስማምቶ ሳዳምጥሽ አቅሌን ነው ያሳጣሽኝ ምሽት የምትጫወችበትን ባውቅ ለመምጣት ማንም አይቀድመኝም ለማኛውም ዘይኒትን አፈር ይቅለላት ለአንቺም እረጅም ዕድሜ እመኝልሻለሁ ተባረኪ።

  • @abduyimam9755
    @abduyimam9755 ปีที่แล้ว

    እሺ ጠጡ አጭሱ ነው የምትሉት፤ ከክሊፑ ምንድን ነው የምንማረው? እርግጥ ነው የሙዚቃው ይዘት ስለ ፍቅር ነው። በዜኒት ሙሃባ እናውቀዋለን፤ ነገር ግን የሚጨሰው ነገር፣ መደርደሪያ ላይ የተሰደረ የአልኮል መጠጥ እና ባንኮኒ ምን ይተክርልናል። ያሳዝናል😓

  • @askueshete9390
    @askueshete9390 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የምወደው ዜማ የዚነት ሙሃባ 💚💛♥

  • @Me-li5pq
    @Me-li5pq ปีที่แล้ว

    ዚነት ይህን የመሰለ video clip ስላልሰራች ነው ደግመሽ የገረብሽው ጭልፊት?
    በዛ ወቅት Human hair እና እሱ የተደፈደፍሽው ዱቄት Makeup ስላልነበር ነው'ኮ

  • @Koki1993
    @Koki1993 ปีที่แล้ว +3

    Zinet muhaba’s oldies song👏👏👏👏

  • @AYlove2487
    @AYlove2487 ปีที่แล้ว +4

    የዝነት ሙሃባ ዘፈንን

  • @danimine5309
    @danimine5309 ปีที่แล้ว

    yemrr lemnagere zeinithin sera endetm biseraw kesua beteshale liyakerbilign aychilim

  • @mezeretworku3030
    @mezeretworku3030 ปีที่แล้ว +3

    ዘፈኑ ውበቱ ጠፋ ለዛ የለውም ዘፈኑ መዝጊያ ላይ የተቀየረው ቦታ ያስጠላል

  • @MekuriaTeshome-fg2fs
    @MekuriaTeshome-fg2fs 23 วันที่ผ่านมา +1

    ስወድሽ!!!!

  • @alemtsehay8507
    @alemtsehay8507 ปีที่แล้ว

    ሙዚቀው ቆጆ እያለ ግን ጥስ የያዘው ሰውየ እኛን ኢቶዮጲያኖችን አይወክልም እዲህ ነው እዴ ለትውልድ የምናወርሳቸው ቱ

  • @tofiksultan4564
    @tofiksultan4564 ปีที่แล้ว +2

    You got amazing voice,We want album form you please,We love you with full respect.

  • @alemasemamaw6566
    @alemasemamaw6566 ปีที่แล้ว +1

    Anchi enkuwan beselem metash akenabarew gin afer yasbelah 🏌‍♂️🏌‍♂️🏌‍♂️🏌‍♂️🏌‍♂️🏌‍♂️🏌‍♂️🏌‍♂️🏌‍♂️🏌‍♂️🏌‍♂️🏌‍♂️

  • @et1062
    @et1062 ปีที่แล้ว

    መዝፈንሽ ባል ከፍ ግን እጅግ በጣም ካንቺጋ የማይሄድ አክሽን አበዛሽበት( ይቅርታ)

  • @simegnushareju2986
    @simegnushareju2986 ปีที่แล้ว

    እኔግን ያልገባኝ ልጅ ሲሻ ሲነፋ ለምን ማሳየት ተፈለገ በቃ ስልጣኔ መሆኑነዉ ማፈሪያወች

  • @molabekalu
    @molabekalu ปีที่แล้ว +3

    ቆንጆ ስራ ነው አርቲስታችን በርች
    መልካም እድል

  • @mehariwamlakgetaye7922
    @mehariwamlakgetaye7922 ปีที่แล้ว

    Anchin mekses neber gn mech new yetasishn sra yemtseriw #leba yetekeberebet seat honena lanchm techebechebelsh,

  • @edenkindie
    @edenkindie ปีที่แล้ว

    ሥራወችሺንና ባህላዊ አለባበስሽን ሣላደንቅ አላልፍም

  • @matiwosabraham8317
    @matiwosabraham8317 ปีที่แล้ว

    Marvelous Music Asdemami Musika !!!!! 👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏 #1 #1 #1 #1 #1 Nebs yehone musica new Emuye, ketyibet bechilin yegna Jegnit, Wooow bilo zim New Beachiru 'ASDEMAMI MUSICA'

  • @MekuriaTeshome-fg2fs
    @MekuriaTeshome-fg2fs 23 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @srsvs9126
    @srsvs9126 ปีที่แล้ว +1

    I 1000% prefer to listen the original song by the late zinit Mohaba who performed in timeless way. It doesn't sound in any way close to the original despite all the available computers and sound systems unlike here time of recording system.

  • @totit_t1445
    @totit_t1445 ปีที่แล้ว

    Anchi tamrialesh. Abesha kemissu ena wigsh, yasstelalu. BETAM!!

  • @wedighebremeskel13
    @wedighebremeskel13 ปีที่แล้ว +2

    Willkommen hübsch ❤

  • @birtukantehiue9280
    @birtukantehiue9280 ปีที่แล้ว +2

    Swadesh yamer 🤗🤗

  • @abiyotzerihun6518
    @abiyotzerihun6518 ปีที่แล้ว +2

    ኦርጅናል ሁሌ ከጆሮ ጣእሙ አይጠፋም

  • @alemasemamaw6566
    @alemasemamaw6566 ปีที่แล้ว +1

    damte (babee) gar besera noro biye asbikugn

  • @haliluyaelbitel692
    @haliluyaelbitel692 ปีที่แล้ว

    ምንድነው አንዴ መዝሙር አንዴ ዘፈን ስርአት የለም እንዴ ለእምነታችን

  • @aschalewmengistie1394
    @aschalewmengistie1394 ปีที่แล้ว +1

    እመቤት፡ነጋሲ፡እጅግ ጡዕም ዜማ፡ይመችሽ አቦ

  • @IvanaKB_1623
    @IvanaKB_1623 ปีที่แล้ว +2

    ዚነት ሙሀባ 💚💛❤

  • @yeaddisabebelij7832
    @yeaddisabebelij7832 ปีที่แล้ว

    ይቺ ሳትጠገብ በጠዋት ያሸለበችው እህታችንን ማስታወስ ጥሩ ነው መቸም ለቤተሰባችዋ የሚገባቸውን እንደከፈልሻቸው እርግጠኛ ነኝ ........

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለእማማ ኢትዮጲያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @akiyateme1524
    @akiyateme1524 ปีที่แล้ว +2

    Zenit no 111111

  • @fasshsehmufjde3599
    @fasshsehmufjde3599 ปีที่แล้ว

    Mistruma muzikaw ye Zinet muhaba new bswa dmis edat edmiyamir

  • @melkamethiopiawit6584
    @melkamethiopiawit6584 ปีที่แล้ว

    እረ እንደው እመቤት ጎበዝ የሙዚቃ ሰሪ ፕሮዱይሰር ነው ያጣሽው!!!! እጅግ ታለንትሽ የሚገርም መልክሽ ቁመናሽ ፀባይሽ ይሄ ቀረሽ የማትባይ የምትገርሚ ሰው እዚ ቶሮንቶም የነበርሽ ግዜም ገብቼ አይቼሻለሁ ሀጣም ትልቅ መሆኛሽ ግዜ ነበረ !!
    እባካቹ ይቺን እንቁ ጉድ የሚያሰኝ ዘፈን አስሩዋት እኔ እደው ሳይሽ ታለንትሽ እየባከነ ያለ ሆኖነው የሚሰማኝ....

  • @tsigemam6160
    @tsigemam6160 ปีที่แล้ว +2

    የምወድሽ መልካም ስራ ነው ❤️

  • @mesfintilahun9109
    @mesfintilahun9109 ปีที่แล้ว

    አልተመቸኝም👎👎 ❤️❤️ዚነትን❤️❤️ ስላስታወስሽን አመስግናለሁ ። የራስሽ ስራ ነው የሚመቸኝ ። ድምፅሽም የኮምፒውተር እገዛ አለበት።።።

  • @shewayekidane7146
    @shewayekidane7146 ปีที่แล้ว +1

    እሙቲ የኔ ቆንጆ እንኳን ደና መጣሽልን እንውድሻለን

  • @girmawonfellajirru2475
    @girmawonfellajirru2475 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጂዬዋ ንግስት ሁለነገርሽ ሲያምር!!

  • @adoniyasadonis6369
    @adoniyasadonis6369 ปีที่แล้ว

    ዚነትየ ብዙ መስራት ስትችል ባጭር የቀረች ነብስሽን ይማረው የደሴዋ ቆንጆ አንችም አሳታውሰሽ እንደዚህ ውብ አድርገሽ በመስራትሽ እናመሰግናለን ድሮም እወድሽ ነበረ 👏👏👏👏👑👑👑👑

  • @kederali7136
    @kederali7136 ปีที่แล้ว +1

    አየ ጥበብ ይሄ አሁን ምን ይሉታል ግጥም ማፊ

  • @DinkeAbebe
    @DinkeAbebe ปีที่แล้ว

    ❤❤😢እኔስ እሱም አልተረዳኝም😭👆😜💕💕💕

  • @eskedarnigatu4894
    @eskedarnigatu4894 ปีที่แล้ว

    ይሔ ዘፈን ዚነት ሙሐባ ላይ ብቻ ነው ሁለተኛ የሰው ዘፈን መስረቅ በሕግ ያስቀጣል መቸም ጠይቄ ተፈቅዶልኝ እዳትይ ዚነት ሞታለች

  • @sabaagebeyehu2467
    @sabaagebeyehu2467 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወደዉን ዘፈን መልሰሽ ስለዘፈሽዉ በጣዉ ነዉ የማመሰግንሽ ሁሉንም ነገር በጣም ነዉ የምወደዉ የምታደርግያቸዉ እስታይሎች እኔ በሁኑ ዘመን ነኝ ግን የድሮ ዘፈኖች ይስቡኛል

  • @YoutubeFacebook-de8yj
    @YoutubeFacebook-de8yj ปีที่แล้ว +2

    Very nice song .

  • @kalforfun2362
    @kalforfun2362 ปีที่แล้ว +2

    i loved it

  • @hailu33
    @hailu33 ปีที่แล้ว

    The story they are trying to convey is werada. People need to respect themselves before involving in such clips. Cultural significance should always comes first before money and zna.

  • @emmabet5594
    @emmabet5594 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን መጣሽልን እሙዬ

  • @tadihasen
    @tadihasen ปีที่แล้ว

    አረ መስቀሉ ትክክል አይደለም ፎቶዋ ላይ ✝️ ባለማወቅ እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ እወድሻለሁ ግን

  • @bekalusewunet8331
    @bekalusewunet8331 ปีที่แล้ว +1

    እንዳው ምን ላርግሽ የኔ ድንቡሽቡሽ ምርጥ ስራ

  • @husenibrahim9023
    @husenibrahim9023 ปีที่แล้ว +2

    wow mirt nw 👌

  • @werkgetahun630
    @werkgetahun630 ปีที่แล้ว

    ኸረባክሽ ራስሽን ሁኚ ከሰው ራስ ውረጂ

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 ปีที่แล้ว

    የዚህን ኬሮግራፊ ሰዉ አንድ ጥያቄ ልጠይቀዉ!! ስለ አዙሪት ምን ያቃል?? 😎😶

  • @yeduhajigetu7487
    @yeduhajigetu7487 ปีที่แล้ว

    This is Ethiopian music. But on the top right of the screen, it says, "Indian music", which is misleading. It must be corrected.

  • @azebot-3721
    @azebot-3721 ปีที่แล้ว +1

    ዚነት ሙሃባውን የሚያስታውስ

  • @wirohode506
    @wirohode506 ปีที่แล้ว

    shebo eger

  • @michaelfittiwy6907
    @michaelfittiwy6907 ปีที่แล้ว +1

    i wish you could make more songs, your are amazing.

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ሲል ሙዚቃው እሷም ውብ የኔ ማር

    • @gigi_shebabbawfan
      @gigi_shebabbawfan ปีที่แล้ว

      የዚነት ሙሀባ ዘፈን ቆንጆ አድርጋ ዘፍናዋለች

  • @mehariendarghezeray1192
    @mehariendarghezeray1192 ปีที่แล้ว

    በጣም የድሮ ዘፈን የዚኑት ማሃባ እመቤት ጎበዝ ደስ የሚል የዚኒት ምሃባ በድጋሜ ሪሜክስ አርገሽ ከመጣሽ በጣም ደስ ይላል🎶🎵🎻🥁🎸🎤🥁🎷🥀🥂

  • @yohannes1471
    @yohannes1471 ปีที่แล้ว

    በቀደመ ሰራስ እጅግ ነዉ የምወድሽ ። ይሄን ግን አበላሽተሽዋል ።

  • @aliyemer5644
    @aliyemer5644 ปีที่แล้ว

    ዚነት ሙሀባ። ከማን ፍቃድ አግኝተሽ 2 ኛ ሽ እኮ ነው ።ባቢ ፈቅዶ መሆን አለበት ። አሪፍ ነው ።ቅር ቢለኝም።

  • @TadiyosZewge
    @TadiyosZewge หลายเดือนก่อน

    እሙ ፍቅር ክበሪልኝ

  • @mastewalasefa3722
    @mastewalasefa3722 ปีที่แล้ว

    አበላሽሽው i prefer 1000 % the original music

  • @user-sol321
    @user-sol321 ปีที่แล้ว +1

    እሙ ፍቅር በጣም ነው ምንወድሽ ።

  • @AbraHmKoms
    @AbraHmKoms หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ج

  • @GenzebQueen-vd2jy
    @GenzebQueen-vd2jy ปีที่แล้ว

    ልዩ😂❤😂❤❤😂😂😂😂😂❤

  • @semirakassahun2869
    @semirakassahun2869 ปีที่แล้ว +2

    Ye zinet muhaba musica .... eswa yblte asamra zfnawalch
    Ablasheshiw

  • @SemohonBaharu-dx6oq
    @SemohonBaharu-dx6oq ปีที่แล้ว

    2023 ሚስጥሩ ነጋሲ

  • @Mr.xhiken
    @Mr.xhiken ปีที่แล้ว

    እሙዬ ስወድሽ ያለፈውን ትዝታዎቼን ሁሉ ዛሬ በስተርጅና አስታወሽኝ በርቺልኝ እህቴ ።

  • @selamhailu2382
    @selamhailu2382 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር እሙዬ የኔ ደርባባ ስወድሽ እኮ

  • @የበፉቃድእናት
    @የበፉቃድእናት ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤

  • @saadaalemu550
    @saadaalemu550 ปีที่แล้ว +1

    ደርባባዋእመቤት

  • @sanfordtube4382
    @sanfordtube4382 ปีที่แล้ว

    ሊብሲንጉ ምንድነው

  • @tsegayechemere9513
    @tsegayechemere9513 ปีที่แล้ว +1

    andegna emu (zin pro max)

  • @habtomdebru3664
    @habtomdebru3664 ปีที่แล้ว +1

    Amazon song

  • @AbuRehmet
    @AbuRehmet ปีที่แล้ว

    እምቴ አከብርሽ ነበር የዚያችን ምርጥ ድምፃዊ ዘፈን በዚህ መልኩ በዚህ በወረድ ክሊፕ ሰርተሽ ራስሽን ማውረድሽ ማርከስሽ ውርደት ነው። ጭራሽ ሺሻ እየሰሻበ! አረ ወራዳ ነሽ! የዚነቱን ስራ ብቻ ሳይሆን ራስሽንም ነው ያረከሽው ።
    ለስንት ስትጠበቁ ይህን ከትውልድ ትውልድ በፍቅር እንደተወደደ የዘለቀውን የዚነቱ ሙሀባን ድንቅና ምርጥ ስራ በዚህ ስቅጣጭ በሆነ ክሊፕ ሰራሁ ብለሽ ለህዝብ ማቅረብሽ እጅግ በጣም ያሳዝናል አዘንኩብሽ በጣም አዘንኩበሽ።

  • @danielmikiyas2176
    @danielmikiyas2176 ปีที่แล้ว +1

    wow marre

  • @Subla-e3d
    @Subla-e3d ปีที่แล้ว

    እሙየኔ.ቆጆ❤❤❤

  • @wubetandarge4698
    @wubetandarge4698 ปีที่แล้ว

    የልጅነት ዘመኔን ንጹህ አእምሮየን ስላስታወስሽኝ አመሰግናለሁ
    ግሩምስራ ነው ድንቂትን እንድናስታዉሳት አድርገሽናል