My Google translation: "Ethiopia is ancient, its culture is beautiful, its songs are distinctive, and its people are generous and brave. Greetings to the Ethiopian people from Saudi Arabia"😊
ፍቅርን ውበትን ደግነትን ያደላችው ቆንጆዎቹ ስወዳችው ሳላቀው እምወደው ሃገር የአዲስ አበባ ልጅ ብሆንም የሌለ ነው እምወዳችው ከሴቱ እስከወንዱ ከትንሽ እስከ ትልቅ ውቦች አንዱን ቆንጆ መጥቼ ሰርቄው ብመጣ kkkkkk We Love you so much guyz with u big respact♥
ረስቸወ የ ደሴ ልጆች "ተወልጄ የ 4 አመት ልጅ ሆኘ ነው የወጣሁት ደስየ ናፍቃኝኣለች Ike please ! ናOh god How beautiful clip and I’m getting berth in Desa ye konjo ager wolo 💚💛❤️👑👈🏽 I’m proud to be Amhara 💪🏼
ኦሮሞ ነን ግን የምናምነው በኢትዮጵያዊነታችን ነው እናቴ ሀምሳል ምትኬን በጣም ነው ምትወዳት ሲዲ ሁሉ ገዝታ ትጨፍራለች
❤❤
❤@@romanethiopia
❤❤❤❤❤❤❤ እኛም አድ ኢቲዮጲያዉይ ነን ደማችን አድነዉ
የአማራ ልጅ ነኝ ጎጃም ጎንደር ሽዋ ወሎ ደሜ ናችሁ።
❤🦅🦅👑😘🥰🥰
እናመሠግናለን
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤@@MesiMulat-f2h
እናመሰግናለን፣ወንድም❤❤❤❤❤
እንዴት ያደርጉታል ይህን ፍቅር የሆነ የአማራ ምድር ። በፍቅር ያሳብዳል እንኳንም ተወለድኩበት አማራየ ለዘላለም ይኑር። አምሳልየ እግዚአብሄር ይባርክሸ።ሺህ ዓመት ኑሪ ዉድድድድ
❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ግን ሃዲያ ነኝ በኢትዮጵያ ውስጥ ለአማራዎችና ለጉራጌዎች ያለኝን ክብር መግላፀ አሊችልም
ካልቻልሽ መተው ነዋ
Esamasegenalen marrr
እናመሠግናለን፡፡ ልዩነታችን ዉበታችን ነዉ እኛም ደቡብ ዉስጣችን ነዉ
we love u to our mother's children.
የዑምሬ
የአማራ ባለውለታ ጎደረ ነው ለአማራ ብዙ መሰዋት ብዙ ዋጋ የከፈለ የጎንደር አማራ ነው ከዚህ ቡሀሃላ ከጎናችሁ ነን ቀያችን ቢለያይም አንድ ነን በአማራነታችን
አወ ማንም አይለየን አንድ አማራ ከወሎ
አምሳል ኮንጆ ይህን ሙዚቃ ልትለቂ ስትይ ሰኞ ቀን ደሴ ቀረጣው ሲካሃድ በአካል ስላዬሁሽ ደስ ብሎኛል ወሎ ገራገሩ ደሴ የፍቅር ሀገር
ወሎነኛያውምየሀይቅ
አንች ዉብ ሀገር እንኳንም ተወለድሁብሽ አማራነቴ ኩራቴ አምሳልየ ስወድሽ ኢትዮጲያየ ሰላምሽን ያሰማን❤❤❤❤
አማራነት ይለምልም ኢቶፔያ ለዘላለም ትኑር ድሥ ትኛለሽ የኔ ማር
ከሀገር ኢትዮጲያ ከሀይማኖት ኦርቶዶክስ በመሆኔ እኮራለሁ።አምሳልየ ቃላት በማይገልጸው እወድሻለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ሽቅርቅር ወሎ የፍቅር እና የውበት ተምሳሌት
Tt
የኔ ልዪ ቀሚሡን አች ብቻ ልበሺው ሥወድሺ ጉደሪዋ ፍቅር
አምሣልየን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ
Almi raya wollo በጣም ፍ ቅ ር
Almi raywollo
ዋዉዉዉዉ አምሳልየ የእዉነት ስለወሎ እድህ አይነት ሙዚቃ እድትሰሪ በጉጉት ተስፋ አደርግ ነበር ሁሌም
ብችል ኑሮ እስምሽ ነበር ማሬ
አምሳል እየ እካን ደህና መጣሽ
እካንም ወሎ ሆኮ
ወለየወች ከጫፍ እስከጫፍ ሰላማችሁ ይብዛ
@@ፋፊየደሴዋበድኔቀልድየለም äméém wude
እኔ የጉራጌ ልጅነኝ ግን አማራዎች ወስጤ ናቹ ከልቤ ነው ምወዳቹ
እኛ ም ዉድድ ማር
❤❤❤
We have good heart like gurage .we love you sister.gurage is an example of hard working and lovely peoles
እኛም አማሮች ጉራጌዎችን በጣም ነዉ እምንወዳችሁ
እኛም ውድድድድድ 😍😍😍😍😍😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰
እኔ ሸዎ ነኝ ግን ጎንደር ጎጃም ወሎ ውስጤ ናቸው ክፏቸው ክፉየነውና ፈጣሪ ክፏቸውን አያሠማኝ እወዳችኳለሁ
Effffff
አሜን (3)
አሜን የኔ ማር
እናመሰግናለን
አሚን❤
እንኳን ደና መጣሽ የኔ ልዩ ስወድሽ እኮ የአምሳል የሆናቹህ ላይክ ግጩኝ
Yeny konjo sewedes
ልዩ ስወድሽ
እግአቤርይባርክሽ
ከኔ አይበልጥም
አቤትስወድሽየኔድንቡሽቡሽእወድሻለሁወሎየባልሆንይቆጨኝነበርእንድህብለሽስታነሽውለዛውም
ከሸዋ አማራ ነኝ ከሸገር ደሞቼ የንጉስ ሚካኤል ልጆች ስወዳቹ 💚💛❤
እኩዋን መጣህ አማራየ ደሜዋ ሰላም ብለናል ከወደቆቦ
አምሳል አዲሱ የወሎ ስራ ተመችቶኞል እድሜና ጤና ይስጣት በተረፈ የምራል
Wwwww aewdshe
ያገሬ አፈር ይግደለኝእፍፍፍፍፍፍ
ወይ ሀገሬ ኢትዮጵያ አይ ስደት አምሳልየ የኔ ሺቅርቅር ረጅም እድሜ ና ጤና ከነ ቤተሰቦችሺ ተመኘሁልሺ ስራወችሺ በሙሉ ተወዳጅ ናቸው በጣም አድናቂሺ ነኝ እወድሻለሁ
#አማሮችዬ_ደሞቼ ዘራችሁ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ።
ዘሮቼቼ
እንኳንም የናተ ሆንኩ ውብ እና ኩሩ ህዝብ♥♥
😮
anchenem betam ewedeshalhu
bedenb afekereshalhu
@@demekeworku4734ቀሩ ሠሩ ሠሩ ሠሩ ሠሩ ሠሩ በሩ ሩስያ ሩስያ ሩስያ ሩስያ ሩስያ ሩስያ ሩስያ ሩስያ ሩስያ ሩስያ ሩስያ ሩስያ ሩስያ ሩስያ ሩሲያ ሔሩ ሔሩ ሔሩ ሔሩ ሔሩ ሩቅ ሠሩ በሩ ሩስያ ሩሲያ ሩሲያ ሩሲያ ሔሩ ሩቅ ሠሩ ሩስያ ሩስያ ሩሲያ ሩሲያ ሔሩ ሔሩ ሩቅ ሩቅ ሩቅ ሩዋንዳ ሩስያ ሩሲያ ሩሲያ ሩሲያ ሩሲያ ሩሲያ ሔሩ ሩቅ ሩቅ ሩሲያ ሩሲያ ሔሩ ሔሩ ሩሲያ ሩዋንዳ ሩስያ ሔሩ ሩቅ ሩቅ ሩሲያ ሩሲያ ሩሲያ ሩስያ ሩሲያ ሔሩ ሩቅ ሩቅ ሩቅ ሩቅ ሩዋንዳ ሩሲያ ሔሩ ሩሲያ ሩሲያ ሩስያ ሩስያ ሩሲያ ሩጫ ሩሲያ ሔሩ ሩጫ ሩሲያ ሩስያ ሩስያ ሩሲያ ሩጫ ሩሲያ ሩጫ ሩጫ ሩጫ በሩቅ ሩቅ ሠሩ ሠሩ ሠሩ ሩስያ ሔሩ ሔሩ ሩስያ ሩሲያ ሔሩ ሩስያ ሩስያ ሔሩ ሔሩ ሔሩ ሩቅ ሩቅ ሩሲያ ሩሲያ ሩሲያ ሩስያ ሩስያ ሩጫ ሩሲያ ሩሲያ ሔሩ ሩቅ ሠሩ ሩስያ ሩሲያ ሩሲያ ሩጫ ሔሩ ሩቅ የ
تحية طيبة للشعب الأثيوبي--من المملكة العربية السعودية ))
حياك الله ياغالي 🌺
See❤😅
አማራነኝ ያውም ነፍጠኛ እኔ ጎንደሬነኝ ለወሎወች እሞታለው
Hhh Mmm egam enwedachihoaln gonderewchi yne marchi
ደሜዋ እኛ እንሞትላችሀለን
እኛም ውድድድድ ነው የምናድርግሽ
ይመችሽ ማር ወድድ ወሎ ከወደድ
እረ አንቺው ኑሪበት የሴት እመቤት ሁሉም ያምርብሻል
ወሎዬዎች ስወዳችሁ የፍቅር😍 😍ጥግ እኔ የሀላባ ልጅ ነኝ አንድ ቀንማ እጎበኛለሁ🙌
እኛም ውድድድ ነይ ❤❤
ውድድድድ❤❤❤❤
ነይልን ወላሂ ❤❤❤
Anne❤😂😂😂
Amen🎉🎉😂❤😅😢
ዋው ውሎየ ባልሆን ይቆጨኝነበር እደት መታደልነው አማራ መሆን
ወይም ይቆጨኝ ነበር ክክክክ ኧረ ይህን አባባል ተፋቱት። ፈልገሽ ነው የተፈጠርሽው? ፈጣሪ ወሎየ ብቻ አርገህ ፍጠረኝ ነግሬሃለሁ ያልሽው አስመሰለብሽ።
የኔማር።ሀገርልጀ
ሰአድ
ይገርማል ልጂ እየሆንሽ ነው የምትሄጂው አሁንም ኑሪ ሽ አመት ቆንጆ
selam Selam 😄😄😄😄😄
😃😃😃
selam Selam አሜንንን ትኑርልን ባህልና ወግ ማዕርግ የማትረሣ
ዋዉ ይቺ ሠዉ ስወዳት ይቅርታ ሙስሊምነኝ ሙዚቃ አያለሁ ሙሥሊሞቺ መቸም ታቃላቺሁ መዉጣትነዉጂ ያሥተማረን ጥምቀት ሚካኤል እዉልነበር እሆለሌ ታቀልጠዉ አደራ ሀቁን መናገር ሥላለብኝነዉ
@@ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነEwnat naw marey
ጎንደሬ ነኝ ወሎወችን ስወዳቸው ልክ የለኝም።ለጥብስ እሚሆን አመላክቱኝ ወሎወች
ቃልኪዳን ከጎንደር ወረታ ስወድሽ
Waya mare enemi gondar nane gn Endaz nawe yamlawe Ewadchawe Alahu fatsr yskline Ehite ❤❤❤❤❤
اثيوبيا عريقة وثقافتها جميلة واغانيها مميزة وشعبها كريم وشجاع تحياتي للشعب الاثيوبي من السعودية
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤😊
شكرا لك ونعم احسن ناس اهل الخير السعوديين
My Google translation: "Ethiopia is ancient, its culture is beautiful, its songs are distinctive, and its people are generous and brave. Greetings to the Ethiopian people from Saudi Arabia"😊
ፈፈፈ
ውይ ወሎችን ስወዳችሁ. ከስደት ልመለስ እንጅ ወሎን ማየት. እፈልጋለሁ. ግን እማውቀው ሰው የለም. 😔😔
አብሺሪ እኔ አለሁሺ ወሎን በሙሉ አሳይሻለሁ
@@emu5947 እሽ ብቻ ከስደትበሰልም ይመልሰን
eni ewsdshalihu mamaye menim chigir yelium
እኔ አለሁ ነይ ከኔጋ እነሂድ
እሽ እህቶቼ. እኔማ ሳላየው መቼም. አልቀርም
ጎንደሬ ነኝ ወሎየዎች ውስጤ ናቹህ ባል ፈልጉልኝ 😋
ሀምሳልየ የኔ ሽቅርቅር የባህል አባሳደር ስወድሽ እኮ 😘👌
አብሽሪ ነይ እህት አለም።
እሺ ውደ በቃ ወድሜን እደርሻለሁ ማር
@@toyapyeyemer6821 እሽ
@@ethioeritrea2350 ችግር የለም የኔ እህት አብሽሪ ነይ
አርሴማ ጎንደሬዋ ለኔ ጎንዴሬ ከዳርሽኝ የወሎ ጉብል እድርሻለሁ 😘😘
ፍቅርን ውበትን ደግነትን ያደላችው ቆንጆዎቹ ስወዳችው ሳላቀው እምወደው ሃገር የአዲስ አበባ ልጅ ብሆንም የሌለ ነው እምወዳችው ከሴቱ እስከወንዱ ከትንሽ እስከ ትልቅ ውቦች አንዱን ቆንጆ መጥቼ ሰርቄው ብመጣ kkkkkk
We Love you so much guyz with u big respact♥
እኛም. እንወድሻለን
እኔንንንረቀኝ ባይሆን የገጠርነኝ😀😀
አዎ ወሎየስ ውብ ህዝብ ነው ፍቅር ነው እናመሰግናለን ወሎ የቆንጆዎች መፍለቂያ የጀግኖች ሃገር ፍቅር የሆነ ህዝብ ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ነይ እስርቃለሁ ስትይ እዳትሰረቂ
የኔ ድንቡሽቡሽ በድጋሜ በወሎ መጣሽ ስወድሽ አምሳልዬ 😘 ወለየዎች ብቅ በሉ አወ ወሎዬ ነኝ
እየመጣን ነው ማር
መጣነ
💖💖💖💖
مرحبا بكم اهل والووو 🎼💗👁wededdddd
😘😘😘😘😘😘
ወሎየ ነኝ💜 ኢትዮ 💜አማራ💜 ትግሬ 💜ኦረሞ💜 ጉራጌ 💜አላውቅም💜
የማውቀው 💜ሀበሻ 💜መሆኔን💜 ነው 💜በጣም ደስ ይላል👍👍👍👍
Tekiki
ጬ
@@zizum732 ג
@@גנטהטפרה-י9ס naAm
Tekkl mare 💜💜💜💜💜💜💜💜👍👍👍👍
አምሳል ሲወድሸ የኔ ዶጮ 😘😘😘😘 "እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም በጤና
አደረሳችሁ አደረሰን🙏 🌷🌷🌹🌹
"በዓሉ የሰላም💚የጤና💛 የፍቅር❤
ይሁንላችሁ መልካም በዓል🌷🌹🌹🌹
💚💛❤💞💞💞💞💓💓💓💋💋💋
ማማየ እንኮን አብሮ አዴረሰን 💚💛❤💋🇪🇹
አሜንማማዩ
Amen amen amen enkon abero adersne marr
ወሎየ በመሆኔ ሁሌም እኮራለሁ
Always Ethiopian songs is my favorite💪💪💪🙏 from🇸🇴
Ff
ክርስቲያን እህት ወንድሞቸ እንኳን ለጥምቀት በአል አደረሳችሁ ፏ ብትን በሉበት ሠላም ለኢትዮጵያ ህዝቦች ፍቅር ያሸንፋል
Quran
የኔ ገምሻራ አምሳልየ ስወድሽ አቤት ግርማ ሞገስ ወይ ወሎ ፍቅር እኮነን ምነው ግን የጁገነትን ሳታነሽው በሉ ገባጋባ በሉ ቤተ አማራወች 💚💛❤👌👌
Zeyineb Mengesha Zeyineb Mengesha መጣንንን
☁🎈🎈☁🎈🎈☁
🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈
🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈
☁🎈🎈🎈🎈🎈☁
☁☁🎈🎈🎈☁☁
☁☁☁🎈☁☁☁
✨💎💎✨💎💎✨
💎💎💎💎💎💎💎
💎💎💎💎💎💎💎
✨💎💎💎💎💎✨
✨✨💎💎💎✨✨
✨✨✨💎✨✨✨
☁😘😘☁😘😘☁
😘😘😘😘😘😘😘
😘😘😘😘😘😘😘
☁😘😘😘😘😘☁
☁☁😘😘😘☁☁
☁☁☁😘☁☁☁
Zeyineb Mengesha Zeyineb Mengesha1oo
እኔ እናቴ ወሎየ ናት አባቴ ጎንደሬ ነው አማራነቴና ኢትዮጲያዊነቴ ኩራቴ አምሣልየ ውድድ
me too
የኔ ሸቅርቅር ውድድድድድ
ውድድድ💜💜💜💜
እኔም እዳች ማረረረ እናቴ ወሎየ አባቴ ወረታ ጎንደረ ነው
ነፂ ኢትዪጲያዊት
ጤሪሊኝ አቦ ሮሚዉን በለ ዚናር ዋሎየ ሰይድ ማንገሻ እንኳ በንግግሩ አስቀይሞኛል ዘመን ይሻላል የኔዉ አንቀጥቅጥ ንግግሩ ቁጡብ ነው የጫዋ ሊጅ ማያ በሊብ ይሻላል መጥፎ ቃል ጡሩ አደለም 😎😲💖👏
ረስቸወ የ ደሴ ልጆች "ተወልጄ የ 4 አመት ልጅ ሆኘ ነው የወጣሁት ደስየ ናፍቃኝኣለች Ike please ! ናOh god How beautiful clip and I’m getting berth in Desa ye konjo ager wolo 💚💛❤️👑👈🏽 I’m proud to be Amhara 💪🏼
አቤት ስወዳችሁ እኮ ወሎየዎች ኣምሳልዬ የኔ ቅምጥል እድሜ እና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰቦችሽ ተመኘውልኝ ያገሬ ልጅ እወድሽ አለው
አድሎሽ ፈጣሪ ዘፈኑም ቀሚሱም ካንቺውጋር ነው የተዋበው እሰይ የጎንደር ሰው ሁሉንም ያደለው
እኔ ወሎየ ነኝ ያውም የደሴ ግን አማራም ኦሮሞም ትግሬም ወላይታም ጉራጌም ሁላችንም ኢትዪጵያዊ ነን ውድድድድድድድድድ ሀገራችን ለዘላለም ትኑርልን ፍቅርና ሰላም ያብዛልን
ወሎ የቆንጆዎቹ የደጋገቹ ሀገር ፍቅር የሞላበት እስላም ክርስቴኑ ተከባብርው የሚኖርባት ወሎ ሙሽራዋ ወሎ
Welynef
Wleynf.ywmerbt
ሀዩ ወሎየዋ በጣም ወለወችፍቅርነንእኮ
ወሎ ገራገሩ ፍቅር ነው አዳሩ ውሎየውች የወሎ አፍቃሪውች አህሪብ አቦ ውድድድድድድድድ
መጣሁ ተቀበይኝ
ሀኒየ ነይልኝ አህሪቢ ማማየ
አማራይቱ ወሎ አማራ ማሬውድድድ
@@ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ እኔም ውድድድድ ያገሬ ልጅ ደሜ
@@ሳዱላወሎየዩቱብ yegar.Lijch.😍😍😍😍
ወይኔ ሐገሬ ወሎ ልዩ ነሺ እኮ ውይ የሐገሬ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሳችሁ ።ሎሚ ውርወራ ቀርቶ በማዳም ኩሺና እቃ ማጠብ ወይኔ ለማንኛውም አምሳል ምtkie ውስጤ ናት ።
Waooo
@@habajabahabahaja2040 አወ ልምላሜው ብቻ ሐገሬ ያጠግባል
እኔ ነኝ ስደተኛዋ የማሪያም ልጅ አይዞን እኳን አብሮ አደረሰን
amhara (wollo, shewa, gondar, gojam) beutifull people
روعة جمال الغناء والاحساس بالوطن وغناء الأجيال الرايعة
جمال الغناء والأداء
እመብርሃን ትጠብቃቹ እባካቹ ወንድሞች እና እህቶቼ ለናንተ 5 ሰከንድ ነው ለኔ ትልቅ ነገር ነው እና ልለምናቹ subscribeኣድርጉልኝ ኣንዴ ፎቶዬን ነክታቹ ወደሌላ profileሳትገቡth-cam.com/video/a1VpyJyOlmY/w-d-xo.html
ወሎዬነቴ ውብቴ አማራነቴ ኩራቴ ቤተ አማራዎች ውድድድድድድድድ
እኛም ውድድድድድድ
ወሎዬዋ የአንባሰሏ የውጫሌዋ እኛም ውድድድፍድ
የውጫሌዋ
እኛም ወድድድ ያባሰልዋ
እስኪ የውጫሌ ልጆች የሆናችሁ እኔም ነኝ በሉ ዘመድ አለኝ ውጫሌ ውስጥ😍😍
ቀረፃው ደሴ እና ሀይቅ ዳር ነው:: ሁሌም ወሎየ በመሆኔ እኮራለሁኝ: I love 💖 wollo ::💘 ወሎን የሚወድ #like # ግጩኝ ::
እእ አገሬን አሳየችኝ አምሳል ማር ነገር
እኔም ወሎየ ነኝ ያውም የሀይቅ ልጅ ውድድድድ
ወሎደሴላይጥብቀኝ
Azwa gedel piasaa ayiteyef arada hayik
Luv it
Ena.woy.hgra.dsa..mshe.nwo.hgr.ymgbew
አመሓራ ኢትዮጲያ💚💛❤🌹🌹🌹🌹💜💜💜💙💙💙💖💖💖💖💖💗💗💗💗
አምሳልየ እመድሽ ደስ ነው ሚለኝ ሙዚቃሽ እኔ ጎጃም ነኝ ግን አሁን የደሴ ልጂ ሊ ወስደኝ ነው
ወሎየ ነኝ ያውም የዴሴ ልጅ ወሎ +ጎንደር +ጎጃም +ሸዋ =አማራ 😘
ቅምጥሏ ወሎየ የደሴ ልጅ
ቅምጥሏ ወሎየ የደሴ ልጅ እኔም.የደሴዋ❤
ቅምጥሏ ወሎየ የደሴ ልጅ እዴት ነሽ ማር
كس صغهحعغلثضط
@Wollo Tube زومارفثهعل مطلانالؤقبل
አምሳልየ የኛ ባትሆኝ ኖሮ ይቆጨኝነበር ያገበግበኝ እረጅም እድሜና ጤናይስጥሽ ከነመላ ቤተሰቦችሽ ኑሪልኝ እማ እንወድሻለን እናከብርሻለን
Love ❤❤❤Éthiopian song from ivory coast 👉🇨🇮💃💃💃💃💃💃🎶🎵🎼🎧🎤🎻🎺🎹🎸🎷🎵🥁🔥🔥🔥🔥Mama Amsal👌🏽
Tanks i love all Africa😍😘
የኔዋ ወሎሎሎ 💚💛❤️
መገን አምሓራዬ 💪💪💪
አምሳልዬ 🎙🎙🎙💞💞💞
እፍፍፍፍ ወሎ አርሂቡ አማራ የሆናችሁ ላይክ ግጩኝ
Hi
wollo ye oromo nw ,,,nefitegna wede gojjam enabarirachualen tebiku
Hi
@@wollohibret200 ድንጋይ ወሎ አማራ ነን😍😍😍😍😍😍
አለን አለን ወሎ ልጅ ነኝ የአማራ ዘር
ስወድሽ የኔ ቆንጆ ሁሌም ለየት ያልሽ ነሽ ምርጥ ስራ ነዉ 😍😍😍😍አማራዎች ዉድድድድ ደሞቸ
Sars 12 ፍ k ቅ እኛም ዉድድድድ
ፍ ቅ ር
Z
Zk
ወሎ ውሰጤ ነው የምትሉ ላይክ ግጩኝ 😍😗😍😗😍
❤️❤️
❤️❤️
@@alkindihome6596 p
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ወሎ መወለድ እንደት መታደል ነው ወላሂ ቃል የለኝም ቤተ አማራወች ውድድድድድድድድድ በማያልቀው
ኢትዮጸያዊ ኦሮምኛ ቋንቋ ተነገር ነኝ ለአማራዎች ያለኝ ክብረና ናፍቆት በመን ሊገለፅ እወዳቸዋለሁኝ
يوسف اخ
ያብዛልን
የሱፍ እኛም ውድድድድ እናመስግናለን
WAWU HABIBI DES STK
يوسف اخ agam
እኛምውድድድድድ;ፍቅርርርርርእናደርግሻለን:እኛንአማራወችን:ያፈቀረእናየወደደ:ይጠቀማልእንጅአይጎዳኘም;
አምሳልዬ ፏ ብትን በይበት ሙዚቃዎችሽ ሁሉ፡ውስጤን ያድሱታል
ወሎገራገሩ የኛ ሀገር ፍቅር ብቻ💖💖
እኔ ጎንደሬ ነኝ ግን ወሎየወችን በፍቅር ነው የምወዳችሁ ጀግና የአማራ ፈርጦች
Tigist Gone
Igrmshal amsal metka godere nate
Ara mnawe gondarwachi wadadencha Ene gondar nane ❤🥰
እማም። ውድድድ
እናመሰግናለን እኛም ግንደርን ሸዋን ጎጃምን በጣም ነው የምንወዳችሁ ደማችን አድ ነው።
ቀዶ የሚሰፋ ጥበብ ነው አማራነት።
ወሎ ጎንደር ጎጃም ሸዋ እንዲሁም ደሙን ያፈሰሰው አጥንቱን የከሰከሰው ወገኔ በ 4ቱም ማእዘን ህይወቱን ለከፈሉልኝ ነፍጠኛች ሰላም ለናተ ይሁን እላለሁ ከወገቤ ዝቅ ብየ።
I like Ethiopian dance it looks awesome, one love from Kenya
I love keniyans peoples i have friend from nayrobi
የኔ ማር ስወድሽ ገና ገራገሩን ሳይ ልቤ ትርትር አለ አዎ ወሎ ሙስሊም ክርስቲኖ ትንሽ ትልቁ ፍቅር ነን ወሎዬ ኮቻ ትንሽ ቀን ቀረኝ እምታልሽ አለሁ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
🇸🇩I repeat it every day, even though I do not understand the language, but I really like this song, following you from Sudan
ወሎ የመልካም እና የመልከመልካም አገር ሰለሞ ይብዛ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ እስኪ አዚሚው እስኪ አጎራጉሪው አቤት ባህል አቤት ዘር አረ ውይይይይ
ወይ ውሎ
የደጋጉች ሀገር ወሎ የኔ ማር ይመችሸ
ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
Yigremale wllon miyahel ylem bemenate erasu senekbaber asetawsalehu bitsbochi siderungi lechirsiatianochi lbecha tedageso nbr ymuslimochi ekul nebr yestnagdut wllahi yni abati yhayimanot abate nachiw gen hulunem yakberalu wdektmaw senemta gen wshana demet new kersitianuna Muslim slezh ktema alodem eni btelyi kdess blayi yaluten
የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ለጥምቀት በአል
እንኳን አብሮ አደረሰን
የትግስት እናት እንኳን አብሮ አደረሠን
አሜን አሜን አሜን እንኳ አብሮ አደረስን
አሜንንንንንን
አሜንን
እኳን አብሮ
አደረሰንንን
ያዝ እንግድህ ይች ሠው ለባህል ልብስ የተፈጠረች ይመስላል የምትለብሠው የባህል ልብስ ሁሉ ያምርባታል
አደራ ኮሜንቶች ሙስሊም ዘፈን አይሠማም ብላችሁ የስድብ ውርጅብኝ እንዳታወርዱብኝ:: ካላችሁ እናንተስ እዚህ ምን አመጣችሁ የሚለው ጥያቄየ ነው??? ተውኝ ስደት በራሡ አዙሮ ሊደፋን ነው ደሞ በስድብ ውርጅብኝ የእራስ ምታቴን እንዳትጨምሩት አደራ::😭
حبشيه وافتخر ክክክክክ የኔ ማር
حبشيه وافتخر የኔማር።አትጨነቂ።ችግርየለውም
@@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ አይዞሽ እምነት በልብነው ሁቢ
እህት እኔም አለሁልሽ ማማየ አብሽሪ ይስደቡን
ሙስሊም አይሳደብም ይመክራልጅ
ዋውው እንዴት እንደምወደው ድምፅሽን አምስላ
በዚሁ ቀጥይበት
አማራነቴ ያኩራኛል
ውድድድድ ነው የማደርግሽ
ዘራችሁ ይብዛ አማራዬ ። ላይክ ሰፕስክራይብ አይለያችሁ ።💚💛❤
Zarya
I like you so much so, here is my addrese: + 4915215110055
አቦእድሜሺይርዘምየኔሸጋ
ንፁህ Media ጀከቸጨኀጸኘአጰገ
ንፁህ Media አሜንንን
አምሳልየ የኔ ፍልቅልቅ ስወዳት 💚💛❤የወሎ ልጂ ነኝ ሽቅርቅሮ💚💛❤💋💋💋💋💋
ትውልድ ጎንደር ብሆንም ኑሮየ ወሎ እውነት ለመናገር ወለየወች ፍቅር ናችሁ ግን አማራነት አስቀድሙ ሌላ ውብ ናችሁ ፍቅርናችሁ ብቻ ቃል አነሰኝ
አዲስአለም አማራዊ ምናስቀድመው ኢትዮጵያዊነታችን ነው ቀጥሎ ግን ወሎየነታችንን ነው ከዚያም አማራነትን ለምን መሰለህ ሲጀመር ጎንደሬወች ጎጃምና ጎንደርን እንጅ ወሎን በሁሉስ ነገር ሗላ አስቀርጣቹ አማረነታችንን እንድንሸሼው ያደረጋቹን እናንተ ናቹ ሲጀመር ወሎ ዘር አያውቅም ስው ስው ነው::
@@zemassefa1397 ወሎ ጎንደር ጎጃም ሸዋ ሚለውን ነገር ትተን አማራነታችንን እናስቀድም መዳኛችን እሱ ነው። ሲገድሉን አማራ እያሉ እንጂ ኢትዮጵያ ናቹ ብለው አይደለም ስለዚ አማራነታችንን በፅኑ ዓለት ላይ እንገባለን!! ኢትዮጵያ ስንሞት የምንወርሳት ገነት አይደለችም። that's it!!
Yared Kebede 😂😂አረ አታስቀኝ ከሞትን አይቀር ኢትዮጵያ ብለን ብንሞት ይሻለናል ወሎየወች በዚላይ ወሎየወችን ሚገድለው ማን ሆነ ና አማራ አይደል እንዴ ማለቴ ጎንደርና ጎጃም ስለዚ እኛ ሚዋጣን ኢትዮጵያና ወሎየነታችን ነው በእርግጥ እኔ አማራን ሌላ ክልል መጥቶ ለመጣል ቢሞክር እንደጥላት ነው ማየው ከዛ ውጭ ግን..
@@zemassefa1397 አጉል ጠላቶችሽ የረጨሉሽን የጎጥ ወሬ ይዘሽ ራስሽን አታልዪ ኋላ ኦነግ ቂጥሽን በሳንጃ ሲወጋሽ ያኔ ይገባሻል ኢትዮጵያ ካዳነችሽ እናያለን።😂😂
Yared Kebede ምን ታካብዳለህ እንዴ እንዳለኮ የወሎ ጀግና ነው ለኢትዮጲያ መስእዋት የሆነው ከፈለክልዘርዝርልህ በቅርቡ እንኳን የሞተው ስዓረ በአባቱ ወሎ ነው በላይ ዘለቀም ወሎ ነው ጎጃም አድርጋቹት ቁጭ አላቹ እንጂanyway ወሎ ትግሬው ራያው ኦሮሞው አርጎባው አፋሩ ይኖርባት የነበረች አሁንም ያው ናት ከእናንተ ምንም አንፈልግ የራሳችን ጀግኖች ይበቁናል ያሳነሳቹዋትን ደሴን እኛው እናሳድጋታለን
ወሎ ሰላምሽ እራቀኝ 😢👋🙃ዘዴ ነኝ ከሸዋ😔😔🙏
Belle musique , j’aime 🌹un grand salut du Maroc 🇲🇦
Thank you we love. you to 🇲🇦😍🇪🇹one love Africa
አምሳልዬ ጥበብ ቀሚስ ሲያምርብሽ ምችት ይበልሽ የወሎ ልጅ ነኝ ያውም የአምባሳል ማርዬ 💚💛❤️
እንኳንም ወሎየሆንኩ
ምርጥ ሰው
እኔ ሡማሌ ነኝ ግን እንደ ወሎ እና ጉራጌ የምወደው የለም ኡፍፍፍፍ ፍቅር 🥰🥰 ናቸው እኮ❤️❤️❤️
የኔማርርርርርር እናመሰግናለንሁቢ
@@hayatmuhe7723 ደ ደደደደደደደደደደደደደደደደደ ደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደ
እናመስግናለን😍😍😍😍😍
ሱባሀን አላ ሱማሌ ሰው አግኝቸ አላቅም አገር ስገባ መጀመሪያ የምጎበኘው ሱማሌን ነው ብየ አስባለሁ ወሎም ሆነ ጉራጌ ምቀኛ አደሉም ሰው ይጎዳናል ብለው አያስብም ልባቸው ንፀህ ነው በደብ ተገዝበሀል
እናመስግናልውድድድድድድድዶዶ
ወሎየነኝ፡ያዉም፡የቦረና፡ገነቴ፡ከላላ፡ኢትዮጵያ፡ለዘላለምትኑር፡ሠላሞን፡ያብዛልን፡የስዴትኑሮም፡በቃበለን፡ያአላህ
አይዞሽ ሁሉም ያልፍል ማማየ
አምሳልየ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ
Amen amen amen yana marrr
ዋውውውውው ስወድሽኮ
من السودان حب كبير للشعب الأثيوبي الشقيق
From sudan big love to Ethiopia
H
ፈለግሽው@@abuabdurahman1888
ወሎ የፍቅር ኣገር ወሎ ውስጤ ናቹ ክትግራይ ኣክሱም የኢትዮጵያ መሰረት የነግስታያ ሀገር
Berihu Gerezghier
Berihu Gerezghier። እኛም ውድድድ
😍😘😘
እኛም ውድድ
ደግሞ ድምጥሽ ሊዩ ነው እናመሰግናለን የኔ ዋ ሊባም 💖👏
I love Ethiopia and Ethiopians.
I'm from Nigeria
10q
Thanks somuch brazare
@@rahmetabebaw7078 11EAwa
እንኳን ወሎዬ እና ጎንደሬ ዎንኩኝ አማራ ደሜ ነው ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ አምሳልዋ ሸጋ ሆነሳል የኔ ደርባባ በርቺ😍💕💓
እኔስ የካሜራ ማኑ አድናቂ ነኝ ሲቀጥል አምሳል ሙሊቃሽ ግዜ አይጥለውም ሁሌም ፍሽን አያልቅበትም
ትክክክ
Enem betam saladekekaw alalefem camera amagnune ..
ሳዲ ደሴ ገራዶ like dessie gerado ❤❤❤❤❤❤❤❤ enkuanm tewoldku
@@zeburamohammed2881 አወ ደስ ብሎኛል
@@እሙእንድሪሥሀቢቢኑሪልኝመ ምን ያስቃል
ኢትዮጵያ አንድ ናት አምሳል ጎበዝ በርቺ አሪፍ ዘፋን ነው 🙏🙏🙏🙏
ውድ እና የተከበራችሁ ያሀገሬ ልጆችእንካን ለጥምቀት ብአል አድርሳችሁባሀርም በውጭ አገር ላለንም መልካም ብአል ወሎየወች ስታምሩ አይይይ
ደሴን ትቼ ከወጣሁ 7አመት ሆነኝ ፈጣሪ በሰው ሀገር ያለነውን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን።
ወሎ የአባቴ አገር ጎንደር የእናቴ ነው
ከልካይ የለብኝም ሸር ብትን ነው ።
ታድለሽ
😘😘😘😘😘😘😘
emama Ethiopia
ደሰይላል
sharkkillerful.
ስለጉንር የምትዘፍኒያቼውን ዘፈኖቺ አደንቅልሻለሁ አምሳል ምትኬ ኑሪልን ያማራዋክብር የኢትዮጵያመኩሪያቺን
ወሎ ተ ሸዋ ተ ጎደር ተ ጎጃም ።ቤተ አምሀራ ድቅ ህዝብ እኮ ነን ባለ ታሪክ የአሳመነው ልጆች ነፍጠኛ ሀገር የገነባን
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችው ታቦት ከደብሩ ካህን ከመንበሩ አይለይብን
Amen amen amen
Mekdes M እኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ማርየ
Am frm south Africa but I love Ethiopian music
bubu monic taziyani taziyani
ወሎ ገራገሩ እሸት እና ማሩ ወሎ የደጋጎች ሀገር ለፍቅር ነው እንጅ አይሮጡም ለነገር ወሎዬ ነኝ ያውም የሀይቅ ዳር የሀይቋ ቅምጥል አምሳልዬ ውስጤ ነሽ የኔ አንደኛ አቤት ግርማ መጎስሽ
አምሳዬ, ምንም እንኳ ከእናት አገሬ ለዘመናት ብርቅም አንቺን የመሰለች ግሩም ድንቅ አርቲስት ስለአለሽ የሃገሬን ትዝታ ልረሳው አልቻልኩም:: ሙዚቃሽ ሕይውቴን ያድሰዋል:: እህቴ ዕድሜና ፀጋውን ከጤና ጋር ይስጥሽ::ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን :ዛሬ ዶክተር አቢይ አሕመድ የቱዘጋብኝ የናት አገሬ በር ስለተከፈተልኝ በቅርቡ ሰለምመጣ ባሕር ዳር መጥቼ ቤትሽን ሳልመርቅ እልመለስም::
ዋውውውው መልካም ፈቃዱ ይሁንልህ
አማራወች የኔ ውቦች ስወዳችሁ
እናመሰግናለን
እናመስግናል❤❤❤❤❤
I love Ethiopia music even though I don't understand, I'm a Cameroonian
Same! I'm also a Cameroonian. I went to Ethiopia in 2019 they have a lovely culture. I will go back there later this year.
ወሎየዋ ነኝ ከሀይቅ አምሳልየ ዉድድድ
ሁሉ ነገርሽ ያምርብሻል አለባባስሽ ባጠቃላይ እሚያስጠላ የለሽም ማር በርች እኔም አማራ ነኝ ያውም የወረባቦ ❣️💓🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🇧🇴
Astr
😮😮😮😮😮😮
😊😊😊😊😊😊
ወሎ የፍቅር እና የጀግኖች ሀገር 👌👌👌💝💘💖💞💞👍🍏🍊🍎🌳🌳
አማራ ነኝ ኦሮሞ ነኝ ትግሬ ነኝ ጉራጌ አትበሉ እስኪ ሰው መሖናችን ብቻ በቂ ነው
Nice song, love from Chad 🇹🇩 Africa?
ገጣሚወችና ዜማ ደራሲወችን ማድነቅ እንልመድ የሙዚቃ የጀርባ አጥንት ናቸው
የዚህ ሙዚቃ ፈጣሪ ዳምጤ መኮነን(ባቢ) አድናቂህ ነኝ ሁሌ ሳየው ይደንቀኛል ግጥሞቹ