My friend you presented it in a good way. However, the main reason is economic slowdown. The country is running an unending war and all resources are being redirected towards that. There is a real estate crisis in Ethiopia. You can’t say don’t buy though because some of the prices are too good you can’t pass as they are way lower than construction price.
Bravo my brother , it's a very good message for some diasporas who has no knowledge about the situation be it economical, political and social crisis ethiopia us going through. I hope this video help them. Good job!!!!
I am sorry your idea is comtradict iyou conclusion is not right f the price is low any person should buy This is the best time to buy if the price goes high not buy your research is not right the house rent is go up you should correct your advice
I think you completely missed the $ change. Diaspora used to buy with almost 50% discount with black market. Now the rate is close, real estate companies have to reduce the price by almost 50% to keep diaspora buying.
ኢትዮጵያ ህግ የማይከበርባት ሀገር ሆናለች:: ወንድማችን ደግሞ ይህን እውነት ተናገርህ ብለው በእስር ቤት እንዳያንገላቱህ እራስህን ጠብቅ::
ህግ ሴኖርጰአደል የሜከበር ሰው ሰው ገሎ በነፂይለቀቃል። ንፁሀን ይገደላል የዘረፋል
ምንድን ነው የምታወሩት??
ሁሉም፣ያልከው፣ትክክል፣ነው፣የልቤን፣ነው፣የታናገርከው።እናመሰግናለንን
ሰው ዲያስፖራ ሁኖ እንዴት ወቶ መግባት እማይቻልበት ሀገር ቤትን የመሰለ ትልቅ ነገር ይገዛል!! ገና ጉድ ይመጣል!!
A timely information 👌 No one needs to live in a place where there is no peace ‼️
ጎበዝ ለህዝብህ በግልፅ መናገርህ የህዝብ ጀግና ብለንሀል, በተለይ hi Rus building በምንም ምክንያት ህዝብ እንዳይገዙ!🙏🏾✌🏽
መቀነሱ እኮ ለድሆች ወይም መካከለኛ ገቢ ላላቸው መልካም አጋጣሚ ነው! አሁን ቤት አትግዙ ግን አስቀምጡ የሚለው ምክር እንዴት አዋጪ ሊሆን ይችላል !ምክንያቱም ብራችን ከቀን ወደ ቀን ዋጋው እየደከመ ነው ፤ እንደውም መባል ያለበት ብሩን በእቃ መልክ ማስቀመጥ በተለይም በማይንቀሳቀስ ንብረቶች ላይ ማስቀመጥ አዋጪ ነው ተብሎ ነው መነገር ያለበት ።
እርሻ ስራበት!
ጥሩመልክት ነው ተባረክ እንደዚህ ግልፅ ማወቅ ያስፈልጋል
ጥሩ ብለሃል እስማማለሁ አስተዋይ ❤❤❤
ትክክለኛ መረጃ ነው የስጠሀው በርታ የሚስማህ ያተርፋል
Yes brother great advice thank you
ወንድማችን በጣም ስለምክሪህ እናመሰግናለን ::
እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ነገር ነው የነገርከን 🙏
ጎበዝ ተባረክ ጥሩ ሀሳብ ይዘህ ነው የመጣኸው ለሰው ልጆች ሁሉ መልካም የሚያስብ ሰው ብዕፁ ነው
እናመሰግናለን በቀጣይም ጥሩ ጥሩ መረጃ እደምታቀርብልን እጠብቃለን ❤❤❤
THANKS 💚💛❤FOR SHARING BROTHER
ጎበዝ ትክክል ሪል እሰቴት ማሰታወቂያ የበዛው ገዥ ሰለሌለ ነው ሰው ተከራይቶ መኖር ያለበት በአውን ሰሀት ለምን ብትገነባ ራሱመንግሰት አንቆ እኩል እንካፈል እያለህ ሰለዚህ አንፈልግም ቤት
ትክክል ነክ::
Thank you for the valuable information.
ወንድሜ ጥሩ መረጃ ነው እራስህን ጠብቅ 🙏
ዋው የኔ ወንድም በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤
Investment demand stability and the country isn’t stable to investors. Great info god bless ❤
Great info! Thanks!
ጎበዝ ጠቃሚ መረጃ ነው
እውነቱን ለመናገር በጣም አሪፍ የሆነ ምክንያቱን ቁልጭ አድርጎ የገለፀ አቀራረብ ነው
እኔ የኮምሽን ስራ ነው እየሰራሁ ያየሁትን ነገር ቁልጭ አርገህ ስላቀረብከው አመሰግንሃለሁ
የሪል እስቴት አልሚዎች በጣም ስግብግብ ናቸው ገና ከዚህ የበለጠ ችግር ይገጥማቸዋል
አመሰግናለሁ ተባረክ
በጣም እንስመሰግናለን በርታ!::
ጥሩ እይታ ነው በርታ
ለሐቅ የሚሟገቱ ወገኖቻችን አላህ ይጠበቃቸዉ ግን እዉነት የሆነ መረጃነዉ
ሰላም ብያለሁ አረ በደንብ አስረዱኝ ምንም አልገባኝም እንደ ንገረዘው ነው ወይስ እንዴት ነው
በጣም ጎበዝ ያለውን እውነታ ነው ያስቀመጥክልን ክበርልን
እኔግን አልገባኝም
ትክክል አላህ አተን የላከ ልኝ በምክ ንያት ነዉ ቤተሰብ ብር ላኪ ላኪ እያሉ በጣም እየጨ ቀጨቁኝ ነበር አቦ በረካ ሁን
የኢትዮጵያ ህዝብ ሜዳ ላይ ተጥሎ ውጪ ላለና ለደላው ህዝብ ቤት ማዘጋጀት ግፍ ነው።
ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤
it is good to buy now when the price is low
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነገርከን
ወንድሜ ውነቱን ነው ቁልጭ ያደረከው ተባረክ
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው
አሪፍ information ነው👍
እኔም የአንተን ሀሳብ ነው የምስማማው ከስሬ ከገባሁበት ልወጣ እያሰብኩ ነው ወንድም !!!
Thank you so much for sharing your honest thoughts 😊
I was thinking of buying an apartment when i get back in Addis, but the recent security concerns just make me cancel all plans!
ወንድሜ በጠም እንወደሀለን እንደዚ አይነት መከሪ ነው የጠነው ኑሪልኝ❤❤❤❤❤
አልገባኝም ❤❤የት እንኑር ኢየሱስ ያድናል መጨረሻ ዘመን ደረሰ😢😢አንጨቅም
እረአተልጅ ተባረክ አቦ
አንድ ዲያስፖራ ኢትዬጵያ ውስጥ ቤት ገዝተው አከራይተው ወደ ወደውጭ ይመለሳሉ;: አሁን ባንኩ ውስጥ የቤቱ ኪራይ ይገባል ግን ወጪ የለውም እና አካውንቱን እንዘጋለን ብሎ አሁን ድረስ ባንክ ቤቱ አካውንቱን እየዘጋ ዲፖዚት ለማድረግ በእየጊዜው ባንኩን መለማመጥ ሰለቻቸው::
🤔
My friend you presented it in a good way. However, the main reason is economic slowdown. The country is running an unending war and all resources are being redirected towards that. There is a real estate crisis in Ethiopia. You can’t say don’t buy though because some of the prices are too good you can’t pass as they are way lower than construction price.
እውነት፡ነው፡አትጥፋ፡እሺግአመሰግኝናለሁ❤❤❤❤❤❤
እደው በጣም ይቀንስ ለማተርፋበት ቀርቶ እምኖርበት ባገኘሁ አቅሜ ፈቅዶ እምኖርበት ብናገኝ ዋናው ችግራችን ቤትነው ኢቶጲያላይ
የኔምንሀሳብ ነው
Thanks!! Great Idea and recommendations
10k እናስገባው ለቅንነቱ 💯💯
Tebark ❤ እ/ር ይጠብቅህ
Thank you interesting information der
Bro, thank you for providing us such a golden and timely information.
ይቀንስ እኛም እገዛል ኢሻአላህ
Thank you brother. Betam arif new
ድሮ ያልከው ዋጋ የውሸት ዋጋ ሰለነበረ ነዉ አሁን ግን ወደትክክሉ ዋጋ እየሄደ ዕና አቅርቦት ስለጨመረና ሰለሚጨምርም ነዉ
የድርዉ ዋጋ ጥቂቶች ተቆጣጥረዉ የዘረፋበት ነዉ.
ወንድሜ የምትለዉ ነገር ትክክል ነህ የሚገዙት አፓርትመንት ከ5 አመት በሆላ ህንፃዉን በጋራ ለማሳደሰ የሚጠየቁት ገንዘብ የአፓርትመንቱን ዎጋ ነዉ የሚጠየቁት በአዉሮፖ አፓርትመንት ገዝተን አይተነዎል ለማንኛዉም የወንድማችን ምክር ጠቃሚ ነዉ እባካችሁ ሰሙት ትክክል ነዉ❤
Thank you for sharing❤️🙏🏽
Thank you 🙏 brother!
መርጃው ጥሩ ነው. እናመሰግናለን
We like the way you explain ❤❤
ከረከሰ ምንድነው ችግሩ ግድ መወደድ አለበት እንዴ አልገባኝም
ይገርማል በጣም እናመሰግናለን
ለመግዛት ያልቻለ አህያ ነው። ምንም ከሱ መማር የለብህም።
እኔ ሚያሳስበኝ ጥራቱ ነው 😂መግዛቱ ላይ እኳን አልነካካም ።
Excellent analysis. I saw a three-bedroom, two-bathroom apartment for 65 million birrs, and I was like, good luck with that.
Not now..may be long time ago
ጎበዝ
great information, no peace and stability, very sad.
አመሰግናለሁ ወንድሜ ከኪሳራ አድነኽናል !
Thanks for the timely information. I appreciate it. You got a subscriber ❤
Bravo my brother , it's a very good message for some diasporas who has no knowledge about the situation be it economical, political and social crisis ethiopia us going through. I hope this video help them. Good job!!!!
ድሮ ንብረት ረክሰዋል ግዙ ይባል ነበር። አሁን ደግሞ ንብረት ረክሰዋል አትግዙ። እውነት ለመናገር አልገባኝም። የቤት ዋጋ የበለጠ እየቀነሰ ስለሚሄድ ትንሽ ታገሱ ነው መልእክቱ?
MN ASTEMAMAGN NEGER LE BEZH SEAT ?
አሁን እኮ አጭበርበር በዝቷል
ትክክለኛ መረጃ አይደለም
በደንብ ሲቀንስ ግዛ ማለት ነው ለምሳሌ አትርፎ ለመሸጥ ያሰበ ይከስራል😊
Aydelem, ye kesere delala new. Ye belete birekes teru aydelem ende, le abzagnaw hebreteseb tekami endihon
ግዙ ግዙ ሰለረከሰ✅🏡
ሲረክስ መግዛት ጥሩ ነው የበለጠ ይረክሳል ነው መልእክቱ
You are absolutely right.
Tebareki
በጣም እውነተኛ ጥናት!! ❤
Thank you for your honest assessment and warning. Sounds like the music stopped.. This is going to be painful for many.
ወይ አንተ በልቶ ለማደር ችግር በሆነበት አገር ስለቤት መግዛት ታወራለህ?? ታድለህ ፤ ስለምክርህ ግን ተባረክ ፤ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስባት
Very true!
ባለው ፓለቲካ እና ኢኮነሚያዊ እውነታ ቤት መግዛት ከባድ ነው ለዛም ነው የሚወርደው
I am sorry your idea is comtradict iyou conclusion is not right f the price is low any person should buy This is the best time to buy if the price goes high not buy your research is not right the house rent is go up you should correct your advice
እናመሰግናለን።
Thaks yene wedim❤
ትክክል
በስምንትኛው ሺህ ቤት ሰሪ ይበዛል የሚኖርበት ግን የለም የሚለውን በፍካሬ እየሱስ የተፀፈውን ያስተውሰናል ሰለዚህ በዚህ ቅጥአንባሩ በጠፋበት ዘመን ገዝቼ እነኖርበታለው የሚል ሰው ከአለ ፈጣሪ የአለም ያርግለት
ጥሩ እይታ ነው 👍
ዉሀና መብራት አለዉ ወይ ግን ወድሜዋ እስኪ ይሄን አብራራልኝ ዉሀና መብራቱ ለግልነዉ ወይንስ በመሀበር ነዉ የሚከፈለዉ ዉሀና መብራት እደልቤ ካልሆነኳን ቤት ስሙ በቃኝነዉ አብራራልኝ እስኪ እዳታልፈኝ በአላህ ከቻልክ
አሁን ነው እንደውም መግዛት
I guess he is knucklehead free knowledge
Thank you for sharing!!
አይ ወድም እሪልስቴት የመግዛት አቅም ቢኖረንማ ጥሩ ነበር ስንት አመት ብሰራ ነው ሪልስቴት የምንገዛው የማይታሰብ ነው ለኛ የእደ አቅማችን ጨረቃ ገዝተን ነበር ምን ዋጋ አለው አስፈረሰብን ፈጣሪ የስራው ይስጠው፣ጨረቃ ለመግዛት እራሱ የ12 አመት ልፋቴ ነበር በ1ቀን ነው ያፈረሰው በጣም ያማል፡፡
😢 አይዞን
አቢሽር
Tawkal al allah
በጣም ትክክል
እናመሱግናለን
ኤርምያስ አፓርትማ ሰርቸ አስርክባለሁ ብለህ የዘረፍከውን ገንዘብ መልስ። ደግሞ አታፍርም ስለ ሪል ስቴት ስታወራ።
I think you completely missed the $ change. Diaspora used to buy with almost 50% discount with black market. Now the rate is close, real estate companies have to reduce the price by almost 50% to keep diaspora buying.
Then, how do you explain the rental price decreasing from $3k to $1k per the TH-camr ?
@fass1977 same... Folks weren't really paying $3k. They just use black market to adjust the price by ~50% or more.
ጥሩ ምክር ጀግናነክ
Buy when the prince is low. Sell when it’s high. This is the best time to buy.
It will come down further. I bought a condominium with 3.2 million, but i can't find a buyer at 2.8 million now.
Real state market will dip further in my opinion until ethiopian macroeconomy gets stable
Agreed, the housing market during 2008 recession compared to now is crazy. Those who bought then for dirt cheap are now selling for insane amounts.
ግን እኮ እነሱ በሕዝብ ከተጫወቱ የዘሩት ያገኛሉ😢
Great info and absolutely right.
የተገዛውም ውሃ እና የቆሻሻ ማስወገድ systemu ወይም ስርቪስ የለም:: Low Rise ምናልባት እንጅ Medium and High rise መስራት አይመከርም::
አሁን ነው መግዛት
እግዚአብሔር ልመናችንን ሰምቶ ጥሩ መራ ካመጣልን እንገዛለን ! አሁን ግን. አይታሰብም