ቤት ፍለጋ በአዲስ አበባ ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 133

  • @Eyob797
    @Eyob797 15 วันที่ผ่านมา +44

    እግዚአብሔር ይባርክህ ኤፍሬም ለገና ብዙ ሰው መርዳትህ ደስ ይላል። ቤቱንም ይቅናህ።

  • @ErmiyasTd
    @ErmiyasTd 15 วันที่ผ่านมา +13

    ኤፊ አቀራረብህ እና የምትጠይቀው ጥያቄ ልምድ ካላቸው ጋዜጠኞች የተሻለ ነው በርታ በዚሁ ቀጥል ምርጥ ያራዳ ልጅ::

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 15 วันที่ผ่านมา +37

    ኢትዮጵያ ውስጥ በታምር ያላለቀ ቤት አልገዛም ።ሁሉም ያወራሉ እውነተኛ ገንቢ ግን አንድም የለም እንዳትሸወዱ።ቢቻል አቅሙ ካላችሁ ጥንቅቅ ብሎ ያለቀ ቤት ግዙ።

    • @arditube7340
      @arditube7340 15 วันที่ผ่านมา +2

      እንደየ real state ይለያያል እኔ ኖህ ፀሀይ አለኝ በሰአቱ ነው የጨረሱት ሲያልቅ ስትገዛ እኮ እጥፍ ነው የምትገዛው ፀሀይ የዛሬ 3አመት 12ሚሊየን ነበረ አሁን ስንት ነው? የኖህ ስገዛ 100% ስከፍል 1ሚሊየን ቀነሱልኝ እኔ በግሌ በጣም አትርፌበታለሁ ነገር ግን ስትገዙ ጥሩ እና ጠንካራ ባለ አክሲዮን ያለበት real state መሆን አለበት አያትም ሲኤምሲ ሚካኤል ጀርባ አለኝ ጥሩ እየሄደ ነው እኔደ አመለካከታችን ነው

    • @kassahunbekele5234
      @kassahunbekele5234 15 วันที่ผ่านมา +1

      You will receive the Ayat CMC house after ten years.

    • @dawittube1786
      @dawittube1786 15 วันที่ผ่านมา

      @@kassahunbekele5234 🤔

    • @arditube7340
      @arditube7340 15 วันที่ผ่านมา

      @@kassahunbekele5234 i don't mind but i see it on September it was on good progress

  • @umuaymen1893
    @umuaymen1893 15 วันที่ผ่านมา +23

    ይሄን ልጅ ወድጄዉ ልሞት ነዉ የምር የትንሽ ትልቅ ነዉ የምር ማሻ አላህ በርታ efi

  • @DanielGenene-7
    @DanielGenene-7 15 วันที่ผ่านมา +31

    ኤፌ ለማዳም ቅመሞች አሪፍ መረጃ ነው ። አይመስላቹም !!!!!

  • @BetiWanaye-c2t
    @BetiWanaye-c2t 15 วันที่ผ่านมา +16

    Best advertising and bussiness idea ever🎉
    We knew it bro😂❤

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 15 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም አሪፍ ሠፈርነው እዳወሩት ከሆነ ደግሞ ታማኝነት አላቸው
    ኢሻአላህ እንገዛችሗል
    ለመረጃህ እናመሠግናል ወድም ❤❤

  • @sslem-ts4jt
    @sslem-ts4jt 15 วันที่ผ่านมา +6

    የጨረቃ ቤት የላቸውም😂😂❤

  • @tedrostekeste-s1c
    @tedrostekeste-s1c 15 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን ለኣመት በኣል በሰላም ኣደረሰን ኤፊ ወንድሜ እኔ በህጋዊ ወደ ኢንግሊዝ ሃገር ለመሄድ ፈልጌ ነበር ልታግዘኝ ነገር ካለ replay ኣርግልኝ please 🙏🙏🙏

  • @Addis_Homes
    @Addis_Homes 15 วันที่ผ่านมา +1

    ለሁላችሁም መልካም በአል . 🙏🙏🙏 ቤት ለሁላችንም አስፈላጊ ነው 🙏 ተጋበዙልን 🙏

  • @DebochTeja
    @DebochTeja 15 วันที่ผ่านมา

    Eph knows how to do commercial advertisements. Keep it up Ephy.

  • @yonas9700
    @yonas9700 15 วันที่ผ่านมา +10

    በርቺ ኤፊአችን

  • @madinh.12m50
    @madinh.12m50 14 วันที่ผ่านมา

    Efl ስደት መሮኛል እስከ ከአንተ ሀገር ወሰደኝ 😂ደም በጥም ነው የምወድህ የሰበከውን ያሳካል አላህ 🎉

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m 15 วันที่ผ่านมา +3

    🇪🇹 🇺🇸 🇬🇧 🇸🇦 The Biggest questions : What happens if the real estate company do not keep their promise?
    Is there government agency which protects the consumer?
    What about if the Real Estate company claims Bankruptcy? 😮
    Does the real estate have any legal problem with previous buyers? 😧
    Very good advertisement!
    But, it is one sided and too good to be true 👍

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 15 วันที่ผ่านมา

    አንተ ጀግና ልጅ ተባረክ አባ

  • @Kiyu_bk
    @Kiyu_bk 15 วันที่ผ่านมา +4

    Frist comment agian ❤❤

  • @nattygirma1302
    @nattygirma1302 15 วันที่ผ่านมา +1

    Efi 130k gena enbezalen bro 🎉🎉

  • @hailubelayneh6888
    @hailubelayneh6888 13 วันที่ผ่านมา +1

    efi my man ,by the way ur the spite image of ur dad , keep up ur rocking.us

  • @BitanyaGetu-q6z
    @BitanyaGetu-q6z 15 วันที่ผ่านมา +3

    First comment g💚

  • @Dallol253
    @Dallol253 15 วันที่ผ่านมา

    መሸጫዉን $ የሱቁና በየፍሎሩስ የካሪ ዋጋ አልተናገርክም በቀረዉ ግን ቆንጆ ነዉ👍

  • @samigebremichael9103
    @samigebremichael9103 14 วันที่ผ่านมา

    Efiye endet nesh brother ke mekelle new mtsflh enam ezi meteh abune yimata weym ገረዓልታ mibalew bota vlog btsera arif new kemetah ayker

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 15 วันที่ผ่านมา +1

    Efi I wish you all the best.

  • @EthioRonaldo-p5j
    @EthioRonaldo-p5j 15 วันที่ผ่านมา

    ❤ኤፍ በጣም እወድሃለሁ ለምን ካልክ በጣም ግልፅ ነህ ወዳጆቸ እነንም ሳብስክራይብ እያደረጋችሁ አበረታቱኝ🎉

  • @Elavlog1122
    @Elavlog1122 15 วันที่ผ่านมา +1

    Efi yemechesh abata🔥🔥🔥

  • @Burak4ever444
    @Burak4ever444 15 วันที่ผ่านมา +2

    Efi anchi ye sheger Demket tmachigalsh man

  • @Lula2090
    @Lula2090 14 วันที่ผ่านมา

    Good question , Good question ,Good question.......

  • @Hana-x5z
    @Hana-x5z 15 วันที่ผ่านมา

    Efi gfte relesete geza betame arif new

  • @abushabu8352
    @abushabu8352 15 วันที่ผ่านมา +1

    አሪፍ ሪልስቴት ይመስላል እንመጣና እናያዋለን

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 15 วันที่ผ่านมา +2

    ኤፍዬ ያራዳልጅ ምችት ይበልሽ አንበሳ አንተም አንዳንድ ጊዜ እንደ እሼ ገዳሞችንም ጎብኛቸው ለነፍስህ ይሆንሀል የሰው ልጅ በዚህ ምድር ዘላለም አይኖርም በርታ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Justin-h12
    @Justin-h12 15 วันที่ผ่านมา +1

    Efi is back

  • @RichiSeboka
    @RichiSeboka 14 วันที่ผ่านมา +2

    Sijemerko endmiasayut ena endmiwerut ayidelm efi🙄lmastwawekya bilo bet ligezanu alalem🤔

  • @Cristiano-mf4vo
    @Cristiano-mf4vo 14 วันที่ผ่านมา +1

    Love you bro❤❤❤❤❤ 0:15

  • @Bob_nri8
    @Bob_nri8 15 วันที่ผ่านมา +2

    Pc review seraln efi❤

  • @yeabsirasolomon.t1159
    @yeabsirasolomon.t1159 15 วันที่ผ่านมา

    Great explanation great promotion

  • @biruknetsanet6637
    @biruknetsanet6637 15 วันที่ผ่านมา +4

    Efi boy appreciate you bro I watched your videos from the beginning of ur journey ❤❤❤

    • @NebyuTude
      @NebyuTude 15 วันที่ผ่านมา

      Please open vpn

  • @Yonasalemayehu-ez1or
    @Yonasalemayehu-ez1or 15 วันที่ผ่านมา

    አረ ኤፊ ብሮ ቶሎ ወደ uk ተመለሽ ያለሽን ጨርሰሽ መሄጃ እንዳታጪ

  • @KinduChekole
    @KinduChekole 15 วันที่ผ่านมา +1

    Tenkr efiye wendime

  • @josijos8439
    @josijos8439 15 วันที่ผ่านมา +2

    the one and only efi ይመችሽ

  • @nohanat1991
    @nohanat1991 13 วันที่ผ่านมา

    አሪፍ አርገህ ነው የጠየቀው ግን..Discountu እስከ መቼ ነው ሚቆየው..????

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 15 วันที่ผ่านมา

    ሸጋው ! ስለ አክንባሎ ሰበራህ ቢድዮ ብትለቅ ጥሩ ነው !

  • @NahomGirma-cr2ry
    @NahomGirma-cr2ry 15 วันที่ผ่านมา

    Efi let's go 150k

  • @Dawit6858
    @Dawit6858 14 วันที่ผ่านมา

    ማስታወቂያ pro Max

  • @MohammedSeman-rd5oo
    @MohammedSeman-rd5oo 15 วันที่ผ่านมา +1

    በኛ ብር ግዛ ግዛ

  • @Hana-x5z
    @Hana-x5z 15 วันที่ผ่านมา

    lenime masetawekeua seralegn relesetate sales negn❤❤❤

  • @LawofGod
    @LawofGod 15 วันที่ผ่านมา

    You are a good video creator ! Keep moving ! Always remember Jesus Christ and put him first in your journey ! You ll be successful . With Jesus everything is possible!!!! Be in Him !

  • @mulukeneshetu4528
    @mulukeneshetu4528 11 วันที่ผ่านมา

    "ቁጭ በሉ" አዲሱ ቢዝነስ በአየር ላይ ያለ real state ሽያጭ

  • @FikerTesfaye-ii8up
    @FikerTesfaye-ii8up 15 วันที่ผ่านมา +1

    Efi yemecheh yarda lig

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m 15 วันที่ผ่านมา +2

    🇪🇹 🇬🇧 🇺🇸 🇸🇦 Please display on the clear view The Real Estate License issued by the government for prospective customer!

  • @EyuYafet
    @EyuYafet 15 วันที่ผ่านมา +10

    Yemche bro 😊

    • @abenEzer7-i
      @abenEzer7-i 15 วันที่ผ่านมา

      Ay yafu

  • @meskermjeanmarie4978
    @meskermjeanmarie4978 15 วันที่ผ่านมา +1

    Gobez berta bate teru new for mikaela and baby ged new

  • @markeshawyiheanew2148
    @markeshawyiheanew2148 15 วันที่ผ่านมา +1

    ኤፊ ዛሬ ላደንቅ የመጣሁት ቪዲዮ ቀረጻችሁ 👌 ምርጥ ነው ሳላደንቅ አላልፍም ጃኒም ከዚህ ቢማር ደስ ይለኛል 🙏

  • @yenemart6056
    @yenemart6056 15 วันที่ผ่านมา +2

    Very informative . The sales person is very brave , his explanation is very detailed .

  • @AbasMan-e6o
    @AbasMan-e6o 15 วันที่ผ่านมา

    Alenn🎉🎉🎉

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 15 วันที่ผ่านมา

    Berta❤❤❤❤

  • @EnglandLondon-j6i
    @EnglandLondon-j6i 15 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግና ሁላችንም እግዚአብሔር ይርዳን እንገዛለን አዲሳባ ተወልደን ያደግንባት እንሰባሰባለን የአዲሳባ ልጃች ቀን እንሰይማለን

  • @Yeshareg-s3i
    @Yeshareg-s3i 15 วันที่ผ่านมา +1

    Efiye mnshe new gn rosi gar ተራራቃቹሁ?

  • @gura6073
    @gura6073 15 วันที่ผ่านมา +1

    Wowow

  • @saleamlakalemu1205
    @saleamlakalemu1205 15 วันที่ผ่านมา

    Bro do video with your beautiful wife. I loved every video of you with her.

  • @EsaMohammud
    @EsaMohammud 15 วันที่ผ่านมา +1

    Alennnnn🎉🎉🎉

  • @MarthaArgaw
    @MarthaArgaw 15 วันที่ผ่านมา +4

    I live just behind Vatican embassy. I didn’t know how important the area is located. ❤

  • @Kebiiii19
    @Kebiiii19 15 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉

  • @godoliasesayas2153
    @godoliasesayas2153 15 วันที่ผ่านมา +5

    Make video about your life one by one for as to learn from your life please 🙏 ❤

  • @yaredTefera-t9v
    @yaredTefera-t9v 14 วันที่ผ่านมา

    Tlant balderas ayicheshi neber

  • @weynua-tube
    @weynua-tube 15 วันที่ผ่านมา +2

    እኔም መግዛት እፈልጋለሁ ንገርልኝ

  • @Yaredleo2
    @Yaredleo2 15 วันที่ผ่านมา +1

    Ababy😉😉😉

  • @ሳሚNAStube
    @ሳሚNAStube 15 วันที่ผ่านมา

    ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ😢

  • @alexfikadumuler4644
    @alexfikadumuler4644 14 วันที่ผ่านมา

    Starting from my own experience in buying houses from these types of developer companies in Ethiopia, it is a headache, they promise a lot, they pretend a lot, but in the end, nothing they say is true. I have three properties in different parts of Addis Ababa to obtain this property. To get It has cost me a lot. I strongly believe at this time investing in Ethiopia in properties like a house is not recommended.
    I would love to invest in more properties but it dose not worth investing into it. Anyway, this is my personal opinion.

  • @nanny3146
    @nanny3146 15 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @titukedu2456
    @titukedu2456 15 วันที่ผ่านมา

    የስራ አስኪሀጁ ቃለመጠይቅምንም አይሠማም

  • @taduaweke7495
    @taduaweke7495 15 วันที่ผ่านมา

    I want buy apartment but i don't have confidence in Ethiopian Real estate they don’t good reputation

  • @حياهبوبا
    @حياهبوبا 15 วันที่ผ่านมา

    አቅሙ ካለህ ለምን ካሽ አትገዛም ምን ያህል አስተማማኝ ነው

  • @bereketgebreslase2703
    @bereketgebreslase2703 15 วันที่ผ่านมา +3

    Efi g

  • @H.G27
    @H.G27 15 วันที่ผ่านมา

    ቤቱ ቢገዛ ያለ ስራ እንዴት መኖር ይቻላላ ደግሞ ስንት ሰው እንኳን ቤት መሬት አሮበት ዝናብና ፀሀይ እየተፋራራቀበት እንደዚ አይነት ቤት ውስጥ መኖር አይደብርም ?

    • @AbelLeo-w2g
      @AbelLeo-w2g 13 วันที่ผ่านมา

      ቅናት አለብክ ጀለስ ወይ ስራ ወይ ዝምበል ዝም አይነቅዝም

  • @awelshafy9836
    @awelshafy9836 15 วันที่ผ่านมา

    በ ካሬ ስንት ነው ዋናው ይህ ነው መናገር እትፈልጉም ስታወሩ ብትውሉ ምን ያደርጋል

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative 15 วันที่ผ่านมา +1

    Your thumbnail designer Must Get Award bro damn🔥🔥

  • @Honor-su8ny
    @Honor-su8ny 15 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Mick_tube
    @Mick_tube 15 วันที่ผ่านมา

    Guys pls 200k let's go🎉🎉

  • @biruka19
    @biruka19 15 วันที่ผ่านมา

    big boy

  • @Zelazella1
    @Zelazella1 15 วันที่ผ่านมา +1

    ቆንጆ ምርጥ ቪዲዮዎች ከአዲስ አበባ

  • @EliasAnwar-p6p
    @EliasAnwar-p6p 15 วันที่ผ่านมา

    💥💥💥🎉

  • @samuel97ification
    @samuel97ification 2 วันที่ผ่านมา

    How old are you. You look young.

  • @SameraSamera-o4w
    @SameraSamera-o4w 14 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gagababa7443
    @gagababa7443 10 วันที่ผ่านมา

    ለምን ሚስትክናልጅክንይዘክአልሄድክም😏

  • @TiiiG1
    @TiiiG1 11 วันที่ผ่านมา

    Efi how much 4 room?

  • @UmBetty
    @UmBetty 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 15 วันที่ผ่านมา +1

    ኤፍ ቀልጣፋው 👏🏽👏🏽👏🏽❤️❤️❤️❤️

  • @ጥቁርሰው-ኸ9ኈ
    @ጥቁርሰው-ኸ9ኈ 15 วันที่ผ่านมา +2

    በቃ ቤት የሚገዛ ጠፋ ኦነግን ፍራቻ

  • @BekeleBurjo
    @BekeleBurjo 15 วันที่ผ่านมา

    ምን ያክል ታማኝ ናቸው አጭበርባሪው በዛ ሪልስቴት አለን እያሉ ስንት ሌቡች አሉ

  • @Aselefech-d6w
    @Aselefech-d6w 15 วันที่ผ่านมา

    👍💙💙💙💙👍💙💙💙💙💙💙💙👍💙💙💙💙💙👍💙💙💙💙💙💙

  • @elsanegasi8002
    @elsanegasi8002 15 วันที่ผ่านมา +1

    You are amazing
    Bless you, brother 🙏

  • @aazewde9394
    @aazewde9394 15 วันที่ผ่านมา

    you are just doing an advertisment for them, ማንም ይህን ቪዲዮ ጨርሶ የሚያይ አይመስለኝም

  • @ROONEYBiftu
    @ROONEYBiftu 15 วันที่ผ่านมา +7

    ስራህ ግን ምንድ ነው

    • @AfewerkiGher
      @AfewerkiGher 15 วันที่ผ่านมา +3

      ሯጭ 🙄😕

  • @WorldTravel-z5o
    @WorldTravel-z5o 15 วันที่ผ่านมา +2

    Thank. You efi

  • @Tilksew
    @Tilksew 15 วันที่ผ่านมา +1

    ቦታ አለኝ ትገዙኛላችሁ ?

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 15 วันที่ผ่านมา

    Earthquakes are daily phenomena in areas not too far from Addis. How safe are these buildings? Does the ethnic politics going on in the country permit the purchase of residential homes? Is it safe to move out of Addis? Is it wise to do an investment at this moment in the country? Above of all, will there be sufficient water and electricity provide service to all these residential buildings? There has been a study that there will not be sufficient water presently and things will get worse for the coming years. Similarly, electric outages are daily happening, and it is improbable that things will be better. Without response to these questions and improvements of the utility services, it is foolishness to invest in Ethiopia in such unfavorable condition.

  • @BirhaneBirhaneMinda
    @BirhaneBirhaneMinda 15 วันที่ผ่านมา +2

    Big up my g

  • @tigistmisganaw1532
    @tigistmisganaw1532 15 วันที่ผ่านมา +58

    በቃ እንደዚህ አይነት ማስታወቂያ ዘንድሮ ፋሽን ሆነ አይደል

  • @beanluluasha-i5b
    @beanluluasha-i5b 15 วันที่ผ่านมา

    Efi bro betam nw metemechigne keep it young boy

  • @EndegMersha
    @EndegMersha 15 วันที่ผ่านมา

    ንንንንንንንንንን

  • @gebre3741
    @gebre3741 15 วันที่ผ่านมา

    With all do respect Jumporo , you said 30 floor , how the hell do we get water all the way up there and electric, too. Dude if you can finish this shit in five years , you are good .
    Be careful people , do your homework remember Access RealEstate & Black purpose?

    • @EfiVLOGS
      @EfiVLOGS  15 วันที่ผ่านมา

      We are in 2025 my guy 😂 everything is possible