Great info. Thanks! Can you give us the EE cost for only structure work (both sub and supoer) for a given design less than G+4 and/or G+5, respectively? I think the unit rate for most building construction until plastering works are the same as materials quality are not as such vary significantly.
Hi, I do have a 360m2 size plain level plot at a town 100km away from Addis. So I want your professional advice for the max plot size I better use for a G+2 building and the relative price it costs me ? You may give me some more details . TNX
@@alg7524 1)aluminum Formwork is very expensive equipment for contractors to have. a small amount of construction company’s have it. If you are planning to build a residential building it’s best if you use the traditional method. 2) if you have already put the ceramic on the terrace already and you are facing a water leakage it’s best if you use ISO NEM LIQUID GLASS water proof if you find it on the market
Improve your customer service .i know you are busy but at least be honest about it. Saying something and not showing up is not professional especially from educated person.
ይህ ያልከው አጠቃላይ የ ውስጥ ይ ውጭ ፊኒሺንጉን ይጨምራል ግልፅ ብታደርገው መልካም ነው በተለይ የ ውስጥ ፊኒሺንጉን ዋጋ ማወቅ ፈልጌ ነው ከ ምስጋና ጋር
ግልጽና ደስ የሚል አቀራረብ ነው በርታልን አባቴ 🙏🙏🙏
Great info. Thanks! Can you give us the EE cost for only structure work (both sub and supoer) for a given design less than G+4 and/or G+5, respectively?
I think the unit rate for most building construction until plastering works are the same as materials quality are not as such vary significantly.
B+ G + 6 + Terace
ስኬለተኑ ብቻ ስንት ያስፈልገናል?
መሬቱ 250 ካሬ
180 ካሬ ላይ ሊያርፍ ቢችል
Thanks a lot
እዉነት በጣም እናመሰግናለን
B+G+4 የሆነ የማህበር ቤቶች በየ 130 ካሬ ለኣንድ ሰው የሆነ ቤት ስንት ብር ይፈጃል
Wow ደስ የሚል አገላለፅ
Very helpful information thank you.
Merci beaucoup. Normalement je suis un Ethiopian.
ለዲዛይኑ ስንት ታስከፍላላችሁ
በጣም ሀሪፍ አስተያየት ነው እናመሰግናለን። አንድ ጥያቄ አለኝ የተጀመረ ቤት ስትራክቸር ጣራ ያለቀ ግን ፓርትሽን እና ፊኒሽንግ የቀረው ምን ያህል ሊሆን ይችላል።
How much would it cost to build basement, G+4 and Teras in 150 kare meter? Thank you
በጣም እናመስግናለን ,በ100 ካረ ያረፈ በት ግራውንድ +2 ለመስራት ስንት ያስወጣኛል ፕሊዝ በትክክል ንገረኝ ኣመሰግናለው
Thank u ,gin ye labor cost per kare nigeren
what about the other structural parts(can you explain it more in detail dividing it to a sub structure and superstructure if possible)
ሰላም ሰላም እንዴት ነህ ቪላ ቤት እና ከL Shape ሰርቪስ ጋር ለመስራት ምን ያህል ያስፈልጋል በ350 ካ ሜ ( 14 W በ 25 L ) ቦታ ላይ ላሰራ ፈልጌ ነው እባክህ መልስልኝ
Lemahber ቤት G+3 ባሌ 2 megnita ለ 32 አባል ምን ያህል ኮ ስት ያደርጋል?
ሰላም ያያ
እዚህ አዲስ አበባ ነው
አጠቃላይ መሬቱ 150 ካሬ ነው
መስራት የምፈልገው G+3 ነው::
ግንባታው የሚያትፍበት ስፍራ ህጉ በሚፈቅደው ማለትም የተወሰነች ቦታ ብቻ ትቸ ሲሆን ግራውንዱን ቤት ጨምሮ አራቱም ፍሎሮች እራሳቸውን ችለው የሚከራዩ 4 ቤቶች እንዲሆኑልኝ እፈልጋለሁ። ግራውንዱ;1ኛው 2ኛው 3ኛው ሁሉም እያንዳንዳቸው ለአንድ እራሱን የቻለ ቤተሰብ የሚከራዩ 4 የኪራይ ቤቶች ሆነው እንዲገነቡ እፈልጋለሁ።
እባክህ የዚህን ቤት አጠቄላይ ወጭውን ንገረኝ
አንፖክሲ የወለል ንጣፍ አካተህ g+1ምን ያክል ይፈጃል 140 ካሬ
Hi, I do have a 360m2 size plain level plot at a town 100km away from Addis. So I want your professional advice for the max plot size I better use for a G+2 building and the relative price it costs me ? You may give me some more details . TNX
በጣም እናመሰገናለን የተሞረ ይገደለን አለ ያገሪ ሰው 2 አመት ብቻ ጠብቀይ J+3 አተ ነሕ የምሰራለይ
service house 3.5m×10m=35m" G+2 with terrace how much
ወንድም በቅድሚያ ሰላም ብያለሁ ልጥይቅህ የፈለግኩት ያለኝ ቦታ 280 ካሬ ሜትር ነው በሸገር ክልል ነው ለመስራት የፈለኩት ቤዝመንት ግራውንድ +5 ነው አሁን ልጠይቅህ የፈለኩት ሙሉ 280 ካሬ ሜትር ላይ ቤዝመንቱና ግራውንዱን ለመስራት ምን ያህል ይፈጅብኛል አመሰግናለሁ
75 ሚሊዬን በላይ ይፈጃል
እናመሠግናለን በርታልን ወንድማችን
ጥሩ መረጃ ነው። ሁለት ጥያቄዎች።
1) መሀንዲሶቹ በአሉሚኒየም ፎርም ወርክ ሥራውን ይሰራሉ?
2) በሴራሚክ የለበሰ ሰገነት (ቴራስ) ውሃ አስርጎ እንዳያፈስ በምን ይለብሳል?
1)
@@alg7524 1)aluminum Formwork is very expensive equipment for contractors to have. a small amount of construction company’s have it. If you are planning to build a residential building it’s best if you use the traditional method.
2) if you have already put the ceramic on the terrace already and you are facing a water leakage it’s best if you use ISO NEM LIQUID GLASS water proof if you find it on the market
ምስጋናዬ ይድረስህ፣ ይህ ት/ቤት ነው። በርታ 🎉
140 ካሬ ላይ ያረፈ ግራዉንድ ብቻ ስንት ይፈጃል?
በጣም ጥሩ
በሊትር ስንት ነው? ለ40 ካሬ ስንት ነው?
shint bet lemekofer mn yahel birr yasfelegal be concrete ?
Thank you man!!!!
pls help me i have to make house 130 sq total area I need to make g+2 house. How pls much it's cost
G+5 storey having 50 bedrooms on 10mx 17m
በግል ለማናገር ስልካችሁን ትሰጡኛላችሁ ያለሁት አሜሪካ ካሊፎርኒያ ነው ያለሁት?
@@gashahunt 0937723864
100k yarfe teras lemesrat sent ber yebkal
የአንድ ካሬ ዋጋ ከ3500 5000 ያልከው የኢንጂነር ነው ወይስ የኮንትራክተር ?
@@abdm.3336 it’s the same Eko
Good
እናነት ትሰራላቹ መገኛቹ የት ነው
Our office is located around flamingo call us 0937723864
በግል ለማናገር እፈልጋለሁ
@@zeynu775 please call us
Hello
berta❤
ያንተን መስማት አያስፈልግም በጣም ውድ ነው
መጀመሪያ ከ10 ያቆረጥከውን ትምርት ጨረስ
💚💛❤💚💛❤🙏🙏
Improve your customer service .i know you are busy but at least be honest about it. Saying something and not showing up is not professional especially from educated person.
@@michaelt2625 sorry did you called us and we didn’t show up?