ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዘንዶው ኢትዬጵያን መርዝ እሳት እየተፋ ዘረኝነትን የሀሰት ትርክትን እየተፋ ኢትዬጵያን ይዞ ደም መሬት አድርጓታል ኢትዬጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ነው አሁን ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ ለመግለፅ ነው እንዲህ ይመስለኛል ከኔ የበለጠ የምታውቁ አስረዱ ወንድም እህቶቼ 🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
አዎ እኔም እንደዛ ነው ያሰብኩት፣ ኢትዮጵያችንን እንዲህ የሚረብሻትን ዘንዶ በፀሎት እናባረው ዘመዶቼ፣
ትክክል ነሽ በሌላ ቦታ ማብራሪያውን አይቼዋለው
Tikikil nesh sayawku nw endezih milu metew biyayu eko ale hulum neger tesifo seregelawu lay ena demo ye 2014 ye timket nw yetesera
እውነትሽን ነው እሕቴእኔም ሰምቻለ ይህን አባት ሲሰብኩ
እጅግ በጣም ጥሩ አድርገሽ ነውና የወረብሽው እግዚአብሔር ይባርክህ ልጄ ። መሪጌታ ብርሃኑ ውድ ነህ እባላለ
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሐር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቅለሂውት ያስማልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
እውነት እህታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዝአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሆን ሁላችሁም ወንድሞቻችን እና አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጣቸው የአምላካችን ፍቃዱሆኖ የሀገራችን ሰላም ያብዛልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮአደረሰን ❤❤❤
Amen ❤Amen ❤Amen ❤🙏♥️🙏 እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ❤አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤❤❤🙏♥️🙏♥️♥️♥️🙏♥️🙏♥️♥️♥️♥️♥️🙏♥️🙏♥️♥️🙏♥️♥️
ቃለሕይዎት ያሰማልን
እጹብ ድንቅ አገላለጽ የኔታ ቃለ ህይዎትን ቃለ በረከትን ያሰማዎት ❤❤❤❤በረከተዎ ይዲረሰን❤❤❤❤❤
የኔታ😅😅😅😂😂😂
እህቴ ፈጣሪ በድሜ በጤና ይጠብቅሽበቤቱ ያፅናሽ
ስለሁሉም❤ነገር❤እግዚኣብሔር❤ይመስገን❤የኦርቶዶክስ❤የተዋህዶ❤ልጅ❤ያደረገን❤❤❤እካን❤ኣደረሰን❤መስቀል❤ሃይልነ❤መስቀል❤ፅንዕነ❤መስቀል❤ቤዛነ❤መስቀል❤መድሃኒተ❤ነፍስነ❤ኣይሁ ❤ድክህዱ 😢ንህነሰ ኣመንነ ወእለ ኣመንነ በሃይለ መስቀሉ ድሃነ
ጥኡመ ቃል ወንድማችን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ❤❤❤❤🎉🎉
እንኳን ለብረሀነ መሰቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤🙏🙏🙏🙏ወይኔ ኦረቶዶክሰ መሆን ከመታደልበላይ ነው ሷሻል ሜዳው ደሰሲል በመቤቴ❤❤❤❤❤
የሠሩ ሰዎቸ እራሳቸው ያስረድን።
መስቀልሀይላችንነዉ❤❤እንኳንአብሮአደረሰን
Amen ❤❤❤❤
እንዲች፣ብለሽ፣ዘፈን፣እንዳትዘፍኚ፣በጣም፣ደስ፣የሚል፣ቅላፄ፣እግዚያብሔር፣ሰጦሻል፣ተቀደሽበት፣ዘምሪበት፣፣🙏🙏🙏
ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን አደረሰን አደረሳችሁ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️መስቀል ኃይላቺነው መስቀል በዛቺነው. መስቀል የነፋቺን ማዳይናነው አዩዲ ይክዱታል አይኛ ግን እናምለን ያመነ እይና በመስቀሉ እንድናለን ድነናለም ✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ኢየሱስ ብቻዉን አዳኝ ጌታ ነዉ
ሁላችንም አልገባንም ይሄንን እውነት አባቶችን አላዩም። ለምን እነሱን አጠይቁልንም። መልሱን ከነሱ ብንስማ እባካችሁ
እንደምን አለህ ዲያቆን ኅይለ ሚካኤል
ኢትዮፕያ እጆቻን ወደ ፈጣሪዋ እንድትዘረጋ ፈጣሪ ይፍቀድ አሜን!
ፋጣሪ ሆይ ይቀር በለን 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
እየሱስ ክሪስቶስ የተሰቀለዉ አንተና እኔ በሁለት ብሪና በአስሪ ብሪ የምገዛ ሳይሆን የአለምን ኃጥአት የምያስወግድ ደሙን ያፈሰሰበት ነዉ ከባድ ነዉ ብቻ ይብራላችሁ😢
ቀስ በቀስ መስቀሉም ደመራዉም ቀርቶ ዘንዶ ይዘዉ ወተው ሊያስመልኩን ነዋ ካሁኑ ልያለማምዱን አሰበው ይሆናል በብራዝሎች ሰንፈርድ በሃገራቺን አየን የሚመለከተው አካል ልያወግዘልን ይገባል
Ewunat new❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘንዶ በእነቴ እይታ የምን ምሰሌ ይሆነል? ተዛዝናለችሁ።
ሥለ ተሰራው የትርኢት ጉዳይ የሚያብራራ ሰው ቢኖር ጥሩ ነው ነገር ግን ቅዱሡ የወንጌል ቃል እንደሚለው 👉አንድም አውሬ ከባሕር ሲወጣ አየሁ ሰባት እራስ ያሉት እና እያለ የሚናገር ለዛ የመሥለኛል 🙏
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን እንኮአን አብሮ አደረስን ስልክ ማግኘት ይቻላል ከተቻለ ብታስቀምጥልኝ ድያቆን?
wondem berta betam arif nw
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
‹‹ አባቴ በመሰቀል ላይ ነው የሞተው ›› ያለው የሰይጣን ልጅ ፡ የተቃዋሚ ልጅ ነው
ፀበል ቅመሱ እኔ ቤት
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እኔራሱ ይገርመኝነበር መስቀል አርብ ዋለተብሎ በአል ይደብራል ሲባል እውነቱነው ከከብት ሆድውስጥነው መዳኒያለም ልብይስጠን🙏🙏🙏🙏
አይ ስደት ማነዉ እደኔ የመስቀልን በዓል ልቡ የተሸበረበት
እኔ ውዴ ግን ሁልም ያልፋል ለዛሬ ያደረሰን አምላክ በሰላም ለሓገራችን ያብቃን
ወንድማለም ኔጌቲቮችን ተዋቸው፣
እውነት ለመናገር በጣም ያስጠላሉ በአሉን የውይይት ና የፖለቲኳ መድረክ አድርገውታል ሀይ ባይ አተዋል ቆይ የእነሱ መምጣት ምንድን ነው የሚጨምረው አባቶችስ ለምን ዝም ይላሉ ፈርተዋቸው ነው ወይስ አክብረዋቸው እሄ የሀይማኖት ጉዳይነው ትኩት ሊደረግበት ይገባል
tamralech lichtuwa ...zmare melaekt yasemalin
ዘንድሮ የማ 2:20 ናየው ነገር የለም ማስተዋልን ይስጠን ወዴት እየሄድንነው
መስቀል ሃይላችን ነው ፤ መስቀል ቤዛችን ነው ፤ መስቀል መዳኛችን ፤ አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምናልን ፤ ያመነውንውም ድነናል
ቤተ-ክርስቲያን በዓለም ውስጥ እና በሰማይ ያለች የእግዚአብሔር ዙፋን ናት ስለሆነም የእግዚአብሔር ዙፋን የሆነች ቤተ-ክርስቲያን እና እግዚአብሔርን በማመን የሚከተሉትን ምዕመናንን የሚያሳድ፣ የሚገድል፣ዓለምን በጦርነት እያባሉ ያሉትን ሳጥናኤል/ዲያቢሎስ ፣እርኩሳን መናፍስት ፣በምድር የሳጥናኤል ስራ አስፈጻሚ የሆኑ መሪዎችን ፣ገዳይ ባለስልጣናትን ዘንዶው ይወክላል ።ዘንዶው አሁን ኢትዮጵያን እና ኦርቶዶክስን እንዲሁም አማኞቿን እያሳደደ፣እየገደለን ያለው የዘንዶው ተወካይ ወይም ተሿሚ የብልጽግና ባለስልጣናት እና መሪው ነዉ ። የዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ ፲፪- ፱-፲፪
መጀመርያ ከማውራት ከማጋነን መረዳት እዲታይልህ ስትል አታጋን
ክርስትያኑን፡አታደናግሩ፡ መምህራኖች! በእኔ፡ ብትኖሩ፤ ቃሌም፡ በእናንተ፡ ቢኖር ነው፡ ያለው! ብትወዱኝ፡ ኖሮ፡ ትታዘዙኝ፡ ነበር! ቀልደኛ፡ ቃሉን፡ ተማርና፡ ኑርበት!
መፅሐፍ ቅዱስን በደብ አብብ ያልተበረዘውን
ምነው ሾርት ሚሞሪያም ሆናችሁ ጎንደር ያልከው ቪዲዎ2014ዓም ለጥምቀት የታየ ትይት ነው የዩሐንስ ራዕይ ያለውን ነው አሁን ለአጀንዳ ቆራርጠው ቪዲዎ ሲለቀቅ እየዬ አትበሉ በንደብ መርምሩ አጣሩ ጎንደር በአሁን ስአት እዲህ ተከበረ ስትሉ አታፍሩም በዚህ ሳምት ብቻ ስንት ሊቃውንት ተማሪ እደሰዋች ዝም ብላችሁ ለሊቃውንቱ ድምጽ ሳኮኑ ሕዝቡስ በፖለቲካ ተፈረጀ ቤተክርስቲያን ሲደፈር ዝም ትሉና ጥፋት የሚመስል ስታዩ የውም ያልሆነ አትሩጡ ታጠፋፋሁ ይቅርታ😢😢
ዘንዶ፡ በኤስያ፡ አገሮች፡ የተለመደው፡ የእምነት፡ ምልክቶቻችን፡ ነው! ዘንዶ፡ ካመጣህ፡ ይመጣልሃል፡ አጋንንት!!!
ጥምቀትን ወደ አለማዊ 8:52 በአል ለመቀየር ጎነደር ላይ የሚደገው ሴራ መሰቀልንም በመስቀለ ፋንታ ዘንዶ ሊተኩ ነው ከርስቲያንኖቸች አንንቃ
መጀመርያ እስከመጨረሻ ተከታተል ተረዳ አንተ ሲጀምር የዘንዶ ልጅ ነህ
ከስርአት የወጣ ይመስላል የመሬ ነው የሆኑ ጴንቴ የማውቃቸው የትምህርት ቤት ጓደኞቼ አሉ የህንድ ጣኦት ነው እያሉ አበሽቁኝ አናደዱኝ። እና ምን ድነው ?
ሊገባህ ይገባል።እንደ ተችወች ነገርን ማጣመም ካልፈለክ በቀር ዘንዶው ክፋ የዘር ጥላቻ እሳት እየተፋ ኢትዮጵያን እየለበለበ ያለ ነው ይህን ክፋ ዘንዶ ደግሞ ከደንደሱ ላይ ቀጥቅጣ የምትገለው(ብርሀናዊ እውቀትና ትምህርት በማስተማር) ቤተ ክርስቲያን ናት።ስለዚህ ቤተ ክርስቲያን ከዘንዶው ላይ ቆማ ትቀጠቅጠዋለች።
ብዙዎች መልሱን ፅፈዋል ምን አይነት ግዜ ደረስን ይህ ነገር የታየው ጎንደር ላይ የዛሬ 3 አመት ጥምቀት በአል ላይ ነው የታየው እዛው ለነበርነው ምሳሌም የምን እንደሆን አውቀናል እናንተ ቲክቶክና ዬቲብ ያላቹህ ሰዎች ገንዘብና ገንዘብ ስለሆነ አላማችሁ የሆነውን ያልሆነውን እየለጠፋችሁ ሀይማኖታችን ታሰድባላችሁ እግዚአብሄር ልቦና ይስጣችሁ
Enkan abro aderesen wendmie
Wondime ayzoh bertalign
እስጢፋኖስ ከሊቀ ዲያቆን ልትማር የሚገባው ልተገብረው የሚገባ ብዙ ነገር ስላለ ልትማር ይገበሀል አውቆ ለሌላው ይማስገንዘብና የመተንተን ነገርም ይቀርሀል ስለዚህ ረጋ ብለህ ከሌሎች ተምረህ ብትመጣ????
በጣም የመረጃ ችግር አለባችሁ የዛሬ ሶስት አመት ለጥምቀት የተሰራ ነው የመስቀል ቪዲዎ አይደለም እንደ አዲስ እያመጣችሁ አትለጥፊ
minalbat raeye yohannes miraf 13 lay kalew gar saymesasel aykerm melsun gin asawken adera anem abatochin teyk adera adera melsun🙏🙏🙏
እኔም fb ላይ አይቼ በጣም ነው የዘገነነኝ ምን ልያለማመዱን እንደ ፈለጉ አልገባንም እኛ የም ናቀው የመስቀል ደመራ ሲለኮስ እና መስቀልሉን ተሸክመን ወተን ቀኑን ሰናከበር እንጂ ዘንዶ እሳት እየተፋ በሰረገላ ከፍ ብሎ ሲነግስ አይተን አናዉቅ ም
Zendow Aby Ahemed new! Lezihem masaya Ethiopian ahun yalechebeten huneta mayet beki new! minew Diakon yeh ahun tefetok new endea!? Tezebet 1! beyalehu!!!
ፕሮግራም አቅራቢው አልገባኝም ከማለት ይልቅ በቀላሉ ማጣራት ትችል ነበር ፡፡ አንተም ሃይማኖትን የመጉዳት አላማ ስላለህ ነው፡፡
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን እኔም የዘንዶው ነገር ግራ አጋብቶኛል ሰምቸ እኮምታለሁ 👍👍
ጐንደር መስቀል የሚከበረዉ በ17 ነዉ በየሰፈሩ በሌሊት ሲሆን መስቀል አደባባይ ዳመራ የሚለኮሰዉ መስከረም 17 ወደ 4- 5 ይለኮሳል ይህ የዘንዶ ቪዲዮ የተለቀቀዉ ከደመራ በፊት ነዉ
ሀይማኖታችን የቱጋ ነዉ?😢😢
በመስቀሉ ዲየቢሎስ ሲቀጠቐጥ እንጂ በክብር አደባባይ የአጣበትን ነገር እባካችሁ በትህትና ነው አስረዱን ስለፈጣሪ ብላችሁ!!
ሆዳሞቹ ናቸው እኮ ጉራጌ የሚሄዱት ሀይማኖታቸውን ብዙም አያውቁቱም
ዳቆን አይደልህ እንዴት ምሳሊሁ ይጠፋሀል ይቅርታ ከመተቸትህ በፊት ሊቃውንቱን ጠይቅ ምክንያቱም ሁሉም በምክንያት ስለሜሆን ወንድሜ ምነው ዘንዶው ብቻ ታየህ ? ይቅርታ ለማንም ክፍ ቃል እንዴ ወጣኝ አለፈልግ?
ዘንዶው የከበበው ማንን እንደሆነ አይናችሁ አያይም? በጣም ያሳዝናል፡፡ ሲጀመር ይህ ጥምቀት ላይ የነበረ ቪዲዮ ነው፡፡ ሲቀጥል መርጦ ማየት ለምን አስፈለገ?
እስከመቼ እያታለሉን ዉስጥ ለውስጥ ሥራቸውን ይሠራሉ?በዚህ በዓል ሊታይ የሚገባው እኮ መስቀሉና በመስቀሉ ላይ የተሰቀለው ነበረ!!!በዚህ በዓል እንዴት ዘንዶ ይታያል?ሁልጊዜም ተልካሻ ምክንያት እየሰጡ የሚስጢራቸውን ሴራ ይሠራሉ።Sorry.
sejemer yehe meskel lay sayehone temiket lay yenber nw sejemer maberaria tesetole ye awerew 7 rase sate yetfale setetum mete lay neche yemlewen...ahune kalnbet yehagerachen huneta gar video betfelge tagegnewaleh
ጥምቀት ለይ ነዉ ማህበር ቅዱሳን ለይ እየዉ ዝም ብለህ አታወዛግብ ተዋህዶ ልጅች ኦርቶዶክስ ትርጉም አልባ አታርግም ትረጉሙን ተርጉመዉት አለን ደሞአሁን አይደለም ይህ እዳዴስ አታዉጡት
ይህ ጥምቀት ላይ የነበረ ቪዲዮ ነው፡፡ ፕሮግራም አቅራቢው አልገባኝም ከማለት አታጣራም ነበር። ትክክለኛውን ቪድዮ ዕራስህ ማየት አትችልም ጥራዝ ነጠቅ ቪድዮ አይተህ የጎንዳርን ሊቃውንት ስም ለማጥፋት ከመሮጥ ፡፡ አንተም ሃይማኖትን የመጉዳት አላማ ያለህ ይመስላል በጣም ያሳዝናል፡፡ ነው ወይስ ለቪድዮ ዕይታ ብለህ ነው ዕንዲህ የምትበጠረቅ ብጥርቅ ማርያምን በጣም ስላናደድከኝነው ዕንጅ መሳደብ ፈልጌ አይደለም፡፡
እኔ በጣም ነው የተናደድኩ ዳቆን ነን ብለሁ ሊቃውንቱን የሜተች ማስተዋል እሜባ ዜሮ
በዕርግጥ ካልገባህ፤ ዘንዶው አራጁ ዓብይ አመድ ነውውው ...!!!
ይሄ ዘዶ ከዚህ በፊት ያልታየ ለምን አዲስ ነገር ትጨምራላችሁ ስልጣኔ ነው
አልገባኝም ብለህ መጠየቅ ትልቅነትህን ያሳያል 2014 ላይ የዮሀንስ ራዕይን ተንተርስ የተሰራ ነዉ በወቅቱ ልጆቹ ምስጢሩን ደንብ አብራርተዋል u tube ቪዲዮ አለ እየዉ ጎንደር ዘንድሮ እንኳን ተጨማሪ ትሪዕት ይቅር እና መስቀልም በሀዘን ነዉ ያሳለፈነዉ ...እናንተ መሬት ያለ ሰዉ ሆኖባችሁ ነዉ መሰል
Mnme masala bnorw bmaskl kan abrozndo mawtate ymskl bahlacnen bzando lmatkat lmemd ymasljal ylala ngr maftar MN ylutal mwgaz albn endaykatl
Ante bizu maweki alebih, ethiopia doctor abiy ena zemedochu bemibalu zendo eyetenedefech new
ጥምቀት ለይ ነዉ አትዋሽ
ኧረ ወሬ ቀንስ ቁም ነገሩ ላይ ብቻ አተኩር ብዙ ጊዜ እየነገርኩህ ነው ቁም ነገር ብቻ አውራ
የተንሻፈፈ፡ ክርስትና፤ መስቀል፡ ደሙ፡ ኢየሱስ፡ የፈሰሰበት፡ የመከራ፡ ምልክት እንጂ፡ ቃሉን፡ ሳትማርና፡ ሳትኖርበት፡ በደረት፡ ብታንጠለጥል፡ ገሃንም፡ ስተት!
ክርስቶስ በደራት ተሸከመ እኔ በአንጋት ብንጣለጥልና ብሸከም ከብሬና ሞጎሴ ነውአንቴ መናፍቅ እንዴ ሴይጣን ትፈራሌህ
አንተና መሳይ ጓደኞቺህ አጭበርባሪዎች የአባ ገ/ኪዳንን እና የመምህራኑን እንዲያም ሲልየዶንኪ ቲዩብን ብሒሎችን በማጠቅስ አዲስ የተፈጠረ ክስተት ሳይ የተፈጠረ ይመስልአፋቺሁን ወይም ጭንቅላታቺሁንበመያዝ ማታለያ ዜዲያቺሁን በከቅድስት ቤተ/ክርስቲያን ተጠግ ተጠግታቺሁ ታጭበረብራላቺሁ ።በመጨረሻም የለጠፍከዉን የአቡነ አብርሀም አስተምህሮ ለራስህ ተጠቀም።አለበለዚያ ለራሷ.....
ወጣቱ፤ ጠንቀቅ፡ ብትል፡ አይሻልም! በጉራጌ፡ ባሕል፡ አትምጣ! ቤ/ያን፡ መሰሉህ??? ለሁሉም፡ ቦታ፡ አለው!
ዘንዶው ኢትዬጵያን መርዝ እሳት እየተፋ ዘረኝነትን የሀሰት ትርክትን እየተፋ ኢትዬጵያን ይዞ ደም መሬት አድርጓታል ኢትዬጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ነው አሁን ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ ለመግለፅ ነው እንዲህ ይመስለኛል ከኔ የበለጠ የምታውቁ አስረዱ ወንድም እህቶቼ 🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
አዎ እኔም እንደዛ ነው ያሰብኩት፣ ኢትዮጵያችንን እንዲህ የሚረብሻትን ዘንዶ በፀሎት እናባረው ዘመዶቼ፣
ትክክል ነሽ በሌላ ቦታ ማብራሪያውን አይቼዋለው
Tikikil nesh sayawku nw endezih milu metew biyayu eko ale hulum neger tesifo seregelawu lay ena demo ye 2014 ye timket nw yetesera
እውነትሽን ነው እሕቴእኔም ሰምቻለ ይህን አባት ሲሰብኩ
እጅግ በጣም ጥሩ አድርገሽ ነውና የወረብሽው እግዚአብሔር ይባርክህ ልጄ ። መሪጌታ ብርሃኑ ውድ ነህ እባላለ
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሐር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቅለሂውት ያስማልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
እውነት እህታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዝአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሆን ሁላችሁም ወንድሞቻችን እና አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጣቸው የአምላካችን ፍቃዱሆኖ የሀገራችን ሰላም ያብዛልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮአደረሰን ❤❤❤
Amen ❤Amen ❤Amen ❤🙏♥️🙏 እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ❤አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤❤❤🙏♥️🙏♥️♥️♥️🙏♥️🙏♥️♥️♥️♥️♥️🙏♥️🙏♥️♥️🙏♥️♥️
ቃለሕይዎት ያሰማልን
እጹብ ድንቅ አገላለጽ የኔታ ቃለ ህይዎትን ቃለ በረከትን ያሰማዎት ❤❤❤❤በረከተዎ ይዲረሰን❤❤❤❤❤
የኔታ😅😅😅😂😂😂
እህቴ ፈጣሪ በድሜ በጤና ይጠብቅሽ
በቤቱ ያፅናሽ
ስለሁሉም❤ነገር❤እግዚኣብሔር❤ይመስገን❤የኦርቶዶክስ❤የተዋህዶ❤ልጅ❤ያደረገን❤❤❤እካን❤ኣደረሰን❤መስቀል❤ሃይልነ❤መስቀል❤ፅንዕነ❤መስቀል❤ቤዛነ❤መስቀል❤መድሃኒተ❤ነፍስነ❤ኣይሁ ❤ድክህዱ 😢ንህነሰ ኣመንነ ወእለ ኣመንነ በሃይለ መስቀሉ ድሃነ
ጥኡመ ቃል ወንድማችን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ❤❤❤❤🎉🎉
እንኳን ለብረሀነ መሰቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤🙏🙏🙏🙏ወይኔ ኦረቶዶክሰ መሆን ከመታደልበላይ ነው ሷሻል ሜዳው ደሰሲል በመቤቴ❤❤❤❤❤
የሠሩ ሰዎቸ እራሳቸው ያስረድን።
መስቀልሀይላችንነዉ❤❤እንኳንአብሮአደረሰን
Amen ❤❤❤❤
እንዲች፣ብለሽ፣ዘፈን፣እንዳትዘፍኚ፣በጣም፣ደስ፣የሚል፣ቅላፄ፣እግዚያብሔር፣ሰጦሻል፣ተቀደሽበት፣ዘምሪበት፣፣🙏🙏🙏
ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን አደረሰን አደረሳችሁ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️መስቀል ኃይላቺነው መስቀል በዛቺነው. መስቀል የነፋቺን ማዳይናነው አዩዲ ይክዱታል አይኛ ግን እናምለን ያመነ እይና በመስቀሉ እንድናለን ድነናለም ✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ኢየሱስ ብቻዉን አዳኝ ጌታ ነዉ
ሁላችንም አልገባንም ይሄንን እውነት አባቶችን አላዩም። ለምን እነሱን አጠይቁልንም። መልሱን ከነሱ ብንስማ እባካችሁ
እንደምን አለህ ዲያቆን ኅይለ ሚካኤል
ኢትዮፕያ እጆቻን ወደ ፈጣሪዋ እንድትዘረጋ ፈጣሪ ይፍቀድ አሜን!
ፋጣሪ ሆይ ይቀር በለን 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
እየሱስ ክሪስቶስ የተሰቀለዉ አንተና እኔ በሁለት ብሪና በአስሪ ብሪ የምገዛ ሳይሆን የአለምን ኃጥአት የምያስወግድ ደሙን ያፈሰሰበት ነዉ ከባድ ነዉ ብቻ ይብራላችሁ😢
ቀስ በቀስ መስቀሉም ደመራዉም ቀርቶ ዘንዶ ይዘዉ ወተው ሊያስመልኩን ነዋ ካሁኑ ልያለማምዱን አሰበው ይሆናል በብራዝሎች ሰንፈርድ በሃገራቺን አየን የሚመለከተው አካል ልያወግዘልን ይገባል
Ewunat new❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘንዶ በእነቴ እይታ የምን ምሰሌ ይሆነል? ተዛዝናለችሁ።
ሥለ ተሰራው የትርኢት ጉዳይ የሚያብራራ ሰው ቢኖር ጥሩ ነው ነገር ግን ቅዱሡ የወንጌል ቃል እንደሚለው 👉አንድም አውሬ ከባሕር ሲወጣ አየሁ ሰባት እራስ ያሉት እና እያለ የሚናገር ለዛ የመሥለኛል 🙏
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን እንኮአን አብሮ አደረስን ስልክ ማግኘት ይቻላል ከተቻለ ብታስቀምጥልኝ ድያቆን?
wondem berta betam arif nw
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
‹‹ አባቴ በመሰቀል ላይ ነው የሞተው ›› ያለው የሰይጣን ልጅ ፡ የተቃዋሚ ልጅ ነው
ፀበል ቅመሱ እኔ ቤት
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እኔራሱ ይገርመኝነበር መስቀል አርብ ዋለተብሎ በአል ይደብራል ሲባል እውነቱነው ከከብት ሆድውስጥነው መዳኒያለም ልብይስጠን🙏🙏🙏🙏
አይ ስደት ማነዉ እደኔ የመስቀልን በዓል ልቡ የተሸበረበት
እኔ ውዴ ግን ሁልም ያልፋል ለዛሬ ያደረሰን አምላክ በሰላም ለሓገራችን ያብቃን
ወንድማለም ኔጌቲቮችን ተዋቸው፣
እውነት ለመናገር በጣም ያስጠላሉ በአሉን የውይይት ና የፖለቲኳ መድረክ አድርገውታል ሀይ ባይ አተዋል ቆይ የእነሱ መምጣት ምንድን ነው የሚጨምረው አባቶችስ ለምን ዝም ይላሉ ፈርተዋቸው ነው ወይስ አክብረዋቸው እሄ የሀይማኖት ጉዳይነው ትኩት ሊደረግበት ይገባል
tamralech lichtuwa ...zmare melaekt yasemalin
ዘንድሮ የማ 2:20 ናየው ነገር የለም ማስተዋልን ይስጠን ወዴት እየሄድንነው
መስቀል ሃይላችን ነው ፤ መስቀል ቤዛችን ነው ፤ መስቀል መዳኛችን ፤ አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምናልን ፤ ያመነውንውም ድነናል
ቤተ-ክርስቲያን በዓለም ውስጥ እና በሰማይ ያለች የእግዚአብሔር ዙፋን ናት ስለሆነም የእግዚአብሔር ዙፋን የሆነች ቤተ-ክርስቲያን እና እግዚአብሔርን በማመን የሚከተሉትን ምዕመናንን
የሚያሳድ፣ የሚገድል፣ዓለምን በጦርነት እያባሉ ያሉትን ሳጥናኤል/ዲያቢሎስ ፣እርኩሳን መናፍስት ፣በምድር የሳጥናኤል ስራ አስፈጻሚ የሆኑ መሪዎችን ፣ገዳይ ባለስልጣናትን ዘንዶው ይወክላል ።
ዘንዶው አሁን ኢትዮጵያን እና ኦርቶዶክስን እንዲሁም አማኞቿን እያሳደደ፣እየገደለን ያለው የዘንዶው ተወካይ ወይም ተሿሚ የብልጽግና ባለስልጣናት እና መሪው ነዉ ።
የዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ ፲፪- ፱-፲፪
መጀመርያ ከማውራት ከማጋነን መረዳት እዲታይልህ ስትል አታጋን
ክርስትያኑን፡አታደናግሩ፡ መምህራኖች! በእኔ፡ ብትኖሩ፤ ቃሌም፡ በእናንተ፡ ቢኖር ነው፡ ያለው! ብትወዱኝ፡ ኖሮ፡ ትታዘዙኝ፡ ነበር! ቀልደኛ፡ ቃሉን፡ ተማርና፡ ኑርበት!
መፅሐፍ ቅዱስን በደብ አብብ ያልተበረዘውን
ምነው ሾርት ሚሞሪያም ሆናችሁ ጎንደር ያልከው ቪዲዎ2014ዓም ለጥምቀት የታየ ትይት ነው የዩሐንስ ራዕይ ያለውን ነው አሁን ለአጀንዳ ቆራርጠው ቪዲዎ ሲለቀቅ እየዬ አትበሉ በንደብ መርምሩ አጣሩ ጎንደር በአሁን ስአት እዲህ ተከበረ ስትሉ አታፍሩም በዚህ ሳምት ብቻ ስንት ሊቃውንት ተማሪ እደሰዋች ዝም ብላችሁ ለሊቃውንቱ ድምጽ ሳኮኑ ሕዝቡስ በፖለቲካ ተፈረጀ ቤተክርስቲያን ሲደፈር ዝም ትሉና ጥፋት የሚመስል ስታዩ የውም ያልሆነ አትሩጡ ታጠፋፋሁ ይቅርታ😢😢
ዘንዶ፡ በኤስያ፡ አገሮች፡ የተለመደው፡ የእምነት፡ ምልክቶቻችን፡ ነው! ዘንዶ፡ ካመጣህ፡ ይመጣልሃል፡ አጋንንት!!!
ጥምቀትን ወደ አለማዊ 8:52 በአል ለመቀየር ጎነደር ላይ የሚደገው ሴራ መሰቀልንም በመስቀለ ፋንታ ዘንዶ ሊተኩ ነው ከርስቲያንኖቸች አንንቃ
መጀመርያ እስከመጨረሻ ተከታተል ተረዳ አንተ ሲጀምር የዘንዶ ልጅ ነህ
ከስርአት የወጣ ይመስላል የመሬ ነው የሆኑ ጴንቴ የማውቃቸው የትምህርት ቤት ጓደኞቼ አሉ የህንድ ጣኦት ነው እያሉ አበሽቁኝ አናደዱኝ። እና ምን ድነው ?
ሊገባህ ይገባል።እንደ ተችወች ነገርን ማጣመም ካልፈለክ በቀር ዘንዶው ክፋ የዘር ጥላቻ እሳት እየተፋ ኢትዮጵያን እየለበለበ ያለ ነው ይህን ክፋ ዘንዶ ደግሞ ከደንደሱ ላይ ቀጥቅጣ የምትገለው(ብርሀናዊ እውቀትና ትምህርት በማስተማር) ቤተ ክርስቲያን ናት።ስለዚህ ቤተ ክርስቲያን ከዘንዶው ላይ ቆማ ትቀጠቅጠዋለች።
ብዙዎች መልሱን ፅፈዋል ምን አይነት ግዜ ደረስን ይህ ነገር የታየው ጎንደር ላይ የዛሬ 3 አመት ጥምቀት በአል ላይ ነው የታየው እዛው ለነበርነው ምሳሌም የምን እንደሆን አውቀናል እናንተ ቲክቶክና ዬቲብ ያላቹህ ሰዎች ገንዘብና ገንዘብ ስለሆነ አላማችሁ የሆነውን ያልሆነውን እየለጠፋችሁ ሀይማኖታችን ታሰድባላችሁ እግዚአብሄር ልቦና ይስጣችሁ
Enkan abro aderesen wendmie
Wondime ayzoh bertalign
እስጢፋኖስ ከሊቀ ዲያቆን ልትማር የሚገባው ልተገብረው የሚገባ ብዙ ነገር ስላለ ልትማር ይገበሀል አውቆ ለሌላው ይማስገንዘብና የመተንተን ነገርም ይቀርሀል ስለዚህ ረጋ ብለህ ከሌሎች ተምረህ ብትመጣ????
በጣም የመረጃ ችግር አለባችሁ የዛሬ ሶስት አመት ለጥምቀት የተሰራ ነው የመስቀል ቪዲዎ አይደለም እንደ አዲስ እያመጣችሁ አትለጥፊ
minalbat raeye yohannes miraf 13 lay kalew gar saymesasel aykerm melsun gin asawken adera anem abatochin teyk adera adera melsun🙏🙏🙏
እኔም fb ላይ አይቼ በጣም ነው የዘገነነኝ ምን ልያለማመዱን እንደ ፈለጉ አልገባንም እኛ የም ናቀው የመስቀል ደመራ ሲለኮስ እና መስቀልሉን ተሸክመን ወተን ቀኑን ሰናከበር እንጂ ዘንዶ እሳት እየተፋ በሰረገላ ከፍ ብሎ ሲነግስ አይተን አናዉቅ ም
Zendow Aby Ahemed new! Lezihem masaya Ethiopian ahun yalechebeten huneta mayet beki new! minew Diakon yeh ahun tefetok new endea!? Tezebet 1! beyalehu!!!
ፕሮግራም አቅራቢው አልገባኝም ከማለት ይልቅ በቀላሉ ማጣራት ትችል ነበር ፡፡ አንተም ሃይማኖትን የመጉዳት አላማ ስላለህ ነው፡፡
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን እኔም የዘንዶው ነገር ግራ አጋብቶኛል ሰምቸ እኮምታለሁ 👍👍
ጐንደር መስቀል የሚከበረዉ በ17 ነዉ በየሰፈሩ በሌሊት ሲሆን መስቀል አደባባይ ዳመራ የሚለኮሰዉ መስከረም 17 ወደ 4- 5 ይለኮሳል ይህ የዘንዶ ቪዲዮ የተለቀቀዉ ከደመራ በፊት ነዉ
ሀይማኖታችን የቱጋ ነዉ?😢😢
በመስቀሉ ዲየቢሎስ ሲቀጠቐጥ እንጂ በክብር አደባባይ የአጣበትን ነገር እባካችሁ በትህትና ነው አስረዱን ስለፈጣሪ ብላችሁ!!
ሆዳሞቹ ናቸው እኮ ጉራጌ የሚሄዱት ሀይማኖታቸውን ብዙም አያውቁቱም
ዳቆን አይደልህ እንዴት ምሳሊሁ ይጠፋሀል ይቅርታ ከመተቸትህ በፊት ሊቃውንቱን ጠይቅ ምክንያቱም ሁሉም በምክንያት ስለሜሆን ወንድሜ ምነው ዘንዶው ብቻ ታየህ ? ይቅርታ ለማንም ክፍ ቃል እንዴ ወጣኝ አለፈልግ?
ዘንዶው የከበበው ማንን እንደሆነ አይናችሁ አያይም? በጣም ያሳዝናል፡፡ ሲጀመር ይህ ጥምቀት ላይ የነበረ ቪዲዮ ነው፡፡ ሲቀጥል መርጦ ማየት ለምን አስፈለገ?
እስከመቼ እያታለሉን ዉስጥ ለውስጥ ሥራቸውን ይሠራሉ?
በዚህ በዓል ሊታይ የሚገባው እኮ መስቀሉና በመስቀሉ ላይ የተሰቀለው ነበረ!!!
በዚህ በዓል እንዴት ዘንዶ ይታያል?
ሁልጊዜም ተልካሻ ምክንያት እየሰጡ የሚስጢራቸውን ሴራ ይሠራሉ።
Sorry.
sejemer yehe meskel lay sayehone temiket lay yenber nw sejemer maberaria tesetole ye awerew 7 rase sate yetfale setetum mete lay neche yemlewen...ahune kalnbet yehagerachen huneta gar video betfelge tagegnewaleh
ጥምቀት ለይ ነዉ ማህበር ቅዱሳን ለይ እየዉ ዝም ብለህ አታወዛግብ ተዋህዶ ልጅች ኦርቶዶክስ ትርጉም አልባ አታርግም ትረጉሙን ተርጉመዉት አለን ደሞአሁን አይደለም ይህ እዳዴስ አታዉጡት
ይህ ጥምቀት ላይ የነበረ ቪዲዮ ነው፡፡ ፕሮግራም አቅራቢው አልገባኝም ከማለት አታጣራም ነበር። ትክክለኛውን ቪድዮ ዕራስህ ማየት አትችልም ጥራዝ ነጠቅ ቪድዮ አይተህ የጎንዳርን ሊቃውንት ስም ለማጥፋት ከመሮጥ ፡፡ አንተም ሃይማኖትን የመጉዳት አላማ ያለህ ይመስላል በጣም ያሳዝናል፡፡ ነው ወይስ ለቪድዮ ዕይታ ብለህ ነው ዕንዲህ የምትበጠረቅ ብጥርቅ ማርያምን በጣም ስላናደድከኝነው ዕንጅ መሳደብ ፈልጌ አይደለም፡፡
እኔ በጣም ነው የተናደድኩ ዳቆን ነን ብለሁ ሊቃውንቱን የሜተች ማስተዋል እሜባ ዜሮ
በዕርግጥ ካልገባህ፤ ዘንዶው አራጁ ዓብይ አመድ ነውውው ...!!!
ይሄ ዘዶ ከዚህ በፊት ያልታየ ለምን አዲስ ነገር ትጨምራላችሁ ስልጣኔ ነው
አልገባኝም ብለህ መጠየቅ ትልቅነትህን ያሳያል 2014 ላይ የዮሀንስ ራዕይን ተንተርስ የተሰራ ነዉ በወቅቱ ልጆቹ ምስጢሩን ደንብ አብራርተዋል u tube ቪዲዮ አለ እየዉ ጎንደር ዘንድሮ እንኳን ተጨማሪ ትሪዕት ይቅር እና መስቀልም በሀዘን ነዉ ያሳለፈነዉ ...እናንተ መሬት ያለ ሰዉ ሆኖባችሁ ነዉ መሰል
Mnme masala bnorw bmaskl kan abrozndo mawtate ymskl bahlacnen bzando lmatkat lmemd ymasljal ylala ngr maftar MN ylutal mwgaz albn endaykatl
Ante bizu maweki alebih, ethiopia doctor abiy ena zemedochu bemibalu zendo eyetenedefech new
ጥምቀት ለይ ነዉ አትዋሽ
ኧረ ወሬ ቀንስ ቁም ነገሩ ላይ ብቻ አተኩር ብዙ ጊዜ እየነገርኩህ ነው ቁም ነገር ብቻ አውራ
የተንሻፈፈ፡ ክርስትና፤ መስቀል፡ ደሙ፡ ኢየሱስ፡ የፈሰሰበት፡ የመከራ፡ ምልክት እንጂ፡ ቃሉን፡ ሳትማርና፡ ሳትኖርበት፡ በደረት፡ ብታንጠለጥል፡ ገሃንም፡ ስተት!
ክርስቶስ በደራት ተሸከመ እኔ በአንጋት ብንጣለጥልና ብሸከም ከብሬና ሞጎሴ ነው
አንቴ መናፍቅ እንዴ ሴይጣን ትፈራሌህ
አንተና መሳይ ጓደኞቺህ አጭበርባሪዎች የአባ ገ/ኪዳንን
እና የመምህራኑን እንዲያም ሲል
የዶንኪ ቲዩብን ብሒሎችን በማጠቅስ አዲስ የተፈጠረ ክስተት ሳይ የተፈጠረ ይመስል
አፋቺሁን ወይም ጭንቅላታቺሁን
በመያዝ ማታለያ ዜዲያቺሁን በከቅድስት ቤተ/ክርስቲያን ተጠግ ተጠግታቺሁ ታጭበረብራላቺሁ ።በመጨረሻም
የለጠፍከዉን የአቡነ አብርሀም አስተምህሮ ለራስህ ተጠቀም።አለበለዚያ ለራሷ.....