"ድብልቅልቁ ይወጣል!" " ከዚህ በኋላ 4 አመት ይቀረናል" ; የ2017 አስቸኳይ መልዕክት! l Bahtawi g/meske l Orthodox Church

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 662

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ 2 หลายเดือนก่อน +15

    የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይቅር ይለናል እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ይጠብቀን ❤❤❤😢😢😢😢

  • @mikigere-fn1qv
    @mikigere-fn1qv 2 หลายเดือนก่อน +165

    እኔ እኮ የሚገርመኝ 2013/14 የመከራ ይሆንና 2015 ጀምሮ ለኢትዮጵያ ፀሀይ ይወጣል ሲሉ የነበረ ሰውዬ 2016ም አልቆ ከመከራ ለመላቀቅ ገና አራት አመት ይቀራል ይሉናል።ህዚህ ህዝብ ላይ ኑሮ እና መንግስት የሚያላግጠው አንሶ ነብይ ነን ብላቹ ምትበጠረቁ ሰዎች እባካቹ እረፉ።

    • @JosephJesus-w5c
      @JosephJesus-w5c 2 หลายเดือนก่อน +23

      ሟርተኞች ሁሉ ዝም በሉ።ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ታነሳለች።

    • @bututesfaye3526
      @bututesfaye3526 2 หลายเดือนก่อน +24

      ማንም ምንም ይበል ቆራጥ ሆነን እግዚአብሔርን እንጠብቅ ምንም ቢመጣ ከምንም አናመልጥም አንድም ሰው ከተኛ ሞተ ነው እንቅልፍ ይዞት እራሱን የጠበቀ የለም ሁሌም አምላክ ነው የሚጠብቀን አንሸበር ብቻ ህገ እግዚአብሔርን እንድንጠብቅ የአምላክ እርዳታ አይለየን!!!

    • @benjimulu
      @benjimulu 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @እቢ
      @እቢ 2 หลายเดือนก่อน +10

      ለዩቱብ ብር እኮ ነዉ ሚሰሩት የኛ የሃማኖተኛ ደንቆሮ የደነዘዘ ነዉ ምን ያርጉ ቁጭ ብለዉ ይብሉ እንጂ እንዲህ እያሉ ተቃጠልሁ እኔማ

    • @ጮቄዩቲዩብ2119
      @ጮቄዩቲዩብ2119 2 หลายเดือนก่อน +7

      ሚናገሩትን ባላምንም እኒህ ሰውዬ ግን የህዋት ጦርነት ካለቀ በኋላ ጦርነት እንዳላለቀ እና አድፍጠው የተቀመጡ እንዳሉ ተናግረው ነበር እግዚአብሔር በቃ ይበለን ገዳማውያን አባቶች ከ8 አመት በፊት ሊቪያ ወገኖቻችን ታረዱ ብለን ዋይ ዋይ በምንልበት ወቅት ያሁሉ መከራ ከዛም በላይ ሀገራችን ላይ እንደሚከሰት ርሀብ መፈናቀል በሽታ ክፉ መንግስት ዘር ማጥፋት ስደት በኢትዮጵያ ውስጥ እንደሚከሰት ተናግረው ነበር ህዝቡ ንስሀ እንዲገባ እና ወደ አምላኩ እንዲፀልይ አሳስበው ነበር ግን ሚሰማ አልነበረም ያ የተናገሩት ሁሉ እውን ሆኗል
      እማሆይ የኔ አያትም ተናግራለች ትንሽ የተስፋ ነገር የሚታየው ከ2017 በዋላ እንደሆነ ነግራናለች

  • @titililiya3096
    @titililiya3096 2 หลายเดือนก่อน +24

    እግዚአብሔር መልካም ነው የነገን እሱ ያቃል 😢😢😮

  • @asselefechabebe1815
    @asselefechabebe1815 2 หลายเดือนก่อน +19

    ልጄ በጣም ስላሳዘንሽኝ ነው ይህንን የጻፍኩልሽ
    እባክዎን እግዚአብሔርን በንጹህ ልብ ዝቅ ብለሽ ከለመንሽውና ከአመንሽው ትእዛዙን የምትፈጽሚ ከሆንሽ ጥበቃው ከአንድ ጋር ይሆናል:: አትሸበሪ
    ፈጣሪያችን ብዙ ሀሰተኞች ይመጣሉ እኔ ኢየሱስ ነኝ ብለው በስሜ ጭምር ይመጣሉ ሰላለን ሁሉን አትመኝ:: የአንቺ መከተል ሌሎችንም ያስታል::
    ከፈጣሪ እንዳትርቂ አደራ እላለሁ ::

  • @tsion5088
    @tsion5088 2 หลายเดือนก่อน +12

    አራቱን አመት አባቶቻችን በፀሎት እርዱን እኛም ፈጣሪን ይቅር ይለን ዘንድ እንማጸናለን። በፋኖ ትግልም ተሰፋ አለን ። መሀሪው አባታችን ይቅር ይለናል ተሰፋ አንቆርጥም። ሰላም የሰፈነባት ኢትዮጵያን ፈጣሪ ያሳየን አሜን።💚💛❤🙏

    • @HanaHana-z4w
      @HanaHana-z4w 2 หลายเดือนก่อน +1

      አምናችሁትን ነዉ ይሄን እብድ

    • @yohan7782
      @yohan7782 2 หลายเดือนก่อน +1

      ጅል 😂

    • @addisken24
      @addisken24 หลายเดือนก่อน

      እኝህን ሰዉዬ የሀይማኖት አባት ብለን ለመጥራት አንችልም የቤተክርስትያን አገልጋይ አይደሉም ተራ አወደልዳይ ናቸዉ

    • @tsion5088
      @tsion5088 หลายเดือนก่อน

      @@addisken24ማን ሰለሆንክ ነው በሰው የምትፈርደው ?

  • @elizabethasamnew226
    @elizabethasamnew226 2 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር መሐሪ አምላክ ነው ይቅር ይለናል መዓት አታውሩ እንደርሶ ሳይሆን ፈጣሪ ይምረናል

  • @edenamanuel979
    @edenamanuel979 2 หลายเดือนก่อน +2

    አንድ ትልቅ እውነት ተናገሩ አባታችን እርሱም የሰላም አለቃ እየሱስ ክርስቶስ ነው አሉን በርግጥ ጤነኛ መንፈስ ያሎት አባት ኖት። እውነቱ እሱ ነው ኢትዮጵያ ከፍጡር አሳንሳ ያየችውን አምላክ የሆነውን የእግዚአብሔር ልጅ ከመግፍት ተመልሳ ንስሀ ገብታ ካልተመለሰች ሰላም የሰላሙ ባለቤት በሌለበት ምኞት ይሆናል እንጂ አይኖርም። እባካችሁ በእውነተኛ ወንጌል ህዝቡን አቅኑት። ተባረኩ አባታችን ንግግሮት ደስ ይላል እንዳሉት እኛንም ከአመጻችን ይመልሰን እግዚአብሔርም ፊቱን ያብራልን ይማረን😭🙇🙏

  • @babitkd1
    @babitkd1 2 หลายเดือนก่อน

    የኔእመቤት ድንቅ ጋዜጠኛ ነሽ ቀሪዉ የስራ ዘመንሽ ይባረክ ጥያቄሽና ለመልሳቸዉ ትግስትሽ በጣም ደስ ይላል እሳቸዉ መቼም አድናቂያቸዉ ነኝ ሲጀምሩ ጀምሮ ተከታያቸዉ ነኝ ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን።ቸር እንሰንብት።

  • @ውዳሴማርያም-ከ7ደ
    @ውዳሴማርያም-ከ7ደ 2 หลายเดือนก่อน +14

    ሁሌ በኢትዮጵያ አገራችን ላይ ሞሟረት አይበቃም ባለፈው እስከ 2015ድረስ ሲሉ ነበር አሁን ደግሞ አራት አመት ሌላ መከራ አለ ብሎ ማሟረት ትንሽ አልበዛም ታዋቂ ነኝ እሰማለሁ ያየነውን የምናውቀውን ነገር መልሶ መናነር እስኪ ለወጣቱ ተስፋ የሚሆነውን ነገር እንናገር በስራችን እናሳይ ማለት ሲገባ ሰውን ተስፋ ማስቆረጥ ይብቃ ሲጀመር በመጨረሻው ዘመን ይኼ ሁሉ እንደሚደርስ ጌታችን መድሃኒታችን ተናግሯል አሁን በታናሽነቴ የምመክሮት ነገር ቢኖር ፍካሬ ኢየሱስን እንደገና ያንብቡ ያስነብቡ ከዚ በኋላ እኛ የምንጠብቀው የጌታ መምጣት ብቻ ነው እንጂ ሌላ 4 አመት ና 10 አመት እያላችሁ አታዘናጉ እባካችሁኧረ ወዴት እንሂድ ኡኡኡ

  • @aberabeyene3802
    @aberabeyene3802 2 หลายเดือนก่อน +64

    ምንድን ነው በየዓምቱ መጀመሪያ ብቅ እያሉ የሚቀባጥሩት ??

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 หลายเดือนก่อน +2

      😅😅😅

    • @samrakabarow6246
      @samrakabarow6246 2 หลายเดือนก่อน +3

      ፈጣሪ የሚሳነው የለውም እና ፈጣሪ በቃ ይበለን

    • @mihretyemane7301
      @mihretyemane7301 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @adamukassa77
      @adamukassa77 2 หลายเดือนก่อน +1

      የማትፈልገው ከሆነ ለምን ታያለህ😮

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት ፍጣሪ ይቅር ይበለን ኧር እንፀልይ እንፁም እንጂ የምን ሰቀቀን ለህዝብ ማውራት ነው እግዝዬ 😢😢😢😢😢

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 หลายเดือนก่อน +1

    እሳቸው እንደተናገሩት እግዚአብሔር የራሱ ጊዜና አገዛዝ እንዳለው ይታወቃል። እናም በፀሎት ግን እግዚአብሔር መሃሪ በመሆኑ የከበደው ችግር ሁሉ ሊቃለልልን ይችላል።
    እኒህ አባት የኦርቶዶክስ አባት ቢሆኑም በመጽሐፍ ቅዱስ ዕውቀት የበሰሉ በመሆናቸው እጅግ አደንቃቸዋለሁ። በአጭሩ የፕሮቴስታንት አማኝ ሁሉ ከሳቸው የጎላና የተለየ አሠራር ብዙም የለውም።

  • @eyasuadne87
    @eyasuadne87 2 หลายเดือนก่อน +5

    በትንቢት የሚያምን ደካማ ነው በጎልበቱ እና በእግዝብሄር ይመን ድል ለፋኖ 🐅🐅🔥🔥

  • @bututesfaye3526
    @bututesfaye3526 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወገኖቼ አትረበሹ የተናገሩትን እግዚአብሔር ይመርምረው እኛን ግን አምላክ በህጉና በቤቱ ያፅናን ማንም እራሱን ጠብቆ የተረፈ የለም ፈጣሪ ያለው ይሆና አደራ አትረበሹ ከሕወሀት በላይ ጥበበኛ አላየሁም ዛሬስ?????

  • @KirubelDemeke-f9n
    @KirubelDemeke-f9n 2 หลายเดือนก่อน +9

    ወቀቱን እየጠበቁ እንደ ሜትሮሎጅ መተንበይ ይገርማል የኛተስፋችን

    • @AndsewSle
      @AndsewSle 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤

    • @rishane9576
      @rishane9576 2 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክክክክክ

  • @jajajaja3860
    @jajajaja3860 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኒህ ሙርተኛ ሰውዬ እሄ መከራ የበዛበትን ህዝብ በእግዛብሄር ተስፋ እዳይኖረው እያደረጉት ነው

  • @BirzafGhanis
    @BirzafGhanis 2 หลายเดือนก่อน +8

    እዝግአብሄር ይቅር ባይ እና አዋቂ ነው

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 2 หลายเดือนก่อน +1

    አባቶችም ኢየሱስ ክርስቶስ የስበከውን ወንጌል አውጁ መንግስተ ስማይ ቀርባለች ንስሀ ግቡ በወንጌል እመኑ❤ብሎናል የኢየሱስ ክርስቶስ ደም❤ ከሀጢአት ያድናልልልል❤❤❤

  • @DestagetachewTesfa
    @DestagetachewTesfa 2 หลายเดือนก่อน

    አአሜን አሜን አሜን አባት ሆይ እንደሀጢያትአችን እና እንደበደላችን ብዛት ሳይሆን እንደ ምህረት እና እንደቸረነቱ ይሁን ይደረግልን አሜን ወላዲት አምላክ ምልጃና ተራዳይነት አይለየን አሜን

  • @ስንዱተፈሪ
    @ስንዱተፈሪ 2 หลายเดือนก่อน

    የ ብልጽግና አምላክ ነው ይህን መልክት እንድታስተላልፉ የላከወት በ ኢትዮጵያ ምድር ላይ የፈሰሰ የኑጹሀን ደም እንባ እግዚአብሔር ዝንድ ይደርሳል አይዘገይም ይፈርዳል እግዚአብሔር እጠብቃለን የ እርሰወ መልክት በቅቶናል ሆሆሆሆ

  • @AshanafiAshanafi-x4e
    @AshanafiAshanafi-x4e 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ፡፡ምረቱን❤ይውርድልን❤❤

  • @EhetaferawMekuriyaw
    @EhetaferawMekuriyaw 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ደም ከ3ወር በኋላ ኢትዮጵያ ትገላገላለች የፍጥረታት ጌት የህግ ጌታ የሀብት ጌታ ለነነዌ ሰወች እዳደረገው ለኛ ም እንዲደረግልን ተግተን እንፀልይ የማይቻለውን የሚችል አምላክ እሱ ያውቃል ተስፋ መድህንዓለምክርስቶስ ነው ስለምንም ነገር አንሸበር እግዚአብሔር አምላክ ያውቃል 3ወር ስለእውነት ስለፍቅር ሠላም አድነት ጠይቁ ይመለስላችኋል እናቴ ሳታውቀኝ ቀድመህ የምታውቀኝ የድግል ልጅእየሡስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን አምላኬአምላኬ አይተወንም።

  • @TegeneAs
    @TegeneAs 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ቸር ሩህሩህ ነው አሳልፋ ላይሰጠን ነው በደሙ የዋጀነ ክፋዎች የጠፋሉ መልካሞች ይበዛሉ ኢትዬጰያን ከቅድሰት እናቱ ጋር ይታደገን የቅዱሳን ፀሎት ይታደገን ለይኩን ቢል ሁሉም ፀጥ ለጥ ይላል የእግዝአብሔር ቅኝ እጂ ትታደገን

  • @tsegayetelila1608
    @tsegayetelila1608 2 หลายเดือนก่อน +4

    ምንድን ነው በየዓምቱ መጀመሪያ ብቅ እያሉ የሚቀባጥሩት ??ምንድን ነው በየዓምቱ መጀመሪያ ብቅ እያሉ የሚቀባጥሩት ??ምንድን ነው በየዓምቱ መጀመሪያ ብቅ እያሉ የሚቀባጥሩት ??

  • @richseni123
    @richseni123 หลายเดือนก่อน

    አንዳንድ ኮመታተሮች ግን ምን መጥፎ ነገር ተናገሩ ወደፈጣሪ ቅረቡ አሉን እንጅ ምናሉ የኛ ሀጢያት እሥካላቆመ መከራውም አያቆም ሁላችንም ወደ ፈጣሪ እንጡህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @candyteferra7691
    @candyteferra7691 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚኣብሔር የመከራውን ጊዜ ያሳጥርልን።ደግሞም ያጥራል አምስት አመት ተሰቃየን

  • @genetabate45
    @genetabate45 หลายเดือนก่อน

    የበላዩ አምላክ አለ እሱ በቃቹህ ይበለንና ትልቅ ለዉጥ ያምጣልን.🙏

  • @HabtamuAbelneh
    @HabtamuAbelneh 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አባ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @menberbirhane
    @menberbirhane 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው የእመቤታችን የአስራት አገር ስለሆነ መዳህኒያለም ይለመናን ስለእናቱ ሲል አባታችን የሚሉን ተስፋ የሚያስቆረጥ ነው ስለዚህ በጣም አስፈሪ ነው

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ያውቃል እኔ ደሞ ጥሩ ነገር ነው የሰማሁት ጥሩ ነገር ይሆናል

  • @AynalemTlahun
    @AynalemTlahun หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ፣ይሁነን፣አባ፣ይጵልዩ፣ሰው፣አያሸብሩ

  • @buza9220
    @buza9220 2 หลายเดือนก่อน +13

    አረ ማርያምን ታዝቤያችዋልሁ 2016የኢትዮጵያ የምጥ መጨረሻ ነው 2017 የሰላም ዓመት ነው ሲሉ በጆሮዬ ሰምቻለሁ በአይኔ አይቻልሁ ቪዲዮውን አሁን ደሞ 4ዓመት ጨምረው 2021አረጉት ለማንኛውም ኦርቶዶክሳወያን ስንፅፅት እና ንስሐ ስንገባ እንጂ እግዚአብሔር እኛንም ሀገራችንንም ይቅር ሚለን እና ሚታረቀው በዩቱብ ትንቢት አይደለም አና ማስተዋሉን ይስጠን እያልኩ መልካም አዲስ ዓምት.

    • @ElsaGidey-mo1bj
      @ElsaGidey-mo1bj 2 หลายเดือนก่อน

      Egezaber yesetshe 😁

    • @EsegentTesfaye
      @EsegentTesfaye 2 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነህ ወንድሜ እኔም ሰምቻለው

    • @zewddegefa2965
      @zewddegefa2965 2 หลายเดือนก่อน

      Wey gud yaskal

    • @mesineguse7820
      @mesineguse7820 หลายเดือนก่อน

      እኔም በጆሮዬ ሰምቻለሁ

  • @אאב-מ4ד
    @אאב-מ4ד 2 หลายเดือนก่อน +6

    ፈጣሪ ያውቃል የከተማ ባህታዊ የለም ፊስቡክ ተደቅረውችማት አያውሩ ሞጣ ይበቃናል

    • @rishane9576
      @rishane9576 2 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክክ

  • @tsedale2014
    @tsedale2014 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ብቻ እንስማ በንፁ ልባችን ወደእሱ እንጮህ የሰው ነገር ምስማት ምንም ጥቅም የለው 20016-20017ሰላም ይሆናል ሲሉ ነበር ዛሬ ደግሞ ሌላ አመታት ጌታሆይ ኢትዮጵያና ህዝቦቿን አንተ ጠብቅ 😢😢😢😢😢😢

  • @shewayezerihun2064
    @shewayezerihun2064 2 หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዲሳን በቸርነቱ ስለእናቱ ብሎ የመከራውን ቀን ያሳጥርልን በቃችሁ ይበለን ሁላችንም በድለናል አለም ላይ ያልሆነ ነገር ተሰምቶ የማይታወቅ ለጆሮ የሚሰቀጥጥ ነገር በሀገራችን እየሆነ እየተከሰተ እየተሰማ ነው ያለው

    • @yohan7782
      @yohan7782 2 หลายเดือนก่อน

      ጅል 😂

  • @ElhamAbdu-l7u
    @ElhamAbdu-l7u 15 วันที่ผ่านมา

    ኩሉ ነገር ኣምላኽ ጥራይ'ዩ ዝፈልጥ ማንም ኣይፈልጥን!!!

  • @KorentiHailu-q2s
    @KorentiHailu-q2s 2 หลายเดือนก่อน +2

    ባለፈው ጊዜ ነሐሴ ሳይገባደድ ፤ሳይፈፀም ሲቀር ፤ጳጉሜ ሳይገባደድ በናንተ ኃሳብ የጠበቃችሁት ትንብት ይፈፀማል የሚል መልዕክት ስተላለፍ ሰነበተ። እነሆ ዛሬ ጳጉሜ ስገባደድ አራት የመት ይቆያል በማለት ዕርፍ።እንግዲህ ከእግዚአብሔር ባልተሠጠና እውነተኛ ባልሆነ ትንብት ከመዘላበድ ሠላማዊ ተቃዉሞን ፊት ለፊት መናገር ህገ መንግሥታዊ መብት ነው።

  • @debeleserbesa6527
    @debeleserbesa6527 2 หลายเดือนก่อน +1

    * በኢትዮጵያ ላይ መዓት የሚመኙ ሁሉ መተተኞች ናቸዉ ። ይኽ ደግሞ ቅዠት ነዉ ፣ ሀገር በሚጠሏት ምኞትማ ቢሆን ኖሮ የአለም ሀገሮች በሙሉ ከምድር ላይ ይጠፉ ነበር ።
    * ሰላምና ብሩህ ተስፋ ለኢትዮጵያና ለህዝቦቿ ////

  • @Hailethebegenatube3823
    @Hailethebegenatube3823 2 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ የዚህ ሰውየ ውሼት መቼ ነው የሚያለቀው ከአሁን በፊት እስከ 2017አ/ም ፍፃሜ ይሆናል ብለህ አልነበረም እግዚኦ

  • @AberashBerhe-pz8be
    @AberashBerhe-pz8be 2 หลายเดือนก่อน +1

    ግዜው የፈጣሪ እንጂ ያንተ አይደለም አጨበርባሮች ገታ ይፈረድባችዋል ። አብ ላእላይ ሰማይ አቤት ፈጣሪ የየውሀንስ ታሪክ እንጂ አጨበርባሮችን አንቐበልም።

    • @alemdesta454
      @alemdesta454 2 หลายเดือนก่อน

      ✅😘💝

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 2 หลายเดือนก่อน +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢

  • @HermelaTilahun-qn6wd
    @HermelaTilahun-qn6wd หลายเดือนก่อน

    እውነት አይደለም ማለት ትክክል አይመስለኝም ከ2010 ጀምረው ጥሩ ነገር መስማት ቀርቷል እሰቸውም የማሳወቅ ግዴታ አለባቸው የመጨረሻ ዘመን ቀርበዋል ምእመናን በፀሎት እንትጋ እባካችሁ

  • @nebiyuzewdu7384
    @nebiyuzewdu7384 2 หลายเดือนก่อน

    ሰው መቼም እውነት እውነቱን ሲነገረው ቁስሉ እንደተነካበት ሰው ያቃጥለዋል።ክርስቶስም እውነት እወነቱን ለአይሁዳውያን ስለነገራቸው ነው ጠልተውት እስከ ሞት ያደረሱት።ለማንኛውም እኚህ አባት ተናገሩም አልተናገሩም መጽሐፍ ቅዱስ እንቅጩን እንቅጩን ነግሮናል።ነገ ክፋቱ ይጨምራል እንጂ አይቀንስም፤ክፋት እስከጨመረ ድረስ ደግሞ የክፋት ውጤት መአት በራሱ በቃኝ ብሎ አያቆምም።እውነቱን ስለነገሩኝ ቃለሕይወት ያሰማልኝ አባቴ

  • @EmushTadese-y1u
    @EmushTadese-y1u หลายเดือนก่อน

    እግዚይብሔር እኮ እንደሰው አደለም እማናውቀውን ነገር ባናወራ ጥሩ ነው እናውቃለን እያልን ነው አገር ያጠፍን እግዚያብሔር ሰላሙን ያመጣል ክፊ ማውራት ሳይሆን መፀለይ ነው

  • @alemdesta454
    @alemdesta454 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኛ ክርስትያንትንቢት ተአምር አየስፈልገንም🚫❌ትንቢቱ ተፈጸመ ክርስቶስ ከሰማይ ወርዶ ከድንግል ተወለዶ አዳነን።።።ተአምሩም በቃና ዘገሊላ አሳይቶናል በመጽሓፋችንም አለ ተጽፎልናል ክብር ይግባው እና🤲😊 So ኢትዮጵያ መከራ ስለ ደረሰባት ትንቢቶ ያስፈልጋል⁉😮እኛ ክርስትያን ክርስቶስ በአለም መከራ አላቹ እንጂ ደስታ አላቹ አላለንም።።።።ስለዛ በቅድስት ቤተ ክርስትያናችን እንንር እንጂ ሌላ አያስፈልገንም🚫

  • @smsm3968
    @smsm3968 2 หลายเดือนก่อน

    እንደነዚህ ያሉ ሠዎችን ድሮም አላምንም ወደፊትም አላምናቸውም። በአጠቃላይ በኃይማኖት ሽፋን እየተንቀሳቀሱ እምነታችንን የሚያስገምቱ ሀሰተኞች ስለሆኑ አይመቹኝም። ለማንኛውም አንቺም ለሚዲያው እና ለሞያሽ ስነ ምግባር ስትዪ እንደነዚህ ያሉ አስገማች ሰዎች ጋ ተገኝተሽ ቃለ መጠይቅ ባታደርጊ ስል ወንድማዊ ምክሬን እለግስሻለሁ

  • @tarikufanta5994
    @tarikufanta5994 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሁልጊዜ መአት ማውራት አይሰለችም ነውር አይደለም አሁን አገራችን ላይ ባለው ችግር ላይ ፍራቻን ማስተላለፍ በዚ ስቃይ ላይ ሌላ ረብሻን መጨመር ህዝብን መበደል አይደለም እግዚያብሔር መልካም ነው ስራው ረቂቅ ነው የሚሆነውን ለሱ ብንተወው አይሻልም ህዝባችንን ማስደንግጥ ምን ያደርጋል ህዝብን አሸብሮ የሚመጣ ጥቅም ሁሉ ከንቱና እግዝያብሔርንም ያሳዝናል ቅጣቱም አይቅርም ፈራጅና ሁሉን የሚያውቀው እሱ እራሱ የአለም መድሃኒአለም ብቻ ነው እና አርፎ መቀመጡ የሚያዋጣ ይመስለኛል

  • @CvbFgh-m8j
    @CvbFgh-m8j 2 หลายเดือนก่อน +1

    አምላኬ ሆይ ልቦና ሰጠን ለሁላችንም 😢😢😢

  • @Arsemayee21
    @Arsemayee21 หลายเดือนก่อน

    እኝህ ኣባት ግን መልካም ነገር እንዳንስብ ነው አዲስ አመት በገባ ቁጥር ጭንቅ የሚያወሩ እግዚአብሔር ቻይ ነው

  • @kiraman3275
    @kiraman3275 2 หลายเดือนก่อน

    በዝህ ስራችን መቼስ መልካም ነገር አይገጥመንም ፈጣሪ በቸርነቱ ይታረቀን

  • @meseretbefkadu8502
    @meseretbefkadu8502 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ሁሉም ያዳምዘር ንስሐ ገብቶ ገብቶ ወደ ፈጣሪ ካልተጠጋ ያዳምም ዘር ሁሉ ሰላም አይመጣም ሰላማችን ተወስዶዋል

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 2 หลายเดือนก่อน

    እኚ ሙዋርተኛ ፋኖ ሙዋርትዎ በእርሶ ላይ ይመለስ ሀገሬ እግዚአብሄር ሰላም ያድርግልን

  • @dollarbanana5843
    @dollarbanana5843 2 หลายเดือนก่อน +21

    እኔ የሚገርመኝ ጋዜጠኞቹ

    • @AlemtayKebeda
      @AlemtayKebeda 2 หลายเดือนก่อน +3

      ምን ይገርማል ተጠንቂ ለማለት ነው አሁንም ቢሆን የተናገሩት ሁሉ ተፈፀሞል

    • @CanikissYou-r7e
      @CanikissYou-r7e 2 หลายเดือนก่อน +1

      ጅል

    • @hailuretta6765
      @hailuretta6765 2 หลายเดือนก่อน

      ጋዜጠኞችማ ይህን እያቀረቡገንዘብ ምንጭ በመሆኑበጣም ይፈልጉታል ህሊና ቀርቶ ገንዘብ መሆኑ ነው እሱየሰይጣን መልክተኛ መሆኑን እጥተውት አይድለም ባህታዊ ነኝ ከርሞ ልጅ ውለድ ብሎ በራይ አሳቶኝ ነው የወልድኩት ይላልቤተ ክርስቲያንበብዞ ችግር ስለተወጠረ ግዜ በማጣቱ ነው ይህንጉዳይ መከታተል ያልቻለው

    • @weynuwababy4877
      @weynuwababy4877 2 หลายเดือนก่อน

      ሊያስጠነቁሉ መሄዳቸው

  • @tech-f4c
    @tech-f4c 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማርተ ለማርተኛ ይሁን እግዚአብሔር የፈጠረዉን ህዝብ ለማርተኛ አሳልፎ አይሰጥም

  • @azebgizaw180
    @azebgizaw180 2 หลายเดือนก่อน +34

    ይሔንን ከሚያወሩ ገዳም ገብተው ለኢትዮጵያ አና ለህዝቧ አይፀልዮም እንደሠው ያልሆነው እግዚአብሔር ያውቃል

    • @እቢ
      @እቢ 2 หลายเดือนก่อน +3

      @@azebgizaw180 ምን ጨነቀኝ ብሎ ሻወሩን እየወሰደ ዋና ከተማ ላይ ተፈላሶ እየኖረ አይቆፍር አያጭድ በሚስኪኖች ላብ የሚኖር እንስሳ መሆኑ ጠፋሽ እንዴ ነጥርቆ ሚያባርረዉ አጦ በእግዚአብሄር ስም ሚያጭበረብር ወንበዴ

    • @berkiebirhanu
      @berkiebirhanu 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @YoditWoldegabrel
      @YoditWoldegabrel 2 หลายเดือนก่อน

      እንዴ አንቺ ለምን ገዳም ገብተሽ አትፀልይም???

  • @SamuelHolango
    @SamuelHolango หลายเดือนก่อน

    እኔ ሀጢያቴኛ ነኝ ፀልልኝ እንባኪሽ ወደ እግዝኣብሔር ቤት እንዲ ምሚጌባ

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ 2 หลายเดือนก่อน +3

    አዋጅ በቲቪ አይነገርም እኔ እሔን አላምንም የእዉነት ከሆነ ለንጉስ ለራሱ ይነገራል በስማ በለዉ አይዎራም እባካችሁ ዘመናችን አታበላሹ መናቄ አይደለም እኔም እራሴን አላዉቅም መንፈስን መርምሩ መንፈስ ከዎዴት ነዉ ተብሏልና ተጠንቀቁ እኔ የእምነቱ ተከታይ ነኝ በሀሰት ከሰወቹ እንዳንበልጥ እሰጋለሁ

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 2 หลายเดือนก่อน

    ማንም በክርስትስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው ይላል ታላቁ መፅሀፍ መለው የአለም ህዝብ በመስቀል ተስቅሎ ደሙን ወዳፈስስለት ጌታ በንስሀ መመለስ ብቻ ነው የሚያዋጣን❤ ኢየሱስ ክርስትስ ያድናል❤❤❤❤❤

  • @hannagurmu4082
    @hannagurmu4082 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኚ አባት ብዙ ግዜ እከታተላችኇለው ግን ሟርት ብቻ ነውየሚተነብዩት ምን ጉድ ናቸው አረ ቅዱስ እግዚአብሔር አገራችንን አለማችችንን አንተ ሰላም አርግልን ፈጣሪዬ

  • @BelayKassa
    @BelayKassa 2 หลายเดือนก่อน +5

    በፍጹም አትጨነቁ 🙏

  • @ephremamare-bo1mu
    @ephremamare-bo1mu 2 หลายเดือนก่อน +4

    መሀል አዲስ አበባ ቁጭ ብለው እግዚአብሔር ያነጋግረወታል? ማነዎት ? ገራሚ ነው ።

  • @HermelaTilahun-qn6wd
    @HermelaTilahun-qn6wd หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ድንግል ማርያም ከልጇ ከወዳጇ ይቅር ይለን ዘንድ ተማልደን

  • @hilemichaelaa5971
    @hilemichaelaa5971 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ከጥሩ አለባበስ ጋር::

  • @kefeleTabor
    @kefeleTabor 2 หลายเดือนก่อน +7

    መድኃኔዓለም ይድረስልን

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን አሚን እሱ አዋቂ ነው ልጆቹን አሳልፎ አይሰጥም ይቅር ይበለን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርንነትክ ይቅር በለን😢😢😢

    • @yohan7782
      @yohan7782 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂 ጅል

    • @AndsewSle
      @AndsewSle 2 หลายเดือนก่อน

      ምን የሳቸው ነገር አልተገለጥሽም ሰው ማሸበር ማደናገር ነው።

  • @bete_esraiel_midia
    @bete_esraiel_midia 2 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እርስዎን እግዚያብሄር ይጠብቅልን

  • @zeday5334
    @zeday5334 2 หลายเดือนก่อน +19

    የእኛ ቤት ጩፋ !

    • @AlemtayKebeda
      @AlemtayKebeda 2 หลายเดือนก่อน

      ከጩፋ ጋርማ እንዳታወዳድሪ እዮ ጩፈ እማ ሰለቁሰ ነው የሚያወራው እሳቸው ግን ንሰሀ ግቡ ለማለት ነው

    • @ManOman-hg3oi
      @ManOman-hg3oi 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @CanikissYou-r7e
      @CanikissYou-r7e 2 หลายเดือนก่อน

      ሟርት ነው እንጂ የሚያሟርተው።ስለ ንሰሀ ማውራት ከፈለገ ስብከት አይሰብክም እንዲህ ከሚቀደድ??

    • @Mekdessime-dt6rr
      @Mekdessime-dt6rr 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @lidiya727
      @lidiya727 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @Abraham7528
    @Abraham7528 2 หลายเดือนก่อน +1

    እባክዎ ፖለቲካውን ለፖለቲከኞች ይተውላቸው !!! እርስዎ ከቻሉ የሃይማኖቱን ይበርቱበት !!!

  • @lemlem-s2j
    @lemlem-s2j 27 วันที่ผ่านมา

    እግዝአብሔር ይጠብቀን

  • @lemlembelay894
    @lemlembelay894 2 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ እንደ ሞርተኞች ምኞት ሳይሆን እንደ ቃል ኪዳኑ ይሁን

  • @soliyanaberhanu9593
    @soliyanaberhanu9593 2 หลายเดือนก่อน +20

    እኔንም ጋብዙኝ እና በግምት ልናገር ሁሌ መገመት። ቀላል ነው

    • @veracity8968
      @veracity8968 2 หลายเดือนก่อน

      ጋላ ሃይማኖት የልእሽም 😂

    • @Tiku-cs1uq
      @Tiku-cs1uq 2 หลายเดือนก่อน

      አንተ ለዚያ የሚያበቃህ ማን ነህ ?
      እ ዲህ ነው በግብዝና ደፋር የሚያደርግ ነው ።

    • @soliyanaberhanu9593
      @soliyanaberhanu9593 2 หลายเดือนก่อน

      @@veracity8968 በ2020 ጠብቅ ቀጣይ አምስት አመት መከራ ነው ሲሉ ትሰማለህ

    • @yeneneshtessema233
      @yeneneshtessema233 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂

    • @AndsewSle
      @AndsewSle 2 หลายเดือนก่อน

      ንገርልን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @CalnNega
    @CalnNega 2 หลายเดือนก่อน

    አባቶች ሁለት አይነት ናቸው። እንደ ቃሉ እግዚአብሔርን የሚፈሩ የምያመልኩ ሌሎች በስሙ የሚምሉ የአምልኮ መልክ ያላቸው ሀይሉን ግን የካዱ ናቸው። ማስተዋል ይበጃል

  • @mantegboshwedajoyeshanew
    @mantegboshwedajoyeshanew 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ እድሜ ይስጠን የፕሮቴስታንቱ ነብያት 2017 ጀምሮ የኢትዮጵያ እድገት እና ብልፅግና የሚከሰትበት ዘመንን ሲተነብዩ የኦርቶዶክስ ደግሞ መከራው እንደሚጨምር እና እንደውም ከአራት ዓመት በሁዋላ ድብልቅልቅ እንደሚሆን እና ውድመት ትርምስ ውሀ መብራት ሁሉ እንደሚጠፋ ነው።ፈጣሪን እድሜ እንለምነው እና ትንቢቱን ለማየት ያብቃን ጥጋቡንም ሆነ ችግሩን ለማየት ያብቃን

    • @fikiryesinazeleke8638
      @fikiryesinazeleke8638 2 หลายเดือนก่อน

      Ersachew orthodox ayewekilum tarikachewn ke ewenet mender felgew . Bahitawi lejoch alut? Kenores ke sint set?

  • @NigistMesfin-z4y
    @NigistMesfin-z4y หลายเดือนก่อน

    Amen abatachen kale heiwot yasemalen!!!

  • @aberabeyene3802
    @aberabeyene3802 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ ጉዳችን ትላለች እቺ ደግሞ ይልቁኑ እግዚአብሔር ን ባርኪ።
    ወረኞች።

    • @AlemtayKebeda
      @AlemtayKebeda 2 หลายเดือนก่อน

      አዎ ጉዳችን ፀልይ

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 2 หลายเดือนก่อน

    ወይአምላኬ በምረቱይማረን እኔማምነው ፈጣሪእሱፍትህንይሰጣል

  • @tigisttigist4115
    @tigisttigist4115 2 หลายเดือนก่อน

    ሁሌ ሽብር አታዉሩ የእግዘብሔር ቃል በተስፋ ደስ ይበላችሁ ነዉ ያለዉ

  • @mekdestemesgen3930
    @mekdestemesgen3930 2 หลายเดือนก่อน

    ሁሌ በኢትዮጵያ አገራችን ላይ ሞሟረት አይበቃም ባለፈው እስከ 2015ድረስ ሲሉ ነበር አሁን ደግሞ አራት አመት ሌላ መከራ አለ ብሎ ማሟረት ትንሽ አልበዛም ታዋቂ ነኝ እሰማለሁ ያየነውን የምናውቀውን ነገር መልሶ መናነር እስኪ ለወጣቱ ተስፋ የሚሆነውን ነገር እንናገር

  • @sitinaabdo720
    @sitinaabdo720 2 หลายเดือนก่อน

    እስቲ ሁላችንም ምህረት እንጠይቅ ሁሉን አዋቂ አንድ አላህ ብቻነው በሱ ስራ ባንገባ።

  • @EndashawAyenew-y2e
    @EndashawAyenew-y2e 19 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ይማረን

  • @rere7887
    @rere7887 2 หลายเดือนก่อน

    እተሟርተኛ አድምሲደርስ አላየን እትም ለማውራት አያልቅብህ ድጋተተርሰው በየገዳሙ የሚፀለዩ አባቱቻችን አምላክ አለን ደግሜአች ምንአባሽ ከሱሲደርስአየሽ

  • @bezagetnigatu1173
    @bezagetnigatu1173 2 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ያድድናል ሰላም እናውጃለን

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይሁንና እደው መተዳደሪያ ሕግ የለ ሆኖ ነው እረ ይገርማል ቸርነቱ የማያልቅበት የድንግል ማሪያም ልጅ ክድብልቅልቅ ያውጣን።

  • @yeshimebettilahun741
    @yeshimebettilahun741 2 หลายเดือนก่อน

    መና በጣም የምናከብርሽ ጋዜጠኛ ነሽ ዝም ብለሽ እንቶ ፈንቶ ይዘሽ አትቅረቢ ለራሳቸውም አያውቁም እንኩዋን ለኛ

  • @menutube7647
    @menutube7647 2 หลายเดือนก่อน

    መና ዛሬ አምሮብሻል መልካም አዲስ አመት

  • @shesho4631
    @shesho4631 2 หลายเดือนก่อน +1

    አረ አምላክ በቃ ይበለን እግዛብሔር ያቃል በቃ ይበለን አረ አባ ተው ይበቃል🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TewabejAtmis
    @TewabejAtmis 2 หลายเดือนก่อน

    አሁንስ ተስፋችን ማነው ተስፋችን እግዚአብሔር አያደለምን ህዝብ ሆይተግታችሁ ጸልዩ ያለውን እንተግብር ትንቢቱን ለትንቢተኛ ተውት አምላካችን ጆሮአችን ክፉውን ከመስማት ሰውረን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቀር በለነ ክፉውን አርቅልን

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 2 หลายเดือนก่อน

    ፍትሕ ለ ጆሮአችን ፍትሕ ለአየናችን ወይኔ መአት መአት በዬግዜዉ አረ በቃን አረ በቃን!!!

  • @TesfayGebre-ot1lw
    @TesfayGebre-ot1lw 2 หลายเดือนก่อน

    ልጅ እያለሁ ወላጆቼ ጭራቅ መጣብህ እያሉ ያስፈራሩኝ ነብር።ኣሁን ላይ ሁኘ ሳስበው በጣም ያስቀኛል።

    • @AndsewSle
      @AndsewSle 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂ያሁኑ ባሰ

  • @ermiasderbe7123
    @ermiasderbe7123 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኚህን ሰውዬየሚያወግዝ አንድ ጳጳስ ይጥፋ በመዳኒያለም

  • @addisuabate7760
    @addisuabate7760 2 หลายเดือนก่อน +3

    2017 መከራው ያልቃል ማለታቸው ትዝ ይለኛል እኚ ሰው

    • @እቢ
      @እቢ 2 หลายเดือนก่อน

      በጥሬቃ ሆን ብሎ ነዉ ዩቱብ ገዘብ ማግኛ

    • @tetetesfaye9641
      @tetetesfaye9641 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ብለው ነበር

    • @diborahdiborah2639
      @diborahdiborah2639 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @HanaHana-z4w
      @HanaHana-z4w 2 หลายเดือนก่อน

      አረ ተባብረን ይሄን ሰዉዬ መወገዝ አለብን አጋንንት

    • @እቢ
      @እቢ 2 หลายเดือนก่อน

      @@HanaHana-z4w አዎ ይህ ዱቄታም ሰነፍ ብዙዎች አሉ እርሱ ብቻ አይለም

  • @FetleworkAfera
    @FetleworkAfera 2 หลายเดือนก่อน

    ሰለ2014 ምን ብለው ነበር ኢትዮጵያ 2014የመከራ መጨረሻነው አላሉም ዛሬ እስከ 2021ነው አሉ ተው አያሟርቱ

  • @Welse1965
    @Welse1965 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ለደጉም ለኩፉም የምትጠቀምበት ጭቅላት ሰጥቶሀል ሁሉ ነገር በጅህ ላይ ነው ያለው ከፈለክ ተወድ ከፈለክ ተጣላ ከግዲህ የምትድነውም የምትጠፋውም በጭቅላትህ የምትወስነው ነው በተረፈ ለራሰዎ ይፀልዩ እየወጡ በይቱብ አመተምህረት እየቆጠሩ ሰው አስጨኑቁ ምክንያቱ ምንም ስለመጭው ግዜ እውቀት የለዎትም

  • @ትንሳዔሽንያሳየኝሀገሬ
    @ትንሳዔሽንያሳየኝሀገሬ 2 หลายเดือนก่อน

    ይገርመኛል ካለሸብር አያውቁም እረ ተው እስካሁን ስቱን አሉ አባታችን ለራሱ እኛ መከራ በዝቶብናል አምላክ ያቅልልን

  • @monaworku7553
    @monaworku7553 2 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል ሁልጊዜ ማሼበር
    ምነው አንድ ቀን
    መልካም ቢመኙልን
    ፀሎቱ እና ሱባዔው ለመቼ ነው

  • @Amalakoo2
    @Amalakoo2 2 หลายเดือนก่อน +1

    ችግሩ ይቀጥላል ማለት ፋኖን እየጠበቁ ከሆነ እርሞትን ያውጡ ተያይዘን እናልቃታለን እንጅ በፍጹም ፋኖ አይገዛንም🙏🙏

    • @GezahegnZeynu
      @GezahegnZeynu 2 หลายเดือนก่อน

      Galam aygezanm

    • @Amalakoo2
      @Amalakoo2 2 หลายเดือนก่อน

      ጋላማ አንጋሎ እየሸከሸከህ እየወጠረህ ነው እባክዎን ዝም ብለው ይነፉ 🙏🙏

  • @MeseretG.michael
    @MeseretG.michael หลายเดือนก่อน

    የመዳን ቀን ዛሬ ነው አሁን ንሰሀ እንግባ❤❤❤

  • @benjimulu
    @benjimulu 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ሰላም ይላሉ ሰላም በሌለበት ምድር
    ይልቁንስ የሚበጀዉ አዲሱ አመት የእግዝያብሄር መንግስት እንዲገለጥ መለመን ነዉ የሚበጀዉ 🙏

  • @DehinakentebejeDehinakentebeje
    @DehinakentebejeDehinakentebeje 2 หลายเดือนก่อน

    አንድም ነገር ከሚናገሩት ከዚህ በፊት ያየነው ነገር የለም በፍፁም ሰይጣን ይመስለኛል የሚያወራቸው ።።አንድም አንድም አልተፈፀመም አላየንም ምናለበት ህዝቡን ባያሆነሉት

  • @yasemeinassefa879
    @yasemeinassefa879 2 หลายเดือนก่อน

    እስከዛሬ ድረስ ስሰማ መልካም ተናግረው አያውቁም መዳህኔላም መልካሙን አምጣልን

  • @FikaduBirhanu-l1n
    @FikaduBirhanu-l1n 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ እንገባኝ እሳቸው ያሉ ትክክለኛ ነው። መዳኛው ወደ እግዚአብሔር መቅረብ እና ንስሐ መግባት ነው።

  • @addisdessalegn2677
    @addisdessalegn2677 2 หลายเดือนก่อน

    ኤጪ እሄ ችጋራም የሆነ ስውየ ሁሌ ማት ማውራት ይወዳል ጠንቋይ አያሳስብክ እግዚአብሄር የገባላት ቃል ኪዳን አለ ስለዚህ ፍጣሪ መልካሙን ዘመን ያመጣልናን