ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርርርርርር❤❤❤❤❤❤❤ተመስገን ተዋሀዶነኝ❤❤❤❤❤❤❤
እነዚህ እኮ ፕሮቴስታንት ናቸው ኦርቶዶክስ አይደሉም ገብቶሻል?
@@dplgelkvv7894 እወ
ክክክክክ😂
ኦድንቅ ነው !!!
ዋዎ በጣም ዳስ የሚል ዉይይት ናው ተባረኩ ሁላችሁም ቢደገም አሪፍ ናው ሃሳቡ ወሳይ ናው 😍😍🥰🥰🙏🙏
አማን፦ የልጁን የመረዳት አቅሙን አወሳሰብከዉ በአማርኛ ሊረዳ የሚችለዉን እንግሊዝኛዉን አምጥተህ ሊረዳ የተቃረበዉን ሙስሊም ልጅ ኑር ወደ ኋላ መለስከዉ እኔ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ ነኝ ስለክርስቶስ እየሰማኋችሁ ነዉ ግን አማን አሰልችና ወደ ኋላ መለስከዉ።
ታበርኩ ውንዲሞቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞❤❤💞❤💞❤❤💞❤💞❤💞❤❤💞❤💞❤❤💞❤💞
ኡፍፍፍ እጅግ በጣም ልብን የሚያሞቅ ድንቅ ትምህርት አስደመጣችሁኝ! "ዘመኑን ዋጁ..." እንዲል ቅዱስ ቃሉ ለዚህ ትውልድ ሊመጥን የሚችል አገላለጽ ነው። የእውነት እናንተን የማደንቅበት መንሳዊ ዕውቀት የለኝምና ምን እንደምላችሁ አላውቅም። ብቻ እግዚአብሔር ይባርካችሁ! የምትመሰክሩለት ጌታ በአባቱና በመላዕክቱ ፊት ይመስክርላችሁ! ከሰማይ ጉባኤ ከኢየሩሳሌም አይለያችሁ! በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛላችሁ!
Qali hiwati yasamlin igzabheeri ybarkachuu
❤❤❤❤❤❤ኦርቶዶክስ ተዋዕዶ ክርስቲያን ነኝ
Tebareku geta eysus kenante gare yeune beretu ayezowachu❤❤❤❤
🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤
አማን አትመቸኝም የአጋንት ትምርት ነው የምታስተምረው
I love you perotesetate god bless you more 🌹🌹🌹❤️❤️❤❤❤❤
ወዳጄ ፉዓድአይንህን ገለጠህ መፅሀፉን ብታስተውል የኢየሱስን አምላክነት በደምብ ይናገራል !! ለአብነት ይህንን የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል ልብ ብለህ ተመልከት!“ቀርቦም ቃሬዛውን ነካ፥ የተሸከሙትም ቆሙ፤ አለውም፦ አንተ ጐበዝ፥ እልሃለሁ፥ ተነሣ።” - ሉቃስ 7፥14 እልሀለሁ ተነስ ብሎ በራሱ ልእለ ህላዌ ሙታንን ማስነሳት የሚችል ሌላ አካል የለም ።ይህ ማለት ደግሞ ያለ ማንም አጋዥ ፣ ወደ ማንም ሳይፀልይ ኢየሱስ በሞት ላይ ስልጣኑን ያሳየው ወይም የመተውን የቀሰቀሰው እርሱ እግዚአብሔር ስለ ሆነ ነው !!
ብርክ በየ weyem"በል 🙏🙏😍😍🥰🥰
ክርስትያን እያለ ታወድሱት እንዳልነበረ 😂😂😂😂
ማሜ በ የትኛው የ Tiktok Account ነው ምትገባው please 🙏 ተባረክ 🥰
mehamed ewnet lehulu
ለምንድነው ግን፣ ይሄ channel view ያጣው እና ብዙ like የሌለው? ኸረ pls ክርስቲያኖች የት ናችሁ? ምንድነው እያደረጋችሁ ያላችሁት! ነብሳት ይድኑ ዘንድ የእኛ ተሳትፎ ትልቅ አስተዋጽኦ አለውና እባካችሁ Subscribe, like & Share በማድረግ የወንጌል ተልዕኳችንን እንወጣ!?
ዮሐንስ 10 (አዲሱ መ.ት)¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²⁴ አይሁድም ከበውት፣ “እስከ መቼ ልባችንን አንጠልጥለህ ታቈየናለህ? አንተ ክርስቶስ ከሆንህ በግልጽ ንገረን” አሉት።²⁵ ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሳላቸው፤ “እኔ ነግሬአችሁ ነበር፤ እናንተ ግን አታምኑም፤ በአባቴ ስም የማደርጋቸው ታምራትም ስለ እኔ ይናገራሉ፤ይህ ማለት አንተ ክርስቶስ እንደሆነክ ንገረን ላሉት ሰዎች የመለሰላቸው ይህ መልስ ራሱ ኢየሱስ አምላክ ነኝ ማለቱ እንደሆነ ግልፅ ነው!!!
አማን እንደ ሙስሊሞች ነው እኮ የሚረዳው
Kkkkkkkk እኔ አማንን በሙሀመድ አይን ነዉ የማየዉ አሰተኛ ተሳዳብ እኛን አይወክለም
❤❤❤❤❤❤
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርርርርርር❤❤❤❤❤❤❤ተመስገን ተዋሀዶነኝ❤❤❤❤❤❤❤
እነዚህ እኮ ፕሮቴስታንት ናቸው ኦርቶዶክስ አይደሉም ገብቶሻል?
@@dplgelkvv7894 እወ
ክክክክክ😂
ኦ
ድንቅ ነው !!!
ዋዎ በጣም ዳስ የሚል ዉይይት ናው ተባረኩ ሁላችሁም ቢደገም አሪፍ ናው ሃሳቡ ወሳይ ናው 😍😍🥰🥰🙏🙏
አማን፦ የልጁን የመረዳት አቅሙን አወሳሰብከዉ በአማርኛ ሊረዳ የሚችለዉን እንግሊዝኛዉን አምጥተህ ሊረዳ የተቃረበዉን ሙስሊም ልጅ ኑር ወደ ኋላ መለስከዉ እኔ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ ነኝ ስለክርስቶስ እየሰማኋችሁ ነዉ ግን አማን አሰልችና ወደ ኋላ መለስከዉ።
ታበርኩ ውንዲሞቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞❤❤💞❤💞❤❤💞❤💞❤💞❤❤💞❤💞❤❤💞❤💞
ኡፍፍፍ እጅግ በጣም ልብን የሚያሞቅ ድንቅ ትምህርት አስደመጣችሁኝ! "ዘመኑን ዋጁ..." እንዲል ቅዱስ ቃሉ ለዚህ ትውልድ ሊመጥን የሚችል አገላለጽ ነው። የእውነት እናንተን የማደንቅበት መንሳዊ ዕውቀት የለኝምና ምን እንደምላችሁ አላውቅም። ብቻ እግዚአብሔር ይባርካችሁ! የምትመሰክሩለት ጌታ በአባቱና በመላዕክቱ ፊት ይመስክርላችሁ! ከሰማይ ጉባኤ ከኢየሩሳሌም አይለያችሁ! በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛላችሁ!
Qali hiwati yasamlin igzabheeri ybarkachuu
❤❤❤❤❤❤ኦርቶዶክስ ተዋዕዶ ክርስቲያን ነኝ
Tebareku geta eysus kenante gare yeune beretu ayezowachu❤❤❤❤
🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤
አማን አትመቸኝም የአጋንት ትምርት ነው የምታስተምረው
I love you perotesetate god bless you more 🌹🌹🌹❤️❤️❤❤❤❤
ወዳጄ ፉዓድ
አይንህን ገለጠህ መፅሀፉን ብታስተውል የኢየሱስን አምላክነት በደምብ ይናገራል !!
ለአብነት ይህንን የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል ልብ ብለህ ተመልከት!
“ቀርቦም ቃሬዛውን ነካ፥ የተሸከሙትም ቆሙ፤ አለውም፦ አንተ ጐበዝ፥ እልሃለሁ፥ ተነሣ።”
- ሉቃስ 7፥14
እልሀለሁ ተነስ ብሎ በራሱ ልእለ ህላዌ ሙታንን ማስነሳት የሚችል ሌላ አካል የለም ።
ይህ ማለት ደግሞ ያለ ማንም አጋዥ ፣ ወደ ማንም ሳይፀልይ ኢየሱስ በሞት ላይ ስልጣኑን ያሳየው ወይም የመተውን የቀሰቀሰው እርሱ እግዚአብሔር ስለ ሆነ ነው !!
ብርክ በየ weyem"በል 🙏🙏😍😍🥰🥰
ክርስትያን እያለ ታወድሱት እንዳልነበረ 😂😂😂😂
ማሜ በ የትኛው የ Tiktok Account ነው ምትገባው please 🙏
ተባረክ 🥰
mehamed ewnet lehulu
ለምንድነው ግን፣ ይሄ channel view ያጣው እና ብዙ like የሌለው? ኸረ pls ክርስቲያኖች የት ናችሁ? ምንድነው እያደረጋችሁ ያላችሁት! ነብሳት ይድኑ ዘንድ የእኛ ተሳትፎ ትልቅ አስተዋጽኦ አለውና እባካችሁ Subscribe, like & Share በማድረግ የወንጌል ተልዕኳችንን እንወጣ!?
ዮሐንስ 10 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁴ አይሁድም ከበውት፣ “እስከ መቼ ልባችንን አንጠልጥለህ ታቈየናለህ? አንተ ክርስቶስ ከሆንህ በግልጽ ንገረን” አሉት።
²⁵ ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሳላቸው፤ “እኔ ነግሬአችሁ ነበር፤ እናንተ ግን አታምኑም፤ በአባቴ ስም የማደርጋቸው ታምራትም ስለ እኔ ይናገራሉ፤
ይህ ማለት አንተ ክርስቶስ እንደሆነክ ንገረን ላሉት ሰዎች የመለሰላቸው ይህ መልስ ራሱ ኢየሱስ አምላክ ነኝ ማለቱ እንደሆነ ግልፅ ነው!!!
አማን እንደ ሙስሊሞች ነው እኮ የሚረዳው
Kkkkkkkk እኔ አማንን በሙሀመድ አይን ነዉ የማየዉ አሰተኛ ተሳዳብ እኛን አይወክለም
❤❤❤❤❤❤