[ኀበ ጥንተ ነገር] ከሊቀ ጠበብት የኔታ ፍስሐ ወርቁ የጎንደር መካነ ስብሐት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን የአቋቋም መምህር ጋር የተደረገ ቆይታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024
  • [ኀበ ጥንተ ነገር] ከሊቀ ጠበብት የኔታ ፍስሐ ወርቁ የጎንደር መካነ ስብሐት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን የአቋቋም መምህር ጋር የተደረገ ቆይታ
    ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እውነተኛ ድምፅ
    🔗 Explore Our Channel: Tewahedo Media Center @TMC1
    🎥 About TMC:
    Dive into the rich tapestry of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church traditions and teachings with Tewahedo Media Center (TMC). We are dedicated to bringing you insightful, educational, and spiritually uplifting content that reflects the essence of our beloved Ethiopian Orthodox faith.
    📺 Latest Videos:
    🔍 Discover our latest videos covering a variety of topics, including religious ceremonies, sermons, cultural events, and more. Stay connected with the heart of our community through TMC's engaging content.
    👥 Community Engagement:
    Join our growing community of viewers who share a passion for Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Your comments, likes, and shares contribute to the vibrant discussions and strengthen our online congregation.
    🔔 Don't Miss Out:
    Hit the notification bell to stay updated on our newest releases. Be the first to experience the beauty of our cultural heritage and spiritual teachings.
    🌐 Connect with Us:
    Follow Tewahedo Media Center on social media for behind-the-scenes glimpses, announcements, and community updates.
    Facebook: / tewahedomediacenter
    Instagram: tewahedo_media.
    Telegram: t.me/tewahedom...
    Subscribe: / @tmc1
    Tiktoke:vm.tiktok.com/...
    🙏 Support TMC:
    If you appreciate our content, consider supporting Tewahedo Media Center. Your contributions help us continue sharing the wisdom and beauty of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church with the world.
    🔗 Explore More:
    #EthiopianOrthodox #TewahedoChurch #SpiritualJourney #CulturalHeritage #TMC
    🎉 Thank you for being a part of Tewahedo Media Center! Subscribe, like, and share to spread the love and knowledge.
    #Tewahedo_Media_Center #EOTC #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church # #new_sibket_2023 #TMC

ความคิดเห็น • 21

  • @hayle.gebriel
    @hayle.gebriel 18 วันที่ผ่านมา +7

    0:00 - እምገቦከ ውኅዘ (ዘመስከረም መስቀል ዘአደባባይ)
    10:29 - እምኵሉ ዕለት (የጽጌ ግምጃ ቤት ወረብ)
    13:18 - በብሩህ ደመና (ዘሐምሌ ማርያም የአንገርጋሪ ወረብ)
    27:15 - ወሪዶሙ እምደብር (ዘነሐሴ ደብረ ታቦር)

  • @user-gp6uq1zc9p
    @user-gp6uq1zc9p 18 วันที่ผ่านมา +1

    እረጅም እድሜና ጤና ለየኔታ

  • @user-do1er7qe7u
    @user-do1er7qe7u 18 วันที่ผ่านมา

    ሊቀ ጠበብት ፍስሓ ወርቁ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tossted4109
    @tossted4109 18 วันที่ผ่านมา +4

    ሕዝቡ ስማቸውን search ሲያደርግ ይህን ቪዲዮ እንዲያገኝ ስማቸውን ከቪዲዮው ከርዕስ ጋር ብታቀርቡት መልካም ነው። አለበለዚያ አሁን ብቻ የሚከተላችሁ ሰው ነው ይህ ቪዲዮ የሚደርሰው። ወደፊት ስለሳቸው ማወቅ የሚፈልግ ሰው ስማቸውን ቢጽፍ ላያገኘው ይችላል ይህን ቪዲዮ። ይህን ለሌቹም ቪዲዮዎች ልምድ አድርጉት።

  • @tadeledesalegn7604
    @tadeledesalegn7604 18 วันที่ผ่านมา

    ደስ ይላል እንደነዚህ አይነት ሊቃውንት ጋብዝልን

  • @johntaf7419
    @johntaf7419 18 วันที่ผ่านมา

    Abatachin Kale Hiwotin Yasemalin (3) ❤❤❤💛💛💛💚💚💚.....Bedime Betsega Ytebkilin ❤❤❤🧡🧡🧡💚💚💚......Amlakachin Egziabhier endenezih aynet memirochin Yabzalin❤❤❤🧡🧡🧡💚💚💚...

  • @AmanTeshale-cp9ps
    @AmanTeshale-cp9ps 18 วันที่ผ่านมา

    ይበልነው

  • @birhanugetu3174
    @birhanugetu3174 18 วันที่ผ่านมา

    ድምጸ መረዋ አይባልም ድምጸ መልካም ወይም ድምጻዊ ነው የሚባለው እንደው ሊቃውንቱን ድምጸ መረዋ አለማፈርህ የንታ ፍስሐ ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @davebelayneh688
      @davebelayneh688 18 วันที่ผ่านมา +2

      ምን ያሳፍራል መረዋ ማለት? አንተ ራሱ አለማፈርህ ሰው ስትዘረጥጥ

    • @DerejeBekele-q2b
      @DerejeBekele-q2b 18 วันที่ผ่านมา

      ለመልካም ነው የተጠቀሙት ትችት አታስቀድም

  • @medelese
    @medelese 12 วันที่ผ่านมา

    እናንተ ከጠፋችሑ አገሪቱዋ ሠላም ታገኛለች አገሪቱዋ ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ዋናው የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት የሚባል የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ነው እውነቱ ይሔ ነው ይሔንን ከምንጩ ማጥፋት ነው ከዛ አገሪቱዋ ሠላም ታገኛለች ።

    • @YeabsiraShibeshi
      @YeabsiraShibeshi 4 วันที่ผ่านมา

      Libunahin yabralk 😭 betselot asbkalew 🙏

    • @leulafework3815
      @leulafework3815 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የሚገርመው ፡ አንተ ፡ ትጠፋለህ ፡ እንጂ ፡ ቤተክርስቲያኗ ፡ ትቀጥላለች ፡ ሊቃውንቶች ዋን ፡ ይዛ።
      ይህንን ፡ ድኩም ፡ ሀሳብህን ፡ እንክዋን ፡ የገለፅክበትን ፡ ፈደል ፡ የለገሰችህ ፡ ይህቸ ፡ ተዋህዶ ፡ ቤት ፡ ናት

    • @medelese
      @medelese 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@leulafework3815 በቅርቡ ትጠፋላችሑ እናንተ አጋንንት ፈሪሣውያን ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች

    • @leulafework3815
      @leulafework3815 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ልንገራችሁ ፡ ከነ ፡ መሰሎቻችሁ።
      የኢትዮጵያ ፡ ተዋህዶ ፡ ቤተክርስቲያን ፡ በማበብ ፡ ስትቀጥል።
      መሰል ፡ ጠላትዎችዋ ፡ ይከስማሉ ፡ እንደደ ፡ ከዚህ ፡ በፉቱ።

    • @medelese
      @medelese 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@leulafework3815 ከትንሽ ጊዜ በሗላ እንደ አፄ ቴዎድሮስ ዘመን አንገት አንገታችሑን ትሠየፋላችሑ የኢትዮጵያ ሕዝብ ተረባርበን እናንተን ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች እናጠፋችሑላን ጠብቅ

  • @davebelayneh688
    @davebelayneh688 18 วันที่ผ่านมา

    6 ውሻ😂😂😂 የንታዬ