ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል Tewahedo Media Center TMC
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል Tewahedo Media Center TMC
  • 992
  • 2 204 972
ታቦተ ሕጉ ተዘረፈ ቤተ መቅደሱ እና ንዋያተ ቅድሳቱም ተቃጠሉ / ማህበራዊ ሚዲያ ወረኛ አድርጎናል
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እውነተኛ ድምፅ
🔗 Explore Our Channel: Tewahedo Media Center @TMC1
🎥 About TMC:
Dive into the rich tapestry of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church traditions and teachings with Tewahedo Media Center (TMC). We are dedicated to bringing you insightful, educational, and spiritually uplifting content that reflects the essence of our beloved Ethiopian Orthodox faith.
📺 Latest Videos:
🔍 Discover our latest videos covering a variety of topics, including religious ceremonies, sermons, cultural events, and more. Stay connected with the heart of our community through TMC's engaging content.
👥 Community Engagement:
Join our growing community of viewers who share a passion for Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Your comments, likes, and shares contribute to the vibrant discussions and strengthen our online congregation.
🔔 Don't Miss Out:
Hit the notification bell to stay updated on our newest releases. Be the first to experience the beauty of our cultural heritage and spiritual teachings.
🌐 Connect with Us:
Follow Tewahedo Media Center on social media for behind-the-scenes glimpses, announcements, and community updates.
Facebook: tewahedomediacenter
Instagram: tewahedo_media.
Telegram: t.me/tewahedomediacenter
Subscribe:youtube.com/@TMC1
Tiktoke:vm.tiktok.com/ZM8WVucY7/
🙏 Support TMC:
If you appreciate our content, consider supporting Tewahedo Media Center. Your contributions help us continue sharing the wisdom and beauty of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church with the world.
🔗 Explore More:
#EthiopianOrthodox #TewahedoChurch #SpiritualJourney #CulturalHeritage #TMC
🎉 Thank you for being a part of Tewahedo Media Center! Subscribe, like, and share to spread the love and knowledge.
#Tewahedo_Media_Center #EOTC #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church # #new_sibket_2023 #TMC
มุมมอง: 248

วีดีโอ

ቀዋምያን ለነፍሳት እሙንቱ ሊቃናት ዑራኤል ወሩፋኤል / ወረብ ዘጳጕሜን ሩፋኤል በሊቀ ጠበብት አስተርአየ ካሳዬ
มุมมอง 2.4K2 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እውነተኛ ድምፅ 🔗 Explore Our Channel: Tewahedo Media Center @TMC1 🎥 About TMC: Dive into the rich tapestry of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church traditions and teachings with Tewahedo Media Center (TMC). We are dedicated to bringing you insightful, educational, and spiritually uplifting content that reflects the essence of our beloved Ethiopian Orthodox faith. ...
[ኀበ ጥንተ ነገር] ቆይታ ከሊቀ ብርሃናት የኔታ ኢሳይያስ ወንድማገኝ ጋር
มุมมอง 3647 ชั่วโมงที่ผ่านมา
[ኀበ ጥንተ ነገር] ቆይታ ከሊቀ ብርሃናት የኔታ ኢሳይያስ ወንድማገኝ ጋር
ዋዜማ ራዲዮ ያሰራጨውን መረጃ አስመልክቶ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት መግለጫ ሰጠ !
มุมมอง 3697 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እውነተኛ ድምፅ 🔗 Explore Our Channel: Tewahedo Media Center @TMC1 🎥 About TMC: Dive into the rich tapestry of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church traditions and teachings with Tewahedo Media Center (TMC). We are dedicated to bringing you insightful, educational, and spiritually uplifting content that reflects the essence of our beloved Ethiopian Orthodox faith. ...
ገዳሙ አደጋ ላይ ነው ለመስቀል በዓል ውይይት ተካሄደ
มุมมอง 14712 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እውነተኛ ድምፅ 🔗 Explore Our Channel: Tewahedo Media Center @TMC1 🎥 About TMC: Dive into the rich tapestry of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church traditions and teachings with Tewahedo Media Center (TMC). We are dedicated to bringing you insightful, educational, and spiritually uplifting content that reflects the essence of our beloved Ethiopian Orthodox faith. ...
16ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን /ምዕመናን ለሕጻናት በቤተመቅደስ ውስጥ የሚሰጡት መብል እና መጠጥ
มุมมอง 17716 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እውነተኛ ድምፅ 🔗 Explore Our Channel: Tewahedo Media Center @TMC1 🎥 About TMC: Dive into the rich tapestry of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church traditions and teachings with Tewahedo Media Center (TMC). We are dedicated to bringing you insightful, educational, and spiritually uplifting content that reflects the essence of our beloved Ethiopian Orthodox faith. ...
[ የቤት እንግዳ ] በገድላትና ድርሳናት ዙሪያ የማያዳግም ምላሽ?
มุมมอง 24819 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እውነተኛ ድምፅ 🔗 Explore Our Channel: Tewahedo Media Center @TMC1 🎥 About TMC: Dive into the rich tapestry of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church traditions and teachings with Tewahedo Media Center (TMC). We are dedicated to bringing you insightful, educational, and spiritually uplifting content that reflects the essence of our beloved Ethiopian Orthodox faith. ...
[ኀበ ጥንተ ነገር] ከሊቀ ጠበብት የኔታ ፍስሐ ወርቁ የጎንደር መካነ ስብሐት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን የአቋቋም መምህር ጋር የተደረገ ቆይታ
มุมมอง 1.9Kวันที่ผ่านมา
[ኀበ ጥንተ ነገር] ከሊቀ ጠበብት የኔታ ፍስሐ ወርቁ የጎንደር መካነ ስብሐት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን የአቋቋም መምህር ጋር የተደረገ ቆይታ ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እውነተኛ ድምፅ 🔗 Explore Our Channel: Tewahedo Media Center @TMC1 🎥 About TMC: Dive into the rich tapestry of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church traditions and teachings with Tewahedo Media Center (TMC). We are dedicated to bringing you insightful, educational, and spir...
ሀገረስብከቱ የማያውቀው የገንዘብ ዝውውር በጥንታዊው ገዳም ላይ አደጋ ደረሰበት
มุมมอง 311วันที่ผ่านมา
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እውነተኛ ድምፅ 🔗 Explore Our Channel: Tewahedo Media Center @TMC1 🎥 About TMC: Dive into the rich tapestry of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church traditions and teachings with Tewahedo Media Center (TMC). We are dedicated to bringing you insightful, educational, and spiritually uplifting content that reflects the essence of our beloved Ethiopian Orthodox faith. ...
"ቤተ ክርስቲያን በብዙኅ ፈተና ውስጥ እያለፈች ነው የምትገኘው" ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
มุมมอง 445วันที่ผ่านมา
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እውነተኛ ድምፅ 🔗 Explore Our Channel: Tewahedo Media Center @TMC1 🎥 About TMC: Dive into the rich tapestry of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church traditions and teachings with Tewahedo Media Center (TMC). We are dedicated to bringing you insightful, educational, and spiritually uplifting content that reflects the essence of our beloved Ethiopian Orthodox faith. ...
19 የህግ ታራሚዎች ተመረቁ የምስጋና መርሐ ግብር ተካሄደ
มุมมอง 190วันที่ผ่านมา
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እውነተኛ ድምፅ 🔗 Explore Our Channel: Tewahedo Media Center @TMC1 🎥 About TMC: Dive into the rich tapestry of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church traditions and teachings with Tewahedo Media Center (TMC). We are dedicated to bringing you insightful, educational, and spiritually uplifting content that reflects the essence of our beloved Ethiopian Orthodox faith. ...
TMC / በጎጆዋ አርሴማ የተደረጉ ገቢረ ተአምራት ምስክርነት
มุมมอง 173วันที่ผ่านมา
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እውነተኛ ድምፅ 🔗 Explore Our Channel: Tewahedo Media Center @TMC1 🎥 About TMC: Dive into the rich tapestry of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church traditions and teachings with Tewahedo Media Center (TMC). We are dedicated to bringing you insightful, educational, and spiritually uplifting content that reflects the essence of our beloved Ethiopian Orthodox faith. ...
ወረብ ዘዕርገታ ለማርያም / መጋቤ ምስጢር የኔታ ፍሬ ስብሐት መኮንን የጎንደር ደብረ ተድላ ዘንሥር ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ
มุมมอง 94814 วันที่ผ่านมา
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እውነተኛ ድምፅ 🔗 Explore Our Channel: Tewahedo Media Center @TMC1 🎥 About TMC: Dive into the rich tapestry of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church traditions and teachings with Tewahedo Media Center (TMC). We are dedicated to bringing you insightful, educational, and spiritually uplifting content that reflects the essence of our beloved Ethiopian Orthodox faith. ...
ሴቶች ቡሄ ብንዘምርስ?...ደብረ ታቦርን ለምን እናከብራለን?... ልዩ የቡሄ መርሐግብር
มุมมอง 25014 วันที่ผ่านมา
ሴቶች ቡሄ ብንዘምርስ?...ደብረ ታቦርን ለምን እናከብራለን?... ልዩ የቡሄ መርሐግብር
ነገረ ፍልሰታ / የቤት እንግዳ/ TMC
มุมมอง 339หลายเดือนก่อน
ነገረ ፍልሰታ / የቤት እንግዳ/ TMC
በዚህ ምድር/ ትልቁ ተስፈኛ ገበሬ ነው! ዘመነ ክረምት በድጓ
มุมมอง 390หลายเดือนก่อน
በዚህ ምድር/ ትልቁ ተስፈኛ ገበሬ ነው! ዘመነ ክረምት በድጓ
TMC [ ዜና ] የምሰረት ድንጋይ የተጣለለት ግንባታ / የተማሪዎች ምርቃት
มุมมอง 168หลายเดือนก่อน
TMC [ ዜና ] የምሰረት ድንጋይ የተጣለለት ግንባታ / የተማሪዎች ምርቃት
ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ዘአድኃኖሙ ውእቱ ያድኅነነ
มุมมอง 2.9Kหลายเดือนก่อน
ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ዘአድኃኖሙ ውእቱ ያድኅነነ
ቋንቋ ለመግባባት ነው እንጂ መንግስተ ሰማያት አያስገባም
มุมมอง 241หลายเดือนก่อน
ቋንቋ ለመግባባት ነው እንጂ መንግስተ ሰማያት አያስገባም
ሱባዔ ከመግባታችን በፊት ልናደምጠው የሚገባ
มุมมอง 410หลายเดือนก่อน
ሱባዔ ከመግባታችን በፊት ልናደምጠው የሚገባ
ክርስቲያኖችን ያስቆጣ ድርጊት ተፈፀመ 19 ሰዎች ህይወታቸው አለፈ
มุมมอง 285หลายเดือนก่อน
ክርስቲያኖችን ያስቆጣ ድርጊት ተፈፀመ 19 ሰዎች ህይወታቸው አለፈ
TMC [ ዜና ] ከ200 በላይ ሰዎች ሞቱ የሊቀ ጳጳሱ መግለጫ
มุมมอง 712หลายเดือนก่อน
TMC [ ዜና ] ከ200 በላይ ሰዎች ሞቱ የሊቀ ጳጳሱ መግለጫ
TMC [ ዜና ] ከ190 በላይ ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬዎች ታትመው ተምረቁ
มุมมอง 153หลายเดือนก่อน
TMC [ ዜና ] ከ190 በላይ ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬዎች ታትመው ተምረቁ
ወደ ገዳም የሚደረግ ጉዞ ላይ የተላለፈው ክልከላና የደቡብ ዖሞ ሀገረ ስብከት ጥሪ
มุมมอง 254หลายเดือนก่อน
ወደ ገዳም የሚደረግ ጉዞ ላይ የተላለፈው ክልከላና የደቡብ ዖሞ ሀገረ ስብከት ጥሪ
TMC ለለመነ ሁሉ አይሰጥም? / ለሚለምነኝ ሁሉ ካልሰጠሁ ኃጢአተኛ ነኝ?
มุมมอง 158หลายเดือนก่อน
TMC ለለመነ ሁሉ አይሰጥም? / ለሚለምነኝ ሁሉ ካልሰጠሁ ኃጢአተኛ ነኝ?
TMC [ ዜና ] ጤናማ የማይነቀፍ ንግግር በተለያየ መንገድ የማይተረጎምብን ሊሆን ይገባል መንፈሳዊ ኤግዚቢሽን ሊጀመር ነው
มุมมอง 145หลายเดือนก่อน
TMC [ ዜና ] ጤናማ የማይነቀፍ ንግግር በተለያየ መንገድ የማይተረጎምብን ሊሆን ይገባል መንፈሳዊ ኤግዚቢሽን ሊጀመር ነው
TMC [ ኀበ ጥንተ ነገር ] ርዕሰ ደብር ይሄይስ ጀምበሩ ኢሳፓ ነህ ተብዬ ከጥጃ ጋር ታስሬ አድሬአለው
มุมมอง 203หลายเดือนก่อน
TMC [ ኀበ ጥንተ ነገር ] ርዕሰ ደብር ይሄይስ ጀምበሩ ኢሳፓ ነህ ተብዬ ከጥጃ ጋር ታስሬ አድሬአለው
TMC [ ዜና ] የፓትርያርኩ ሐዋርያዊ ጉዞና የህጻናቱ የጸሎት መጽሐፍ
มุมมอง 190หลายเดือนก่อน
TMC [ ዜና ] የፓትርያርኩ ሐዋርያዊ ጉዞና የህጻናቱ የጸሎት መጽሐፍ
TMC [ እንደ ቤተ ክርስቲያን ] የወሊድ መከላከያ ለምትጠቀሙ ሴቶች መደመጥ የሚገባው
มุมมอง 985หลายเดือนก่อน
TMC [ እንደ ቤተ ክርስቲያን ] የወሊድ መከላከያ ለምትጠቀሙ ሴቶች መደመጥ የሚገባው
TMC [ ዜና ] የቅዱስ ሲኖዶስ አዋጅ / "ወጥቶ መግባት ውሎ ማደር ከባድ ሆኗል"
มุมมอง 562หลายเดือนก่อน
TMC [ ዜና ] የቅዱስ ሲኖዶስ አዋጅ / "ወጥቶ መግባት ውሎ ማደር ከባድ ሆኗል"

ความคิดเห็น

  • @yohanesmandefro2441
    @yohanesmandefro2441 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በሐይማኖት ስም መበዝበር ይብቃችሁ::የቤተክርስቲያኒቱን ስም እያጠፋችሁ ያላችሁ እናንተ ናችሁ።እንደፈሪሳውያን ግብዝነታችሁን ትታችሁ ለእውነት ቁሙ።

  • @gebrehiwotwubet9138
    @gebrehiwotwubet9138 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጸናጽል?

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ እሩፋኤል እረዴት በረከት ይደርብን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን 🌹🌻🌺🥀💐🕯🕯💐🥀🌻🌻🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🕯🕯🕯💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🌹🌺🌺🌸💐🌷🕯👏👏👏

  • @user-gz3st4pe3w
    @user-gz3st4pe3w 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለሕይወትን ያሰማልን የኔታ አስተርአየ እርስዎኮ ባወጡት ሚሞሪ ብዙ ሊቃውንትን ያፈሩ ሊቅ ነዎት የተማረውንም አቋቋሙ እንዳይጠፋው የታደጉ ታላቅ ሊቅ ነዎት ከእኔ ጀምሮ

  • @onesami7979
    @onesami7979 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የንታታታታታ ልልልልልልል

  • @KidusYonas-p3r
    @KidusYonas-p3r 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ewneti new Atiwashu

  • @GirumNew5691
    @GirumNew5691 วันที่ผ่านมา

    ሊቀ ጠበብት የኔታ ዓይነ ኲሉ ወደ አሜሪካ ከመሄዳቸው በፊት እባኮትን እንዲያቀርቡ አድርጉ !!! 🙏

  • @EarmiEarmi
    @EarmiEarmi วันที่ผ่านมา

    እናመሠግናለን ስላሰሙን

  • @tech._.samuel4209
    @tech._.samuel4209 วันที่ผ่านมา

    የጎንደር በዓታ ፍሬ

  • @gelatch24
    @gelatch24 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሳችሁ 🙏💓 🙏 ቅን ለሆናችሁ ብቻ ውዱን ቻናሌን ገብታችሁ ተማሩበት ሳብስክራይብ ታደርጉ ዘንድ ስጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው ❤❤❤

  • @Dazeryio
    @Dazeryio วันที่ผ่านมา

    የንታ ዘኢትዮኦርግ

  • @Yosefnigusu
    @Yosefnigusu วันที่ผ่านมา

    የኔታ ❤❤❤

  • @AmlakAboy27
    @AmlakAboy27 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የኔታ። የጎፋ ኪዳነ ምህረት የኔታ በትረ ወርቅ የሚባሉ አሉ ድምጻቸው በጣም ነው የሚገርመኝ እሳቸው ብታቀርብሉን።እናመስግናለን!❤❤❤

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 วันที่ผ่านมา

    ምድር ሌባ እግዚአብሔር ቤት ምቅድሱን ያፅዳ እንጂ ክሳሾችም ትክሳሾቹም እንድ ናእቹ ሌቦች ናእችሁ ።

  • @GirumNew5691
    @GirumNew5691 วันที่ผ่านมา

    mr.ethiopianorthodox 🫡✌🏾

  • @samiabera9766
    @samiabera9766 วันที่ผ่านมา

    ሰውየው እንደሚቃጠል እንደሚወድም ነግሮናል እኮ እያዳመቅን መቀመጥ ተያይዘነዋል ከላይ እስከታች ያሉት ሰዎች።

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc วันที่ผ่านมา

    በይትኛው ክልል ነው ካህነት ሚታረድበት ቤትክርስቲን ሚቃጠለ ሚዘረፍ የሰው ልጅ መቀሳቀሻ አጣ በየ መንገዱ እገታ ግድያ ነው እሂ ሁሉ ሚደረገው በኦሮሞ ክልል ብቻ ነው 😢😢

  • @mercyabebaw5506
    @mercyabebaw5506 วันที่ผ่านมา

    የኔታ አስተርአየ የኛ ዕንቁ እድሜና ጤና ይስጥልን <3 ላቀረባችሁልንም የተሚማ ሰራተኞች እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎታችሁን ያስፋላችሁ፡፡ እንኳን አደረሳችሁ

  • @getamesaymelese
    @getamesaymelese วันที่ผ่านมา

    የኔታ ሊቀ ጠበብት አስተርአየ❤

  • @AbbaHenokMamo
    @AbbaHenokMamo วันที่ผ่านมา

    በሰላም ለቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል ያድረሰን ያድርስቻችሁ።

  • @Dengle64
    @Dengle64 วันที่ผ่านมา

    እድገት ምንድን ነው?

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn 2 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የጠንቋይ የደብተራ የመተተኛ መፈልፈያ ነው እውነቱ ይሔ ነው አገሪቱዋም ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው ምድረ ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ ደብተራ አሥመሣዮች እናንተን መድሐኔዓለም ያጥፋልን አውሬዎች ።

  • @SebleAlemu-xr3sy
    @SebleAlemu-xr3sy 2 วันที่ผ่านมา

    ሌባ ሁላ ሌባ ሁላ ሰው በዚህ እድሜው ይዋሻል ደግሞ ካህናትንና ምዕመናን ይልልኛል እንዴ ይሄ ውሸታም ምዕመናን የለንበትም አንተ እዛው እራስክን ቻል ዋዜማ ጎበዝ

  • @wondewosengebremeskel5236
    @wondewosengebremeskel5236 3 วันที่ผ่านมา

    Endiaw min yashalachuhal zarem atmelesum

  • @kibrudereje4241
    @kibrudereje4241 3 วันที่ผ่านมา

    አይደለም ዋዜማ እኛም ምዕመናን እንመሠክራለን ሙስና የከፈለ እንጂ አይቀጠርም አራት ነጥብ በአሁኑ ሰዐት የሙስና አስተማሪ የሆኑ በቤተክርስቲያኒቱ የተሰገሰጉ አባሩ አትሸፋፍኑ ውሎ ሲያድር ይህን ለመጋፈጥ እኛ ምዕመናን መነሳታችን አይቀሬ ነው ሙስና የተንሰራፋባት ቤተክርስቲያን ናት ምንም ማስተባበያ አያስፈልገውም ለእግዚአብሔር ክብር እንጂ ለራሳችሁ ክብር መግለጫ አትስጡ እፈሩ እራሳችሁን መርምሩ ያለያ ችግሩ ከፈነዳ የከፋ ይሆናል ምዕመኑን እየናቃችሁ ምንም አያውቅም ብላችሁ አትናቁ ምን እየተሰራ እንደሆነ ጠንቅቆ ያውቃልና፡፡ እጅመንሻ እየከፈለ ያለው እኮ የእኛ የንስሀ አባቶች እኮናቸው ግድ ሲሆንባቸው ይከፍላሉ ምኑነው የምትሸፋፍኑት ታግሰን እንጂ ብዙ ጉድ አለ እራሳችሁ አጥሩ ዛሬ ሚዲያው በሁላችንም እጅ አለና ብትታረሙ ይበጃል ቅድስት ቤ/ክንን አታሰድቡ

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn 3 วันที่ผ่านมา

    እናንተ ከጠፋችሑ አገሪቱዋ ሠላም ታገኛለች አገሪቱዋ ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ዋናው የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት የሚባል የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ነው እውነቱ ይሔ ነው ይሔንን ከምንጩ ማጥፋት ነው ከዛ አገሪቱዋ ሠላም ታገኛለች ።

  • @fitsumsol8441
    @fitsumsol8441 3 วันที่ผ่านมา

    የጥበብ፡ መጀመሪ የእግዚአብሔርን፡ መፍራት ነው ለክብራችሁ ሳይሆን፡ በእውነት፡ ተጨነቁ፡ እውነት፡ እግዚአብሔር፡ ነው፡ ፍርድአለ፡ ይበቃል፡ ይበቃል፡

  • @yohannesgetachew5680
    @yohannesgetachew5680 3 วันที่ผ่านมา

    ለዋዜማ መልስ ከመስጠት ይልቅ የራሳችሁን አሰራር ብትፈትሹ ይሻላል

  • @fitsumsol8441
    @fitsumsol8441 3 วันที่ผ่านมา

    ኧረክህደት

  • @fitsumsol8441
    @fitsumsol8441 3 วันที่ผ่านมา

    ለጥበቃ፡ እንኳን ለመቀጠር ይከፈላል፡

  • @fitsumsol8441
    @fitsumsol8441 3 วันที่ผ่านมา

    አትዋሹ : ማህበረ ቅዱስን ላይ የቀን ሥራ ሲደሩ የወደቁት፡ ኣ በናንተ ችግር ነው፡ ጌታ ይፍረድ : ህዝብ: አታታሉ፡ ሁሉም፡ ሰውንያው ቃል

  • @wondewosengebremeskel5236
    @wondewosengebremeskel5236 3 วันที่ผ่านมา

    Mindinew endezi mewashet ewnetawen tenagrewal Betekerestianachenen mebotebutu bezu nachew, Egziabhier Amlakachen yefred

  • @koye-uj3tz
    @koye-uj3tz 3 วันที่ผ่านมา

    ውሸትስ ዋዜማ ሳትሆን እናንተ ዋሻችሁ ሲጀመር ጠንቅቃችሁ ታውቃላችሁ ያው ለይምሰል ነው መግለጫው ብቻ አትድከሙ ማንም አይሰማችሁም

  • @sahle7029
    @sahle7029 3 วันที่ผ่านมา

    ማስተባበል ምን ሊፈይድ የቆየ ዲያቆናት ቀሳውስት መነኮሳት እና ሊቃውንቱን ያማረረ ተስፋ ያስቆረጠ እንደሆነ ሀገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ነው በካህናት ውሸት እንደት ያማል እንደተቋም ተቋሙ ሙስናን ሊፈፅም አይችልም ከአጥቢያ እስከ ሀገረ ስብከቱ ድረስ ያሉ ግለሰቦች ግን የሚያደርጉት ውስብስብና ረቂቅ ውንብድና በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ስር ባሉ ሁሉም አቢያተ ክርስቲያናት መኖሩ እውን ነው ማስረጃ ለማምጣት ተጎጂ ካህናት ለመኖር ሲሉ እንደማይተነፍሱ ስለምታውቁ ነው እንዲህ አይናችሁን በጨው አጥባችሁ መደንፋታችሁ ምህረቱን ይላክላችሁ ይህን ስል ግን ከመካከላችሁ ንፁህ ግለሰቦች እንዳሉ ሳንዘነጋ ነውደ ጌታ ቤቱን ያስተካክላል

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 3 วันที่ผ่านมา

  • @GechMJT
    @GechMJT 4 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህወሃት ያሰማልን

  • @DagmSera
    @DagmSera 5 วันที่ผ่านมา

    ካአለህይወት

  • @cdkdk2597
    @cdkdk2597 6 วันที่ผ่านมา

    ስርዓተ ቁርባን ዜና ሆነ? "የመንጋው ጠባቂ " ነን ለሚሉ ሹመኞች አስብቶ የሚበላ እረኛ/ባለሀብት የመሰሉትን ከምዕመን፣ አጥቢያ እስከ ጠ/ቤ/ክ ያሉትን ዘራፊዎች ቤተክርስቲያንን እና ምዕመኑን ሲበሉ ዜና አይሆኑምን?

  • @diye2138
    @diye2138 6 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን። አሜን! እህቴ አይዞሽ ይህን የአንቺ ብቻ እንዳልሆነ አስቢ እሺ ወደ መፍትሄው ስገባ ከድንግል ጋ መጀመሪያ ማድረግ የነበረብሽ ለንስሃ አባትሽ ብትነግሪያቸው እግዚአብሔር መፍትሄ ይሰጥሽ ነበር በእሷቸው በኩል በእርግጥ ቀድሞ በልጅነትሽ ይህን ነገር የጀመርሽው ክፉመንፈሱ ስር ስለሰደደ በቀላሉ ለአባት መናገር አትችዪም ይሁንና አሁንም ቢሆን ንስሃ ግቢበትና ከዛ ከቻልሽ ለሊት ዘጠኝ ሰዓት ተነስተሽ ስገጂበት በቅዱስ ገብርኤል ስም እኔ ጋ ያለኸው የዝሙት መንፈስ ከዛሬ ጀምሮ ስራህን አቁም ቅዱስ ሚካኤል በሰይፉ ይቆራርጥህ ቅዱስ ኤልሻዳይ ይዤ ነቅቼብሃለው አሸንፍሃለሁ እያልሽ በደንብ ስገጂበት በህልምሽ የሆነውን ታያለሽ እግዚአብሔር ካበረታሽ ደግሞ ግማሽ አንቺ ግማሽ መንፈሱ ሆኖ ያወራሻል በቃ ተቃጠልኩ ተዪኝ ይልሻል ከዛ ፀበል ሄደሽ በአባቶች ወደ ሲኦል ይሸኝልሻል ስለዚህ የለሊት ስግደት ፀሎት ፍቱን መድሃኒት ነው ከቅድምያ ንስሃ ጋር

  • @user-si2gf6om1u
    @user-si2gf6om1u 7 วันที่ผ่านมา

    በኣጸደ መንግስቱ ያኑራቹ

  • @DokimasDagne-yw9rc
    @DokimasDagne-yw9rc 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @DokimasDagne-yw9rc
    @DokimasDagne-yw9rc 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @mussiewasihun
    @mussiewasihun 8 วันที่ผ่านมา

    5:12:49 ከመ መላእክት ህይወቶሙ ለሊቃውንት ይቀልል ሩፀቶሙ እምነፋሳት የሊቃውንት አምላክ ሊቃውንትን ይጠብቅልን

  • @yuelberaki9178
    @yuelberaki9178 8 วันที่ผ่านมา

    3:22:42

  • @bezalealem854
    @bezalealem854 8 วันที่ผ่านมา

    ሌላው ከ45 እስከ 50 ሚሊዮን የሚገመት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ አያለን የቤተክርስትያን ሚዲያ ማለትም 53.6K subscribers ለ ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል? 491K subscribers ለ EOTC TV? 474K subscribers ለ Mahibere Kidusan? አያሳዝንም? አያሳፍርምስ? ምን ማድረግ ነው ያለብን? ብንደምረ =1,018.6K subscribers። አስባቹታል? በኤ 5 ሚሊዮን እንካ ~=2.26% ብቻ ነው subscriber ያደረገው።

  • @bezalealem854
    @bezalealem854 8 วันที่ผ่านมา

    ውድ የ"ኀበ ጥንተ ነገር ፕሮግራም" አቅራቢ። እባክዎት በድጋሚ በትህትና ልጠይቅዎት። የኔታ አእምሮን ማለትም በጎንደር የላይቤት ቀለም ተጠያቂውን ሊቅ ያቅርቡልን። የኔታ አእምሮ ካፈሯቸው በርካታ ሊቃውንት አንዱ ሊቀ ጠበብት የኔታ ፍስሐ ወርቁ ናቸው። ሌላው አሁንም በጎንደር፣ በጎጃም፣ በትግራይ በወሎ እና በሽዋ ያሉ ሊቃውንቶቻችን አብዛኝዎች በነፃ፣ ጥቂቶቹ በእርሻ፣ በጣም ጥቂቶች ደግሞ እዚህ ግባ በማይባል ደሞዝ ነው ተተኪ ሊቃውንትን አያፈሩ ያሉት። ይህን የማስተካከል ሥራ የማነው? ለማንስ ነው የሚጮሄው? ይህ ችግር አዳለ እየታዎቀ ዛሬም መቀደሻ አና ማወደሻ ህንፃ ቤተክርስትያን እያለ በጎን ካቴድራል ሲሰራ እና ተሰርቶ ሳይ በጣም አዝናለሁ። መቀደሻ ማወደሻ በሌለበት አካባቢ ቤተ ክርስትያን መስራት መሰረታዊ ነገር ነው። እያለ በጎን ሌላ ህንፃ ቤተክርስቲያን መስራቱ ግን ሁለት ጉዳት ነው ያለው። 1ኛው የቦታ ብክነት ነው። ለሌላ ልማት ማዋል ሲቻል። 2ኛ የገንዘብ ብክነት። የአብነት ትምህርት ቤቶች በርሃብና ጥም እየተዘጉ እያየን ዛሬም ህንፃ ላይ? ያሳዝናል። በሕንፃ ጥራት እና ብዛት ከጥፋት የዳነች ቤተክርስቲያን የለችም። በአውሮፓ ሁሉም በአሚያስብል ደረጃ የካቶሊክ ካቴድራሎች ተዘግተዋል ወይም ለኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ተከራይተዋል። ጥቂቶቹ ወደ ሙዝየም ተቀይረዋል። ጥቂት የማይባሉት ደግሞ ማለት ለማልፈልገው ነገር ተከራይተዋል።ለምን ከነሱ አንማርም?

  • @user-dh1fs9fr1m
    @user-dh1fs9fr1m 9 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሄር ሆይ ለንሰሀ ያብቃን 😭😭😭😭ጠፍተናል