ሁሉም ለበጎ ነበር ተመልሰን መተናል 🫣🫣🫣

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 126

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 4 หลายเดือนก่อน +11

    😂😂 አዳምዬም ማውራት ጀመር እኮ ፌሎየ የኔ ቆንጆ❤❤

  • @tizitatesfaye8058
    @tizitatesfaye8058 4 หลายเดือนก่อน +8

    ፊሎዬ እና አዳም ሲያወሩ ሲያምሩ ያሳድግላችሁ

  • @user-zq5ko7oc7r
    @user-zq5ko7oc7r 4 หลายเดือนก่อน +3

    ፊሎዬ መስቀልሽ ሲያምር አዳምዬ አንተም አድርግ ወዳቹሃለው እግዚአብሔር ያሳድጋቹ❤❤❤

  • @salemgashe8721
    @salemgashe8721 4 หลายเดือนก่อน +17

    እስቲ በእናታቹ ንገሩኝ እኛ 6 ቤተሰብ ነን4 ልጅ እናትና አባት ለ አምትቀን ከ ሰኞ እስከአርብ ማክሲመእም ምን ያክል ብር መያዝ ይጠበቅብናል አደራ መልሱልኝ በጣም ታምሩ ነበር❤❤❤

    • @fsffamily9263
      @fsffamily9263 4 หลายเดือนก่อน +2

      2000 -2500 €

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ ስትጠፉ ምን ሆነው እያልኩ ነበር ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 4 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ስም ነው ያወጣችሁለት አዳም ዋው ፈጣሪ ያሳድጋቸው ልጆቻችሁን ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ በቤትዋ ታኑርላችሁ ፋኒና ሳምሪ

  • @elsinagirma7535
    @elsinagirma7535 4 หลายเดือนก่อน +3

    እቺ ሳምሪ የመትባል ልጅ ምንድነው አማርኛ ሰታወራ አንዳንድ ግዜ ሰታወራ የምትኮላተፈው መሰልጠኑ ነው

  • @HiweyLove
    @HiweyLove 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሳምሪዬ ጡት ማስያዣ ነገር እኔራሱ አልዋጣ ብሎኛል በቃ ይጠበኛል ይሰፋኛል ይከረክረኛል አረ ጣጣው ብዝት ያለ ነገር

  • @user-tgiye
    @user-tgiye 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኡፍፍፍፍ ሳያችሁ ደስ ብሎናል famly wellcome

  • @kidistyemariyamkidist4178
    @kidistyemariyamkidist4178 4 หลายเดือนก่อน +3

    ፊሎዬ የኔ ፍቅር ሁሌም ባይሽ ማርያሐፐምን አልጠግብሽም ለምን ይሁን❤

  • @elmoabebe6214
    @elmoabebe6214 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፊሊሎ አደገች የኔ ቆንጆ አዳምዬ ፈጣሪ ያሳድጋቹሁ ❤❤❤❤

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 4 หลายเดือนก่อน +3

    ፍልየ እንዴት እንደምታምር ማር የሆናችሁ ልጆች❤❤

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 4 หลายเดือนก่อน

    ሳምሪ ወገብ ላይ የሚደረግ ጡት መስያዥያ ብቻ አለ እሱን አርጊ ለጤንነትም ጥሩነው ብረት የለውን እንዳታደሪጊ ❤ በተረፈ ይመቻችሁ በጣም ነው ራሳችሁን የምታዝናኑት ከልጅ ጋር ማሰለፍ ደስስስስ ይላል ጎበዞች እወዳቸዋለሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ቤተ ክርስቲያን ፊሎዪን መዝሙር አስተምሯት👍🙏❤

  • @nebusali-xb9be
    @nebusali-xb9be 4 หลายเดือนก่อน

    Btm nw mitmrhuti damo filo setawra endt endmwedati hulchum ewdachiwelawe gin filo tebltbign yene mara ❤❤❤❤

  • @روز-ض7ع3خ
    @روز-ض7ع3خ หลายเดือนก่อน

    ዋዉ መስቀልሽ ሲያምር❤❤❤

  • @AbrashiKaseye
    @AbrashiKaseye 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ የፊሎና የአዳማ አባት መልካም ልደት መዳም ቅመሞች ደግሞ ሰብስክራይ ባድርጉኝ 🙏🥰

  • @MeseretShita
    @MeseretShita 4 หลายเดือนก่อน +6

    ፊሎዬ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 4 หลายเดือนก่อน +6

    ስታምሮ❤❤❤❤ ፈጠሪ ይጠብቃችሁ

  • @Demekech21
    @Demekech21 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም አደንቃችኋለሁ ልጆች ይዛችሁ ፈታ ትላላችሁ ይመቻችሁ ውዶቼ

  • @zubedakedir4149
    @zubedakedir4149 4 หลายเดือนก่อน +2

    Amsterdam enem ezaw Hotel neberku

  • @MaleteMalete-oy4xp
    @MaleteMalete-oy4xp 4 หลายเดือนก่อน +1

    Samri tsegursh betam new yadegew mistru mndnew

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 4 หลายเดือนก่อน +4

    ፊሎን ስወዳት አብሶ ስታወራ💐💐

  • @haimanotgbremedhin6493
    @haimanotgbremedhin6493 4 หลายเดือนก่อน

    Ye hotelun sim ena endet buch eyaregachu tsafulign von Hamburg 😊

  • @netsantdemissie7445
    @netsantdemissie7445 3 หลายเดือนก่อน

    እስኪ ፊሎ ብቻዋን ታውራ ማር እኮ ነው አንደበቷ የኔ ወርቅ እንዴት እንደምወዳት

  • @tekalignmeselech4478
    @tekalignmeselech4478 4 หลายเดือนก่อน +4

    አምስተርዳም በጣም ደስ የሚል ከተማ ነው ግን ሁሉም ነገር በጣም ውድ ነው እኔም ከቤተሰቤ ጋር ጎብኝተነዋል በተለይባርክ በጣም ውድ ነው ለመኪና ባርክ በጣም ብዙ ብር ነው የከፈልነው ሳይክል የሚበዛው ለዛ ነው ሌላው ከሆላንድ ምርጥ ከተማ ልንገራችሁ ዴንሀግ የሚባል ከተማ ጎብኙዋት በጣም ደስ የሚል የሚገርም ሽትራንድ (ቢች) ነው በጣም የምታምሩት ተባረኩ❤️❤️❤️

    • @eyerusgirma9811
      @eyerusgirma9811 4 หลายเดือนก่อน

      Awo ye tourist selmibza nw be transport mehed yeshlale

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 4 หลายเดือนก่อน +1

    አንድ ቦታ ቁች ብዬ እናንተ 😢😢😢

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሳምሪዬ ፋኒ ፊሎዬ❤❤❤ አዳም❤❤❤❤❤ እመቤቴ ታሳድግላቹ ፍቅር ያብዛላቹ❤❤❤❤❤❤❤ፈታ በሉ

  • @YeabsiraHawi
    @YeabsiraHawi 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ Yene filo endta endamwedta setwera bataliyi ❤❤❤

  • @hermelatilahun2945
    @hermelatilahun2945 4 หลายเดือนก่อน

    Samri Adam looks like your brother my dear❤

  • @MeseretSemeru
    @MeseretSemeru 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ Melkam gize God bless you dear

  • @saratesfagiorgis6898
    @saratesfagiorgis6898 4 หลายเดือนก่อน

    A'DAM means Amsterdam ofcourse des yelal yelej sem sihone

  • @emushkebede2649
    @emushkebede2649 4 หลายเดือนก่อน

    U can speak German in Germany , Switzerland and östreich

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi 4 หลายเดือนก่อน

    Amsterdam betam bezu saycle yebezabatale mirt Hager Nate bezu haykoche aluate😊

  • @TechnoTronix-xg3gi
    @TechnoTronix-xg3gi 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ደስ ይበላችሁ

  • @mareabiga
    @mareabiga 3 หลายเดือนก่อน

    እስኪ ፊሎ ታውራ እናንተ ዝም በሉ❤😂

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 3 หลายเดือนก่อน

    Egizabeher Yemsgen wowow wudddddddddd marche ❤❤️🙏

  • @mediwolloo2022
    @mediwolloo2022 4 หลายเดือนก่อน

    የኔውዲ ፊሎዬ ስውዳት የኔማር

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 3 หลายเดือนก่อน

    Egizabeher yetebkachu ❤️🙏🙏

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ሚኒ ቫኬሽን ነው ያስለፋችሁት :: ሼር ስለምታደርጉት ኢንፎርሜሽን አመስግናለሁ ::

  • @kingwe37
    @kingwe37 4 หลายเดือนก่อน

    Samree filling 😊

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 4 หลายเดือนก่อน

    እኛ ጋር እራሱ አስር ጉዳይ ነው አሁን ጸሐይ ጠለቀች

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl 4 หลายเดือนก่อน

    እውነት እኮ ነው በትምህርት ቤት ከብዙ ዜጎች ጋር ነው የምንማረው የኒዘርላድ መምህሮቻችን ደች ማወቅ አለባቹ እያሉ ሲያጨናንቁን ላቲኖች ይሄ ወንዝ የማያሻግር ቋንቋቹ ይላሉ

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሀበሻወረተኛነዉ ምንነዉ ተመልካቾች ቀዘቀዛችሁ 😂😂😂😂አይይይ

    • @zinbzii417
      @zinbzii417 4 หลายเดือนก่อน

      አረጁእኮ😂😂😂😂

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg1716 4 หลายเดือนก่อน +1

    Jrmne lmenor nwo mrjawo😂😂😂

  • @Yemareyame21
    @Yemareyame21 4 หลายเดือนก่อน

    Setameru tebareku❤❤❤

  • @betelhemayalew6889
    @betelhemayalew6889 4 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome back🎉

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 4 หลายเดือนก่อน

    መልካም ጉዞ ውዶች❤❤❤❤❤

  • @Yichalaltube
    @Yichalaltube 4 หลายเดือนก่อน +1

    ተው ደምረኝ❤

    • @AaAa-ex7mf
      @AaAa-ex7mf 4 หลายเดือนก่อน

      እኔ እደምርሻለሁ የኔ እህት አብሽሪ

  • @ስአዳአህመድ-ኈ2ጸ
    @ስአዳአህመድ-ኈ2ጸ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ያለፋድድሻል ሳምሪ

  • @TebletsHagos-c3z
    @TebletsHagos-c3z 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ታምራላቹ ተባረኩ

  • @ፍሬህይወትየድንግልልጅ
    @ፍሬህይወትየድንግልልጅ 3 หลายเดือนก่อน

    yemwedachu fekrocha

  • @MartaKahssay
    @MartaKahssay 4 หลายเดือนก่อน

    ምንድን ነው ቆይ አንቺ ስታወሪ አንዳንድ ቦታ ላይ የምትሟዘዥው ?? ወደ ራስሽ ተመለሺ አቦ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 4 หลายเดือนก่อน

    ውዶች!
    እንኮን በደህና መጣችሁ!🙏🏾✌🏽🕊️👍🏾

  • @selamtube4007
    @selamtube4007 4 หลายเดือนก่อน

    Enkon den maxachuu yen wedochhh❤❤❤❤

    • @fanisamri4394
      @fanisamri4394  4 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏🏾

    • @salemgashe8721
      @salemgashe8721 4 หลายเดือนก่อน

      የሆቴሉ አንድ አዳር ስንት ይሮ ነው

  • @ማሪቱይቱብ
    @ማሪቱይቱብ 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማሮች❤❤❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 4 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉❤❤❤

  • @ሜና
    @ሜና 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @ሜና
    @ሜና 4 หลายเดือนก่อน

    ፍሎ ቆንጂት❤

  • @Asad-ir6gr
    @Asad-ir6gr 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ስታሩ

  • @MeskeremHailu-sx6ob
    @MeskeremHailu-sx6ob 4 หลายเดือนก่อน

    ፌሎየኔማር ስወድሽ❤❤❤❤❤

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ፊሎቤቢየ❤❤❤❤

  • @BetyBety-x3z
    @BetyBety-x3z 4 หลายเดือนก่อน

    ዉይ ስታምሩ❤❤❤❤

  • @Hawa-qg4lm
    @Hawa-qg4lm 4 หลายเดือนก่อน

    ቅመሞች. የረፍት እጀራ ይስጣችሁ

  • @eyerusgirma9811
    @eyerusgirma9811 4 หลายเดือนก่อน

    Rotterdam lemn stmtum

  • @meklitk.9703
    @meklitk.9703 4 หลายเดือนก่อน

    Amsterdam mitawekew be coffee shop new u know wt I mean

  • @AbrashiKaseye
    @AbrashiKaseye 4 หลายเดือนก่อน

    beautiful family ❤❤💕🫰

  • @TERY411
    @TERY411 4 หลายเดือนก่อน

    እያደር አዲስ እንደ ዋይን የሆናችሁ❤

  • @AbbbAesm
    @AbbbAesm 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ሰታምሩ

  • @gjshsh1337
    @gjshsh1337 4 หลายเดือนก่อน

    የምወዳቹ ቤተሰብ❤❤

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg1716 4 หลายเดือนก่อน

    Setamru❤

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 4 หลายเดือนก่อน

    ስላም😂😂😂😂ዋወወ

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 4 หลายเดือนก่อน

    አቦ ስታምሩ❤❤❤❤

  • @mmmarketing5683
    @mmmarketing5683 3 หลายเดือนก่อน

    Guys eat healthy ok Junkie food is not recommended at this age of urs the enter plate u got is sickness 😫 specially Samri as a women u need to follow-up ur meals fine ok they might give u fibroid, Cyst women after 25 yr old needs to manage their own health ok wow

  • @Yichalaltube
    @Yichalaltube 4 หลายเดือนก่อน

    ፊሎ ወደቀች😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @SetiKassa
    @SetiKassa 4 หลายเดือนก่อน

    Victory secret the best

  • @Hawa-qg4lm
    @Hawa-qg4lm 4 หลายเดือนก่อน

    ዋውው❤❤

  • @rhamtistore9583
    @rhamtistore9583 4 หลายเดือนก่อน

    አይ ፊሎ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @BiftuShagar
    @BiftuShagar 4 หลายเดือนก่อน

    Waw tamrlachu❤❤

  • @FhHj-bm7yv
    @FhHj-bm7yv 4 หลายเดือนก่อน

    Yefilo 4 amet mecha new

  • @azeb4321
    @azeb4321 4 หลายเดือนก่อน

    ትለያላችሁ

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @مريماول-س5و
    @مريماول-س5و 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ውቦች

  • @user-oj6nr4on5s
    @user-oj6nr4on5s 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretSs
    @MeseretSs 4 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @MeskeremHailu-sx6ob
    @MeskeremHailu-sx6ob 4 หลายเดือนก่อน

    ዋውአንደኛነኝ❤❤❤❤❤❤❤

    • @fanisamri4394
      @fanisamri4394  4 หลายเดือนก่อน

      🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @habesha782
    @habesha782 4 หลายเดือนก่อน

    Filo 🤣🤣🤣😂😂😂😂🤣🤣🤣

  • @rakuae7634
    @rakuae7634 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😊

  • @UyA25A25
    @UyA25A25 4 หลายเดือนก่อน

    Filoo

  • @astergashaw3046
    @astergashaw3046 4 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @GenetMati-ev1hg
    @GenetMati-ev1hg 4 หลายเดือนก่อน

    ❤👌

  • @Honor-ci6bd
    @Honor-ci6bd 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @UyA25A25
    @UyA25A25 4 หลายเดือนก่อน

    Fhloo❤

  • @SaLm-gh5ht
    @SaLm-gh5ht 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @BelinHabeshiwtuYilma
    @BelinHabeshiwtuYilma 4 หลายเดือนก่อน

    12ኛ😂

  • @SalemFtsum-sz9kj
    @SalemFtsum-sz9kj 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatalain7557
    @hayatalain7557 4 หลายเดือนก่อน

    😂❤❤❤😊

  • @gjshsh1337
    @gjshsh1337 4 หลายเดือนก่อน

    ፊሎየ የኔ ጣፍጭ❤❤❤

  • @HshwqiHsuauw
    @HshwqiHsuauw 4 หลายเดือนก่อน

    ADMEY.ADGE.FELLOY.EGZBHIR.YSDGULCHU

  • @sifusifu9461
    @sifusifu9461 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጦቼ ዌል❤

  • @HabeshawitSeid
    @HabeshawitSeid 4 หลายเดือนก่อน

    እስኪ ውሰዱኝ ውዶቸ