በእውነት ስውም አያስፈልጋችሁ እናንተ እራሳችሁ ከልጆቻችሁ ጋር አሞቃችሁት! you guys you are so blessed, ! I love watching you!ቢቻል,ትዳር,ልጂ, በልጂነት ሲሆን ሲሆን ያምራል!በጣም ጎበዝ couple’s, You are amazing!a smart! hard worker guys,😆🤣the strew make me so laugh, 🎈🍡🍬🎂🍿🎉🙏🏾✌🏽🕊️👍🏾
Happy Birthday to both brothers! Thanks Samri, I will definitely check out the website for the watch. My brother’s 40th birthday is coming up. That will be a perfect gift.
መልካም ልደት ፋኒ እድለኛ ነህ ወርቅ የሆነች የልጅ ቁምነገረኛ ሚስት ስላገባህ ለሁሉም ስጦታሽ 10 ++++ ሰጥቼዋለሁ
የፍቅር ተምሳሌት ሳምሪ እና ፋኒ መልካም ልደት🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
ደመረሪኝ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎂🎂🎂🎂🎂🎂🌹🌹🌹❤️❤️🎂
መልካም ልደት ❤🎉
ጀግና ሴት ነሽ እማምላክን❤
መልካም ልደት ቁም ነገርኛ ስነ ስራአት ያላችሁ የልጅ አዋቂውች ፍጣሪ ያስባቸሁትን ሁሎ ያሳካላችሁ እውዳችሁለሁ ሺ አመት ነሩ ፍጣሪ አይለያችሁ ልጆቻ ችሁንም እንደነንተ አይነት ልጆቸ ያርግላችሁ
ፋኒየ የሳምሪየ ባል የነፊሎና የአዳም አባት እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት
ደምሪኝ
Happy birthday my sweet እግዚአብሔር የተባረከ እድሜን ጨምሮ ይስጥሽህ ሸቡ ረቡ ገቡ የሚለውን ይያዝልህ በተረፈ እወዳችኋለሁ
ጎበዝ ሳምሪ ወንድማማቾቹ እንኳን አደረሳችሁ መልካም ልደት🎂
መልካም ልደት የፊሎ አባትና አጎት😍የፊሎ ወዳጅ ነኝ❤
Me ✌️❤❤❤ My filo
❤❤❤ጀግና ሴት ትዳርሽን አክባሪ ሳምሪን የምትወዱ ደምሩኝ
ነይ
የኔዉድ ከስር እየተሽከረከረች እልልልልልልልትላለች የሚሰማት አጣች የኔፍቅር ❤❤❤❤❤❤
እውነትሽ ነው ጩጬዋ ብቻዋን ደከመች ደስታዋን በመግለፅ😂❤
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ታምራላችው
መልካም ልደት ፋኒእና፣፣ወንድምየው
ሳምሪ የኔ አዋቂ የኔ ቅመም እውነት ፍቅሩን ብዝት ያርግላቹ ፊሎዬ በጣም እወዳታለሁ ጌታን ፋኒ ዳኒ መልካም ልደት ቀሪ ዘመናቹ የተባረከ ይሁንላቹ🙏❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፋኒ መልካም ልደት
ፋኒ እንኳን ደውልድህ እውዶችኃለው🎉🎉🎉 ወይኔ በጣም አለቀስሁ የእውነት ልጆቹ የእኔም ልጆች እንደዚህ ናቸው ትንሹን ስስመው ትልቆም ሳምኝ ትለኝ ነበር እፍፍፍፍፍፍፍ ስደት ማጣት አይኑ ይጥፋ ከልጆች ለየኝ እስኪ ጸሎይልኝ በስላም ከልጆች እንድግናኝ
ወይ ከባድ ነዉ የኔ ቆንጆ ግን በተቻለሽ አቅም ከልጆችሽ ጋር ኑሬእባክሽ።❤❤❤
@@MyHeroMelseGulTigrye ድህነት ነው የለየኝ ብዙ ሞክሩኩ ግን አልቻልሁም ምን ላድርግ እኔ ለስኮንድ መለየት አልፈልግም ነበር ድግ ሆኑቢኝ ነው የእውነት በጣም ከብድኝል
ማጣት ከባድ ነው
ፊሎ ፍቅር ነች እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግላችሁ መልካም ልደት🎉🎉🎉
ዋዉ ሳምርዬ❤❤❤❤
ፉንዬ መልካም ልደት
Happy birthday Fani and Dani 🎉🎉🎉🎉 Samri you look so gorgeous 😍 💖 ሳምሪ የኔ ቅመም እንዴት እንደምወድሽ የኔ ጀግና ጎበዝ ደግሞ በጣም ረጅም ነሽ ቁጭ ብለሽም ቁመትሽ 😂❤❤❤
ሳምሪዬ ልባም ሴት እኮነሽ❤ መልካም ልደት መቱዮቹዉ
ሰላም ዳኒ እኳን ተወለድ መልካም ልደት ቀሪው ዘመናቹን ፈጣሪ ይባርክላቹ መትዮቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሁሉም ያምራል 10/10
ፌሉ ማሻአላህ ፀጉሮአድገላት
ሰላም ሳምሪዬ የኔ ምርጥ የሴቶች ተምሳሌት ስወድሽ ስወዳቹ ፋኒ መልካም ልደት እኳን ተወለድክ ፈጣሪ ቀሪው ዘመንህን ይባርክልህ ይባርክላቹ ፊሎዬ አዳምን ያሳድግላቹ በጣምነው የምወዳቹ ለቁምነገር ያብቃላቹ❤❤❤❤❤❤🎂🎂🍽🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
ሳሚሪዬ መልካም ሚስት ናሽ ፍኒ መልካም ልደት ፍጣሪትደራችሁን ይባርህክ ውድድድድ❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉❤መልካም ልደት ፋኒ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ የደስታ ይሁንልህ ሳምሪ የኔ ሴት❤❤❤
ምርጥ ቤተሰብ ፊሎዬ የኔ ዉድ አጨበጨጨች❤❤❤
መልካም ልደት ፋኒ እና ዳኒ
Happy birthday fani ambessaw beautiful gift everything 10 10 10❤❤❤❤🎉🎉🎉
እንክዋን አደረሳችሁ!!በጣም ደስ ይሚል ልደት ነው የተከበረው :: ለሚቀጥለው ለ29 ያድርሳችሁ ::ስአቱን ወድጄዋለሁ ::
happy Birthday fani 🎂🥂🍾🎉🎊🎊🎉🎊🎉🎉samriye jegna set👨👩👧👦🥰🥰🥰🥰🥰
የኔ ጀግና ሳምሪ❤❤❤
መልካም ልደት ከ10 አስር ሰጥቼ ዋለሁ ያምራል 🎉🎉❤❤
Happy birthday Fani nd Dani 😊❤❤❤
መልካም ልደት ፋኒ ቁምነገረኛ ሚስት የፋቅር ተምሳሌት ሳምሪ🎉🎉🎉🎉🎉
ሳምሪ የፍቅር ተምሳልት ነት ጅግነ ሴት ነሽ ፍኒ መልካም ልደት❤❤❤
ሳምሪ የትን አዋቂ ❤❤ደኒዬ ክር ለምን አንገትህ ላይ የለም ስርአትህ ጨዋ እንዳሳደገህ ያስታውቃል አይቀይርህ ❤❤
አለው እኮ
ፌሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎየኔ ማር እድግ በይ አቦ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ቆንጆ ስለሆነ ሁሉም አምሮበታል መልካም ልደት🎈🎉
ደስ ትላላችሁ ❤❤❤ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
በእውነት ስውም አያስፈልጋችሁ እናንተ እራሳችሁ ከልጆቻችሁ ጋር አሞቃችሁት! you guys you are so blessed, ! I love watching you!ቢቻል,ትዳር,ልጂ, በልጂነት ሲሆን ሲሆን ያምራል!በጣም ጎበዝ couple’s,
You are amazing!a smart!
hard worker guys,😆🤣the strew make me so laugh, 🎈🍡🍬🎂🍿🎉🙏🏾✌🏽🕊️👍🏾
ባሁን ሰአት ሰው አያስፈልግም 😂
Happy birthday 🎂🎁❤, ሳምሪ የበርዝደይ ዲኮሬሽን እሚገዛበት ስቶር የፊኛ መንፊያ ይኖራቸዋል ግዢ ለሁልግዜ ይሆንሻል ካላወቅሽው ለስቶር ሰራተኞች ጠይቂያቸው።
ዳኒ በጣም ቆንጆ ነህ ግን ጥርሰህ ይመስለኛል ትንሽ ኮንፊደንት ያሳጣህ ወጥረህ ሰርተህ ጥርስህን አስተካክላት።
ያምራል ሁሉም❤
ለካ መንታ ናቸው የእውነት እረስቻቸው ነበር መልካም ልደት እንኳን ተወለዳችሁ
ደሚሪኝ ውዴ
መልካም ልደት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Happy birthday to Fani and Dani. Samri betam kumneger yalesh lije neshe. Egzihabeger yesteshe lijocheshin yasadeglishe.
ወይኔ ፊሎዬዬዬ ❤❤❤
Happy Birthday Fani!!
Happy birthday fini & I hope she is Gerat more respect ❤🎉❤🎂🎂🎂🎈🎈🎈
መልካም ልደት🎉🎉🎉
የሚመረጥ የለውም በጣም አሪፍ ምርጫነው
Happy birthday fany
Happy birthday young man 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፍኒ እንኳን ለዚች ቀን አበቃለህ እንኳን ተወለድክ
መልካም ልደት ደስ የምትሉ ቤተሠቧች ሳምሪ ደንቅ ሴት
እንኳን ተወለድክ .10.10
Wow happy 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ guyyaa dhalotaakeeti bagaa gessani bayee sini jaladha 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሳምሪናፋኒ የፍቅር ተምሳሌት❤❤❤እንካን ተወለዳችሁ ፋኒ እና ዳኒ🎂🎂🎂🎂እሱ ጋሸነው😂😂😂😂 ዳኒ ሁሉም የሚናገራቸው ፈገግታ ይሰጣሉ ትዳር ጥሩ ነው አግባ 29 ወይም ለ30አመትህን ስታከብር ትዳር ይዘክ❤👌
መቶችየ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመናችሁን በበረከት በልጅ በትዳር በንስሀ ይባርክላችሁ❤🎉🎉
Happy Birthday to both brothers! Thanks Samri, I will definitely check out the website for the watch. My brother’s 40th birthday is coming up. That will be a perfect gift.
Very cool!
Happy Birthday fani🎉❤❤❤❤❤
እናተ ጀግኖች ሠላም ነው እንኳን ተወለድከ
መልካም ልደት ዳኒ🎈🎉
ጎበዝሳምሬዋ ቅመምነሽ ምልካም ልደት ፍኒ ዳጊ
ፋኒዬ እንኴን ተወለድክ🎉🎉🎉
መልካም ልደት ውዶች
Happy birthday too fani🎉🎉🎉
Happy birthday fanii🎉🎉🎉🎉🎉😢
ኣሳልፌ ፊሎን እምፈልገው ነገርስ ❤❤
Happy Birthday 🎉🎉 and long Life 🎉God Bless
ፋኒ❤ስሳምሪየየፍቅርተምሣሌቶችስወዳችሁ❤❤❤❤
ትምሳሌቶች ሌላ ምን ልበላችሁ
የኔ ሴት❤
ደሚሪኝ ውዴ
Gen ለምንድነው ግርግዳውን ጥቁር የቀባችሁት እረ በጣም ነው????
ፊሎሻ የልጀ እኩያ❤❤❤❤❤❤❤❤ ውድድድድድድ
መልካም,ልደት🎂🎂🎂🎂🎂🎂
Btma nw mitmaruti samrii merti mesti nesha damo setotawe wow nw
አይለያችሁ ፈጣሪ ሺ አመት ኑሩ የኔ ሮል ሞደል ነችሁ
ያምራል
መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Happy birthday 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Felo is pretty girl 🧒 ❤️❤️❤️
Happy birthday ❤❤🎉
ሁሉምያምራል
happy birthday 💚💛❤
Happy Birthday 🎉
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉መልካም ልደት ለነፋኒ።
ለሁልም ስጦታ 10++++++
ዳኒ ግን እንዴት ነው ጀርመን የገባው pls
Happy birth day fani ❤
በሀያ 28 አመት ሁለት ልጂ ዋው ነው ከምር
Wawa das ilal my family 👪 ❤️ ♥️ 💓 💕 💖 👪 ❤️
Happy birthday 🎉🎉🎊🎂🎈🥳🎁
ፊሎ የኔ ቅመም አደገች
Filo elll😂😂😂❤❤ happy birthday 🎉
መልካም ልደት
ማሮች💚💛❤😘
ፋኒ በናትህ የአባትህን ልጅ እርዳው በጣም ያሳዝናል ማርያምን አሁን ላይ አሳዝኗችሁ ሊሆን ይችላል ግን እርዱት
አለው እንዴ😢?
@@TingrtTingrt94 አወን ታሪኩ ያሳዝንሻል በጣም
ፍኒ H.b.d ወንድሜ ግንሣምሪየ ኮሜቴን ካየሺኝ መልሺልኝ ብፓቻሺን የምትቀቢውን አሣይን ፐሊሥምንምንም አልጠቆርብሺም
Melkam ldet fani dani