እስከ ዛሬ የተደበቀው ጉዱ ወጣ ሙሉ ቪዲዮ ይሄ ሁሉ በደል ለምን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 336

  • @BoseBirhanu
    @BoseBirhanu  2 หลายเดือนก่อน +7

    ቻናሉን ስብስክራይብ እያደረጋቹ ቤተሰብ ሁኑ 🙏🙏

    • @Lomii-j8t
      @Lomii-j8t 2 หลายเดือนก่อน +1

      Eski inenim adrgu sbskirb 👏

  • @3onktube703
    @3onktube703 2 หลายเดือนก่อน +29

    ፋሲካዬ የኔ ማር ወላሂ ምርጥ ነሽ ሁሉም ነገርሽ በጣም ይመቸኛል

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 2 หลายเดือนก่อน

      Hulum negerwa seletemechesh new?weyis haku yeswa selehone new weyis haku yemnew 😂😂

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu 2 หลายเดือนก่อน +31

    እረ ውውውውውውውው ታመምን ይህን አጀንዳ የሚዘጋልን አካል ይጥፋ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @jhggvbh8669
      @jhggvbh8669 2 หลายเดือนก่อน +2

      እረ ማርያምን😅😅😅😅

    • @AtsedeAsalif-qe1lu
      @AtsedeAsalif-qe1lu 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@jhggvbh8669 በጣም አሥጠላ

    • @hjdhdhhjrjie259
      @hjdhdhhjrjie259 2 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም

    • @BethlehemMulat
      @BethlehemMulat 2 หลายเดือนก่อน +1

      አረፍን ተዘጋ ዛረ

  • @AddisGeleta
    @AddisGeleta 2 หลายเดือนก่อน +20

    በቃይቅርታ ጠይቂ ❤❤❤❤ውሽዬአይዞሽ የልጅሽን ናፍቆት ዝምብለሽ ተወጭ

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 2 หลายเดือนก่อน +22

    እህቴ ሀይለኝነት ለማንም አይጠቅምም አስሬ መደጋገም አያስፈልግም ይጎዳሻል በሀቁ ሂጂ ይቅር ተባብላቹ ሰላም ፉጠሩ ያውም በስደት

  • @TinaTina-ik5xl
    @TinaTina-ik5xl 2 หลายเดือนก่อน +35

    ለይላ ለምንድነው ። አገሩንም ምታምሺዉ።

  • @ሰላምወሎዬዋ
    @ሰላምወሎዬዋ 2 หลายเดือนก่อน +41

    እሚጠይቁሽ ሌላ እምትመልሰው ሌላ ወረኛ ነሽ ለይላ😏😏😏

    • @selamethio8557
      @selamethio8557 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ስተቷን ለመደበቅ ያልተጠየቀችዉን ትቀባጥራለች። ለይላ ዉሸታም

    • @Beryaa
      @Beryaa 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሳታስቢው እኮ ግጥም ገጠምሽ😂

    • @EeEe-kq8ic
      @EeEe-kq8ic 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Beryaa😅😅😅

    • @Milkll2020
      @Milkll2020 2 หลายเดือนก่อน

      ግጥሙ ቤት መታ😂😂😂😂

    • @mlove4025
      @mlove4025 2 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅 እኮ

  • @atsede054
    @atsede054 2 หลายเดือนก่อน +9

    ላይላ የምትባለዉ ሴት በጣም አደገኛ ሴት ናት.. ደረቅ መረታት የማትወድ ወይም ዬይቅርታ ልብ የሌላት. ትሁት መሆን ለራስ ነዉ.. ላይላ ነገሮችን በጽሞና አስቢ. አነጋገርሽም በትህትና የታነጸ መሆን አስፈላጊ ነዉ.

  • @aliyanabiruk4532
    @aliyanabiruk4532 2 หลายเดือนก่อน +65

    እኔ የሚገርመኝ አንድ ጥያቄ ስትጠየቁ ቀጥታ ለምን አትመልሱም ምንድነው ዙሪያ ጥምጥም የተጠየቅሽው ሌላ የምታወራው ሌላ

    • @loveethiopia4089
      @loveethiopia4089 2 หลายเดือนก่อน +6

      ወሽት ለመደበቅ ነው

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 2 หลายเดือนก่อน

      ሆ ወርቅ በሪም ስም መጣ ውሸት
      ለይላ አስመታችን በማለውቀው ሰው ውሸት
      ካሜራ የለም ውሸት

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@ተሽንፍአለውakatarie zeme beye

    • @EeEe-kq8ic
      @EeEe-kq8ic 2 หลายเดือนก่อน

      አረኔም ደሜ ፈላ ማውራት አችል መሠለኝ

    • @aliyanabiruk4532
      @aliyanabiruk4532 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@ተሽንፍአለው ግን እኮ ለእርቅም ቢሆን እጇን መያዝም አልነበረበትም ብቻ በትንሽ ነገር ተጀምሮ ነገሩን አከረሩት በይቅርታ መተላለፍ ሲቻል ድርቅ ማለት አያዋጣም

  • @FOZiYOUTUBEየጃማልጅ
    @FOZiYOUTUBEየጃማልጅ 2 หลายเดือนก่อน +21

    ይቺን ሚስኪን ተዋት ታረቂ ሱላት እሽ አለች ምን አጠፋች ፋሲካ በስርአት ነው የጠየቋትን የምመልሰው እኮ 😢😢

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 2 หลายเดือนก่อน

      አራ ብክሽ እሳት ውሸት እሷ ናች የለይላ ሚዲያ ላይ ያውጣታች አስመታች አለች
      ማለውቀው ሰው ውሸት
      ለይላ ነበረች መኪና ውስጥ አለች ውሸት

    • @tigeadam1992
      @tigeadam1992 2 หลายเดือนก่อน

      @@ተሽንፍአለውስገጤ ታዲያ እንዲ አድርጋት ዝም ማለት ነበረባት ደግ አረገች እንደውም ከዚህ በሃላ ትበርዳለች ሀለኝነት ለማንም አይጠቅምም የመትመልስው መልስ እንኳን ሲያስጠላ

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 2 หลายเดือนก่อน

      ስት ተከፈለሽ

  • @YenebilEnat
    @YenebilEnat 2 หลายเดือนก่อน +14

    ወላሂ ሀበሻ ምቀኛ ነው
    አንድ ሰው ሲያልፍለት እንቅልፍ ነው ሚያጣ
    እች ልጅ በቅርብ ነው ፀሀይ የወጣላት ገና ካሁኑ ተመቀኟት አፈር ብሉ

    • @BethlehemMulat
      @BethlehemMulat 2 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ነወ አሁን ገና ከማዳም ወጥታ መታየት ስትጀምር

    • @YenebilEnat
      @YenebilEnat 2 หลายเดือนก่อน

      @@BethlehemMulat ይገርማል ምን አይነት የክፋት የተሞላን ህዝቦች ነን ግን
      ተመልሳ ማዳም ቤት እንድትሰራ ስለሚፈልጉ እኮ ነው እንዲህ እንቅልፍ አጥተው ስለ እሷ ክፋትን ሚያዘጋጁ

  • @ToubaMohammed-l8t
    @ToubaMohammed-l8t 2 หลายเดือนก่อน +45

    ለይላ አላህን ፍሪ ለጥያቄ ትክክለኛ መልስ ስጭ

    • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
      @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 2 หลายเดือนก่อน +2

      አጭበርባሪ ነች እውነት ስለለላት በውሸት ያልተጠየቀችውን ትቀባጥራለች

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 2 หลายเดือนก่อน +7

    አማርኛ ካልቻላችሁ አታውሩ!! ኃይለኛ ነገረኛ ለይታችሁ እዎቁ!! ኃይለኛ ማለት የሁላቺን ፀባይ ነው ነገረኛ ግን ተንኮለኛ ሳይደርስባትየሚደርስ ማለት ነው የላይላ ፀባይ ግን ምቀኛ ተንኮለኛ ባጠቃላይ ነገረኛ ማለት ነው

  • @tsionmengistu1389
    @tsionmengistu1389 2 หลายเดือนก่อน +6

    በዚ ልክ እራስ ወዳድ ሰው አይቼ አላውቅም ኡኡኡ ለይላ😮😮😮😮

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 2 หลายเดือนก่อน +14

    በቃ ታርቁ ሰው ሁኖ እማይሳሳት የለም

    • @danayithabte4733
      @danayithabte4733 2 หลายเดือนก่อน

      Yap that’s it be humble and move on, ego alben leza new derk emenelew Ena demo personal neger on tikitok atametu please

  • @arditube7340
    @arditube7340 2 หลายเดือนก่อน +2

    ውይይይይ ሀበሻሻሻሻሻ በጣም በጣም አሳዛኝ ፍጥረት ክብር ,ይሉኝታ ,ፍቅር ነግበኔ በቃ የለም🙆🙆🙆🙆🙆🙆

  • @yeznaelias417
    @yeznaelias417 2 หลายเดือนก่อน +10

    ዮኒ የጠየቃት ሌላ እየመለሰችው ያለው ሌላ ደረቅ

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny 2 หลายเดือนก่อน

      ሌባ ናት ታስታውቃለች

  • @ethiopiaethiopia334
    @ethiopiaethiopia334 2 หลายเดือนก่อน +9

    አረ እቺ ነቀዝ እንዴት ውሸታም ነች እቺን ምስኪን የሚጠብቃት ፈጣሪ የሌለ ነው እንዴ የሚመስልሽ እባብ ፋሲካ ሀቅ አለሽ አላህመጨረሻሽን ያሳምረው የኔ የዋህ

  • @AnielRedu
    @AnielRedu 2 หลายเดือนก่อน +27

    እንደለይላ አይነት ሴት ጠንቀቁ ሴቶችዬ ከእንዲህ አይነት የሴት ጎደኛ ጉርጎድ ነው የምቆፍረው የምትለው እናቴ እውነት ነው

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 2 หลายเดือนก่อน

    ፍሰጋዬ አይዞሽ ሰርጀሪ መሰራት ትቺያለሽ የኛ ሰው ያልተሸከመው ሌላ የተሸከመው ይከብደዋል ከባድ እዝቦች ነን ብዙ ግዜ እህቶቻችንን ሲሰደቡ ይሰማል በሰውነታቸው🤔

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 2 หลายเดือนก่อน +10

    ይቺ ባለጌ ናት ገበያሽን ነው ያጣሽው ባለጌ እስከ ጎደኞቹሽ አትረቡም እግዛብሄር አለ እኮ

  • @7yit9gjv
    @7yit9gjv 2 หลายเดือนก่อน +8

    የተጠየቀሽ ሌላ እምመልሽዉ ሌላ እዉነቱን ተናገሪ አንቺ ሰገጤ ሚስኪን መሆኗን አዉቀሽ

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 2 หลายเดือนก่อน +12

    ለይላ ከእውነት ለምን ትርቂያለሽ

  • @zemzemfaraja2953
    @zemzemfaraja2953 2 หลายเดือนก่อน +4

    ለይላ የምር ያሥታውቃል በቃ ይቅርታ በይ ከአንድ ሙስሊም አይጠበቅም

    • @tigestyohannes5142
      @tigestyohannes5142 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም አልሞት ባይ ተጋዳይ 😂 እንደውም ፌክ ወርቅ ምሸጥ መሆኑዋ ተጋለጠ

  • @ማረጌማረጌ
    @ማረጌማረጌ 2 หลายเดือนก่อน +23

    ለይላ በጣም ኩፉ ናት

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 2 หลายเดือนก่อน

      Betam. Yehonech asekeyamie balegie nat.

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ሌባ ናት ጥያቄ መመለስ አልፈለገችም

    • @medinaoumer4086
      @medinaoumer4086 2 หลายเดือนก่อน

      Betam wushetam nat Leyila

  • @efsasse7559
    @efsasse7559 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፋሲካን ወተው ሲጨፈጭፏ እነ ጂጂ ሲያብዱ ነበር ። ስራ ፈት ሁሉ. ።።።ፋሲካን ተፋቷት

  • @eleniworku3153
    @eleniworku3153 2 หลายเดือนก่อน +19

    ምን ማለት ነው እኔ ሀይለኝ ነኝ እኔ ።ጉረኝ ነገር ነች ትቢት ወጥሮዋታል መተንፍስ አለባት።

    • @hilinasolomon3782
      @hilinasolomon3782 2 หลายเดือนก่อน +1

      ግን እኔ የሚገርመኝ አበሻ እንደዚህ አደባባይ ላይ መሰዳደቡ አያሞርብንም በተለይ ሴቶች መስመር እየለቀቃችሁ ነው አረብ አገር ስትቀመጡ በቃ የማይባል እየተባባላችሁ አስጠላችሁ

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሲጀመር ጂጂን ብሎ ሽማግሌ

  • @mhirat7883
    @mhirat7883 2 หลายเดือนก่อน

    ለሚትጠየቅው ሌላ የሚትመልሽው ሌላ አይ ሌላ😂😂

  • @MuluTola-un3ny
    @MuluTola-un3ny 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ሀበሻ ምቀኛ እኮ ነዉ! ወርቅሽ ተመለሰልሽ አይደል ተፋቻት እሷ ሀገርም ብትገባ ዘና ብላ ትኖራለች ይብላኝ ላንቺ! ፈምሳለች ምንም አትሆንም! እግዚአብሔር እዉነትን ይወዳል የይቅርታ ልብ ፈጣሪ ይወዳል! ተስማሙ

  • @SelamKuwait
    @SelamKuwait 2 หลายเดือนก่อน +3

    ለይላ በጣም ውሸታም ናት የምትጠየቀው ጥያቄ ቀጥታ መልሷ ጠማማ

  • @Abebechtube16
    @Abebechtube16 2 หลายเดือนก่อน

    Fasigaye lailam ewunetun fetari yawetal 🙏

  • @selamawitghiwot2745
    @selamawitghiwot2745 2 หลายเดือนก่อน

    ፋሰኪዬ ባንቺ በይበልጥ ለመታወቅ ነው ተያት ምን ታመጣለች እንኳን ወረቀትሸን አገኘ ሸሸ ማነች እሷ ሁለታችሁም ወረቀት አላችሁ እኩልጠናችሁ ከሷጨሰለታልሸ ተመልካች ሰላለሸ መሰሎኝ ልትጠቀምብሸ የነበረው ፣ምን ዙሪያ ዙሪያውን ትሄጃለሸ ፣ወደድሸም ጠላሸ ያላልሸውን አትልም እዚህ ይደርሳል ብለሸ ነበር፣

  • @MohammedMetwally-x5x
    @MohammedMetwally-x5x 2 หลายเดือนก่อน +20

    ለይላ ፈጣጣ ውሽታም ናት

    • @SelamKuwait
      @SelamKuwait 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @الحمدالله-ك5و6س
      @الحمدالله-ك5و6س 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም አላህን አትፈራም ለይለ ተብዬዋ አስመሳይ ነት የምር አወራሮ ያስታወቃል የምር ቀልቃላ የለቀቀች

    • @الحمدالله-ك5و6س
      @الحمدالله-ك5و6س 2 หลายเดือนก่อน

      አጭ ለይለ ሀይለኝነት አላህን መፍራት ነዉ አስመስሎ ሀይለኝነት የለም

    • @الحمدالله-ك5و6س
      @الحمدالله-ك5و6س 2 หลายเดือนก่อน

      ዝም በይ የማይመስል አታወሪ መጀመራ ለምን ላክሺ

  • @MadinaSeid-ln5pv
    @MadinaSeid-ln5pv 2 หลายเดือนก่อน

    ሰው እንዴት ጥፋተኛም ሆነ ተበዳይም ሆነ ይቅርታ ማለት እንዴት ያቅተዋል ስንት ቀን ሙሉ እኝኝኝኝኝ አይደብርም

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 2 หลายเดือนก่อน +4

    ለይላ የሰው ጊንጥ ነች

  • @Amsale-sl6ek
    @Amsale-sl6ek 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ምን አይነት ምስጥ ሰውነች ሌላ ሰው ሁሏ የጠላት

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 2 หลายเดือนก่อน +3

    ውሸዬ ምነው ይሔ ሚዲያ ሰራ ቢቀርብሸ ያው የማዳም ቅመምሸ ይሻልሸ ነበር ከዚ ሁሉ ጭቅጭቅ

  • @rahelestif2112
    @rahelestif2112 2 หลายเดือนก่อน

    ነው ወይስ አይደለም ለሚለው ጥያቄ ምን ሁና ነው ዙርያ ጥምጥም እምትሄደው ሌላ እምትባለው is she okay?😂😂😂

  • @nebiaytgeremew7452
    @nebiaytgeremew7452 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ለይላ ይበቃሻል. ቅናት ሊገልሽ ነው

  • @Fugg-q9r
    @Fugg-q9r 2 หลายเดือนก่อน

    ኑሮ ለይላ የሚጠይቁሽን መመለስ ስቸግርሽ ያልተጠየቅሽውን ታወሪያለሽ አላህን ፍሪ😊

  • @AnielRedu
    @AnielRedu 2 หลายเดือนก่อน +16

    ለይላ የምትባል ፎሎዎሮቾ ፎሎዋን አንሱ አረመኔ ነች

    • @natsnethaylu7352
      @natsnethaylu7352 2 หลายเดือนก่อน +1

      ማጨብጨብ ትወዳላቹ ለኡነት ኑሩ ሀቁ ሌላ ጋር ነዉ ያለዉ ለኡወነት ቁሙ

    • @ቲጂኩዌት
      @ቲጂኩዌት 2 หลายเดือนก่อน

      @@natsnethaylu7352እኮ አጨብጫቢ ህዝ ጨብ ጨብ ሲል ከሰሙ እነሱም ጨብ ጨብ ለምን እንደተጨበጨበ እንኳን ሳይገባቸዉ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 หลายเดือนก่อน

    ላይላ የተጠየቅሽውን ማሳየት ለምን ከበደሽ እኔ ሀይለኛ ነኝ ብለሽ አታስቢ ሀይል የፈጣሪ ስለሆነ ብትችሉ ጓደኛማሞች ናችሁ ነገ መልሳችሁ ትገናኛላችሁ ሌላውን ትርፍ ነገር ወደዛ እረስታችሁ ተስማሙ ሚዲያውን አታጨናንቁ ዬኒዬ ተባረክ በቃ ተዉ

  • @user-py9jk2oc8z
    @user-py9jk2oc8z 2 หลายเดือนก่อน

    ምቀኛ እንደሀበሻ የለም ለይላ በሀቅሽ ሂጅ የሰው ላብ አይጠቅምሽም በተጠየቅሽበት መልሽ

  • @mesiyeemareyembareya-db2rm
    @mesiyeemareyembareya-db2rm 2 หลายเดือนก่อน +1

    Fasik ewunet alet yene miskin

  • @saramasarat1310
    @saramasarat1310 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ በፈጠራችው ይህን እርስ ዝጉ ለይላ ምትባል እሴት ዉሸታም ነች እውነቱን ማውጣት አትፈልግም ምክኒያቱም ዉሸታም እንደሆነች ስለምታውቅ አቦ ምን አይነት ልጅ ነች

  • @እናትአለሜእወድሻለሁ
    @እናትአለሜእወድሻለሁ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ላይላ መሸነፍ አችይም እንዴ ጥፋተኛ እንደሆንሽ ያስታውቅብሻል

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም እንጂ

  • @mekdesgirma8687
    @mekdesgirma8687 2 หลายเดือนก่อน

    ዮኒ መቼም ቅን ሰው መሆንህን ስለተረዳው በልጄ ጉዳይ በግል ፈልጌህ ነው ከአዲስ አበባ ፈቃደኛ ከሆንክ ስልኬን ላስቀምጥልህ

  • @BoseBirhanu
    @BoseBirhanu  2 หลายเดือนก่อน +6

    ዮኒ ለማስታረቅ ሁለቱንም የተበደሉትን ሀቅ አለኝ ያሉትን እንዲናገሩ እድል ሰጧቸው ነበር ፋሲካ ሁሉንም ስትናገር ለይላ ግን የተበደለችበትን አሳማኝ ማስረጃ መናገር አልቻለችም ፋሲካ ያጠፋችውን ይቅርታ ጠይቃለች ለይላ በጭራሽ ይቅርታ ማለት አልፈለገችም

  • @mayahikmat5216
    @mayahikmat5216 2 หลายเดือนก่อน

    ያረቢ መጨረሻየን አሳምርልኝ

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 2 หลายเดือนก่อน

    አረ የምቀኛ ብዛት እነሱ ሚዲያውን ስለያዝሽባቸው ነው። የራስሽን ኑሮ ኑሪ ውሽዪ ልጅሽን አታስጨንቂው። ማስታወቂያ ስለሰራሽ ታዋቂ ሰዎችን ስለቀረብሽ እንዴት አይናደዱ

  • @dawityontandawit4249
    @dawityontandawit4249 2 หลายเดือนก่อน

    ለይላ ወሬ የምትጀምረው ከአዳምና ሄዋን ጀምሮ ሰው ታዝጋለች😅😅😅

    • @maryamawit406
      @maryamawit406 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂 ግን ወደ አይደለም ከባድ ነው

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x 2 หลายเดือนก่อน

    ፋሲካየ የኔ የዋህ😢😢😢

  • @selamethio8557
    @selamethio8557 2 หลายเดือนก่อน +3

    ለይላ የምትባይ ሴት ድሪአ ሸጥሽም አልሸጥሽም አስበሽ ሁለት ቀንም ቢሆን ካንቺ ጋር ላጠፋችዉ ጊዜዋ መክፈል አለብሽ ክፈይኝ ብላ አልየቀችኝም የምትይዉ አንቺ ህሊናሽ ለምን አያስብም አርግዤ አርግዤ የምትይዉ ከፋሲካ ነዉ እንዴ ያረገዝሽዉ ምን ታድርግሽ ? ጥፋቱ ያለዉ ለይላ ጋር ነዉ። ለይላን ያገባ እሳት ገባ !!! ከአንቺ ማንም ወርቅ አይገዛም በዚህ ፀባይሽ ከስተመር ማስተናገድ አትችይም ንግዱን ፀባይ ላላቸዉ ተይዉ። 😂😂😂😂

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny 2 หลายเดือนก่อน +1

      ጌታ ይባርክሽ ትክክለኛ መልስ ነው

    • @selamethio8557
      @selamethio8557 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን! ተባረኪ እህቴ።

  • @zenetawel5415
    @zenetawel5415 2 หลายเดือนก่อน

    ወሬእማይችልሰው ሁሌም ባያጠፋም እሱእዳጠፋ ነው የሚቆጠረው

  • @frd11123
    @frd11123 2 หลายเดือนก่อน +8

    እኔ የምታወራው ወሬ ምንም አይገባኝም ፍየል ወዳ ቁዝምዝም ወድህ ወሬዋ ሁሉ የቃቃ ጨዋታ ይመሥላል አይይይ ይች ውሸት ኧረ አላህን ፍሪ ሀይለኛ ነኝ ሀይለኛ ነኝ ሀይለኛ ማለት ኮ እውነትን ይዞ የተጓዘጅ እዳች ጥያቄ ሢጠይቁሽ በማጭበርበር የሚጎላደፍ አይደለም ሠገጤ ነሽ

  • @Lkh5671
    @Lkh5671 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልጅቷ መታወቅ ፈልጋ ነው ፋሲካን ጉአደኛ ያረገቻት እና ዮኒ ቤት ኦንላይን እንዲሆን ያረገችው ሊይላ የሚሏት ፈጣጣ እና ሰውን ልታሞኝ የምትሞከር ደፋር ነች

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @Fatuma-x3r
    @Fatuma-x3r 2 หลายเดือนก่อน +20

    ለይለየምተባይ
    ይድፋሽ
    እከካም
    አጭበርባሪ👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊

    • @eyerusalemyitbarek8583
      @eyerusalemyitbarek8583 2 หลายเดือนก่อน +2

      Ayebaleme men aregech yelije enat arase set endezih ayebaleme

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 2 หลายเดือนก่อน

      Yedefate werja

  • @zebibazebiba4936
    @zebibazebiba4936 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ጊዜም የለኝ ቁጭ ብየ የማዳምጥበት ግን ለይላ ትዘባርቂያለሺ አላህ ይወቅ ብቻ ደስም አላልሺኝ

  • @hareg8865
    @hareg8865 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለምን ታናገሪያታለሸ ይቺ ቆሻሻ ናት ውሾዬ ኑሮሸን ኑሪ ማር ገደል ትግባ

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p 2 หลายเดือนก่อน +2

    Faseka tuteshe eyaleche setesadebe atesakeke teleke tute ayasafereme sew eyasadege new tutune eshe

  • @eleniworku3153
    @eleniworku3153 2 หลายเดือนก่อน +4

    ለይላ ከቃልዋ የሚወጣው በጣም ይቅውፍል ዋልጌ አቤት ግፍዋ ስራውን ማሳዘንዋ እንደገና ነኢማ ከንቱ ነው ስው ይበልጣል ነገ ትልቅ በሽታ ብታገኝ አግዙኝ ብለሽ እዝሁ ትመጫለሽ አወዳደቅሽ መጥፎ ነው

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny 2 หลายเดือนก่อน

      እውነትሽን ነው

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 2 หลายเดือนก่อน +16

    ለይላ የምትባል ሴት ግን በጣም ሴጣናት

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም የምትጠየቀውን ትታ ያልተጠየቀችውን ትቀዛብራለች አይ ምቀኝነት አላህን ፍሪ ልጅታ ሚሰኪን ናት

  • @loveethiopian2686
    @loveethiopian2686 2 หลายเดือนก่อน

    ወገኔ ትላንታ ወገኖቻችንን መሬት እንዋጠች አልሰማቹም ይሆን

  • @Jama-nd3rn
    @Jama-nd3rn 2 หลายเดือนก่อน

    በቃ ብዙ ማወራት አየጠበቅም ሰው ከሠው ሜሥታረቅ ነገር አታክረሩ አላህ ስንል ነገር ነን አብርዱደ አብርዲ በቃ ጦርነት ሠትጠባበቁ የነበር. ነው ሚመሥል ይበቃል ይበቃል

  • @MakahAhmed-f8o
    @MakahAhmed-f8o 2 หลายเดือนก่อน

    ይወኒ መገኝነህ እጭ ሙስሊምች ደገአረገችሁ እሱቤት ማንሂዱ አላችሁ እረሳችሁትእደ

  • @mcell1734
    @mcell1734 2 หลายเดือนก่อน

    ሪም በቃ አጥፍቻለው ይቅርታ በይ ልክ አይደለሽም ❤

  • @tigistware
    @tigistware 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ዙሪያ ጥምጥም 😊😊😊😊 ወይ ሌይላ 😂😂😂

  • @Sanayt-j4x
    @Sanayt-j4x 2 หลายเดือนก่อน

    ወይ ጉድ ይገርማል ዘንድሮ 😂😂😂

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 2 หลายเดือนก่อน +3

    ለይላ ማለት ቅንዳም ሴጣን ነች አሽቃባጮች መቸም አይሳካላትም ለይላ ክፉ ያልተገራ ሴጣን አለባት ጸበል ትጸበል

  • @user-gu3tx2tu7w
    @user-gu3tx2tu7w 2 หลายเดือนก่อน

    እነዚህን እሩዝያጠገባቸውን ያረብሀገር ሰገጤዎች የማናየው መቼነው?🤮🤮🤮🤮🤮ዮናሰ ና መሰሎቹ ያይምሮበሸተኛች ያው የታወቀነው ቀሚሰለባሸመሆናቸው 🤮🤮🤮

  • @AdeyeYifra
    @AdeyeYifra 2 หลายเดือนก่อน +2

    Layla kifu nashe

  • @nicenice9324
    @nicenice9324 2 หลายเดือนก่อน

    እቺ ሴት ሌላ እምትባለዉ ምትጠቀዉ ሌላ እምትናገረዉ ሌላ በሰማኣም ምንጉድነዉ ራሰበራሰ መባላት ኣዉሬ ደሞ ዉሸት ሃቅ መምሰል ኣይችልም ተይ ኣላህሸን ፍሪ በሰዉሃገር ሰደት ነሸ ወይኔ እኔ ብሰደት ላይ ኢ/ያ ከኣንድ በጣም ነዉ እምወዳት ጓደኛየ የቻግኒ ልጅ ኣጎዉ ነበረች ኣብረን እንሰራ ኣብረን እንለብሰ ኣብረን እጨፍር ኣብረን ሰንት ነገር ነበር ኣመት ከሰድሰትወር ከምናምን ያዉ ሳንጣላ ተላያይተን እኔ ከኢ/ያ ወደ ሰደት ወጣሁ እሰካሁን ንደዋወላለን በተፈጠረዉ ጦሩነት ትኑሸ ደብሮኛል ኣሞኛል ቅር ብሎኛል ሁኖም ግን ዉሰጤናት ልጅትዋ ሃቅ እምነት ኣላት ለጋራ ነዉ የሰራነዉ ኣሶሳላይ❤

  • @1234ghhddghhj
    @1234ghhddghhj 2 หลายเดือนก่อน

    Leyla ye jimma lij nat. Ye jimma lijoch demo.....zegnagn nesh leyla

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውመድሀ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውመድሀ 2 หลายเดือนก่อน +4

    ይች ለይላ የተጠየቀችው ሌላ የምትመልሰው ሌላ ግን ለምን😢

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 2 หลายเดือนก่อน

    እንደውም ረዘመ የባሰ ለምን ቮይስሜሉን ለምነ አይከፈትም

  • @ቤተልሔም
    @ቤተልሔም 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያባላችው

  • @milan8639
    @milan8639 2 หลายเดือนก่อน

    በቃ ለዮኒ ማኛ የስራ እድል ሁሌም አይጠፋም 😂

  • @fananfransua1482
    @fananfransua1482 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር ይበልጣል ተግባቡ

  • @ritahaile1787
    @ritahaile1787 2 หลายเดือนก่อน +1

    Anchie leyla abo teyat. Set aydeleshem endie? Tsebayesh ke melkesh yasekefal. Betam balegie nesh. Ye saw ager eko ye saw naw. Sedetegna mengezem sedetegna naw. Atekurarie hulum kerie naw. Beka teyat tenurebet

  • @tgesisay5494
    @tgesisay5494 2 หลายเดือนก่อน

    ኡሉም ከአገሩ ሲወጣ ለማግኘት ነው

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለይላ በጣም ውሸት ድርቅና አለባት በዛላይ የሰው ጭብጨባ አያዋጣሽም ይቺን ሚስኪን ገና ለገና ፈመሰች ተጠቀመች ብለሽ በዚ ደረጃ እሷን ለመጣል ሴራ🤔🤔ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ ባለጌ የምትጠየቂው ሌላ የምታወሪው ሌላ

  • @tigistware
    @tigistware 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ እቺ ልጅ ሌይላ የምትባይ ከብት

  • @FyvdR6gg
    @FyvdR6gg 2 หลายเดือนก่อน

    ለይላ ለባነች😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Mahi-AG27
    @Mahi-AG27 2 หลายเดือนก่อน

    ናቲ ሚባለው ጥሩ ሊያወራ ነው ስለ ለይላ 😅😅😅 ኧረ ላሽ

  • @Fugg-q9r
    @Fugg-q9r 2 หลายเดือนก่อน

    ለይላ በሀይለኝነት የሚሆን ነገር የለም ፋሲካ የዋህ ናት

  • @tsedeyanteneh2743
    @tsedeyanteneh2743 2 หลายเดือนก่อน +14

    ይችንምስኪንተመቅኝታትነው ቁልቁል ያድርግሽ እግዚአብሄር ይመልከትሽ🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @tigistmitiku-qi9zu
    @tigistmitiku-qi9zu 2 หลายเดือนก่อน

    Dereqqiiii yalechi dedebi sitasitella zeyebaa mitibalewa yetexeyekishiw voice message kifechee egizeyoooo adinegni

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 2 หลายเดือนก่อน

    አሁን ስለትውውቃችሁ ማን ጠየቀሽ🤣🤣🤣🤣

  • @EmuSol-ep8lf
    @EmuSol-ep8lf 2 หลายเดือนก่อน +1

    Meskin fasika ❤

  • @ritaasmelash3236
    @ritaasmelash3236 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሌላ ነገር አታውሩ አስታርቁ

  • @jreeygualquihajreey1821
    @jreeygualquihajreey1821 2 หลายเดือนก่อน

    Gigi kiya sewe seletelate banche tetekema letewedede felega newe arogit beyate

  • @tigestyohannes5142
    @tigestyohannes5142 2 หลายเดือนก่อน +3

    ተንኮለኛ ነሽ በቃ ለይላ እመኚ

  • @ישאלםאלמו-ח5ח
    @ישאלםאלמו-ח5ח 2 หลายเดือนก่อน +1

    Layla genzeb felagi nat MN aynet btawukewu nuru fasika Ena nati bedenb agzewatal gn echi aygebatm eras felagi nat

  • @helentekle8522
    @helentekle8522 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለይላ ስታስጠላ

  • @mhirat7883
    @mhirat7883 2 หลายเดือนก่อน

    ዓርክያ አስላማይ አይዳምድር አይዳሰማይ😂

  • @emebetali-i3p
    @emebetali-i3p 2 หลายเดือนก่อน +13

    ለይላ ባለጌ ነሽ 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎🤔

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny 2 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው

  • @sanamiss5234
    @sanamiss5234 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለእላ ካፈርኩ አይመልሰኝ ድርቅ አረበቃሽ እልህ

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny 2 หลายเดือนก่อน

      እኮ ሌብነታ ተጋለጠ ተቃጥላ ነው

  • @ferhiwotgudeta5905
    @ferhiwotgudeta5905 2 หลายเดือนก่อน

    Leylaa betam derekee nate bemeche bicha lemasamen temokeralech agule derkena teru aydelem endaaa memdenew

  • @AhmedinShemsu
    @AhmedinShemsu 2 หลายเดือนก่อน

    ለይላ ትዳርሽን ያጣሽሁ።በጸባይሽ ነው ገና ታጫለሽ ከዚህ ጸባይሽ ካልተመለሽ