ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጎበዝ ነህ በጣም እዝያ ቁጪብሎ ከማዘን የመጣውን መቀበል ውጥቶ ሰባብረህ መጣህ ጎበዝ ይገባሀል im happy for you 🎉
@@hanan_123-s3z thank you🙏🏼🙏🏼
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተሳካልህ ወንድሜ🙏
@@Selam-uc1gr amen🙏🏽🙏🏽
ፍንዬ በጣም ስርአት ይለክ እርጋታክ የተባረክ ሳምሪ አተ ስላለሀት እድለኛ ናት ማትለወት ልጅ ፍንዬ ተባረክ ከነቤተሰብህ
ስነስርዓት ያለህ ልጅ እንደሆንክ ታስታውቃለህ፡ወደፊት ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ በርታ
@@lulatadese5445 amen🥰🙏🏽
ቁጥር አስቀምጥልን ወንድሜ
HI
ዳኒየ አንተ ከዚህ በላይ ይገባሀል በወጣትነትህ ልብ የገዛህ እና አስተዋይ ሰው ነህ እና በርታ አንተ ልዩ ሰው አብዱ ኪያርን ጋበዝኩህ😍👍
@@sali4168 🙏🏽
እንኳን ደስ አለህ🙏 ለነገሩ የራሴ የምትለው የእናትህ ልጅ ወንድምአለም ስለአለልህ ችግሩ ይቀንስልሀል ምንም ወገን ከሌለው:: እኔና ቤተሰቤ በአሜሪካን የገጠመንን ችግር አልረሣውም ወገን ለዛውም የቅርብ ቤተሰብ የሌለው ሰው ፈተናው ቀላል አይደለም:: እነፋኒ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏
amen 🙏🏼🙏🏼
ዳኒ እንኩአን ደስ አለህ🙏🏽👍🏽👏🏽 በርታ እግዚአብሄር ያግዝህ::
ጎበዝ እንኳን የመኖሪያ ፍቃድ አገኘህ ደግሞ በሳል ነህ ታስታዉቃለህ በርታ ግን የምር መንታ ናችሁ ከፋኒ ጋር ?
እኳን. ደስ ያለኸ እናትኸም. ደስ. ይበላት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
በጣም ደስየሚል ሰርአት ያለህልጅ ነህ ታሰታውቃለህ የውደፊትህን እግዛብሔር ያሳካልህ አሜን አሜን አሜን በሉ❤❤❤❤❤
amen🙏🏼🙏🏼
ፋኒ እርጋታህ ደስ ሲል ❤ለመወደድ ብለህ የምታደርገው አርቴፊሻል ነገር የለም! ከሳምሪ ይልቅ አንተ ራስህን ነህ
Wera
ዳኒየ በርታ ከሡሥ የፀዳ ምርጥ ሠው ነህ በርታጎበዝ ነህ +እውቀት አለህ ቋንቋ ጀርመኛ ባትችልም እንግሊዘኛ ከቻልክ ትግባባለህ ቀሥ እያልክ ትለምዳለህ ጀርመነኛ
@@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد thanks i will 🙏🏼🙏🏼
Wow Congregation 🎉 bro እድለኛ ነህ ጀርመን ወረቀት ማግኝት በጣም ከባድ ነው በተለይ በ Ethiopia ተሰቶማ እማይታሰብ ነበር ሰውም ሰላለህ ነው ሁሉም ቦታ ሰው ያስፈልጋል በተለይ ዘመድ ካለ ብዙ ነገሮች ቀላል ይሁናሉ ሲከፋህ እንኳን የምትሄድበት ያስፈልጋል ብዙወች እንዳሰቡት አልሆን ብሎቸው ችግሮችን መቋቋም አቅቶቸው መጥፎ ሀኔታ ላይ ያሉ አሉ 😢 ኢትዮጵያ ላሉ ግን እውነታውን ንገራቸው አሁን ያንተን video ሲያዩ ሁሉም ነገር ቀላል ይመስላችዋል የዚህ ሀገር ሀበሻ በተለይ አድስ ስትሆን በጣም ይገርምሀል አይደለም ሰላም ማለት ቀርቶ ግልምጫቸው እኮ ከባድ ነው 🤔😂😂 እኔ ብዙ ግዜ ምን ሁነው ነው እያልኩ አስብ ነበር አሁን ግን ለምጀው እኔም ያው ሆንኩ🤭😅 Uk በወረቀት በኩል በጣም ደስ ይላል ትንሽ የሚከብደው ቤት ነው በተለይ ለንደን ቤት ውድ ነው በዛ ላይ ጠባብ የሚያስጠላ እና ሀገሩ የፅዳት ችግር አለበት 😞 ሰወቹ በጣም ፈታ ያሉ ናቸው ❤
ወረቀት ማለት ፓስፗርት ወይም ዜግነት አይደለም!ወረቀት ማለት የስራ ፍቃድ ነው, መስራት ይችላል ቋንቋ መማር ይችላል ማለት ነውየነሱ ፓስፖር እና ዜግነት 10 አመትም አይሰጡም እዛው እየታሸህ እንድትኖር ነው የሚያደርጉህ
@@GodThankyou-sy4tf ya thanks bro🙏🏽🙏🏽
እንኳን ደስ አለህ አይዞህ ሁሉም በግዜው ውብ ይሆናል ወንድምህም ሳምሪም ጥሩ ናችው እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው ❤❤
Congratulation Dani ambessaw ❤❤❤
ፋንዬ ዎንድመህ በጣም የሰዉ መዉደድ አለዉ ልቡ ንጹህ ነዉ አላህ ይጠብቅልህ
ዋው በጣም ደስ ይላል እንክዋን ደስ አለህ ንክዋን ደስ አለህ ::ጀርመን ጥሩ አገር ነው ወጣት ስለሆንክ ብዙ በሮች ክፍት ናቸው ::እንደገለፅከው ወደ ጀርመን አመጠጥህ ክባድ ቢሆንም በአሁን ስአት ሁሉ ተሳክቶ የመኖርያ ፍቃድ ማግኘትህ ደስ ይላል ::ያለህ ሞራል ጥሩ ነው እንደምንም ብለህ ጥሩ ፕሮፌሽን ላይ ተምረህ የህይወትህን መስመር አስተካክል ::ለአላማህ ፅናት መማር ግድ ይላል ::ሳንቲማቸው እንዳያታልልህ አደራ :: viel Gluck
@@mlhmlh5603 danke🙏🏽🙏🏽🤔
በርታ በል የኔ ጨዋ ስነስርአትህ ደስ ሲል ❤በርታ ቤተሰብ ሆኛለሁ❤
🥰🙏🏽🙏🏽
እንካን ደስ አለህ ዳኒ ፋኒ እርጋታህ ትትናህ ደስ ይላል
ተመስገን እንኳን ደስ አለክ የኔ ወድም
ወንድሜ እንኳን ተሳካልህ ደስ ስላለህ ደስ ብሎኛል ሳምሪየ ሴት ልጅ ነሽ ትረጅኛለሽ በአረብ ሀገር ጊዜየ አለቀ እና በፈጠረሽ መልሽልኝ ቤተሰብ አለኝ ጀርመን ግን በራሴ መንገድ መምጣት እፈልጋለሁ ስጠይቃቼው መከራ እየደረደሩ ተቼግሬ ነው እነሱ እዚያ ከገባሁ ይተባበረሩኛል ህጋዊ ነኝ ከዱባይ እንደት መምጣት እንደምችል ንገሩኝ አደራ መንገዱን ብቻ
።። እሰይ እንኳን ደስ አለህ ወረቀቱን ካገኘህ ሀይምሮ ያርፋል።።
''መኖሪያ ፈቃድ የማይሰጠው ሰው የለም የጊዜ ጉዳይ እንጅ '' ላልከው በጣም የተሳሳተ መረጃ ነው።ልጁ ያለው ነገር ልክ ነው ፎከስ ማድረግ ያለብህ ነገር ለምን ወጣህ እና ብትመለስ ምን ትሆናለህ ያለው በጣም ወሳኝ እና ልክ ነው ። ቁጥሮችን መሳሳት የለብህም ካላስታወስክ አላስታውስም ማለት ጥሩ ያልሆነ ነገር ከመናገር።ቀበሌ ሳይሆን ደግሞ ጀርመን የስራ ፈቃድ ምትጠይቀው Agentür für Arbeit ( የስራ ቅጥር ኤጀንሲ) ነው ።እነሱ ማማልከቻውን ይሰጡሀል ያን ይዘህ ወደ ስራ ቀጣሪ ድርጅት ትሄዳለህ። ከዛ ስራ ሊሰጥህ ያሰበው ድርጅ ማመልከቻውን ካንተ ጋ ሆኖ ይሞላና ወደ ስድተኞች ፅህፈት ቤት ወስደህ ( Ausländerangelegenheiten) ትሰጣቸዋለህ። እነሱ መርምረው ስራ ቀጣሪው ያቀረበው ምክኒያት አንተን ለመቅጠር በቂ ሆኖ ካገኙት። የስራ ፈቃድ ይሰጥሀል ከዛም መስራት ትችላለህ። ምክኒያቱም ጀርመን ውስጥ ቅድሚያ ሚሰጠው ለዜጋወች ነው ማንኛውም የስራ ቅጥር ( የስራ ፈቃድ ላላቸው የውጭ ዜጎችም)።ጥንቃቄ ማድረግ ያለብህ ግን ወረቀት ኢንተርቪው ላይ ካበላሸህ መቸም ላይሰጥህ ይችላል።ጀርመን ውስጥ ብዙ የመኖሪያ ፈቃድ ነው ያለው ከ 6ወር -ቋሚ መኖሪያ ፈቃድ።የአንድ አመትም ሆኖ በጣም የተለያየ ነው ያለውለምሳሌ Subsidiären Schutz ( ንኡስ ጥበቃ)Abschiebung Verbot ( ወደ ሀገር መመለሱ ቁሟል)....ወዘተ።ይሄ መኖሪያ ፈቃድ ለኔ ልክ አደለም ወይም ትገቢ አደለም ብለህ ካመንክ በ 15 ቀን ውስጥ ይግባይ መጠየቅ ይቻላል ምክኒያት በቂ ከሆነ መኖሪያ ፈቃዱ ሊቀየር ይችላል።
Congratulation 🎉TH-cam በደንብ ስራ ይረዳሀል ዳኒ Keep going 👍👍
@@bmtq 🙏🏽🙏🏽✌🏽
እንኳን ደስ አለክ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@@emebetemebet1075 amen🙏🏽
መልካምነትህንአይለዉጥብህበርታ
እንኳን ፈጣርዬ እረዳህ ወድሜ
Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
Conguralation Bruder
ጎበዝ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ግን የት ከተማ ነህ
እሰይ አልሀምዱሊላህ በርታ🎉🎉 ዳኒ
Good luck, I pray for your success
Werket yabezalu enem yeselechegi esu new dani🙄 28 amhet mulu ke gorebet hager sweden congratulations 🌻✌
ዳኒ የአበሻ ነገርማ በጣም ነው የሚገርመው:: ያፈጣሉ ግን ሰላም አይሉም::😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔ ጋ ብቻ መስሎኝ ነበር ።
@@Gebre..TesfayKKK Ene erase yigermegnal
Kkkkkkk yigermegnal Ene erase❤❤❤
Congeragulation ❤❤❤
መጄመሪያ የት ነው የገባህው?
የምን ወረቀት ነዉ ያገኘከዉ? እንዴት በስደተኛ መልክ መጥተህ አገኘህ መኖሪያ ፍቃድ ከሆነ?
ጎበዝ በርታ የፋኒ ወንድም ❤❤
@@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 🥰🙏🏽🙏🏽
ዳኒዬ ፋኒ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል
emu 🥰🥰🙏🏽
የእናት ፀሎት እምየ ሁሌም ትኑር እንኳን ደስ አለህ👌
@@mesereteshete4436 🤩🤩🙏🏽
Congratulation 🎊 you are luck 🎉😇🥰
Congratulation🎉🎉🎉
የፍኒ ሀሳብ እጋራለው እኔ አሁን ሳውዲአረቢያ ነኝ ብሞቱ ስደትን አይመርጡም እኛ ሀገራችን በገዛ እጃችነው ያጉሳቆናት ለምን ኢትዮጵያ ከምስራ ይልቅ የምጠፍነው የምብሰው ስቀጥል ሀገራችን ለእኛ ቀላልናት ለፈርንጆች ግን ኢትዮጵያ ብት ባገኝነው የምሉት ከዘር አፍር አስቶ እነሱ ገዝቶነው መሬታችው አሽዋነው ለማንኛው ውይ ሀገሬ
እንኳን ደስ አለህ ያገሬ ልጅ❤
ዳኒ Congra🎉🎉
እውነት ነው በቆየ አይደለም ሁሉም እኩል ነው
የማትረባ መልሰው ወረቀትህን እንዳይነጥቁህ ኢሚግሬሽን ኬዝ አይወራም በሚዱያ ❤
እኳን ደስ አለኮ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዳኒ
Enkuan des aleh 😊😊😊🎉🎉🎉🙏🙏🙏
እኳን ደስለህ ❤❤❤
@@zulfahussain852 🙏🏼🙏🏼
God is too good ❤❤❤
ኣራ ፋን እኔንም ወሰደኝ እባክህ😢
ፋኒ ዳኒ መምጣቱ በተለይ ላንተ አሪፍ ነው ብቸኛ አትሆንም ከአንድ ሁለት ይሻላል ❤❤❤ይመቻቹ
masha allah enkwan tesakale allah kezim belay yegeze
@@fakiaabadidu amen🙏🏽🙏🏽
እሥኪ ተባበሩኝ እኔንም አግዙኝ ልምጣ የገንዘብ ችግር የለብኝም
Egzabiheri diniki new🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
Congratulation 🙏🎉🎉🎉
ይቅናህ ዳኒ❤❤❤
እድለኛ ነህ እንኳንም ደስ አለህ 🎉
@@konjetalemudegifie2400 amen🥰🙏🏽
Egizabeher Yemsgen egizabeher yetabikachu 🙏
Congra ፋኒና አንተ ምንም አትመሳሰሉም ግን
@@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 🙏🏼🙏🏼
@@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 😉🙏🏼🙏🏼
Fani gn mndnw misegtew yihen tiyake germenawi biteykew ok esum eko ethiopiawi nw hagerun yemelewet geta alebet ljun lemndnw michanew?
እደዉም ነይጀሪያ ቢሉህ አሪፈ ነበር ዉነትህነዉ ጥሎብን አበሻ ከሰላምታ ይልቅ ፈጠዉ እሚያዉት ነገረ😂❤❤
ትክክል ስደት እድል ነው ለመማር ሞክር
እሰይ እንኳን ደስ ያለሀ
እንኩዋን ተሳካልህ!!! ፋኒና ሳምሪ ስላሉሉህ ይመስለኛል የቀለለህ በብር መምጣት ይቻላል ?
@@yostinayosti-v6y bezu mengedoche alu video enserabetale
@@Wizdani6 set negn. eski ngeregn bebirr. memtat ktechale
@@yostinayosti-v6y oky tiktak lay tsafilge
@@Wizdani6ሰላም ይብዛልህእኔ ሳውዲ ነኝ ቤተሰብ ጀርመን አለ ካናዳም እና እግሊዝ ሐገር ወረቀት ያላቸው አሉ via እዴት መላክ ይችላሉ ለኔ ? ኢትዮጵያስ ታማኝ ምታውቀው ካለ ንገረን እዴት ልምጣ ተባበረኝ ከቻልክ ማንም ደላላ ከሚበላ አንተ ብር እንክፈልህ የፈለከውን via ላክልኝ ብር ልስጥህ ሚታወቅ ኢጀንሲ ንገረኝ ፈኒ ሚያውቁት ካለ
@@Wizdani6 አልወድም አልጠቀምም ይቅርታ
እንኳን ደስ አለክ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተሳካልህ
@@Alemfarisfaris amen🥰🙏🏽
ዋውውው እንኳን ደስስስስ አለህ ❤❤❤🙏🙏🙏
እዉነት ነዉ እኔም ዉጫገር ስመጣ አበሻዉ በጣአአአም ነዉ አፍጦ 😳የሚያይህ ግን ሰላም አይሉም ወይ ሰላም ስትላቸዉ ይዘጉሀል its still weird for me🤷🏽♀️
😂
ሰላም አይሉም 😂😂
Mekgnenet newa
Wow congratulations Danny ❤❤❤🎊 👏🏼
@@geniigenni3262 thanks🙏🏽🙏🏽
እሰይ እንኳን ደስ አለህ እንኳን ቀናህ።ጂጂ ኪያ አሁን ወረቀት ስታገኝ ደግሞ ኮረንቲ መጨበጧ ነው
ጀግና ናህ በሪታ እሺ
Hi endet neh gwadegnoche alu enante ga fingerprint alachew ye Norway endet nw wereket magnet michlut
@@FatumaShemles text me on tiktak i will tell you what i know
በጣም አሪፍ ነዉ ግን እሰፓርት ሰራ ፋኒ
congratulations bro l wish you all the best success 👍
thanks🥰🥰
❤❤❤ እንኳን ደስ አለህ❤❤❤
🙏🏼🙏🏼
አበሾችጋ ያወሬከው በጣም አሳቀኝ እኔለይ የደረሰነገር ስላለ
ልጆችህ ደህና ናቸው ባለቤትህ ምነው ከሚዲያ ጠፋች እወዳችኃለሁኘ 🎉🎉🎉🎉🎉
@@anesaabdissa4768 😁 ene aydelem mechem
😂😂😂😂@@Wizdani6
ሰነ ስራዓትህ❤😊
Gobez berta gin fani le German beta mastebabeya eyesete new
Congra
enkne egzabeher radake Dane bareta wademachen❤
@@alemesoratube9648 amen 🙏🏼🙏🏼
እሰይ እንኳን ደስ አለህ
I don't like the way the interviewer speaks to him he is your brother-in-law treat him like family not a random person😏😏😏😏 Dani you earned my follow you are down to earth person ❤
እንደት አድርገህ ጀርመን ገባህ ወድም
you got green cara?? 👈👈
Dese yelal senseratachu 😍
ዉሰደኝ☺☺☺
እንኳንም እግዚአብሔር ረዳክ ወንድም🎉🎉እኔ ከአርብ ሃገር ወደ ጀርመን ለመምጣት አስቤ ነበር ችግር ይኖርው ይሆን??
@@tsedallove yemen cheger yenorale belhe ferteh new?
@@Wizdani6 በጎብኝት ቪዛ ስለምገባ ቪዛው ሲያልቅ ወደ ሃገር ይመልሱ ይሆን ወይም ደግሞ ወደ እስር ቤት መርጃ ስለለኝ ነው ወንድሜ።እግዚአብሔር ያክብርልኝ!!!
@@tsedalloveመኖሪያ ፍቃድ አለሽ እንዴ ከአረብ ሀገር መሄድ የምትችይዉ?
@@ግእዝቲዮብ አዎ አለኝ
Yemnoriya feqd malte mendenew? peremi new weyes ?
@@hanaa1558 permant residence
ጀርመን እንዴት ነው ለ ሴት ወረቀት ቶሎ ያልቃል ወንድሜ ንገረኝ
You so cool aref lije nh enkuan kenah
@@samirhassen9354 🙏🏽🙏🏽🥰
አረ ውሸት አታውሩ ::የጀርመንኑሮ የቀለለ ዘመድ ስላለ እና ወንድም አጠገብህ ስላላ ነው
እንኮን ደሰ አለህ ትትና ያለህ ትመስላለህ❤❤❤🎉
@@Mesret-c1k 🙏🏽🙏🏽
Gobez berta senereateh gen des yelal egzabeher kante gar yehun
@@betimariedi4377 amen🙏🏽
Fani samri dani 😢😢😢😢😢menwe enates demte yemathonute ysebate amte lji tdefra stegedel alychutem aybale demte bthonu be 2 youtu chanale menal lji ayasazenem😢😢😢😢
er alayenem wedeme yet new😢
ወይ ጅርመን እኔ አልወድም ሀገር ማለት ኢንግሊ ናት
እፉፉ ዘጠኝ አመቴ አርብ ሀገር አልሞላ አለኝ እሥኪ ጀርመን ሌላ ሀገር ያላችሁ አናግሩኝ መክፈል ያለብኝ ብር እከፍላለሁ .ቶሎ ሥኬታማ ያደርጋል ሌሎች ሀገር አርብ ሀገር ቀን ማከክ ሥራ24ሠአት ነው
🙏🏼
ንይ ደናብር ካለሺ ላስወስድሺ
ሰራ ሰራ አድርገሽ ወደ ሀገርሽ ግቢ በቶሎ እንልካለን በሚሉ ደላሎች የለፋሽበትን ገንዘብ እንዳትበይ ሀገር ቀይሮም ወረቀት ለማግኘት እረጅም ጊዜ ይፈጃል።
@@SENAYITTUBE ሠኒ ሥንት ይፈጃል
@@amiindaymuu8390 አሚናየ አመሠግናለሁ የእኔ ውብ እህት
ሰላም ዳኒ አንድ ነገር ልጠይቅህ እባክህን መልስልኝ ወንድሜ ወደጀርመን መሄድ ይፈልጋል መንገዱን እንዴት እንደሆ በውስጥ ባወራችው ደስ ይለኛል
@@burtkanshowtube oky yechalale tiktak lay tsefilige or video eserabetalew
@@Wizdani6takes
ፍቃደኛ ከሆንክ የtiktok account ብታስቀምጥልኝ
ፍቃደኛ ከሆንክ የtiktok account አስቀምጥልኝ እባክህን ወንዴም አስቸግሮኝ ነው መክፈል ያለብኝን መስዋት እከፍላለው
@@burtkanshowtube wizdanig6
ጎበዝ ነህ በጣም እዝያ ቁጪብሎ ከማዘን የመጣውን መቀበል ውጥቶ ሰባብረህ መጣህ ጎበዝ ይገባሀል im happy for you 🎉
@@hanan_123-s3z thank you🙏🏼🙏🏼
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተሳካልህ ወንድሜ🙏
@@Selam-uc1gr amen🙏🏽🙏🏽
ፍንዬ በጣም ስርአት ይለክ እርጋታክ የተባረክ ሳምሪ አተ ስላለሀት እድለኛ ናት ማትለወት ልጅ ፍንዬ ተባረክ ከነቤተሰብህ
ስነስርዓት ያለህ ልጅ እንደሆንክ ታስታውቃለህ፡ወደፊት ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ በርታ
@@lulatadese5445 amen🥰🙏🏽
ቁጥር አስቀምጥልን ወንድሜ
HI
HI
ዳኒየ አንተ ከዚህ በላይ ይገባሀል በወጣትነትህ ልብ የገዛህ እና አስተዋይ ሰው ነህ እና በርታ አንተ ልዩ ሰው አብዱ ኪያርን ጋበዝኩህ😍👍
@@sali4168 🙏🏽
እንኳን ደስ አለህ🙏 ለነገሩ የራሴ የምትለው የእናትህ ልጅ ወንድምአለም ስለአለልህ ችግሩ ይቀንስልሀል ምንም ወገን ከሌለው:: እኔና ቤተሰቤ በአሜሪካን የገጠመንን ችግር አልረሣውም ወገን ለዛውም የቅርብ ቤተሰብ የሌለው ሰው ፈተናው ቀላል አይደለም:: እነፋኒ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏
amen 🙏🏼🙏🏼
ዳኒ እንኩአን ደስ አለህ🙏🏽👍🏽👏🏽 በርታ እግዚአብሄር ያግዝህ::
ጎበዝ እንኳን የመኖሪያ ፍቃድ አገኘህ ደግሞ በሳል ነህ ታስታዉቃለህ በርታ ግን የምር መንታ ናችሁ ከፋኒ ጋር ?
እኳን. ደስ ያለኸ እናትኸም. ደስ. ይበላት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
በጣም ደስየሚል ሰርአት ያለህልጅ ነህ ታሰታውቃለህ የውደፊትህን እግዛብሔር ያሳካልህ አሜን አሜን አሜን በሉ❤❤❤❤❤
amen🙏🏼🙏🏼
ፋኒ እርጋታህ ደስ ሲል ❤ለመወደድ ብለህ የምታደርገው አርቴፊሻል ነገር የለም! ከሳምሪ ይልቅ አንተ ራስህን ነህ
Wera
ዳኒየ በርታ ከሡሥ የፀዳ ምርጥ ሠው ነህ በርታጎበዝ ነህ +እውቀት አለህ ቋንቋ ጀርመኛ ባትችልም እንግሊዘኛ ከቻልክ ትግባባለህ ቀሥ እያልክ ትለምዳለህ ጀርመነኛ
@@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد thanks i will 🙏🏼🙏🏼
Wow Congregation 🎉 bro እድለኛ ነህ ጀርመን ወረቀት ማግኝት በጣም ከባድ ነው በተለይ በ Ethiopia ተሰቶማ እማይታሰብ ነበር ሰውም ሰላለህ ነው ሁሉም ቦታ ሰው ያስፈልጋል በተለይ ዘመድ ካለ ብዙ ነገሮች ቀላል ይሁናሉ ሲከፋህ እንኳን የምትሄድበት ያስፈልጋል ብዙወች እንዳሰቡት አልሆን ብሎቸው ችግሮችን መቋቋም አቅቶቸው መጥፎ ሀኔታ ላይ ያሉ አሉ 😢 ኢትዮጵያ ላሉ ግን እውነታውን ንገራቸው አሁን ያንተን video ሲያዩ ሁሉም ነገር ቀላል ይመስላችዋል
የዚህ ሀገር ሀበሻ በተለይ አድስ ስትሆን በጣም ይገርምሀል አይደለም ሰላም ማለት ቀርቶ ግልምጫቸው እኮ ከባድ ነው 🤔😂😂 እኔ ብዙ ግዜ ምን ሁነው ነው እያልኩ አስብ ነበር አሁን ግን ለምጀው እኔም ያው ሆንኩ🤭😅
Uk በወረቀት በኩል በጣም ደስ ይላል ትንሽ የሚከብደው ቤት ነው በተለይ ለንደን ቤት ውድ ነው በዛ ላይ ጠባብ የሚያስጠላ እና ሀገሩ የፅዳት ችግር አለበት 😞
ሰወቹ በጣም ፈታ ያሉ ናቸው ❤
ወረቀት ማለት ፓስፗርት ወይም ዜግነት አይደለም!
ወረቀት ማለት የስራ ፍቃድ ነው, መስራት ይችላል ቋንቋ መማር ይችላል ማለት ነው
የነሱ ፓስፖር እና ዜግነት 10 አመትም አይሰጡም
እዛው እየታሸህ እንድትኖር ነው የሚያደርጉህ
@@GodThankyou-sy4tf ya thanks bro🙏🏽🙏🏽
እንኳን ደስ አለህ አይዞህ ሁሉም በግዜው ውብ ይሆናል ወንድምህም ሳምሪም ጥሩ ናችው እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው ❤❤
Congratulation Dani ambessaw ❤❤❤
ፋንዬ ዎንድመህ በጣም የሰዉ መዉደድ አለዉ ልቡ ንጹህ ነዉ አላህ ይጠብቅልህ
ዋው በጣም ደስ ይላል እንክዋን ደስ አለህ ንክዋን ደስ አለህ ::ጀርመን ጥሩ አገር ነው ወጣት ስለሆንክ ብዙ በሮች ክፍት ናቸው ::እንደገለፅከው ወደ ጀርመን አመጠጥህ ክባድ ቢሆንም በአሁን ስአት ሁሉ ተሳክቶ የመኖርያ ፍቃድ ማግኘትህ ደስ ይላል ::
ያለህ ሞራል ጥሩ ነው እንደምንም ብለህ ጥሩ ፕሮፌሽን ላይ ተምረህ የህይወትህን መስመር አስተካክል ::ለአላማህ ፅናት መማር ግድ ይላል ::ሳንቲማቸው እንዳያታልልህ አደራ :: viel Gluck
@@mlhmlh5603 danke🙏🏽🙏🏽🤔
በርታ በል የኔ ጨዋ ስነስርአትህ ደስ ሲል ❤በርታ ቤተሰብ ሆኛለሁ❤
🥰🙏🏽🙏🏽
እንካን ደስ አለህ ዳኒ ፋኒ እርጋታህ ትትናህ ደስ ይላል
ተመስገን እንኳን ደስ አለክ የኔ ወድም
ወንድሜ እንኳን ተሳካልህ ደስ ስላለህ ደስ ብሎኛል ሳምሪየ ሴት ልጅ ነሽ ትረጅኛለሽ በአረብ ሀገር ጊዜየ አለቀ እና በፈጠረሽ መልሽልኝ ቤተሰብ አለኝ ጀርመን ግን በራሴ መንገድ መምጣት እፈልጋለሁ ስጠይቃቼው መከራ እየደረደሩ ተቼግሬ ነው እነሱ እዚያ ከገባሁ ይተባበረሩኛል ህጋዊ ነኝ ከዱባይ እንደት መምጣት እንደምችል ንገሩኝ አደራ መንገዱን ብቻ
።። እሰይ እንኳን ደስ አለህ ወረቀቱን ካገኘህ ሀይምሮ ያርፋል።።
''መኖሪያ ፈቃድ የማይሰጠው ሰው የለም የጊዜ ጉዳይ እንጅ '' ላልከው በጣም የተሳሳተ መረጃ ነው።
ልጁ ያለው ነገር ልክ ነው ፎከስ ማድረግ ያለብህ ነገር ለምን ወጣህ እና ብትመለስ ምን ትሆናለህ ያለው በጣም ወሳኝ እና ልክ ነው ። ቁጥሮችን መሳሳት የለብህም ካላስታወስክ አላስታውስም ማለት ጥሩ ያልሆነ ነገር ከመናገር።
ቀበሌ ሳይሆን ደግሞ ጀርመን የስራ ፈቃድ ምትጠይቀው Agentür für Arbeit ( የስራ ቅጥር ኤጀንሲ) ነው ።እነሱ ማማልከቻውን ይሰጡሀል ያን ይዘህ ወደ ስራ ቀጣሪ ድርጅት ትሄዳለህ። ከዛ ስራ ሊሰጥህ ያሰበው ድርጅ ማመልከቻውን ካንተ ጋ ሆኖ ይሞላና ወደ ስድተኞች ፅህፈት ቤት ወስደህ ( Ausländerangelegenheiten) ትሰጣቸዋለህ። እነሱ መርምረው ስራ ቀጣሪው ያቀረበው ምክኒያት አንተን ለመቅጠር በቂ ሆኖ ካገኙት። የስራ ፈቃድ ይሰጥሀል ከዛም መስራት ትችላለህ። ምክኒያቱም ጀርመን ውስጥ
ቅድሚያ ሚሰጠው ለዜጋወች ነው ማንኛውም የስራ ቅጥር ( የስራ ፈቃድ ላላቸው የውጭ ዜጎችም)።
ጥንቃቄ ማድረግ ያለብህ ግን ወረቀት ኢንተርቪው ላይ ካበላሸህ መቸም ላይሰጥህ ይችላል።
ጀርመን ውስጥ ብዙ የመኖሪያ ፈቃድ ነው ያለው ከ 6ወር -ቋሚ መኖሪያ ፈቃድ።
የአንድ አመትም ሆኖ በጣም የተለያየ ነው ያለው
ለምሳሌ Subsidiären Schutz ( ንኡስ ጥበቃ)
Abschiebung Verbot ( ወደ ሀገር መመለሱ ቁሟል)....ወዘተ።
ይሄ መኖሪያ ፈቃድ ለኔ ልክ አደለም ወይም ትገቢ አደለም ብለህ ካመንክ በ 15 ቀን ውስጥ ይግባይ መጠየቅ ይቻላል ምክኒያት በቂ ከሆነ መኖሪያ ፈቃዱ ሊቀየር ይችላል።
Congratulation 🎉TH-cam በደንብ ስራ ይረዳሀል ዳኒ Keep going 👍👍
@@bmtq 🙏🏽🙏🏽✌🏽
እንኳን ደስ አለክ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@@emebetemebet1075 amen🙏🏽
መልካምነትህንአይለዉጥብህበርታ
እንኳን ፈጣርዬ እረዳህ ወድሜ
Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
Conguralation Bruder
ጎበዝ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ግን የት ከተማ ነህ
እሰይ አልሀምዱሊላህ በርታ🎉🎉 ዳኒ
Good luck, I pray for your success
Werket yabezalu enem yeselechegi esu new dani🙄 28 amhet mulu ke gorebet hager sweden congratulations 🌻✌
ዳኒ የአበሻ ነገርማ በጣም ነው የሚገርመው:: ያፈጣሉ ግን ሰላም አይሉም::😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔ ጋ ብቻ መስሎኝ ነበር ።
@@Gebre..TesfayKKK Ene erase yigermegnal
Kkkkkkk yigermegnal Ene erase❤❤❤
Congeragulation ❤❤❤
መጄመሪያ የት ነው የገባህው?
የምን ወረቀት ነዉ ያገኘከዉ? እንዴት በስደተኛ መልክ መጥተህ አገኘህ መኖሪያ ፍቃድ ከሆነ?
ጎበዝ በርታ የፋኒ ወንድም ❤❤
@@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 🥰🙏🏽🙏🏽
ዳኒዬ ፋኒ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል
emu 🥰🥰🙏🏽
የእናት ፀሎት እምየ ሁሌም ትኑር እንኳን ደስ አለህ👌
@@mesereteshete4436 🤩🤩🙏🏽
Congratulation 🎊 you are luck 🎉😇🥰
Congratulation🎉🎉🎉
የፍኒ ሀሳብ እጋራለው እኔ አሁን ሳውዲአረቢያ ነኝ ብሞቱ ስደትን አይመርጡም እኛ ሀገራችን በገዛ እጃችነው ያጉሳቆናት ለምን ኢትዮጵያ ከምስራ ይልቅ የምጠፍነው የምብሰው ስቀጥል ሀገራችን ለእኛ ቀላልናት ለፈርንጆች ግን ኢትዮጵያ ብት ባገኝነው የምሉት ከዘር አፍር አስቶ እነሱ ገዝቶነው መሬታችው አሽዋነው ለማንኛው ውይ ሀገሬ
እንኳን ደስ አለህ ያገሬ ልጅ❤
ዳኒ Congra🎉🎉
እውነት ነው በቆየ አይደለም ሁሉም እኩል ነው
የማትረባ መልሰው ወረቀትህን እንዳይነጥቁህ ኢሚግሬሽን ኬዝ አይወራም በሚዱያ ❤
እኳን ደስ አለኮ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዳኒ
Enkuan des aleh 😊😊😊🎉🎉🎉🙏🙏🙏
እኳን ደስለህ ❤❤❤
@@zulfahussain852 🙏🏼🙏🏼
God is too good ❤❤❤
ኣራ ፋን እኔንም ወሰደኝ እባክህ😢
ፋኒ ዳኒ መምጣቱ በተለይ ላንተ አሪፍ ነው ብቸኛ አትሆንም ከአንድ ሁለት ይሻላል ❤❤❤ይመቻቹ
masha allah enkwan tesakale allah kezim belay yegeze
@@fakiaabadidu amen🙏🏽🙏🏽
እሥኪ ተባበሩኝ እኔንም አግዙኝ ልምጣ የገንዘብ ችግር የለብኝም
Egzabiheri diniki new🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
Congratulation 🙏🎉🎉🎉
ይቅናህ ዳኒ❤❤❤
እድለኛ ነህ እንኳንም ደስ አለህ 🎉
@@konjetalemudegifie2400 amen🥰🙏🏽
Egizabeher Yemsgen egizabeher yetabikachu 🙏
Congra
ፋኒና አንተ ምንም አትመሳሰሉም ግን
@@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 🙏🏼🙏🏼
@@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 😉🙏🏼🙏🏼
Fani gn mndnw misegtew yihen tiyake germenawi biteykew ok esum eko ethiopiawi nw hagerun yemelewet geta alebet ljun lemndnw michanew?
እደዉም ነይጀሪያ ቢሉህ አሪፈ ነበር ዉነትህነዉ ጥሎብን አበሻ ከሰላምታ ይልቅ ፈጠዉ እሚያዉት ነገረ😂❤❤
ትክክል ስደት እድል ነው ለመማር ሞክር
እሰይ እንኳን ደስ ያለሀ
እንኩዋን ተሳካልህ!!! ፋኒና ሳምሪ ስላሉሉህ ይመስለኛል የቀለለህ
በብር መምጣት ይቻላል ?
@@yostinayosti-v6y bezu mengedoche alu video enserabetale
@@Wizdani6 set negn. eski ngeregn bebirr. memtat ktechale
@@yostinayosti-v6y oky tiktak lay tsafilge
@@Wizdani6ሰላም ይብዛልህ
እኔ ሳውዲ ነኝ ቤተሰብ ጀርመን አለ ካናዳም
እና እግሊዝ ሐገር ወረቀት ያላቸው አሉ via እዴት መላክ ይችላሉ ለኔ ? ኢትዮጵያስ ታማኝ ምታውቀው ካለ ንገረን እዴት ልምጣ ተባበረኝ
ከቻልክ ማንም ደላላ ከሚበላ አንተ ብር እንክፈልህ የፈለከውን via ላክልኝ ብር ልስጥህ
ሚታወቅ ኢጀንሲ ንገረኝ ፈኒ ሚያውቁት ካለ
@@Wizdani6 አልወድም አልጠቀምም ይቅርታ
እንኳን ደስ አለክ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተሳካልህ
@@Alemfarisfaris amen🥰🙏🏽
ዋውውው እንኳን ደስስስስ አለህ ❤❤❤🙏🙏🙏
እዉነት ነዉ እኔም ዉጫገር ስመጣ አበሻዉ በጣአአአም ነዉ አፍጦ 😳የሚያይህ ግን ሰላም አይሉም ወይ ሰላም ስትላቸዉ ይዘጉሀል its still weird for me🤷🏽♀️
😂
ሰላም አይሉም 😂😂
Mekgnenet newa
Wow congratulations Danny ❤❤❤🎊 👏🏼
@@geniigenni3262 thanks🙏🏽🙏🏽
እሰይ እንኳን ደስ አለህ እንኳን ቀናህ።
ጂጂ ኪያ አሁን ወረቀት ስታገኝ ደግሞ ኮረንቲ መጨበጧ ነው
ጀግና ናህ በሪታ እሺ
Hi endet neh gwadegnoche alu enante ga fingerprint alachew ye Norway endet nw wereket magnet michlut
@@FatumaShemles text me on tiktak i will tell you what i know
በጣም አሪፍ ነዉ ግን እሰፓርት ሰራ ፋኒ
congratulations bro l wish you all the best success 👍
thanks🥰🥰
❤❤❤ እንኳን ደስ አለህ❤❤❤
🙏🏼🙏🏼
አበሾችጋ ያወሬከው በጣም አሳቀኝ እኔለይ የደረሰነገር ስላለ
ልጆችህ ደህና ናቸው ባለቤትህ ምነው ከሚዲያ ጠፋች እወዳችኃለሁኘ 🎉🎉🎉🎉🎉
@@anesaabdissa4768 😁 ene aydelem mechem
😂😂😂😂@@Wizdani6
ሰነ ስራዓትህ❤😊
Gobez berta gin fani le German beta mastebabeya eyesete new
Congra
enkne egzabeher radake Dane bareta wademachen❤
@@alemesoratube9648 amen 🙏🏼🙏🏼
እሰይ እንኳን ደስ አለህ
I don't like the way the interviewer speaks to him he is your brother-in-law treat him like family not a random person😏😏😏😏 Dani you earned my follow you are down to earth person ❤
እንደት አድርገህ ጀርመን ገባህ ወድም
you got green cara?? 👈👈
Dese yelal senseratachu 😍
ዉሰደኝ☺☺☺
እንኳንም እግዚአብሔር ረዳክ ወንድም🎉🎉
እኔ ከአርብ ሃገር ወደ ጀርመን ለመምጣት አስቤ ነበር ችግር ይኖርው ይሆን??
@@tsedallove yemen cheger yenorale belhe ferteh new?
@@Wizdani6 በጎብኝት ቪዛ ስለምገባ ቪዛው ሲያልቅ ወደ ሃገር ይመልሱ ይሆን ወይም ደግሞ ወደ እስር ቤት መርጃ ስለለኝ ነው ወንድሜ።
እግዚአብሔር ያክብርልኝ!!!