ቤተ ክርስቲያን ሆስፒታል ነች የታመሙት የሚታከሙባት : ኑ ወደ ብርሃኑ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 13

  • @mercy9108
    @mercy9108 3 วันที่ผ่านมา

    ተሙዬ ፈጣሪ ሀይሉን ይስጥህ ወንድሜ !!!!

  • @sisaymosisa1631
    @sisaymosisa1631 4 วันที่ผ่านมา

    Nuhayee berchylgn lewenet komshal yene gegna ahunm yewenet amlak yedingil Maryam lij yirdash..

  • @Haymanot-i8b
    @Haymanot-i8b 4 วันที่ผ่านมา +1

    Good discussion

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile 4 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ ጉድ ደንስ ለእየሱስ እያሉ የሚጨፍሩትን ማን ይንገራቸው ኦርቶዶክስ በቤተ እምነቷ እንኳን መጨፈር ሞቅ ያለ ሽብሸባ እንኳን አባቶች ይከለክላሉ አንድ ዝማሬ ዘማርያም ያለበትን አይቼ ሁሌ ይገርመኛል ሌሎቹ በጣም ሲያሸበሽቡ በቃ ቀጥ ብሎ ነው የሚዘምረው ከቤተክርስቲያን ውጪ የሚጨፍሩትን ልባቸውን ይመልስልን ነው የምንለው የነሱ እኮ ያውቃሉ የተባሉ ፓስተሮቻቸው ናቸው የሚጨፍሩት መጠጡም ላይ ዝሙቱም ላይ አሉበት እንደውም ይሄን የመሠለ ወጣት ከነሡ ትርምስ አውጦ ያመጣው ፈጣሪ ስለሚወደው ከመከራ ከቆሸሸ ቦታ አትርፎታል የተዋህዶ ልጆች ፈጣርያችሁን አመስግኑ 🎉🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏

  • @betelhemseyoumdersso6220
    @betelhemseyoumdersso6220 4 วันที่ผ่านมา +1

    ኑ በ ብርሀኑ ተመላለሱ።

  • @temesgenwoldemarkos
    @temesgenwoldemarkos 4 วันที่ผ่านมา

    ሁሉም የሀይማኖት ተቋማት ኦርቶዶክስ ይሆናሉ፡፡እመኑኝ ኑሀሚን እንኳንእውነቱን ተረዳሽ ፍጻሜሽን ያሳምረው፡፡አኔን…..

  • @تلبسالب
    @تلبسالب 4 วันที่ผ่านมา

    ግሩም ነው ምንም ቢሆን እውነት እውነት ሁለየም በጣም ገንቢ ነው ወይይታችሁ

  • @JamboJambo-sw5fr
    @JamboJambo-sw5fr 4 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው ፈረጃው ለሁላችሁም አዋጭ አይደለም ግን ደግሞ ስለማትቃወሙት ነገሩ የተፈቀደ እንዲመስል አድርጓል አይ እኛ ጋር የተከለከለ ነው ካልክ ይህንን መቃወም አለብህ ምክንያቱም ዝም ማለት እንደ መስማማት ስለሚቆጠር እና ክርክሩን ትታችሁ ተቃወሙ አስተምሩ እና ሰዎች አለምን ትተው በቅድስና የሚኖሩበትን ውስጠ ደንብ አዘጋጁ ገስጹ ቅጡ እንጂ ህዝቡን ገበያ ወስጥ ለቃችሁት ስታበቁ ለመከላከል አትውጡ ይሄ ወደባሰ ጥፋት ስለሚወስድ

    • @girmayideg7868
      @girmayideg7868 4 วันที่ผ่านมา

      እስኪ መጀመሪያ የአዳራሹ ጭፍራ ክልክል....ይህን ለማወቅ ቤተ ክርስቲያን መጥተህ ማየት እንጅ ዝም ብሎ ማውራት ከንቱነት ነው።

  • @kb7152
    @kb7152 วันที่ผ่านมา

    I just wanna add a correction on what eyob said... When he says Christ is our advocate, I was opposing it. He is NOT an advocate, but the one who gives judgment.

  • @yordanosbeyene2181
    @yordanosbeyene2181 4 วันที่ผ่านมา +2

    ቤተክርስትያን ሀኪም/የፈውስ ቤት እንጂ ፍርድ ቤት አይደለችም።