የአዕላፋት ዝማሬ ሄጃለሁ ፡ ኑ ወደ ብርሃኑ Tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 47

  • @Yiheyi
    @Yiheyi 16 วันที่ผ่านมา +22

    ኑሀሚን።የጀመርሽው ነገር ቤቱን በአለት ላይ የሚሰራ ሰውን ትመስያለሽ ነፋስ፥ ዝናብ ቢመጣ የማይናወጽ ነው።አንቺም በዚህ በፍለጋ ያገኘሽው እምነት እንደ አብርህም፣ሙሴ ጸሊም አይነት ፍለጋ ስለሆነ ጽኑ ነው በርቺ

  • @سلامالسهلة
    @سلامالسهلة 16 วันที่ผ่านมา +13

    መዝሙር በለበት እሚከተል እንደኔ 👍
    መዝሙር ስሰማው የሚይጨናንቀኝ ነገር ሁሉ ቅልል ይለኛል
    ትህትናው ግሩም ነው ፀጋውን ያብዛለት በእውነት🙏 ❤❤❤❤

  • @mulatumelese7742
    @mulatumelese7742 16 วันที่ผ่านมา +9

    በትክክል ኑሃሚን ጠንካራ ልጅ ናት፣ She is rational and consistent!!!

  • @AlamrewGetie
    @AlamrewGetie 17 วันที่ผ่านมา +16

    መዝሙርየ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይጨምርልህ።

  • @WorkaMesfin
    @WorkaMesfin 16 วันที่ผ่านมา +11

    እውነትም አስተዋይ ሴት ነሽ።ምን አለች ከስድቡ ይልቅ ሙገሳው ያስፈራኛል
    ነሃሚንየ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ድንግልም በምልጃዋ ታስብሽ

  • @151360ful
    @151360ful 15 วันที่ผ่านมา +3

    ዲያቆን መዝሙር እግዚያብሄር ይባርክህ ፤ የአንተን ትምህርት መስማት በጣም ያሳርፋል ፣ እንድናነብ ይጋብዛል እንዲሁም ትዕግስትህ ፣ መረጋጋትህ እንዳዳምጥህ ይጋብዘኛል ተባረክልን ወንድማችን 🙏❤

  • @FelekechDemuda
    @FelekechDemuda 16 วันที่ผ่านมา +9

    እግዚአብሔር ይቦርኮዎት በእውነት መካሪ እንደ አባት እንደወንም ❤❤❤❤

  • @MahiDan-vz4gt
    @MahiDan-vz4gt 15 วันที่ผ่านมา +3

    ተምሬበታለሁ ረጅም የአገልግሎት ዘመን ለመምህር

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 17 วันที่ผ่านมา +7

    መዝሙርዬ በፀጋላይ ፀጋውን ያብዛልክ እጅግ በጣም የማከብርክ የማደንቅክ ትልቅ የአምላክ ስጦታችን ነክ እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን ለእናንተ ቃል የለኝም በዚህ ዘመን መናፍቅ የተዋረደበት ዘመን የለም አይተናል እድሜ ለወንድሞቻችን መናፍቅ ምንም አይነት መልስ እንደሌላችው አይተናል ኑሐሚል ዲያቆን መዝሙረሰ ያሬድ ትክክል ነው ማንነትሽነሰ ነው የነገረሽ አምላከሰ ይረዳ ሽ

  • @selameyihenew5434
    @selameyihenew5434 16 วันที่ผ่านมา +4

    ኑሀሜን ቀሚስሽ ጋር ቆጆነሽ ደግሞ ፈጣሪ ቢረዳሻ ፀጉርሽን ደግሞ ሸፍነሽ በነጠላ ለማየት ያብቃን ❤

  • @asna7836
    @asna7836 16 วันที่ผ่านมา +4

    መዘሙር ያሬዶ አግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 16 วันที่ผ่านมา +4

    በርቺ ኑሀሚንዬ ❤እማምላክ ትርዳሽ!

  • @amerabunaser816
    @amerabunaser816 17 วันที่ผ่านมา +6

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲

  • @kidistkidane1100
    @kidistkidane1100 14 วันที่ผ่านมา

    ኖሀሚ የኔ ቆንጆ መልክሽ ብቻ ሳይሆን አይምሮሽ፣እርጋታሽ ሁሉ ነገር በጣም ደስ የምትይ እህት ነሽ ፈጣሪ አምላክ ወደ ብርሀኑ እንዲጨምርሽ እጸልይልሻለው ተባረኪ እህቴ እመብርሀን በምልጃዋ ታግዝሽ ❤❤❤

  • @nolawitkassa4167
    @nolawitkassa4167 14 วันที่ผ่านมา

    Tsegureshen shefegni endaysetubesh tetenkeki eshii yena mar

  • @ማርያምእያዋሕስናይሂወተይ
    @ማርያምእያዋሕስናይሂወተይ 16 วันที่ผ่านมา +7

    _ዋይ ብማርያም ብአእላፍት ዝማሬ መፃሓፍ ቅድሳዊ ነው😂😂😂 ዋይኔ ተዋህዶ ሃይማኖት ለዛላአለም ትኑር🙏⛪️⛪️⛪️_

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 16 วันที่ผ่านมา +3

    መዝሙር ያረድ❤❤❤❤❤

  • @Teklemichael
    @Teklemichael 16 วันที่ผ่านมา +2

    Hulun Barko Yesetesh, Amlak ytebkish

  • @tesfayekebede9839
    @tesfayekebede9839 16 วันที่ผ่านมา +4

    5መን ፈፅሚ ኑሃሚን መፆም ፣መፀለይ ፣ መስጠት ፣መስገድ ና መቁረብ ናቸው።

  • @Emaway-hn4uw
    @Emaway-hn4uw 16 วันที่ผ่านมา +1

    Tadileh tihitinash siyasikena effffffff emebeta mariyam tibekawa ayileyish❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የአብቃልገብርኤል
    @የአብቃልገብርኤል 16 วันที่ผ่านมา +1

    እደው እግዚአብሔር ይስጥሽ ስት ነገር ተማርኩ

  • @Yihenew-nh6xw
    @Yihenew-nh6xw 17 วันที่ผ่านมา +9

    ከእውቀት ነጻ ማለት ፕሮ...ነው።

  • @SolomonWolde-s4c
    @SolomonWolde-s4c 15 วันที่ผ่านมา

    ምን ልበልሽ እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ ይርዳሽ❤❤❤❤❤❤

  • @Haymanot-i8b
    @Haymanot-i8b 16 วันที่ผ่านมา

    Nuha gobez lij nesh, lemawok kalesh filagot antsar( awukew yemiyaminu ena aminew yemiyawuku sewoch alu ena) Egziabher yimelisish wode ketitegnawua ena ewunetegnawua Jesus Christ ye meseretat Orthodox Tewahdo Haimanot.

  • @senehayhu9732
    @senehayhu9732 16 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሥገን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @DemamuTinfu
    @DemamuTinfu 17 วันที่ผ่านมา +2

    ሀሳብሽ ሁሉ ቅኔ ነው ታስደስቻለሽ ወእውነት

  • @YalewMan-n6l
    @YalewMan-n6l 16 วันที่ผ่านมา +1

    Gena embezalen

  • @demissekassa-iy1ny
    @demissekassa-iy1ny 15 วันที่ผ่านมา

    ያሳድግሽ

  • @ElfineshAlemu-p2u
    @ElfineshAlemu-p2u 17 วันที่ผ่านมา +2

    Lebi Yesetacho Egzaber Yerdacho

  • @beleteararso8750
    @beleteararso8750 15 วันที่ผ่านมา

    Ka semacho eko new protest ayidalem

  • @yohtek
    @yohtek 4 วันที่ผ่านมา

    እኔም ከነቃሁ ቆይቻለሁ

  • @sisaymosisa1631
    @sisaymosisa1631 16 วันที่ผ่านมา

    Nuhaye berchylgn..Des yemilu lewetochn demo entbkaln..

  • @meseretyadesa5306
    @meseretyadesa5306 16 วันที่ผ่านมา

    Ye embirahan tibekA ayleyish

  • @SolomonWolde-s4c
    @SolomonWolde-s4c 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @demissekassa-iy1ny
    @demissekassa-iy1ny 15 วันที่ผ่านมา

    የንታ በዝማሬ ይፈውሱን

  • @BizaAlanzy
    @BizaAlanzy 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElfineshAlemu-p2u
    @ElfineshAlemu-p2u 17 วันที่ผ่านมา +2

    😅😅😅😅😅😅

  • @GetachewTekle-z9i
    @GetachewTekle-z9i 16 วันที่ผ่านมา +2

    ምነው ኦርቶዶክስ አይደለች እንዴ? መሔዷ ስለምን ርዕስ ሆነ?😅

    • @ራየተይቲ-1tg
      @ራየተይቲ-1tg 16 วันที่ผ่านมา +4

      ማነው ኦርቶዶክስ ያደረጋት? ብትሆንልንም ድስታችን ነው😊 ደግሞ ርጋታዋ ጴንጤነቷጋ ይጋጫል ይሄ ርጋታ ኦርቶዶክስጋር ነው እሚሄደው ያው ወደፊት ትመጣለች ጌታ ይርዳት እናንተም ሓዘን ኣታብዙ😂

    • @GetachewTekle-z9i
      @GetachewTekle-z9i 16 วันที่ผ่านมา

      @ራየተይቲ-1tg ነገ ደግሞ የተሰበረ ዜና:- ኑሃምን ወደ እናት ቤተስኪያን ተመለሰች የሚል ዜና እጠብቃለሁ። ግን በዚህ መሀል ወንጌል ገብቷት እንዳታመልጣችሁ።

    • @ራየተይቲ-1tg
      @ራየተይቲ-1tg 16 วันที่ผ่านมา

      @@GetachewTekle-z9i ወይ ቀልድ ኣለ ቀለሜ ልጂቷኮ ጴንጤ ነች😂 ስለ ምን መሰባበር ነው ደግሞ እምታወሪው😂

    • @SarahTigist
      @SarahTigist 16 วันที่ผ่านมา

      ኦርቶዶክስ መሆን የምትፈልግ ሴት ናት እንጂ አይደለችም

    • @Yiheyi
      @Yiheyi 16 วันที่ผ่านมา +1

      አዎ።ግን እየመረመረች እየጠየቀች ናት በቅርቡ ትመለሳለች ብለን ተስፋ እናስባለን

  • @yengusiedemilie1117
    @yengusiedemilie1117 16 วันที่ผ่านมา

    Q