ከስቃይ ወደ ሰላም የሚወስድ እውቀት | ዶ/ር አብርሃም አምሃ እና ገነት አህፈሮም | Manyazewal Eshetu Podcast Ep.42

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 671

  • @withmeron
    @withmeron 6 หลายเดือนก่อน +90

    ዶ/ር ሮዳስ ታደሰን ጋብዝልን የምትሉ

  • @tsigehagosabay5198
    @tsigehagosabay5198 6 หลายเดือนก่อน +118

    ከእግዚአብሔር ጋር ሳይጣሉ ሳይንሱን በሚገባን መንገድ ያጠኑልን ፣ ሳያመልጠን እውቀት እንቅሰም።

  • @hannatesfaun5709
    @hannatesfaun5709 6 หลายเดือนก่อน +146

    ስልኬ መልካሙን አሳዬኝ ጆሮዬ መልካም ነገር ሰማ እናተን በነፃ ማየት መስማት እጅግ ለኔ እድል ነው

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 6 หลายเดือนก่อน +159

    እኔ የሚገርመኝ የዶ|ር አብርሃም አማህ እርጋታ ነዉ አባቴ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ስወዶት መግላጫ ቃላት የለኝም ንግግራቸዉ ቁጥብ እርግት ያሉ የአባትን ባህሪ ደስ ሲሉ❤

    • @kokotubeኮኮሚዲያ
      @kokotubeኮኮሚዲያ 6 หลายเดือนก่อน +15

      ምክንየቱ ሀየር ስቴት ላይ ስለደረሱ ነው

    • @yoditbelayneh
      @yoditbelayneh 6 หลายเดือนก่อน +2

      He is like Ekhart Tolle

    • @zeray-Stulmy30
      @zeray-Stulmy30 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@kokotubeኮኮሚዲያwith no doubt...calmness is one behavior of mind fullness and higher consciousness !

    • @zeray-Stulmy30
      @zeray-Stulmy30 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@yoditbelaynehyeah...his calmness and groundedness resembles ..Eckhart tolle!

    • @mulualemmebrat
      @mulualemmebrat หลายเดือนก่อน

      Thanks

  • @yordanosyitagesu8061
    @yordanosyitagesu8061 6 หลายเดือนก่อน +24

    ሚዲያን ለትምህርት መጠቀም ለብዙዎች ብርሀን መሆን ነው ማናዘዋል ቀጥልበት ዶ/ር አብርሀም እና ገነት እናመሰግናለን

  • @STAMA123
    @STAMA123 6 หลายเดือนก่อน +94

    ማኔ በጣም በሳል ሰው ነህ እነዚህን ምርጥ ሰዎች ፈልፍለህ አግንተህ ማምጠትህ አደነቅኩህ ተባረክልኝ ወንድሜ እግዛቤር ትግራይን ይጎብኛት ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ❤

    • @tewodrosehailu4998
      @tewodrosehailu4998 6 หลายเดือนก่อน +2

      እጅግ የሚገርም ነገር ነውትልቅ ታላቅ ሰወች ናቸው

    • @Befike_React
      @Befike_React 6 หลายเดือนก่อน +1

      ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤❤❤

    • @wederzerfea9720
      @wederzerfea9720 4 หลายเดือนก่อน

      Betam newe yemigermegn keyet endemiyagnachew

  • @ermiaswedaje1452
    @ermiaswedaje1452 6 หลายเดือนก่อน +49

    ህልሜ እውን ሆነ እነዚህ ሁለቱን ድንቅ መምህራንን በአንድ መድረክ ማየት ነበር !

  • @Yarmela
    @Yarmela 6 หลายเดือนก่อน +35

    እህታችንም ነገሩ የገባት, ዶ/ሩም ወስጠሚስጥሩን የተራቀቁበት, ወንድማችንም የወጣት ልበ ሙሉ የሆነ, እንዲህ በጋራ ሲሠሩ በጣም ደሰ ይላል። ወደ ብርሐኑ ምሩን!!

  • @teshalegebre5377
    @teshalegebre5377 6 หลายเดือนก่อน +9

    ማኔ!! ቆንጆ ስራ ነው ፡፡ እነዚህን ምሁራኖች በተደጋጋሚ በማቅረብ እና ሰፊ አዳራሽ ካላቸው ሚዲያዎች ጋር ተነጋግሮ ከህዝብ ጋር ለማገናኘት ሞክር ለምሳሌ ከነአርትስ ጋር በመነጋገር እግዚአቤር ይርዳህ ፤ እናመሰግናለን፡፡

  • @nigsttekleagaest3402
    @nigsttekleagaest3402 3 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ነዉ የሚገርመው ጥልቅ እዉቀት ነው ያላቸው ወ/ሮ ገነት ደግሞ በቀላሉ የማስረዳት ችሎታ አላት እናመሠግናችሆለን

  • @hiylegoregesteshe
    @hiylegoregesteshe 2 หลายเดือนก่อน +4

    የናንተን በጎ በረከት ያሳየኝ እግዚአብሔር ድቅ ነው

  • @addisalemsetegn
    @addisalemsetegn 5 หลายเดือนก่อน +11

    አንደበተ ጣፋጭ መልካም እናትና ሴት እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @eyerusalembirhanu5012
    @eyerusalembirhanu5012 6 หลายเดือนก่อน +9

    ውዷ ወ/ሮ ገነት በዕውነቱ ከራሴ በላይ ላንች ሳሳሁ። ምክንያቱም ትውልድ አስተማሪ አዕምሮሸን ትውልዱ ይማራልና የዶ/ር ገለጻ ለተማሩ ሰዎች ካልሆነ ለሁሉም በቀላሉ የሚገባ አይደለም። ጎን ለጎን አብራችሁ ስታስተምሩን እርሳቸው በድርበ ቡ የተውቱን አንች በጣም ገልፀሽ አሰተማርሽን። ሁላችሁም ኑሩልን። ወ/ሮ ገነት የአንች አገላለፅ የተማረውም ያልተማረውም በቀላሉ ይገባል።

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 6 หลายเดือนก่อน +25

    ማኔ በርታ እደዚህ ከፍ ያለ ፍሪኮንሲ ያላቸው ሰወች በጣም ያስፈልጋል ሰው በዘር በሀይማኖት በፖለቲካ ተከፍሎ ቤተሰብ እገር እየፈረሰ ባለበት ዘመን
    1. መፍትሔ ሰው እራሱን ወደውስጥ ተመልክቶ ሁለት የሆነውን ማንነት ወደ እንድ ምጣት ነው
    ድንቅ ሰወች👍🏾🙏🏽💚💛❤️

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 6 หลายเดือนก่อน +18

    ወይ ማኔ ዛሬ ደሞ የሚገርም ጥምረት ነው ያሳየህን ቢሰሙ ቢሰሙ የማይጠገቡ ብዙ የምንማርባቸው ብዙ ብዙ መገለጥ የተሰጣቸው አንደበተ ርቱ ልበ ብርሃን የሆኑ ሰዎች ነው የገበዝክልን አቶ አብርሃም ወይዘሮ ገነት እግዛብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤❤🙏🙏❤❤🙏🙏 ማኔ አንተም ትንታግ የሆንክ ልበ መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ ጥበቡን አብዝቶ እድሜ ከጤና ያድልህ ወንድምዬ❤❤🙏🙏

  • @mominaomer3872
    @mominaomer3872 6 หลายเดือนก่อน +26

    የዶክተር አብርሀም ኢንላይትመንት ሴንተር ሲከፈት አደራ አደራ አድራሻ አስቀምልን ማኔ በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonaskebeta8423
    @yonaskebeta8423 6 หลายเดือนก่อน +10

    This must be the best podcast in Ethiopia so far

  • @ElsabethGurmessa
    @ElsabethGurmessa 6 หลายเดือนก่อน +12

    የሚገርም ነው እባክህ ገኒን ረጅም ሰአት ሰተህ አቅርባት❤

  • @helendelessa4740
    @helendelessa4740 6 หลายเดือนก่อน +3

    ለሁላቹም ረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልኝ የኔ ጌታ በእውነት ሌላ ወሬ ሁሉ ጠላሁ ይሄን የመሰለ ምግብ እያለ አይምሮዋችንን በማይጠቅም ነገር ስናደክም በእውነት ተባረኩ

  • @webet2273
    @webet2273 6 หลายเดือนก่อน +7

    በእዉነት ማን ያዘዋል በጣም አመሰግናለሁ እነዚህ የእግዚህአብሄር ብርሀን የበራላቸዉን እግዚህአብሄርን አምነዉ ትምርታቸዉን የተማሩ የእዉቀት ጥግ የደረሱ የእግዚህአብሄር ብሩካናቸዉ አተም የተባረክነህ በረከታቹ ይደርብን እዉነትነዉ የጥብ መጀመሪያ እግዚህአብሄርን መፍራትነዉ ልዑል እግዚህአብሄር ይባርካች ዘራቹ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsabettsegaye5744
    @elsabettsegaye5744 6 หลายเดือนก่อน +13

    እጅግ ድንቅ ነገር ነው እየሰማን ያለነው ለዚህም እግዚአብሔርን አብዝቼ አመሰግነዋለው❤
    እንደነዚህ ያሉ በሳል ሰዎችን ስለሰጠን። ዶክተር አብርሃም ደግሞ የእውነት የህይወት ቁልፉን በእጃቸው እንደያዙት ይሰማኛል። ምን ያህል በእምነትና በእውቀት የተሞሉ አባት ናቸው።
    ደጋግሜ እንደ ስብከት ነው የማያቸው ❤እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸው። ገኒም አንደበተ ጣፋጭ ግልፅ አገላለፅ ልንረዳው በምንችለው መንገድ ነው የምታስተምሪን። ህይወቴን ምን ያህል በተስፋ እንደሞሉት መግለፅ ይከብደኛል። ነገሮችን በደመነፍስ ከማድረግ ትኩረት ሰጥቶ ማየትን እየተማርኩ ነው።
    ማኔ እነዚህን ድንቅ የኢትዮጵያ ሀብት የሆኑትን ስላቀረብክልን እግዚአብሔር ይባርክህ ህይወትህ ስራህ ሁሉ መልካምና ፍሬያማ ይሁን❤❤❤

  • @Tsigreda
    @Tsigreda 6 หลายเดือนก่อน +5

    እውነት እውነት ነው የምልህ ማኔ ቃላት የለኝም በቃ ዘመኑ እየመጣ ነው ተተብትበን አልወጣ ካልንበት ጎትቶ የሚያወጣ መንገድ ተገኝቷል። ካደግንበት ለይስሙላ ፈጣሪ ከምንለው ግን ከማንኖረው አምላክ ሳይሆን ንፁህ ከሆነው እጥረት ወደ ሌለበት በእውነት ከሚወደን ፈጣሪ ጋር ተዋህደን የምንኖርበት ወቅት እነደሆነ እዲሁም እንዴት እንደሚቻል ለማሳየት በሙሉ ሀይል ታጥቀው የመጡ እንቆዎቻችንን እግዚአብሔር ስለሰጠን ይክበር ይመስገን፤ አንተም አስላቀረብክልን እናመሰግናለን ኑርልን። በእውነት ደግሞ በቀናነት ሊረዱን ፍቃዳቸው ስለሆነ እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን። እኔም በእግዚአብሔር ተፈቅዶ እደማገኛቸው ህይወቴንም እንደምቀይር ከ100% በላይ እርግጠኛ ነኝ!አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 6 หลายเดือนก่อน +7

    በፈጣሪ ሥም ❤ እንግዶችህንም አንተንም አመሰግናችኋለሁ ትልቅ ትምህርት ነው ❣️ 🙏 ❣️

  • @feruzsisay7824
    @feruzsisay7824 6 หลายเดือนก่อน +4

    ኡፍፍፍፍ ምን ላድርግሽ እንደው በስመአብ አድምጬ ልጠግብሽ አልቻልኩም ሁለታችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ። በጣም አመሰግናለሁ

  • @bezakulu9440
    @bezakulu9440 6 หลายเดือนก่อน +2

    ማኔ የኔ ጀግና በጣም የበስልክ እንተ ነህ ምክንያቱም እደነዚ ህ ያሉ ሰዎቸን ማቅርብህ እንተነትህ ወጣ

  • @AtiFiker-ih2in
    @AtiFiker-ih2in 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማን ያዘዋል እውነት ማን ያዝሀል ከጌታ ውጭ ብዙ አንብበሀላ ማሻ አላህ እምንጠቀምበት ያረገን

  • @TeshaleMusse
    @TeshaleMusse 6 หลายเดือนก่อน +15

    ከዚህ በላይ ምክር የለም ልብ ብሎ ማዳመጥ ይገባል ዕድሜ ይስጥልን

  • @helenhaile2205
    @helenhaile2205 6 หลายเดือนก่อน +15

    በድጋሚ: ስላየኃችሁ: በጣም: ደስ: ብሎኛል: እድሜና: ጤና: እመኝላችኃለሁ::

  • @helengmedhin3736
    @helengmedhin3736 6 หลายเดือนก่อน +2

    ማኔ በጣም እናመሰግናለን እነዚህን ድንቅ ሰዎች ስለጋበዝክልን ምክንያቱም ለኛ በዚህ ጊዜ በጣም ወደኋላ የቀረንበትና ልናውቀው ልንረዳው የሚገባንና ቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶቻችን የደረሱበትን እና የተገለጠላቸውን እውነት ለኛ ግን በዚህ ዘመን የጠፋብንን ፣እንዲሁም መንፈሣዊ ከፍታ ላይ እንድንገኝ የሚያደርግ ውይይት በመሆኑ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ፤ እያንዳንዷን ንግግሮች በትኩረት እያዳመጥኩት ቶሎ አለቀብኝ እንግዶችህንም ቅዱስ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜን ከጤንነት ጋር ይስጥልን ፣የጥበብ አዕምሯቸውንም የበለጠ ያስፋልን ምክንያቱም ለሀገራችንም ለዓለምም በጣም ያስፈልጋሉና።ማኔ በጣም ማወቅ፣ መራቀቅና ጥበብ ያስፈልገናል እንዲሁም በመንፈስ ከፍ ብለን በማየት መንፈሳዊ ዓይናችን ሊገለጥ ያስፈልገናል እናም እባክህን ማኔ እነዚህን ድንቅ እንግዶች የመሰሉ ሰዎች ብትችል እየጋበዝክልን ከተጫጫነን ድንቁርና እና መደንዘዝ መላቀቅ ያስፈልገናል።ለትውልዱም ጠቢብ አዕምሮ ያስፈልገዋል ወደ ቀደመው የአባቶቻችን ከፍታ ልንመለስ ይገባናል አንተም በመንፈሳዊ ንቃት ላይ ሰው እንዲገኝ በተለያየ መንገድ በማስተማር የምታደርገውን ጥረት ሳላደንቅ አላልፍም።በርታ እግዚአብሔር አምላክ በረከቱን ዕውቀቱን ጥበቡን ያብዛልህ ይጨምርልህ።የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነትና ረድኤት አይለይህ

  • @tenawudenekew8931
    @tenawudenekew8931 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማር የሆነ ንግግር ፣ ሀገርን የማዳን ፣የመገንባት ሃላፊነት የወሰድዱ ምርጥ ኢትዮጵያውያን እናመሰግናለን ። ያላቹህንን ለመተግበር ያብቃኝ እግዚአብሔር ።

  • @edenawitegebrehiwot1656
    @edenawitegebrehiwot1656 6 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ ደስ በሚል ሁኔታ ይሕንን ሕይወት እየኖርኩት ነው ተመስገን

    • @seblewongeltekla3886
      @seblewongeltekla3886 3 หลายเดือนก่อน

      Endet argesh new please negerign

    • @seblewongeltekla3886
      @seblewongeltekla3886 3 หลายเดือนก่อน

      Endet argesh new please tell me

    • @DailyZena-d9f
      @DailyZena-d9f 2 วันที่ผ่านมา

      @@seblewongeltekla3886 meditation

  • @habtamumulu7720
    @habtamumulu7720 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጆሮ ከልብ ያለው፣ ያስተውል!!!!! ይህ ታላቅ ምስጢር ስለ ብቸኛው የዘላለም ህይወት በር፣ መንገድና እውነት ይነግረናል!!!!!!

  • @GeteAlemayehu-d2x
    @GeteAlemayehu-d2x 5 หลายเดือนก่อน +1

    ውዷ ወ/ሮ ገነት እንኳን በደህና መጣሽ ይኸንን የመሠለ ዕዉቀት ወደ ሕዝቡ ዝቅ ብለሽ በሚገባዉ መንገድ በማቅረብሽ ለኢትዮጲያ ሕዝብ ኩራት ሆነሻል ከአንች ብዙ ነገር እንጠብቃለን ፈጣሪ ከዚህ በላይ ዕውቀቱን ይግለጥልሽ ሠላምና ጤና እመኝልሻለሁ

  • @Rahel-x5j
    @Rahel-x5j 5 หลายเดือนก่อน +2

    በለፈው ስለፀበል አጠማመቅ የነገርሽንን ባልሽን መሠረት ተጠምቄ ከፍተኛ ለውጥ አይቼበታለሁ ተባረኪ ከዛበኋላ ፈጣሪ ጤናና ብርታቱን አድሎኝ ያገኘሁትን መስራት ጀምሬአለሁ ክብር ለእሱ ይሁን አንችንም ይባርክልን።

  • @AnnoyedCrow-xe7ui
    @AnnoyedCrow-xe7ui 6 หลายเดือนก่อน +2

    የእዉነት በሚለየን እንኳ ተከፍሎ እማይገኝን እዉቀት ነዉ ያገኘሁት በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤

  • @yeneneshenbiale2597
    @yeneneshenbiale2597 6 หลายเดือนก่อน +11

    በየቀኑ ቢቀርቡም አይጠገቡም እግዚሐቤር ይመሰገን ሰዉ አላሳጣንም 🙏🙏🙏😍😍😍🙏🙏😍😍

  • @ኢትዮሞደርንሪልስቴትአማ
    @ኢትዮሞደርንሪልስቴትአማ 6 หลายเดือนก่อน +8

    ማኔ በጣም እናመሰግናለን።እንደዚህ በሳል ውይይት ናፍቆን ነበር፡፡በርታ Bro❤

  • @aselefechselassie
    @aselefechselassie 8 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ጀግና አንደዚህ አይነት ትውልድን የሚያድኑ አስተማሪ አቅርብ እናመሰግናለን!!!

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 6 หลายเดือนก่อน +11

    ማኔ የኔ ጀግና እነዚህን ምርጥ ሰዎች ፈልፍለህ አግንተህ መማጠትህ አደነኩህ ተባረክልኝ ወንድሜ❤

  • @esabemedia8341
    @esabemedia8341 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም በጣም ደስ ይላል!! እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ !🙇‍♂️

  • @banchayehuataklit2958
    @banchayehuataklit2958 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም በጣም አመሰግናለሁ ቃላት የለኝም ሁለቱንም አ/ር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ።

  • @hamelmalworku5575
    @hamelmalworku5575 หลายเดือนก่อน +2

    ማንያዘዋል በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው የምታዘጋጀው ጠለቅ ያለ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ ግን አንድ አስተያየት ቢፈቀድልኝ እህታችን በምታስረዳበት ጊዜ አንተ በመሀል አንቺ ስታወሪ ትላታለህ ግን አንቺ እንደጠቀሽው ወይም አንቺ እንደ አስረዳሽኝ ብትል በጣም ይቀላል ምክንያቱም ወሬ ሳይሆን ትምህርቷን እያካፈለችን ነው። የሚጠቅምህ ከመሰለህ ተጠቀምበት። አመሰግናለሁ ሀሚ ነኝ ከቶሮንቶ ካናዳ።

  • @azebtefera9561
    @azebtefera9561 6 หลายเดือนก่อน +8

    ገራሜ ነው አሁን ሜታ ፊዚክሱ በ🇪🇹ሙሉ ሆነ ደ/ር አብርሃም ከገነት ጋር ፍልስፍናውን ወደ ህይወት ያመጡታል ‼️

    • @kokotubeኮኮሚዲያ
      @kokotubeኮኮሚዲያ 6 หลายเดือนก่อน

      ኒው ኤጅ ሙቭመንት one world ኢትዮጵያ ውስጥ ልታስፋፉ ተብለው አሁን ይነሱባቸዋል

  • @endreyassimon
    @endreyassimon 6 หลายเดือนก่อน +4

    ማኔ እንደምን አለህ ? እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በጣም ደህናነኝ ማኔ ትላንትና የወ/ሮ ገነት አህፈሮምን እና የአንተን ትምህርት በጣም ተጠቅሜበታለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ የዛሬውን የዶክተር አብርሃምን እና የወ/ሮ ገነት አህፈሮምን የአንተንም ትምህርት በጣም ጠቅሞኛል በአንተ ጊቢ ከዚህ በፊት አንድ ቀን መጥቼ አልነበርክም አሁን ደግሜ የምመጣበት እድል አግኝቻለሁ ዶክተር አብርሃምን እና ወ/ሮ ገነት አህፈሮም የሚሰጡት ትምህርታዊ ፕሮግራም ላይ በአካል ለመገኘት ከወዲሁ ለማሳወቅ ስለምፈልግ ነው የዘወትር አክባሪህ እንድሪያስ ስምኦን።

  • @MgnotTaye
    @MgnotTaye 24 วันที่ผ่านมา

    ማኔ ምን እየሣራ እደሆነ አንተ እራሱ አትረዳውም ማርያምን ምን አይነተ መባረክ ነው ፈጣሪ ይባርክህ❤❤❤

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 2 หลายเดือนก่อน

    እሚገር ትምህርት ነዉ ምናለ የእምነት ሰወች እንደዚህ ቢያስተምሩ ብየ ተመኘሁ እና እናተ ልዩ ተሰጦ ና እዉቀት ያላችሁ ሰወች ናችሁ በተረፈ ነፍሴ በጣም ነዉ የወደደቻችሁ። ሁለላችሁንም አመሰግናለሁ

  • @HewittSahle
    @HewittSahle 6 หลายเดือนก่อน +2

    Age of ENLIGHTENMENT.. The fact we are all here watching this podcast is because the universe has allowed it to be.. The time is NOW.. The most powerful podcast ever.. We can now raise the collective vibration to actually see change in our universe.. Much love and respect to all of you 🕊💜🙌🏾💜🕊

  • @mekuriawbayachew3147
    @mekuriawbayachew3147 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሁለቱም በጊዜው የተገኙ የሀገራችን የውጥንቅቱ ፍቱን መዳኛ ናቸው በአግባቡ መጠቀም ከተቻለ።በተረፈ ማኔ ስልጠናውንና ሁለቱ በሚገኙት መድረክ ከተቻለኝ መሳተፍ እፈልጋለሁ።በተረፈ አንተም እነሱን በማግኝትህ ድል ጀግና ነህ።ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ

  • @DanielDani-e3f
    @DanielDani-e3f 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ወንድማችን በዚ ጊዜ እንደዚህ አይነት በሀሴት ህይወትን የሚያለመልም ቁም ነገር መሰማት ያሰደስታል።

  • @nunukebdebaba5126
    @nunukebdebaba5126 6 หลายเดือนก่อน +3

    ማኔ የነ ጀግና በጣም ነዉ የማከብርህ እነሱን ለሁለተኛ ጊዜ ስላየዋቸው ደስ ብሎኛል።

  • @NuguseMesaye
    @NuguseMesaye 3 หลายเดือนก่อน

    የፈጣሪ መታወቂያ ስለሆናችሁ እሱ በብዙ አስተሳሰባችሁን ቤተሰባችሁን ይባረክ።ማናዘዋል ወንድሜ ህልምህን ፈጣሪ ይግለጥል።

  • @wmym
    @wmym 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስለዕውቀቱ። ዶ/ር አብረሀምን ከዚህ በፊት አንድሮሜዳ ላይ ተከታትያለሁ። እህታችን አስገርማኛለች። አመሰግናለሁ። Akashic Records? First time to hear.

  • @sababirku8627
    @sababirku8627 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማኔ የእውነት ከልብ አመሰግናለሁ በጣም ትልቅ መገለጥ ነው ያገኘሁት ፈጣሪ ያክብራቸው ምኞቴ በዚህ ደረጃ እውን እንዲሆን ነበር ሆነ ማኔ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @KalPromis
    @KalPromis 25 วันที่ผ่านมา

    🙏💚💛❤️ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏💚💛❤️
    እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ፖድካስት
    ላይ ወንጌል ነው የሚሰበከው ለዘመናት የተዘጋ አዕምሮ በ 2 ሰዐት የሚከፍ ከእግዚአብሔር ውጪ ማነው እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ልጆቹን ማስተማር ወደቀደመ ክብራችን መመለስ የሚችል ድንቅ አምላክ ነው ኢትዮጵያ ትንሳኤሽ ቅርብ ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ እኛ ወጣቶች ብዙ እንጠብቃለን ምሩን ወደቀደመችው ኢትዮጵያ እንመለስ 🙏
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ ይጠብቅ💚💛❤️🙏
    ድንግል ማርያም የአስራት ሀገርሽን ዛሬም አስቢያት 🙏💚💛❤️

  • @dagninetawoke
    @dagninetawoke 6 หลายเดือนก่อน +1

    እነዚህን ጥልቅ እቀት ያላቸውን በማቅረብህ አመሰግናለሁ,ቀጣይ ሀኪም አበበችን,ዶክተር ዳኛቸውን አና ዶክተር ሮዳስን ብታቀርብልን ብዙ እንማራለን

  • @Nejatekolla
    @Nejatekolla 6 หลายเดือนก่อน +3

    አሪፍ ትምህርት ነው ከሞላ ጉደል የቁርአንን
    አስተምሮት ነው የሚመስለዉ እንደ ዛሬ በትግስት ያዳመጥኩበት ቀን የለም እናመሰግናለን

  • @AskenawWerku
    @AskenawWerku หลายเดือนก่อน

    እድሜና ጤና ይስጥልን እደናንተ አይነት ሰወችን ያብዛልን

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha 5 หลายเดือนก่อน

    ዶር ገኒየ ና ዶር በጣም ነው የምንወቹ ልገልፅላችሁ እንወዳለን ❤

  • @mekoya581
    @mekoya581 2 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ በጣም ነው የተማርኩት ጥያቄ ዎቼን መልሣችሁልኛል ተባረኩ ❤❤❤

  • @menashunebro8391
    @menashunebro8391 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በውነት ለኛም ማስተዋሉን ያድለን❤❤❤🎉🎉

  • @1p2k3a4b
    @1p2k3a4b 6 หลายเดือนก่อน +18

    1 ሚሊዬን ክፍል ቢኖረዉ ይሄ ፖዶካስት ሁሉንም በፍቅርና በንቃት የማደምጠዉ ፕሮግራም።

  • @MikiBeya
    @MikiBeya 6 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናመሰግናለን

  • @tirhasnigusse9238
    @tirhasnigusse9238 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው እግ/ሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣቸው

  • @Fitsummekonnen-x5i
    @Fitsummekonnen-x5i 6 หลายเดือนก่อน

    እነዚህ የተከበሩ ምሁራን በማየቴ ደሰታ ተሰማኝ ለካሰ እግዛቤር የእውቀትን ስዎች አሰቀምጦልናል እግዛቤር እነዚህን ሰዎች ያብዛለን አሜን

  • @seraye9862
    @seraye9862 6 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሰግናለን ማን 👌🙏መቀጠል ያለበት የደውል ንግግር ነው፡ በህይወቴ ላይ አይቼዋለሁ የልቤን መሻት በትለያየ መንገድ ይሰጠኛ ፡በመጻህፍት፣ በፖድካስት፣ በብዙ መንገድ !አይደል ቁስ ሰው አንኳ ከልቤ ፈልጌ ከሆነ አገኛለሁ!ማን የአንተንም የልብህን ጥያቄ ነው መልስ የሚያዘጋጀልህ ይቀጥል፠አምላክ ብዙ ሊሰራ ይፈልገናል ማን አዳምጠው ከአንተጋር ነው!ዶ/ርአብርሃም አምሃ እና ገነት አህፈሮም እግዜብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏!የትውልድ መዳን በእጃቹ አለ እኛም አለን እንበርታ!!!

  • @Tenag-z1w
    @Tenag-z1w 6 หลายเดือนก่อน +2

    እሚገር ቪዲዯ ነው አመሰግናለሁ ማኔ እነዚህን ሰዎች በአግባብ እንጠቀምበት ከተወሰኑት ውስጥ እኔ የመጀመሪያው ነኝ

  • @shitayebekele4182
    @shitayebekele4182 3 หลายเดือนก่อน

    የእውቀት እና የጥበብ ባለቤት የሆነው እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እኔ በበኩሌ ልቤን እርክት ያደረገ እና እምሮዬን ንቅት የደረገ እውቀት አግኝቼበታለሁ በጣም ደግሞ ቡዙ ነገሮች አስደምመውኛል እነዚህን የመሰሳሉ የእውቀት መጽሐፍ የሆኑየ ማይጠገቡ ሰዎች የኔ መሆናቸውን ሳስብ ትልቅ ኩራት እና ደስታ ይሰማኛል
    እግዚአብሔር ለኛም ማስተዋልን ሰጥቶን በትምህርቱ እንድቀይር ይርዳን

  • @teferibekalu7408
    @teferibekalu7408 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማኔ ክብረት ይስጥልን። እነዚህን፥ድንቅ፥ሰዋች፥በግሩም፥ አቀራረብ ፥በበሳል፥ጥያቄዋችህ፥ እሽከመጨረሻው፥ ታድሜዋለው።ብዙህ መልካም ነገሮችን ቀስመንበታል።ተስፋ አረጋለው ቀጣይ ፕሮግራሙን እንደምሳተፍ።🎉

  • @Peoplecanfly1
    @Peoplecanfly1 6 หลายเดือนก่อน +1

    "Those who promise us paradise on earth never produced anything but a hell."
    " እነዚያ በምድር ላይ ገነትን ቃል የገቡልን ገሃነምን እንጂ ሌላን አልፈጠሩም።"

  • @shiberetadesse5607
    @shiberetadesse5607 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንደናንተ ያሉትን የሃገራችን ዕንቁዎች እግዚአብሔር ያብዛልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንዲህ ያሉ ትውልድን የሚያድኑ ሚዲያዊችን ያብዛልን ብዙ ተማርኩኝ ልምምዱን ጀምሬዋለሁ አመሰግናለሁ::

  • @tsigetadele2241
    @tsigetadele2241 6 หลายเดือนก่อน +1

    ከምንም በላይ ትህትናቸዉ ይማርካል ማኔ አንተንም ፈጣሪ ይባርክህ ያሳድግህ

  • @ፍቃዱጋሞ
    @ፍቃዱጋሞ 5 หลายเดือนก่อน

    አሁን በዚህ እድሜያቸው ያላቸው ተስፋ ለኔ ትልቁ ተስፋችን በእጃችን እንደሆነ ተስፋ አጭረውኛል። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ። አሜን።

  • @AbayNigussie-uh9se
    @AbayNigussie-uh9se 2 วันที่ผ่านมา

    በናትህ ዝም ብለህ አዳምጥ አሳሳቅህ ይደብራል አይመጥናቸዉም ዶ/ር እርጋታዎ ስወዶት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት!!!

  • @belachewbizuneh5290
    @belachewbizuneh5290 6 หลายเดือนก่อน +3

    እነዚህ ሰዎች የሚያወሩትን ነገር በደንብ የተረዳ ሰው አለ? እኔ በጣም ተገርሜ ነው የሰማሁት። እንደነዚህ አይነት ሰዎች በደንብ ወደ ሚዲያዎቻችን ቢቀርቡ ብዬ ተመኘሁ 🙏 ።ረጅም እድሜ

  • @ethiopiawitethiopiawit1169
    @ethiopiawitethiopiawit1169 5 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ከጣና ጋር ይስጥልን ለነፍስም ለስጋም የሚሆን ትምህርት ሰታችሁናል እናመሰግናለን

  • @selashesahalu6333
    @selashesahalu6333 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ማንያዘዋል እንዴት ነህ እጅግ በጣም አስተማሪ ይህን ሰዎችን ነው የጠየክልን በጣም ደስ ብሎኛል ።ማኔ ወ/ሮ ገነትን ብታገናኘኝ በጣም ደስ ይለኛል በፈጣሪ ፍቃድ ለስራ ከሄድኩበት እሁድ እመለሣለሁ ወንድም ይህንን ብትረዳኝ ምን እንደረዳኸኝ ልገልፅልህ አልችልም።አንተን ፈጣሪ ይርዳህ ለወጣቱ የተሰጠህ ድንቅ ልጅ ነህ።

  • @hiwotbelew2144
    @hiwotbelew2144 5 หลายเดือนก่อน

    የማይጠገብ አንደበትና ትምህርት እንዴት ይገርማል!!!!!!!እናመሰግናለን ማኔ❤❤❤

  • @SABA-zj3ze
    @SABA-zj3ze 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም አስደማሚ እውቀት ነው

  • @fantaneshmelaku8001
    @fantaneshmelaku8001 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ ሜኔ ለምድራችን እንደነዚህ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን በጣም በሚያስፈልጉን ሰአት ነውና እያቀረብካቸው ያለኸው እባክህ ትንሽ እስኪገባን ተከታታይነት ቢኖረው ሁላችሁንም እድሜ ከጤና ይስጥልን!!!

  • @hailuhordofa5127
    @hailuhordofa5127 4 หลายเดือนก่อน

    እየሰጣችሁን ስላላችሁት ትምህርት ሁሉ ሁላችሁንም እናመሰግናለን።በርቱልን።

  • @muluhagos5023
    @muluhagos5023 4 หลายเดือนก่อน

    hulachehum tebarekulnge endiet yemitafet timehert new egziabehier edmie ena tena yestelegn. yekirta pc ye amaregna altsefim selalegn.

  • @mulutrfe3988
    @mulutrfe3988 3 หลายเดือนก่อน +2

    ለህይወቴ ስንቅነው፡ያገኘሁት።በምን ቋንቋ ላመስግናችሁ እስክል እድሜ ጤና ይስጣችሁ።ማንያዘዋል እሸቱ🙏👏👏👏👏❤️👍👌

  • @GirmaSerani
    @GirmaSerani 3 หลายเดือนก่อน

    ማኔ እናመሰግናለን ስለእንግዶችህ ቃላት የለኝም ኑሩልን

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 21 วันที่ผ่านมา

    "ንፅሕና" ነው ቁልፍ አሜን

  • @meazaterefe196
    @meazaterefe196 5 หลายเดือนก่อน

    በፊት ያመለጠን እና ውደፊት እዳያመልጠን እናንተን ያመጣ አምላክ ይክበር ይመስገን ብዙ ከናንተ እንማራለን ረጅም እድሜና ጤናውን. ያብዛላቹ

  • @romichoromicho8036
    @romichoromicho8036 6 หลายเดือนก่อน

    ማንያዘዋል እግዚአብሄር ይስጥህ እኔ በበኩሌ አመሰግንሀለሁ ።
    ገነትን ባለፈው በጉጉት ነው ያዳመጥካ ነበር አሁን ደሞ የሚገርም ትምህርት እውቀት በነጻ ስትመግቡን እንዴት ደስ ይላል በጣም እውነት ነፍስ የሚያረሰርስ ነው እግዚአብሄር እረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ ፈጣሪ ኢትዬጽያ ልጆች አላት ትውልድ ያሚታደግ ተመስገን አሜላኬ ።

  • @AynalemTeferi-zc7je
    @AynalemTeferi-zc7je 4 หลายเดือนก่อน +1

    It's Ŕealy really amazing we r so excited to have such kind of people like you thanks so much we earned alot from this program ❤️ ❤❤

  • @girmagetnet7327
    @girmagetnet7327 5 หลายเดือนก่อน

    ዕውነት ዕውነት እላችኋለሁ ዛሬ ያገኜሁት ትምህርት እጅግ የምፈልገውና ግራተጋብቶ የነበረው እኔነቴን መስመር የሚያሲዝ ነው። ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ( ለነገሩ የባረካችሁስ ብትሆኑ አይደል ይህንን ዕውቀት የያዛችሁ፣) እናም ባላችሁበት ከፍታ ያቆያችሁ። አሜን !

  • @addisabebayehu9918
    @addisabebayehu9918 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ማንያዘዋል! ስለዚህ ፖድካስት ቃላቶች የለኝም። ገነት እና ዶክተር አብርሃም ተባረኩ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን! ለትውልድ ትረፉ! ረጅም ዕድሜ ይስጣችሁ❤

  • @hiruthailemebrahtu591
    @hiruthailemebrahtu591 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስላካፈላችሁን እውቀት።

  • @mikyasdemere6585
    @mikyasdemere6585 5 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን የሚያወሩትን እንድንረዳ የፈቀድክልን አምላክ የተመሰገንክ ሁን አሜን፡፡

  • @bililignashagir8601
    @bililignashagir8601 2 หลายเดือนก่อน

    በምታወሩት ነገር በጣም ውስጤ ደስተኛ ነኝ በዚህ ላይ ብሠራ ምርጫየ ነው

  • @tmcleaning5529
    @tmcleaning5529 2 หลายเดือนก่อน +1

    እባካችሁ ሰውን ቻይናንና ህንድን ያሰለቸ ጥንቁልና ከታስተምሩት ይህ ሜታ ፊዚክስ ብዙዎችን ያሳበደነው ። የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው

  • @TigestAlemayehu-ug4wj
    @TigestAlemayehu-ug4wj 6 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ፕሮግራም ❤እናመሰግናለን ማኔ

  • @HabtamuTesfaye-e8s
    @HabtamuTesfaye-e8s 2 หลายเดือนก่อน

    ስላካፈላችሁን እውቀት እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም በጣም እናመሰግናለን ።

  • @ZinashKasaye
    @ZinashKasaye 3 หลายเดือนก่อน

    Betam enamesegnalen andande sematochen kalat iygelstachewem betam amesgenalew egziabehar amelak ye hulachehunem yeagelgelote zemen yebarke ❤❤❤

  • @eyerusalembirhanu5012
    @eyerusalembirhanu5012 6 หลายเดือนก่อน

    እህቴ ረዥም ዕድሜ ከጤናና ዕውቀት ጥበብ ሰላም ጋር ሰጥቶ ያኑርሽ ለዶክተርም ያንችን ተመሳሳይ ይስጥልን። ለኔ ያንች ገለፃ እጅግ ይገባኛል። ለሐገራችን አንችን የመሰሉ የተወሰነ ትውልድ እንዲፈጠር ትምህርትቤት ብትከፍች ትውልዱን ታተርፊያለሽ። እባክሽ አሰልጥኝን። ልዑልእግዚአብሔር ይጠብቅሽ። እመብርሐን ምንጊዜም አትለይሽ። ዘርሽ ይባረክ ውዷ የኢትዮጵያ ልጅ ኑሪልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @liyualemyewfantaye272
    @liyualemyewfantaye272 6 หลายเดือนก่อน

    ዉድ እህቴ ገነት አንቺ የእግዝሐብሔር ሰው የአስተላለፍሽው ትመህርት በጣም በጣም ውስጤ የገባ ሰለሆነ አመሰግንሻለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ይህንን አይምሮ አይቀይርብሽ እና ለኔ ታስፈልጊኛለሽ እና በምን ላገኝሽ እችላለሁ ?

  • @ቤተቃና
    @ቤተቃና 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም አስደማሚ ነሽ የምር ምርጥ ዘር በኢትዮጵያዊት ነሽ አስመሰከርሽ ማአበላቸው ሳይወስድሽ ሀድል አርገሽ መገኘትሽ አቤት ውበት❤❤❤❤
    ሌላው አባታችን ዶክተር አብርሀም አባትነትዎ ትህትና እርጋታ እፉፉ ለኛ ትልቅ ትምህርት ነዎት እረጅም እድሜ ከጤና ጋርር ይስጥልንን❤❤❤❤❤

  • @amanesayas1030
    @amanesayas1030 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን::
    ደጋግመህ ብታቀርባቸው እና ይበልጥ ቢያስተምሩን ደስ ይልናል
    ዶ/ር ሮዳስንም ብታቀርብልን ደስ ይለናል