ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጎበዞች የመምህር ተስፋዬን ትምህርት በ ሁሉም ሚድያ ላይ ቢሰራጭ በጣም ደስ ይላል በተለይ በ televiion
መምህርየ ጸጋውን ያብዛልህ በጣም ጥሩ ነው የመምህርን ትምህርት ሁላቹም ሚድያ ብታሰራጩ ብዙ ሰው ከተያዘበት ይድናል እናመሰግናለን
የኔ እንቁ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ ከነቤተሠብህ ሁሉም ማወቅ ያለበት ትምህርት የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ያሳድርብን ማስተዋል ይስጠን
አይ መምህር አንደበተ ርቱዕ ነህ እኮ የምታስተምርበት መንገድ ልዩ ነው ከመተተኛ ይጠብቅህ
አሜን አሜን አሜን
አንተ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት አንድብቱ ማር ነው እኮ መምህራችን እግዚአብሔር ይጥብቅህ ❤️❤️
መምህር ተስፋዬ አበራ ለብዙመምህራን የማንቂያደውል ነው
መምህርራችን እንወድሀለን
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ እንደናንተ አይነት መምራንን ያብዛልን
መምህር እራሴን ያወቆብህ nahe ትለያለህ ከምር አግዚ ያብሔር ልቦና ይስጠን 😢😢😢😢
መምህራችን ኣንደበትህ ይስባል
ጠላታችንን ዲያቢሎስን በደንብ እንድናውቅ ስላደረከን እናመሰግንሃለን መምህር ተስፋዬ🙏🏾 እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልህ::
መምህር ቃል ህይውት ያሰማልን
Memhirachin bereketh yederbin❤❤❤
ለረጅም,ግዜ,ተከታትያለሁ,ያንተን,ትምህርት,ግን,ፈራን,ኢትዮጵያ,መምጣትፈጣሪ,የማያስፈራ,መሪ,ካመጣልን,ለአገራችን,እድሜ,ይስጠንና,ከመጣንየት,እናገኝሀለን,መምህር,ተስፋዬ,የእውነት,አስተማሪ,ነህ,ተባረክልን
ይቅር ይበለን መድሀኒአለም😢😢😢
ያንተ አይነቱን ያብዛልን
በእውነትደስየሚልነገርአለክ❤ እየሱስይወድካልዐይንክንእንደጳውሎስ ያብራልክእየሱስከየትኛውምየአጋንትአሰራርነፃያወጣልያድናልይታደጋልስለዚበየሱስያመነአይፈራምምክንያቱምሰይጣንንያሸነፈውእየሱስብቻሰለዎነነው።የየሱስስምለአጋንትአሳትሰለሆነበሲእንጠበቃለን።እየሱሰመልካምእረኛነው።
ፈጣሪ ህይወትህን ይባርክ
ጌታእውነትን እንድትናገር አብርቶልሃል
እግዘብሔርን ይባርክህ እንዳንተ ዓይነቱን ይብዛልን ።
ረቡኒ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
የመምህሪ ተስፋይ ኣስተምህሮ ስለሆነ ለ30ሰው ሳብስክራይብ ኣሩጉ ብየ ኣካፈልኩ❤❤❤
❤❤❤❤ memerii erjim Edam yesatilan temareki yedaregigna Yemasgin
Very very informative 🙏 bereketih yideribin memhirye ❤️❤️❤️
እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን በጣም በርታልን መምህር።
እግዝአብሄር በጸጋዉ ይጠብህ የኛ ዉድ መምህር
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህርዬ
አግዚአብሔር የበርክ
ብሓቂ ቃለ ህይወት የሰመዐልና❤❤❤😢😢😢
Wow God blissyou I am wach you everyday
እና መሰግናለን
አንተ ትክክል ነህ መምህር የሚያውቀው ያውቀዋል
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
በስማም ይቅር በለኝ እስካሁን ለተቀባሁት
ይእግሩስ ጥፍር ብሎ ጋዜጠኛው ጣልቃ ገብቶ መጠየቅ ነበረበት-ለማዳመጥማ እኛ አለን
Memeher kale hiwetn yasemalen
Memher kale heywten yasemalhgn
ወንድሜ እንዴት ማግኘት እችላለሁ የመምህር ተስፋዬን አድራሻ እባክህ pls 🙏
የራሡ ይቱብ አለልልሽ
መምህር ተስፍዮ ብለሽ ግቢ
@@ወለተማርያም-ፐ8የአይ የቻናሉን ሳይሆን እናቴ ሸገር ቢሮን ፈልጌ ነው ለማናገር በአካል ❤
@@yarsamyalignegNo በአካል ለማግኘት ነበር dear
ቢሮው መሄድ ትችያለሽ ወይም በስልኩ ደውዪ@@blackhabeshawit5954
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔👐👐👐👐👐ሠውረን አምላክ ሆይ አንደምህረትህ 👐👐👐
ደማመጥሽን አስተካክይ እሱ ቡና ጠጡ አላለም የስንቱን የቡና ኮተት አስጥሏል እንኲን ቡና ጨሌ አስጥሏል ማርያምን ማየት ደግሞ ለሱ ብርቅ አይደለም እንደማንም ሚዲያ ላይ ወቶ ማርያምን አየኃት ማለት የለበትም በዛ ላይ ደሞ የሚጥቅማችሁን ወስዳቹ ህይወታችሁን መፈተሽ እንጂ ማርያምን አላየሀትም አይባልም ለሁሉም መታየት አለባት ብዬ አላምንም ምን ማየት ይገርምሻል እንዴ በህይወቱ በዘመኑ በአገልግሎቱ መች ተለይታው ታውቃለች ሁሌም አብራው ነውያለችው እማ ፍቅር ብሎ ጠርቷት አፍሮ አያቅም እና እህቴ የህይታ መነፅርሽን አስተካክይ የግል ሀሳቤ ነው ካጠፋው ይቅርታ
ትክክል ነሽ ብዙ በተሳሳተ መንገድ እየተረዱት ነው መምርየን 🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይሰጥህ
እዉነት እውነቱን ንገረው ይህን ትውልድቤ /ክር የሚሮጡት የውሸት ነውየኢትዮጵያ መከራ ስቃይ ለቅሶ ሰቆቃ..... የበዛው ለዚ ነው
ዋው
ቆይ እንዴት ነው ነገሩ!! የቤተክርስትያን አስተምህሮ ከመጵሐፍቅዱሰ ውጪ እንዴት ሊሆን ይችላል?? ስለጥፍር መኖርና አለመኖር በየትኛውም ምእራፍ አልተፃፈም ከየት አመጣኽው?? ነው ወይስ የስወራችሁት የመፅሐፉ ግንጣይ አላችሁ???
Kul demo betam new mwedew lela bzum des aylegm
አየሱስየሰይጣንሰራአፍርሶታልወድቃልበሱየታመኑአይሰራባቸውምቨ።አጋንትንቦታከሰጠነውይሰለጥንብናልስለዚመብትኤውበእየሱስማመንብቻነው።
❤❤❤❤❤
Shallow explanation
Ateselchem fetari yetebkhe
ሓጎስ ማለት ደስታ ማለት ነው ሌላ ትርጉም የለውም🤔
ራስ ሓጎስ ግና ዛር'ዪኹሉ ናይ ዛር ሽም ትርጉም አለዎ ወይም ታሪኽ አለዎ።
እኔ እንደገባኝ 40 እና 80 ጥምቀት ትርጉም እንደሌለው እንዴውም ቡጊቡጊ ሮክ ኤንድ ሮል ጭፈራ እንደሚያስሄድ የተረዳሁትሳያምኑ መጠመቅ ዝምብሎ ውሃ ውስጥ መዘፈቅ እንደሆነ እምነት ሳይሆን ባህል እንደሆ ገብቶኛል ስለሆነም አምኖ መጠመቅ ወደ እውነት ይመራል::
የ40ወይም የ80 ቀን ጥምቀት የልጅነት ጥምቀን ከመንፈስና ከውሃ የምንወለድበት የእግዚአብሔርን ልጅነትን የምናገኝበት
እኔ ኩል በጣም ነው ምወደው እስከ 15አመት ደረሰ አልጋ ላይ ሽንቴ እሸና ነበር በዛ ላይ ለሊት ዕቃጃለው በህልሜ አወራለሁ ያደርኩትንም ያላረኩትንም አበዛኛውን ወንድ በህልሜ መተሽ ተገናኝሽኝ ይሉኛል ምን ይሆን
አይነጥላ ብለሽ ሰርች አድርጊ
ፀበል ያስፈልጋል ቤት ውስጥ መስገድ በመቁጠሪያ መቀጥቀጥ መለፍለፍ ይጀምራል ስለቤተሰብም በተለይ እናት እና አባት ማወቅ ባእድ አምልኮ ካለ በመስተፋቅር ገተጋቡ ማጣራት ስለዚህ ነገር የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ ታሪኮችን መስማት ብዙ ትምህርት አለው
@@Wish-iq4mdበመስተፍቅር የተጋቡ ሲሆን ምንም ማድርግ አለብንእባክሽ❤❤❤👏
@@qweqwe444 ልክ ከላይ የተዘረዘሩትን አድርጊ መጀመሪያ ግን ንስሐ ግቢ።
@@HD202v እሽ❤❤❤❤👏 አለኝ የንስሀ አባት ❤
ሀይማኖቷላይ የፈሩ ይመስለኛል በዛ ጊዜ ሙስሊም ነበር? ለማወቅ ነዉ
🙏🏻🙏🏻👂👈☝️⛪
መምህር አንድ ጥያቄ አለኝ የጋዛ ጎደኛዬ አስደግሞብኝ ሀብታም የነበርኩ አሁን ደሃ ሆኜ ከእናቱ ጋ እየኖርኩ ነዉ ምን ይሻለኛል ድሮ በረሴ መክና ምሄድ ሰው አሁን የባጃጅ 5 birr ያጥረኛል።እባክህ ምከረኝ ወደ የት ልህድ
ወንድሜ በመፆም በመፀለይ በመስገድ ንሰሀ ገብቶ ከተቻለ በመቁረብ ከዛም ሱባኤ በመግባት ምን ማድረግ እንዳለብህ እግዚአብሔር ይገልፅልሀል::ስለዚህ በርትቶ በመፀለይና በመስገድ ጠላትን ማሸነፍ ይቻላል::እንዴት እንደምትፀልይ እንዴት ምን ምን እያልክ እንደምትሰግድና በመቁጠሪያ እንደምትቀጠቅጥ የመምህር ተስፋዬ አበራ የቀሲስ ሄኖክ ተፈራ የመላእከ መንክራት ግርማ ወንድሙን እንዲሁም የቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም የዩቲዩብ ቻናል ውስጥ በመግባት መከታተል ትችላለህ::
የኔ ወንድም የፀሎት ቦታ አዘጋጅ ስገድ ፀልይ መቁጠሪያ ገዝተህ እኔ ያላችሁ መናፋስቶች በስላሴ ስም ታሰረ እያልክ ጀርባህን በመቁጠሪያ እየቀጠቀትክ ማሰር ትችላለህ ከዛ በአቅራቢያህ ያለ ቤተክርስቲያን ሄደህ ቤት በፆም በፀሎት ካደከምከው ፀበል ስትገባ ይጋለጣል ይሰናበታል በተረፈ ዩቲዩብ ላይ የሚለቃቸውን የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ትምህርቶች ስማ የእግዚያብሄር ይርዳህ
በፈጣሪ መምህር ተስፋዬን አገናኙኝ😊
jgnaw ymismahe tnish suw aytfam berta
😢😢😢😢
egna ga gin Ale nexhi kir yetaseral
ካቶሊክን ለምን ታከብራለህ ሰይጣንን ከተቆያየምክ እምነት አድነችና አንድ የሆነችው አዲት ተዋህዶ ብቻነች ሌላውን ታከበርክ በከቱ ሰይጣንን ትቆያማለህ መጨፈርም የሚያስጨፉረው እርኩስ መፈስ ነው::
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
4÷30 ት/ኤር መዝ 73፣😢 መ/ሄኖክ2😢😮
Ramapa the 3rd eye mesehafe betame awezagabii nw tebetoch yimibalutem sewoch awzagabii nw gen be sinodosu tagedual
You are confusing Secretary (ጸሐፊ) with Secretive (ሚስጥራዊ) 😉
ግን ቆይ አንዲት ባለትዳር ሴት ለባሏ ኩል ታጊጥ ይላል መፃፍቅዱስ እና ለባሏ ማጌጥ ወይም መኳኳል አትችልም እንዴት ነው ???
የቱ ጋ ነዉ እንደዚህ የሚለው?
እንደዛ የሚል የለም
ልክ ነሽ ለቧላ ታጊሲል ሌላ ቅጥያትጨምር ሳይሆን አትዝረክረክ በተፈጥሮሽ ቆንጆ ሆነሽ ጠብቂው ለማለት ነው
የትኛውን ኩል ? መንፈሳዊ ኩል ቅቫቅዱስ ወይም እምነት ብሎ እኮ አሁን ተናገርመምህር!
@@getasewdessie6987kartawen yeletefkew kejet kalebhe kejethen aweta nefetgna
መ/ሄኖክ ም፣2
♥️🥰 Egzeabehare yemasgan!!!🥰😲 thank you Memhir!!🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በእንዲህ አይነት ሙዚቃ መንፈሳዊ ትምህርት አይፓስቱ እባክዎን
አባጳውሌ ሰጣኑን አዘውታል
ዳቢሎስን ተቃወመው ከአንተም ይሸሻል ወደእግዚአብሔር ቅረብ እሱም ወዳንተ ይቀርባል በጌታ በየሱስ ስም ይኸን ሁሉ እንቃወማለን እየሱስ ክርስቶስን የሂወትኸ ጌታ አርገህ መቀበል ነው ምክንያቱም በኔ ያለው ካለም ካለው ይበልጣል ክርስቶስ እየሱስ ደምሙ ሸፍኖናል ያልገባኝ ነገር አጋንቱን ለማስተዋወቅ ነው እዴ የመጣኸው? መዳኛና ማምለጫውን ምነው ሳትናገር የየሱስ ስም ከሁሉ ያስጥላል ይኸን ስም ጥሩት አትፍሩት እየሱስ ጌታ ነው።
በደንብ ትምህርቱን ካዳመጥክ መልሱን ታገኘዋለህ ንስሀ መግባታት መፆም መፀለይ መስገድ መቁረብ ይሄ ሁላ ግን እናንተ ጋር የለም
ሙዚቃው ምን የሚሉት የትምህርቱ ተቃራኒ ነው።
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ። ፈፅሞ የማያይገናኝ።
የግርማ መንፈስ በልጁ ላይም መጫዎት ጀመረ 😂😂😂ድሮስ የማን ዘር ጎመንዘር😂
ይሄ ሰው ልጅ ነው እንዴ
ትምህርቱን በደንብ አዳምጡ ጠንቋይ ነህ ነሽ መሰለኝ እንዴ እናንተ ያሉትን እያጋለጡ ነው መምህሮቻችን አሁንማ ነቅተናል
ጎመን ራስ......ezaw raseshen chayi.....esum melkam sew nw memhir tesfaye melkam sew nw
አንተ ሰዉዬ ሌላ ስራ አጥተህ ነው ስለ ሰይጣን የምተርክልን ? ሌላ የንስሀ :የፈጣሪን ክብር የሚገልጽ የመጽሀፍ ቅዱስ ትምህርት እያለ የሰይጣንን ፕሮሞሽን ቢቀርስ በዝቷል።
ትክክል❤❤❤
ወንድሜ ውስጥህን መርምር እንጂ ከዚ በላይ ዘመኑን የዋጃ ንስሓ እንዳንገባ ቅዱስ ቁርባንን እንዳንቀበል አሳስሮ የሚያስቀምጠን ጠላት ተዋግተን እንድናሸንፍ የሚስተምረን ቅዱስ መምህራችን ስንት ሰው ቤተክርስትያ እዲገቡ መንገድ ጠራጊ ነው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን መምህሬ
እላያቹ ላይ ያለ ጋኔል የቤተሰብ ኮተት ጨሌው ሲጋለጥ እዚ እየመጣቹ ትለፈልፋላቹ ብዙ መዳን የሚፈልግ ሰው አለ መጸሐፍ ቅዶስ ያለ እምነት ልቡለድ እና ጥቅሰ እንደ መሽምደድ ነው ንቁ ጹሙ ሰገዱ እራሳቹን ፈትሹ የሚናገረው ሁሉ መምህር እውነት ነው ።
ታዲያ አንተ ሄደህ የንስሃ ትምህርት አታዳምጥም ? የማይመለከትህ ከሆነ ለምን ጊዜህን ታጠፋለህ ?
ጠላትህ ዳብሎስንም ስራውንም ማውቅ ጥሩ ነው ትምህርቱን አዳምጥ ራስህን መርምር
ጥሩ ተናግረህ : አንዳንዴ ትንሽ ትሳሳታለህ ::ቡና መጠጣት እንደሌለብን ድርሳነ ፅዮንም ሆነ በርካታ ቦታዎች ላይ ተፅፏል ::በቡና ላይ ያለህ አቋም ልፍስፍስ ነው ::አንተም ትንሽ የቀረ የአዳል ሞቴ መንፈስ አለብህ :: ይሄንን ሁሉ ስራ እየሰራህ : ድንግል ማርያም ለብዙ ሰው ስትገለፅ ለአንተ ግን ያልተገለፀችልህ ለዚህ ነው :: እንደውነቱ ከሆነ : አንተ እሷን ማየት ነበረብህ :: ነገር ግን ትንሽ ችግር አለብህ :: ብዙ ሰው ቡና እንዲጠጣ ምክንያት ሆነሃል:: ብዙ ብትሰራም : ብዙ ትሳሳታለህ :: እዚህ DC : ቡና መጠጣት ትታ : ባንተ ምክንያት ቡና ጀምራለች :: ከዚያ : ፀሎት ተወች :: የሰራኀውን መልሰህ ታበላሻለህ::. ዛሬ ድርሳነ ፅዮንን አለቀበልክም : ነገ ደግሞ ድርሳነ ሚካኤልን : ድርሳነ ገብር ኤልን .... አልቀበልም ማለትህ አይቀርም :: አንድ ሁለት ተብሎ ነው መቶ የሚደረሰው
እግዚአብሔር ባንተ ላይ ያደረውን መንፈስ ይገስፅልህ የማስተዋል ልቦና ይስጣችሁ ።
@@elizabethgessese5529 ቡና አንቃራሪ : መንፈስን መገሰፅ አይችልም ::
@@elizabethgessese5529 እንዳንተ ያለ ቡና አንቃራሪ : መንፈስን ሊገስፅ አይችልም :ዛሬ ድርሳነ ፅዮን ላይ ያለውን ካዳችሁ : ነገ ደግሞ ድርሳነ ሚካኤል ላይ ያለውን ትክዳላችሁ :: አሪዎስም ባንዴ አልካደም : ቀስበቀስ ነው ክህደቱን ያወጣው
እግዚአብሔር ይገፅፅህ የማስተዋል ልቦና ይስጠን
@@maxdz9446 : ይሄነ ረከቦትሽን ፊትለፊትሽ አስቀምጠሽ ነው የምትራገሚው :: አፍሽ ላይ ሆኖ እኔን የሚሳደበውን አዳል ሞቴን አልፈራውም : : እወቂው
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
አየሱስየሰይጣንሰራአፍርሶታልወድቃበሱየታመኑአይሰራባቸውምቨ ።አጋንትንቦታከሰጠነውይሰለጥንብናልስለዚመብትኤውበእየሱስማመንብቻነው።
ጎበዞች የመምህር ተስፋዬን ትምህርት በ ሁሉም ሚድያ ላይ ቢሰራጭ በጣም ደስ ይላል በተለይ በ televiion
መምህርየ ጸጋውን ያብዛልህ በጣም ጥሩ ነው የመምህርን ትምህርት ሁላቹም ሚድያ ብታሰራጩ ብዙ ሰው ከተያዘበት ይድናል እናመሰግናለን
የኔ እንቁ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ ከነቤተሠብህ ሁሉም ማወቅ ያለበት ትምህርት የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ያሳድርብን ማስተዋል ይስጠን
አይ መምህር አንደበተ ርቱዕ ነህ እኮ የምታስተምርበት መንገድ ልዩ ነው ከመተተኛ ይጠብቅህ
አሜን አሜን አሜን
አንተ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት አንድብቱ ማር ነው እኮ መምህራችን እግዚአብሔር ይጥብቅህ ❤️❤️
አሜን አሜን አሜን
መምህር ተስፋዬ አበራ ለብዙመምህራን የማንቂያደውል ነው
መምህርራችን እንወድሀለን
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ እንደናንተ አይነት መምራንን ያብዛልን
መምህር እራሴን ያወቆብህ nahe ትለያለህ ከምር አግዚ ያብሔር ልቦና ይስጠን 😢😢😢😢
መምህራችን ኣንደበትህ ይስባል
ጠላታችንን ዲያቢሎስን በደንብ እንድናውቅ ስላደረከን እናመሰግንሃለን መምህር ተስፋዬ🙏🏾 እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልህ::
አሜን አሜን አሜን
መምህር ቃል ህይውት ያሰማልን
Memhirachin bereketh yederbin❤❤❤
ለረጅም,ግዜ,ተከታትያለሁ,ያንተን,ትምህርት,ግን,ፈራን,ኢትዮጵያ,መምጣት
ፈጣሪ,የማያስፈራ,መሪ,ካመጣልን,ለአገራችን,እድሜ,ይስጠንና,ከመጣን
የት,እናገኝሀለን,መምህር,ተስፋዬ,የእውነት,አስተማሪ,ነህ,ተባረክልን
ይቅር ይበለን መድሀኒአለም😢😢😢
ያንተ አይነቱን ያብዛልን
በእውነትደስየሚልነገርአለክ❤ እየሱስይወድካልዐይንክንእንደጳውሎስ ያብራልክእየሱስከየትኛውምየአጋንትአሰራርነፃያወጣልያድናልይታደጋልስለዚበየሱስያመነአይፈራምምክንያቱምሰይጣንንያሸነፈውእየሱስብቻሰለዎነነው።የየሱስስምለአጋንትአሳትሰለሆነበሲእንጠበቃለን።እየሱሰመልካምእረኛነው።
ፈጣሪ ህይወትህን ይባርክ
ጌታእውነትን እንድትናገር አብርቶልሃል
እግዘብሔርን ይባርክህ እንዳንተ ዓይነቱን ይብዛልን ።
ረቡኒ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
የመምህሪ ተስፋይ ኣስተምህሮ ስለሆነ ለ30ሰው ሳብስክራይብ ኣሩጉ ብየ ኣካፈልኩ❤❤❤
❤❤❤❤ memerii erjim Edam yesatilan temareki yedaregigna Yemasgin
Very very informative 🙏 bereketih yideribin memhirye ❤️❤️❤️
እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን በጣም በርታልን መምህር።
እግዝአብሄር በጸጋዉ ይጠብህ የኛ ዉድ መምህር
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህርዬ
አግዚአብሔር የበርክ
ብሓቂ ቃለ ህይወት የሰመዐልና❤❤❤😢😢😢
Wow God blissyou I am wach you everyday
እና መሰግናለን
አንተ ትክክል ነህ መምህር የሚያውቀው ያውቀዋል
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
በስማም ይቅር በለኝ እስካሁን ለተቀባሁት
ይእግሩስ ጥፍር ብሎ ጋዜጠኛው ጣልቃ ገብቶ መጠየቅ ነበረበት-ለማዳመጥማ እኛ አለን
Memeher kale hiwetn yasemalen
Memher kale heywten yasemalhgn
ወንድሜ እንዴት ማግኘት እችላለሁ የመምህር ተስፋዬን አድራሻ እባክህ pls 🙏
የራሡ ይቱብ አለልልሽ
መምህር ተስፍዮ ብለሽ ግቢ
@@ወለተማርያም-ፐ8የ
አይ የቻናሉን ሳይሆን እናቴ ሸገር ቢሮን ፈልጌ ነው ለማናገር በአካል ❤
@@yarsamyaligneg
No በአካል ለማግኘት ነበር dear
ቢሮው መሄድ ትችያለሽ ወይም በስልኩ ደውዪ@@blackhabeshawit5954
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔👐👐👐👐👐ሠውረን አምላክ ሆይ አንደምህረትህ 👐👐👐
ደማመጥሽን አስተካክይ እሱ ቡና ጠጡ አላለም የስንቱን የቡና ኮተት አስጥሏል እንኲን ቡና ጨሌ አስጥሏል ማርያምን ማየት ደግሞ ለሱ ብርቅ አይደለም እንደማንም ሚዲያ ላይ ወቶ ማርያምን አየኃት ማለት የለበትም በዛ ላይ ደሞ የሚጥቅማችሁን ወስዳቹ ህይወታችሁን መፈተሽ እንጂ ማርያምን አላየሀትም አይባልም ለሁሉም መታየት አለባት ብዬ አላምንም ምን ማየት ይገርምሻል እንዴ በህይወቱ በዘመኑ በአገልግሎቱ መች ተለይታው ታውቃለች ሁሌም አብራው ነውያለችው እማ ፍቅር ብሎ ጠርቷት አፍሮ አያቅም እና እህቴ የህይታ መነፅርሽን አስተካክይ የግል ሀሳቤ ነው ካጠፋው ይቅርታ
ትክክል ነሽ ብዙ በተሳሳተ መንገድ እየተረዱት ነው መምርየን 🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይሰጥህ
እዉነት እውነቱን ንገረው ይህን ትውልድ
ቤ /ክር የሚሮጡት የውሸት ነው
የኢትዮጵያ መከራ ስቃይ ለቅሶ ሰቆቃ..... የበዛው ለዚ ነው
ዋው
ቆይ እንዴት ነው ነገሩ!! የቤተክርስትያን አስተምህሮ ከመጵሐፍቅዱሰ ውጪ እንዴት ሊሆን ይችላል?? ስለጥፍር መኖርና አለመኖር በየትኛውም ምእራፍ አልተፃፈም ከየት አመጣኽው?? ነው ወይስ የስወራችሁት የመፅሐፉ ግንጣይ አላችሁ???
Kul demo betam new mwedew lela bzum des aylegm
አየሱስየሰይጣንሰራአፍርሶታልወድቃልበሱየታመኑአይሰራባቸውምቨ።አጋንትንቦታከሰጠነውይሰለጥንብናልስለዚመብትኤውበእየሱስማመንብቻነው።
❤❤❤❤❤
Shallow explanation
Ateselchem fetari yetebkhe
ሓጎስ ማለት ደስታ ማለት ነው ሌላ ትርጉም የለውም🤔
ራስ ሓጎስ ግና ዛር'ዪ
ኹሉ ናይ ዛር ሽም ትርጉም አለዎ ወይም ታሪኽ አለዎ።
እኔ እንደገባኝ 40 እና 80 ጥምቀት ትርጉም እንደሌለው እንዴውም ቡጊቡጊ ሮክ ኤንድ ሮል ጭፈራ እንደሚያስሄድ የተረዳሁትሳያምኑ መጠመቅ ዝምብሎ ውሃ ውስጥ መዘፈቅ እንደሆነ እምነት ሳይሆን ባህል እንደሆ ገብቶኛል ስለሆነም አምኖ መጠመቅ ወደ እውነት ይመራል::
የ40ወይም የ80 ቀን ጥምቀት የልጅነት ጥምቀን ከመንፈስና ከውሃ የምንወለድበት
የእግዚአብሔርን ልጅነትን የምናገኝበት
እኔ ኩል በጣም ነው ምወደው እስከ 15አመት ደረሰ አልጋ ላይ ሽንቴ እሸና ነበር በዛ ላይ ለሊት ዕቃጃለው በህልሜ አወራለሁ ያደርኩትንም ያላረኩትንም አበዛኛውን ወንድ በህልሜ መተሽ ተገናኝሽኝ ይሉኛል ምን ይሆን
አይነጥላ ብለሽ ሰርች አድርጊ
ፀበል ያስፈልጋል ቤት ውስጥ መስገድ በመቁጠሪያ መቀጥቀጥ መለፍለፍ ይጀምራል ስለቤተሰብም በተለይ እናት እና አባት ማወቅ ባእድ አምልኮ ካለ በመስተፋቅር ገተጋቡ ማጣራት ስለዚህ ነገር የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ ታሪኮችን መስማት ብዙ ትምህርት አለው
@@Wish-iq4mdበመስተፍቅር የተጋቡ ሲሆን ምንም ማድርግ አለብንእባክሽ❤❤❤👏
@@qweqwe444 ልክ ከላይ የተዘረዘሩትን አድርጊ መጀመሪያ ግን ንስሐ ግቢ።
@@HD202v እሽ❤❤❤❤👏 አለኝ የንስሀ አባት ❤
ሀይማኖቷላይ የፈሩ ይመስለኛል በዛ ጊዜ ሙስሊም ነበር? ለማወቅ ነዉ
🙏🏻🙏🏻👂👈☝️⛪
መምህር አንድ ጥያቄ አለኝ የጋዛ ጎደኛዬ አስደግሞብኝ ሀብታም የነበርኩ አሁን ደሃ ሆኜ ከእናቱ ጋ እየኖርኩ ነዉ ምን ይሻለኛል ድሮ በረሴ መክና ምሄድ ሰው አሁን የባጃጅ 5 birr ያጥረኛል።እባክህ ምከረኝ ወደ የት ልህድ
ወንድሜ በመፆም በመፀለይ በመስገድ ንሰሀ ገብቶ ከተቻለ በመቁረብ ከዛም ሱባኤ በመግባት ምን ማድረግ እንዳለብህ እግዚአብሔር ይገልፅልሀል::ስለዚህ በርትቶ በመፀለይና በመስገድ ጠላትን ማሸነፍ ይቻላል::እንዴት እንደምትፀልይ እንዴት ምን ምን እያልክ እንደምትሰግድና በመቁጠሪያ እንደምትቀጠቅጥ የመምህር ተስፋዬ አበራ የቀሲስ ሄኖክ ተፈራ የመላእከ መንክራት ግርማ ወንድሙን እንዲሁም የቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም የዩቲዩብ ቻናል ውስጥ በመግባት መከታተል ትችላለህ::
የኔ ወንድም የፀሎት ቦታ አዘጋጅ ስገድ ፀልይ መቁጠሪያ ገዝተህ እኔ ያላችሁ መናፋስቶች በስላሴ ስም ታሰረ እያልክ ጀርባህን በመቁጠሪያ እየቀጠቀትክ ማሰር ትችላለህ ከዛ በአቅራቢያህ ያለ ቤተክርስቲያን ሄደህ ቤት በፆም በፀሎት ካደከምከው ፀበል ስትገባ ይጋለጣል ይሰናበታል በተረፈ ዩቲዩብ ላይ የሚለቃቸውን የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ትምህርቶች ስማ የእግዚያብሄር ይርዳህ
በፈጣሪ መምህር ተስፋዬን አገናኙኝ😊
jgnaw ymismahe tnish suw aytfam berta
😢😢😢😢
egna ga gin Ale nexhi kir yetaseral
ካቶሊክን ለምን ታከብራለህ ሰይጣንን ከተቆያየምክ እምነት አድነችና አንድ የሆነችው አዲት ተዋህዶ ብቻነች ሌላውን ታከበርክ በከቱ ሰይጣንን ትቆያማለህ መጨፈርም የሚያስጨፉረው እርኩስ መፈስ ነው::
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
4÷30 ት/ኤር መዝ 73፣😢 መ/ሄኖክ2😢😮
Ramapa the 3rd eye mesehafe betame awezagabii nw tebetoch yimibalutem sewoch awzagabii nw gen be sinodosu tagedual
You are confusing Secretary (ጸሐፊ) with Secretive (ሚስጥራዊ) 😉
ግን ቆይ አንዲት ባለትዳር ሴት ለባሏ ኩል ታጊጥ ይላል መፃፍቅዱስ እና ለባሏ ማጌጥ ወይም መኳኳል አትችልም እንዴት ነው ???
የቱ ጋ ነዉ እንደዚህ የሚለው?
እንደዛ የሚል የለም
ልክ ነሽ ለቧላ ታጊሲል ሌላ ቅጥያትጨምር ሳይሆን አትዝረክረክ በተፈጥሮሽ ቆንጆ ሆነሽ ጠብቂው ለማለት ነው
የትኛውን ኩል ? መንፈሳዊ ኩል ቅቫቅዱስ ወይም እምነት ብሎ እኮ አሁን ተናገርመምህር!
@@getasewdessie6987kartawen yeletefkew kejet kalebhe kejethen aweta nefetgna
መ/ሄኖክ ም፣2
♥️🥰 Egzeabehare yemasgan!!!🥰😲 thank you Memhir!!🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በእንዲህ አይነት ሙዚቃ መንፈሳዊ ትምህርት አይፓስቱ እባክዎን
አባጳውሌ ሰጣኑን አዘውታል
ዳቢሎስን ተቃወመው ከአንተም ይሸሻል ወደእግዚአብሔር ቅረብ እሱም ወዳንተ ይቀርባል በጌታ በየሱስ ስም ይኸን ሁሉ እንቃወማለን እየሱስ ክርስቶስን የሂወትኸ ጌታ አርገህ መቀበል ነው ምክንያቱም በኔ ያለው ካለም ካለው ይበልጣል ክርስቶስ እየሱስ ደምሙ ሸፍኖናል ያልገባኝ ነገር አጋንቱን ለማስተዋወቅ ነው እዴ የመጣኸው? መዳኛና ማምለጫውን ምነው ሳትናገር የየሱስ ስም ከሁሉ ያስጥላል ይኸን ስም ጥሩት አትፍሩት እየሱስ ጌታ ነው።
በደንብ ትምህርቱን ካዳመጥክ መልሱን ታገኘዋለህ ንስሀ መግባታት መፆም መፀለይ መስገድ መቁረብ ይሄ ሁላ ግን እናንተ ጋር የለም
ሙዚቃው ምን የሚሉት የትምህርቱ ተቃራኒ ነው።
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ። ፈፅሞ የማያይገናኝ።
የግርማ መንፈስ በልጁ ላይም መጫዎት ጀመረ 😂😂😂
ድሮስ የማን ዘር ጎመንዘር😂
ይሄ ሰው ልጅ ነው እንዴ
ትምህርቱን በደንብ አዳምጡ ጠንቋይ ነህ ነሽ መሰለኝ እንዴ እናንተ ያሉትን እያጋለጡ ነው መምህሮቻችን አሁንማ ነቅተናል
ጎመን ራስ......ezaw raseshen chayi.....esum melkam sew nw memhir tesfaye melkam sew nw
አንተ ሰዉዬ ሌላ ስራ አጥተህ ነው ስለ ሰይጣን የምተርክልን ? ሌላ የንስሀ :የፈጣሪን ክብር የሚገልጽ የመጽሀፍ ቅዱስ ትምህርት እያለ የሰይጣንን ፕሮሞሽን ቢቀርስ በዝቷል።
ትክክል❤❤❤
ወንድሜ ውስጥህን መርምር እንጂ ከዚ በላይ ዘመኑን የዋጃ ንስሓ እንዳንገባ ቅዱስ ቁርባንን እንዳንቀበል አሳስሮ የሚያስቀምጠን ጠላት ተዋግተን እንድናሸንፍ የሚስተምረን ቅዱስ መምህራችን ስንት ሰው ቤተክርስትያ እዲገቡ መንገድ ጠራጊ ነው
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን መምህሬ
እላያቹ ላይ ያለ ጋኔል የቤተሰብ ኮተት ጨሌው ሲጋለጥ እዚ እየመጣቹ ትለፈልፋላቹ ብዙ መዳን የሚፈልግ ሰው አለ መጸሐፍ ቅዶስ ያለ እምነት ልቡለድ እና ጥቅሰ እንደ መሽምደድ ነው ንቁ ጹሙ ሰገዱ እራሳቹን ፈትሹ የሚናገረው ሁሉ መምህር እውነት ነው ።
ታዲያ አንተ ሄደህ የንስሃ ትምህርት አታዳምጥም ? የማይመለከትህ ከሆነ ለምን ጊዜህን ታጠፋለህ ?
ጠላትህ ዳብሎስንም ስራውንም ማውቅ ጥሩ ነው ትምህርቱን አዳምጥ ራስህን መርምር
ጥሩ ተናግረህ : አንዳንዴ ትንሽ ትሳሳታለህ ::
ቡና መጠጣት እንደሌለብን ድርሳነ ፅዮንም ሆነ በርካታ ቦታዎች ላይ ተፅፏል ::
በቡና ላይ ያለህ አቋም ልፍስፍስ ነው ::
አንተም ትንሽ የቀረ የአዳል ሞቴ መንፈስ አለብህ :: ይሄንን ሁሉ ስራ እየሰራህ : ድንግል ማርያም ለብዙ ሰው ስትገለፅ ለአንተ ግን ያልተገለፀችልህ ለዚህ ነው :: እንደውነቱ ከሆነ : አንተ እሷን ማየት ነበረብህ :: ነገር ግን ትንሽ ችግር አለብህ :: ብዙ ሰው ቡና እንዲጠጣ ምክንያት ሆነሃል:: ብዙ ብትሰራም : ብዙ ትሳሳታለህ :: እዚህ DC : ቡና መጠጣት ትታ : ባንተ ምክንያት ቡና ጀምራለች :: ከዚያ : ፀሎት ተወች ::
የሰራኀውን መልሰህ ታበላሻለህ::. ዛሬ ድርሳነ ፅዮንን አለቀበልክም : ነገ ደግሞ ድርሳነ ሚካኤልን : ድርሳነ ገብር ኤልን .... አልቀበልም ማለትህ አይቀርም :: አንድ ሁለት ተብሎ ነው መቶ የሚደረሰው
እግዚአብሔር ባንተ ላይ ያደረውን መንፈስ ይገስፅልህ የማስተዋል ልቦና ይስጣችሁ ።
@@elizabethgessese5529 ቡና አንቃራሪ : መንፈስን መገሰፅ አይችልም ::
@@elizabethgessese5529 እንዳንተ ያለ ቡና አንቃራሪ : መንፈስን ሊገስፅ አይችልም :
ዛሬ ድርሳነ ፅዮን ላይ ያለውን ካዳችሁ : ነገ ደግሞ ድርሳነ ሚካኤል ላይ ያለውን ትክዳላችሁ :: አሪዎስም ባንዴ አልካደም : ቀስበቀስ ነው ክህደቱን ያወጣው