ፍፁም አስፋው : የሕይወቴ ትልቁ ስህተት ፋና ቲቪ መሄዴ ነው | Fitsum Asfaw

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 มิ.ย. 2022
  • #ቁጥር፫ #Dejaf #ደጃፍ #FitsumAsfaw #dawitTesfaye #podcast #ethiopia
    ደጃፍ ከዳዊት ተስፋዬ ጋራ ቁጥር ፫ ሾው:: ከፍፁም አስፋው ጋር::

ความคิดเห็น • 45

  • @oboo8221
    @oboo8221 2 ปีที่แล้ว +13

    ዳዊት ተስፋዬ ጎበዝ ቃለመጠይቅ አድራጊ ነህ። ይህንና ሌሎች ፕሮግራሞችህን አይቻለሁ። ከደረጄ ኃይሌ እና ከመአዛ(ሸገር) አስከትዬ የማይህ ምርጥ ብቃት ያለህ ሆኖ አግኝቼሃለው። በርታ!!
    የጠላ ጣሳው ጥሩ ሆኖ የጠላ ዋናው ኮዳ የውሃ መያዣ ላስቲኩ መሆኑ አልተመቸኝም። በሌላ ዕቃ ብትቀይረው።

  • @soccerandentertainment4944
    @soccerandentertainment4944 2 ปีที่แล้ว +10

    ምርጥ ፕሮግራም የድምፅ ጥራት ምርጥ ጥያቄ አቀራረቡ ልዬ ተመችቶኛል

  • @amansew
    @amansew 2 ปีที่แล้ว +23

    (ደጃፍ) ግሩም ስያሜ እና ማብራሪያ በጣም አሪፍ ቆይታ። ሚዲያውን በባለሙያ ሳይሆን በካድሬ ሞሉት ምን ይደረግ። ባለህበት ሰላም ሁን ፍፅዬ።

  • @semaytub2388
    @semaytub2388 ปีที่แล้ว +1

    ጥያቅህ እና አጠያየቅህ ግሩም ነው። የፍፁምም ምላሽ እንዲሁ። ጥሩ ቆይታ🙏

  • @afro_habesha
    @afro_habesha 2 ปีที่แล้ว +9

    21:46 If you came from TikTok

  • @Henok369
    @Henok369 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ጉሩም ወግ ነው።
    ሰውመሆን ጋብዛቹ ስለ ስኔማ ብታውሩ ደስ ይለኛል?

  • @israelwakuma771
    @israelwakuma771 ปีที่แล้ว +1

    sra fet aregegn yihe show eko i can't stop staring at my screen. as soon as I start watching it after 2 hrs am still there

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 2 ปีที่แล้ว

    ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በርታ ወንድሜ ጊዜው የአውሎ ነፋስን የሚበልጥ የግፊያ ዘመን ጊዜ ነው ያደግሞ ያበረታል 🙏🏼

  • @Antenehb44
    @Antenehb44 2 ปีที่แล้ว +1

    ደረጀ ሀይሌ በዚህ ልጅ እያየን ነው።በርታ

  • @mulualemmulualem6710
    @mulualemmulualem6710 8 วันที่ผ่านมา

    I have been in ATL since 2004. I did not get the chance to see Ethiopian Theater. Waiting on you!

  • @wendwesen1
    @wendwesen1 2 ปีที่แล้ว +1

    Loved it. Thank you 🙏. Keep going brother. I love to work with Fitse.

  • @rahulluhar2869
    @rahulluhar2869 2 ปีที่แล้ว

    ሀሪፍ አቀራረብ
    ዴቭ💚💛❤🙏

  • @unicornchannel7468
    @unicornchannel7468 2 ปีที่แล้ว +3

    Fitse you are right family is first. Your kids will grow and go to school soon and u will have more time to do ur dream work. Spend ur quality time with your lovely family.

  • @dawitzewge
    @dawitzewge 2 ปีที่แล้ว

    Great setup , great questions , nice gusts !! keep the good job.

  • @endupa
    @endupa 2 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ለዛ ያለው ቃለ መጠይቅ ነው ግፋበት

  • @ethiogebeya
    @ethiogebeya 2 ปีที่แล้ว +1

    This is the best podcast I ever watched. Very entertaining.

  • @user-vw5ch3dg1c
    @user-vw5ch3dg1c 2 ปีที่แล้ว

    ፍፄ ጌታ ይባርክህ

  • @YE.Sheger_Lijoch
    @YE.Sheger_Lijoch 2 ปีที่แล้ว

    ፍፄ ሀርድ ወርከርና ለብዙዎቻችን አርአያ የሆነ ጀግና ሰው ቢሆንም ከሰራሃቸው በሙሉ ያልጣመኝ ይሄ ሾ ነው ደግሞ በተቃራኒው ብዙ የታየው ይሄ ነው ዘይገረም ይልሃል🙄

  • @nuredinnesro9166
    @nuredinnesro9166 2 ปีที่แล้ว

    A nice start bro!

  • @ethiosamtam
    @ethiosamtam 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks Deva

  • @haylemickayel7005
    @haylemickayel7005 2 ปีที่แล้ว

    መልካም ጉዞ ፈጣሪ ሰላም ይመልስህ

  • @markkhenok8526
    @markkhenok8526 2 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ podcast ነው... ታምኔል ፎቶ የአዘጋጁ Effect ባይኖረው የተሻለ ነው።

    • @hulumedia2016
      @hulumedia2016 2 ปีที่แล้ว

      check this comment deva !

  • @abelalmaz-7882
    @abelalmaz-7882 9 หลายเดือนก่อน

    ትንሽ እንኳን ክብር ካለህ ዴቭ በናትህ ፕሮግራሙን ቀጥለዉ😢😢😢😢😢😢😢

  • @amanuelgebrezgiabiher1525
    @amanuelgebrezgiabiher1525 หลายเดือนก่อน

    እኔም ገና አሁን ተጫንኩት ደውሉን በርቱልን

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe ปีที่แล้ว

    ምርጥዬ 💚💛❤️

  • @ellenshowtadesse6170
    @ellenshowtadesse6170 2 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏dave

  • @sofistube3028
    @sofistube3028 2 ปีที่แล้ว +2

    Its very inspiring...i was always waiting for this kind of unique, culture based programs...the studio, every elements create such attractive vibe. I have never watched this kind of programs before in our country. It’s inspiring me so much I always wished to get this kind of shows that I watch on other parts of the world podcasts and so on...Thank you Dawit Keep working more and more

  • @hopefulness7189
    @hopefulness7189 2 ปีที่แล้ว

    የተሞካከረውን አየን እኮ ግን እንደ ማለዳ ኮከቦች አልሆነም። ተመለስ በለው ዴቭ!

  • @asresyitayh2477
    @asresyitayh2477 2 ปีที่แล้ว

    Fesuuu kesahh

  • @footballhistory2139
    @footballhistory2139 2 ปีที่แล้ว +1

    sewmehonene entebekalene next episodes lay

  • @hopefulness7189
    @hopefulness7189 2 ปีที่แล้ว

    ደጃፍ ይሻለናል???😍😍😍

  • @theoneandonly3982
    @theoneandonly3982 2 ปีที่แล้ว

    Melkam menged

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n ปีที่แล้ว

    Ntsehena kemeten belay atabzu hakimochem ahun betsersebet tenant lejoch menem aynet bacteria yemkukam alemachew eyedekeme new lemen? Kemeten yalfe tsedet new selzih tenesh kenes adergu eyalu new sibal semeche neber

  • @mahletbekele1967
    @mahletbekele1967 2 ปีที่แล้ว

    studiow yemichenk menfes alew

  • @OurPastCast
    @OurPastCast 2 ปีที่แล้ว

    የመርቲ ጣሳ ቢሆን አሪፍ ነበር

  • @yeab5kilo
    @yeab5kilo 2 ปีที่แล้ว

    Konjo

  • @abdelfetaahmedin8468
    @abdelfetaahmedin8468 ปีที่แล้ว

    👍

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 2 หลายเดือนก่อน

    The question i have for the diaspora habesha parents is that, how come the white kids do not get sick when they go to Africa but the habesha kids do? Have you wondered about that ? I have noticed that the Diaspra habesha parents do not let their kids go out and play in the mud outside and get dirty. What they don't realise is that exposing them to their environment helps build the kids immune system. I personally know this habesha mother who wouldn't let her kids go outside . She doesn't even open windows saying ብርድ የመታቸዋል . Her kids are sick all year around and always going to the ER, becuse their mom thinks keeping them locked up without keting them play in the yard keeps them safe, but damaging their health by not keting them play outside as a child. I told the lady that even a doctor told her the same, but she thinks she knows it all and doesn't want to listen to anyone. The kids are still suffering.

  • @abdalahfardoun9388
    @abdalahfardoun9388 2 ปีที่แล้ว

    Ffixe ezabiher hulgiz kunet gonew

  • @user-xv8bk6oo3s
    @user-xv8bk6oo3s 2 ปีที่แล้ว

    ድሮስ የአሜሪካን ጃንክ ምግብ ተጠቅጥቆ ያደገ ልጅ Artificial አየር ሲስብ ያደገልጅ የተፈጥሮ አየር እና የተፈጥሮ ምግብ ቶሎ ሊላመድ ፈለክ እንዴ? ምን አሜሪካን የወለድናቸው ልጆች የአላርጂክ መጠራቀሚያ አይደሉ እንዲ ቢያንስ በወር ሁለት ጊዜ ሆስፓታል ሳንወስድ አልፈን እናውቃለን በዛላይ በመድኃኒት አይል አይደል ቆመው የሚኤዱት. ጠዋት እና ማታ አንድ ጊዜ የአላርጂ አንዱ ጊዜ ለእድገት የሚረዳ ምናምን እየተባለ መድኃኒት የሚቅሙት season በተቀያየረ ወቅት ልጆች አይደለም እኛ እራሳችን መከራችንን የምንበላው. በጣም የማይመስል ነገር ነው የተናገርከው. ምናልባት እንዳሰብከው ልትሰራ የፈለከው ነገር አልተሳካልክ ይሆናል. ስንቱ ልጆቹን ቤተሰብ ጋር እያሳደገ እዚህ ስራውን ይሰራ አይደል

  • @alexzerefa3323
    @alexzerefa3323 2 ปีที่แล้ว

    Shokaka new hazetegaw

  • @emu3288
    @emu3288 2 ปีที่แล้ว

    Only those ppl who have black clothes will be invited 🤣

  • @michaelsolomon685
    @michaelsolomon685 ปีที่แล้ว

    ለኔ ግን ፊልም ተዋናይ ሆነህ መስራትህ ትልቁ ስህተትህ መሆን አለበት ምናልባት ሙያው እውቀቱ ሊኖርህ ይችላል ግን ትወናው ግን ቢቀርብህ ይሻል ነበር