ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ማነዉ ሀብታም ክፍል 1 | B Minte vs Mensur Jemal

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ธ.ค. 2022
  • Hello My Name Is Billionaire minte!
    This Channel Is a place where we teach young people how to reach wealth through hard work. and help our fellow citizens.

ความคิดเห็น • 105

  • @BMinte
    @BMinte  ปีที่แล้ว +3

    ክፍል 2 ሙሉ Video ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን ያገኙታል
    👇 👇
    th-cam.com/video/aBXHh6tMLgY/w-d-xo.html

    • @temesgengoshu391
      @temesgengoshu391 ปีที่แล้ว

      እኔ ተመስገን እባላለሁ የ 22አመት ወጣት ልጅ ነኝ በጣም ፈጣን የአተገባበር ችሎታ እና ተናግሮ የሚያሳምን አንደበት ያለኝ ልጅ ነኝ እጅግ ፈታኝ የሆነ ህይወት ነው የመጣሁበት ግን የእስካሁኑ self confidence አንተ አጠገብ አንተ ፊት ተቀምጨ አብሬህ መስራት እንደምፈልግ ስጠይቅህ ምን ሊሰማኝ አንደሚችል ማየት መረዳት እፈልጋለሁ እኔ ለማቀርብልህ ጥያቄ ምን አይነት መልስ ልትመልስ እንደምትችል መስማት እፈልጋለሁ በስራዬ ላይ እስካሁን ብዙ አይነት አስተሳሰብ ያላቸውን ሰዎች አግኝቻለሁ አይቻለሁ ግን የአንተ አስተሳሰብ ምን አይነት ሊሆን ይችላል?? ላገኝህ እመኛለሁ ምንቴ ቢሊየነር?

    • @dungedunge7226
      @dungedunge7226 2 หลายเดือนก่อน

      ድድብናችሁ ሲያስቀና

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 ปีที่แล้ว +11

    አለመግባባት ላይ ተግባብተን እንለያይ ደስ ይላል መንሱሬ

  • @asfawmulualem3686
    @asfawmulualem3686 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እኔ ለምሳሌ የመንግስ ተቀጣሪ በሙያየ መሃንዲስ ነኝ በሆነ በመንግስት ስህተት 3 አመት ሙሌ ያለ ስራ ደመወዝ ይከፍለኛል እኔ ግን ያችን ደመወዝ ብቻ በመጠቀም ቁጭ ብየ እውል ነበር አሁን ከእናንተ ብዙ ነገር በማግኘት የተለያዩ ስራዎችን እየሰራሁ እገናለሁ እናመሰግናለን ቢሊየነር ምንቴ

  • @youtube4975
    @youtube4975 ปีที่แล้ว +5

    እኔም ሃብታም ነኝ ፈጣሪ ይመስገን ጤነኛ ነኝ እስራለሁ ማዳምየ እስካለች ድረስ ስራ አላጣም ፈጣሪ ይመስገን ስራ አለመናቅ ነዉ

  • @ayuwgga455
    @ayuwgga455 2 หลายเดือนก่อน

    Dhugaa jiru kastani ebifama hoji kanatti itti fufaa 😘😘

  • @tatitube3775
    @tatitube3775 ปีที่แล้ว +1

    Minet በጣም አስተማሪ ነው በርቱ

  • @yfantaye3977
    @yfantaye3977 ปีที่แล้ว +7

    ባሁን ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ millionaires and billionaires በተለያየ መንገድ ከአገሪቱ በተዘረፈ ብር እንጂ ሰርተው ነው ቢሉኝ ፈፅሞ አላምንም። ሰርቶ ሀብታም መሆን ድሮ ቀረ። ዘር ፖለቲካና ሀይማኖት የሀብት ምንጭ የሆነበት ዘመን።
    አሳዛኝ ኢትዮጵያ !!!

  • @michaelgebremedhen1039
    @michaelgebremedhen1039 หลายเดือนก่อน

    Mr B Minte Gentle Men & Mensur G መልካም ሥራ መሥራት ያሥከብራል ነፃነት ያኮራል ምቀኛ ያበዛል ያጠነክርሃል l Love You

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 ปีที่แล้ว +2

    ቆንጆ ውይይት ነው።
    አስተማሪ ነው በርቱ።

  • @fema8811
    @fema8811 ปีที่แล้ว +1

    ምንቴና መንሱር ሐሳባችሁ ተመችቶኛል፡፡ ምንቴ ሐሳቦችህ ድንቅ ናቸው፤ በተለይ የሰው ልጅ ለለውጥ መነሻው አእምሮው ነው ያልኸው በጣም ልክ ነው፤ አንድ እውነት ግን ልንገርህ መነሻው ብቻ ሳይሆን መሓሉም ከባድ ነው፤ እኔ በሕይወቴ አረጋግጫለሁ፤ በጣም ሰራለሁ፤ ትንሽ ክፍተት ያለብኝ ቁጠባ ላይ ነው ያም ሆኖ ለሰው ያለኝን ከማካፈል ውጪ 5 ሳንቲም ያላግባብ አላወጣም፤ ጊዜዬን በሚገባ እጠቀማለሁ፤ ሥነ-ጽሑፉና ፊልሙ ላይ ነው ምሠራው፤ ፊልማችንን ማሳደግና ወደ ዘርፉ የሚቀላቀሉ ዕድሉን ያጡ ባለተሰጥኦዎችን ዕድል ለመክፈት ዓላማ አለኝ፤ በፊልሜም ማኅበረሰባችንን መቀየር የሚችል ለዋጭ ሐሳብ ነው መሥራት ምፈልገው ነገር ግን ሁለት ትልልቅ ችግሮች አላንቀሳቅስ ብለውኛል፤
    1ኛ - በፊልማችን ውስጥ የተለመደ አንድ ክፉ የመሓይማን ልማድ አለ፤/ የገንዘብ፣የዝምድና፣ የቲፎዞና የሴክስ ትስስር፤ ይህን መስበር አንዴ እስክታልፈው እጅግ ከባድ ሆኗል፡፡
    2ኛ. መነሻ ገንዘቡ አስቸጋሪ ሆኗል፤ ፊልም ፕሮዲውስ የሚያደርገኝ አካል ማግኜት ከባድ ሆኗል፤ የሚገርምህ ለራሳቸው ንግድና ትርፋማነት አብሮኝ ለመሥራት ፈቃደኛ ሰው ማግኜት አስቸግሮኛል፤ እነዚህን እንዴት መፍታት እንደምችል ሐሳብ ብትሰጡኝ ደስስ ይለኛል፡፡ አብረን እንድንሠራና የተሸለ ሐሳብ ልታካፍለኝ ዝግጁ ከሆንህ ደውልልኝ - 0942797653 you can see more th-cam.com/video/hEf0VRbFYD0/w-d-xo.html

  • @yaredaddisu1699
    @yaredaddisu1699 ปีที่แล้ว +5

    እዉነት ነዉ ድህነት እራሱ በሽታ ነው👍👍👍

  • @ugurkayim6287
    @ugurkayim6287 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ትልቅ ትምርት ነው❤ ይሄ ነው በልፋት ሚመጣ ደስ ይላል

  • @getinettafesetucho7999
    @getinettafesetucho7999 ปีที่แล้ว +2

    Much appreciated

  • @3n143
    @3n143 ปีที่แล้ว

    Jabadha bayeen isiin jalaadha isiin lachuu Oboo Mentesnotn & Oboo.M, J, 😘😘💖💖🙏🙏🙏

  • @blentube3002
    @blentube3002 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣቹ እስቲ ምንቴ ና መንሱር ተመካክራቹ የሆነ መላ ልቀቁልኝ እኔም ከመዳም ኩሽና ልላቀቅ 😍😂

  • @mucheabere1437
    @mucheabere1437 ปีที่แล้ว +2

    Appreciated, need to countinued.

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 2 หลายเดือนก่อน +1

    ግን ባንክ ውስጥ ዝም ብሎ ማስቀመጡ ጉዳት የለውም? የዋጋ ግሽበት የመግዛት አቅሙን ዝቅ ሰለሚያደርገው::

  • @robelkebede8
    @robelkebede8 2 หลายเดือนก่อน

    Enatachu lebdalachu LEBOCH ENATN LEBDA

  • @me_212
    @me_212 ปีที่แล้ว

    Kemastemarachu befeet eski temaru..serachu lela yemetawerut lela...Enante rasachu algebachum...KE Ato ASHENAFI TAYE Betemaru bezu taterfalachu

  • @Samitrghh
    @Samitrghh 2 หลายเดือนก่อน +1

    የገዳይ ቡድን ዘራፊ አጋች አፍራሽ ቡድን በለጊዜዉች

  • @kidanetadesse8155
    @kidanetadesse8155 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናው መንሱር ጀማል!!!

  • @sisaymamo7783
    @sisaymamo7783 ปีที่แล้ว

    wow minte ante tilayalek

  • @hiwotanbese5881
    @hiwotanbese5881 ปีที่แล้ว +1

    Thank you guys for sharing your valuable experience.
    I was trying to learn saving all my life.
    But ,whenever I start something comes.
    In the month of December my car has been towed from my apartment parking lot and I had to pay$ 300 for the towing company to release and within that month I had accident even if it was minor.
    So ,I say saving is not for me.
    I think I'm created to share with others.

  • @marrydinkutub8727
    @marrydinkutub8727 ปีที่แล้ว

    Mintee bayye si jalanaa nuf jabadhu.....

  • @sol-dm6jo
    @sol-dm6jo ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት በርቱ ጎበዞች ብትተቹም በርቱ

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 2 หลายเดือนก่อน

    አቦ ትመቻላቹ ይሄ ፕሮግራም ይቀጥል

  • @3n143
    @3n143 ปีที่แล้ว

    garu dandese Oboo Mentesnotn Mentesnotn lakofsa bilbila ke osoo comment ira naaf kesse dhiifama waliin wantan siin mari,adhun qaba ture nuuf jiradhu waqayyoo siiwaliin yata,u 🙏🙏💖🙏🙏

  • @GirmaB
    @GirmaB ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ችግራችን ውጭም ሆነ ሀገር ቁጠባ የለም ማጥፍት ነው ማስራት ማጥፍት መላክ አልባሌ ነገር መግዛት ልብስ ልብስ መሽቀርቀር መጀመሪያ መስራት ማጠራቀም በሁለት እግር መቆም ይደርሳል ለመዝናናት ከስርክስር ማጥፍት እራስን መግደል ነው እራስን ወደታች መኮርኮም ነው ለዛም ለዚህም መላክ ደሞ ትንሽ ጨከን ሰው እስክትሆን

  • @user-qe9dj2ch4t
    @user-qe9dj2ch4t 2 หลายเดือนก่อน

    Mentan afkerawalew men larg wegen

  • @nooaaaa64
    @nooaaaa64 ปีที่แล้ว +1

    Habtam gezba endehone ahun gena gebagn weryachew eko egna sefer talu arogitoch buna seat miyawerut were new

  • @user-hx1mx6gc9x
    @user-hx1mx6gc9x 5 หลายเดือนก่อน

    Abo yimechachu

  • @ayyuayyu5969
    @ayyuayyu5969 ปีที่แล้ว

    Me sher nuf godha biyya orma ti gubatu shu mushikil

  • @user-hs1qm8uj9g
    @user-hs1qm8uj9g ปีที่แล้ว +2

    በጣም unamsginaln🙏❤️❤️

  • @tinsurakitinsayetisfaye7537
    @tinsurakitinsayetisfaye7537 ปีที่แล้ว +1

    እረ ስንት ስደት ላይ ያለን አለ ከስራ ቁራሌውነት የቀረን ምንም ከፍ ልንል አልቻልም እንጂ ግን ምንቴ አብታም ለመሆን የጭንቅላት ተነሳሽነት ያልከው ስንት እኮ የጭንቅላት ተነሳሽነት እና በጣም ብዙ ነገር ለመስራት እየፈለገ እንኳን የራሱን ስራ ለመስራት ቀርቶ ተቀጥሮ እንኳን ለመስራት ያልቻለ ስንት ሰው አለ እግሩ ቀጥኖ ያላገኘ

  • @Tofatofa-dn2hp
    @Tofatofa-dn2hp 2 หลายเดือนก่อน

    መንሡሬ የሆነ መላ ብትፈጥር ጥሩ ነበር

  • @sidafekadu6435
    @sidafekadu6435 ปีที่แล้ว

    YOO AFAAN OROMOO DUBBATAN MAAL QABA MEE
    MOO AFANN OROMOOTTI SAALFATTUU MOO?
    DHUGAA RABBI AFAAN KEESSANIIN YEROO HAASOFTAN BAREEDU

  • @user-cp4vq6ww5b
    @user-cp4vq6ww5b 11 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍

  • @marrydinkutub8727
    @marrydinkutub8727 ปีที่แล้ว

    Ethiopia dhan kan Akka kessani nuf bay'atuu.... yommu isin dhagefadhu anis hojatu mana arabatis ta'uu boruu jijjiramuu dandaha jedhen abdi naa kessati umaa.....biyyi tenya nagaa nuf haa tatuu...🙏🙏🙏🙏

  • @Koket123
    @Koket123 10 หลายเดือนก่อน

    Bertu wondimoche

  • @protMezmur8666
    @protMezmur8666 ปีที่แล้ว

    you are beste zega

  • @buratube266
    @buratube266 ปีที่แล้ว

    በርቱ ጎበዞች

  • @NOA-nd1sx
    @NOA-nd1sx ปีที่แล้ว

    lene temechitognal hesabachihu mkirachihu tiyake neberegni endet new yemteyikachihu

  • @Teishewedi
    @Teishewedi 2 หลายเดือนก่อน

    Mensura yarada lege neh 🇪🇷

  • @fam4777
    @fam4777 ปีที่แล้ว +1

    Afaan Oromooniis nuuf dabarsaa gorsa keessan warra afaan kana hin beekneef

  • @zeamnuelkasahun1180
    @zeamnuelkasahun1180 ปีที่แล้ว

    በጣም ስወዳችሁ

  • @natichernet3935
    @natichernet3935 ปีที่แล้ว

    እራሳችሁን በምን ሒሳብ ነው የምታስቡት ሰው መሆን ነው ከባድ መጀመሪያ ሰው ሁኑ

  • @erivoice4633
    @erivoice4633 ปีที่แล้ว

    gritting from Eritrea 🇪🇷

    • @amnamn6209
      @amnamn6209 ปีที่แล้ว

      Gin tigeremachu

  • @abysiniagamer
    @abysiniagamer ปีที่แล้ว +3

    አረ ተው minte ሁሉንም አግዛብሄር ነው የሚያቀው አግዘብሄር ካለ ልትደሀይ ትችላለህ አሱን አግዘብሄር ነው የሚያውቀው በነገሮች አርግጠኛ አትሁን።

  • @biruk8736
    @biruk8736 ปีที่แล้ว

    Ere eni meeedewe menti prsonaltachewe 2 des yelalu

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal4501 ปีที่แล้ว

    Zare new mayachu Wendimoche bertulñ ..Sub..argiyalew

  • @getentwoldmariam7548
    @getentwoldmariam7548 ปีที่แล้ว

    ሁለቱም የገንዘብም የጭንቅላትም ድሀ ናቸው

  • @mesfinteshome2109
    @mesfinteshome2109 ปีที่แล้ว

    Banatacho minte weyin manuseri bakal magigit filgal agangiugi

  • @yohannesgebertsadik9781
    @yohannesgebertsadik9781 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @Kiya9144
    @Kiya9144 ปีที่แล้ว

    Salme Lanta . 2 ljoch ymsadgbt sera. Barbare nge

  • @sarasahay1
    @sarasahay1 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤👍👍👍👍👍❤

  • @unityisstrengthforafrican4917
    @unityisstrengthforafrican4917 ปีที่แล้ว

    Minte lagegnesh wey bro

  • @AYANODIMAMU
    @AYANODIMAMU 2 หลายเดือนก่อน

    ስራ ፈልግልኝ

  • @user-ul5cf8ru6j
    @user-ul5cf8ru6j ปีที่แล้ว

    Bertu kenate bezu enemaralen bahun seat wetatu zik belo kemesrat yelik bakuarach mekber nw mefelgew beyagegnm hulum bayhon abzagnaw lewedeft hiwotu kemaked yelik bemayreba negeroch nw genzebun meyabaknut ena bezu mesrat alebet beze guday

  • @yohaniskebede5968
    @yohaniskebede5968 ปีที่แล้ว +3

    ከእጅ ወደአፍ የሆነን ሂወት ምኑን ነው ምንቆጥበው

    • @user-pn2ce2eh4i
      @user-pn2ce2eh4i 5 หลายเดือนก่อน

      endeza endthon yefekedkew ante neh

  • @ahmedyassin5667
    @ahmedyassin5667 ปีที่แล้ว

    Nuf jiradha Hajolee Kenya nuf Aka dalagatu nuf gorsu kesanif galtoma

  • @Hana-lx4qf
    @Hana-lx4qf ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @eshetusenay7786
    @eshetusenay7786 ปีที่แล้ว

    👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @mimijone1075
    @mimijone1075 ปีที่แล้ว

    Fara cake 🎂 ayebela kabala yenakaw maheja yalalan maselachu eneda wanaw tena naw baterakoch

  • @netf9893
    @netf9893 ปีที่แล้ว

    👍

  • @Makemoneyonlineeee562
    @Makemoneyonlineeee562 ปีที่แล้ว +6

    ቢሊዮርም ሚሊዬነርም ሆንክ ትሞታለህ

    • @hawas.chane.9111
      @hawas.chane.9111 ปีที่แล้ว +2

      ቢሊኒየር ሆነህ ብትሞት አይሻልም

  • @user-eh6lf3tr4k
    @user-eh6lf3tr4k 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😂

  • @biladenyassin7662
    @biladenyassin7662 ปีที่แล้ว

    Mnew mn honke ahun lmn atesegedem

  • @Cr7areb8596
    @Cr7areb8596 3 หลายเดือนก่อน

    ገገማ ስብስብ

  • @franzaaza3547
    @franzaaza3547 ปีที่แล้ว

    mnm habtam atmeslum chgaramaoch eski manm sayay bemedia habt enwedader chgram yetiktok turetegnoch

  • @dawetteshale9755
    @dawetteshale9755 ปีที่แล้ว

    ባለ ሀብት ምንቴ እና ባለ ሀብት መንሱን እኔ ስራ የምሰራበት ብር ብሰጡኝ የምን እለወጣለው አናግሩኝ?

    • @yfantaye3977
      @yfantaye3977 ปีที่แล้ว

      TH-cam ላይ መጥተህ ብር ከምትለምን ለምን እንደነሱ ፖለቲካ ውሰጥ ገብተህ አገር አትዘርፍም ? በኢትዮጵያ ውስጥ በትክክል ሰርቼ ሀብታም እሆናለሁ ብለህ ካሰብክ ተሳስተሃል ። Good luck !!

  • @euelasfaw8983
    @euelasfaw8983 ปีที่แล้ว

    አይ በ 500 ደሞዝ የ ሰዉ ጉልበት ለ መብላት ነው

  • @tekaligntaye5959
    @tekaligntaye5959 ปีที่แล้ว +5

    እናንተን ለማብሰል እኛ መጠንዛት አለብን? ቢልጌት እና ቡፌት እንኳን እንደ እናንተ አልተሟዘዙም። ለደሀ እናት መንገድ ላይ ሳንቲም ለመስጠት ካሜራ ይዞ እየሄዱ በመቅረፅ በላይክ እና በሼር ሳንቲም መለቃቀም ለኔ ስኬት ሊሆን አይችልም። በየ ሰፈሩ ስንት ሳይኖራቸው እየሰጡ የስንቱን ሂወት የቀየሩ እንዳሉ ብታዉቁ ኖሮ

  • @buzyeegetachew6387
    @buzyeegetachew6387 ปีที่แล้ว

    Wwwwwaww

  • @adamabdo1212
    @adamabdo1212 ปีที่แล้ว

    Hi

  • @mek5438
    @mek5438 ปีที่แล้ว

    በአሜሪካን እነኤለን መስክ በአፍሪካ እነ ዳንጎቴ በሀገራችን እነአላሙዲ ባሉበት ......... 🤔

  • @BMinte
    @BMinte  ปีที่แล้ว +4

    ዓለም አቀፍ ባለሀብት ናታን እና ቢሊየነር ምንቴ ያደረጉትን አስደናቂ ቆይታ ለመከታተል ከታች ያለውን Link ይጫኑ።
    👇። 👇
    th-cam.com/video/La3M6U_U2Yc/w-d-xo.html

    • @bekaabdu9561
      @bekaabdu9561 ปีที่แล้ว

      Akkam B mete koo sii hojiin hojachu nabarabada nagudisii anii iyesaa garuu gudachuu nabraadaa motii

  • @TechHEN
    @TechHEN ปีที่แล้ว

    ምን ይሁን ነው ምትሉን

  • @omeroumer6104
    @omeroumer6104 ปีที่แล้ว

    Hey mensur u don't need to be broke to perform ur religion. Islam is a way of life its not a part time hobbie..

  • @tigist773
    @tigist773 ปีที่แล้ว

    ለኔ ስራ አንተ ጋር ቅጠረን ምንቴ ባክህ

  • @azmachgebremariam8681
    @azmachgebremariam8681 ปีที่แล้ว

    Mensur 70 suf alegn ye50,000 bir shito iyalki indet silekuteba yawersleki

  • @kidistbati2155
    @kidistbati2155 ปีที่แล้ว

    ባለጊዜ

  • @girmasega
    @girmasega ปีที่แล้ว

    hey minte i have bussiness idea and can u help me if u don't mind please help me🥺 reply me

  • @abelawoke5073
    @abelawoke5073 ปีที่แล้ว

    are mud atyazubn egna beken belto lemader techegrenal .....

  • @mubarikhassen3417
    @mubarikhassen3417 ปีที่แล้ว

  • @hirkosori3054
    @hirkosori3054 ปีที่แล้ว

    Mensur lante mensh fatherk 3shi setuk
    Ante lane 300shi sitegn mensha

  • @yonifirst9243
    @yonifirst9243 ปีที่แล้ว +2

    የትግሬዎቹ ዜሮ ሆነዋል አንተም መሆንህ አይቀርም

    • @sol-dm6jo
      @sol-dm6jo ปีที่แล้ว +1

      አይምሮ ሲደኖቅር ልክ እዳተ ነዉ

    • @wendesonbayu4347
      @wendesonbayu4347 ปีที่แล้ว

      አሁንም ምንም የለውም የሰው ሆቴል ተከራይቶ አየሰራ የራሱ በማስመሰል ይቀደዳል ።ቢሊየነር ሰው እራሱን ነኝ እያለ አያስተዋውቅም ቢሊየነርነቱ ራሱ ያስተዋውቅለታል ።ሎካል ፈርኒቸር አምራች ነኝ ቢል ያምርበታል ።

  • @elsakebede8634
    @elsakebede8634 ปีที่แล้ว

    እባክህን ወንድሜ ምንቴ በጌታ እንለምንህ ሻሹን አውልቀው እኔ የወንጂ ልጅ ነኝ የምኖረው አዲስ አበባ ነው እና የሆነ አደባባይ ለይ ተሸልመህ ዋንጫ ይዘህ የተነሳሀውን አይቻለው እና አሁን ላይ ከተጠንቋይ ጋር ተመሳሰልክ አያንጽም ይህንን ያሉኩት በጌታ ወንድሜ ስለሆንክ ነው

  • @ImranHusen-ko2nr
    @ImranHusen-ko2nr หลายเดือนก่อน

    ʏᴏʀᴍᴏ,ᴊᴀɢɴᴀ❤

  • @rahwahailu4934
    @rahwahailu4934 ปีที่แล้ว

    ውሸታሞች