🛑በድብቅ የተቀረፀ ቭድዮ🤦 መንሱር ጀማል/Mensur Jemal 🤭🙈

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 326

  • @BrexHabeshawi
    @BrexHabeshawi  2 ปีที่แล้ว +36

    ባለሃብት ስትሆን እንግዲህ እንዲህ ነው 😁😁
    ከስር ያለው ሊንክ በመጫን ቲክቶክ ላይ ተቀላቀሉን↘↘
    ✅tiktok.com/@brexhabeshawi22
    ✅tiktok.com/@brexhabeshawi22

    • @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
      @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 2 ปีที่แล้ว

      የኛአገር ነዋ ብሬ ዱባይ አሁን ህግ ህግ ነው በጣም ደስእሚሉኝ

    • @ባለማተቧ
      @ባለማተቧ 2 ปีที่แล้ว

      እባክህን የታጠቅን ቁጥር ተባበረኝ ብሬክስ በፈጣራ 😢😢😢!!!?

    • @እማቀሪሃብቴ
      @እማቀሪሃብቴ 2 ปีที่แล้ว +1

      ድሃ ባይ ኣይኔን ኣመመኝ እኮ ነው የሚለው የሚመስል የኢትዮ ህግ😂

    • @ekramyoutube4927
      @ekramyoutube4927 2 ปีที่แล้ว

      ሁሉም።መከራ ነው ምን ተሻለን።ተሳቀቅን

    • @كونفيكون-م1ل
      @كونفيكون-م1ل 2 ปีที่แล้ว +2

      ሲጀመር ለምን ፈቱበት አላህ ይጠብቀው ሀብት ብቻ ሳይሆን ሀቅ ና የሰው ውደታ ካለህ ሁሉም ይገራልሀል

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 2 ปีที่แล้ว +91

    ለሰዉ ልጅ ሀብታምነት ብቻ ሳይሆን ቅንነት ነዉ መንሱሬ ምርጥ ትህትና ያለዉ ሰዉ ነዉ

  • @ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ
    @ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ 2 ปีที่แล้ว +20

    ከምንም ባለይ የሳዉ ፉቅር ነው ማንሱር የሳዉ ፉቅር አለዉ ጣንከራ ጀግና ነው

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 ปีที่แล้ว

      እህት ደምርኝ ሥወድሽ በቅንነትቤተሠብእንሁን

    • @ፋጡማወሎየዊ
      @ፋጡማወሎየዊ 2 ปีที่แล้ว

      መሱር ጡሩ ሰውነው

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว

      በጣም

  • @Ethiopia_
    @Ethiopia_ 2 ปีที่แล้ว +81

    ዛሬ ጁማዐ ነው ሶሉ አለ ነብይና ሙሃመድ አለይሂ ወሰላቱ ወሰላም🌹🌹🌹🌹❤❤

    • @sabritaqatar9801
      @sabritaqatar9801 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰለሏሁአሊይሂወሠለም

    • @ተምሬአሊ
      @ተምሬአሊ 2 ปีที่แล้ว +1

      ሱለላሂአለህወሰለም

    • @ሱሱነኝየወሎዴሴልጂ
      @ሱሱነኝየወሎዴሴልጂ 2 ปีที่แล้ว

      Sullah Alayhi Wasallam

    • @ggff1535
      @ggff1535 2 ปีที่แล้ว

      ሶለላህአለይህወሰለም

    • @henok4379
      @henok4379 2 ปีที่แล้ว

      ይህች ልጅ ከባድ ስህተት ሠራች!! (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      th-cam.com/video/ZAaJu7agWok/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/ZAaJu7agWok/w-d-xo.html

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 2 ปีที่แล้ว +66

    ሲጀመር ለምን ፈቱት ??? ምክንያት ሲቀጥል ያለምንም ምክንያት ከፈቱት ማሰር ግዴታቸው ነው መንሱር ደግሞ አራዳ ምርጥ ሰው ነው እወደዋለሁ በጣም 🙏🙏🙏🙏

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 ปีที่แล้ว

      እህትደምርኝ ውዴ በቅንነት ቤተሠብእንሁን ሥወድሽ

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @ቅድስትአበበ-ኰ1መ
      @ቅድስትአበበ-ኰ1መ 2 ปีที่แล้ว

      ጥፋት ከሰራ እዴት ነው የማይፈታው

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @21MarYam
      @21MarYam 2 ปีที่แล้ว +1

      እግረኛ ስለ መኪና ታርጋ ፍቺ እና እስር ሲያወራ አያምርበትም የፈቱት አጥፍቶ የገጠሙት ብር ሰቶ አራት።

  • @m.o3412
    @m.o3412 2 ปีที่แล้ว +40

    ሀብታምነት ብቻ ሳይሆን መልካምነትም ካለን ስው ያከብረናልመልካም ስራ ካለን ስራችን እራሱ ሰወች እንድያውቁን ያደርገናል

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 ปีที่แล้ว

      ማር ሥወድሽ ደምርኝ በቅንነት ቤተብእንሁን

  • @ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ
    @ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ 2 ปีที่แล้ว +14

    ለምን አሰረ ለማን ፈታ ወላሂ የኛ አገር ነገር ይአጂባል መንሱሬ አሏህ ማአክ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 ปีที่แล้ว

      ማርደምርኝ በቅንነት

  • @Tube-wq1ln
    @Tube-wq1ln 2 ปีที่แล้ว +25

    ሲጀመር የፈቱበት መንገድ አግባብ ላይሆን ይችላል ምክነያቱን ሳናውቅ መጥፎ ነገር ባናስብ ጥሩ ነው

  • @ነኢመትወሎዬዋ
    @ነኢመትወሎዬዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    መልካም የሚሰሩትን በሙሉ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @susutube360
    @susutube360 2 ปีที่แล้ว +11

    አይ ሀበሻ ሀብታም ስታዩ አይናችሁ ይቀላል መንሱሬ ስዎች በትኩረት እደሚከታተሉህ አሏህ ፍንጭ ስቶሀል ራስህን ጠብቅ መውጫ መግቢያውን ስከታተሉ አሏህ አዋረዳቼው
    ለሀበሻ ማንነትህን ያለህን ግልፅ ማድረግ ውጢቱ ይህ ነው እማያልፍልንም ለዚህ ነው

  • @mickeymitiku4455
    @mickeymitiku4455 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ፈትተው ያሰሩለታል በጣም በጣም ይገርማል።
    እኔ ብሆን እንኳን ማሰረ ነውና በስርዓት እንኳን አያወራኝምደ። አይ ገንዘብ አይ ገንዘብ

  • @ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ
    @ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ 2 ปีที่แล้ว +14

    አህለን ብሬ ማንሱሬ አለህ ካክፉ ነጋር ሁሉ ይጣብቅህ

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪኝ ውድ

  • @ያአሏህያለአተማንምየለኚ
    @ያአሏህያለአተማንምየለኚ 2 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ይጠብቅህ መሱር ዉድ የኢስላም ልጅ

  • @frehiwatmulugeta8994
    @frehiwatmulugeta8994 2 ปีที่แล้ว +2

    Mansur Eigzabeher yitbkeh betam melkam deg nawu 🙏🙏🙏🙏❤

  • @susu2614
    @susu2614 2 ปีที่แล้ว +4

    ዎንድሜ እንደዚ አይነት መረጀ አትልቀቅ አለህ ይጠብቅህ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +7

    ምን አስፈተው የሰው ታርጋ ሌባ ትራፊክ ሠላም ነው ብሬክሥየ

  • @zinetmohammed372
    @zinetmohammed372 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ ብሬክስ በጣም አስቤ ነበር እስር ቤት ስትገባ እንኳን ደህና መጣህ

  • @susulove2688
    @susulove2688 2 ปีที่แล้ว +14

    ሀበሻ ምቀኛ እኮ ነን ሰርቶ ነው ሰርተህ ተለወጥ

  • @gdhdgssgs2772
    @gdhdgssgs2772 2 ปีที่แล้ว +10

    መሱራ ሀብት ብቻ ሳይሆን ስነ ምግባር አለው መጀመራያ ምን አራጎ ነው የፈቱበት

  • @rahmar5210
    @rahmar5210 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰዉበቃ እደፈለገ መቀሳቀስ አይችልም ለምን መቅረፅ አስፈለገ

  • @bintmohammed7238
    @bintmohammed7238 2 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ይጠብቀው መልካምነቱም ጭምር ነው

  • @dawudtube7213
    @dawudtube7213 2 ปีที่แล้ว +5

    #አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

    • @hasitube2792
      @hasitube2792 2 ปีที่แล้ว

      ወዓለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ቅድሚያ ለተውሂድ ደምረኝ እኔም እደምርሃለሁ

  • @leuhenokleu7090
    @leuhenokleu7090 2 ปีที่แล้ว

    በቅድሚያ ብሬክስ ባንተ ቻናል የማይረባ ትርኪ ሚርኪ ባታቀርብ ደስ ይለኛል በድምፅ የሚሰማው ልጅ ደሞ ስራ ፈት ህፃን ነገር ነው መንሱር ትሁት ስለሆነ ዘዛላይ መልካም ሰው ነው ስራቸውን ነው የሰሩት ጥፋተኛን መቅጣት አይደለም አላማው ማስተማር ነው ስለዚህ አታሽቃብጥ ስራፈት

  • @hayutitube
    @hayutitube 2 ปีที่แล้ว +7

    ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ድናችንን እንወቅ ለነገው ለአኼራ ቤታችን📚✔✔ ረመዳንን በቁርአን በኢባዳ እንቀበለው ሀቁን ጠብቀው ከሚጾሙት ያድርገን ፕራንክ ለእኛ የእሳት መንገድ ነው ተውሂድን ነው የሚያዋጣን ኑ ወደ ተውሂድ ድናችንን እንወቅ✔✔

  • @أمعبيدة-ط9ز
    @أمعبيدة-ط9ز 2 ปีที่แล้ว +6

    ሀብታም ስለሆነ አይደለም ሀቅ ስለያዘ ብቻ ነው ሀብት ይጠፋል ይገኛል

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 2 ปีที่แล้ว +2

    መታሰር አለብህ ብሬክስ ምንም ሳያድርግ አደል የታሰረዉ አንተ ደሞ ታርጋ ተናግረሀል

  • @ማሜየሀይቁYouTube
    @ማሜየሀይቁYouTube 2 ปีที่แล้ว +13

    ሰላም ብያለሁ ውድ ኢትዮጵያውያን እንደምን አላችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በያላችሁበት ሀገራቺን ፍትህ የሰፈነባት ሀገር ደሀውም ሀብታሙም እኩል ተከብሮ የሚኖርባት ሀገር እንድትሆን የዘወትር ምኞቴ ነው

    • @hasitube2792
      @hasitube2792 2 ปีที่แล้ว

      ማሜ የሀይቁ ደምረኝ

  • @yasinabdulhkim5113
    @yasinabdulhkim5113 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለስው ሀብት ከምትከታተል እንደሱ ለመሆን አትሞክሩ ሀበሻ ሲባል ድሮንም ምቀኛ ነው ምድር ምቀኛ ለቃቃሚ።

  • @howiam8996
    @howiam8996 2 ปีที่แล้ว +1

    بسم الله ماشاء الله تبارك الرحمن الرحيم
    الله يبارك فيما رزق للجميع 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @abdumuhammed8542
    @abdumuhammed8542 2 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah

  • @መልካምነትለራስነው-ቸ7ፐ
    @መልካምነትለራስነው-ቸ7ፐ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰውን ከመከታተል እራስችሁን መርምሩ ምን እየሰራችሁነው ብሪክስ ጥሩስራ ትሰራ ነበር አሁን ግን የሰውን አይብ ትከታተላለህ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረብ

  • @tihutshow633
    @tihutshow633 2 ปีที่แล้ว +1

    ብሬክስ ወንድማችን 😍😍😍

  • @አዩሽቱዩብ
    @አዩሽቱዩብ 2 ปีที่แล้ว +5

    ሠው ያለምክንያት እዲሁ መፍታት አያሥፈልግም ሢቀጥል ትህትና ካለ ገዘብ ቢኖር ባይኖርምንም አይዴል ለሠው ልጅ ሥብእናነው

  • @anwarcrazy8690
    @anwarcrazy8690 6 หลายเดือนก่อน

    Selam mensur ebakhe erdagne allah yredahel

  • @soniyoutube7700
    @soniyoutube7700 2 ปีที่แล้ว +1

    Mensur ye Oromo jegna new ❤❤

  • @bsigalwelday1077
    @bsigalwelday1077 2 ปีที่แล้ว +4

    ባል ገንዘብ ከሆንክ ህግ የለም 😆😆

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምርኝበቅንነት ቤተሠብእንሁንሥወድሽ

    • @ያአሏህያለአተማንምየለኚ
      @ያአሏህያለአተማንምየለኚ 2 ปีที่แล้ว

      በምን ምክኒያት እደፈቱበት ሳታዉቁ ብዙአታዉሩ

    • @lomiyoutube7599
      @lomiyoutube7599 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ህጉ የሚጠብቀዉ ለድሀና ለምስጊን ሰዉ ነዉ

  • @KokoB-ኘ5ጨ
    @KokoB-ኘ5ጨ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቁይ ብሬክስ ደህናሰውአልነበርክምእዴ ምነውእድህ ዝብለህ የሁነያልሁነገር ስታደርግእያይሁነው ደሙይፍዱውአይድነው

  • @hawaabashir3095
    @hawaabashir3095 2 ปีที่แล้ว

    ማሱራ ዉዲማችን አለሀሱበሀነዉተአለይጠቢቆው☝☝

  • @fg1489
    @fg1489 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአለህ😁

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 ปีที่แล้ว

      ሚሰረ ማር ደምርኝ ቤተሠብእንሁን ሥወድሽ በቅንነት

  • @ayishutube5838
    @ayishutube5838 2 ปีที่แล้ว

    mansur jamal 👍👍👍👍🌹❤

  • @dubaidubai8155
    @dubaidubai8155 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ ውይ ብር በቃ በኢትዮጲያ ብር ካልኖርህ ገድል መግባት ነው ውይይይ እግዚአብሔር

  • @እናቴማርያም-ቐ5ቸ
    @እናቴማርያም-ቐ5ቸ 2 ปีที่แล้ว +3

    መጀመሪያ ለምን ፈቱት

  • @selamtube-vr8sz
    @selamtube-vr8sz 2 ปีที่แล้ว +3

    ጉድ ኮ ነው

  • @kimjongun8368
    @kimjongun8368 2 ปีที่แล้ว

    This is Ethiopia 🇪🇹😂😂😂😂

  • @hayat8321
    @hayat8321 2 ปีที่แล้ว

    🙉🙉🙉😂😂😂ወየው

  • @MarMar-zb1oy
    @MarMar-zb1oy 2 ปีที่แล้ว +4

    ምቀኝነት መይመስላል ምን አገባችሁ

  • @madinaaragaw2454
    @madinaaragaw2454 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ ዘመን ታዳ የኛ ቢጤዉሥ ምን ይሁን ለነሡም የዘነበ ለኛም ይዝነብልን በተለይ ሥዴት ላይ ላለነዉ ያረብ

  • @ቅድስትአበበ-ኰ1መ
    @ቅድስትአበበ-ኰ1መ 2 ปีที่แล้ว +12

    አይ አገሬ ለሀብታም አጎብዳጅ ብቻ ሀቅ የረከሰበት ሀገር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @እሙብሩክጋሻው
    @እሙብሩክጋሻው 2 ปีที่แล้ว +1

    መከባበር ዛሬ አየሁ ባገሬላይ

  • @derejegaddissa3855
    @derejegaddissa3855 2 ปีที่แล้ว

    ባክህን መንሱሬ ምርጥ ሰው ነው

  • @taiwatube7094
    @taiwatube7094 2 ปีที่แล้ว +1

    ሲጀሠር ዱባይ ከሆነ ምንም ቢሆን መረጃ አይለቀቅም ተጠቀቁ

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 2 ปีที่แล้ว

    #መካከለኛው_ኑሮ ያለው መንሱር #ሀብታም_ለመምሰለ የሚያደርገው የመታወቅ ጥረት።

  • @manasbshara2793
    @manasbshara2793 2 ปีที่แล้ว

    አይመጥንህም ብሬክስ ይኸ ንግግር እና ቀርፃ ስለዚህ እባክህ ተርጋጋ ምናልባት ዝም ብለው ይሆናል የፈቱበት ስለዚህ ከህግ ውጭ ካልሆነ የግድ ማሰር አለባቸው

  • @ettalk123
    @ettalk123 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂ጉድ

  • @sabritaqatar9801
    @sabritaqatar9801 2 ปีที่แล้ว +1

    በቃ ሮብል በደብ አስተምሩት እንደ መስሩ ይሁን ክክ አብት የጥዋት ጤዛነወለ ዋናዉ ጥሩ አከመለካአት ፈጣሪ ያድለኝ👌🤲🤲🤲🤲🤲

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 ปีที่แล้ว

      እህት ደምርኝ ውዴ ቤተሠብእንሁን

    • @sabritaqatar9801
      @sabritaqatar9801 2 ปีที่แล้ว

      @@ZAMZAM-dz6drእሽ

  • @lubabahlubaba2266
    @lubabahlubaba2266 2 ปีที่แล้ว

    አሏህ ይጠብቀው

  • @fatemaftoom5301
    @fatemaftoom5301 2 ปีที่แล้ว +2

    ምክንያት.😂😂😂😂

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 2 ปีที่แล้ว

    😃😃😃😃🌊ayeee hagerr

  • @marymtube9213
    @marymtube9213 2 ปีที่แล้ว +1

    Omg😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @hasitube2792
      @hasitube2792 2 ปีที่แล้ว

      መሬም ወሎ ደምሪኝ

    • @marymtube9213
      @marymtube9213 2 ปีที่แล้ว

      @@hasitube2792 እሽ እመልስለሁ❤❤

  • @RehimaR-g6m
    @RehimaR-g6m 3 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅hhhhhhhh. Borcamuu😅😅😅wayene etopia

  • @tayiba.youtub7452
    @tayiba.youtub7452 2 ปีที่แล้ว

    😁😁😁😁🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤙

  • @zaharamraa
    @zaharamraa ปีที่แล้ว

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @emureyantube2386
    @emureyantube2386 2 ปีที่แล้ว +2

    ለምን ፈታው ለምን አሰረው?

  • @JanaMohammed-l6r
    @JanaMohammed-l6r 8 หลายเดือนก่อน

    Masha Alah jalala nama rabin namaf hakenu wawu jabaufi Abatujabe fatabar

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim8248 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣😁😁😂😂😂😂

  • @tube2611
    @tube2611 2 ปีที่แล้ว +1

    ጫማየን አልብሱኝ ቢላቸዉ ያለብሱታን አይ ብር 😅

    • @hasitube2792
      @hasitube2792 2 ปีที่แล้ว

      ብይት ፋንታ ደምሪኝ

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክኮኮኮ

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 2 ปีที่แล้ว

    አጥፋው ተጠያቂ እንደትሆን ብሬክስ ምንም ባልሰረው ነገር ያላግባብ መፖሰት ያስጠይቅሃን

  • @ethiopiawi2471
    @ethiopiawi2471 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ስራ ነው በርታ

  • @galaxyprimer8697
    @galaxyprimer8697 2 ปีที่แล้ว

    አተ ላለህ ሰው ያከብርሀል ሱበሀን አላህ

  • @tihutshow633
    @tihutshow633 2 ปีที่แล้ว +5

    ላይክ አርጉኝ ከፍቶኛል😏

    • @emureyantube2386
      @emureyantube2386 2 ปีที่แล้ว

      እሽ🤣 በላይክ ደስ ታለሽ እኔም ከፍቶኛል

    • @ጦይባወሎወግዲYouTube-u7i
      @ጦይባወሎወግዲYouTube-u7i 2 ปีที่แล้ว

      ትሁትየ እኔን ክፍት ይበለኝ በይ አይክፋሽ በላይክ አጋጨሁሽ አለች ደሞ በቅንነት ደምሪኝ ትሁትየ😍😍😍😍😘

    • @ጦይባወሎወግዲYouTube-u7i
      @ጦይባወሎወግዲYouTube-u7i 2 ปีที่แล้ว

      @@emureyantube2386 ደምሪኝ በቅንነት

  • @ekma6072
    @ekma6072 2 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😁😂😂😂😂😁😁

  • @ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ
    @ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ 2 ปีที่แล้ว +1

    መንሱሪ አላህ ማአክ ከጅቦች ይሠውርህ ሠርቶ ነው እናተም ስሩ መስራት ያስከብራል የሡን ብቻ መርጦ ለምን ፈታው ሲጀመር ሌቦች ቱ🙆🙄😏

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว

      በጣም የገረሙኝ ልጆቹ

  • @fatmahusan3555
    @fatmahusan3555 2 ปีที่แล้ว +1

    መኪናው ሲያምር

  • @ranhDhdyus
    @ranhDhdyus 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 2 ปีที่แล้ว

    ወይይይ መንሱርየ

  • @اممحمد-ظ2ت4ث
    @اممحمد-ظ2ت4ث 2 ปีที่แล้ว

    አህለን

  • @jemurade
    @jemurade 2 ปีที่แล้ว

    መኖር ወይም ማገኝት የትቦታ ያስከብርሃል ደቅነው መገን ቲራፊክ ያየለት ተለት ለልጆቾ ዳቦ የሚገዛብት የሚቃረመውን ሚስኪን ከጁ እየላሱ ፆም የሚያሳደሩ ስቶች ናቸው

  • @seadamohammed5921
    @seadamohammed5921 2 ปีที่แล้ว +4

    ብሬክሱ አንተ ሀብታም ሁነህ አይደለም የምንወድህ Soመልካም ስራው ነው ለሰው ልጅ

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @bestebeste7585
    @bestebeste7585 2 ปีที่แล้ว

    😆😆😆😆

  • @hsjejkwkeo5830
    @hsjejkwkeo5830 2 ปีที่แล้ว

    😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @suleymanali3431
    @suleymanali3431 2 ปีที่แล้ว

    አንድ ሰው ሰውን በማይመለከተው ነገር ሲያብጠለጥል የሚገታው ህግ የለም ወይ ? ስላለው ጥቂት ሰው ጊዜ ከምናባክን ስላላቸው ቡዙ ሰዎች መፍትሔ ፍለጋ ጊዜአችንን ብናውለው እኛም አገርም ትለወጣለች።

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ታላቁ ረመዳን ወደቤታችን እየገባ ነው ቃናቶች ናቸው የቀሩት አለህ ደርሰው ከሚፆሙት ይመድበን የመዳም ቅመሞችዬ ስወዳቹ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ ስወዳቹ አትለፉኝ💋🌹

  • @rahmaali2435
    @rahmaali2435 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂

  • @rehmetTub6318
    @rehmetTub6318 2 ปีที่แล้ว

    አይይይይይ

  • @hamidyalove151
    @hamidyalove151 2 ปีที่แล้ว

    😁😁😂😂😂😂😂

  • @mariammaryam1642
    @mariammaryam1642 2 ปีที่แล้ว

    ይገባዋል ጥሩ አሳቢ ነው

  • @suleymanali3431
    @suleymanali3431 2 ปีที่แล้ว

    ሀብታም ደሀ እያልኩ ጊዜዬን ከምፈጅ ሠርቼ የምበላውን ለማግኘት ቢሮጥ ይሻለኛል። የሰውን ማየት ዐይንን ከማድከም ውጪ ትርፍ የለውም!!!!'

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 2 ปีที่แล้ว

    ሰዉ ሳይሆን ጠባቂዉ ፈጣሪ ነዉ ተከታትሎ ምን ማለት ነዉ ታርጋ መፍታት ያለምክንያት አይ ትንሽ ስትሆን ዘ ቅናት አይ ኢቶ ፈጣሪ ይታዴግሽ አገቱን የዴፍ አይኖርበትም

  • @aminahsen9676
    @aminahsen9676 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምብሬ እረፍትህ ለሸበካበናፍቆት በሃሳብአለቅን የታሰሩትስ ምንአድስአለ የበረረአለ?ወይዘንድሮበጭንቅትልናብድነው በሰውአገር😥😥

  • @FekaduTake
    @FekaduTake 3 หลายเดือนก่อน

    ምቀኛ አትሁን መሱር ያንስበታል

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 ปีที่แล้ว +3

    ባለሀብት ይከበራል ሚስኪኑ ደሀ ከየት ያመጣል

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 2 ปีที่แล้ว +1

    አጃኢብነዉ፣😂😂😂😂😂😂

  • @ሀሉምግዜአለው
    @ሀሉምግዜአለው 2 ปีที่แล้ว

    ኩሉ ማሻአላህ

  • @mireberihun2233
    @mireberihun2233 2 ปีที่แล้ว

    የሀብት ሳይሆን የተረኝነት ጥግ የታየበት ንቀት ነው ሌላው ቢሆን እንዲ አይደረግም እርካሽ

  • @ራቢሠይድነኝየባቦዋ
    @ራቢሠይድነኝየባቦዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክ

  • @abelmengistu4730
    @abelmengistu4730 ปีที่แล้ว

    ይ የሚያስተላልፈው መልዕክት ምንድነው?

  • @diyadiya2573
    @diyadiya2573 2 ปีที่แล้ว +1

    Habtaminati sayihoni mansur yewahi nagernawu masellengi antegin xabiqi misxir awoxaqi

  • @smegnmekone7630
    @smegnmekone7630 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😍