I like your both idea. All positive energy.. its good experience for young. All thing basic idea. believing in work, change for young..,volunteer service..
Just watching this after I watched B minute interview on EBS Tv today (January 27th). I do have good life experience which others will learn something from it. Let me know how to share it with you? I definitely believe that the law of attraction (having good dreams) will work exactly with your effort exception. Thanks
ክፍል 1 ሙሉ Video ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን ታገኙታላችሁ
👇👇
th-cam.com/video/YY4TCZWKxOw/w-d-xo.html
Pliz edet new atn magegt michalew
ምንቴ ሀሳብህን በጣም እስማማለው አይምሯችን ላይ ብከስርስ, ባይሳካስ, ያለኝን ሀብቴን ባጣስ የሚል አስተሳሰብ ትልቅ ቦታ አያደርስም:: ለሰው ያለህ ቀና አመለካከትም ደስ ይለኛል 👌👌😍😍
"በተፈጥሮ ውስጥ ለራሱ የሚኖር ምንም ነገር የለም!!"
ወንዞች የራሳቸውን ውሃ አይጠጡም።
ዛፎች የራሳቸውን ፍሬ አይበሉም።
ፀሐይ ለራሷ ሙቀት አትሰጥም።
አበቦች ለራሳቸው መዓዛ አያሰራጩም።
ለሌሎች መኖር የተፈጥሮ ህግ ነው።
🧵ምንትዬ አንተ ትለያለህ!! (you are special man!!) ምንትዬ ወጣት ላይ መስራትህ እድለኛ ነህ!!
መንቴዬ መልካም ሰው ፈፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጢናጋ ይስጥህ
ምንቴ ለምታደርገው በውነት በጣም ጥሩ አሳብ ስለሆነ አክብሮት ምስጋና አለኝ ለሰው ያለክ አክብሮት አቀባበል በተለይ ከማይኮ ማይ ክ ያደረከው በጣም በጣም የሚያመስግን ነው አግዚአብሔር ይጨምርል እንወዳለን ምንቴ!!!
ምንትዬ ሆነህ ያሳየክ ሰው ነህ!! ምንትዬ አንተ የወጣቶች በረከት፣ ስጦታ፣ አስታዋሽ፣ ምልክት ፣ አለኝታ ነህ!! ብዙ ወደ ቢዝነስ የሚቀየሩ ስራዎች አሉኝ (#አዳዲስ የሆኑ ማለት ነው!!) አግኝቼ ባዋራክ ደስ ይለኛል!!
ማሻአላህ መንሱር ሙስልም መቼም በቃዳርነወው ሚያምነው በላመግባት ለይ ተግበብተን ጥሩ አባል መንቴ አየምጠው
እንጂ እኳን የተ ያቃሩንም ንብረት ወድሞወል
two gold people ለአስተሳሰባችሁ እግዚአብሄር አብዝቶ አባዝቶ አሳክቶ አሳይቶ ይባርካችሁ።
ፈጣሪ ምናልባት ድህነትን አያዘጋጅም ምንቴ ድንቅ ሃሳብ ነው ።
ምንተ እና መንሱር ይመቻቹህ ምርጥ ኣነቃቂ ወጣቶች ናቹህ
ፈጣሪ ምስክሬ ነው እኔ የ6ተኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ ኣስተማሪ ምን መሆን ትፈልጋላቹህ ብሎ ሲጠይቀን በሰኣቱ የኔ መልስ የነበረው ሀብታም ነጋዴ ነበር ያልኩት
ኣልሓምዱሊላህ ኣሁን እንግሊዝ ኣገር ነው የምኖረው ከተወሰነ ግዜ ቡሀላ እንሻኣላህ ህልሜን እጀምራላሁ
እረ ድህነት አይኑይጥፋ ደግአረክ ምቴ አላህ ይጨምርላችሁ በርቱ
ሀሳቡ ለሁሉም ወጣቶች ትምህርት የሚሆን ነው ምክንያቱም ሀብታም መሆን እንደሚቻል ያነሳሳናል በርቱ
ምንቴ አንተ በምትሰራው ትውልድ የመለወጥ ስራ ላይ መሳተፍ ስለምንፈልግ ስልክ ቁጥርህን ብታስቀምጥልን ደስ ይለናል
በምንቴ መዝገበ ቃላት ውስጥ ድህነት ጠፍቷል ወደኋላ የሚመልስህን ሃሳብ አትቀበል እግዚአብሔር ያንተን ሃሳብ እፈፅመው ዘንድ እተጋለሁ መልካም አይተሃልና እንደ እምነትህ ይሁንልህ እንደሚልህ ነው የማምነው።
exactly
የሃብታም ሃሳብ ደስ ይላል 😁😁በድሀ ጆረየ ነው የ ስማኅዋችሁ i wishe to be like you boose
ameeeen menta daeha ayehonem aman kefeta new meneta gar yalu kale zerabet beyesusum kisara yelem menta gr
በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው ያነሳችሁት
የመንግስት ሚድያ በጣም መስተካከል አለበት
እናንተ ጥሩ ደረጃ ላይ ያላች ሁ ሰዎች ናችሁ ምናገባን ስለሌላው ደሃ ቢሆን ብላችሁ መቀመጥ ትችሉ ነበር እናንተ እየኖራችሁ ያላችሁትንጥሩ ኑሮ ሌላውም መኖር አለበት ብላችሁ መነሳታችሁ በእውነት ያስመስግናል👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻 እንዲ ሁሉም ቢተባበር ኖሮ ባልተሰደድን ነበር
ምንቴ እስከዛሬ የት ለበርክ የምትገርም ሰዉ ነህ ከአነቃቂ ሰዎች የበለጠ በቀጥታና በተግባር በግልፅ አማርኛ ሰዎች እንዲለወጡ ለማረግ ለምታረገዉ ሁሉ አመሰግንሀለሁ በዙ ሰዎች ከአንተ መማር እንደሚችሉ እገምታለሁ የመጀመርያዉ እኔ ነኝ!!
ወንድሜ ምንም ባዶ ቢሆን ሀብት ባይኖርክ ፈጣሪክን አመስግን ፈጣሪ የሰጠው ፈጣን ያነሳል ምንም አደለም ማጣት ማሳፈሩ
I will be Billioner like you Minte
👏👏👏👏👏👏👏 ፕሮግማችሁን ወድጄዋለሁ
ሃሳባቹ በጣም ደስ ይላል። ለ አንድ ሃገር እድገት ዋናውና ወሳኙ የወጣት ሃይል ነው። አሁን ላይ ብዙ ወጣቶች አሉ እራሳቸውን ብሎም ሃገራቸውን ለመቀየር እየለፉ ያሉ። (እኔን ጨምሮ)። እና ምን ለማለት ነው፤ እንደዚ አንዳንድ ሃሳቦችን በማቅረብ የህይወት ተሞክሯችሁን ስታካፍሉን ደስ ይላል። ሌላው እንደ ሃሳብ የማቀርብላቹ የቢዝነስ ሃሳብ ያላቸውን ወጣቶች ሃሳባቸውን በመስማት ወደስራ እንዲገቡ ብታደርጉ ደስ ይለኛል።
Tebareku inameseginalen 💪💪
I Agree with B.Minte, there should be positivity in every aspect.
ሃብታሞች ግን በህይወታቸው ተደስተው ምቾት ኖሮአቸው የሚኖሩ አይመስለኝም
ቢሊየነርሽ ምንቴ ደጋፊህ ነኝ የባለፀግነት አህምሮ ስላለህ ::
በርቱ ለወጣቶች ትምሕርት እየሰጣቹ ነዉ
ምንተ እና መንሱር በጣም ነው የምወዳቹ እና የማደንቃቹ እውነተኛ ኣነቃቂ ናቹህ.
መንሱሬ please 🙏 በውጭ ኣገር ለምንኖር ስለ Crypto Bitcoin ኣንድ video ስራልን
Thanks 🙏
be blessed from south africa,well said MINTE
ታድላችሁ:እኳንአብተመምልሆን:ቤቴንመጨረስአቅቶኛል፣ማነውግን:እደኔየማዳቤት:ድክም:ስልችትያለው:መቼሞልቶልነው:የማርፈውአገርገብቼ😢😢😢😢
ኦውውውው በርቱልን።
Gata yebarekachu tebarku
I want to do any work with you i have master and konw am lecture
I like your both idea. All positive energy.. its good experience for young. All thing basic idea. believing in work, change for young..,volunteer service..
very interesting conversation
I can see the difference between you two BMinte you are different you are truly kind living your words
wooow
ምንቴወጣቱጡረተኛሆነትላለህየሆነውእኮአባትሀገርእያሰደዱትነውለንብረትበተለይየነመሱርዘመዶችሚስትሲወርሱንብረቱምከልጅላይይያዛልልጅይሰደዳልእናትበባህልበፍቅርትያዛለችታድያእንዴትወጣትጡረተኛአይሆንምታድያ
Tekekle nek mensur .be hon agatami habet Matat magegnet metamem memot
Minte is so powerful 💯💯🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿 and he is real 🙏🏿🙏🏿 i will meet you soon i am billioner Sofi 🤟🏿
U are true
minte tikikl new.
Ergtegna negn comment yemitsefut tekeflwachewal endezi aynet yewerede ye jiloch ye shimagle hetsanoch program endet tadenkalachu
ሰላም ቢሊየነር ምንቴ ሃሳቦቺህን ነግግሮቺህን አከታተላው መለወጥ ከምፈልጉ ሰዎች አነዱ ነኝ ላገኝህ እፈልጋለው ፍቃደኛ ከሆንክ እንዴት እንደ ማገኘህ ብዙ እቅዶች አሉኝ ከናንተ ቀን ባለሀብቶች ጋር አብረን ለንሰራ የናንተን ተመኩሮ ሼር ብታረገኝ?
ምናገባን ስለሀብት የምናወራው ሁሉም እኩል ይሞታል አስጠላከኝ ሰው እንዳልወደደህ ጠላክ
ሕክምና ሒድ አሁን ምን አቃጠለክ
ከመንሱሩ አሳብ የምንቴ አሳብ እደግፈለው ? ግን ምንቴ ፈጣሪ ሊፍትን ሁሉንም አብት ቢወስድብ ምን ታደርጋለ መልሱን ፃፍልኝ
ዎው ምንትስ ትለያለህ
የሁለተ አለም ስዎች !
Necessary
Yeroo bayee nanajedhe jiati dolara 2,000 nanargadhaa garuu wolati nagabamuu malgochu qabaa
Just watching this after I watched B minute interview on EBS Tv today (January 27th). I do have good life experience which others will learn something from it. Let me know how to share it with you?
I definitely believe that the law of attraction (having good dreams) will work exactly with your effort exception. Thanks
ኢትዮጵያ በጣም በጣም በኢሉሚናቲ ተወራለች።
thinking positive, will lead to positive. "the law of attraction ".
Fetari awdmolh gudih endayfela...
👍👍👍👍👍👍
Sirridha sammun yero hunda naa duroma jedhe yaduu nan hiyoma jedhe akka yadu godhu qabnu......
I have a brilliant idea . I wish I could meet you and talked to u
b minte 💯
minte tilayalek, ye minte hasab tikikil new biye asibalew sila kisara masab rasu kisara wedane yimta inda malat new!
ትክክለኛ አመለካከት የምንቴ ነው ውድቀት እና ድህነትን reserve ማድረጉ የስኬት ቁልፍ ነገር ነው ።
💵 your first initial is your mind
💵 Real richness find your own 🎁 gift !!
Billioner minte ~
Ay Ormoo jill jilajilll.
ትለያላችሁ
ምንም ብታወሩ ፣ ያሁን ዘመን ሀብታሞች የሀብት ምንጭ ፣ ዘር ወይም ፖለቲካ ወይም ሀይማኖት ብቻ ነው።
ሰርቶ ሀብታም መሆን ድሮ ቀረ ።
የአገርን ሀብት እየዘረፉ ቢሊዬነር ነኝ ሚሊዬነር ነኝ ። አሳፋሪዎች !!
''Habtam mehon malet Lesewoch yetselot mels mehon new''-minte
ምንቴ ትክክል ነው አእምሮህ የሰጠከውን ይቀበላል ዜሮ መሆንን ከሰጠከው ዜሮ መሆኑ አይቀርም ። አልከስርም ዜሮ አለሆንም ካልክ አትከስርም ።መንሱር ግን በእርግጥ አገር ቤት ገብተህ የሰቀልከውን ሞፈር አውርደህ ማረስህ አይቀርም ።
ፍቃዳቹ ከሆነ 1 ነገር ላስቸግር 🙏
mensur ke minte bizu neger memar alebet
የሁለታችሁም ክርክር ያሳምናል
አረ ምንት መንሱር የሾ ሀብታም ነው መንሱር ምላሳም ነው
ምንቴ እና መንሱር ትለያላችሁ ግን ስራ አጥ ነኝ ድግሪ ግን አለኝ
Good luck !!
Ayagzhum chgaram eko machew were bcha new yalew sew ayaweram ltay ltay yalut hulu
@@franzaaza3547 በጣም አሳፋሪዎች ናቸው ፣ ዘመኑ ያፈራቸው ወሬኛ ሀብታሞች
@@yfantaye3977 ሲጀመር ቢሊየነር ሚባሉት ሁሉ busy ናቸው ለtiktok ሚሆን ጊዜ የላቸውም እነዚ ቆይ ስራ የላቸውም እንዴ በየቀኑ tiktok youtube ሆ
@@franzaaza3547 ትክክል !!!!
እነኚህ ሰዎች ስራ የሚባል ነገር አያውቁም
እውነተኞቹ ሀብታሞች ከነኚህ ስራፈት የውሸት ሀብታሞች በብዙ ነገር ይለያሉ።
ቢሊዬነር ነኝ ብቻ እኮ አላሉም ፣ "አለም አቀፍ ቢሊዬነርስ" በደሀ አገር ላይ አቧራውን ሲጠጣ እየዋለ ፣ "አለምአቀፍ"
Oromoo keessa isin argachukenyati bayen namaa gamachisa isin soresa kofaa oso hintayin bektota kenyaa
ኮተታም ሁላ የእናንተ ሀብት ለራሳችሁ ነው ምን አገባኝ
አንተን ላያገባህ ይችላል ለሌላው ግን ጠቃሚ ናቸው ።በስራቸው ብዙ ተቀጥረው የሚሰሩ ሰዎች ይኖሉ የሃብታሞች መኖር መብዛት የስራ እድል ስለሚፈጥሩ ሊበረታቱ ይገባል እንጂ መቃወም አይጠቅምም ። ብዙ ቁም ነገር አግኝቼበታለሁ ። ቅናቱን ተወውና ከምንም ተነስተው እዚህ ደረጃ ከደረሱ እኔም በቅንነት በታማኝነት ብሰራ እነሱ የደረሱበት እደርሳለሁ ብለህ አስብ ትደርሳለህም ።ለሃብታሞች ያለህ ጥላቻ ግን ሀብታም እንድትሆን የራስህ አእምሮ አይተባበርህም ። ምክንያቱም ለአእምሮህ ሀብታም መሆንን እንደምትጠላ ነግረህዋል ።አእምሮ ደግሞ የሰጠህውን የነገርከውን ይተገብረዋል ። ድህነት ከተስማማህ እዚህ ሰፈር ምን ታደርጋለህ ። እየሰማህ ጨጓራህን ከምትልጥ በልክህ የምትሰማበትን ሚዲያ ምረጥ ።
ሌባ ሁላ ሌባ ሁላ .....
hey minte i have bussiness idea and can u help me if u don't mind please help me🥺 reply me