ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዝአቤሔር ይመስገን
እውነት ነው አባ ገብረኪዳን ከዩሐንስ አፈወርቅን የሚመስሉ ናቸው በዚህ ሁሉ ሊቀ ካህናት መደነቅ መታደል ነው አባ ገብረኪዳን እንኳን ለዚህ በቁልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኑሩልን ።
በእውነት ይገቦታል አግዝአቤሔር ይጤብቆት መምራችን አባታችን አባገብሬክዳን
ሰላመ እግዚእግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁንና ስለ ሀሰተgna አጥማቂያን በተያያዘ በተያያዘ አውነቱ መዉጣ፱ት አለበት ቀጥሉበት አይዞን
አሜን እግዚአብሔር ቸርነት በዚህ ዘመን ያሳየበት አባት ❤❤❤
ሰለሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ሰሙ ካጽናፍ እሰካጽናፍ አለም የተመሰገነ ይሁንልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ለዚህ ትውልድ ሊቃውንትን ያብዛልን እድሜ ጤና ይስጥልን
አባ ገብረኪዳን እኳንደስ አለውት
አባታችን ፍፃሜዎን ያሣምርልን
እውነትህን ነው ወድማችን እግዚአብሔር ልብ ይስጠን❤❤❤
❤አሜን ❤አሜን❤አሜን❤❤
AMEN!Abatochachin Enanten Ayasatan❤
መጽሃፉን አግኝቸ እስካነበው በታም ጓጉቻለው፤ የፈታሪ ፈቃድ ይሁን
እሰይ እልልልልል በሉ ብጣዕሚ ደስስስስስ በሃሊ
ስደት ሁኜ ነው አማርኛ ያወኩት😊 አባታችን አባ ገብረኪዳን "በስብከታቸው " ምን እንደሚሉ አላውቅም ነበር ግን እስከሚጨርሱ "ዝም ብየ ነው የሚጠብቅ😍😁የርሶት ብቻ ሳይሆን ብዙዎች መምሃራን አሉ በእድሜ ይጠብቅልን አምላከ ቅዱሳን💙
አሜን
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔርይመስገን
❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፈጣሪ ይመሰገን❤❤❤
እግዝእያብሄር ይመስገን❤🎉🎉🎉
ኣረ መቸ ነው በኣካል የሚያገኛቸው ለኣባ ገብረ ኪዳን
በርታ ጥሩ ነው!
እንክዋን አብሮ አደረሰን
ወንድማችን ፍቅረማርያም የተናገርከው ትክክል ነው ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ለቤተክርስቲያናችን ጠላቶ እኛው እራሳችን የእምነቱ ተከታዬች ልጆችዋ ነን የምናሰድባት አሳልፈን ለጠላት የሰጠናት ሲቀጥል እውነት ነው ስድብ , ጭቅጭቅ , ዘረኝነት , ክፍት , ብልግናና ፀያፍ ፀያፍ ነገሮችን ለሚያስተላልፉ ዩቱበሮችን , ቲክቶኮችንና , ቴሌግራምን የምንከተለው እኛው ባለመስቀሎቹ ነን የሚያሳዝነኝ የሚያሳፍረን የሚያሳቅቀኝ "የአንገታችንን መስቀል እያደረግን ባለማህተቦቹ ነን የአንዳንዱ መስቀልማ አባቶች የሚያሳልሙበትን የሚያክል አድርገው ነው " ፀያፍ ዘግናኝ ቦታ የምንገኘው ግን ለምን ለራሳችን ክብር ባይኖረን እንኳን ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለተሰቀለበት ለመስቀሉ ክብር እንኳን ቢኖረን ❓❓❓. እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን
እናመሰግናለን
እዉነት ነው ወንድማችን
ዘፈን ቢሆን እንዴት ኮንሰርት ይደረጋል ነበር ። ትሕትና ያላት ቅድስት ድንግል ማወቅ ግን እንዴት ይታደሉ ነበር ወገን ቆም ብለን እንሰብ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እውነት ነው ወድማችን መንፈሳዊ ነገር የሚፈልግ የለም እኔ ራሱ 2 ዓመት ሞላው ከከፈትኩት ግን ማን ሰብ አያደርጉም 😢
Hi❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
💚💛❤️✝️✝️✝️
👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏
እንደ አንድ አማኝ እና በእግዚአብሔር ብዙ እንደተደረገለት ተራ ሰው ያለኝ ምክር እንዲህ በእውቀት ያበለፀጋቸውን አምላክ በነገሮች ሁሉ ቢያስቀድሙ መልካም ነበር። አሐዱ አምላክ ብለው ቢጀምሩ ጥሩ ነበር የእግዚአብሔር አገልጋይ ከሆኑ ማለቴ ነው።
አዕምሮህ ከታወረ ዓይንህ ማዬት ይሳነዋል።
@@alzuzgobye1333 እውነት ነው ልቦናቸውን ከፈተላቸው ስለሚል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መጻሕፍትን እንድናስተውል አዕምሮአችንን ይከፈትልን። ለነገሩ አሐዱ አምላክ ቢሉ ማን መጽሐፉን ይገዛል። የሁሉ መገኛ አንዱ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
አኒህን አባቶች ያፈራች ቦታ ነው ሰይጣን የሚፈታተናት
ሰላም ወንድሜ በጸሎት የከፈቱት እና ያሳረጉት አባታችን ስማቸው ብጹዕ አቡነ ኤልያስ ነው የስዊድን ስካንድኒቪያን ሀገራት እና የግሪክ ሀገር ሀገረ ስብከት አስተዳዳሪ ናቸው።
እሺ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር የኦርቶዶክስን የሀሰት ትርክትና የአጋንንትን አምልኮ ይገለብጣል፣ ያኔ ምድርም ታርፋለች! ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው፣ ወንጌል ያሸንፋል እንጂ በእናንተ ትርክት ከእንግዲህ አይሸነፍም!😢አባ ገብሬ የተባለውማ የሰይጣን ጣቃ ነው
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
E/r yemsgen
ይገርማል ስንት ጸይያፍ ነገር በረዝሙ እንለቀልቃለን የእግዚአብሔር ሲሆን.....😌
Wendem? Sele digital ID men telaleh? Tesfachenes menedenew? Yebetekerestianes abatoch lemen zem alu?
እስኪ ወንድሜ መፀሃፉን በአንተ በኩል ከቻልክ ብልክልኝ
Weyy esachwen mesemate eko kale yelghm
ሰይጣን ተቆጣጥሮሀል ማለት ነው! ኢየሱስ የገለጠልህን ወንጌል አስጠልቶህ ትርክትን አስወደደህ! ብድግ ቁጭ አድርገህ ተረት ተረት! እግዚአብሔር የአባ ግብርን መንፈስ አጋንንትን ይገልብጠው፣ ወደ ጥልቁ ወደ እሳት ባህር ያውርደው!ዘፀዓት 20:3-6ት/ ኤርምያስ 17:5-9ሮሜ 8:34በስጋ ለባሽ የሚደገፍ የተረገመ ነው ይላል ቃሉ ተረግመሀል!
Enadate aynet zeregna sele amhara abatoch yemawerat morale yelehim
ዘረኛስ አባቶችን በብሔር የሚከፈል ነቀርሳ ነው
He is crying too much do good things the followers will come your interest don't matter for the viewers they see what they want
Some time they don't follow series thing. May be the like other things. But I'm not sure why or what
የሚሳደቡት ግን በሙሉ ኦርቶዶክሳውያን ናቸው በነገርህ ላይ ሰውየው በማርያም ስንት ብር ሰሩ???
ማን ናቸው?
@@Tsegayekiflu የአሐቲ ድንግል ፀሀፊ
እግዝአቤሔር ይመስገን
እውነት ነው አባ ገብረኪዳን ከዩሐንስ አፈወርቅን የሚመስሉ ናቸው በዚህ ሁሉ ሊቀ ካህናት መደነቅ መታደል ነው አባ ገብረኪዳን እንኳን ለዚህ በቁልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኑሩልን ።
በእውነት ይገቦታል አግዝአቤሔር ይጤብቆት መምራችን አባታችን አባገብሬክዳን
ሰላመ እግዚእግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁንና ስለ ሀሰተgna አጥማቂያን በተያያዘ በተያያዘ አውነቱ መዉጣ፱ት አለበት ቀጥሉበት አይዞን
አሜን እግዚአብሔር ቸርነት በዚህ ዘመን ያሳየበት አባት ❤❤❤
ሰለሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ሰሙ ካጽናፍ እሰካጽናፍ አለም የተመሰገነ ይሁንልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ለዚህ ትውልድ ሊቃውንትን ያብዛልን እድሜ ጤና ይስጥልን
አባ ገብረኪዳን እኳንደስ አለውት
አባታችን ፍፃሜዎን ያሣምርልን
እውነትህን ነው ወድማችን እግዚአብሔር ልብ ይስጠን❤❤❤
❤አሜን ❤አሜን❤አሜን❤❤
AMEN!Abatochachin Enanten Ayasatan❤
መጽሃፉን አግኝቸ እስካነበው በታም ጓጉቻለው፤ የፈታሪ ፈቃድ ይሁን
እሰይ እልልልልል በሉ ብጣዕሚ ደስስስስስ በሃሊ
ስደት ሁኜ ነው አማርኛ ያወኩት😊 አባታችን አባ ገብረኪዳን "በስብከታቸው " ምን እንደሚሉ አላውቅም ነበር ግን እስከሚጨርሱ "ዝም ብየ ነው የሚጠብቅ😍😁የርሶት ብቻ ሳይሆን ብዙዎች መምሃራን አሉ በእድሜ ይጠብቅልን አምላከ ቅዱሳን💙
አሜን
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔርይመስገን
❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፈጣሪ ይመሰገን❤❤❤
እግዝእያብሄር ይመስገን❤🎉🎉🎉
ኣረ መቸ ነው በኣካል የሚያገኛቸው ለኣባ ገብረ ኪዳን
በርታ ጥሩ ነው!
እንክዋን አብሮ አደረሰን
ወንድማችን ፍቅረማርያም የተናገርከው ትክክል ነው ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ለቤተክርስቲያናችን ጠላቶ እኛው እራሳችን የእምነቱ ተከታዬች ልጆችዋ ነን የምናሰድባት አሳልፈን ለጠላት የሰጠናት ሲቀጥል እውነት ነው ስድብ , ጭቅጭቅ , ዘረኝነት , ክፍት , ብልግናና ፀያፍ ፀያፍ ነገሮችን ለሚያስተላልፉ ዩቱበሮችን , ቲክቶኮችንና , ቴሌግራምን የምንከተለው እኛው ባለመስቀሎቹ ነን የሚያሳዝነኝ የሚያሳፍረን የሚያሳቅቀኝ "የአንገታችንን መስቀል እያደረግን ባለማህተቦቹ ነን የአንዳንዱ መስቀልማ አባቶች የሚያሳልሙበትን የሚያክል አድርገው ነው " ፀያፍ ዘግናኝ ቦታ የምንገኘው ግን ለምን ለራሳችን ክብር ባይኖረን እንኳን ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለተሰቀለበት ለመስቀሉ ክብር እንኳን ቢኖረን ❓❓❓. እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን
እናመሰግናለን
እዉነት ነው ወንድማችን
ዘፈን ቢሆን እንዴት ኮንሰርት ይደረጋል ነበር ። ትሕትና ያላት ቅድስት ድንግል ማወቅ ግን እንዴት ይታደሉ ነበር ወገን ቆም ብለን እንሰብ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እውነት ነው ወድማችን መንፈሳዊ ነገር የሚፈልግ የለም እኔ ራሱ 2 ዓመት ሞላው ከከፈትኩት ግን ማን ሰብ አያደርጉም 😢
Hi❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
💚💛❤️✝️✝️✝️
👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏
እንደ አንድ አማኝ እና በእግዚአብሔር ብዙ እንደተደረገለት ተራ ሰው ያለኝ ምክር
እንዲህ በእውቀት ያበለፀጋቸውን አምላክ በነገሮች ሁሉ ቢያስቀድሙ መልካም ነበር። አሐዱ አምላክ ብለው ቢጀምሩ ጥሩ ነበር የእግዚአብሔር አገልጋይ ከሆኑ ማለቴ ነው።
አዕምሮህ ከታወረ ዓይንህ ማዬት ይሳነዋል።
@@alzuzgobye1333 እውነት ነው
ልቦናቸውን ከፈተላቸው ስለሚል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መጻሕፍትን እንድናስተውል አዕምሮአችንን ይከፈትልን። ለነገሩ አሐዱ አምላክ ቢሉ ማን መጽሐፉን ይገዛል። የሁሉ መገኛ አንዱ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
አኒህን አባቶች ያፈራች ቦታ ነው ሰይጣን የሚፈታተናት
ሰላም ወንድሜ በጸሎት የከፈቱት እና ያሳረጉት አባታችን ስማቸው ብጹዕ አቡነ ኤልያስ ነው የስዊድን ስካንድኒቪያን ሀገራት እና የግሪክ ሀገር ሀገረ ስብከት አስተዳዳሪ ናቸው።
እሺ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር የኦርቶዶክስን የሀሰት ትርክትና የአጋንንትን አምልኮ ይገለብጣል፣ ያኔ ምድርም ታርፋለች! ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው፣ ወንጌል ያሸንፋል እንጂ በእናንተ ትርክት ከእንግዲህ አይሸነፍም!😢
አባ ገብሬ የተባለውማ የሰይጣን ጣቃ ነው
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
E/r yemsgen
ይገርማል ስንት ጸይያፍ ነገር በረዝሙ እንለቀልቃለን የእግዚአብሔር ሲሆን.....😌
Wendem? Sele digital ID men telaleh? Tesfachenes menedenew? Yebetekerestianes abatoch lemen zem alu?
እስኪ ወንድሜ መፀሃፉን በአንተ በኩል ከቻልክ ብልክልኝ
Weyy esachwen mesemate eko kale yelghm
ሰይጣን ተቆጣጥሮሀል ማለት ነው! ኢየሱስ የገለጠልህን ወንጌል አስጠልቶህ ትርክትን አስወደደህ! ብድግ ቁጭ አድርገህ ተረት ተረት! እግዚአብሔር የአባ ግብርን መንፈስ አጋንንትን ይገልብጠው፣ ወደ ጥልቁ ወደ እሳት ባህር ያውርደው!
ዘፀዓት 20:3-6
ት/ ኤርምያስ 17:5-9
ሮሜ 8:34
በስጋ ለባሽ የሚደገፍ የተረገመ ነው ይላል ቃሉ ተረግመሀል!