ዶክተር አብይ አህመድ በመልካም ወጣት የመዝጊያ ፕሮግራም ላይ ለ ዮናታን አክሊሉ ሽልማት አበርከቱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2019
  • Unauthorized distribution and reupload of this content is strictly prohibited
    SUBSCRIBE 😍 -- FikerTube. Com😍
    WEB ⏩⏩ fikertube.com/videos/
    FACEBOOK ⏩⏩ / fikertubecom
    Copyright © FikerTube
    #ዮናታን አክሊሉ #ethiopian_gospel_song #mezmur_protestant 2019
    Amharic | Tigrinya | Oromiffa
    ሀ - ለ - ሐ - መ - ሠ - ረ - ሰ - ሸ - ቀ - በ - ተ - ቸ - ኀ - ነ - ኘ
    ሀና ፡ ተክሌ (Hana Tekle)
    ሀና ፡ አላዩ (Hannah Alayou)
    ሂሩት ፡ ሞገስ (Hirut Moges)
    ሄኖክ ፡ አዲስ (Henok Addis)
    ህሊና ፡ ካሳሁን (Hillina Kassahun)
    ለምለም ፡ ንጋቱ (Lemlem Nigatu)
    ለዓለም ፡ 'ላሊ' ፡ ጥላሁን (ዶ/ር) (Lealem 'Lali' Tilahun, Dr)
    ለገሰ ፡ ታደሰ (Legesse Taddese)
    ሊድያ ፡ 'ሊሊ' ፡ ተስፋዬ (Lidya Tesfaye)
    ሊሻን ፡ ወልደመድኅን (Lishan Woldemedhin)
    ሐብታሙ ፡ መኮንን (Habtamu Mekonnen)
    ሐብታሙ ፡ ኩመላ (Habtamu Kumela)
    መሠረት ፡ ፅጌ ፡ እና ፡ እንዳልካቸው ፡ ኪዳነወልድ (Meseret Tsegie & Endalkachew Kidanewold)
    መሥፍን ፡ ማሞ (Mesfin Mamo, Pa)
    መስፍን ፡ ጉቱ (Mesfin Gutu)
    መስከረም ፡ ጌቱ (Meskerem Getu)
    መቅደስ ፡ አዳሙ (Mekdes Adamu)
    መካሻው ፡ ካሳ ፡ እና ፡ ፀባዖት ፡ ዕንግዳ (Mekashaw Kassa & Tsebaot Engeda)
    መዝሙረ ፡ ደረጀ (Mezmure Dereje)
    ሙላቱ ፡ ዘለቀ (ወ/ዊ) (Mulatu Zeleke Eva.)
    ማሜ ፡ ወርቁ (Mamay Worku)
    ምህረት ፡ ኢተፋ (Meheret Etefa)
    ምንትዋብ ፡ አስማማው (Mentewab Asmamaw)
    መንግሥቱ ፡ ከበደ(Mengistu Kebede)
    ረዳ ፡ አብርሃም (Redda Abraham)
    ሩት ፡ ታደሰ (Ruth Tadesse)
    ሮማን ፡ ሎሬንሶ (Roman Lorenso)
    ሮማን ፡ ሳሙኤል (Roman Samuel)
    ሰመረ-አብ ፡ አቢዩ (Semere-Ab Abiyo)
    ሰናይት ፡ እንግዳ (Senait Engeda)
    ሰለሞን ፡ ነጋሽ (Solomon Negash)
    ሰለሞን ፡ ይርጋ (Solomon Yirga)
    ሳሙኤል ፡ ቦርሳሞ (Samuel Borsamo)
    ሳሙኤል ፡ 'ሳሚ' ፡ ተስፋሚካኤል (Samuel 'Sami' Tesfamichael)
    ሳሙኤል ፡ ንጉሤ (Samuel Negussie)
    ሳሙኤል ፡ አበበ (Samuel Abebe)
    ሳሙኤል ፡ ካሳሁን (Samuel Kassahun)
    ሳምራዊት ፡ ሲዛር (Samrawit Sizar)
    ሶፊያ ፡ ሽባባው (Sofia Shibabaw)
    ሽመልስ ፡ ፍላቴ (Shimeles Filate)
    ቃለአብ ፡ ፀጋዬ (Kaleab Tsegaye)
    ቃልኪዳን ፡ 'ሊሊ' ፡ ጥላሁን (Kalkidan 'Lili' Tilahun)
    ቅድስት ፡ ካሳ (Kidist 'Kiddy' Kassa)
    በረከት ፡ ተስፋዬ (Bereket Tesfaye)
    በረከት ፡ አለሙ (Bereket Alemu)
    በረከት ፡ ደጀኔ (Bereket Dejene)
    በረከት ፡ ፈቃዱ (Bereket Fekadu)
    ቢኒያም ፡ መኮንን (Biniyam Mekonnen)
    ቢንያም ፡ ዋለ (Binyam Wale)
    ቤተልሔም ፡ 'ቤቲ' ፡ ተዘራ (Bethlehem 'Betty' Tezera)
    ቤተልሔም ፡ ታምራት (Bethlehem Tamerat)
    ቤተልሔም ፡ 'ቤቲ' ፡ ወልዴ (Bethlehem 'Betty' Wolde)
    ብሩክ ፡ ገብረጻዲቅ (Biruk Gebretsadiq)
    ብሩክታዊት ፡ አሰፋ (Birucktawit Assefa)
    ብዙ ፡ ሙሉጌታ (Bezu Mulugeta)
    ተመስገን ፡ ማርቆስ (Temesgen Markos)
    ተመስገን ፡ አበራ (Temesgen Abera)
    ተስፋዬ ፡ ጋቢሶ (Tesfaye Gabisso)
    ተስፋዬ ፡ ጫላ (Tesfaye Chala)
    ተከስተ ፡ ጌትነት (Tekeste Getnet)
    ተፈራ ፡ ነጋሽ (Tefera Negash)
    ታላቁ ፡ ከበደ (Talaku Kebede)
    ታማኝ ፡ ሙሉነህ (Tamagn Muluneh)
    ታምራት ፡ ኃይሌ (መጋቢ) (Tamrat Haile, Pa) ♪
    ታደሰ ፡ መኩሪያ (Tadesse Mekuria)
    ታደሰ ፡ እሸቴ (Tadesse Eshete)
    ቴዎድሮስ ፡ 'ቴዲ' ፡ ታደሰ (Teodros 'Teddy' Tadesse)
    ታጋይ ፡ ወልደማርያም (Tagay Woldemariam)
    ትዕግሥት ፡ እጅጉ (Tigist Ejigu)
    ትዕግሥት ፡ ዓለሙ (Tigist Alemu)
    ኃይለኢየሱስ ፡ ታደሰ (Haileyesuse Taddesse) ♪
    ነጻነት ፡ አሰፋ (Netsanet Assefa)
    ናሆም ፡ ማርቆስ (Nahom Markos)
    አ - ከ - ኸ - ወ - ዐ - ዘ - ዠ - የ - ደ - ጀ - ገ - ጠ - ጨ - ፀ - ጸ - ጰ - ፈ - ፐ
    አሉላ ፡ ጌታሁን (Alula Getahun)
    አርነት ፡ ከበደ (Arenet Kebede)
    አስማማው ፡ ወርቁ (Asmamaw Worku)
    አስራት ፡ ሙላቸው (Asrat Mulachew)
    አስቴር ፡ አበበ (Aster Abebe)
    አስቴር ፡ ዮሴፍ (Aster Yosef)
    አስቴር ፡ ሞገስ (Aster Moges)
    አስፋው ፡ መለሰ (Asfaw Melese)
    አቤል ፡ አለማየሁ (Abel Alemayehu)
    አቤነዘር ፡ ታገሰ (Abenezer Tagesse)
    አሸናፊ ፡ በስር (Ashenafi Besir)
    አሸናፊ ፡ ጉልቲ (Ashenafi Gulti)
    አይዳ ፡ አብርሃም (Ayda Abraham)
    ኤልያስ ፡ ገመቹ (Elias Gemechu)
    አባ ፡ ናትናኤል ፡ ታየ (Abba Natnael Taye)
    አብራሃም ፡ እና ፡ ኢያሱ ፡ ተክለማርያም (Abraham & Eyasu Teklemariam)
    አናን ፡ ደሳለኝ (Anan Dessalegn)
    አውታሩ ፡ ከበደ (Awtaru Kebede)
    አዜብ ፡ መለሰ (Azeb Melesse)
    አዜብ ፡ ኃይሉ (Azeb Hailu)
    አዲሱ ፡ ወርቁ (Addisu Worku)
    አዲስዓለም ፡ 'አዲስ' ፡ አሰፋ (Addisalem 'Addis' Assefa)
    አገኘሁ ፡ ይደግ (Agegnehu Yideg)
    ኢየሩሳሌም ፡ 'ጄሪ' ፡ ነጊያ (Eyerusalem 'Jerry' Negiya)
    ኤልሳ ፡ ጌታቸው (Elsa Getachew)
    ኤልያስ ፡ አብጤ (Elias Abte)
    ኤደን ፡ እምሩ (Eden Emiru)
    ኤዶም ፡ ልዑልሰገድ (Edom Leulseged)
    ኤፍሬም ፡ አለሙ (Ephrem Alemu)
    ኤፍሬም ፡ አያሌው (Efrem Ayalew)
    ኤፍሬም ፡ ዳኜ (Ephrem Dagne)
    እስራኤል ፡ ፍቃዱ (Israel Fikadu)
    እንዳሻው ፡ 'ቾምቤ' ፡ ታሪኩ (Endashaw 'Chombe' Tariku)
    እንዳለ ወልደጊዮርጊስ (Endale Woldegiorgis)
    እንዳልካቸው ፡ 'አናዋ' ፡ ሐዋዝ (Endalkachew 'Enawa' Hawaz)
    ካሌብ ተስፋዬ (Caleb Tesfaye)
    ካሳሁን ለማ (መጋቢ) (Kasahun Lema, Pa)
    ኬፋ ሚደቅሳ (Kefa Mideksa)
    ወርቅነህ አላሮ (Workneh Alaro)
    ዘካሪያስ 'ዘኪ' ፡ ጌታቸው (Zekariyas 'Zeki' Getachew)
    ዛዮን Zion Girma)
    ይድነቃቸውተካ (Yidnekachew Teka)
    ዮሐንስ በላይ (Yohannes Belay)
    ዮሐንስ 'ቶኪቻው' ፡ በቀለ (Yohannes 'Tokichaw' Bekele
    ዮሐንስ 'ጆኒ' ግርማ (መጋቢ) (Pa. Yohannes 'Johni' Girma)
    ዮሴፍ 'ጆሲ'ስለሺ (Yoseph 'Jossy' Seleshi)
    ዮሴፍ 'ጆሲ' ካሳ (Yosef 'Jossy' Kassa)
    ዮሴፍ በቀለ (Yosef Bekele)
    ዮሴፍ አያሌው (Yoseph Ayalew)
    ደረጀ ሙላቱ (Dereje Mulatu)
    ደረጀ ከበደ (Dereje Kebede)
    (Dawit 'Danny' Wolde)
    ዳንኤል ፡ አምደሚካኤል (Daniel Amdemichael)
    ዳዊት ሞላልኝ (መጋቢ) (Dawit Molalegn, Pa)
    ዳዊት ሽመልስ (Dawit Shimelis)
    ዳዊት ጌታቸው (Dawit Getachew)
    ዳግማዊ ጥላሁን ዳጊ (Dagmawi 'Dagi' Tilahun)
    (Getachew Tadesse)
    (Getayawkal Girmay & Birucktawit Assefa)
    ግሩም ታደሰ (Girum Tadesse)
    (Tsion Ayele)
    ጸሎት ፡ ስዩም (Tselot Seyoum)
    (Feben Demissie)
    (Feven Berhanu)

ความคิดเห็น • 486

  • @saradanielle2101
    @saradanielle2101 4 ปีที่แล้ว +44

    ዋውውውውው ይጋባዋል ለዮን አንተንም ጌታ ያክብር ዶክተር አብያቺን የፍቅር አምላክ ይጣብቃቹ ውድድድድ ሃጋሬ ታስፋ አላት ዳስስስ አለን ❤❤❤❤❤❤

  • @bornagain2024
    @bornagain2024 4 ปีที่แล้ว +8

    ዮኒ አንደኛ!! የክፍለ ዘመኑ ጳውሎስ። የፍቅር ምሳሌ ለራሱ የማይኖር, ለሌላው ለመኖር የቆረጠ። ዘመንህ ይባረክ ክፉ አይንካህ። ዋጋህ በሰማይ ታላቅ ነውና። እየሱስ ጌታ ነው።

  • @user-yd8mx4nf6p
    @user-yd8mx4nf6p 4 ปีที่แล้ว +23

    የጠላክ አፈር ይብላ አብይ የኔ ውድ አቤት ከሙስሊም መስሊም ከክርሲቱያን ክርስቲያን እቤት ደስትትል ። እላህ ይጠብቅህ ውደ

  • @aishaauyu8780
    @aishaauyu8780 4 ปีที่แล้ว +2

    ሁለታችሁም ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች ይገባዋል ሽልማት ትልቅ ሰው ነው ብርቅዬዎች ውዶች የአለማቱ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ለናንተ ቃላት አጠረኝ

  • @solomonyohannes1039
    @solomonyohannes1039 4 ปีที่แล้ว +3

    ሁለታችሁም ለብዙዎቻችን አስተማሪዎች ናችሁ፡፡ በዚህ ክፉ ዘመን መልካምነትን ማስተማር የቻላችሁ ጀግኖች ናችሁ፡፡ከሁለታችሁም ያልተማርነው የለም፡፡አንብባችሁ ብቻ ሳይሆን ሆናችሁ የምታስተምሩ ጀግኖች ናችሁ፣ለራሳችሁ ብቻ ሳይሆን ለሌሎች የምትኖሩ ጀግኖች ናችሁ፡፡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዕድሜአችሁን ረዥም ያድርገው፡፡

  • @mahifeleke5060
    @mahifeleke5060 4 ปีที่แล้ว +81

    ዮኒ አንደኛ ጌታ ይባርክክ ይገባሀል ዶ/ር አብይ አንተም አንደኛ ነክ ጌታ ይባርካቹ

    • @alambatach6126
      @alambatach6126 4 ปีที่แล้ว

      mareyachini.abiyi asitamarehachin. yonati igzabihere.yibarikachu.iwodachualu

    • @betytade2907
      @betytade2907 4 ปีที่แล้ว +1

      ምን አደኛ ነው ቤተክርስትያን እያቃጠለ ድቄም አደኛ

  • @abebemisrak1128
    @abebemisrak1128 4 ปีที่แล้ว +4

    የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጆች ሁለተታችሁም አንደኛ ናችሁ ጌታ ብርክ ያርጋችሁ ጠላት ድብን በል

  • @seyumbrhane6001
    @seyumbrhane6001 4 ปีที่แล้ว +17

    ኢር ሆይ ኢንደዝህ ኣይነት መሪ ለኤርትራ ኣገሬ ኣስባት ኣደራ በጌታ በየሱስ ስም ኣመን ዮኒየ ኣብይየ በጥም ቕዱስ ቅናት

  • @user-os4ho3bj3e
    @user-os4ho3bj3e 4 ปีที่แล้ว +135

    ዋውውውውውውው ዮኒዬ ይገባሀል አንተ ምርጡ ኢትዮጵያዊ ጀግናዬ ነክ ለኔ እስኪ እንደኔ ዮኒዬን ውድድድድድድ የምታረጉት like 👍👍

    • @simaleemucaagoofttaasaeed7351
      @simaleemucaagoofttaasaeed7351 4 ปีที่แล้ว

      Yoniyee fiqrii nakii

    • @workaayliwe8135
      @workaayliwe8135 4 ปีที่แล้ว

      ዋውውውው የወኒ የገባሀል

    • @AaAa-qy7cl
      @AaAa-qy7cl 4 ปีที่แล้ว

      ሰላምየ አስረጅኝ በናትሽ ምንድነው የወናታ የሚሰራው መናፍቆችን አይደል የሚያስተምረው ልክ እዩ ጮፌ ይመስለኛል እከታተለዋለሁ አልፎ አልፎ ወደየሱስ ተመለሱ ነው የሚለው እና እንዴት ተቀባይነት ኖረው ??

    • @user-os4ho3bj3e
      @user-os4ho3bj3e 4 ปีที่แล้ว

      @@AaAa-qy7cl ከቻልሽ ወይም ከቻልክ ወደ ኋላ ዞር ብለሽ ብለህ የ marsil tv chanle ታገኚኛለሽ /ህ ትምህርቶቹ መሳጭ በጣም አስተዋይ መልካም ሰው ነው ለሀገራችን ያለው ልዩ ፍቅር ደግሞ ከምንም በላይ ነው

    • @AaAa-qy7cl
      @AaAa-qy7cl 4 ปีที่แล้ว

      @@user-os4ho3bj3e ሴትነኝ ሰላምየ እኔ ያልገባኝ እዩጮፌና የወናታ ምንድነው ልዩነታቸው ?? ከይቅርታጋር

  • @KiMiElEbba
    @KiMiElEbba 4 ปีที่แล้ว +89

    "የሚከፋው ካለ መፍዙዝ ብቻ ነው እሱ ደግሞ የፈለገበት ሄዶ መደፋት የችላል ከፈለገ ቦታ መርጠንለት ከፈለገ የፈለገበት 😂😂 ዶክተር አብይ 1ኛ ዮኒ 1ኛ

    • @melihemi9745
      @melihemi9745 4 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል1

    • @abebemisrak1128
      @abebemisrak1128 4 ปีที่แล้ว +1

      KiMiEl4321 Ebba ትክክል ምፍዙዝ ይደፋ

    • @konjiysmini9932
      @konjiysmini9932 4 ปีที่แล้ว +1

      KiMiEl4321 Ebba ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @alazarification
    @alazarification 4 ปีที่แล้ว +31

    Awww yoniye yene hode basha love you so much 😍😍 abichu tebarek. You too are gifts from God to ethiopia 😍😍😍😍

    • @hadicrlla7890
      @hadicrlla7890 4 ปีที่แล้ว

      Abiye ezaber yeebarkkiki rejimedimena Xena yessixik

  • @hulemgetagiruminadinkkinaw5175
    @hulemgetagiruminadinkkinaw5175 4 ปีที่แล้ว +6

    ለዮን ይህም ያንሰል ለእሱ የሰዉ ስጦታ ሰይሆን ከእግዝአብሔር ዘንድ ይጨመርለት እንወድኃለን

  • @manitimamo3618
    @manitimamo3618 4 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ዋው ዋው ይገባዋል ዮኒይ አንደኛ ነው ዶክተር አብይ ጌታ ዘመን ህይወትህን ይባርከው ተባረክ ጅግና መርዬ አንተም አንደኛ ነህ

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z 4 ปีที่แล้ว +40

    አብይ አንተም አንደኛ ነህ

    • @californiasanfransisco5097
      @californiasanfransisco5097 4 ปีที่แล้ว

      Hahahah

    • @BELDA143H
      @BELDA143H 4 ปีที่แล้ว

      yoniye geta yakbrih das yemil andenya neh

    • @hanahanahanii8853
      @hanahanahanii8853 4 ปีที่แล้ว

      @@californiasanfransisco5097 😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋.kadhatuu.kadhatuuu

  • @fraafkado3086
    @fraafkado3086 4 ปีที่แล้ว +6

    ዮንዬ በጣም ደስ ብሎኛል ስለአንተ እ/ር ይመስገን WOOW

  • @ferihatil3329
    @ferihatil3329 4 ปีที่แล้ว +2

    አብይዬ እና ዮንይዬ ምን አባቴ ልሁንላቹ ሁለታችሁንም በፍቅር እኮ ነው የምወዳቹ ዘራቹ ይባረክ ዘመናቹ ይባረክ እድሜን ከጤና ጋር ከፍቅር ጋር እመኝላቹሀለው ኑሩልን

    • @sumayahassan755
      @sumayahassan755 4 ปีที่แล้ว

      Amne egezabher tilqi new egezabher ya fiqer abate new kebri yehuni la amlakacheni la eyasus yweni

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u 4 ปีที่แล้ว +70

    ይገባዋል እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ጡሩ ስራ ስለሚሰራ አከብረዋለሁ

    • @muneeralabeeb3990
      @muneeralabeeb3990 4 ปีที่แล้ว

      🌹🌹🌹

    • @user-mf7hf1eu5u
      @user-mf7hf1eu5u 4 ปีที่แล้ว +1

      @@muneeralabeeb3990 አመሰግናለሁ እንደ ዪናታ አይነት ያብዛልን ሀገራችን

    • @rahmamth8034
      @rahmamth8034 4 ปีที่แล้ว

      حبيبه حبيبه ተበረክ

    • @user-mf7hf1eu5u
      @user-mf7hf1eu5u 4 ปีที่แล้ว

      @@rahmamth8034 አሚን

    • @sebsibegetahun3735
      @sebsibegetahun3735 4 ปีที่แล้ว

      tebarek!

  • @user-pk2fb7yl5p
    @user-pk2fb7yl5p 4 ปีที่แล้ว +7

    ይገባዋልጌታ ይክበር ዶክተር አብያችን የእወነት መሪ ❤😍

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 4 ปีที่แล้ว +25

    Dr Abiy ♥♥♥♥♥♥♥
    ♥♥♥♥♥♥1gna yon 1gna ye semay Abatna Amilaki yebarkachu

  • @marthaassefa9532
    @marthaassefa9532 4 ปีที่แล้ว +18

    ሁፍፍፍፍፍፍ ታድለን የእውነት መኖር ጀመርን ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @user-hq8vi6uc8d
    @user-hq8vi6uc8d 4 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ዘመን ህይወታቸሁን
    ይባርካችሁ ተበርካችሁ ለበረከት ሁኑ
    🇧🇴❤🍇🍇🍇🌻🌻🌻🌻🌻

    • @mekdesbahru3519
      @mekdesbahru3519 4 ปีที่แล้ว +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @mekdesbahru3519
      @mekdesbahru3519 4 ปีที่แล้ว +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zerituzed6756
    @zerituzed6756 4 ปีที่แล้ว +5

    ምንም ቃልት የለኝም እግዚአብሔር ይመሰግን ከማለት ዉጪ የአግጊሎት ዘመናችሁን ይባረክ አሁንም ፀጋውይብዛላችሁ ተባረኩ

    • @henochgetnet6798
      @henochgetnet6798 4 ปีที่แล้ว

      Mene selehone newe yemishelemewe

    • @henochgetnet6798
      @henochgetnet6798 4 ปีที่แล้ว

      Senete yeterabe eyale fara hula

    • @henochgetnet6798
      @henochgetnet6798 4 ปีที่แล้ว

      Teweledne atefi teshelemalehe

    • @henochgetnet6798
      @henochgetnet6798 4 ปีที่แล้ว

      Leneseha yemayebeka teweled eyfeterachu

    • @henochgetnet6798
      @henochgetnet6798 4 ปีที่แล้ว

      Yetfenakelutene gobeghie esu mene chegere alebete

  • @hermelaelias4016
    @hermelaelias4016 4 ปีที่แล้ว +12

    Both of you are my 2nd heros the 1st one is God! bless you ❤

  • @belayzeleke9473
    @belayzeleke9473 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውው እግዚአብሔር በዘመን ሁሉ ይክብሪልን ውዳችን ጠቅላይ ምንስተር ና ዮን ፩ኛ ናቹ እናከብራቹሃሌን

  • @miskryimam9932
    @miskryimam9932 4 ปีที่แล้ว +1

    ምንም ቃል የለኝም እንደው እነዚህን ጥበበኞች, አስተዋዮች, ደጎች, ምህረትን የተሞሉ, የፍቅር አባቶች, መልካም እረኞች, አንተ ደግ አባት ሁሉን በሁሉ የያዝክ ሁሉ ካንተ ሁሉ ባንተ ሁሉ ላንተ ነውና ክብር አምልኮ ስግደት ይገባሃል ደስታዬ ወደር አጣ ልቤና አይኔ የደስታ የፍቅር እንባ አፈሠሡ ኦ ጌታ ሆይ ደግ ሠው አልቋል ብሎ ነበር መዝሙረኛው ዳዊት ኧረ አለ በሉልኝ እኔ ግን ደስ ብሎኛል ምቀኛ, dislike መፍዙዝ ጧ ጠንቧ መደፋት ይችላል ሐገሬ አማረብሽ ሐገሬ አልወደቅሽም ሐገሬ ተስፋ አላት☝️☝️☝️☝️☝️🙏🙏🙏🙏☝️☝️❤❤❤🤴🤴🤴🤴🤴🧚‍♀️🧚‍♀️🧚‍♀️🧚‍♀️🧚‍♂️🧚‍♂️🧚‍♂️🧚‍♂️🎆🎇🎇✨🧨🧨🧨🏆🏆🏆🥇🥇🥇🥇🥇🥇

  • @adamitujaleta162
    @adamitujaleta162 4 ปีที่แล้ว +2

    መፍዙዝ ዳይ ወዴ ስሆል በኢትዮጵያ ምድር ላይ ቦታ የለህም ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገልጦሃል ያድናል 🙏

  • @retareta1737
    @retareta1737 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ግሩም ድንቅ ነው ሲያንስው ነው መልካም ሰው ነህ እግዚያብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ ተባረክ

  • @kidisttekilu
    @kidisttekilu 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውውው.ይገባዋ.ዮኒ.ጌታ.ዘመኑን.ይባራክልን.አባያችንም.ተባራክ.ጌታ.ያክብራልንህህ

  • @user-dd1up8cn6z
    @user-dd1up8cn6z 4 ปีที่แล้ว +1

    አዎ ዮኒዬ አንደኛ ነው ይገባዋል ዶ /ር አብይ የተነገራው ነገር እዉነት ዋውውው በጣም ነው ደስስስ ያለኘ ቃላት የለኘ ❤️❤️❤️☝️ ዘመኑ ይባረክ

  • @asterasefa5753
    @asterasefa5753 4 ปีที่แล้ว +2

    ምንም የሚለው ነገር የለኝም የእግዜአብር ልጅ ጌታ፡የሱስን ከማመስገን፡ውጪ ፀጋውን፡ያብዛላችው ሁለታችውም

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k 4 ปีที่แล้ว

    ዮንዬ መልካም የእግዚአብሄር ሰው ከዚህም በላይ ይገባሀል በራስህ ችሎታ ሳይሆን ጌታ ከሰማይ ከራሱ ዘንድ አትረፍርፎ ባፈሰሰልህ ፀጋ ብዙዎችን ጠላት ዲያቢሎስ ከቀበረበት ጉድጓድ አውጥተህ ገንዘብ ሊገዛው የማይችለውን የማንነታቸውን እና የስብእናቸውን ወርቅ በመንፈስ ቅዱስ ሀይል አጥልቀህላቸዋል ጌታ በዘመንህ ሁሉ ይባርክህ ዮኒና ዶኢዬ እንወዳችሗለን
    ዶኢዬ እንደ አቢጊያ በመልካም አይምሮ የተባረክሽ መሆንሽ በዬኒ አገልግሎት ይታያል ። አንቺ የሰላም ሴት የፍቅር ሴት የትጋት ሴት መሆንሽ ማንም ባይናገር እንካን በዬኒ ስኬት ውስጥ ይታያል. ጌታ ይባርክሽ አሁንም እየበረታሽ አበርቺው ገና ዘራችሁ እልፍ ነው.

  • @saraaddis1027
    @saraaddis1027 4 ปีที่แล้ว +1

    አብቹ ምርጡ የምትገኝባቸው ቦታዋች ደስ ሲሉ ጌታ ይባርክህ አቅም ጉልበት ብርሀን ይሁንህ

  • @cpumeronbereket3346
    @cpumeronbereket3346 4 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ኑርልን ሁሌም አነንደኛ ነህ አብያችን እንወድሃለን

  • @hiruttadese7357
    @hiruttadese7357 4 ปีที่แล้ว +13

    አሜን ዶክተር አብይ እና ነብይ ዮናታን ተባረኩ እወዳዳችሐለው ምርጥ ናችሁ

  • @geremchewelda4281
    @geremchewelda4281 4 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒ ይገባሀል የመቱ አንደኛ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ

  • @bezaayalew44
    @bezaayalew44 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውው እንዴት ደስ የሚል ነገር ነው እግዚአብሔርን የሚያከብር እንደዚህ በአደባባ እግዚአብሔር ያከብረዋል ለሁላችንም ምሳሌ ነህ ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!!!

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 4 ปีที่แล้ว

    ወንድም ዬናታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ይህንን ሁሉ ወጣት ወደ ጌታ በማምጣትህ እንዲሁም ለቤተስቦቸው እረፍትና ስላም ስላመጣህ ምን ያህል ጌታ ካጠገብህ እደቆመ ከሥራህና ከደካምህ ፍሬው ስለታየ የእኔ ፀሎት ጌታ እግዚአብሔር አንተንም ቤተሰብህንም እድሜና ጤና እዲስጣችሁ ነው

  • @piink_flower
    @piink_flower 4 ปีที่แล้ว +2

    THANk you PM Abiy Ahmed Good bles Ethiopa End you You Congrats Glückwunsch እንኳን ድስ አልሽ ኢትዮጵያ ሀገሪ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️❤️💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ! ዶ/ር አብይ እና ፓስተር ዮናታን ።

  • @hayatr5199
    @hayatr5199 4 ปีที่แล้ว +1

    በኡነት ይገባዋል እኔ እከታተለዋለሁ ምርጥ ትምህርት ነው የሚያስተላልፈው ወላሂ

  • @selamyegetalig788
    @selamyegetalig788 4 ปีที่แล้ว +1

    ይገባዋል ዬኒ አብይዬ ስወድህ ስወድህ ከምሬ ነው
    እግዚአብሔር ኢትዬጵያን ይባርክልን ሰላሙን ያብዛልን

  • @arbicaarbica9860
    @arbicaarbica9860 4 ปีที่แล้ว

    AMENI AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN IGIZIHABIHERI YIBAREK GETA YIBAREK TEBAREKI tebareku haleluya iyesusi geta newuo haleluya

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 4 ปีที่แล้ว +6

    yonatan aklilu GODD BLESS YOU ,,YOU ARE AMAZING PASTOR.

    • @tsegatsega5151
      @tsegatsega5151 4 ปีที่แล้ว +1

      በመሪየ፡ኮራው!!

  • @hiriutfikira8538
    @hiriutfikira8538 4 ปีที่แล้ว +1

    ይገባዋልእናመሰግናለንጠቅላይምንስተራችችን

  • @abebaa1175
    @abebaa1175 4 ปีที่แล้ว +2

    ዮንዬ 1ኛ ጠላት እርር ድብን ይበል

  • @shibrieqatar2705
    @shibrieqatar2705 4 ปีที่แล้ว

    Ygebawal Egziabher abzto abzto doctor abiynm yoninm ybarkachu kekfu hulu ytebkachu.Amennn.

  • @habtat7150
    @habtat7150 4 ปีที่แล้ว +3

    Ethiopia get the Right leader now who encourage good roll model in the society, awesome Leader....

  • @dennyboy9951
    @dennyboy9951 4 ปีที่แล้ว +8

    My PM Abiy love you so much

  • @user-ih7yz8po3k
    @user-ih7yz8po3k 4 ปีที่แล้ว +5

    1gn +1gn =100%
    Love our P.M Abbichuu koo
    Yoniyee Exactly
    man of God

    • @irfanbolla246
      @irfanbolla246 4 ปีที่แล้ว

      Abbee Ye Geta Lij /I'am Child of God

  • @tesfayemichael999
    @tesfayemichael999 4 ปีที่แล้ว

    አሻገረኝ አሻገረኝ ክፉን ዘመን አሻገረኝ
    አሳለፈኝ አሳለፈኝ ከክብር ወደ ክብር አሳለፈኝ። ስለዚህ ዝም ብዬ አመልክሀለው።
    ዮኒ ይብዛልህ አይንህ ኢየሱስ ላይ ብቻ እንደተተከለ ዘመንህ ይለቅ ።

  • @danatezeta2379
    @danatezeta2379 4 ปีที่แล้ว +1

    Esyyi gettaa yibbarakki dr abiyyi and yoni zamanachu yibarakawu 👍👍👍👍👍💝💝💝💝💝💝💝💒💒💒💒❤❤❤❤

  • @Mt-cq2qj
    @Mt-cq2qj 3 ปีที่แล้ว

    Higzem yemauselechu ye Ethiopa brqye ljocho Abcho ena Yoniye geta abzto brkyadrgachihu❤❤🙏

  • @user-Eth
    @user-Eth 4 ปีที่แล้ว

    ምስጋና፡ ለአንደኛች! ተባረኩ!

  • @sghahashjhd4022
    @sghahashjhd4022 4 ปีที่แล้ว +7

    የኒ የኔ አዳኝ እግዚአብሔር ይበርከቹ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 4 ปีที่แล้ว

    እባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ዮንዬ ይገባሃል እቢቹ ጀግናዬ እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @kmimi1107
    @kmimi1107 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን ይባርክ

  • @user-gl3sr8xs1v
    @user-gl3sr8xs1v 4 ปีที่แล้ว +1

    ሁለታችሁም ተባረኩ የኢትዮጵያ አንደኛዎች

  • @user-wg6zd3ju5f
    @user-wg6zd3ju5f 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ዋዉ ደስ ይላይላል ዮኒ እግዚአብሄር ዘመነን ይባረክ ይገባል ♥♥♥♥♥♥♥

  • @dibotube2675
    @dibotube2675 4 ปีที่แล้ว +1

    Wowowowowwowowowowowo Abiya hante eko fiqar ne❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹💐💐💐💐💐🌻🌻🌻🌻 yoniyee wedddddddddd 🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤❤❤💐💐💐

  • @yetemarechtibebu5730
    @yetemarechtibebu5730 4 ปีที่แล้ว +4

    The sun is out in Ethiopia, nations of Ethiopia who proclaim to love Ethiopia, please stand in unity let this sun get brighter every day, We have lived in despicable darkness for so long. But now God is healing the nation one byb one. Let's light the torches of love, until darkness can't stand it anymore. Glory be to God the sun is shining!!

  • @hcgfjig6325
    @hcgfjig6325 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ህይወታችሁ ይባርክ #ዮኒ አንደኛ እግዚአብሔር በአንተ ቆሞ የአባቶችና እናቶች እንባ ታብሷል

  • @fantujesusislord5871
    @fantujesusislord5871 4 ปีที่แล้ว +11

    Wowww geta yebareki dasi yilali 1gn 👍👍

  • @sonyalain6312
    @sonyalain6312 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ሁለታቹም ለኢትዮጲያችን አንደኛ ናቹ ተባረኩ💋💋💋💋👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺🌺

  • @binihalex8097
    @binihalex8097 4 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ👏👏👏
    አንደኛ👏👏👏
    አንደኛ👏👏👏

  • @user-cl7wq3sr2g
    @user-cl7wq3sr2g 4 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ ይገባል ተባረክ አንደኛ ናችሁ

  • @queengodsgirl1727
    @queengodsgirl1727 4 ปีที่แล้ว

    Zis Video is everything🇪🇹 ❤️✨✨❤️❤️🙌🏻🙌🏻🙏🏽🙏🏽

  • @habtat7150
    @habtat7150 4 ปีที่แล้ว

    I Love 1st, 1st,1st. Our PM is 1st

  • @user-ic2sk9mp2p
    @user-ic2sk9mp2p 4 ปีที่แล้ว +2

    Abiyachin enkuan adereseh kin tihut fikir yehok meri shi ameti nigesi yegna jegina kekifu negeri hulu geta bedemu shefino bemefesu atiro yitebikilh mewtati megibatihin tebarek bebizu tsegawun yabizalih enwodihalen betam betam betam geta selamun yabizalih nurilin

  • @selamzelalm5614
    @selamzelalm5614 4 ปีที่แล้ว +2

    Dr Abiy God bless unconditionally 🇪🇷🇪🇷🙏🏽🇧🇴

    • @mekdesbahru3519
      @mekdesbahru3519 4 ปีที่แล้ว

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mimienokiis6935
    @mimienokiis6935 4 ปีที่แล้ว

    Dr Abiy ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ Mashaall Mashaall Mashaall Mashaall Mashaall Mashaall

  • @derartuaschenaki2033
    @derartuaschenaki2033 4 ปีที่แล้ว

    Yoni Ewnetegna neger kehone sirah betam dess yilal fetari yeagilgilot zemenh yibarek!

  • @user-xt1ls9tg1s
    @user-xt1ls9tg1s 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ

  • @workafhuralebu4892
    @workafhuralebu4892 4 ปีที่แล้ว +1

    Pastor yuany God Bless God keep you every single off your life and your step. you are incredible very kind very sweet and helpful and beautiful Soulful man thank you for apologizing Orthodox Christian's. that unbelievable I cry like a child my tears com from my eyes and my nose Touching my heart you say I am strong man yes you are strong and full of wisdom Thank you thank you thank you and God-bless🙏🙏🙏

  • @helinhelin1684
    @helinhelin1684 4 ปีที่แล้ว

    ይገባዋል ሁለታቹም ተባረኩ ሺ አመት ኑሩልኝ ቃል የለኝም ስለናተ ለመግለፅ አደኛዬ ናቹ እወዳቹሀለው ተባረኩ

  • @user-zo2vz4ry7q
    @user-zo2vz4ry7q 4 ปีที่แล้ว

    ተባርኩ

  • @jesusislove978mars2
    @jesusislove978mars2 4 ปีที่แล้ว +4

    😘😘😘ስታምሩ ለምልሙ የዘላለም አምላክ ቅድስ እግዚአብሔር ዘመናቹ ይባርክ እውነት ነው ስንዋደድ ነው የማምርብን🌹🌷🌷💖💖💖 ክብር ለጌታ ይሁን🙇🙏🙌

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 4 ปีที่แล้ว

    ይገባዋል በውነት ዘመኑ ይባረክ

  • @user-wu1ln4dl6y
    @user-wu1ln4dl6y 4 ปีที่แล้ว +1

    ሲለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @rahmamth8034
    @rahmamth8034 4 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉ ጌተ ይክበር ዶክተር አብይ በረዥም እድሜ ተበረክ ዮንዬ ይላምልምልን ተበረኩ

  • @ketiigenet6687
    @ketiigenet6687 4 ปีที่แล้ว +2

    Yoniye yene jegena ewneti korahubik 😍😍😍😍

  • @user-zk8ko4cn5x
    @user-zk8ko4cn5x 4 ปีที่แล้ว

    Wooooooooooooooow
    Kibiri la geta yihuni yegabahale yoniyee ❤❤1ኛ tabaraki babiyee❤❤❤❤❤

  • @badiriyaatubeiloveyoutooso4161
    @badiriyaatubeiloveyoutooso4161 4 ปีที่แล้ว +1

    الحمد الله 😍😍😘😘

  • @abbyabbyabby6298
    @abbyabbyabby6298 4 ปีที่แล้ว +1

    Oh Lord........🖤 🙏🏿

  • @eyobsulamo5430
    @eyobsulamo5430 4 ปีที่แล้ว +5

    Ethiopia jaginaw
    God bless 💗💖💕💋💗💖💕💋💗💖💕💕💖✅✔↘🇪🇹🇪🇹↙↙✔✅

  • @browngirl7355
    @browngirl7355 4 ปีที่แล้ว +7

    uletachwm 1111111 nachw i love you Dr Abiy and Yoni

  • @fekiradismelkie5724
    @fekiradismelkie5724 4 ปีที่แล้ว +17

    ይገባዋል እውነት እግዚአብሔር ዘመኑን ይባርክ

  • @arbicaarbica9860
    @arbicaarbica9860 4 ปีที่แล้ว

    Tebareku wawo tebareku tebareku iiisssaaayyyii haleluya wanuwu isu newuo

  • @wongaliyashnfali4005
    @wongaliyashnfali4005 4 ปีที่แล้ว +3

    Wowww 11111✔️✔️🇪🇹👈😘😘😘😘😘👍👍👍👍

  • @haiahalrwaili8237
    @haiahalrwaili8237 4 ปีที่แล้ว

    Wowowo wuidichi geta yebarakachuuuu tabarakuuu ewodachihalow

  • @abbagarriiyesusulfaadhu6010
    @abbagarriiyesusulfaadhu6010 4 ปีที่แล้ว +1

    D/r Abiye and
    Nebiy Yoni
    I love you ♥️♥️♥️♥️♥️🤲🤲🤲🙏🙏🙏🤲🤲🙏🙏🤲🤲

  • @Habesha_Decor
    @Habesha_Decor 4 ปีที่แล้ว

    He deserve it,God bless you more yonathan for being change and healing to the new generation. Indante yabzaln geta!!spacialy for my country Eri.

  • @user-ce2gw2qe7s
    @user-ce2gw2qe7s 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉዉ ይገባዋል ለዮኒ👍👍👍👍👍😍

  • @glorry8336
    @glorry8336 4 ปีที่แล้ว

    2tachum 1na😍😍😘

  • @user-il4bx7wf4w
    @user-il4bx7wf4w 4 ปีที่แล้ว

    Abhu.yoney.1nahew.tebarku.ellllllllllllll

  • @astiertekle7792
    @astiertekle7792 4 ปีที่แล้ว

    ሁለታቹውም ድንቅ የእትዮፕያ ውድ ስጦታውች የፍር ሰው ፍቅር አስተማሪ ናቸው ዘመናቺው ይባረክ ዮኒ& ዶ/ር አብይ ቀሪው ዘመናቺው ሁሉው የተባረከ ይሁን መጪው አዲስ አመት እ/ር እትዮፕያን ህዝባውን ይባርክ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ አመት ያርግልን!! ዘረንኝነት ፖለቲኪኝነት ከወሸተኝነት ከማስመሰ -----ከነዚ ሁሉው የፀዳች ሀገር ይሁንልን መጪው 2012

  • @magarsabaqala374
    @magarsabaqala374 4 ปีที่แล้ว

    Fluent Speech! God Bless You Yoni!

  • @susu_6900
    @susu_6900 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውውውውውውውውውውው

  • @user-bt8ki8xu5h
    @user-bt8ki8xu5h 4 ปีที่แล้ว

    Waoooooooooo
    Abiyee 1ኛ yoniyeee 1ኛ
    Geta yibarekachuuu

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ድንግል ማርያም የአምላክ እናትን አትንካብን አንጂ ወጣቱን ከሱስ መልሰው

  • @haiahaia3681
    @haiahaia3681 4 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ነው አሁንም ፈጣሪ አንደኛ ያርጋችሁ ተባረኩ