min malatinw isuw yemitawarana ante yemitawara yigananyal isu sila hayimanot sila gosa sila gox tanagarech mirxi jagna ye itophiya lij nat muslimim honech kiristan isu yante asab bichanw
Thank you Muferiyat. You are a blessed lady and pride of women. You always reflect kindness, truth and peace. Yeenat hod zigurgur endibal, but still live as a family together. Fetari Ethiopianna hizbochwan yitebik yibark
Live long your Excellency, I am touched by your life giving and very reflected homily on peace. Indeed by promoting tribalism and bringing religious differences few 're intending to destabilise and divide this great country Eth. I hope all those sitting there, have good ears to listen this constructive messege to maintain the well being of the country. I could have said a lot but I simply say " thank you". Be blessed hope you will be the next Priesdant of Ethiopia. I thank you. From New York !!
I saw this for the 50th time now but still new mesage to me from the best Muslim Ethiopian hero leader Muferyat Kemil. We love you may Allah Bless you!
ተባረኪ ዉዴ ኢትዮጵያዊት አስተማሪያችን ነሽና
ሀሳቢሽ ሁሌ ከአእምሮዬ አይጠፈም ለዘላለም
ትታወስያለሽ በሀገሬ እዝና ልቦና በፅኑ ተማርንብሽ ዘርሽ ይባረክ
ሙፌ ሰለሚሽ ይብዛ አለህ ይጠብቀሽ ሀብብት ዉዱዋ ኢታችን በርችልንንንንን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የኛ ዉድ እህት አለህ ይጨምርልሽ
ለመላው ኢትዪጵያ ሰላም ያምጣል ይህንን ምክር ሰምተን ልባችን ይከፈት አላህ እድሜ የስጥሽ
*ማሻአላህ ሐያቲ አሏህ እሙር ጠዊል በሒጃብሽ ሣይሽ እቀናለሁ አሏህ ፅኑ ያድርግሽ ማማዬ መሠሎችሽ አሏህ ያብዛልን👍👍👍👍👍👍*
ንግግርሽ በጣም ከምንም በላይ ይለያል ፈጣሪይባርክሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
ሙፍዬ አፌ ቁርጥ ይበል የኔ ጅግና እረጀም እዲሜና ጤና ይስጥሽ አለህ ይጠብቅሽ የኔ እነት
አላህ ይጠብቅሺ ውዴ ማሻአላህ
❤️
የሠላም ሚኒስትር የሴራ እና የ ፀረ-ሠላም ሚኒስትር ሆኖ ቀረ!
አዬ 1ኛ እኮነሽ
ዋው ዋው እግዚአብሔር ይባርክሽ ጆሮ ያለ ይስማ ልብ ያለ ልብ ይበል ኢትዮጵያ ትበታተን ትቦጫጨቅ የምትሉ ኢትዮጵያ ዳውን ዳውን የምትሉ እኛ እደልባችን ካልፈነጨን ኢትዮጵያ ትፍረስ የምትሉ ሁላ ስሙ ጆራችሁን ጎርጉሩት እቺ መልካም ወይዘሮ ሙፈሪያት ንፁ ኢትዮጵያዊ ስሟት ልባችሁን ከፍታችሁ
ምርጥ መልክት ነው ሰሚ እና ተግባሪ ሰው ካለ።
ጄግኒት የሁሉ ተምሳልት ና መካሪ አስተማሪም ነሽ ተባረክ ወድሻለሁ።
አላህ ይጠብቅሽ መስሎችሽ ይብዙ ውዷ የአሄራ እህቴ
Selam le Ethiopia
እናመሰግናለን ሙፍየ❤❤❤❤❤❤እውነት ለዘላለምትኑር ❤❤❤❤
ኮረነቢሽ ሙፈሪየት የሙስሊም ጀግና ነሽ አለህ አሁንም ከንች ይሁን አብሺር እኝም ከጎኒሽነን
ኣሚን
አሏሁ አክበር ምርጥ ንግግር በሰማነው የምጠቀም ያርገን
ምርጥ ንግግር ከምርጥ ሰው መስማት አይደንቅም ሙፍሪያት የሙስሊሞች ኩሩ ነሽ እንወድሻለን
😘😘😘😘😘
And Ethiopian too😁❤
ትክክልአላህይጠምርላት
ትክክክል ወላሂ
min malatinw isuw yemitawarana ante yemitawara yigananyal isu sila hayimanot sila gosa sila gox tanagarech mirxi jagna ye itophiya lij nat muslimim honech kiristan isu yante asab bichanw
በቁርአንና በሀዲስ ነው የተመሰከረላት???
ዋዉዋዉዋዉዋዉ በእውነት ጌታ አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርኪሺ ተባረኪ ውድድድድድድድድድ ዘመንሺ ሁሉ ይባርክ
ማሻ አላህ ተባረከላአህ እንዴት ያለ የሚመሥጥ ግረማ ሞገሥና ንግግር ነው አላህ በጥበቡ ይጠብቅሽ አቦ የኛ ጀግና ሙፈሪሐያት ካሚል እድሜና ጤናውን ያብዛልሽ ከሥኬት ጋር።
ማሻ አላህ ያምራል ንግግርሽ ለዛ አለው የተረጋጋ ንግግር አቤት አንቺ የሁሉ አለይታ የኔም እንባ ፈሰሰልሽ
መጀመሪያ የስላም እናት ብየ ልጠራሽ እፍቅድልኝ ልብ የምነካ የምስማ ጆሮ ብያገ ኝ አነጋገሮችሽ እስክ እሆንም አይቆይም ነበር :ምክንያቱ እዩት የአፍሪቃ ልጃቸው በባህርና በምድረ በዳ ያልቃሉ እዩት እስከ አሁኑ ለምን የምሳሌያዊ ስላም ተግባርነቱ አልታየም መጀመሪያው በመላው ኢትዮጵያ ያሉ ፓርቲዎችና ማህበረሰቦች ያሉ ልይዩየምገቡ መስባስብና የስላሙ መልስ ምልክቶች በተግባር ለመስራትና ለተገኛው የሥልጣን እእድልህ ተግባራዊ መልስ መስጠት ነውና እብነት ስላም ለመስራት የቤትህና የኤርትራን ህዝቦች የምፈልጋቸውን እውነተኛው ሳላም መረጋገጥ ልብ ብላችሁ ልታዩት በስማሁት ይሳላምን እውቅናና እስተማሪ እውነተኛውን የስላም ፍላስፍ እፍርቃዊት እህት እናት እይ ለኒ ሁሉነሽ እኔ አንችን የምስማሽን የስላም ን ስምትና ጥማት ያለኝ በሁለቱ አገሮች ያለቁ ህዝቦችን ህይወቱን ንብረቶች የሥልጣን ስላም ብቅ አይደለም ተግባራዊ መልስ እንደሆኑ የስሙ የትግራይ ድንበር ስለ ሆነ ጉዱዩ ዩት ይይብቃኝ መልሱ ለባል ስልጣኖች ትየው እለሆ !! ንግስትሰላም ብየ ጠርቸሽ እሎህ ::
እምልክ እላህ ለስጣች ስልጣንልህዝቡ ሽግር የምፈታ ይሁንላቹ ::
امين 🙏🏼
Thanks very much !!! Akebirshalehu Allah yibarkish.
በጣም. ደስ የሚል አነጋገር ነው ሰላምሽ ብዝትይበል
ምንጌዜም አላህ ከጉንሺ ይሁን ኑሪልን የተከፋ እባ አባሺ ጀግና እምዬ ኢትዮ ሰላምሺ ይብዛ ኢንሻ አላህ☝☝☝☝☝☝
ጌታ አብዝቶ ይበርክሻ እህታችን
በጣም ደሰ የሚልህ መልክት ነው
ተበራክ
አሏህ ይጠብቅሽ እባየን መቆጣጠሪ አልቻልኩም
Msalh alh ugmrls wd ehtsn mfrut
Egzabher abzeto yebrksch!!!
God be with you!
ደስ ይላል
ክብርት ወይዘሪት ሙፍሪያት እንቺ እማማ ኢትዮጵያን ሆነሽ ላስተላለፍሽው መልክት በጣም እናመሰግናለን ቀሪ ዘመንሽን ፈጣሪ ይባርክ ፈጣሪ መንግስታችን አገራችን ከጥፋት ይጠብቅልን
በኢየሱስ ስም ትልቅ መልክት ነው ዘርሺ ይባረክ አስተዋይ ሴት አሜንንንንን።
አላህ ካችጋ ይሁን የኔ እህት
አሚን የኔውድ
አለሀ ይጨምርልሽ ጀግናዬ አለሀ ይጠብቅሽ ውዴ
God bless you and yours
Again and again
True Ethiopian mother
Thanks
@@goldt199 ቸ"z4
ሙፊየ የኔ ቆንጆ ባለሽበት የአላህ እዝነትና ሠላም አይለይሽ ሥወድሽ ከልቤ ነዉ ማማየ
የኔ እናት አታልቅሽ
እናት ሲያለቅስ ወንዱም ሤቱም ያለቅሣልና
እባክሽን ሠንከር በይልን
ኢትዬጽያዊ እናት ነሽ፡፡
ምክርና ሀሳብሽ ልብ ይነካል፡፡
God bless Ethiopian people
በጣም ደሥየሚል ንግግር ነው እድሜ ረዢም ይሁን ተሥፍ እውነትነው ሠላም ያሸንፍል❤❤❤❤
ሙፈርያ ለዘላለም ትክበር!ሰለም ያብዘልሽ::❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምን አይነት ድንቅ ምክር ነው እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ የሀገረ እንቁ
እግዚአብሔር ጤና ይስጥሽ ጥሩ መልዕክት ነው ።ለአራችን ሰላምና እድገት ሁሉም በተሰማራበት ሥራ በሀላፊንቱ ቢይተገር ።ጀሮ ያለው ይስማ
ኡፍፍፍፍፍ እንዴት አስለቀሽኝ የኔ አንደበተ ጣፍጭ አሏህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ሙፍሪያት የሙስሊሞች ጀግና ነሽ እንወድሻለን ዉዷ የአኼራዋ እህታችን❤ በሙፍሪያት ሆድ የባሳችሁ 👍👍👍👍
ጤና ይስጥልሽ
ማሻ አለህ በጣም ደስ የሚል መልዕክት ነው አለህ ይጨምርልሽ የኔ እህት እድሜ ና ጤና እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥሽ ይመችሽ
ፈጣሪ እግዚአብሔር አምላክ
ለእኛ ለኢትዮጵያ ልጆች እንደሚናገረን ይሰማኛል ተባረኪ
አንቺ እውነተኛ : እሩህሩህና ኢትዮጲያዊ ነሽ በርቺ እግዚአብሄር ይርዳሽ።
የኢትዮጵያ ጀግና አላህ ይጠብቅሽ እወድሻለው
Thank you Muferiyat. You are a blessed lady and pride of women. You always reflect kindness, truth and peace.
Yeenat hod zigurgur endibal, but still live as a family together.
Fetari Ethiopianna hizbochwan yitebik yibark
እጅግበጣም አመሰግናለሁ ሰላም ምንሰቴር
I like to watch again and again. I love this nice show. Thanks. Maria from 🇺🇸.
ዘመንሽ ይባርክ ተመቸሽኝ በጣም ኑርልኝ
ደስ ሲል በጣም ንግግሩ እግኣቢሄር ይባርሽ
የኔ ወድ ተባረኬ ትምህርቱ ደስ ይላል
አላህ ይጠብቅሽ ሁሌም ከሀቅ ጋር አሸንፈሽ ኑሪ ውዶ እህቴ ሙፈሪያት 🌹
She's so sweet ❤️👍😍 & Amazing wow
አሚንንን
እጅግ ያሳዝናል የሀገሬ ጉዳይ!! (ግሩም ድንቅ ነው!!) አይ የኢትዮጵያ ህዝብ ዶ/ር አቪይ እያለ እያደነቀ አለቀ!! በቀን 67 ሰው የሞተ በእውነቱ ምንድን ሰላም ሚንስትር ማለት ለእኔ የማይገባኝ ነገር?? ውያኔ ምን አለ ለዚማ ? ውያኔ ያሳደ ደውን ጃዋርን ወደ ሀገር አስገብቶ ዶ/ር አቪይ ምስክኑን ህዝብ አጨረሰው እ/ር ይፍረድህ በእውነት !! (it is fantastic )!
@@mitekuyenet6273 ዶ/ር አብይ ተጋደሉ አላለ በደመነፍስ ሚነዳ አልጋ ሲሉት መሬት ሚወድ ህዝብ ሆነ እንጂ ለነገሩ አይፈረድበትም ክብር ማይወድለት ህዝብ በጭኮና ተይዞ ከርሞ አሁን በነፃነት ኑር ያሻህ ሀሳብ ስጥ በውይይቱ የተሻለ ሀሳብ ያመጣ ያሸንፍ መታሰሩ መገፋቱ ይብቃን ሀገራችን ለሁላችንም ትበቃለች አንገፋፋ ሲባል ያለመደበት ወገኔ ታስሮ እንደተፈታ ጥጃ እዝም እዛም እየዘለለ እንደ እብድ ውሻ መናከስ ሆነ አመሉ እንጂ ዶ/ር አብይና መሰሎቹ በዲምክራሲ በእኛ ነት ስሜት ሀገራችን እገባ ነው
ያለው ጠመጃ ሰቶ ተዋጉ ተገዳደሉ አላለም
መንግስት ማለት ህዝብ ነው ህዝቦ እርስ በራሱ ተካባብር ካልኖረ አንድ ሰው በግሉ ምን የማረግ አቅም አለው ???የተፃፈው ህግ እንደሆነ ለኢሀዲግ ነው ቢያንስ እኮ ጊዜ ሰተን የአመራር ሒደቱን አላየን ስልጣን ከያዘ ጀምሮ መናከስ ሆነ ስራችን አንዱን መስመር አሰያዝኩ ሲል ሌላ ቀዳዳ ይከፈታል እና እሱ ስንት ቦታ ይድረስ ኡኡኡኡኡ ቆም ብለን እናስብ
መሪ የተዋጣለት እንዲሆን የህዝብ ድጋፍ ያስፈልገዋል ያለዛ ሁሉ ተያይዞ ቁልቁል አዘቅት ውስጥ ይሰምጣል
ማስተዋሉ ይስጠን
አለባበሷ አነጋገሯ ሁሉ የሚማርክ ሙፍሪሀ ብቻ ናት የኢትዩ ጀግና በርቺ
እውነት ነው ሰላም ፍቅር እውነት እና ህይወት የሰው ልጅ አንድ በመሆን የመተንፈስ የህይወት አየር ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ቅን ልብ ተባረኪ
አሪፍ መልእክት ነው ሰሚ&ተግባሪ ካለ ነው
Your word very sweet God bless you
Live long your Excellency, I am touched by your life giving and very reflected homily on peace. Indeed by promoting tribalism and bringing religious differences few 're intending to destabilise and divide this great country Eth. I hope all those sitting there, have good ears to listen this constructive messege to maintain the well being of the country. I could have said a lot but I simply say " thank you". Be blessed hope you will be the next Priesdant of Ethiopia. I thank you. From New York !!
እውነተኛ ጀግና ነሽ እግዚአብሔ እድሜና ጤና የስጥሽ ዶክተር አብይ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን አሜን
አላህ ይጠብቅሽ እህቴ
አለ ይጫምርልሽ ትክክል
እግዚአብሔር ይባርክሽ
እምነትሽ እና ሴትነትሽ ጠብቀሽ የሚትሄጂ ጅግና ነሽ
ከዚህ የተናሳ አንደበትሽ ሁሌ የሚናገሮው የአማርኛ ቃላት ደስ ይላል እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥሽ ።
ሀቢበቲ እንወድሻለን ከእኛ በላይ አላህ ውድድድ ዶክተራችንም አላህ ይጠብቅህ ለሁላቹንም መልካሙን ተመኘን ሙፈሪያት ጀግናዋ እህታችን አላህ ይጠብቅሽ
ምርጥ ንግግር ልብ የሚነካ ሠላምሽን ፈጣሪ ያብዛልሽ እህታችን❤❤❤
This is deeply reflective, thoughtful and truly touching. Proud of this great Ethiopian leader!!
She is one of her kind she touches the hearts of those who love their country
P,a,,❤❤❤❤❤❤@@awcabaas
ሁሌም ጀግና የኢትዮጵየ ልጅ አለህ ይጠብቅሽ ንግግርሽም ሰለምን አብሰሪ ነው ክብርት ሙፈሪያት ከሚል ።
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እህቴ እግዚአብሔር ፍቅር ሰላም መረዳዳት ይስጠን ኢትዮጵያ ለዘልዓለም ትኑር ዘረኝነት ይውደም
ጥሩ ቡለቫል ደክተር አቡዬ ያሳዝነኞል ሠርቶቶእንደልሠራ የሚያሰጉቶትን ልቡ ዬሥጣቸዉ አላህ ዬርዶው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እምየ ኢቶጲያ ሠላምሺ ይብዛልኝ ዙሬዙሬ መግቤየ አላህ ሠላምሺን ያብዛው ሥደተኛዋ ልጂሺ
ያኢትዮጲያ ኢናት ሙፊ አላህ ይጠብቅሽ ኢድሜሽን አለህ ያርዝምልን አንቺን አይናት ያብዛልን
በአረብ ሀገር ተሰ ቃዪ ተን ዬፈረሰዉ ቤታችን ዪመለስ ፍትህ 😢😢😢😢😢
ከምንም በላይ ልብ የሚነካ ግጥም እውነታ ደስ ይላል። አላህ የጨምርልሽ
እናመሰግናለን ሁሌም ለኢትዮጵያ ስላም ይሁን
በእውነት በጣም ደስ የምን ንግግር ነው እግዝአብሄሪ እድመና ጠና ይስጥሽ አብያችንንም እግዝአብሄሪ ይጠብቀው እኔ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ የድንግል ልጂ እትዮጵያ አገራችንን ይጠብቅልን በጣም ሆድ የምያባባ ንግግር ነው እናመሰጊናለን
አጀም እድሜና ጤና ይስጣቹ
Mashaa Allaah;-How heart breaking speech ever i heard before ,Thank you Mufariat kamil.
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቃችሁ፡፡
ፋራ
ሙፈርያት፡ከሚል፡አለህ፡ይጣብቃሽ፡አለዉ፡አሚንን❤❤❤❤❤
የእኔ እናት አላህ ይጠብቅሺ ሺ አመት ኑሪልን ወላሂ በጣም ነው ውስጤ የተነካው
አላሕ ይጠብቅሽ እሕታችን ጀግና ግን ምን አለ አብይ ቢገባው አይ አማራ ወገኖቻችን እየታረዱ
አህመድሴራጅበሼር
የኔ ውብ እርጋታሽ አለባበስሽ ማሻአላህ
The most respected knowledgeable professional woman who expresses the value and integrity of an individual as Ethiopian should be able 👏 👌
አላህ እደሜና ጤና ይሰጤሺ የኔ ውድ
I cry eho Mofrahat I don't know what to say God listen your message God bless you
Truly you are an Ethiopian individual to be proud of may Allah bless you , well speech congratulations all the love from Eritrea .
ሙፈሪሃት፣ምርጥና፣ጀግና፣ሴት፣ነሽ፣እወድሻለሁ፣አከብርሽም፣አለሁ
ባለሽበት አላህ ይጠብሽ ላገራችን ሰሰላም ያምጣልን ዛሬስ መሮናል የስደት ኑሮ የተሰደድነዉ አተን ሳይሆን ፍትህና ሰላም በማጣት ነው አገራችን ልዩ ናት ግን ምን ዋጋ አለው ፈቅር አጣን ሁሉም ለኔ አለ ለወድሜ ለህቴ ማለት ቀረ ሰላም ሰላም ናፈቆናል አላህ ፈረጃዉን ቅረብ ያርግልን አሚን
ኡውነትሽ ነዉ ፍቅር ይስጣን
እግዚአብሄር ይባርክህ ያግዝህ ዶክተር አብይ። የናትህን የማማ ኢትዮጵያ ምክር አደራህን ጠብቅ። ከክፉ ሰይጣን ከመለያየት ከዘር በሽታ ይጠብቀን።
አሚንንን
@@mosamohamadmosamohamd8349 መሸአላህ ተባረከላ አላህ ይጨምርልሽ. እዳቺ አይነቶችን አላህ ያበርክታቸው ለኢ።ት
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሺ
🙏🇺🇸🌍🇮🇱👉🏿ገዳይና: አስገዳዩ: አብይ: አህመድ: አሌ: በደም: የተከለው: ችግኝ: መነቀል: አለበት❗️
Extremely and High lightly Respond: ለአዳነች:አበቤ:የአይጥ:ምስክር @እሙ :ፈቲህ ፍህ: Just close your dog mouth urgently , Adanach Abebe is critical criminal and thief like Killer Abiy Ahmed Ali ....Okay ❗️....
🙏🇮🇱🌍🇺🇸⚰️👉🏿አዳነች: አበቤ: ባደባባይ: መሰቀል: አለባት: ባስቸኮይ👈🏿⚰️🇺🇸🌍🇮🇱🙏
🙏🇮🇱🌍🇺🇸⚰️👉🏿አዳነች: አበቤ: ባደባባይ: መሰቀል: አለባት: ባስቸኮይ👈🏿⚰️🇺🇸🌍🇮🇱🙏
🙏🇮🇱🌍🇺🇸⚰️👉🏿አዳነች: አበቤ: ባደባባይ: መሰቀል: አለባት: ባስቸኮይ👈🏿⚰️🇺🇸🌍🇮🇱🙏
🙏🇮🇱🌍🇺🇸⚰️👉🏿አዳነች: አበቤ: ባደባባይ: መሰቀል: አለባት: ባስቸኮይ👈🏿⚰️🇺🇸🌍🇮🇱🙏
🙏🇮🇱🌍🇺🇸⚰️👉🏿አዳነች: አበቤ: ባደባባይ: መሰቀል: አለባት: ባስቸኮይ👈🏿⚰️🇺🇸🌍🇮🇱🙏
🙏🇮🇱🌍🇺🇸👉🏿StopAmahraGenocide👈🏿🇺🇸🌍🇮🇱🙏
🙏🇮🇱🌍🇺🇸👉🏿StopAmahraGenocide👈🏿🇺🇸🌍🇮🇱🙏
🙏🇮🇱🌍🇺🇸👉🏿StopAmahraGenocide👈🏿🇺🇸🌍🇮🇱🙏
🙏🇮🇱🌍🇺🇸👉🏿StopAmahraGenocide👈🏿🇺🇸🌍🇮🇱🙏
🙏🇮🇱🌍🇺🇸⚰️👉🏿አዳነች: አበቤ: ባደባባይ: መሰቀል: አለባት: ባስቸኮይ👈🏿⚰️🇺🇸🌍🇮🇱🙏
🙏🇮🇱🌍🇺🇸⚰️👉🏿አዳነች: አበቤ: ባደባባይ: መሰቀል: አለባት: ባስቸኮይ👈🏿⚰️🇺🇸🌍🇮🇱🙏
🙏🇮🇱🌍🇺🇸⚰️👉🏿አዳነች: አበቤ: ባደባባይ: መሰቀል: አለባት: ባስቸኮይ👈🏿⚰️🇺🇸🌍🇮🇱🙏
🙏🇮🇱🌍🇺🇸⚰️👉🏿አዳነች: አበቤ: ባደባባይ: መሰቀል: አለባት: ባስቸኮይ👈🏿⚰️🇺🇸🌍🇮🇱🙏
🙏🇮🇱🌍🇺🇸⚰️👉🏿አዳነች: አበቤ: ባደባባይ: መሰቀል: አለባት: ባስቸኮይ👈🏿⚰️🇺🇸🌍🇮🇱🙏
ጀዛከላህ ህይር ውዶ እናቴ አላህ ይጠብቅሽ አገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን
Wow what a heart taching speech I'm surprised God bless you Minster MK.
ትክክል ብለሻል የኔ መልካም ሰላም ፋቅር ያብዛልን ፈጣሪ ለሑላችንም አሜን አሜን
ወላህ አንች የጄግኖች ጄገና ነሽ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ
በጣም
ወላሂ አንች የጀግኖች ጀግና እህት አላህ ይጠብቅሽ
ምረጥ አሣቢ ሠው ይብዛልን ❤❤❤❤❤❤
ኑርልን
አግዚአብሔር ይባርክሽ ፡፡ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ህዝቦቾን አብዝቶ ይባርክ አሜን ፡፡
ኣላህ ጠብቃት
You are very amazing as usual inside and outside. Tebarekelej.
በእውነት ድንቅ ነሽ!!!!
እርሱ መቼም ለኛ ለኢትዮጵያውን ልዩየአምላክ ስጦታችን ነው::
ስለሆነም ችግሩ ቢበዛም እነሆ ከአምስት ዐመታትም በሁዋላም ድል በድል በመጎናፀፍላይ ይገኛል:::
ድሉ ከሰምይ ነውና ሀገሬ ታሸንፋለች!!!!
ወ/ሮ ሙፈርያት አንቺም ባለ ትልቅ አእምሮ ነሽ!
ክብር ለአምላካችን ይሁን!!!!!
❤❤❤🎉🎉🎉
I saw this for the 50th time now but still new mesage to me from the best Muslim Ethiopian hero leader Muferyat Kemil. We love you may Allah Bless you!
ዋው ምን አይነት አባባል ነው ይህንን በእውነት እግዚአብሔር ነው የተናገረው ምን እንላለን ጌታ ሆይ ላስቀመጥከው ልጅህ ይህንን ሸክም ተሸክሞ እንደገና እንዲቀጥል ልዩ የሆነ ፀጋ ይገጠምለት እንዲሁም ጥበብና ማስተዋል ይጨመርለት በጌታ በኡየሱስ ክርስቶስ ስም
1000 ኑራልን
ም
❤በጣም ደስ የሚል መልእክትነዉ የእናትነት እዝግቢሄር ፍቃዱ ይሁን
አሏህ የጠብቅሺ ሱባሀን አሏህ በትህትና በትግስት የተሞላ እውቀት ሰጥቶሻል ረበና እሱ ይጠብቅሺ አሏህ ይጠብቅሺ
እንደሚታይለት ብሎ ነው
Lobaba Almohammed krraqne
ያረብ አማራ ኦሮሞ እተባለ መገዳደለን ያቁመልን ያረብ የኔ ጌታ
አላህ የጨምርልሽ የኔናትለኢትዮ/ ሰላምና ፍቅርን ይሰጣት
እናመሰግናለን
አላህ ዪጠብቃቹ አቺና አምሳዮችሽ ሀገሬና የሰላም አዝማር ህዝቦችሽ እወዳችዋለው አላህም ዪውደዳች ጥንካሬን ዪወፍቃቹ
Alha yitabikishi baiwikatishi iwikati yisiteshi yarabi indachi yahona jagina alha wowofikana yarabii
በጣም የማደንቅሽ ጀግኒትነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
ማሻአላህ ውድ እህታችን አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት ቦታ
ማሻ አላህ ጀግነናሽ በርቺ
ማሻአላህ በትኩረት ተክታትየ ጨረስኩኝ ልክነሽ ወላሂ
አላህ ያክብርሽ ሀገርችንም የስላም የፍቅር እንድትሆን እንመኛል ከሁሉም ሀገር ብላይ ክፍ ትብለ
ፈጣሪ ይባርክሽ ክብርት ሙፈሪያት።
መሸ አለ እህት ሙፈሪየት አለሀ ይጠብቅሽ
መሻአላ አሐባበስ የኔ እቁ አላህ ሀገራቺንን ሰሌም ያርግልን ያረቡ
ቆጆ ንግርር ከቆጆ ልጅ ጋር ሙፈየ አላህ ይጠብቅሽ
እምየ ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላምሺ ደስታሽን አላህ ይመልስልን😭😢🙏🌹🇪🇹
የእውነት እስለቀሺኝ አላህ ሰላም ይስጠን!
አላህ ያበርታሽ
Thank you my sister🎉