የአገልጋ የዮናታን አክሊሉ የመዝጊያው ሙሉ ንግግር ከሚሊየም አዳራሽ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • Unauthorized distribution and reupload of this content is strictly prohibited
    SUBSCRIBE 😍 -- FikerTube. Com😍
    WEB ⏩⏩ fikertube.com/v...
    FACEBOOK ⏩⏩ / fikertubecom
    Copyright © FikerTube
    #ethiopian_protestant_mezmur #ethiopian_gospel_song #mezmur_protestant 2019
    Amharic | Tigrinya | Oromiffa
    ሀ - ለ - ሐ - መ - ሠ - ረ - ሰ - ሸ - ቀ - በ - ተ - ቸ - ኀ - ነ - ኘ
    ሀና ፡ ተክሌ (Hana Tekle)
    ሀና ፡ አላዩ (Hannah Alayou)
    ሂሩት ፡ ሞገስ (Hirut Moges)
    ሄኖክ ፡ አዲስ (Henok Addis)
    ህሊና ፡ ካሳሁን (Hillina Kassahun)
    ለምለም ፡ ንጋቱ (Lemlem Nigatu)
    ለዓለም ፡ 'ላሊ' ፡ ጥላሁን (ዶ/ር) (Lealem 'Lali' Tilahun, Dr)
    ለገሰ ፡ ታደሰ (Legesse Taddese)
    ሊድያ ፡ 'ሊሊ' ፡ ተስፋዬ (Lidya Tesfaye)
    ሊሻን ፡ ወልደመድኅን (Lishan Woldemedhin)
    ሐብታሙ ፡ መኮንን (Habtamu Mekonnen)
    ሐብታሙ ፡ ኩመላ (Habtamu Kumela)
    መሠረት ፡ ፅጌ ፡ እና ፡ እንዳልካቸው ፡ ኪዳነወልድ (Meseret Tsegie & Endalkachew Kidanewold)
    መሥፍን ፡ ማሞ (Mesfin Mamo, Pa)
    መስፍን ፡ ጉቱ (Mesfin Gutu)
    መስከረም ፡ ጌቱ (Meskerem Getu)
    መቅደስ ፡ አዳሙ (Mekdes Adamu)
    መካሻው ፡ ካሳ ፡ እና ፡ ፀባዖት ፡ ዕንግዳ (Mekashaw Kassa & Tsebaot Engeda)
    መዝሙረ ፡ ደረጀ (Mezmure Dereje)
    ሙላቱ ፡ ዘለቀ (ወ/ዊ) (Mulatu Zeleke Eva.)
    ማሜ ፡ ወርቁ (Mamay Worku)
    ምህረት ፡ ኢተፋ (Meheret Etefa)
    ምንትዋብ ፡ አስማማው (Mentewab Asmamaw)
    መንግሥቱ ፡ ከበደ(Mengistu Kebede)
    ረዳ ፡ አብርሃም (Redda Abraham)
    ሩት ፡ ታደሰ (Ruth Tadesse)
    ሮማን ፡ ሎሬንሶ (Roman Lorenso)
    ሮማን ፡ ሳሙኤል (Roman Samuel)
    ሰመረ-አብ ፡ አቢዩ (Semere-Ab Abiyo)
    ሰናይት ፡ እንግዳ (Senait Engeda)
    ሰለሞን ፡ ነጋሽ (Solomon Negash)
    ሰለሞን ፡ ይርጋ (Solomon Yirga)
    ሳሙኤል ፡ ቦርሳሞ (Samuel Borsamo)
    ሳሙኤል ፡ 'ሳሚ' ፡ ተስፋሚካኤል (Samuel 'Sami' Tesfamichael)
    ሳሙኤል ፡ ንጉሤ (Samuel Negussie)
    ሳሙኤል ፡ አበበ (Samuel Abebe)
    ሳሙኤል ፡ ካሳሁን (Samuel Kassahun)
    ሳምራዊት ፡ ሲዛር (Samrawit Sizar)
    ሶፊያ ፡ ሽባባው (Sofia Shibabaw)
    ሽመልስ ፡ ፍላቴ (Shimeles Filate)
    ቃለአብ ፡ ፀጋዬ (Kaleab Tsegaye)
    ቃልኪዳን ፡ 'ሊሊ' ፡ ጥላሁን (Kalkidan 'Lili' Tilahun)
    ቅድስት ፡ ካሳ (Kidist 'Kiddy' Kassa)
    በረከት ፡ ተስፋዬ (Bereket Tesfaye)
    በረከት ፡ አለሙ (Bereket Alemu)
    በረከት ፡ ደጀኔ (Bereket Dejene)
    በረከት ፡ ፈቃዱ (Bereket Fekadu)
    ቢኒያም ፡ መኮንን (Biniyam Mekonnen)
    ቢንያም ፡ ዋለ (Binyam Wale)
    ቤተልሔም ፡ 'ቤቲ' ፡ ተዘራ (Bethlehem 'Betty' Tezera)
    ቤተልሔም ፡ ታምራት (Bethlehem Tamerat)
    ቤተልሔም ፡ 'ቤቲ' ፡ ወልዴ (Bethlehem 'Betty' Wolde)
    ብሩክ ፡ ገብረጻዲቅ (Biruk Gebretsadiq)
    ብሩክታዊት ፡ አሰፋ (Birucktawit Assefa)
    ብዙ ፡ ሙሉጌታ (Bezu Mulugeta)
    ተመስገን ፡ ማርቆስ (Temesgen Markos)
    ተመስገን ፡ አበራ (Temesgen Abera)
    ተስፋዬ ፡ ጋቢሶ (Tesfaye Gabisso)
    ተስፋዬ ፡ ጫላ (Tesfaye Chala)
    ተከስተ ፡ ጌትነት (Tekeste Getnet)
    ተፈራ ፡ ነጋሽ (Tefera Negash)
    ታላቁ ፡ ከበደ (Talaku Kebede)
    ታማኝ ፡ ሙሉነህ (Tamagn Muluneh)
    ታምራት ፡ ኃይሌ (መጋቢ) (Tamrat Haile, Pa) ♪
    ታደሰ ፡ መኩሪያ (Tadesse Mekuria)
    ታደሰ ፡ እሸቴ (Tadesse Eshete)
    ቴዎድሮስ ፡ 'ቴዲ' ፡ ታደሰ (Teodros 'Teddy' Tadesse)
    ታጋይ ፡ ወልደማርያም (Tagay Woldemariam)
    ትዕግሥት ፡ እጅጉ (Tigist Ejigu)
    ትዕግሥት ፡ ዓለሙ (Tigist Alemu)
    ኃይለኢየሱስ ፡ ታደሰ (Haileyesuse Taddesse) ♪
    ነጻነት ፡ አሰፋ (Netsanet Assefa)
    ናሆም ፡ ማርቆስ (Nahom Markos)
    አ - ከ - ኸ - ወ - ዐ - ዘ - ዠ - የ - ደ - ጀ - ገ - ጠ - ጨ - ፀ - ጸ - ጰ - ፈ - ፐ
    አሉላ ፡ ጌታሁን (Alula Getahun)
    አርነት ፡ ከበደ (Arenet Kebede)
    አስማማው ፡ ወርቁ (Asmamaw Worku)
    አስራት ፡ ሙላቸው (Asrat Mulachew)
    አስቴር ፡ አበበ (Aster Abebe)
    አስቴር ፡ ዮሴፍ (Aster Yosef)
    አስቴር ፡ ሞገስ (Aster Moges)
    አስፋው ፡ መለሰ (Asfaw Melese)
    አቤል ፡ አለማየሁ (Abel Alemayehu)
    አቤነዘር ፡ ታገሰ (Abenezer Tagesse)
    አሸናፊ ፡ በስር (Ashenafi Besir)
    አሸናፊ ፡ ጉልቲ (Ashenafi Gulti)
    አይዳ ፡ አብርሃም (Ayda Abraham)
    ኤልያስ ፡ ገመቹ (Elias Gemechu)
    አባ ፡ ናትናኤል ፡ ታየ (Abba Natnael Taye)
    አብራሃም ፡ እና ፡ ኢያሱ ፡ ተክለማርያም (Abraham & Eyasu Teklemariam)
    አናን ፡ ደሳለኝ (Anan Dessalegn)
    አውታሩ ፡ ከበደ (Awtaru Kebede)
    አዜብ ፡ መለሰ (Azeb Melesse)
    አዜብ ፡ ኃይሉ (Azeb Hailu)
    አዲሱ ፡ ወርቁ (Addisu Worku)
    አዲስዓለም ፡ 'አዲስ' ፡ አሰፋ (Addisalem 'Addis' Assefa)
    አገኘሁ ፡ ይደግ (Agegnehu Yideg)
    ኢየሩሳሌም ፡ 'ጄሪ' ፡ ነጊያ (Eyerusalem 'Jerry' Negiya)
    ኤልሳ ፡ ጌታቸው (Elsa Getachew)
    ኤልያስ ፡ አብጤ (Elias Abte)
    ኤደን ፡ እምሩ (Eden Emiru)
    ኤዶም ፡ ልዑልሰገድ (Edom Leulseged)
    ኤፍሬም ፡ አለሙ (Ephrem Alemu)
    ኤፍሬም ፡ አያሌው (Efrem Ayalew)
    ኤፍሬም ፡ ዳኜ (Ephrem Dagne)
    እስራኤል ፡ ፍቃዱ (Israel Fikadu)
    እንዳሻው ፡ 'ቾምቤ' ፡ ታሪኩ (Endashaw 'Chombe' Tariku)
    እንዳለ ወልደጊዮርጊስ (Endale Woldegiorgis)
    እንዳልካቸው ፡ 'አናዋ' ፡ ሐዋዝ (Endalkachew 'Enawa' Hawaz)
    ካሌብ ተስፋዬ (Caleb Tesfaye)
    ካሳሁን ለማ (መጋቢ) (Kasahun Lema, Pa)
    ኬፋ ሚደቅሳ (Kefa Mideksa)
    ወርቅነህ አላሮ (Workneh Alaro)
    ዘካሪያስ 'ዘኪ' ፡ ጌታቸው (Zekariyas 'Zeki' Getachew)
    ዛዮን Zion Girma)
    ይድነቃቸውተካ (Yidnekachew Teka)
    ዮሐንስ በላይ (Yohannes Belay)
    ዮሐንስ 'ቶኪቻው' ፡ በቀለ (Yohannes 'Tokichaw' Bekele
    ዮሐንስ 'ጆኒ' ግርማ (መጋቢ) (Pa. Yohannes 'Johni' Girma)
    ዮሴፍ 'ጆሲ'ስለሺ (Yoseph 'Jossy' Seleshi)
    ዮሴፍ 'ጆሲ' ካሳ (Yosef 'Jossy' Kassa)
    ዮሴፍ በቀለ (Yosef Bekele)
    ዮሴፍ አያሌው (Yoseph Ayalew)
    ደረጀ ሙላቱ (Dereje Mulatu)
    ደረጀ ከበደ (Dereje Kebede)
    (Dawit 'Danny' Wolde)
    ዳንኤል ፡ አምደሚካኤል (Daniel Amdemichael)
    ዳዊት ሞላልኝ (መጋቢ) (Dawit Molalegn, Pa)
    ዳዊት ሽመልስ (Dawit Shimelis)
    ዳዊት ጌታቸው (Dawit Getachew)
    ዳግማዊ ጥላሁን ዳጊ (Dagmawi 'Dagi' Tilahun)
    (Getachew Tadesse)
    (Getayawkal Girmay & Birucktawit Assefa)
    ግሩም ታደሰ (Girum Tadesse)
    (Tsion Ayele)
    ጸሎት ፡ ስዩም (Tselot Seyoum)
    (Feben Demissie)
    (Feven Berhanu)

ความคิดเห็น • 310

  • @kidistkahssai9912
    @kidistkahssai9912 5 ปีที่แล้ว +2

    ዬናታን ስላንተ የሰማሁት ከሶስት ቀን በፊት ነው ባለችኝ ሰአት ሁሉ እያለቀስኩ ነው ያየሁት ጌታ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ! ዘርህ ይባረክ! ከእሳት ይህንን ትውልድ እንዳወጣህ ካላሰብከው ካላየኽው ያውጣህ ተባረክ

  • @bettybogale1363
    @bettybogale1363 5 ปีที่แล้ว +85

    ዮንዬ መልካም ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @asefashtekeste3386
    @asefashtekeste3386 5 ปีที่แล้ว

    ዮንዬ መልካሙ የልጅ አዋቂ ፣እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ።እግዚአብሔር በኢትዮጵያ ና በኤርትር እንዳተ ያሉትን መልካም ሰዎችን እንድሰጠን ዘወትር እንድንጸልይ ውድ ወገኖቼን እማጸናችኋለሁ።እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ።

  • @kebedegenet3277
    @kebedegenet3277 5 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባረክ እንግዲህ ይሄ ከአምላክ ነው ምክንያቱም አዛን ከግራ ቅዳሴ ከቀኝ የሚሰማባት ሐገር ቢኖር ኢትዮጵያ ትባላለች ታሪዃም እንዲህ ያማረ የማይሞት ግን የደከመ የሚመስል ደስ ብሎኛል ጌታ አብዝቶ አሁንም ይባርካችሁ ብዙ ብል ደስ ባለኝ የሐገሬ ልጆች ተባረኩልኝ መግቢያዬን ስላቆያችሁኝ ተባረኩ

  • @Eliaschilo
    @Eliaschilo 5 ปีที่แล้ว +5

    ዮኒ 1ኛ ማለት የምችላዉ 2ወይም3 ስኖርነዉ
    ግን ለወደፍት 2እና 3 ሰለምትፈጥር እግ/ር ዘመንህን ይባረክ!!!!!!

  • @linaenuya9822
    @linaenuya9822 5 ปีที่แล้ว +25

    አንተን የሚጠላ አጋንት ብቻ ነው ስለተጠራጠርኩህ እኔም አንተን ይቅርታ እጠይቅሀለው ዮኒዬ መልካም ሰው

    • @senaityemanne422
      @senaityemanne422 5 ปีที่แล้ว

      Kasec Kasec Melkam wetat!

    • @winnerwomen3205
      @winnerwomen3205 5 ปีที่แล้ว

      ያጋጥማል። ምንም ማለት አይደለም።

    • @user-yz5ku4vx8l
      @user-yz5ku4vx8l 5 ปีที่แล้ว

      biruk nhe yemr ykrta iko netsanet new

  • @edanyegeta8176
    @edanyegeta8176 5 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒይ እጅግ የተውደድክ ምርጥ ሁሉን ማሰደመም ብቃት ያለህ የአመቱ ምርጥ ሰው ዘመንህ ይለምልም

  • @yonasnegasiberhane391
    @yonasnegasiberhane391 5 ปีที่แล้ว +14

    ዬኒየ አምላክ ይባርክህ🙏🙏 አሁንስ ቀናሁ መቼ ይሆን ሀገሬን ኤርትራ በንደዚህ አይነት የማያት🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️

  • @sabawoldemikael9688
    @sabawoldemikael9688 5 ปีที่แล้ว +11

    ዪናታ የጌታ ባርያ በደምብ ተሳክቶልሃል ጸጋ ይብዛልህ አሁንም ወደ.አየልህ.ከፍታ ይሁንልህ ትክክል የመስቀል ፍቅርን ባንተ እየን ተባረክ ተባረክ ተባረክ እወድህ አሉህ በጌታ.ስር አስቀመጥኩህ

  • @user-mx1wn3oe3d
    @user-mx1wn3oe3d 5 ปีที่แล้ว +4

    ዮኒ አንተን ለኢትዮጵያ ምድር ይባረከህ መልካምነው
    አንተ በጣም መወደድ ያንስሀል♥
    እድሜና ጤና ይስጥክ ♥
    እንወድሀለን ♥♥♥

  • @nebrettadesse7845
    @nebrettadesse7845 5 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ላከከበረው።እንዲህ ይደረጋል። ዮኒ አንደኛ። የጠፉ ትን ፈላጊ ትሁት ፍቅር። ተባረክ።

  • @abebaweldeab7196
    @abebaweldeab7196 5 ปีที่แล้ว +4

    ዮኒ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ።በእውነት እግዚአብሔር ለወጣቶች ስለደረሰላቸው ጌታ ክብሩን ይውሰድ።

  • @kalkidantekle4575
    @kalkidantekle4575 5 ปีที่แล้ว +5

    ይቅርታ
    1.የቂም ማርከሻ
    2.የቃልኪዳን ማደሻ
    3.የክፋት መዶሻ
    4.የቤታችን ጋሻ.......ዮኒዬ ተባረክ በይቅርታ መሻገር አለብን

  • @user-yn8ph8om4x
    @user-yn8ph8om4x 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋውዋው መልከም ወጣት ዮኒ ታበረኩ የወንጌል አርበኝ የወጣት አበት ዘመን ይበረክ

  • @hannemaro3942
    @hannemaro3942 5 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ዘመንክን ይባረከዉ አንተ ማለት የወጣቶች አባት ነክ እና እናመስግን ካለን እንዉድሀለን አንተ አንደኛ ነክ ለኔ

  • @yorda9346
    @yorda9346 5 ปีที่แล้ว +31

    Yonatan Jigna! Egziabiherr amlak be 100 etif yibarkh!!!🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞

  • @saday6114
    @saday6114 5 ปีที่แล้ว +5

    አሜን የይቅርታ አመት ፣ ላገራችን በጣም አስፈላጊ ነገር ፣ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያስታርቀን፣ አንድ የሚያደርገን ይቅርታ ነው ፣ ዬኒዬ ካለህ በላይ ተባረክ።

  • @miriamembaye669
    @miriamembaye669 5 ปีที่แล้ว +6

    Gad bless you yonye 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
    Egzabher ybrke xga yabzlhe lante ye sten geta ybrke 🇪🇷🇪🇷😍😍

  • @danelwerku911
    @danelwerku911 5 ปีที่แล้ว +3

    ምን እላለሁ ቃላት የለይኝም እግዚአብሔር ካተ ጋር ይወን ተባረክ ካአነተ ጋር አብሮ የቆመ ሁሉ ተባረኩ

  • @sebeleg7835
    @sebeleg7835 5 ปีที่แล้ว +13

    ዮንዬ ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ በመንገድህ ሁሉ አብሮክ ይሁን።

  • @zerituzed6756
    @zerituzed6756 5 ปีที่แล้ว +21

    ያድናል እየሱሰ ነው አሜን አሜን አሜን

  • @abebachekol3611
    @abebachekol3611 5 ปีที่แล้ว +5

    ዬኒ ተባረክ አገሪ የተጠማችው ሰላም ነው ፍቅር ነው

  • @kiyablessedwomankiya7486
    @kiyablessedwomankiya7486 5 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹alflate esye yonya 1#🇪🇹🇪🇹🙏🏾Blesses’s you all familie 😘😘😍

  • @lilykeflashopping1001
    @lilykeflashopping1001 5 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይስጥ ለኢትዮጵያ እንዳንተ
    እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን❤✌🙏💪🍀

  • @tadutadesse3736
    @tadutadesse3736 5 ปีที่แล้ว +4

    ዮኒዬዬዬዬ በቃ ተባረክ ሌላ ምን ይባላል እግዚአብሔር ፀጋን ያብዛልህ

  • @tsigesedamo4244
    @tsigesedamo4244 5 ปีที่แล้ว +6

    ተባረክ አንተን በረከት አድርጎ የሰጠን አምላክ ይባረክ

  • @mesrakebrhanu1816
    @mesrakebrhanu1816 5 ปีที่แล้ว +4

    የመረጠህና የለየህ ደግሞም የወደደህ እግዛብሄር ይመስገን 🙌🙌🙌🙏🙏💖💖😍😍😍

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 5 ปีที่แล้ว +5

    ዬኒ እረጅም እድሜ ኑርልን love u much more 😢❤👈

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 5 ปีที่แล้ว +3

    እየሱስ ያድናል ይታደጋል ዩኒየ ተባረክ

    • @meridmag7542
      @meridmag7542 5 ปีที่แล้ว

      ቄጥልልን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው

  • @elsaaelsaa3754
    @elsaaelsaa3754 5 ปีที่แล้ว

    ዮኒ የኢትዮጲያ ተቆርቆሬ የወጣት አባት ኑርልን እንደ አንተ አይነት ይብዛልን እድሜ ይጨመርልህ

  • @faxumamohammad8345
    @faxumamohammad8345 5 ปีที่แล้ว +12

    Yonii YeEgizabar sew jegna Egizaber amlak zemenachu yebarkel ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍

  • @boniyechrist3626
    @boniyechrist3626 5 ปีที่แล้ว +5

    Yoni Andegnoch Alen ጠቅላይ ሚንስትር Dr አብይ Edelegochi Alun Des Sil Kegna Demo Mexebekew Meslexen becha Sayihone Melewexachninim betegebar Masayet Aleben Getam yiredanal Tebarekulign

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 5 ปีที่แล้ว +10

    Yoniye yegebahal wellahi ye abate yen 11111111 nek yeweledechek tebarek abate wedehalew

  • @mebrahtom1989
    @mebrahtom1989 5 ปีที่แล้ว

    ካብ ልቢ የ ዘድንቀካ ዮኒ እ/ር ነዊሕ ዕድመ ይሃብካ

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 5 ปีที่แล้ว +14

    Lovley speech. God bless all. Maria

  • @zabibazabiba5823
    @zabibazabiba5823 5 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ ምርጥ ሰው አንተን የሰጠንንን ክርስቶስን እጅግ አድርገን እናመሠግናለን

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 5 ปีที่แล้ว +26

    We love you so much God bless you 🌷🌷🌷❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetetanagena5162
    @genetetanagena5162 5 ปีที่แล้ว

    Yoneta geta eyasu be1000 etiff ye berak 🙏🙏🙏🙏🥀🌷🌷🥀🌹🌹🌹🌹💓❤️❤️❤️

  • @kebiyeyegetaLij
    @kebiyeyegetaLij 5 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ አብዝቶ ይበርክ
    እንዎድሃልን 💘🌻
    💝💯💝
    🌻🌻🌻🌻🌻

  • @tselotkiyaa3275
    @tselotkiyaa3275 5 ปีที่แล้ว +3

    Wawww yoniye God bless you tebarek enem yaskeyemkuwachu hulu yikir belugn enem yetekeyemkutin hulu yikir biyalew

  • @user-hx5mj1yc5o
    @user-hx5mj1yc5o 5 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒዬ ጌታ ከዚህ በላይ ቅጥርህን ያስፋልህ
    💔💔💔💔💔💔💔😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @user-hx5mj1yc5o
      @user-hx5mj1yc5o 5 ปีที่แล้ว

      ምቀኛ የትም ቦታ ላይ መደፋ ይቻላል
      ዮኒ ውድ ሰው ተሳክቶ ልሃል
      😘😘😘🌷🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤❤👆👆👆👆👆👆

  • @hiyabyegetalij585
    @hiyabyegetalij585 5 ปีที่แล้ว

    Yo ......beysusm sesmah ersu alksalhu.....betam ewdhalhu tebark. Gata eysus kekf negr Hulu yeswrh❤❤❤❤❤

  • @zerituzed6756
    @zerituzed6756 5 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመሰግን ተባረክዮኒ

  • @nuhamenmegersa5233
    @nuhamenmegersa5233 5 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍ ዮኒ እግዚአብሔር ዘመንህን ህይወትህን ትዳርህን ይባርክ አሜን ትልቅ አለኝ ቃል ያጥረኛል ስለ አንተና ዶክተር አብያችን ጌታ ይመስገንንንንን!!!!!!

  • @godislove1474
    @godislove1474 5 ปีที่แล้ว +8

    ተሳክቶልሀል ለብዙዎቾ ተስፍ ሆነሀል 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇬🇧🇬🇧❤❤❤❤

  • @user-ut4ze2mm5s
    @user-ut4ze2mm5s 5 ปีที่แล้ว +1

    አጥፊዎችን ወክሎ ነው ይቅርታ የጠየቀው ዘመኑ ይባረክ ዮኒ ተሳክቶልካል :: 💓💓💓💓

  • @gatsh3110
    @gatsh3110 5 ปีที่แล้ว +3

    Wowww ዬንዬ 1ኛ ነክ እግዚአብሄር ፅጋውን ያልብስክ

  • @fikiryashenefal9342
    @fikiryashenefal9342 5 ปีที่แล้ว +10

    ዮኒ እሟ(kiss) ፍቅር የሆንክ ሰው እንዳንተ ያለ ያብዛልን አሜን

  • @user-dd1up8cn6z
    @user-dd1up8cn6z 5 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒዬ አንተ እኮ ስትናገር ንግግር ልብ ይጠግናል ደስ ደስ ነው የምትለኘ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ ይባረክ አሜን 20 12 ከ እግዚአብሔር ዘንድ የይቅር ታ ዓመት ይሁንልን

  • @zewdihabtemariam6030
    @zewdihabtemariam6030 5 ปีที่แล้ว

    YONYE HERO HERO HERO OF THE KIONGDOM OF GOD PRAISE JESUS AMEN

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 5 ปีที่แล้ว +5

    Wowwwwwww yalengen setekalew yoniye wellahi allah yageze

  • @oromiaprintingpress133
    @oromiaprintingpress133 5 ปีที่แล้ว +1

    ዮንዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏💞💞💞💞💞 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 5 ปีที่แล้ว +2

    Job well done N Yonathan !! Well deserved. A hero for our generation. Amazing, Outstanding, Excellent, Practical, Overwhelmingly Educational.Thankyou & God Bless you and your lovely family !!

  • @mademandefro5421
    @mademandefro5421 5 ปีที่แล้ว +4

    ዮንዬ ዘመንክ ይለምልም

  • @abyttrr105
    @abyttrr105 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ታላቅ ወንድ የአባቴ ልጅ ጌታ ይባርክ ፩ኛ

  • @mymy2257
    @mymy2257 5 ปีที่แล้ว +1

    ፈጠሪ ምርትን በምድራችን ስላመጣህ ሠላም ሠለመጣልን ዬኒ አንተንና አብይን የሠጠን ጌታ ይባርክ

  • @hannaabraham5027
    @hannaabraham5027 5 ปีที่แล้ว +1

    የወኒ ተባረክ ይብዛልህ እዳተ ያሉ ይብዙ።

  • @genetiyob7893
    @genetiyob7893 5 ปีที่แล้ว +7

    Yoniyeee Zemnhk Yilemlim
    Beget a fikir Enwedalew Tebarekiii

  • @faisalnewlife1305
    @faisalnewlife1305 5 ปีที่แล้ว +5

    BRO. YONATAN MY LORD JESUS BLESSED YOU WE LOVE YOU

  • @hannibelongtojesus1762
    @hannibelongtojesus1762 5 ปีที่แล้ว +1

    ተባርክልኝ ዮና የኔ ውድ ወንድም❤️❤️💯!

  • @danwatiro6796
    @danwatiro6796 5 ปีที่แล้ว +3

    God bless you ma Yoni,u will be the solution for the world!!!

  • @markonjo8425
    @markonjo8425 5 ปีที่แล้ว

    Amen Yoniye! Lebizuwoch tefa endehok Geta degmo aten abzito yibarkeh. Thank you for having faith in this generation. I'm so amazed by what happens in your training each day!

  • @genetabayin9995
    @genetabayin9995 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen Amen amen Amen amen geta tabarekiuuuuuuuuuuuuuuu love you

  • @melakuwodemu8177
    @melakuwodemu8177 5 ปีที่แล้ว +1

    ዬኒ፣ውድ፣ወንድሜ፣ሁሉም፣አገልጋዬች፣ነን
    የሚሉ፣ካንተ፣ይማሩ

  • @jesusmydadjesusislordnursa9632
    @jesusmydadjesusislordnursa9632 5 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ለጌታ ይሁን

  • @miraasefaw9122
    @miraasefaw9122 5 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒየ እሺህ ምን ብየ ልባረክክ ወይ አመላኬ

  • @derejemerdekiyos8739
    @derejemerdekiyos8739 5 ปีที่แล้ว

    yoni GOD bless u abiyachin eniwedihalen bertaln

  • @dreemdreem4199
    @dreemdreem4199 5 ปีที่แล้ว

    Ene musilim negn gin yonin betam wodewalewu fetari selamina tenakin yabizaleki

  • @user-od1pg2wx5q
    @user-od1pg2wx5q 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያክብርህእድሜና ጤናህንያብዛልህ ከከወዳጂ ዘመዶችህ ጋር

  • @yonasgabrie9244
    @yonasgabrie9244 5 ปีที่แล้ว +10

    Bless you my brother from bottom heart

  • @melakneshadmassu1427
    @melakneshadmassu1427 5 ปีที่แล้ว

    Yoni Getta EGZIABHERE zemenihin yebarekew. Enkuan Lezih ken beselam Aderesachu...

  • @user-ku2kq8lc8x
    @user-ku2kq8lc8x 5 ปีที่แล้ว +1

    Wowowow
    Wowowow
    Wowowow
    Wowowow
    Haleluya
    Hukani
    Geta adasachuuuu
    ✅✅🔥🔥💤💡💡💡💡💡💡💫💫💫💫💫💫

  • @segniayana8303
    @segniayana8303 5 ปีที่แล้ว

    Tebarek minm kal yelenyim 🙏

  • @emu6335
    @emu6335 5 ปีที่แล้ว

    Yionyeeee Egzabhier Abisto Yibarekhi tebarek ye ethiopia 1gn sew mirt yegeta lij hulem Enwedhalen❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meselechmasta485
    @meselechmasta485 5 ปีที่แล้ว

    Wwaw tebareki bebuzu ewenety nw 😘😘😘😘😘🙏🙏🙏

  • @ajebushmamo6090
    @ajebushmamo6090 5 ปีที่แล้ว +1

    Yoni melkam sewu geta yibarkhe ❤️♥️♥️♥️💖💖💖 bright mind 🇧🇴✔️

  • @bzmmzmzbzmnznz2709
    @bzmmzmzbzmnznz2709 5 ปีที่แล้ว +1

    Ewnite yone 1neke fitare yexebeqek wendemachne💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤E.T.E.T selam

  • @user-pw8zd3ux2z
    @user-pw8zd3ux2z 5 ปีที่แล้ว

    Alehamdulelahi hasabehen Allah ysakaleh hasebehi men yakel teleki mhonune sedati yalew yakawale

  • @liliyliliy3710
    @liliyliliy3710 5 ปีที่แล้ว

    መልካም ሰው እግዚአብሄር ይረዳህ

  • @mitkbancha4571
    @mitkbancha4571 5 ปีที่แล้ว

    ዮንዬ ከፍ ያርግህ ጌታ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን።💖

  • @rachelrachel701
    @rachelrachel701 5 ปีที่แล้ว +2

    We are lucky we have you yoni love you so much.

  • @betheldawit1993
    @betheldawit1993 5 ปีที่แล้ว

    This guy is unbelievable! He deserves A lot! God bless You!

  • @habtat7150
    @habtat7150 5 ปีที่แล้ว +3

    This is the season for Ethiopia wwwwwww Glory to God

  • @hanaabera9228
    @hanaabera9228 5 ปีที่แล้ว +4

    God bless you yen and Doctors abye

  • @sebleworkkinfu234
    @sebleworkkinfu234 5 ปีที่แล้ว

    ዩንዬ መልካም ሰዉነ እግዚብኤብረ አብዝቶ ይባረክህ

  • @user-iv3mz7ox1h
    @user-iv3mz7ox1h 5 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ይመችህ እንደአንተ. አይነቱ ያብዛል. እኔ. ብዙ.ን. ጊዜ ታስደም.መኛለህ

  • @aalem__alem4905
    @aalem__alem4905 5 ปีที่แล้ว +2

    Yoni telayalk ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 hagara tasfa alt

  • @adishana6492
    @adishana6492 5 ปีที่แล้ว

    ተባራክ ዮኒዬ

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 5 ปีที่แล้ว

    Yegzabher sewe yoni geta Eysues yebarekhe zemenehen yebarekhe

  • @greatchildadanich2293
    @greatchildadanich2293 5 ปีที่แล้ว

    መችም አገር አፍራሾች አተ ኮፍረስ ላይ አይካፈሉም ቢካፈሉ እጅግ መልካም ነበር ግን እኮ ፍቅር እማያሸንፈው የለም 1 ወጣት በፍቅር 100 ወጣቶችን ቢለውጥ አገራችን እውነትም ትድን ነበረ

  • @amaneshyekidanliji934
    @amaneshyekidanliji934 5 ปีที่แล้ว

    Eg/r Amilake zemenihn yibarek kezim beliya biza❤🌻🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yenukebede9581
    @yenukebede9581 5 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ዮኒ ዘመንክ ይለምልም

  • @boostmobile5413
    @boostmobile5413 5 ปีที่แล้ว

    Yoniye endih just justachewen negerachew geta yebarkeh zemeneh yebarek zereh yebarek

  • @TigistamenbetkikiltebarkamenTi
    @TigistamenbetkikiltebarkamenTi 5 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @adissetaddus5962
    @adissetaddus5962 5 ปีที่แล้ว

    Yoni igziabiher yibarek yoni andegna nek tebarek👍❤🙆

  • @tolexgudisa2484
    @tolexgudisa2484 5 ปีที่แล้ว

    Thanks our heroes, God gives you long-life!!!!!!!!!!!

  • @donmoentv8268
    @donmoentv8268 5 ปีที่แล้ว +5

    Yoniiiiiye tebarek

  • @ethiopialove2437
    @ethiopialove2437 5 ปีที่แล้ว +2

    yonata malekam saw anedengh gad bless you

  • @apkammeenkibbirrhihun1116
    @apkammeenkibbirrhihun1116 5 ปีที่แล้ว +1

    waaqayyoo siin haa ebbisuu ebbifamma ebbifamma ammmeeen ammmeeen maaqa yesusiin nuf haa ta'uu

  • @Zahra-ge8ws
    @Zahra-ge8ws 5 ปีที่แล้ว

    እዉነት. ነዉ የተነገረከ. ፈጠሪ ይጠቂ