በደም የተጨማለቀ እጅ መልካም ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 ምስክርነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

ความคิดเห็น • 156

  • @danatomso6651
    @danatomso6651 2 วันที่ผ่านมา

    ዮንዬ እግዚአብሔር ዕድሜው ና ጤና ሰለም ይብዛልህክ ያሁነት ለብዙ ወጣቶች ሕይወት እንድ አገኙችሁ ከእግዚአብሔር በታች ሆነ አድርገሀል የብዙዎች እናቶች አባቶች መፍቴህ ሆነል ዮኒ በምን ልገልፁ ተባረክ መለት ወጭ ዘማንህ ሁሉ ይባረክ በኢየሱስ ክርሰቶስ ስም❤❤❤❤❤❤

  • @aberashyoutube2694
    @aberashyoutube2694 ปีที่แล้ว +53

    ጌታ እግዚያብሔር መልካም ነው በመካራም ቀን መሻሻጋያ ነው በእሱ የምታማኑትን ያውቃል!! አሜን 🤲አሜን አሜን 🙏🙏🙏አይዞኝ ወንድሜ አግዚአብሔር ትልቅ ነው!!❤️ዮንዬ እድሜና እና ጤና ይብዛልክ በጌታ በኢየሱስ ስም!! ❤️ዮንዬ እንዎድሃልን በጌታ ፍቅር ፍቅር ፍቅር ❤️❤️❤️!!🙏🙏🙏

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy ปีที่แล้ว +17

    ያድናል ስንል ያለ ምክንያት አይደለም ያድናል ይታደጋል ጌታ ኢየሱሰ ወንድማችን ጌታ ኢየሱሰ ደርስልህ

  • @zainadfiekt3465
    @zainadfiekt3465 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እኮ መልካም እረኛ ደግ አባት ነዉ

  • @ganetgan1878
    @ganetgan1878 ปีที่แล้ว +36

    የኢየሱስ ደም ከሀጢያት በሺታ ሁሉ ነፃ ያወጣል አዲስ ሰው ያደርጋል ተባረኩ❤

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj ปีที่แล้ว

      ዮንዬ አንተ የትውልድ አባት ዘረ ዘመንህ ይለምልም

  • @tigistnegash2455
    @tigistnegash2455 ปีที่แล้ว +36

    ዮኒዬ የምድራችን በረከት ሺ ዓመት ኑርልን ገና ትዉልዱ ባንተ ያመልጣል ሴጣን ይቃጠል

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i ปีที่แล้ว +26

    ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • @amantamiru5450
    @amantamiru5450 14 วันที่ผ่านมา

    ስለአዋሽ መልካሳ መተሐራ ያልከው ነገር በጣም ትክክል ነው እኔ ቨቅርብ የማቃቸው ልጆች ነበሩ

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v ปีที่แล้ว +1

    ለእኛ ብሎ የሞታ ኢየሲስ ሞም ከሁሉ ሀጣት የናፃል በዳሙ ታናፀ ጌታ ሆይ ታደግ ደግማ ደገግማ ዮንዬ ታባራክ እግዚአብሔር ይባራክ የሄደ ምርኮ የማለስ

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 ปีที่แล้ว +7

    አይዞህ ወንድሜ ክፉ መንፈስ ነው እንደዚያ የምያስደርጎ አሁን ነፃ ሁን ጌታ ኢየሱስ ይቅር ባይ ነው
    ዮኒ የተባረክ አገልጋይ ጸጋ ይብዛልህ

  • @user-lf9uq8qk3f
    @user-lf9uq8qk3f ปีที่แล้ว +1

    Yoni ምን ማለት እንዳለብን አልቂም ብቻ ኑሪልኝ የኔ አባቴ 🥰❤️❤️❤️

  • @sarajaweso7642
    @sarajaweso7642 ปีที่แล้ว +4

    አግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ኃጢያትን ይቂርልኝ ማርኝ 🤲😭😭🙏
    አግዚአብሔር ይባረክ ዮንዬ ❤️

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 ปีที่แล้ว

    እደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም የሐጢያተኞችም አባት ነው

  • @masratekabada4223
    @masratekabada4223 ปีที่แล้ว

    ትልቅ አምላክ እንጂ ትልቅ ችግር የለም 😢😢😢

  • @ruthruth297
    @ruthruth297 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ተባረክ አንተ አንደኛ ነህ ❤

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 ปีที่แล้ว +7

    እየሱስ ጌታ ነው ያድናል የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ደሙ ከኃጢአት ሁሉ ያነጻል አሜን!!!!

  • @user-ly2fy5dt9x
    @user-ly2fy5dt9x ปีที่แล้ว +5

    የምህረት አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ጌታ ለንሰሃ አበቃህ ጌታ ሩሩህ ይቅር ባይ ቸር ነው አይዞህ እየሱስ ደርሶልካል ለምስጋና በደል ትቆማለህ ጌታ ሆይ ከአጢያታችን ስለ ሚያጥበን ንፁህ ደምህ አመሰግንሀለው❤❤❤ዬኒ ዘመንህ ይለምልም❤

  • @rahelhassen8844
    @rahelhassen8844 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር መልካም ነው አይዞህ ሸክሙ የከበደው ወደእኔ ይመጣ ብሏል ደስ ይበልህ ጌታ አዲስ ነገር ማድረግ ይችላልና ይባርከኽል እየሱስ ክርስቶስ ይርዳህ

  • @bemnettina2000
    @bemnettina2000 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ ይምራል ይምራል ይምራል ይምራል ይምራል ሰለሁሉም ነገር ተመስገን❤❤

  • @user-cc8nc7lg8n
    @user-cc8nc7lg8n ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር አባት ሆይ ስም ይባረክ. ወድማችን አይዞህ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 ปีที่แล้ว +6

    እየሱስ ጌታ ነው እንዳ ጌታ ያሌ የለም ❤️ዮንዬ 👍👍ታ ባራክ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ዉድድድድ ጃግና 🙏🌹🌹🌹🌹

  • @ruhmamihretyebezalgnmihret2236
    @ruhmamihretyebezalgnmihret2236 ปีที่แล้ว +4

    አበባዬ ተዋቶልሻል የኔ ልዩ ናት አንደኛ እውነት ነው እኔ ምስክር ነኝ ናትዬ እንደዚህ ሆነክ ስላየው ደስተኛ ነኝ ጌታ ተመስገን wooow

  • @febenyeeyesus7710
    @febenyeeyesus7710 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭Kalat yelengem betam tebarekealew Geta endet melkam new 😭😭ewnetem meheret lewedede aydelem lerote kemimer ke Egziyabeher new Amen Hallelujah ❤️❤️❤️

  • @user-vc8qz1ur9k
    @user-vc8qz1ur9k ปีที่แล้ว +6

    ናቲዬ የኔ ውድ ወንድ ስላየውክ ደስ ብሎኛል

  • @RahelWbiratu-vo6rw
    @RahelWbiratu-vo6rw ปีที่แล้ว +1

    እውነትም ወንጌል እኮ ይለውጣል!!!

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው ትውልድ እያመለጠ ነው ጌታ ሆይ አቤት ምህረትህ 😢😢

  • @user-bf4oz8sn8z
    @user-bf4oz8sn8z 2 หลายเดือนก่อน

    Geta yibareki illlllllllllllllllllli illlllllllllllllllllli illlllllllllllllllllli 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @wt8066
    @wt8066 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ እየሱስ ፍቅር ነው 😢😢😢😢😢ይቅርታ መጠየቅ 😔ትልቅነት ነው እየሱስ ጌታ ነው 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Yabseratube
    @Yabseratube ปีที่แล้ว +3

    ዮኒዬዬዬዬዬ ተባረክልን እንወድሀለን ዘርህ ይለምልም❤❤❤❤

  • @user-kn3tm6xr3h
    @user-kn3tm6xr3h ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ዮንዬ አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ ብዙዎችን ወደ እግዛብሔር መንግስት እንዲፈልሱ ምክንያት ሆነካል የብዙ ቤተሰብ ልብ አርፋል ብዙ ትውልድ ከጥፋት መንገድ ተመልሳል ለኢትዮጵያ በረከት ነክ ተባረክልኝ ዮኒዬ ወድካለው የአባቴ ብሩክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @saa8066
      @saa8066 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤

  • @Maya-bf7gs
    @Maya-bf7gs ปีที่แล้ว +3

    የጌታምህረት ያስደንቃል ጌታይባረክሁሌ በሂወትህጌታብቻይታይ ሰውየሚያረግ ጌታብቻነው ዮንዬ አሁንም ይብዛልህጸጋው ❤❤❤❤❤

  • @MarkeLiji
    @MarkeLiji ปีที่แล้ว

    Amen amen
    😘😘😘😘😢😢🤲🤲🤲🤲

  • @Abelatube-yj6kc
    @Abelatube-yj6kc ปีที่แล้ว

    ዮኒ እግዚአብሔር ፀጋግን ያብዛልህ ተባረክ

  • @senayitbrhanu2669
    @senayitbrhanu2669 ปีที่แล้ว

    Ayizok wendime bedenbi Berta Geta yiredakal 😢😢😢

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k ปีที่แล้ว +3

    በኢየሱስ ስም በጣም ያሳዝናል ዳቢሎስ የስንቱን ናፍስ በላ በ ዛዉዝ አፍሪካ ውንድማቺን ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይጠብ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጀግና ወንድም እግዚአብሄር ይባርክህ❤❤❤

  • @ye6507
    @ye6507 ปีที่แล้ว

    Yegeta semi yebaraki🤲🤲🤲

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 ปีที่แล้ว +1

    የልጁ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢያት ሁሉ ያነፃል እየሱስ ጌታ ነው
    እሳይ ስም በሕይወት መዝገብ ስፅፎል ❤❤ 🙏🙏 ዮኒዬ ዘመን ይባረክ ❤

  • @girmahusen4234
    @girmahusen4234 ปีที่แล้ว

    Nati enkuane geta redki Before we are staying in Durban town he is tolking true

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 ปีที่แล้ว +1

    በጌታ መሆን መታደል ነው
    😢😢ወንድሜ እግዚአብሔር እድል ስቶካል በርታ በጌታ

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ ወንድም ጌታ የእንደገና አምላክ ነው::ነገ መልካም ይሆንልሃል!!

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 ปีที่แล้ว

    eyasus lazalalam gata naw amen yadenail yetadagail semu yebaraik

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 ปีที่แล้ว +2

    እየሱስ ጌታ ነው የምህረት አምላክ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +1

    tebareki wendme ig melkam abat new mihiretun ijig bizu new lewixih beiyesus sim ytsna ayzohi berta

  • @bayisagada684
    @bayisagada684 ปีที่แล้ว

    Yoni, Be Blessed!

  • @Martin-wv2xs
    @Martin-wv2xs 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤

  • @fekribayisaa4372
    @fekribayisaa4372 ปีที่แล้ว

    Natiyee enkuwen geta redak

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 ปีที่แล้ว +2

    Eg/r yemesegen zarem yerarale zarem yeker yelale enqwanem temelesek yoniye tesaketolehale tsegaw yebezaleh wendeme bedemu teshefen ante yeteweled abate neh❤❤❤

  • @martamarta3781
    @martamarta3781 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ መልካም አበት ነው

  • @miserms4091
    @miserms4091 ปีที่แล้ว +3

    🙏haleluyaa
    Eebbifami dachaa dachaan 😢

  • @roseflower9734
    @roseflower9734 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር መልካም ነዉ እግዚአብሔር ይቅር ባይ አባት ነዉ እሄንን እምታነቡ እህት ወንድሞች የወናታንን ስልስ እምታቁ ንገሩኝ በጣም ፈልጌው ነዉ

  • @IglesiaRenewal
    @IglesiaRenewal ปีที่แล้ว

    Eweeeeeey 😢❤️🥰

  • @mobixxx6918
    @mobixxx6918 ปีที่แล้ว

    የኢየሱስ ደም ከሀጥያት ያነፃል ጌታ ያፅናክ ወንድሜ አይዞህ

  • @eyesusegeta
    @eyesusegeta ปีที่แล้ว +1

    Thank you Jesus ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannahanna7472
    @hannahanna7472 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ ❤❤❤

  • @nathnaelnardos6391
    @nathnaelnardos6391 ปีที่แล้ว

    የኢየሱስ ደም ከሀጢያት ሁሉ ያነጻል ሃሌ ሉያ❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk ปีที่แล้ว

    ዩንዬ ተሣክቶልሀልጌታ ኢየሡሥ ዘመንህ :አገልግሎትህ ቤተሠብህ ጌታ ኢየሡሥ ይባርክ

  • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
    @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 ปีที่แล้ว

    Enkown gta erdah wandema.

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro9374 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ ይቅር ባይነክ ክብሩን ለጌታይሁን❤❤❤❤😢😢

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 ปีที่แล้ว

    ጌታ እኮ የምህረት አምላክ ወንድሜ አንተን ጌታ ይወድሃል ።

  • @konjubalu7886
    @konjubalu7886 ปีที่แล้ว

    ወድም እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉም ጌታ አምላክ ይጠበቃል ዬኒ ተባረኩ

  • @LocyLocy-vf2hl
    @LocyLocy-vf2hl ปีที่แล้ว

    አይዞህ ወንድሜ ጌታ ቸር ነው ከሳሽ ሰይጣን ነው አትስማው

  • @tigistiabate9059
    @tigistiabate9059 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @user-or5jm2zi8i
    @user-or5jm2zi8i ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይበርክ ዮኔ ተበራኩ

  • @mimibekele6979
    @mimibekele6979 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለጌታ ይሁን ተመስግን

  • @marti3414
    @marti3414 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 ปีที่แล้ว

    Keber le Egezabeher yehuen ye Egezabeher sewe yoniya Egzabeher yebarkhe zemeneh yebarek

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 ปีที่แล้ว +1

    Ayizoh wendme geta eko mehari new yoniye tebarek

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 ปีที่แล้ว

    My God bless you more and more every day ❤❤❤❤❤❤zemenachu yelemelem ❤❤❤❤

  • @sarahiwet1532
    @sarahiwet1532 ปีที่แล้ว +1

    Ye Eyasus kirstos Dem Ke Hatyat hulu yanesal!!🙌

  • @mesaretmarkeb7181
    @mesaretmarkeb7181 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ይባረክ ትባርክ yoni ❤️❤️🥰🥰🥰

  • @shadowsha8826
    @shadowsha8826 ปีที่แล้ว

    ናቲዬእግዛብሄርእንኳንእረዳህያገሬልጅ

  • @workaneshwork9390
    @workaneshwork9390 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር፡ ጸጋና፡ በረከት፡ ያብዛልህ።

  • @truwerkledya2112
    @truwerkledya2112 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ትለያለህ❤❤❤

  • @genetbedada8846
    @genetbedada8846 ปีที่แล้ว

    geta dinek abat nw betam des belognal

  • @youjadcellyoujadcell4131
    @youjadcellyoujadcell4131 ปีที่แล้ว

    Uuuufffff.yonya tberaki🙏🏻💞🙏🏻💞🙏🏻

  • @bekimeron150
    @bekimeron150 ปีที่แล้ว

    ጌታ መልካም ነው ወንድም❤❤❤

  • @mercyz6252
    @mercyz6252 ปีที่แล้ว

    Godez Yene wendem! A man is attractive when he works!

  • @acint-bq5hk
    @acint-bq5hk ปีที่แล้ว

    እእእእእልልልልል እግዚአብሔር የባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jp9oi2fh8q
    @user-jp9oi2fh8q ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ነፃ ያውጣክ

  • @ibrahimamara5017
    @ibrahimamara5017 ปีที่แล้ว

    Amen fatare ye mirehate amileke new esu yikere baleke yene wondeme

  • @HaniHani-yp5gt
    @HaniHani-yp5gt ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Tebarekuu 💕🙏💕👏👏🙇‍♂️🤲🧎‍♀️🥰

  • @emandataye124
    @emandataye124 ปีที่แล้ว

    Egzabhare yemhert amelak nw

  • @RuiCash-zx8vp
    @RuiCash-zx8vp ปีที่แล้ว

    Nathi inkuan geta redaki godegnaye

  • @sureshjanardhanan5222
    @sureshjanardhanan5222 ปีที่แล้ว +1

    Amen.Amen.❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔😢

  • @zenashkidan2164
    @zenashkidan2164 ปีที่แล้ว

    Yone e/re yebarekh

  • @sinte335
    @sinte335 ปีที่แล้ว +2

    Yone ❤

  • @selamwitTibebe9292
    @selamwitTibebe9292 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይቅር ይልሃል❤❤❤

  • @seblehailes9962
    @seblehailes9962 ปีที่แล้ว

    አቤት እየሱስ አቤት ርህራሄ

  • @haymanot5017
    @haymanot5017 ปีที่แล้ว

    Ye hagere lij enkuwan geta erdak selant getan amesgnalew

  • @user-um1mu2lg1o
    @user-um1mu2lg1o ปีที่แล้ว

    ወንድሜ መልካሙን መርጠአል ተባረክ

  • @user-us5rk1be5q
    @user-us5rk1be5q ปีที่แล้ว

    Weyan.abro.adgi.Geta.ekan.erdak.dseblognal

  • @GudisaALEMAYHU
    @GudisaALEMAYHU ปีที่แล้ว

    Ende egzabehar yale yelem

  • @godlovesme9327
    @godlovesme9327 ปีที่แล้ว +1

    የኢየሱስ ደም ማያነፃዉ ሀጥያት የለም.

  • @mercimerci7286
    @mercimerci7286 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ የኔ ወንድም በርታ

  • @tsigetolossa367
    @tsigetolossa367 ปีที่แล้ว

    God is good

  • @maranatagetahoytolona2566
    @maranatagetahoytolona2566 ปีที่แล้ว +2

    Ayzho

  • @darbedarbe1545
    @darbedarbe1545 ปีที่แล้ว

    Amman ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤😭❤️🤲🤲ምንይሳንሀል