ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማነው እንደኔ ንጉስ ሚድያ የምወደው የትንሹ አዋቅ እኮ ነህ እግዚአብሔር ከኩፉ ይጠብቅህ🙏🙏🙏❤ እግዚአብሔር ይህ መተት ከአገራች ጥረገ አረገህ አጥፋልን 😢😢😢😢😢
አሜን😢😢😢😢
ጠባይግብርምስኩሉጠባይ ምሰ ኤርትራውያን ይህሸኩም
የተባረከች መልካም ሚስት ተባረኪ ባልየው ግን የማጨርሰውን መጀ መር አልነበረብህም
መፍትሄ ፀበል ነው ፀበል ውስዱት
THEBELE MEGEBATE AYEFEKEDEME
@@melaku6462 እኔ እስከማውቀው ደም ለሚፈሳቸው የተለየ የፀበል ቦታ አለ ኮ ይህ ደግሞ በመርኩስ መንፈስ የመጣ ስለሆነ ይፀበል
@@melaku6462 abatochin manager yichilalu abatoch ketsebelu erak bilo yemigegn bota ly endetsemek yaderegalu tuaf lyem degimew wegebu ly endetaser yaderegu ena yikomal
እረ እኒህን ጠቆወች ኢትዮጵያኖች ሁላችን በመተባበር ከምድር ገፅ እናጥፋ😢
አሜን,አሜን,አሜን
አሚን እርገምድራይ ይጥፍ ያርብ😢😢😢😢😢
Amen amen Amen yatfacewu
ትልቅ ስህተት ነው የሰራ ምክንያቱ ግንኙነት መደረግ አልነበረ ❤❤❤
መተተኛን አላህ ከምድር ገፅ ያጥፋልን የስቱን ሂወት አበላሹቱ 👍👍👍👍
አረአውየጥፈልን,
ደብተራዎች ምልቸውየለ መሪጌታ እከሌ እያሉ
ኣው ያጥፍቸው የክፋት ጥግ እማየ እንደዛመተት ኣድርጎ ስንትኣመት እየተሳቃየች ነውበገዛ ያጎቷ ልጅ ያሁሉ መልክ ያሁሉ ቁመና ያሁሉ ለዋህነት መና ኣስቀረብኝ እህህ ግን ይሁን ለዝች ኣጭር ሂወት ይብላኝ ለሱ ነገይጠየቅበታል😢
@@FilmawitNatey አይዞሺ እናትሺንም አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው አላህ ሙለጤናቸውን ይመልስልሺ እህቴ እኒህ አይሁዳውያን ናቸው በመተት የስቱን ሂወት አበላሹት ወላሂ
@@FilmawitNatey tsebel wusejachew keabatoch garim tenegageri tsetan hayel yelewum getan yemuten bilen keyazen
❤ ድንጋይ አታንከባልል ።የወርአበባ እድል ቤተክርስቲያን አይከድም ያልከው ስህተት ነው አንተ ሴትአይደለህም እሔ የወርአበባ ሳይሆን ይሔ በሽታ ነው ቤተክርስቲን ፀበል መጠመቅ አለብህ።ድንጋይ መሽከሙ መፍትሔአይሔንም።
የወር አበባ ወንድ ልጅ ምን ጉድ ነው አረ በሰማአም ወወልድ የማንሰመው ነገር የለም የመዳም ሰራ ሲያሰጨነቀን ደም ኢ/ያ መግባትም አሰፈራን እና ሰደት መኖር ይሻላል😢😢😢😢😢 ኡኡኡኡ😢😢😢
መምህር ተስፋየን ገጠመኝ ይስማ መፈስ ነው
Ewinatishin nw Batam yikabedal enidet kasaw gare enidemenure alakim
סרטן🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
እርኩስ መንፈስ ነው መተት ነው ገጠመኝ አዳምጡ ፀበል ተጠመቁ ከዚያ ግብም ውጡ።
አቤት የኢትዮጵያ።።።።መተተኞች በሰማይም በምድርም ፍርድ ይስጣችው ወድሜ ።።ንጉስ።ፈጣሪ ይጠብቅክ እደው የምሠማው ነገር በአገራችን ።ውስጥ ያሌለ ነገር የለም ሠውመሆን ይከብዳል ።።ልጁም የሠው ህይወት አበሏሽ።ቷል ድግልና ወስዶው መሠወርም ይከብዳል😮
ትልቅ ስተት ሰውየው ልሌላ አጭተውት እያወቀ እዛው ቤት ውስጥ ማግባት አልነበረበትም አንተ ምን አቀዠቀዠህ የሰው ክብረንፅህና ወስደህ አልተመቸችኝም ይባላል ማን ተኛ አለህ ? በል ንስሀ ግባና ፀበልህ ተጠመቅ
እግዚአብሔር አምላክ መተትን ከሀገራችን ንቅል ያድርግና ያጥፋልን እባካችሁ በየሀይማኖታችን እንፁም እንፀልይ
እኔ ግራ እሚገባኝ አማኝ የሆናችሁ የተዋህዶ ልጆ ች በሌላ እምነትም የሆናችሁ ለምን ወደ እምነት ቦታ እማትሄዱ እሩጣችሁ ህክምና የባህል ህክምና እምትሮጡት ግራ ያጋባል እረ ንቁ
ዬኔጀግና ኑጉስዬ እግዚሐብሔር ይጠብቅ አቤት ስንቱን አሰማን አቴቢሎ ጥበቃ
ይገባሐን አት ደነዝ የሷን ሕይወት እዳበላሸሕ በራስሕአየሕው😅😅😅
ቀጥታ ወደ ፀበል ሂዱ ንሰሀ ግባ ነገሮች ወደ መተት ነው የሚመሩ ሰወቹን መለማመጥ አያስፍልግም ማንም ያድርገው ሀያሉ እግዚአብሔር ይፍውስሀል ሂድ
አቤት ያራቢ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን አንቴም ድንግልናውን ከገኘህ በኋላ መተው የለብህም ወይ ደግሞ አለመድረግ
ፀበልይሂድበማረያም😢😢😢😢😢😢
በነገራችን ላይ ባልጌ ነው እንደት ዲንግልናዋን ወስዱ ባይ ሆ ሂውት አበላሺሀት እኮ እከካም ቅማላም. እሰይ ደግ ሆንክ አዛባ
ምን ነካሽ ሀገሬ እማማ😮😮😮😮😮😮
ወይ ዘንድሮ ጉድ ፈላብን ወገኖቼ ኧሬ! ወይኔ ፈጣሪዬ የምህረት ፊትህን መልስልን ምን እየመጣብን እንደሆነ አላዉቅም የሚሰማዉ በሙሉ ያሰጋል ፡፡
ሰውን. ባምሳላችን እንፍጠር ያለው. ቸሩ. እግዚአብሄር. የሆነብህን. ያውቃልና. መዳኛህን. ያገናኝህ. የማዳን. እጁ. ይዳስስህ. አይዞህ. ወንድሜ. እግዚአብሄር. ታዲያ. ለምን. አይቀጣን. አላወቅነውም. እንጂ. ፍዳችንን. እያየን. ነው ቁጣው. አግኝቶናል መአት. ውሰጥ. ነን
እንደጀግና እየደጋገመ ድንግሏን ወስጄ ደበረችኝ ይላል እንዴ እንደው በፀፀት መልክ ቢናገር ይሻል ነበር
እግዚኦ የስው ልጂ የምን ስይጣን ተጠናወተው ጎድ ሃገሬ
አቤትኢትዮጵያክፍትሚኪአላህይጠብቅህ ከክፍነገር ጀግናው 🎉🎉🎉
ወንዱ የወር አበባ አየ ነው እምትሉት 😢😢በመድሀኒአለም ምኑን ነው እምኖሰማው😢😢😢
የወር አበባ ሳይሆን በሺታ ኖው እኔም ሰሚቻሎ የመናፊስቲ ሲራ ኖው
YE WERE ABEBA AYEBALEME FETETAWE DEME YAFESALE
Well come bro bag nag dhufte❤❤❤
😮መምህር ተስፋዬ ን video አዳምጥ አማክረው
አቤቱ ጌታዬ አንተ ይቅር በለን
እኔ እምለው ፀበል እያለ የምን የባህል ህክምና ነው ወንድሜ ፀበል መሄድ አለብህ
በመተት ያያሉ በትክክል መተት ነው ፀበል ነው ጥሩነው
Yasawe hewate abalashetahe new sansike new
እጁን ነው ያገኘው እንዴት በሴት ልጅ ይጫወታል
ፈጣሪ,ከዚህ,ይሰውረን
ባላህ ስም አረ ምንጉድነው አላህዬ አተ እዘንልን አተታረቀን 😮😮
ወድሜ ፀበል ሒድ እቤትክ ውስጥ ፀልይ ደብተራ ስራው ብዙነው ብቻ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን በእውነት አቤቱ ማረን ይቅር በለን😢
ምን ጉድ ነው😓 አረ ኢትዮጵያ ምን አይነት ሀገር ሆነ 😓 መጥኔ እዛ ሀገር የሚኖር ሰው ለ እረፍ እንካ መምጣት አያስፈልግም ።
እግዚኦ ማህረነ ክርሰቶስ ፀበለ ምሀደ ኣለበታ
ኢየሱስ ያድናል ።
ፀበል መጠመቅ ትችላለህ ምክንያቱም ውጭ በር ተቀምጠህ የንስሐ አባትህ እቤት እየመጡ ማጥመቅ ይቻላል ይችላሉ ድርሳነ ሚካኤል ድርሳነ ገብርኤል ድርሳነ ቅዱስ ሩፋኤል ጸሎት ጸለየ የንስሐ አባትህን ማጥመቅ ይችላሉ ንገራቸውና ለንስሐ አባት ያጥምቁህ ፀበሉን ተጠመቅ
ፀበልሒድ
Andegia negli laki❤
🥰
Hi
😢😢😢
🙏🙏🙏🙏
ህረኡኡ አየሀገሬ ምንይሻለናል እደተ፣ትብለን ሞተ፣ትን
ጩህ አላለም አማላ ጎጃም ከባድ ናቸዉ ተጠቀቁ ወድሞቼ
😀😂😂😂😂
ለማንኛውም ይሄ ላትቀጥለው የጀርከው ነገር ዋጋ እያስከፈለህ ሊሆን ይችላል። በጣም ያሳዝናል ጆሮዋችን የማይሰማው ነገር የለም ዘንድሮ። እግዚአብሔር ይርዳሃ ክፉ ሀሳብም ከሆነ ፅበል ሂድና ሁሉንም እዛ ተንፍስ።ኢትዬጵያ ውስጥ ከሰው ጋር መገናኘት እራሱ ያስፈራል በአሁኑ ሰዓት በእውነት።
ምንድቢሆን መተት ቢሰራ የወርአበባከትፕፈጥሮነውተፈጥሮንማንምመቀየርአይችልመቼስ
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😢😢😢
ይገርማል ከልጅቷ እዚህ ድረስ ከደረሰ በሆላ የሰው ቤት ለቍ መውጣት እየተቻለ እስከዛሬ አለመልቀቁ በከፋ ዘመን
ፈጣሪ አምላክ ፍሩዱን ይሰጣቸው ። ወደ ፀበል በሄደ እኛ የምንሰማው የምናየው ነገሮች በጣም የሚዘገንኑ ናቸዉ እግዚአብሔር አምላክ በዚህ የሴጣን ሥራ የተጠመዱት ፍርዱን ይሰጥልን ።
የዚህ ችግር ዋነኛ ተጠያቂ የልጅቷ ቤተሰቦቿ ናቸዉ
በዙም ደስ አይልም የሰራኸው ስራ ግፍ ነው
መንፈስ እየሆነ እያወቅህ ለምንድነው ፀበል እማትሄደው ንስሃ ግባ እና ፀበል ሂድፆሎት ኣድርግ 😢😢😢😢
እግዚአብሔር አምላክ ከምዳር ገፃ ያጠፋቸበጌታ በኢየሱስ ስም 😢😢😢😢😢
መድሀኒቱ ፀበል ነው ምንም አይነት በሽታ ጸበል አይከለክልም
መተትንዉፀበል፣ዉሠዱት❤❤❤🎉🎉🎉
እግዙኦ እግዝኦ እግዝኦ እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ ስውረን 🤭🤭🤭🤭
ፃድቃኔ ማርያም ሂድ ፔሬድ ላይ ሆኖም ከፀበሎ ጎን ወንዝ አለ የ ፀበሉ ውራጅ ወደ ወንዙ ነው የሚፈሰው እና እዛ ላይ ሱባኤ ለመያዝ ስትገባ አጋጣሚ ፔሬድ ቢመጣባቸው ሴቶቹ እዛ እንዲጠቀሙ ይደረጋል ፃድቃኔ ማሪያም ሂድ ትምርሀለች
አምላኬ ሆይ ምድነዉ የዛሬዉ ደሞ አረ ምን እየሆንን ነዉ ወንድሜ አረ ሲጨንቅ
ፃዲቁ አቡነ ተክለሀይማኖት የማርህ በትህ የሰቀልከው
Nae wedae geta yefwesalae eyesus yadenlae
ኪዳነምረት እናቴ ይቅር በይን
ፈጣሪ ስራውን ያፍርሰው እሱን እራሱን ጠንቋይ ብላል እናንተም እምነታችሁ ደካማነው ወደፀበል መሄድ እንጂ ጠንቋዩን አትለምኑት ከቤቱመ ውጣ
ወንድሜ ምስትህ ታመጣልህ ና ጸበሉን መጠጣት እኮ ይቻላል መድኃኒአለም አባቴ ይድርስልህ
ደምቢፈስም ከውጭሆኖ መጠመቅ ይቻላል አይዞህ ወንድሜ ፀበልተጠመቅ ትድናለህ
በስምንት ቀን ድግልናዋን ወስደህ ዞርማለትየለብህምነበር
ፀበል ግባ ወዴዛ ወዳዛ ሳትሎ ፀበል ነወ መፍቴወ ደፍተራወ በፍታለት ስልቱ ቀይሮ ነወ በለላ ይገባል መንፍሱ ፀመል ነወ መዳኑቱ
ጆሮዮ መስማት ያለበት ነግር በሙሉ እስከ ጥግ ሰምቶዋል አሁን መስማት የሌለበት እየስማ ነው ወንድ ልጅ ቤሬድ ሆ ኧረ ያአላህ ክፉ ሰው ለይተክ ከመሬት አንሳልን
ከባድ ነው የኔ ውድ
በእየሱስም ምን አይነት ኩፉ ሰው ነው እረ ጌታሆይ ለይተህ አውጣን😢😢😢
በጣም,ለይቶ,ቢመታ,,ጥሩ,ነበር
በመጀመሪያ ሳይወስን ከልጅቱ ጋር ግንኙነት ማድረግ አልነበረበትም ምክንየቱም1.የልጅቱ ህይወት2.የሰዎች የአከራዮቹ ከዘመድ ጋር ያለ ጥል 3. የቆይታ ጊዜው በ1 ሣምንት ውስጥ ምን ያህል አውቋት ነው ያንን የመለያየት ውሣኔ የወሰነ ስለዚህ ቅጣቱ በዚህ መልኩ ባይሆን ጥሩ ነበር እንጅ ቅጣቱ ይገባዋል ምክንያቱም በትልቅ ሰው የመጣች ስለሆነ፡፡ ደግሞ ቤት ለመልቀቅ ማስወጣት ስለማይችሉ ይላል በጣም ይደብራል የሚናገረው፡፡
አኡዙቢላ
ባለጌ ነህ በአንድ ሳምንት ውስጥ ድግልናዋን አሳጥተህ መራቅህ ትክክል ነው ደም ነዋ የፈለከው ደም ትሸናለህ እሰይ ባለጌ ነህ የስራክን ነው ያገኘከው ካልፈለካት ከመጀመሪያ አተዋትም ነበር እኔኮ የሚገርም አንዳንድ ወንጆች የሌላ ሰው ልጂ እያበላሻችሁ የራሳችሁን እህት ትጠብቃላችሁ ባለጌ እንኳን የስራክን ነው ያገኘከው
kejiwoch hulum endezih yederegu
በፈጣሪስም ወይጉድ😢😢😢አይ መሰንበት ስንቱን ያሳየናል😢😢
ምን ጉድ ነው
ፀበል ግባ ወንድሜ ያንተኮ ትክክለኛ የወረ አበባ አይደለም የሰይጣን ስራ ስለሆነ ምንም አይልም እኳን ወንድ ሴትም ፀበል ልትሄድ ስታስብ የወር አበባ ካለቀኑ ከመጣ የሰይጣን ስራነው ዝም ብላችሁ ፀበል ግቡ ነው የሚሉ አባቶች😢😢😢
አረ ወይኔ ቱ
በስማም በ ወልድ
በስማም 😢😢😢😢
መተተኞች እግዚአብሔር ከምድር ገፅ ያጥፍችሁ
ፀበል ነው የሚያድነው
ፀበልሄደህ አባቶችን አማክር ችግር የለውም ለብቻህ ይጠምቁሀል
ጸበል አይጠመቁን
ተከራይ ከሆናቹሁ ቀይሩው ምነው አትሞቱ ብትቀይሩው
Ayajeebo abro lemeketele kalfelke wagahe new yegebayale
😂😂አበራ አሳቀኝ
Bsalase sam 😢😢
ወደ ጠበል ወሰደው በእክምና መፍትኤ ካልተገኘ ወደ እግዚያብኤር ቤት ወሰደው እና ፀበል ይጠመቅ በጠበል ሞክሩ መተት ከሆነ ፀበል ሲጠመቅ ይለፈልፋል ወደ ፀበል ወሰጂው እና ይጠመክ ይሻለዋል ደሙም ይቆማል
ምን ጉድ ነው የመጣ ኢትዮጵያ😢😢😢😢
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
በጣም ይገርማል አላህ ያሸረው
እግዝዮ አድማስ አበባን የአጨማለቁት እንደነዝህ ሰዎች ናቸው ሰብስበው ማቃጠል
Begatae be eyesues sim yematae aganeet eysus geta newae
በጌታ ስም😢😢😢😢😢
Hauzbelahene mene gude naw yamsamawe wande leje bazhe daraja Ara hagarcene wadate eyahdace naw
To hear that sad I am going to pray for you I hope you getting better
ንሰሀ ግቡ ፁም ፀልዩ ስገዱ እርኩስ መንፈስን መቃወም ይቻላል እግዚአብሔር አምላክ በወኔ ቅርቡ ወደናንተ እቀርባለሁ ብላል ሰለዚህ እግዚአብሔር ተማፀኑ ሌላምን መፍትሄ የለውም
ክፍል 2እጠብቃለን🙏🙏🙏🙏
አንተም ትልቅ ስህተት ነው የሰራሀው የልጅቷን ድንግልና ወስደህ አልፈልግሽም ማለት አልነበረብህም ተሳስተሀል አሁንም በሀይማኖትህ ጌታህን ለምን 😥😥😥
የወንድ በሽታ አባላዛር ወይም ኪንታሮት ነው በሽታው ህክምና ውሰዱት ይድናል
እየተነገረሽ መተት እየተባላችሁ ኪታሮት ስትሉ አታፍሩም😢😢😢
የአባላዘር እንዴት?
መተተኛችን አላህ ያጥፋችሁ ያረብ
Tatakemahe New Yatalkate
ማነው እንደኔ ንጉስ ሚድያ የምወደው የትንሹ አዋቅ እኮ ነህ እግዚአብሔር ከኩፉ ይጠብቅህ🙏🙏🙏❤ እግዚአብሔር ይህ መተት ከአገራች ጥረገ አረገህ አጥፋልን 😢😢😢😢😢
አሜን😢😢😢😢
ጠባይግብርምስኩሉ
ጠባይ ምሰ ኤርትራውያን ይህሸኩም
የተባረከች መልካም ሚስት ተባረኪ ባልየው ግን የማጨርሰውን መጀ መር አልነበረብህም
መፍትሄ ፀበል ነው ፀበል ውስዱት
THEBELE MEGEBATE AYEFEKEDEME
@@melaku6462 እኔ እስከማውቀው ደም ለሚፈሳቸው የተለየ የፀበል ቦታ አለ ኮ ይህ ደግሞ በመርኩስ መንፈስ የመጣ ስለሆነ ይፀበል
@@melaku6462 abatochin manager yichilalu abatoch ketsebelu erak bilo yemigegn bota ly endetsemek yaderegalu tuaf lyem degimew wegebu ly endetaser yaderegu ena yikomal
እረ እኒህን ጠቆወች ኢትዮጵያኖች ሁላችን በመተባበር ከምድር ገፅ እናጥፋ😢
አሜን,አሜን,አሜን
አሚን እርገምድራይ ይጥፍ ያርብ😢😢😢😢😢
Amen amen Amen yatfacewu
ትልቅ ስህተት ነው የሰራ ምክንያቱ ግንኙነት መደረግ አልነበረ ❤❤❤
መተተኛን አላህ ከምድር ገፅ ያጥፋልን የስቱን ሂወት አበላሹቱ 👍👍👍👍
አረአውየጥፈልን,
ደብተራዎች ምልቸውየለ መሪጌታ እከሌ እያሉ
ኣው ያጥፍቸው የክፋት ጥግ እማየ እንደዛ
መተት ኣድርጎ ስንትኣመት እየተሳቃየች ነው
በገዛ ያጎቷ ልጅ ያሁሉ መልክ ያሁሉ ቁመና ያሁሉ ለዋህነት መና ኣስቀረብኝ እህህ ግን ይሁን ለዝች ኣጭር ሂወት ይብላኝ ለሱ ነገይጠየቅበታል😢
@@FilmawitNatey አይዞሺ እናትሺንም አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው አላህ ሙለጤናቸውን ይመልስልሺ እህቴ እኒህ አይሁዳውያን ናቸው በመተት የስቱን ሂወት አበላሹት ወላሂ
@@FilmawitNatey tsebel wusejachew keabatoch garim tenegageri tsetan hayel yelewum getan yemuten bilen keyazen
❤ ድንጋይ አታንከባልል ።የወርአበባ እድል ቤተክርስቲያን አይከድም ያልከው ስህተት ነው አንተ ሴትአይደለህም እሔ የወርአበባ ሳይሆን ይሔ በሽታ ነው ቤተክርስቲን ፀበል መጠመቅ አለብህ።ድንጋይ መሽከሙ መፍትሔአይሔንም።
የወር አበባ ወንድ ልጅ ምን ጉድ ነው አረ በሰማአም ወወልድ የማንሰመው ነገር የለም የመዳም ሰራ ሲያሰጨነቀን ደም ኢ/ያ መግባትም አሰፈራን እና ሰደት መኖር ይሻላል😢😢😢😢😢 ኡኡኡኡ😢😢😢
መምህር ተስፋየን ገጠመኝ ይስማ መፈስ ነው
Ewinatishin nw Batam yikabedal enidet kasaw gare enidemenure alakim
סרטן🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
እርኩስ መንፈስ ነው መተት ነው ገጠመኝ አዳምጡ ፀበል ተጠመቁ ከዚያ ግብም ውጡ።
አቤት የኢትዮጵያ።።።።መተተኞች በሰማይም በምድርም ፍርድ ይስጣችው ወድሜ ።።ንጉስ።ፈጣሪ ይጠብቅክ እደው የምሠማው ነገር በአገራችን ።ውስጥ ያሌለ ነገር የለም ሠውመሆን ይከብዳል ።።ልጁም የሠው ህይወት አበሏሽ።ቷል ድግልና ወስዶው መሠወርም ይከብዳል😮
ትልቅ ስተት ሰውየው ልሌላ አጭተውት እያወቀ እዛው ቤት ውስጥ ማግባት አልነበረበትም አንተ ምን አቀዠቀዠህ የሰው ክብረንፅህና ወስደህ አልተመቸችኝም ይባላል ማን ተኛ አለህ ? በል ንስሀ ግባና ፀበልህ ተጠመቅ
እግዚአብሔር አምላክ መተትን ከሀገራችን ንቅል ያድርግና ያጥፋልን እባካችሁ በየሀይማኖታችን እንፁም እንፀልይ
እኔ ግራ እሚገባኝ አማኝ የሆናችሁ የተዋህዶ ልጆ ች በሌላ እምነትም የሆናችሁ ለምን ወደ እምነት ቦታ እማትሄዱ እሩጣችሁ ህክምና የባህል ህክምና እምትሮጡት ግራ ያጋባል እረ ንቁ
ዬኔጀግና ኑጉስዬ እግዚሐብሔር ይጠብቅ አቤት ስንቱን አሰማን አቴቢሎ ጥበቃ
ይገባሐን አት ደነዝ የሷን ሕይወት እዳበላሸሕ በራስሕአየሕው😅😅😅
ቀጥታ ወደ ፀበል ሂዱ ንሰሀ ግባ ነገሮች ወደ መተት ነው የሚመሩ ሰወቹን መለማመጥ አያስፍልግም ማንም ያድርገው ሀያሉ እግዚአብሔር ይፍውስሀል ሂድ
አቤት ያራቢ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን አንቴም ድንግልናውን ከገኘህ በኋላ መተው የለብህም ወይ ደግሞ አለመድረግ
ፀበልይሂድበማረያም😢😢😢😢😢😢
በነገራችን ላይ ባልጌ ነው እንደት ዲንግልናዋን ወስዱ ባይ ሆ ሂውት አበላሺሀት እኮ እከካም ቅማላም. እሰይ ደግ ሆንክ አዛባ
ምን ነካሽ ሀገሬ እማማ😮😮😮😮😮😮
ወይ ዘንድሮ ጉድ ፈላብን ወገኖቼ ኧሬ! ወይኔ ፈጣሪዬ የምህረት ፊትህን መልስልን ምን እየመጣብን እንደሆነ አላዉቅም የሚሰማዉ በሙሉ ያሰጋል ፡፡
ሰውን. ባምሳላችን እንፍጠር ያለው. ቸሩ. እግዚአብሄር. የሆነብህን. ያውቃልና. መዳኛህን. ያገናኝህ. የማዳን. እጁ. ይዳስስህ. አይዞህ. ወንድሜ. እግዚአብሄር. ታዲያ. ለምን. አይቀጣን. አላወቅነውም. እንጂ. ፍዳችንን. እያየን. ነው ቁጣው. አግኝቶናል መአት. ውሰጥ. ነን
እንደጀግና እየደጋገመ ድንግሏን ወስጄ ደበረችኝ ይላል እንዴ እንደው በፀፀት መልክ ቢናገር ይሻል ነበር
እግዚኦ የስው ልጂ የምን ስይጣን ተጠናወተው ጎድ ሃገሬ
አቤትኢትዮጵያክፍትሚኪአላህይጠብቅህ ከክፍነገር ጀግናው 🎉🎉🎉
ወንዱ የወር አበባ አየ ነው እምትሉት 😢😢በመድሀኒአለም ምኑን ነው እምኖሰማው😢😢😢
የወር አበባ ሳይሆን በሺታ ኖው እኔም ሰሚቻሎ የመናፊስቲ ሲራ ኖው
YE WERE ABEBA AYEBALEME FETETAWE DEME YAFESALE
Well come bro bag nag dhufte❤❤❤
😮መምህር ተስፋዬ ን video አዳምጥ አማክረው
አቤቱ ጌታዬ አንተ ይቅር በለን
እኔ እምለው ፀበል እያለ የምን የባህል ህክምና ነው ወንድሜ ፀበል መሄድ አለብህ
በመተት ያያሉ በትክክል መተት ነው ፀበል ነው ጥሩነው
Yasawe hewate abalashetahe new sansike new
እጁን ነው ያገኘው እንዴት በሴት ልጅ ይጫወታል
ፈጣሪ,ከዚህ,ይሰውረን
ባላህ ስም አረ ምንጉድነው አላህዬ አተ እዘንልን አተታረቀን 😮😮
ወድሜ ፀበል ሒድ እቤትክ ውስጥ ፀልይ ደብተራ ስራው ብዙነው ብቻ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን በእውነት አቤቱ ማረን ይቅር በለን😢
ምን ጉድ ነው😓 አረ ኢትዮጵያ ምን አይነት ሀገር ሆነ 😓 መጥኔ እዛ ሀገር የሚኖር ሰው ለ እረፍ እንካ መምጣት አያስፈልግም ።
እግዚኦ ማህረነ ክርሰቶስ ፀበለ ምሀደ ኣለበታ
ኢየሱስ ያድናል ።
ፀበል መጠመቅ ትችላለህ ምክንያቱም ውጭ በር ተቀምጠህ የንስሐ አባትህ እቤት እየመጡ ማጥመቅ ይቻላል ይችላሉ ድርሳነ ሚካኤል ድርሳነ ገብርኤል ድርሳነ ቅዱስ ሩፋኤል ጸሎት ጸለየ የንስሐ አባትህን ማጥመቅ ይችላሉ ንገራቸውና ለንስሐ አባት ያጥምቁህ ፀበሉን ተጠመቅ
ፀበልሒድ
Andegia negli laki❤
🥰
Hi
Hi
😢😢😢
🙏🙏🙏🙏
ህረኡኡ አየሀገሬ ምንይሻለናል እደተ፣ትብለን ሞተ፣ትን
ጩህ አላለም አማላ ጎጃም ከባድ ናቸዉ ተጠቀቁ ወድሞቼ
😀😂😂😂😂
ለማንኛውም ይሄ ላትቀጥለው የጀርከው ነገር ዋጋ እያስከፈለህ ሊሆን ይችላል። በጣም ያሳዝናል ጆሮዋችን የማይሰማው ነገር የለም ዘንድሮ። እግዚአብሔር ይርዳሃ ክፉ ሀሳብም ከሆነ ፅበል ሂድና ሁሉንም እዛ ተንፍስ።ኢትዬጵያ ውስጥ ከሰው ጋር መገናኘት እራሱ ያስፈራል በአሁኑ ሰዓት በእውነት።
ምንድቢሆን መተት ቢሰራ የወርአበባከትፕፈጥሮነውተፈጥሮንማንምመቀየርአይችልመቼስ
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😢😢😢
ይገርማል ከልጅቷ እዚህ ድረስ ከደረሰ በሆላ የሰው ቤት ለቍ መውጣት እየተቻለ እስከዛሬ አለመልቀቁ በከፋ ዘመን
ፈጣሪ አምላክ ፍሩዱን ይሰጣቸው ።
ወደ ፀበል በሄደ እኛ የምንሰማው የምናየው ነገሮች በጣም የሚዘገንኑ ናቸዉ እግዚአብሔር አምላክ በዚህ የሴጣን ሥራ የተጠመዱት ፍርዱን ይሰጥልን ።
የዚህ ችግር ዋነኛ ተጠያቂ የልጅቷ ቤተሰቦቿ ናቸዉ
በዙም ደስ አይልም የሰራኸው ስራ ግፍ ነው
መንፈስ እየሆነ እያወቅህ ለምንድነው ፀበል እማትሄደው ንስሃ ግባ እና ፀበል ሂድፆሎት ኣድርግ 😢😢😢😢
እግዚአብሔር አምላክ ከምዳር ገፃ ያጠፋቸ
በጌታ በኢየሱስ ስም 😢😢😢😢😢
መድሀኒቱ ፀበል ነው ምንም አይነት በሽታ ጸበል አይከለክልም
መተትንዉፀበል፣ዉሠዱት❤❤❤🎉🎉🎉
እግዙኦ እግዝኦ እግዝኦ እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ ስውረን 🤭🤭🤭🤭
ፃድቃኔ ማርያም ሂድ ፔሬድ ላይ ሆኖም ከፀበሎ ጎን ወንዝ አለ የ ፀበሉ ውራጅ ወደ ወንዙ ነው የሚፈሰው እና እዛ ላይ ሱባኤ ለመያዝ ስትገባ አጋጣሚ ፔሬድ ቢመጣባቸው ሴቶቹ እዛ እንዲጠቀሙ ይደረጋል ፃድቃኔ ማሪያም ሂድ ትምርሀለች
አምላኬ ሆይ ምድነዉ የዛሬዉ ደሞ አረ ምን እየሆንን ነዉ ወንድሜ አረ ሲጨንቅ
ፃዲቁ አቡነ ተክለሀይማኖት የማርህ በትህ የሰቀልከው
Nae wedae geta yefwesalae eyesus yadenlae
ኪዳነምረት እናቴ ይቅር በይን
ፈጣሪ ስራውን ያፍርሰው እሱን እራሱን ጠንቋይ ብላል እናንተም እምነታችሁ ደካማነው ወደፀበል መሄድ እንጂ ጠንቋዩን አትለምኑት ከቤቱመ ውጣ
ወንድሜ ምስትህ ታመጣልህ ና ጸበሉን መጠጣት እኮ ይቻላል መድኃኒአለም አባቴ ይድርስልህ
ደምቢፈስም ከውጭሆኖ መጠመቅ ይቻላል አይዞህ ወንድሜ ፀበልተጠመቅ ትድናለህ
በስምንት ቀን ድግልናዋን ወስደህ ዞርማለትየለብህምነበር
ፀበል ግባ ወዴዛ ወዳዛ ሳትሎ ፀበል ነወ መፍቴወ ደፍተራወ በፍታለት ስልቱ ቀይሮ ነወ በለላ ይገባል መንፍሱ ፀመል ነወ መዳኑቱ
ጆሮዮ መስማት ያለበት ነግር በሙሉ እስከ ጥግ ሰምቶዋል አሁን መስማት የሌለበት እየስማ ነው ወንድ ልጅ ቤሬድ ሆ ኧረ ያአላህ ክፉ ሰው ለይተክ ከመሬት አንሳልን
ከባድ ነው የኔ ውድ
በእየሱስም ምን አይነት ኩፉ ሰው ነው እረ ጌታሆይ ለይተህ አውጣን😢😢😢
በጣም,ለይቶ,ቢመታ,,ጥሩ,ነበር
በመጀመሪያ ሳይወስን ከልጅቱ ጋር ግንኙነት ማድረግ አልነበረበትም ምክንየቱም
1.የልጅቱ ህይወት
2.የሰዎች የአከራዮቹ ከዘመድ ጋር ያለ ጥል
3. የቆይታ ጊዜው በ1 ሣምንት ውስጥ ምን ያህል አውቋት ነው ያንን የመለያየት ውሣኔ የወሰነ
ስለዚህ ቅጣቱ በዚህ መልኩ ባይሆን ጥሩ ነበር እንጅ ቅጣቱ ይገባዋል ምክንያቱም በትልቅ ሰው የመጣች ስለሆነ፡፡ ደግሞ ቤት ለመልቀቅ ማስወጣት ስለማይችሉ ይላል በጣም ይደብራል የሚናገረው፡፡