Part 2 ከምንወደው ሰው ስንለይ ምን እናድርግ እና የመለያየት በረከቶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 555

  • @ወይኩምፈቃድክ
    @ወይኩምፈቃድክ ปีที่แล้ว +179

    እኔ የአለፍክበት ነበር በጣም የማፈቅረዉ ነበር ከ7 የፍቅር ቆይታ በኋላ ልንገባ የቤት እቃ ሁሉ አምልተን እቤት ሄጄ ለናቴ ሸማጊሌ ሊላክ ነዉ ብያት ለጎረቤት ሁሉ ልዴ ልታገባነዉ ብላ አዉርታ በዛምንቱ ተለያየን እራሴን ሁሉ ላጠፋ ነበር በጣም እጠጠነበረ በዛላይ እማወራዉ ሰዉ አነበር እቅልፍ አልተኛም ነበር በጣም ከስቼ ነበር ሌሊት ሁሉ አለቅስ ነበር ቀለበታችንን ሰይ ለቀለበት የገዛሁት ልብስ ሳይ ከዛ እሱን እሚሰታዉሰኝን ሁሉ እሚጣለዉን ጣልኩ እሚቃጠለዉን ጣልኩት 1 አመት በኋላ አዲስ ሰዉ ሆንኩ እረሳሁን ተመልሳ ሲመጣ አልተቀበልኩትም ቤተሰቦች ሁሉ እየላከ ሲስለምነኝ አልተቀበልኩም ዛሬ እግዚአብሔር ይመሰገን ዛሬ ሂወት የተሻለ ነዉ ወደእግዚአብሔር እንደቀርብ አደረገኝ ዛሬ በንስሀ ሂወት እኖራለሁ በረከት አለኝ ዛሬ ወደፍት እግዚአብሔር መልካም ትዳር ይሰጠኛል ብዬ አምናለሁ አመት ርግጠኛ ነኝ

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ ปีที่แล้ว +3

      ግን ለመለያየት ምክንያታችሁ ምን ነበር ማለት ማውራት ከቻልሽ ማለቴነው

    • @ወይኩምፈቃድክ
      @ወይኩምፈቃድክ ปีที่แล้ว

      @@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ አብሮኝ መሆን እደመይፈልግ እና ከሰራ ባልደረባዉ ከአንድም ሁለቴ አብሮ እደተኛእና ነዉ የነገረኝ እና ከሱ የተሻለ እንደሚገባኝ ነዉ የነገረኝ ዛሬላይ እግዚአብሔር ይመሰገን ሁሉም አልፍል

    • @BetelehemGezeheng
      @BetelehemGezeheng ปีที่แล้ว +1

      አሜን ጌታ የታማኛሺውን ይስጥሽ ♥️

    • @wederzerfea9720
      @wederzerfea9720 ปีที่แล้ว +1

      Amen esu yemisetesh demo enken ayewetaletm neger Hulu lebego newe

    • @NuorAhmd
      @NuorAhmd ปีที่แล้ว +1

      እኔም ልብሰ ለሰርጌነው እያልኩ ገዝቼ ላገባነው ብየ ቤተሰብ ተናግሬ ሁሉሰው ያቃል ግን💔💔💔💔💔😢

  • @subriaeman9557
    @subriaeman9557 ปีที่แล้ว +55

    ያን ጌዜ ኣለፍኩት ተሰባብሬ 😢😢ግን ብዙ ታምሬ😊😊ማፍቀር ማይታክተው ልቤ ውዱን ባሌን በልቤ ኣግሼ እየኖርኩነው ❤ኣላሃሙዱሊካህ❤❤❤በደዚ ኣይነት ህይወት ያላቹ ፅኑእምነት ይኑራቹ እናም ሁሉም ያልፋል ውዶችዬ ኣላህ ከናተጋር ይሁን😊😊😊😊😊

    • @AminahAminah-zq3nf
      @AminahAminah-zq3nf ปีที่แล้ว +3

      እውነት ያልፍል ወላሂ ሞት ያስመኛል ያስጨንቃል ሳላፈቅር ደሰተኛ በራሴ የምተመሰመን ነበርኩ አሁን ግን ከባድ ህመም ውስጥ ነኝ ከፈጣሪ ውጭ ማንም አያውቅም ህመሜን አዳደየ ሞት ፈርድ ነው አብድ ይሆን ብየ አስበሰለሁ እፍፍፍፍ ማፈቀር ቢቀርስስ

    • @GhgfGhgg-sg2hk
      @GhgfGhgg-sg2hk ปีที่แล้ว

      አብሺሪ ውድ እኔም መላ ቅጤ ጠፍቶኛል ብቻ አለሁኝ

    • @subriaeman9557
      @subriaeman9557 ปีที่แล้ว

      @@AminahAminah-zq3nf ውዴ በጭራሽ ሞት ምናምን እዳታስቢ ህይወት ይቀጥላል ወደራስሽ ተመለሺ እነዚን ነገራቶች ያሰብሺበት ቀን ይፀፅትሻል ይህ ሰው ከቺ ያራቀልሽ የተሻለ ስለሚገባሽ ነው። ወላይ ነምልሽ እኔ በዱኣነው ከፍ ህይወት ልወጣ የቻልኩት ኣብሽሪ በዱኣ ብትቺ

    • @subriaeman9557
      @subriaeman9557 ปีที่แล้ว

      @@GhgfGhgg-sg2hk ውዴ ኣብሽሪ የማያልፍ የለም

    • @ራሄልየሚኪእናት
      @ራሄልየሚኪእናት ปีที่แล้ว

      እኛም እንደ አች የራሳችንን ሂውት ጀምረን እንድናመሠገነው ይርዳን🥺እኔ ግን ሰው ማመን አልችልም የምር

  • @eyerusalemkasahun5658
    @eyerusalemkasahun5658 ปีที่แล้ว +58

    በረከት አለው በጣም የተመቸኝ ቃል ነው አንዳድ ጊዜ መለየት ትልቅ በረከት አለው 🙏

    • @imaway7619
      @imaway7619 ปีที่แล้ว +1

      Yes ine miskir nagn

    • @asteryemam6437
      @asteryemam6437 ปีที่แล้ว

      እዉነት ነዉ ፈጣሪን አመሰግነዋለሁ ባበረከተልኝ ነገር❤

    • @bettygirma9151
      @bettygirma9151 ปีที่แล้ว

      Ewnet new ❤

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 ปีที่แล้ว +6

    እኔ እግዚአብሔር ይመስገን አልተጎዳሁም ምክንያቱም ሰውን እንዳልደገፍ በመንፈሳዊ ህይወት ትንሽ ጠንከር ያልኩኝ ስለነበረ እግዚአብሔር ሰጠ እሱ ነሳ ለኔ አላለውም ብዬ ትኩረቴ ስራዬላይና አላማዬ ላይ ሆነ እግዚአብሔር ይመስገን ሰውን አላምንም በፀሎት ጠይቄ ፈጣሪ የፈቀደውን ይሰጠኛል ለግዜው ትኩረቴ አላማዬ ላይ ነው

    • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
      @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ ปีที่แล้ว

      👍👍👍

    • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
      @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ ปีที่แล้ว

      በነገራችን ላይ አብዛኛዉ ሰዉ የሚለያዬዉ በመለቱም ሚጎዳዉ ከመንፈሳዊነት መራቁ ነዉ

    • @minagirl6447
      @minagirl6447 ปีที่แล้ว

      ​@@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸእውነት ነው

  • @elsitube1071
    @elsitube1071 ปีที่แล้ว +15

    ከባድ ጊዜ በህይወቴ የገጠመኝ ጊዜ መተንፈስ ሁሉ አልችልም ነበር መተኛት አልችልም መኖር አቁሜ ነበር አሁን 2ወር ሆነኝ ደና እየሆንኩኝ ነው ከፈጣሪ ጋ መኖር እየጀመርኩኝ ነው እራሴን ጥዬ ነበር ግን ከፈጣሪዬ ተጠጋው ተመስገን ጨለማው አለፈ ማንም አይግጠመው ክብደቱን እሚያቀው የደረሰበት ብቻ ነው ለሰው ማስረዳት እማይችሉት ህመሙን መግለፅ አይቻልም ግን ተመስገን ❤

    • @BetelehemGezeheng
      @BetelehemGezeheng ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና ሆና እኔም አቅቶኝል 😭😭😭

    • @ልጀእወድሻለሁ
      @ልጀእወድሻለሁ ปีที่แล้ว

      ​@@BetelehemGezeheng እኔ አንድ አመቴ እስካሁን አልቻልኩም ሳስብ ይብስብኛል ግን ዋሽቶ መኖር እንደት ነው የሚቻለው ብየ እገረማለው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @feyselmohammed6963
    @feyselmohammed6963 ปีที่แล้ว +194

    እንደህናተ አልፌው የማወራበት ቀን ናፈቀኝ😭😭😭😭💔💔💔🙏🙏🙏

    • @Tta8yimm1ooo
      @Tta8yimm1ooo ปีที่แล้ว +4

      አይዞን ያልፍል።

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 ปีที่แล้ว +4

      ልይ ያልፍል

    • @BB-je4id
      @BB-je4id ปีที่แล้ว +2

      I know your feeling matter of time will be okay 🙏

    • @FelekuAlemu-s7i
      @FelekuAlemu-s7i ปีที่แล้ว +3

      Awo yalifali Atutratre

    • @sefedemedia4461
      @sefedemedia4461 ปีที่แล้ว +2

      ቀላል ያልፋል

  • @ራህማወሎ
    @ራህማወሎ ปีที่แล้ว +19

    ወላሂ ካንጀቴ ነው 😢😢 አላህ ይፍረድብህ ሂወትህ ሁሉ ጨለማ ይሁን ኢንሻአላህ ይዘገያል እንጅ አይቀርም እኔን እዲሰለቀሰከኝ አላህ ዋጋህን ይክፈልህ 😢😢😢

  • @ራሄልየሚኪእናት
    @ራሄልየሚኪእናት ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚገርም ምክር በጣም የሚገርም ትምህረት ነው መለያየት ክፉ ነው የልብ ሰብራት መጥፎ ነው ሞትን ያሰመርጣል እኔም ራሴን ሑሉ ለማጠፋት ነበር የማሰበው በዛ ላይ የኔ የምላቸው ዘመዶቼ አክሰቴቼ የሱ ደጋፊ ሆነው ጥለውኝ ነበር ዛሬ ግን ሑሉንም ከእግዚአብሔር ጋራ ብቻዬን አሳለፌው ጠንካራ ሆኜ ሲያዩኝ ሑሉም የሱን ሰህተት ሲረዱት ተመልሰው መጡ የምር ያ ግዜ ለኔ ጭለማ ነበር😢ያንን ግዜ ያሳለፈኝ አምላክ ይመሥገን🙏ዛሬ በራሷ የምትተማመን ጠንካራ ሴት ነኝ💃

  • @helenebelay9175
    @helenebelay9175 ปีที่แล้ว +6

    ለመጀመራያ ጊዜ ኮመንት ስፅፍ ከምር በጣም ከ breakup በኋላ አዲስ ሰው በመሆን ነው የሚትለወጠው በዛ ላይ ህመም ምን እንደሆነ ትረዳለህ ብቻ እንኳንም አለፈ ያ ሁሉ ጊዜ ለመልካም ነው ጌታ blees you my bro and sis ❣️🙏🙏🙏

  • @emuyeyemaryam
    @emuyeyemaryam ปีที่แล้ว +63

    ትክክል መለያየት በጣም ከባድ ነው የደረሰበት ያወቀዋል እኔም በተመሳሳይ ልክ ትዝ ሲለኝ ተንበርክኬ እፀልይ ነበር ያኔ ይቀለኝ ነበር የኔን ህይወት ነው የተናገርከው አሁን ላይ ሳስበው ምን አይነት ጨለማ ጊዜ ነበር

  • @HikmaShamil-q8m
    @HikmaShamil-q8m ปีที่แล้ว +6

    ሴትን የምትጎዱ ወንዶች ነብሳቹ አይማርም ግን ሁሌም ቢሆን ተበዳይ እንጂ በዳይ እንዳንሆን እህቶቼ አላህ የተበዳይን ዱአ ይሰማል አብሽሩ የአላህ እርዳታ ቅርብ ነው ኢንሻአላህ።።።።

  • @jesusislove978mars2
    @jesusislove978mars2 ปีที่แล้ว +2

    ኡፉ.... መለያየት መጣም ከባድ ነው ህመሙ ለመግለጥ ቃላት ያጥረኛል....ግን የእግዝአብሔር ፀጋ ረድቶኝ እንደገና አቅሞኛል:: ደስ የምለው ነገር ግን ብዙ ነገር ትማራለህ.... አስተዋይ ብርቱ ያርግሃል ከስህተትህ ብዙ ትማራለህ ለቀጣይ ህወትህ በጣም ትጠነቀቃለህ.... ስለሁሉም ነገር ጌታ ይመስገን

  • @mamekasu8565
    @mamekasu8565 ปีที่แล้ว +4

    መጀመሪያ እሱዋ በፍቅር የተጎዳች ነች ከዛ በመሀል ተገናኘን ከዛ በጣም ተፈቀርን በጣም እኔን ካላወራች ወላ ያማት ነበር ይሄን ስለማቅ በፈለገችኝ ሰአት እገኛለው ቢያንስ በቀን 15 ከዛ በላይ ትደውላለች ስራ ላይ ሁኜ እራሱ አወራታለው ከዛ ጭቅጭቅ ተጀመረ እሱም መጠራጠር ጀመረች እሱዋ በጣም ቆንጆ ነበረች ግን መጠራጠር መጥፎ ነገር ነው ከዛም እንዲ አለችኝ መጋባት እፈልጋለው አለችኝ እድሜያችን 19 ነው ቤተሰብ አይፈቅድም ትንሽ እንቆይ አልኳት ከዛ ትንሽ ጊዜ እንራራቅ አለችኝ እንዳትደውል አልደውልም አለችኝ እሺ ብያት በ 3ተኛው ቀን ደውላ ብር እፈልጋለው አለችኝ አስቸኩዋይ ነው አለችኝ ከዛ እጄ ላይ ብር ስላልነበር ልፈልግላት ወጣው ስልኬን አልያዝኩም ነበር ለካ ብዙ ጊዜ ደውላለች ከዛ ስደውል እንዳትደውል ካሁን ቡሀላ ብላ ዘጋችው ብዙ ለመንኳት እምቢ አለች

    • @minagirl6447
      @minagirl6447 ปีที่แล้ว

      ከዛስ በዛው ቀረ ተለያያችሁ 😢?

  • @ዲባቲቭ
    @ዲባቲቭ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ ምርጥ ምክር ነዉ ዘመናችሁ ይባረክ የተናገራችሁት የመከራችሁት በሰዉ ልብ ላይ ፍሬ ያፍራ ለምልሙ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹💪💪❤❤

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ብዙ ነገር ተመርያለዉ በኢዉነት በተላይ ለመለያየት ምክንያት የምሆኑ ነገር በተላይ አንቴ ካወራዉ ፓርት ለማግባት ስወስን በምል ፓርት ላይ ተባረክ በጣም ደስ ይመል ምክር ነዉ

  • @fueXman773
    @fueXman773 ปีที่แล้ว +7

    ብዙ ባይወራላችሁም ለማህበረሰብ እና ለተውልድ ጠቃሚ ማይመስል ግን ደሞ በጣም ብዙ ጠቃሚና አስተማሪ ስራ እየሰራችሁ ነው
    በረቱ ❤❤❤

  • @udhdhb7201
    @udhdhb7201 ปีที่แล้ว +16

    አሁን ያለሁበት ሁኔታ ተቃጠልኩ 😢😢😢😢ደስ ስትሉ ተባረኩ ወይኔ እርጋታችሁ ❤❤❤❤❤

  • @Sadi-mc8qe
    @Sadi-mc8qe 18 วันที่ผ่านมา

    እዉነትም እድል ነዉ ማን እደኔ ተሰብሮ እዳድስ ጀግና ሁኖ የተፈጠረ ወላሂ በሰአቱ አለም ሁሉ የጠፋ ሁላ መስሎኝ ነበር ከዛን ትንሺ ዝም አልኩና እዳድስ እኔም እራሴ እማላቃት ሴት ሁኘ ቁጭ ጧት ማታ አልሃምዱሊላህ እላለሁ እዉነትም በረከት ነዉ አሁን ምኑንም አላስታዉስ ነገም ሌላ ቀን ነዉ🎉🎉

  • @timesilhaset289
    @timesilhaset289 ปีที่แล้ว +21

    ለአእምሮ የሚጣፍጥ ውይይት ነው ❤

  • @edeneden3405
    @edeneden3405 ปีที่แล้ว +6

    ብዙ ነገርን እንዳስብ አርጋችሁኝ ሁለታችሀም እርጋታችሁ ብቻ ብዙ አስተማርኝ ብዙ አፍዘዘኝ ብዙም ቁስሎቸን ነካከችሁብኝ ግን big respect ❤❤❤❤

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 ปีที่แล้ว +8

    እዉነት ነው ❤❤ ተመስገን ብሬክ አፕ ብዙ በረከት አለዉ አይቸ የማላቀዉን ሁሉ አየሁ ግን አሁን የከበደኝ ወንዶች ሁሉ ሲያወሩኝ የዉሸት ይመስለኛል አላምናቸውም 😢 አቃተኝ ሞከርኩ

    • @welotube463
      @welotube463 ปีที่แล้ว

      አዝናለሁ እኔም ለወደፊቴ እንደት ያለ ሠውጋ እንደምኖር😢

    • @salleemae3161
      @salleemae3161 ปีที่แล้ว

      እኔም ይከው ሥሜትነው እሚሠማኝ😢

    • @SadiyaSadiya-vh3xb
      @SadiyaSadiya-vh3xb ปีที่แล้ว

      እኔም አሳስቦኛል የጨነቀኝ ነገር

  • @tamiratdukamo7700
    @tamiratdukamo7700 ปีที่แล้ว +8

    It's my story too, I know the feeling, the pain, and the hurt of the breakup, but God was and is and will be with me. Maybe he blessed me with the pain. Even if I don't know the purpose of the pain I trust Him(God). Amen!.

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 ปีที่แล้ว +3

    ማርያምን ዉዶቼ እኔ እንደም ምን እላለሁ መሰላቹ ❤ልክ እንደኔ ከዉድቀት ከክህደት እምያጠነክረዉና ወደ ላይ እምያወጣዉ ከሆነ ሁሉም ቢወድቅ ብየ እፀልያለሁ የሄ ማለት ወድቆ ለሚቀር ወይም ተሰብሮ ለሚቀር ሳይሆ ለሚያጠንክረዉ እዉነት ትልቅ በረከት ነዉ እና የማያልፍ የለም ዉዶቼ አይዛቹ እኔ ምስክር ነኝ❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር ሁሉም የምንችልበት ይሰጥን

  • @lubabaahmed3304
    @lubabaahmed3304 ปีที่แล้ว +6

    አቦ ይመቻችሁ እህህህህ ማያልፍ የለም አለፈ ግን የገረመኝ ነገር ሁላችንም ሞትን መምረጣችን እኳንም አልሞኩ አልሀምዱሊላህ

  • @abrehamtenkir8073
    @abrehamtenkir8073 ปีที่แล้ว +48

    እራሴን አየሁት እኔ የማወራ ነው የመሰለኝ ማንም አይገባውም በዚህ ህይወት ያለፈ እንጂ

    • @ElsaWubit-p7r
      @ElsaWubit-p7r ปีที่แล้ว

      እዉነት ያለፈው ነዉ የሚያቀዉ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

    • @FuhadFuhad-pf9fu
      @FuhadFuhad-pf9fu ปีที่แล้ว

      ለኔ አቻ ያላኝ አልመሰለኝም ነባር ወይ ሂወት❤

    • @ሀውይወሎይዋ
      @ሀውይወሎይዋ ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢😢😢 ህመም አለው

  • @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
    @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ ปีที่แล้ว +38

    በፍቅር እደመጎዳት ያህል ሚከብድ ነገር የለም❤❤❤❤😢😢😢

  • @btigetu7487
    @btigetu7487 ปีที่แล้ว +2

    እኔ የማወራ እስከሚመስለኝ ድረስ ነው ያዳመጥኩት ቆንጆ ውይይት ነበር በርቱልን

  • @EthiopiannaipoihtE
    @EthiopiannaipoihtE ปีที่แล้ว +2

    .......እጅግ በጣም በተበደልኩበት ሰው ያለኝ ነገር አልቋጭ አለኝ .....እርግጥ ነው የልጆቼ አባት ነው ግን ግን ተለያይተናል ተራርቀናል ያ ፍላጎቴ ነው ። ምክንያቱም ልዩነታችን ሰፍቷዋል ግን ግን እኔ ውስጥ ያለው እውነት በደሉን በምጠላበት ልክ ይናፍቀኛል ።
    ከተለየየን ከ አመት አመታቶች እየተቆጠሩ ባለበት ሁኔታ ......እራሴን ከሱ አርቄ .....ሲመጣ መንገዴን እያጠፋሁ ግን ግን በደሉ ከውስጤ ሊወጣ የሚችል ባይሆንም ግን ግን መውደዱ እያስጨነቀ እየጎዳኝ ነው ።

  • @a21sjlakce32
    @a21sjlakce32 ปีที่แล้ว +42

    ነበር ብለን የምናወራ ያርገን
    ሁላችነም😢😢😢💔

  • @TamerTareke
    @TamerTareke 8 หลายเดือนก่อน

    ልጂ አለን የተለያየንበት ምክናት በጣም ከባድ ነው ያቅር ለጋዛቤር በየ ያቅር በየው አለው ጠባሳው አልጠፋም እንድንታርቀ ያጠያቀኘል ገራ ገባኘ ተባርኩ የኔ ህወት ነው ያወራቸወት እማረበት አለው❤

  • @meekdesalegn960
    @meekdesalegn960 ปีที่แล้ว

    ባይገርማቹ እኔ እራሴን ላጠፋ ሞክሬ ብዙ ጠባሳዎች አሉኝ አሁን ግ ን ሳሚ ስታወራ እውነትም እግዚያብሄር ይወደኛል ሴጣንም የኔ ቀጣይ ህይወት ያስፈራው እንደነበር አመንኩ ተመስገን ለዚህ በቅቻለው የኔ ህይወት ለበዙ ሰው ትምህርት ይሆናል ብዬ እገምታለው መውደድ ማፍቀር ጤነኝነት ነው

  • @yididateak-gj1zx
    @yididateak-gj1zx ปีที่แล้ว +1

    በፈጣሪ ሀይሉ በድንግል ማርያም ከለላና ድጋፍ ብዙ ነገሮች አልፊያለው የኔ ከሰው የሚለይ ነገር ነበር የገጠመኝ ጭራሽ በማትቀኝ ሚስት ሆና ላገባት ስለኔ ማንነት ነገራት ለአንድ አመት ያክል ትሰድበኝ ነበር በጣም ምጥፎ መጥፎ ነገሮች ሰድባኝ አለፈ ግን እናም እኔም አንድ ቀን በዚህ ፕሮግራም ብታቀርቡኝ ብዙ ከገጠመኝ ነገሮች እንዴት በፈጣሪና በድንግል ማርያም ስም እንዳለፍኩት ለብዙ ሴት እህቶች ማስተማሪያ የሚሆን ገጠመኝ አለኝ እናም ከቻላችሁ አሳትፉኝ

  • @ወይኩምፈቃድክ
    @ወይኩምፈቃድክ ปีที่แล้ว +8

    መጠጥ መፍቴሄ አይሆንም እራሰን ማጥፋት መፍቴሄ አይሆንም ድንግል ማሪያምን እንድታማልደን ጸሎት ማድረግ ነዉ ከእግዚአብሔር ጋር ጉኑኝነት በማድረግ ነዉ ከዛ ችግር እምንወጣዉ

  • @Shewa-jj3ts1bm5p
    @Shewa-jj3ts1bm5p ปีที่แล้ว +40

    😢ታድላችሁ አልፋችሁት እያወራችሁት እየተነፈሳችሁት ነው ግን ቀጣይ ሂወታችሁ እንዴት ነው አግብታችሁ ቤተሰብ መስርቶ የመኖር ህልማችሁ እንደናንተ ያለ ሳገኝ ተመስጬ ነው የማደምጣችሁ ስለቀመሳችሁት የኔንም ህመም ትናገሩልኛላችሁ እንዴት እንደምጠነክር❤

    • @asteryemam6437
      @asteryemam6437 ปีที่แล้ว +3

      ያልፋል ብቻ እራስንማሳመን ነዉ በተለይ ለሴትብሎ ወይለወድብላ ከተወን ያንንሰዉ ለመጥላት በቂምክንያት ነዉ ሲናፍቀን ያንን ማስታወስ ነዉ የሆነቀንላይ ፈጣሪይመስገን ከዚህሰዉ ስለተለየሁ ትላላችሁ ደርሰብኝ ስላየሁት ነዉ

    • @anshaseide9193
      @anshaseide9193 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢

  • @awetsoli8954
    @awetsoli8954 ปีที่แล้ว +18

    Sometime we have to know that break up is God's protection. because Only God knows our future with who will end so just we have to be strong to heal. Just at that time we have to attach our life with God then the blessing will came ...😊😊
    Nd tnx for the skills God bless u more ...

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰርቶኝ በረከት አሰጥቶኝ,ጠንኳራ አድረጎኝ አልፊል,ዉይይታችሁ በጣም ቆንጆ ነዉ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @Hanan-jr7hi
    @Hanan-jr7hi ปีที่แล้ว

    ጥሩ ውይይት ነው በዚህ ሰአት እያሳለፍኩ ያለውትን ነገር ነው ምትናገሩት እውነት ብርታት ሆናቹኛል ብዙ ነገርን መቀየር እንዳለብኝ ተረድቻለው አውን ጥንካሬን አግኝቻለው እናመሰግናለን በርቱልኝ

  • @zozouae2590
    @zozouae2590 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ፕሮግራም ነው ደስ ትላላችሁ እርጋታችሁ ሁሉ ነገር እና እኔ የማወራ ነው የመሰለኝ 😢😢የኔ ታሪክ ነው የመሰለኝ 😢😢😢ብርቱ ❤እኛም እናመሰግናለን ❤❤🙏

  • @YohannesTadela
    @YohannesTadela 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነዉ በናንተ ንግግር proud የሆንኩት ሌላ relationship ቶሎ መጀመር የለበትም አድስ የመጠዉ ሰዉ የመጀመርያ ቁስል የባብሰናል በአድሱ ሰዉ እኮ ምንም ችግር የለበትም ግን ህመም በዉስጣችን ስላሌ ነዉ። you have to be healed firest your pain plus minus one year it is must

  • @embetigermaa524
    @embetigermaa524 ปีที่แล้ว

    Betami kebdi new wagaa asekefilognle gini egezaberi yemsigen zaree tankiralew erseni hulaaa new ytelauti untii lemengeri

  • @SaeedSaeed-t9x
    @SaeedSaeed-t9x ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ልብ ውስጥ የሚገባ ትምህርት ንግግራችሁ በጣም ለዛ ያለው ነው ደስ ስትሉ በርቱ ውዶቸ ቀጥሉበት❤❤❤❤❤

  • @Abe208
    @Abe208 ปีที่แล้ว +2

    ስትለያዪ ለመርሳት የምትጠቀሚዉ ዘዴ፣ የእኔም ዘዴ ነዉ። 👍 ያ ሰዉ ወደ ህይወቴ ሳይመጣ ነበርኩኝ፣ ስለዚህ ወደ ፊት ያለ እርሱ መኖር እችላለሁ ማለት ያስፈልጋል። ቀላል አይደለም፣ ግን ይቻላል

  • @tube-im6wm
    @tube-im6wm ปีที่แล้ว +1

    እኔ በዚውስጥ ነኝ አሁን ይበልጥ ወደ ጌታ እየተጠቃ ነው ነገ ብዙ የሚጠቅም ነገር ጌታ እደሚወጣ አምናለው እና ብቻ ጌታ ከናተጋር ይሁን እጂ የማይታለፍ የለም

  • @tigisttsegaye9027
    @tigisttsegaye9027 ปีที่แล้ว

    እውነትነው በዚህ ህይወት ማለፉ በረከት አለው የአምላክን ታላቅነት ተረድቻለው። እወዳችኋለው ከልባቹነው የምታወሩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @عليسليم-ب2ج
    @عليسليم-ب2ج ปีที่แล้ว +7

    የኔውዳች እዲ እያላችሁ አፅናኑኝ አሁን ላይ. በጣም ከባድ ላይ ነኝ

  • @Adamdjad-qf4ml
    @Adamdjad-qf4ml ปีที่แล้ว +2

    ገና ከተለያየን 4 ቀናችን ነው ብዙ ስሜት ነው ሚሰማኝ ከባድ ነው በጣም ግን እናንተን ደጋግሜ እየሰማሁ ነው ምንም ሳላረግ ያለምክንያት ተለየችኝ 😢😢 ብቻ ከባድ ነው

    • @sikandarsikandar7035
      @sikandarsikandar7035 ปีที่แล้ว

      አይዞሽውዴ እኔም ወራችን ከተለያየን አብሽሪ እኔግን እረሥቸዋለሁ ምኑምትዝአይለኝ

  • @egetbb5548
    @egetbb5548 ปีที่แล้ว +1

    የምር ምርጥ ሀሳብ ነው እያንዳንዳችንን የደረሰ ታርክ ነው ያነሳችሁት ተባረኩ ቀጥሉበት

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi ปีที่แล้ว

    ሳሚ እና ኤልዳና ፈጣሪ የልባቹ ይሙላላቹ የልቤን ነው ምታወሩት አዳድ መሰበሮች ሊሰብሩን አደለም ሚመጡት ጥንካሬ ብርታት በራስ መተማመን እና ሊጠግኑን ነው ሚመጡት በልቤ ውስጥ ያለ ሰው ዛሬም እወደው አለሁ ግን ለኔ አሆነኝም ብዙ ተፈትኜበት አለሁ ቢሆንም ተምሬበት አለሁ ዳግም እዳልሰበር ሆኜ አለሁ

  • @Netsi19344
    @Netsi19344 ปีที่แล้ว +2

    በስማም እኔ የሆንኩትን ሰው የሆነ እስካይመስለኝ ድረስ አንጀቴ እስር ብሎ ውሀ እኳን መጠጣት ሰላም አይሰጠኝም ነበር 💔💔omg እእለፈ በቃ ተመስገን እግዚአብሄር ታሪኬን ቀየረው እንጂ ሞቴን ሁላ ተመኝቼ ነበር 😢😢

  • @dgg6962
    @dgg6962 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት ምርጥ ሰው ናችሁ እናመሰግናለን

  • @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
    @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ ปีที่แล้ว +6

    በጣም ነው ደስ ምትሉኝ ብትጋቡ ዋው በዚ እርጋታቹ በጣም ነው ደስ ምትሉኝ❤❤❤❤❤❤

  • @tibebugirma-o4h
    @tibebugirma-o4h ปีที่แล้ว

    ጠንካራ ነሸ ሁሉም ለበጎ ነው ፍጣሪ የተሻለ ኣሰቦለሸ ነዉ በረቺ.

  • @Lenafekr
    @Lenafekr ปีที่แล้ว

    ዋውውውው በጣም ገራሚ የሆነው ውይይት ነው ያደርጋችሁት እኔ ክፓ1እስክ ፓ2በጣም ተመስጪ ነበር ስሰማሁ የነበር ስለ እኔ ምታወሩ ነው የመስለኝ እኔ ካንድም ሁለቴ እንደዚህ አይነት ነገር ውስጥ አለፌአለሁ አውንም ግራ በመጋባት ውስጥ ነው ያለሁት

  • @lemlemg542
    @lemlemg542 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉም ሰው ያፈቀረውን ሰው አያገባም ። አንዳንድ ሰዎች ትምህርት ብቻ ሊሰጡን የተላኩ አሉ ወደቤት ስናልፍ ጎረቤት አንካኩተን ገብተን ትንሽ ተጫውተን ቤት እንደምንሄደው እንደዛው በሂወት መንገድክ ገብተው የሆነ ነገር አስተምረውክ አጠንክረውክ ከሂወትክ ሚወጡ ብዙዎች ናቸው እኛ ግን የኔ ካልሆነ ብለን ሙጭጭ እንላለን ሰው ቤት ሁሌ አይታደርማ !!!
    ከዛ ሰው የተማርነውን ያ ግንኙነት የሰጠንን ጥንካሬ መለያየት የሰጠንን ብስለት አናስተውለውም ። መጨረሻ ማለት ምፈልገው ያፈቀርከውን ሰው ከሂወትክ ቢወጣ እንኳን ያን መልካምነቱን ጡሩ ግዚያቶችን እና ፍቅሩን በልብ ማኖር ይቻላል ባይ ነኝ እና ሁሌም ልባችን ቀና ከሆነ የኛን ትክክለኛ ሰው ዳግም ማፍቀር እንችላለን ።
    የሄዱት ግን አስተምረውን አጠንክረውን ሂደዋል ። እንዲህ ነው ሚሰማኝ እኔ ካሐፈው የፍቅር ሂወቴ ። ስንለያይ የነበረውን ሳይሆን መጀመርያ የነበረንን ቆንጆ ነገሮች ነው ሁሌም ማስታውሰው ። እሱ ሊያስተምረኝ ነበር የተላከው በሂወቴ እንዲቆይ አልተፈቀደለትም !!!!!! 3:37

  • @ሠሚራሀሠን
    @ሠሚራሀሠን ปีที่แล้ว +7

    እሚገርም ትምህርት ነው part 1 እናpart 2ተደምሜ ነበር ያደምጥኳችሁ

    • @seaday-uk3et
      @seaday-uk3et 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሁን ላይ እኔ እያሣለፍኩት ሲወት ነው

  • @አቢጊያየደሞፈሬ
    @አቢጊያየደሞፈሬ ปีที่แล้ว +5

    እውነትነው አልፈውል ዛሬላይ ተደሰችነው የለውት ጌታ የተሸለሰጠኝ❤

  • @AbigiyaEyasu-y1i
    @AbigiyaEyasu-y1i ปีที่แล้ว

    እውነት ነው አንዳንዴ መለያየት በረከት ነው ሳሚዬ ኤልዳዬ አመሰግናለሁ ብዙ እየተሰራው ነው🙏😍

  • @edentadese685
    @edentadese685 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል መለያየት በጣም ከባድ ነው 😢 እኔ በጣም የከበደኝ እንዴት ነው ለቀጣይ ሂወቴ የማፈቅረው የማምነው የሚለው ያሳስበኛል

  • @nafuya
    @nafuya ปีที่แล้ว +5

    መገናኘት እንዳለ መለይየትም አለ ፈጣሪ ይንን ከባድ ጊዜ አለፍኩተ ፈጣሪ ይመስገን❤

  • @PunTo-y9t
    @PunTo-y9t หลายเดือนก่อน +1

    Thanks.tebarku❤

  • @Nagesaababaacheso
    @Nagesaababaacheso ปีที่แล้ว +4

    ሁለቱም video አይቼአለሁ breakup የደረሰበት ብቻ ይገበዋል እንጅ ሌላ ሰው ይህ ሀይል አይገባውም ምክንያቱም ስለ መንገድ ማውቅ ከፈለግን የሚመለሰውን ሰው መጠያቅ ነው ያለብን „ በሁለቱም ቦታ ላይ ንግግር ያደረጋችሁት አራፍ በዚህ በbreakup ውስጥ እኔም አልፈዋልው ለእኔ it's very painful relay 😭 ግን ለአንደድ ሰዎች ኖራመል ምንም አይምሰላችሁም “ ቅድም እንዳልከው ለዛ ሰው ወርቅ የሆነውን ማንነቴን ስለሰያሁት ሌላ ሰው ጋር መቅረብ ሆና ማውራት anything አስጥለኝ 😢 ያንን ሰው ከሕይወቴ ለመውጣት ያለያሁት video የለም አልቻልኩም “ በኃላ ግን ለሁሉም ጊዜ አለው በማለት ሁኔታዎች Aspect መድረግ ጀመርኩ ደግሞ እራሷን በሥራ sport በመሥራት busy በመሆን only ብዙም በአለመሆን i heeling my self “ so sm time ያን ሰው ውስጤ fleeing ያደገል ዛሬም ከልቤ አልወጣም ይህ እውነት ነው

    • @bisra910
      @bisra910 ปีที่แล้ว

      ኘዐጨለጨመዐጰሐጸ

  • @dhfg336
    @dhfg336 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ መፅናናት ነው ልበለው ሣያወራይ ከዘጋይ ድፍን ሁለት ሳምንት ቀንናአ ሌሉትን መለየት ተሥኖያል ሊያውም በስደት መለያየት መጣም ህመሙ ከባድ ነው ብዙ እቅድ ነበረን በቀን አስሬ እሚያወራይ ሰውዬ ዛሬ እኔ ካን ቀጥታአ እንካን ስደውልልት አያነሳልይም ምን ብዬ እራሴን ላጽናናአው ግራአ ገባይ ተመልሶ ይመጣል ብዬ ተሥፍአ ላድርግ ብቻአ ጭንቀቱን አጠይቁይ ህመምምምምም

    • @kebernsh208
      @kebernsh208 ปีที่แล้ว

      በስደት ላይ ከባድ ነው ብቸኝነት ስለሚበዛብን ግን ከስራሽ እና ከራስሽ ላይ ትኩረት አድርጌ እኔም በስደት የ7 አመት የልጂ አባቴን በተለየን ግዜ በጣም ከብዶኝ ነበር በቃል አይገለፅም ከስደት ላይ ስደትን መረጥኩ ከብዙ ግዜ በዋላ እራሴን ሳጠነክር ሂወቴን መኖር እዳለብኝ ስወስን እሱ ደግሞ መመለስ ፈለገ ያኔ ነው ከአንጀቴ የወጣው አሁን ከተለየው 8 አመት ሆኖኛል በጣም ደስተኛ ነኝ ለእምነቴም ሆነ ከሰወች ጋ ያለኝን ግንኙነት በጣም አሳምሮልኝ የአለእድሜየ አብስሎኝ ነው የሄደ በተለይ ስራ ካለሽ ስለምንም ሣታስቢ በደብ ስሪ ክላስ ስትገቢ ማልቀስ ካለብሽ አልቅሽ እምታወሪው ሰው ካለሽ ከዚህ ወሬ ውጭ የሆነ የሚያስቁ ነገሮች ወይም ከአገር ቤት ስትመለሱ ምን እደምታደርጉ መወያየት ከቀን ቀን ወደእራስሽ እድትመለሽ ይረዳሉ❤

  • @ararsonagari2022
    @ararsonagari2022 ปีที่แล้ว +3

    መለያየት በረከት አለው ማለት ማህበረሰባዊ ተጽኖ አለው። በድፍረት ማህበራዊ ሚድያ ላይ እንደዚህ ማለት ከባድ ነዉ። ግኑኝነቱ የተፈጠረበት አውድ ወሳኝነት አለዉ። በቴክርስትያን እና በቴሰብ የማያውቁትን ግንኙት እንደ ትክክለኛ ግንኙነት ተደርጎ ሚድያ ላይ ባይቀርብ ባይ ነኝ።

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 ปีที่แล้ว

      ትክክክልልልል ሳይጋቡ አብሮ መተኛት ሀራም ነው

    • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
      @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ ปีที่แล้ว

      👍👍👍 ይህ ሀሳባቸዉ እኔም አልቀበለዉም

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 ปีที่แล้ว +20

    ብዙ ሰው ብቸኝነት የሚፈልገዉ ልቡ የቆሰለ ነው የሚያቃው ለምኖ ተንበርክኮ በጁ ከገባሽ ቡሀላ እንድትተማመኝ ካደረገ ቡሀላ እሳ ማመን ስትጀምር መዉደድ ስትጀምር ልቧን ሰብሮ ከሚሄድ ወንድ ይጠብቃችሁ

  • @FikrteAsresahgn
    @FikrteAsresahgn ปีที่แล้ว

    እኔም በጣም ነበር እራሴን የምጠላው በጣም ፍቅር ጎርቶኝ ነበር በቃ በጣም እራሴን ጥዬ ነበር በቃ በጣም ከባድ ነበር ከንዛ ሙድውስጥ መውጣት ግን እግዝብሄር ይመስገን ዛሬ ሌላ ሰው ነኝ ሁሉ ነገር አለፈ እግዛብሄር ይመስገን

  • @JjNb-ms8mr
    @JjNb-ms8mr 11 หลายเดือนก่อน

    እኔም በዚህ ህይወት አልፈላሁ ግን ያለፈኩበት ግዜ ለኔ በጣም ከባድ ነበር ገን ልጂቱ ተመልሳ መታለች እናወራለኝ እስካሁን ጌዜ ድራስ የበፈቱን ግዜ ሳስብ እበሳጫለሁ ሲቀጥል ቤተሰቦቿ መሀል ላይ ገብተው ነው ይሄ ነገር የተከሰተው ብቻ እንደዚህ አይነት ነገር አያድርስ ነው የሚባለው

  • @yidenekyide
    @yidenekyide ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለው ሳልል ማለፍ ንፉግነት ነው የእውነት በጣም አመሰግናለው

  • @bekideresetube8178
    @bekideresetube8178 ปีที่แล้ว

    አክስቴ የሰርጉለት ህዝብ ተሰብስቦ ቀረ ከ 12 አመት በፊት ከዛም ቤተሰብ ዘመድ ባል አምጥቶላት በ 2 ሳምንቱ ለሌላ ሰው ተዳረች ዛሬ እጅግ ስኬታማ ናቸው። የቀረው ባሎ ግን ጥሩ ህይወት ያለው አልሆነም ።

  • @GhgfGhgg-sg2hk
    @GhgfGhgg-sg2hk ปีที่แล้ว +31

    አሁን ያለሁበትን ሁኔታ አልፍ እንደናንተ የማውራብበት ቀን ናፍቀኝ 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

    • @dhfg336
      @dhfg336 ปีที่แล้ว +2

      እኔም እማአ

    • @memmem4421
      @memmem4421 ปีที่แล้ว

      Enem😢😢😢😢😢😢

    • @ልጀእወድሻለሁ
      @ልጀእወድሻለሁ ปีที่แล้ว

      ሁሉም በሽተኛ ሁኗል ያረብ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @NetsiGetachew-l1i
    @NetsiGetachew-l1i ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ማመሰግናችሁ ዞር ብዬ እራሴን እንዳይ ነው ያደረጋችሁኝ እንዲመለስ እያሰብኩ ነበር ግን ለምን እንዲመለስ እፈልጋለሁ በጣም በትንሽ ነገር ነው ወስኖ ያቆምነው አሁን ግን በናንተ ተማርኩ

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ከሚወዱት ስው መለየት ከባድ ነው የምር ዛሬ ግን ያን ቀን አልፌ ሌላ አድስ ህይወት ውስጥ ነኝ አለሀምዱልላህ ብቻየማያልፍየለም

  • @Meron-l3u
    @Meron-l3u ปีที่แล้ว

    በጣም የሚያስተምር ውይይት ነው ተባረኩ
    ውይይታቹ በጎደኝነት ላይ እያሉ የሚያጋጥም ብሬክአብ ነው የገለጻቹት ፡
    በትዳር ላይ ማለት ሳይለያዩ እያሉ ለሚያጋጥም ብሬከአብ እባካቹ የሆነ ነገር በሉኝ ፡
    የ28 ዓመት ትዳሬ ላለፉት 5 ዓመታት በብሪክአብ እያለፈ ነው።

  • @sifandeti9107
    @sifandeti9107 ปีที่แล้ว

    Irgatachu bisletachu,betam das yilal

  • @አናትግራወይቲ
    @አናትግራወይቲ ปีที่แล้ว +2

    ደስ የሚል ርእስ እና ማብራርያ ነው❤

  • @fatema6593
    @fatema6593 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው እኔም በመፃፍ ይወጣልኛል መጠየቅ ያለብኝ ን ነገር በመፃፍ እጠይቀው አለሁ መልሱንም እፃፍለህ ❤

  • @jesusislove978mars2
    @jesusislove978mars2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው ተባረኩ በርቱ ዘመናቹ ይለምልም❤❤❤ መልካም አዲስ አመት

  • @ሚላሄር
    @ሚላሄር ปีที่แล้ว +2

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንፈተናለን ግን ደግሞ ፈጣሪ ኣይተወንም እንዱም እንድንጠነክር እና እንድንማር ይጠቅመናል🙏

  • @zeee1852
    @zeee1852 ปีที่แล้ว +5

    😢😢😢😢እማያልፍ የለም አለፈ እግዚአብሔር ይመስገን😢ጨለማ ነበርያለፈው ህይወቴ ግን አጥክሮኛል እኔ ማነኝ ብየ ነቅቻለሁ 😢😢😢

  • @طيبةمحمد-غ1ض
    @طيبةمحمد-غ1ض ปีที่แล้ว +5

    አሁን ላይ አልሀምዲሊላሂ አወ አይልፈኩት ነወ ኢንሻ አላህ በቅርብ ቀን ወደ ሀገር አግባለሁኝ በሱ ምክንያት ሀገርን ሩቅ ነበር አልሀምዲሊላሂሂሂሂሂ😊

  • @lydia9780
    @lydia9780 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክሽ የሆነ ብስል ያለ ነገር አለሽ ደሞ ቆንጆ ነሽ ደሞ ውበትሽን ያውጣው አስተሳሰብሽ ይመስለኛል ቆንጆ ነን ብለው አስተሳሰባቸው ግን የማይመች አሉ ጎበዝ አስተሳሰብሽ ላይ በደንብ ስሪ በረቺ ክብር አለኝ

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf ปีที่แล้ว

    በጣም ተስፋ እስከ መቁረጥ ደርሽ ነበር አልሀምዱሊላህ በአላህ ሀይል አለሂኝ

  • @እጓሂእምበርተስፋኣይቀርጽ
    @እጓሂእምበርተስፋኣይቀርጽ ปีที่แล้ว +3

    በእዉነት ግልጽ ሰው መሆን ይጠቅማል እናመሰግናለን 24:19 24:20 24:26

  • @abenezeramaru7824
    @abenezeramaru7824 ปีที่แล้ว +1

    ነገን ጥሩ ለማድረግ ጥሩ ሕይወት ነገ ላይ ለእሱዋ ለመስጠት ስትታገል ..ጊዜ አልሰጠኝም ተብሎ ..breakup ..ከባድ ነው ! ያ ነው ያጋጠመኝ ..

  • @MulukenBabena
    @MulukenBabena ปีที่แล้ว

    ❤❤❤እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ አየመሮ አቸው የከፈትእየታቸወ የጨምር እሺ ተባረኩ

  • @titinash785
    @titinash785 ปีที่แล้ว

    Betam yegeremey ene yemisemayen setaweru Benegerache lay ahunem eza weset ney gin betam desesetey new mikeyatom bezu seltemarekubet 5 wer hulu mtseley akume neber lemen alresawetem beiy gin geta melkam new endegena edel setey ahn gin enkan hune new milew mikeyatum getan yayewbet selhune new

  • @sabrinasabrina1837
    @sabrinasabrina1837 ปีที่แล้ว

    አደበታችሁ ሲጣፍጥ መደማመጣችሁ ሁሉ ነገራችሁ ያምራል😍😍

  • @lemlemmasfin7923
    @lemlemmasfin7923 ปีที่แล้ว

    Ine milachu yewunet betam idelegnanach alifachu mawurati chilajuwalina

  • @ZebidarZebidar
    @ZebidarZebidar ปีที่แล้ว

    ንግግርሽ የኔ ቆንጆ ዛሬ ቢሆን እራሱ የተለያዩት በቃ ጠንካራ ያደርጋል ደሞ ስታምሪ አንቺን የተወ የአለም ሞኝ ወንድ ነው ወንድሜ ባያገባ አንቺን ነበር ምድርለት❤❤❤

  • @medanitelove9880
    @medanitelove9880 ปีที่แล้ว

    ኡፋ ተባረኪልኝ ጥሩ ሰአት ላይ አዳመጥኩሽ ❤❤❤

  • @hirutadnew7024
    @hirutadnew7024 ปีที่แล้ว +1

    A very good lesson❤

  • @IntactIntact
    @IntactIntact ปีที่แล้ว

    አቤት አገላለፅህ ልክነህ የምር የምወደዉን ሠዉ ሥታጣ ህመሞ ከባድነዉ በተለይ በሠዉ ቤት ሁነን እህህህ ብቻ አልሀምዱሊላህ አለፈእጂ ። ከባድነዉ ወላሂ መለያየት ትዝ ባለን ቁጥር እኮ የሚሠማን ሥሜት ።

  • @Yeab_sira
    @Yeab_sira ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በጣም እንወዳችሁአለን🙏🙏

  • @AaaBbb-ep9ks
    @AaaBbb-ep9ks ปีที่แล้ว +2

    ዋው ደስ የሚል ትመርት በተመስጦ ነው ያዳመኮት 🙏🙏❤❤

  • @nahombefekadu2941
    @nahombefekadu2941 ปีที่แล้ว

    Yabate lij neh 😅 Hinde gatahin asayi wendme tadleal femesnethi getan lemasayet betam michu new Des yilal beeetam. Tetekembet tebarek mastewaln yabzalhi Amen

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 ปีที่แล้ว

    ሳልጠግባችሆ የሚያልቀዉ ነገርስ ንግግራችሆ ሁሉ በማስተዋል የተሞላ ነዉ በሁላችንም ቤት የሚያኳኳ ነዉ ምታወሮት ብዙ አስተምራችሆኛል 🙏❤😘😘😘😘

  • @mhiretaweke
    @mhiretaweke ปีที่แล้ว

    Yes esimamalew. Tebareku tiru jimare new... geta bifekid anide egzaber behiwete yastemaregnin abireachu bikafel des yilegnal. Biruk honu

  • @zenabawarku4755
    @zenabawarku4755 ปีที่แล้ว

    የብዙ ሰው የህወት ታሪክ ያካትታል እምታቀርቡት ምክር ❤

  • @kedestrak123
    @kedestrak123 ปีที่แล้ว

    የእዉነት በሚገርም አገላለፅ የእዉነት ወደራሴ እንድመለስ አደረጋቹኝ እኮ

  • @amennega-pt7nm
    @amennega-pt7nm ปีที่แล้ว +1

    ኸረ የረሳሁትን ነገር አስታወሳችሁኝ😭😭ሁሉም ለበጎ ነው ተመስገን