ቀዳማዊ እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸዉ በጎንደር ከተማ ይፋ የስራ ጉብኝት አደረጉ፡፡

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 79

  • @elshadiysavesisay5171
    @elshadiysavesisay5171 6 ปีที่แล้ว +18

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል ስወድሽሽሽ እህት ወይዘሮ ቀዳማዊት ዝናሽ ታያቸው

  • @embetmetku4453
    @embetmetku4453 6 ปีที่แล้ว +8

    እግዚእብሔር እምላካችን ይከበር ይመስገን ።
    ቅዳማዊት እመቤት እንወድሻለን ።

  • @samuelabebe9075
    @samuelabebe9075 6 ปีที่แล้ว +10

    መልካም ሴት ለባሏ ዘውድ ናት። አግዚያብሄር ዘመናቹን ይባርክ ።

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ 6 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ቀዳማዊት እመቤት እደት ታምሪያለሽ እንቁ ኢትዮጵያዊ የጀግናው መሪ ንግስት የታመሙት እግዚአብሔር ይማራቸው

  • @salehmuhamad8210
    @salehmuhamad8210 6 ปีที่แล้ว +19

    ያአላህ ያረቢ አተ እራህመትህን እዝነትህን ስጠን አምላኬ አተው ማረን የታመሙትንም የሞቱትንም አተው ማራቸው አላህ ያከሪም ያረህማን አዛኙ ጌታችን

    • @tiruneshbeyene2896
      @tiruneshbeyene2896 6 ปีที่แล้ว +2

      የእግዚአብሔር ሞገስ ይብዛ ይጨምርልሽ፤
      የምታስቢውና የምትነኪው ሁሉ ለእግዚአብሔር ክብር ፤ለሰው ሁሉ መልካም ምሳሌነትን ያትርፍልሽ።
      የትውልድ እናት ያድርግሽ።እንደ ዲቦራ የምትሰሚበትንና የሰማሽውን የምታደርሽበትን ጉልበት፣የምትናገሪበትን
      ርእቱ እንደበት፣ ምሥጢርን የምትረጅበት
      ዕውቀት ፣ ማስተዋል የሞላብሽ ባለአዕምሮ
      ሴት ቸር መንፈስ ቅዱስ ያድርግሽ።
      በጌታችን በኢየሱስ ስም አሜን አሜን አሜን

    • @messitkiroshaile8521
      @messitkiroshaile8521 6 ปีที่แล้ว

      አሜን ፈጣሪ ይድረስልን

    • @azebmokonnen9702
      @azebmokonnen9702 6 ปีที่แล้ว

      Saleh Muhamad Amen.

  • @selame913
    @selame913 6 ปีที่แล้ว +23

    አስተዋይ እህታችን በርቺ። አብይን ተንከባከቢልን። እንወድሻለን።

    • @Tmr930
      @Tmr930 6 ปีที่แล้ว

      Selam E ጎደሬ ለባላቸው ልባም ናቸው አታስቢ በእናቴ ስላየውት ነው ምርጥ ታማኝ አሳቢ ናቸው

  • @ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ
    @ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ 6 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይጠብቃቹ የሃገሬ ህዝቦች በሙሉ ሰላማቹ ሰላሜ ነው

  • @hdiwdhsgieeh2065
    @hdiwdhsgieeh2065 6 ปีที่แล้ว +6

    እህት ዝናሽ አብይን ተከባከቢልን እንወድሻለን ከነባልሽ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @SaraSara-ge2dt
    @SaraSara-ge2dt 6 ปีที่แล้ว +4

    መልካም ሴት እርግት ያልሽ ቆንጆ መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልሽ ማማየ

  • @salehmuhamad8210
    @salehmuhamad8210 6 ปีที่แล้ว +4

    አንጀቴን ነው የበሉት አላህ ያሳድጋችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አላህ ሞልቶታል ጤናችሁን የረመልስላችሁ እድግ በሉልኝ ካላህ በታች የነገ ተስፋችን እናንተናችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከሞላው እርህራሂ እሱ ይዘንላችሁ ጤናችሁንም ያይን ብርሀናችሁን አላህ ይመልስላችሁ ስበቡን ፈጥሮ ጤናችሁን ይስጣችሁ እወዳችዋለሁ ያገሬ ህዝቦች

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 6 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ ምረትን አድለን ያንተን ስጦታ ቸል እንዳንል እርዳን የታመሙትን ይማርልን

  • @AbdoAbdo-ri2rz
    @AbdoAbdo-ri2rz 5 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ እስከ ባለቤትሽ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ገና ብዙ ታሳዩናላችሁ

  • @ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ
    @ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ 6 ปีที่แล้ว +5

    ኦኦኦኦ ሙሉ አካል ተስጥቶን ፍጣሪን ቁም ስቅሉን የምናበላው ስንቶች ነን ተመስገን አምልኬ እግዚአብሔር ይጎብኛችሁ ወንድሞች እህቶች

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ሠ6ኘ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ሠ6ኘ 5 ปีที่แล้ว

    I REALY LIKE HER
    GREAT JOB KEEP IT UP KEDAMAWIT ZENASH

  • @tigitigi41
    @tigitigi41 6 ปีที่แล้ว +2

    We love you God bless you!!!

  • @tamrtiagobize5635
    @tamrtiagobize5635 6 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ ከነባልሽ መልካም ሰው ናችሁ

  • @jisonglove7691
    @jisonglove7691 6 ปีที่แล้ว +7

    Ziniya siwodish zemenish yibark

  • @melenabakalu7444
    @melenabakalu7444 6 ปีที่แล้ว +14

    ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዘናሽ አንቺንና ቤተሰብሽን እግዚአብሔር። ይባርክ

  • @workuyohannes
    @workuyohannes 6 ปีที่แล้ว +1

    May the Lord Jesus Christ bless you and the prime minister and all of your beloved kids

  • @azebmokonnen9702
    @azebmokonnen9702 6 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ በብዙ ጥበብ እና በንዙ ጥበቃው ከነባለቤትሽ ቤትሽን ሁሉ የኔ 😍😘😇✌🙏ቆንጆ!

  • @ትዕግስትየመሬልጅስደትይቁ
    @ትዕግስትየመሬልጅስደትይቁ 6 ปีที่แล้ว +1

    የታመሽበት ይረዳሻል ።በርች የኛ ዉብ

  • @fatumafatuma1758
    @fatumafatuma1758 6 ปีที่แล้ว +6

    ዝንየ ቆጆ በርች

  • @alemalem1373
    @alemalem1373 6 ปีที่แล้ว +5

    የኔ እህቶች እግዚያብሔር የፈውሳችሁ

  • @gantemohammde6038
    @gantemohammde6038 6 ปีที่แล้ว +1

    ውውውውው እመቤት ዘመንሽ ይባርክ አብይንአደራ እንወድሻለን 😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asterassefa7005
    @asterassefa7005 6 ปีที่แล้ว +1

    Gobez ! You did good job we have hope on you we love you we proud of you we pray for you God bless you don't feel alone your people is always with you....

  • @ethiopfrste5045
    @ethiopfrste5045 6 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ምርጥ የአማራቱ ልጃ

  • @tezi7282
    @tezi7282 6 ปีที่แล้ว +4

    Nice frist lady .

  • @behanejembere2465
    @behanejembere2465 6 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ ቀዳማዊት ወይዘሮ ዝናሽ ይታየው

  • @taddelegebrie339
    @taddelegebrie339 6 ปีที่แล้ว +5

    ጉብኝቱ ጥሩ ነው። ግን ምነው ጎንደር የኢትዮጵያ ባህል እምብርት ሆና የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መዝሙር የለም እንዴ በዘፈን ብቻ የምታደነቁሩን። ልዑል እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!! እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!!!

    • @የጎንደርቀበጥነኝ
      @የጎንደርቀበጥነኝ 6 ปีที่แล้ว

      Taddele Gebrie ምነው ነብሴ እመቤትቱ እኮ ፔንጤ ናቸው ጎንደር ላይ ደግሞ የለም እንደዚህ አይነት

  • @egigayehudesalegen3434
    @egigayehudesalegen3434 6 ปีที่แล้ว +3

    Sweetheart first really we really appreciate visit us keep up doing good job

  • @felekuadmasu3738
    @felekuadmasu3738 6 ปีที่แล้ว +2

    ለታመሙት እግዚአብሔር ይፈውሳቸዉ

  • @Dg-gv3qq
    @Dg-gv3qq 6 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ልጆቹን ደስ ሲሉ

  • @kidesteshetu3968
    @kidesteshetu3968 6 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር እግዛቤሔር ይጠብቅሺ በጣም አይናፋርነሺ እንደ አብይ ደፋር ሆኚ

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
    @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ 6 ปีที่แล้ว

    Wode ytkebru Ehitachen kebad halafenet new ytalubshe Egzabher yrdash Egzabher ytbkelen Ethiopian ybarklen No goning back to darkness Be andenet wode fet Enhed
    💜 💜 💙 💜 💛 💚 💜 💜 💙

  • @tigistalemumelka422
    @tigistalemumelka422 6 ปีที่แล้ว +1

    Egzihabher besrachu hulu Ayleyachu Amen

  • @lionofyuda
    @lionofyuda 6 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ነው።

  • @ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ
    @ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ 6 ปีที่แล้ว +1

    አማራነት ኩራትነው

  • @h.m.s7760
    @h.m.s7760 6 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቅሽ

  • @mulualemnega5583
    @mulualemnega5583 6 ปีที่แล้ว +1

    የሕዝባችን መብራት ናችሁ ኑሩልን

  • @ሰውለሰውመድሀኒትቢሆንምበ
    @ሰውለሰውመድሀኒትቢሆንምበ 6 ปีที่แล้ว

    አማራ ክልል ለዘፈን አንደኛ

  • @thefloweroftheviolettheflo2852
    @thefloweroftheviolettheflo2852 6 ปีที่แล้ว +3

    ሀላእ.ይረዳሺአይዞሺ

  • @felekuadmasu3738
    @felekuadmasu3738 6 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንሽ ይባርክ ከነቤተሰብሽ

  • @ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ
    @ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ 6 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይማራቹ

  • @ekramoooo4755
    @ekramoooo4755 6 ปีที่แล้ว +1

    አላህ፣ይርዳቸው

  • @tigistmeron4183
    @tigistmeron4183 6 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማርርር እመቤት ትጠብቅሸ

  • @kiflayghebru2848
    @kiflayghebru2848 6 ปีที่แล้ว +3

    It is very interesting visiting God bless you wro zenash Abiy

  • @mtagsewgaalweonelove6882
    @mtagsewgaalweonelove6882 6 ปีที่แล้ว +1

    Wowww 😍😍

  • @ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ
    @ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ 6 ปีที่แล้ว +2

    እሷፔንጤ ናት ዘፈን አይመቻትም ሀሀሀ

  • @halemaemam8335
    @halemaemam8335 6 ปีที่แล้ว +6

    እኛ የሚሥፈልገን ሑልግዜ መዜቃ ሣይሆን አገራቺንን የሚለዉጥ አድ ዉሥን ቃል ነዉ

    • @nbvvbbvfnnnnghh6943
      @nbvvbbvfnnnnghh6943 6 ปีที่แล้ว

      Halema Emam አድ ውሥን ቃል ምንድነው ?? እንዴው እራስሽን ቅደፃድቅ ትቁጥሬያለሽ እንዴ

  • @tigistkahsaygirmay5327
    @tigistkahsaygirmay5327 6 ปีที่แล้ว +6

    Yegna konjo nurlin yeregashi ende ergo

    • @ksamakkah2644
      @ksamakkah2644 6 ปีที่แล้ว

      አንችንእናዶክተርአብይንአላህይርዳችሁ

  • @ፈጡሜስደተኛዋፈጡሜስደተኛ
    @ፈጡሜስደተኛዋፈጡሜስደተኛ 6 ปีที่แล้ว +1

    ክፉ አይካብኝ

  • @selamawitadmassu9720
    @selamawitadmassu9720 6 ปีที่แล้ว +1

    እንዴ ያለጠባቂ ነው እንዴ የምትንቀሳቀሰው ? እመቤቴ ትከትልሻ

  • @salamabagaz2572
    @salamabagaz2572 6 ปีที่แล้ว +2

    Zeniyee sewedsh igziabher yexebqeshi

  • @asresabayneh9383
    @asresabayneh9383 6 ปีที่แล้ว

    you get this respect b/c you are wife of Dr.Abay who is Ethiopian Pr.Minister and you also get "kedamawi Emebet"
    please don't struggle Ethioipia Orthodox church to say Mom God as Embete

  • @zawdnhsedagaw7593
    @zawdnhsedagaw7593 6 ปีที่แล้ว +2

    ወያኔ ይውደም የአማራ ጠላት በተለይ ጎንደርን የገደላት ቅማላም ወያኔ ትግሬ መቸም ቢሆን ወያኔ ትግሬ እስካልወደቀ አማራ ምድር አይለማም ዶክተር አብይም የወያኔ እድሜ ማራዘሚያ ነው

  • @ethlvymrenny1685
    @ethlvymrenny1685 6 ปีที่แล้ว

    we need what was they saying not music please

  • @astera7009
    @astera7009 6 ปีที่แล้ว

    Aleme.Akefe.nachew.ygonder.ljoch.

  • @wowealin1978
    @wowealin1978 6 ปีที่แล้ว

    hoda ayalwe tze alnie

  • @djjs9151
    @djjs9151 6 ปีที่แล้ว +1

    Fitaeri yemsigein

  • @abfdd3632
    @abfdd3632 6 ปีที่แล้ว

    Gondare Nat enda

    • @tekestt9185
      @tekestt9185 6 ปีที่แล้ว

      Mar

    • @mrwho6276
      @mrwho6276 6 ปีที่แล้ว

      አወን ጎደሬ ናት

    • @mrwho6276
      @mrwho6276 6 ปีที่แล้ว

      ጎደሬዋ

  • @wvsvwvsebeh2765
    @wvsvwvsebeh2765 6 ปีที่แล้ว +1

    weyen des setilu

  • @amkiamki3200
    @amkiamki3200 6 ปีที่แล้ว +1

    Muzeka aybeza muzeka aynetsenm

    • @amkiamki3200
      @amkiamki3200 6 ปีที่แล้ว

      Kedamawet zenash eta abzeto yebrekesh zemenesh yebrek

  • @wowealin1978
    @wowealin1978 6 ปีที่แล้ว

    fatrye ytbkcw

    • @mekiadetamo1771
      @mekiadetamo1771 6 ปีที่แล้ว

      ዚይነሺህ አቢዬን አደርሀ አልሀ መጨርሽችሁን አለሀ የሰሚርልችው

  • @wvsvwvsebeh2765
    @wvsvwvsebeh2765 6 ปีที่แล้ว +1

    weyen des setilu