ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አወ ተርበናል ፣ ተሸብረናል ፣ ደሀይተናል ፣ ከገዛ አገራችን ተሰደናል 😢
እንኳን ዘፈኑ ከሰባሰባቱ ድርቅ የአሁኑጦርነት ነው ህዝባችንን የጨረሰው
ሌላ ምን ታሪክ አለን እድሜ ለመሪዎቻችን ለዚህ ሁሉ ታሪክ ያበቁት
ምን ያርግ ትንሽ ብታግዘው ምናለ በት
@@AyubeAbdiህዝቡማ አግዞታል ደግፎታል ራሱ ለእርዳታ ብሎ ለነጮች እጁን ሰጠ፡ አሁን ምላስ ብቻ ሁኖ ቀረ
ተርበናል መንግስ አትቀልድ
አፈር ብላ😂
ያስብላል
ከርሳም
አየህ በእርሀብ እና ችግር እያለክ ተርቢያለው ስትል ለዚህ መልስ የተቀመጡልህን አውሬዎች?ግን ታዲያ እንደዚህ ሆናችሁ መቆየት እንደማትችሉና በእናንተ ለይ የከፋ ሰቆቃ እንደሚደርስባቹ አትጠራጠሩእውነት ነው ህዝብ በእርሀብ እና በአረመኔዎች እያለቀ ነው።
Ewenet new begeza agerachne terebenale tesedenale eydere wedehuoala eyihdene new
አትሌቲክስ እና ረሃብ ኢትዮጵያን በአለም ታዋቂ ያደረጉ ናቸው።
እትዮጲያ ከ ሱዳን ኤርትራ አንሳ ነው እሄ ስም የሚሰጠጥ ? እንደኔ ግ ን አታንስም ሆኖም ምእረባያን እትዮጲያ ወዳ ፊት ሀያል እንደምትሆን በመሰብ ሀገሬን ጥለሸት እየቀቡ ነው
@@Abdushukurwabela-v6jzmbileh gurahn tinefaleh
😂😂😂😂@@Abdushukurwabela-v6j
ምንህ ነው የሚያምክ?/?
@Abd😂😂😂ushukurwabela-v6j
ለምን ይዋሻል አለ በደምብ !!! ልዩነቱ የአሁኑ ረሀብ ሰዉ ሰራሽና መላዉ ሀገሪቱን በተለይ ከተማውን ያጠቃ ነው!!
የሰወየዉ ንግግር ቢናድድም ኢትዮጵያ አሁንም ህዝቦችዋ እየተራቡ መሆኑን አለም ያዉቃል ያልተራበዉ መግስት ብቻነዉ*
inde anchi ayinet hilinaw yeterabe hizibi machemi aytegibim
ያለቀላት አገር ኢትዬ በሜካብ የተቀባች አገር ጋላ አፈረሳት 😂አፈር ትብላ
@@asmareabebe1857 ደነዝ አዉርተህ ሙተሀል ምኑጋነዉ የተሰሳትኩት እከካም
@@asmareabebe1857sew ede betu nw ante arabehim ihonal
@asmareabebe1857 u r useful idiot😂
ኢቶዬዸያ ምን ኣላት ጉራ ብቻ
አሁን በብልፅግናው ከራቡ በባሰ እየገደለን አይደል
ልክናቸዉ አልተሳሳቱም አሁንም አብይ የባሰ ነዉ በድህነቱም ሰዉ እያረደ በመብላቱም አብይ የባሰነዉ
Exactly
አወ ተርበናል ይህን የአቢይ መንግስት ያውርድልን
100%እራህብ ላይ ነን
ጦርነት ናፋቂ መሪዎች ያሉባት ሀገር ሁሌም ረሀብ ሞት ኣይጠፋም‼️
የባሰ እንጂ ምን የተሻለ አለ?
እንደዚህ አይነት ሀገር እየመሩ መሪዎቻችን በሙስና እና በዘረኝነት ተጠምደው ሕዝብን እያሰቃዩ ይገኛሉ። የሀገሪ ሰው እንደዚህ ይላል [ የሚሉሽ ባልሰማሽ ገብያ ባልወጣሽ ]።
ትክክል
አሁንም እረሀብ አለ ። ያውም በከፋ ሁኔታ መምህራን ስኩል ፋዲንግ ፕሮግራም ያስጀመረ።
አወን በደንብ ርሀብ አለ
ትክክለኛ ጊዜው ነው እንደውም ከዚያ የተሻለ ሙዚቃ ቢለቀቅ ወቅቱ ነው
አወ ተርበናል ልክ ነው ሙዚቃው በስማችን እየተበደሩ የራሳቸውን ቤት ይገነባሉ እኛ ግን አሁንም በስደት በረሃብ እየተንገላታን ነው ምን ይላል ያገሬ ሰው የ አባይን ልጅ ውሃ ጠማው!! እናማ አባይን ገድበናል ግን አሁንም ውሃ እየጠማን ነው 😢😢😢😢😢😢😢እድሜ ለከርሳም መሬወቻችን
አወ ተሰደናል ተርበናል እኔ በሰው ሀገር ነው ያለሁት ሀገሬ መመለስ አልፈልግም ዘመዶቼ አልቀዋል ሀገራችን አስርግዜ ተቃጥላለች ሰዎች ተሰደዋል
እውነት ነው። ችግሩ እየቀጠለ ነው ያለው። ምክንያቱም ችግሩ ከነበረው የባሰ የኔነት ብቻ የሰፈነባት፤ በረሀብ ላይ ጦርነት እና ሞት የተጨመረባት ሀገር፤ የባሰውኑ ሰውነት ተዋርዶ በዘረኝነት የሚባላባት ሀገር ሆናለች። ያሳዝናል።
ትክክል አሁኑም ይብሳል ረሃብ ብቻ ሳይሆን ግድያ ጠለፋ እገታ ታይቶ የማይታወቕ በቤራች ምክንያት መፈናቀል አለን፡ ብርምላስ አድግን ማለት እድገት አይደለም፡ አሁንም እትዮጵያ እየለመነች ነው ረሃብ አለ ትክክል ትክክል ረሃብ አለ ይዘፈን ይዘፈን
በጣም ያሳዝናል የእኛ ችግር ማለቂያ የለንም ፈጣሪ ይማረን ❤
ግንኮ አሁንም እያለቅነ ነው 😢😢😢😢ምንም ልዩነት የለውም
አንዳንዴም እውነተኛ ዜና እንደዚህ አይነቱን ስትሰሩ ደስ ይላል
ልክ ነው እረሀብ አሁንም ኢትዮጵያ ውስጥ በባሰ ሁኔታ አለ ምክንያቱም የሀገሪቱ ሀብት በባለ ስልጣናት እየተዘረፈ የቀረውም ለጦር መሣሪያ መግዥያ ይውላል
አሁንም የዉ ነዉ ጦርነት ድህነት በመላዉ አለም ተሰደን እንገኛለን ኢትዮጲያ ዉስጥ ዘረኝነት ካልጠፋ መቼም አያልፋልን ሁሉም ህዝቦቿን በፋትህ እሚመራ መንግስት ስታገኝ ተስፋ አለን
አዎ ልክ ናቸው ተርበናል ተሠደናል ልንመለስም የት ልትገቡ ይሉናል ወይ አላለፈልን ወይ ሀገራችን ሂደን የምንወዳቸውን አላየን በጦርነት ገለውብናል ብቻ ያሳዝናል ብቻ ሀቅነው
አወ ችግር ላይ ነን ሰላም የለም ወጦ መስራት አልቻልንም ንሮ ከብዶብናል።
የመጨረሻ ደሀ ያረጉት መንግስቶች ናቸው
እና ዘረኞች
አተናል እውነት ተቸግረን ብዙ አይተናል የመጣነው ምንገድ ያሳዝናል
አታሟርትብን በደብ ኢሄንን ስማችንን እናድሰዋለን ኢንሻአላህ ☝️ባዳና ባዳ ወደደም ጠላም ሀገራችን ስሟ ታድሶ በአለማችን ካሉ ምርጥና ሀብታም ሀገር ተርታ እናሰልፋታለን በአላህ እገዛ አታስብ
ክክክክክክ
@@aregahailu2487 ሳክ አንተ ሆዳም አዲሳባ ቁጭ ብለክ ነው ባገራችን ምታላግጠው ዘረኛ
😂😂😂😂😂
እንደውም ብሷል በረሀቡ ላይ እንደገና ወንድም ወንድሙን የሚጨርስበትን ጦር መሳሪያ ሳይቀር እየተለመነ እንዲሁም ትውልዱ የማይወጣው እዳ እየተሸክመን አይደል፤
አይ ኢትዮጵያ ያሁኑ ይባስ እውነት ነው ዘርኝነት እያለ ኢትዮጵያ መቸም አያልፍላት
መንግስታችንን.. ባንወድም.. ሞራል.. ሚኒካ.. ንግግሮችን.. አንቀበልም,, 🇪🇹 ሀገራችን.. ለዘላለም.. ትኑር
ተነፋ
እውነቱን መቀበል ግድ ነው።
እና እረብተኛ ነን ስደተኛ ነን የምን ሞራል የምን ታሪክ ሴቶቻችን ለአረብ አገር ተሽጠው ወንዶቻችን በየ በረሀው ስደተኛ።።።። እና ምን ትላለህ በክት መንግስት በክት ምሁር
የአሁኑ አልተነገረም እንጂ ከዛኛው ይበልጣል
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔ወየው ሀገሬ ከድጡ ወደማጡ ሆነችብኝ
ጠቅላዩ ምን ቢያጨስ ነው 30% ህዝብ በረሃብ ሚላስ ሚቀመስ አጥቶ ሚሰቃይበት አገር 50% በቀን ሁለቴ መላት ማይችልበት አገር በጦርነት እያመሰ ሚያሾፈው::
Selam sebkeh gonbess bilek sira
@ ዜጋ አንገቱን ቀና አርጎ ደህነነቱ ተጠብቆ እንዲሰራ ነው ዲሞክራሲያዊ ስርዓት ያስፈለገው:: አንገት ደፍተህ ምትሰራው በባርነት ስርዓት ውስጥ ነው:: በደንብ ካልበላህ ይሄ ልዩነቱ አይገባህም:: ረሃብ ችግሩ ይሄ ነው::
አሁን ነው የባሰው😢😢😢😢
ካለፈ ታሪክ መናደድ አያስፈልግም ትምህርት ወስዶ መቀየር ነው የሚያዋጣው
አረ አንድ እንሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሀገራችን እንደዚህ አይነት እርጉም መሪ ገጥሟት አያቅም ምናልባትም እግዚአብሔር ስለበደልነዉ ሰይጣንን ሰዉ አድርጎ ፈጥሮ ሊቀጣን ስለፈለገ ይመስለኛል አሁን እርሀብ ብቻ ሳይሆን የመጨረሻ የምንበታተንበት ጊዜ እንዳይሆን እንሰጋለን እሱ ያግዘን🙏
እንደውም አሁን ባይብስ ቤት ይቁጠረው 😢
እውነታን መካድ አይጠቅምም፣ 86 ሚሊዮን ሕዝብ ከድህነት ወለል በታች በሚማቅቅባት አገር አልተራብንም ማለት ፌዝ ነው። እውነቱን ተቀብሎ መፍትሄው ላይ ማትኮር ግድ ነው።
ከዚህ በላይ ምን አለ ሰው በጣም እየተራበ ነዉ በጣም
በጣም ያማል በጣም ኢትዮጵያዊ መሆን
40 years but nothing changed we’re still in the same boat or same situation 🤕
Hi bro help me translate ከርሞ ጥጃነት into English. I think that is our nature we failed to change. What a shame!
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤
አሁንም እርሃብና ጦርነት ላይ ነው😢
ለሀገራችን መስረት የሁላችንም ድርሻ መሆን አለበት የመንግስት ብቻ በለን ጆሮ ደባ አንበል ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን ።!!!
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አይ አይ
መወን ያበሳጨዋል እንደኛ የተራበ እለ ?
ትልቁ ራባችን ፍቅር ማጣት ነው
Yes, they are right! There are exceptions who misuse the resources and don't know hunger!
ያሳዝናል ወላሂ
ኢትዮጵያ እጆዎች ወደ ፈጣሪ ትዘርጋጃትለች 🙏🙌🙌🙌
ESTI UNET BEL
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
የተናገሩት እውነት አደለም ለማለት ይቸግራል ።የሆኖ ሆኑ ፣እውነት እንናገር ከተባለ ከተማ የተባለው የቦሌ መንገድ ስላሸበረቀ ችግር የለም ማለት አደለም የሰው ቤትና ንግዱን ቤት እያፈረሱ መንገድ መስራት ፣በየቦታው ቀማኛና ምቀኛ የበዛበት አገር እንደገና. ደሀው ከሚኖርበት አፈናቅሎ ለውጭ ባለሀብቶች መስጠት የህ እነግዲህ ችግር አይደለም።ሀቁ ሊያሳምምመን አይገባም።
እንደዚህ ሆና አታቅም የአሁኑ እራቡ መፈናቀሉ ምን ቅጥ አለው የአሁኑ የጦርነቱ አረ ተወኝ
አረ ችግር ላይ ነን።
ርሃብና ችግር ጥሩ አሁን ሰቀቀን የሕ በእውነት ይከብዳል ::
አሁንም ቢሆን አለህ የብለን አለህ ይርደን አለህ ያልፈታው ችግር መኑም አይፈታውም ጉዞችን ሁለችንም አንድ አቅጣጫ ሆነ ኡሱም ተቀውሞ አለህን ግን እያለማን አይደለም አለሀን ከላመን መጥፎ ተግባርን ም ሆነ አስተሳሳብን ትታን ሷደቀነ ዱዐን ወይም ምፅዋትነ ፀሎትን እነብዛ ተውበትን ወይም ኒሰሀን እንዳዛው ከስግብግብነት እንራቅ ችለ እንበል የኔ አለህ ይረዳነል ኢንሻ አለህ
ዋዉ ምን አዲስ ነገር አለ? ታርክ ራሱን ደገመ እንጂ !
ድብቅ፡ ረሀብ፡ በግልፅ፡ አለ፡ የምን፡ መሸፋፈን፡ ነው።
አለም ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ሀቅ ነው።ብቻ እኛ ኢትዮጵያውያን ቻይ እና አምላኪዎች እምነት ያለን ህዝቦች ነን ፀሎታችን አይቋረጥ እግዚአብሔር አይቸኩልም።
ere yemrkn or shn nw😂😂😂😂😂
@mekumam1st የሰው ትኋን።
😢😢😢😢😢😢😢😢በጣም ደሜ ፈላ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
አሁንም ኃብቷን በከተማ ውበት አባክና በረሃብ የምትታወቅ ሐገር ኢትዮጵያ !!!!
ክሊፑን አዋጥተንም ማሰራት አለብን
ልክ ነው አናትህ ይውረድ አይወርድም እንኳ አለም አወቀልን
አይ እምየ ኢትዮጵያውያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥲
አሁንም ረሐብ ላይ ነን አዎ ጦርነት ላይ ነን አያስገርምም
ማን ነው ባለውለታችን ትዝ ያልነው ከ40 አመት በኋላ
የ ኢትዮጵያ ህዝብ ነው እንጂ የጭንቅላት ድሀ ኢትዮጵያ እማ ሀብታም ነበረች ‼️💔እሰይ ደግ አደረጉ ይዝፈኑ
ትንሽ አታፍሩም ?, ኢትዮጵያ ምድር እና ህዝብ የበደለው ማነው ? አታውቁምም አዎ አውቆ የተኛ ቢቀሰቀሱትም አይነሳም የሚባለው ትክክል ነው እና ለዚህ ሁሉ ያበቁንማ 1st ውጮች እነ አሜሪካ , ሲቀጥል የኢትዮጵያ መንግስት አብሮ እየሰራ ያለው የተሸጠው አጀንዳ እየፈጸመ ያለው እርስ በእርሳችን እንድንባላ እና አገራችን እንድትፈራርስ እየሰሩ ያሉት ናቸው እና አስተውሉ ጭቃ አና ጭፍን ጭንቅላታቹህ አሰሩት ምድረ ከንቱ ጭራሽ የኢትዮጵያ ህዝብጭንቅላት ስትይ /ል አታፍርምምም , ከንቱ ሁላ
86% ህዝብ በጣም የከፋ ድህነት ውስጥ እንዳለ የቅርብ ጊዜ ጥናት ያመለክታል እውነት ነው
Yes it is true.
አሁን የባሰ የነፃነት ረሃብ እና ጦረኝነት ጭምር የተፀናወተን ሆነናል።
ተባረክ እንደዚህ ለሀገር የሚበጅ ነገር ነው መስራት
አሁን ያለንበትጊዜ ጠኔ ላይ ነው
ጎበዝ አምባቢ ነህ 👏👏👏👏👏
የዛኔ የሞትነው በአመት ይሆናል አሁን በወራት ሚሊየን ይሞታል
😊😊😊 በእውነት ከሆነ ጋዜጠኛች ለሆዳችሁ ከማደር እንዲህ እውነቱን ስትመዘግቡ ደሰ ይላል ለማንም ሳታዳሉ የተሻለ መሪ አገኘን ብለን የበሰ መጣብን እግዚአብሔር እንደ ሙሴ ንፁህ መሪ ይስጠን ከማለት ምንም የምለው የለም 😊😊😊😊
ርሀብ ከመራብም አልፎ ሰው እራሱን እየሸጠ ነው ለዛውም ኩላሊቱን
ህዝብ ተርቧል መንግስት አልተራበም።
አለ እነድ ረሃብ እጅ እና እግር አለነ እንሰራለን እንለወጣለን
💚💚💛💛❤❤😢😢😢😢
ሁሌም ረሀብ አገራችን የሚያጋልጡን በሰሜኑ ክፍል አኔ አዋቂነኝ የሚሉ እኔ ካልመራኋት ኢትዮጵያ ትውደም የሚሉ አሉ
በትክክልአእኛማ አንራብም ሰሜኖቹ ናቸው እኛን ለዚህ ውርደት የዳረጉን
አሁንም ርሃብና ችግር ላይ ነው
ያኔ ሚበላ ሚቀመስ አጥተን በጦርነት ውስጥ ሆነን ተራብን። አሁን ግን ሚበላ ሚጠጣ አጥተን ሳይሆን ሚሰማን መሪ አጥተን አንድት ደረቅ እንጀራ በ25 ብር ለመግዛት ገንዘብ አጥተን፤ ሰርተይ እንዳንበላ ወተን እንዳንገባ ተደርገን፤ እልከኛና ከራሱ ውጪ ማንንም የማይሰማና ሲበዛ ዘረኛ መሪ ተሰቶን በራብ እያለቅን እንገኛለን።
ተባረክ
እውነት ብለሀል
ለምን አያበሳጭም ዘላለም ለማኝ አድርገው ያሰሩብን ካቴና ስለወለቀ ያንን መድገም ባይችሉ እንኳ በወሬ ደረጃ እንኳ ዕድገቷን ማውራት አይፈልጉም መርዛቸው እያለቀባቸው ነው ትንሽ ነው የቀረን
አቢ አህመድ አሁንም ከድሮዉ የባሰ ርሀብ ያለ አሁን ነው አተ ፎቅ ሰለደረደርክ ርሀብ የለም ሰትል ትነሺ አታፍርም
SI
Thanks feta daily 🙏🙏🙏
ምን አይነት ጀግና ዘፋኝ ነዉ።
ትክክለኛ ጊዜ ነው እነዚህ ዘፈኖች እንደገና መለቀቃቸው፤ የአብይን ንረኛ ስራ ይገልጣልና።
እራብ እማ እደጉድ ይዘናል
እሱ ጠግቦ ይሆናል ግን በየቦታው በግፍ እየተገደለ መጠለያው እላዩላይ እየፈራሰ ስንቱ ባህር እና በራሀ በላው ብዙ ማለት ይቻላል ግን በዚ አልስማማም ግን ሁላችንም ልቦናችን ያውቃል ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ
ትላትን የረሳ ዛሪን አያቃትም ትላትም በልመና የምትታወቅ ዛሪም ያውነው በወሪ እንጂ ከልመናው አልተላቀቅንም ያሳፍራል አይ ያ ክፎ ቀን 1977አይረሳም?😮
ይህ በሀገራችን የተፈጸመውና የሆነው የድርቅ ችግር እውነት አልነበረምን? ዛሬም የተከሰተው ይኸው ነውና፣ በከተማዋ አዲሰ አበባ መብራት ስለተብለጨለጨ ሳር ስለተተከለ ከድህነትና ረሀብ ወጣን ማለት ነውን? ጭራሽ አስርእጥፍ ሆኖ አይደለምን ረሀቡ የተገለጠው።ድሮንና ጀት ታንክ የምንበላ ይመስል ።
Bravissimi....
የአሰደበን ለማኙ መንግስት ነው ታዲያ ሁሉም እየሔደ የርደእርዳታ እየተቀበሉ ታዲያ ለምን ተናደዱ
Edemay. Lamarachen.lalA.men.ala😢😢😢
እውነቱን ነው ይውረድ
አትም አምጪ አንትም ፍጪው አለ የሀገሬ ሰው በሱ ዘመን ጥጋብ መሆኑን ነው ተብታባ ይህ የኔ ብጤ
አወ ተርበናል ፣ ተሸብረናል ፣ ደሀይተናል ፣ ከገዛ አገራችን ተሰደናል 😢
እንኳን ዘፈኑ ከሰባሰባቱ ድርቅ የአሁኑጦርነት ነው ህዝባችንን የጨረሰው
ሌላ ምን ታሪክ አለን እድሜ ለመሪዎቻችን ለዚህ ሁሉ ታሪክ ያበቁት
ምን ያርግ ትንሽ ብታግዘው ምናለ በት
@@AyubeAbdiህዝቡማ አግዞታል ደግፎታል ራሱ ለእርዳታ ብሎ ለነጮች እጁን ሰጠ፡ አሁን ምላስ ብቻ ሁኖ ቀረ
ተርበናል መንግስ አትቀልድ
አፈር ብላ😂
ያስብላል
ከርሳም
አየህ በእርሀብ እና ችግር እያለክ ተርቢያለው ስትል ለዚህ መልስ የተቀመጡልህን አውሬዎች?
ግን ታዲያ እንደዚህ ሆናችሁ መቆየት እንደማትችሉና በእናንተ ለይ የከፋ ሰቆቃ እንደሚደርስባቹ አትጠራጠሩ
እውነት ነው ህዝብ በእርሀብ እና በአረመኔዎች እያለቀ ነው።
Ewenet new begeza agerachne terebenale tesedenale eydere wedehuoala eyihdene new
አትሌቲክስ እና ረሃብ ኢትዮጵያን በአለም ታዋቂ ያደረጉ ናቸው።
እትዮጲያ ከ ሱዳን ኤርትራ አንሳ ነው እሄ ስም የሚሰጠጥ ? እንደኔ ግ ን አታንስም ሆኖም ምእረባያን እትዮጲያ ወዳ ፊት ሀያል እንደምትሆን በመሰብ ሀገሬን ጥለሸት እየቀቡ ነው
@@Abdushukurwabela-v6jzmbileh gurahn tinefaleh
😂😂😂😂@@Abdushukurwabela-v6j
ምንህ ነው የሚያምክ?/?
@Abd😂😂😂ushukurwabela-v6j
ለምን ይዋሻል አለ በደምብ !!! ልዩነቱ የአሁኑ ረሀብ ሰዉ ሰራሽና መላዉ ሀገሪቱን በተለይ ከተማውን ያጠቃ ነው!!
የሰወየዉ ንግግር ቢናድድም ኢትዮጵያ አሁንም ህዝቦችዋ እየተራቡ መሆኑን አለም ያዉቃል ያልተራበዉ መግስት ብቻነዉ*
inde anchi ayinet hilinaw yeterabe hizibi machemi aytegibim
ያለቀላት አገር ኢትዬ በሜካብ የተቀባች አገር ጋላ አፈረሳት 😂አፈር ትብላ
@@asmareabebe1857 ደነዝ አዉርተህ ሙተሀል ምኑጋነዉ የተሰሳትኩት እከካም
@@asmareabebe1857sew ede betu nw ante arabehim ihonal
@asmareabebe1857 u r useful idiot😂
ኢቶዬዸያ ምን ኣላት ጉራ ብቻ
አሁን በብልፅግናው ከራቡ በባሰ እየገደለን አይደል
ልክናቸዉ አልተሳሳቱም አሁንም አብይ የባሰ ነዉ በድህነቱም ሰዉ እያረደ በመብላቱም አብይ የባሰነዉ
Exactly
አወ ተርበናል ይህን የአቢይ መንግስት ያውርድልን
100%እራህብ ላይ ነን
ጦርነት ናፋቂ መሪዎች ያሉባት ሀገር ሁሌም ረሀብ ሞት ኣይጠፋም‼️
የባሰ እንጂ ምን የተሻለ አለ?
እንደዚህ አይነት ሀገር እየመሩ መሪዎቻችን በሙስና እና በዘረኝነት ተጠምደው ሕዝብን እያሰቃዩ ይገኛሉ። የሀገሪ ሰው እንደዚህ ይላል [ የሚሉሽ ባልሰማሽ ገብያ ባልወጣሽ ]።
ትክክል
አሁንም እረሀብ አለ ። ያውም በከፋ ሁኔታ መምህራን ስኩል ፋዲንግ ፕሮግራም ያስጀመረ።
አወን በደንብ ርሀብ አለ
ትክክለኛ ጊዜው ነው እንደውም ከዚያ የተሻለ ሙዚቃ ቢለቀቅ ወቅቱ ነው
አወ ተርበናል ልክ ነው ሙዚቃው በስማችን እየተበደሩ የራሳቸውን ቤት ይገነባሉ እኛ ግን አሁንም በስደት በረሃብ እየተንገላታን ነው ምን ይላል ያገሬ ሰው የ አባይን ልጅ ውሃ ጠማው!! እናማ አባይን ገድበናል ግን አሁንም ውሃ እየጠማን ነው 😢😢😢😢😢😢😢እድሜ ለከርሳም መሬወቻችን
አወ ተሰደናል ተርበናል እኔ በሰው ሀገር ነው ያለሁት ሀገሬ መመለስ አልፈልግም ዘመዶቼ አልቀዋል ሀገራችን አስርግዜ ተቃጥላለች ሰዎች ተሰደዋል
እውነት ነው። ችግሩ እየቀጠለ ነው ያለው። ምክንያቱም ችግሩ ከነበረው የባሰ የኔነት ብቻ የሰፈነባት፤ በረሀብ ላይ ጦርነት እና ሞት የተጨመረባት ሀገር፤ የባሰውኑ ሰውነት ተዋርዶ በዘረኝነት የሚባላባት ሀገር ሆናለች። ያሳዝናል።
ትክክል አሁኑም ይብሳል ረሃብ ብቻ ሳይሆን ግድያ ጠለፋ እገታ ታይቶ የማይታወቕ በቤራች ምክንያት መፈናቀል አለን፡ ብርምላስ አድግን ማለት እድገት አይደለም፡ አሁንም እትዮጵያ እየለመነች ነው ረሃብ አለ ትክክል ትክክል ረሃብ አለ ይዘፈን ይዘፈን
በጣም ያሳዝናል የእኛ ችግር ማለቂያ የለንም ፈጣሪ ይማረን ❤
ግንኮ አሁንም እያለቅነ ነው 😢😢😢😢ምንም ልዩነት የለውም
አንዳንዴም እውነተኛ ዜና እንደዚህ አይነቱን ስትሰሩ ደስ ይላል
ልክ ነው እረሀብ አሁንም ኢትዮጵያ ውስጥ በባሰ ሁኔታ አለ ምክንያቱም የሀገሪቱ ሀብት በባለ ስልጣናት እየተዘረፈ የቀረውም ለጦር መሣሪያ መግዥያ ይውላል
አሁንም የዉ ነዉ ጦርነት ድህነት በመላዉ አለም ተሰደን እንገኛለን ኢትዮጲያ ዉስጥ ዘረኝነት ካልጠፋ መቼም አያልፋልን ሁሉም ህዝቦቿን በፋትህ እሚመራ መንግስት ስታገኝ ተስፋ አለን
አዎ ልክ ናቸው ተርበናል ተሠደናል ልንመለስም የት ልትገቡ ይሉናል ወይ አላለፈልን ወይ ሀገራችን ሂደን የምንወዳቸውን አላየን በጦርነት ገለውብናል ብቻ ያሳዝናል ብቻ ሀቅነው
አወ ችግር ላይ ነን ሰላም የለም ወጦ መስራት አልቻልንም ንሮ ከብዶብናል።
የመጨረሻ ደሀ ያረጉት መንግስቶች ናቸው
እና ዘረኞች
አተናል እውነት ተቸግረን ብዙ አይተናል
የመጣነው ምንገድ ያሳዝናል
አታሟርትብን በደብ ኢሄንን ስማችንን እናድሰዋለን ኢንሻአላህ ☝️ባዳና ባዳ ወደደም ጠላም ሀገራችን ስሟ ታድሶ በአለማችን ካሉ ምርጥና ሀብታም ሀገር ተርታ እናሰልፋታለን በአላህ እገዛ አታስብ
ክክክክክክ
@@aregahailu2487 ሳክ አንተ ሆዳም አዲሳባ ቁጭ ብለክ ነው ባገራችን ምታላግጠው ዘረኛ
😂😂😂😂😂
እንደውም ብሷል በረሀቡ ላይ እንደገና ወንድም ወንድሙን የሚጨርስበትን ጦር መሳሪያ ሳይቀር እየተለመነ እንዲሁም ትውልዱ የማይወጣው እዳ እየተሸክመን አይደል፤
አይ ኢትዮጵያ ያሁኑ ይባስ እውነት ነው ዘርኝነት እያለ ኢትዮጵያ መቸም አያልፍላት
መንግስታችንን.. ባንወድም.. ሞራል.. ሚኒካ.. ንግግሮችን.. አንቀበልም,, 🇪🇹 ሀገራችን.. ለዘላለም.. ትኑር
ተነፋ
እውነቱን መቀበል ግድ ነው።
እና እረብተኛ ነን ስደተኛ ነን የምን ሞራል የምን ታሪክ ሴቶቻችን ለአረብ አገር ተሽጠው ወንዶቻችን በየ በረሀው ስደተኛ።።።። እና ምን ትላለህ በክት መንግስት በክት ምሁር
የአሁኑ አልተነገረም እንጂ ከዛኛው ይበልጣል
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔ወየው ሀገሬ ከድጡ ወደማጡ ሆነችብኝ
ጠቅላዩ ምን ቢያጨስ ነው 30% ህዝብ በረሃብ ሚላስ ሚቀመስ አጥቶ ሚሰቃይበት አገር 50% በቀን ሁለቴ መላት ማይችልበት አገር በጦርነት እያመሰ ሚያሾፈው::
Selam sebkeh gonbess bilek sira
@ ዜጋ አንገቱን ቀና አርጎ ደህነነቱ ተጠብቆ እንዲሰራ ነው ዲሞክራሲያዊ ስርዓት ያስፈለገው:: አንገት ደፍተህ ምትሰራው በባርነት ስርዓት ውስጥ ነው:: በደንብ ካልበላህ ይሄ ልዩነቱ አይገባህም:: ረሃብ ችግሩ ይሄ ነው::
አሁን ነው የባሰው😢😢😢😢
ካለፈ ታሪክ መናደድ አያስፈልግም ትምህርት ወስዶ መቀየር ነው የሚያዋጣው
አረ አንድ እንሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሀገራችን እንደዚህ አይነት እርጉም መሪ ገጥሟት አያቅም ምናልባትም እግዚአብሔር ስለበደልነዉ ሰይጣንን ሰዉ አድርጎ ፈጥሮ ሊቀጣን ስለፈለገ ይመስለኛል አሁን እርሀብ ብቻ ሳይሆን የመጨረሻ የምንበታተንበት ጊዜ እንዳይሆን እንሰጋለን እሱ ያግዘን🙏
እንደውም አሁን ባይብስ ቤት ይቁጠረው 😢
እውነታን መካድ አይጠቅምም፣ 86 ሚሊዮን ሕዝብ ከድህነት ወለል በታች በሚማቅቅባት አገር አልተራብንም ማለት ፌዝ ነው። እውነቱን ተቀብሎ መፍትሄው ላይ ማትኮር ግድ ነው።
ትክክል
ከዚህ በላይ ምን አለ ሰው በጣም እየተራበ ነዉ በጣም
በጣም ያማል በጣም ኢትዮጵያዊ መሆን
40 years but nothing changed we’re still in the same boat or same situation 🤕
Hi bro help me translate ከርሞ ጥጃነት into English. I think that is our nature we failed to change. What a shame!
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤
አሁንም እርሃብና ጦርነት ላይ ነው😢
ለሀገራችን መስረት የሁላችንም ድርሻ መሆን አለበት የመንግስት ብቻ በለን ጆሮ ደባ አንበል ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን ።!!!
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አይ አይ
መወን ያበሳጨዋል እንደኛ የተራበ እለ ?
ትልቁ ራባችን ፍቅር ማጣት ነው
Yes, they are right! There are exceptions who misuse the resources and don't know hunger!
ያሳዝናል ወላሂ
ኢትዮጵያ እጆዎች ወደ ፈጣሪ ትዘርጋጃትለች 🙏🙌🙌🙌
ESTI UNET BEL
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
የተናገሩት እውነት አደለም ለማለት ይቸግራል ።የሆኖ ሆኑ ፣እውነት እንናገር ከተባለ ከተማ የተባለው የቦሌ መንገድ ስላሸበረቀ ችግር የለም ማለት አደለም የሰው ቤትና ንግዱን ቤት እያፈረሱ መንገድ መስራት ፣በየቦታው ቀማኛና ምቀኛ የበዛበት አገር እንደገና. ደሀው ከሚኖርበት አፈናቅሎ ለውጭ ባለሀብቶች መስጠት የህ እነግዲህ ችግር አይደለም።ሀቁ ሊያሳምምመን አይገባም።
እንደዚህ ሆና አታቅም የአሁኑ እራቡ መፈናቀሉ ምን ቅጥ አለው የአሁኑ የጦርነቱ አረ ተወኝ
አረ ችግር ላይ ነን።
ርሃብና ችግር ጥሩ አሁን ሰቀቀን የሕ በእውነት ይከብዳል ::
አሁንም ቢሆን አለህ የብለን አለህ ይርደን አለህ ያልፈታው ችግር መኑም አይፈታውም ጉዞችን ሁለችንም አንድ አቅጣጫ ሆነ ኡሱም ተቀውሞ አለህን ግን እያለማን አይደለም አለሀን ከላመን መጥፎ ተግባርን ም ሆነ አስተሳሳብን ትታን ሷደቀነ ዱዐን ወይም ምፅዋትነ ፀሎትን እነብዛ ተውበትን ወይም ኒሰሀን እንዳዛው ከስግብግብነት እንራቅ ችለ እንበል የኔ አለህ ይረዳነል ኢንሻ አለህ
ዋዉ ምን አዲስ ነገር አለ? ታርክ ራሱን ደገመ እንጂ !
ድብቅ፡ ረሀብ፡ በግልፅ፡ አለ፡ የምን፡ መሸፋፈን፡ ነው።
አለም ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ሀቅ ነው።
ብቻ እኛ ኢትዮጵያውያን ቻይ እና አምላኪዎች እምነት ያለን ህዝቦች ነን ፀሎታችን አይቋረጥ እግዚአብሔር አይቸኩልም።