ደገምሽው !! የቢላዋ አሸናፊዎች እርስ በርስ ተፋጠዋል.... ዳኞችን አስጨነቁ //ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ค. 2023
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #Mirtu_Gebeta
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 41

  • @erukyamuhamed
    @erukyamuhamed ปีที่แล้ว +17

    ፍትህ ለመሥጅደቻችን

  • @user-om5xb2nd4g
    @user-om5xb2nd4g ปีที่แล้ว +8

    ፍትህ ለመስጅዳችን❤

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 ปีที่แล้ว +20

    መስጂድ ከፈረሰ ሰላም ደፈረሰ

    • @tigistgirma6941
      @tigistgirma6941 ปีที่แล้ว

      ኧረ ባክሽ

    • @shemsiyakedir9989
      @shemsiyakedir9989 ปีที่แล้ว

      @@tigistgirma6941 መሰሎችሽጋ ተቀላቀይ እንኳን መስጅድ ቤተክርስቲያን ከፈረሰ ሰላም ደፈረሰ

  • @susumuhammed8122
    @susumuhammed8122 ปีที่แล้ว +7

    ፍትህ ለመስጅዶቻችን😢

  • @hebibaxz9210
    @hebibaxz9210 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ለመስጅዳችን

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 ปีที่แล้ว +5

    ፊትህ ለመስክዶቻችን ፊትህ
    በግፊ ለምጋደሉ ዎድሞቻችን😢😢😢

  • @adukal1456
    @adukal1456 ปีที่แล้ว +6

    የሃይማኖት ተቋማት ፈረሳ እና ቃጠሎ ይቁም።

  • @dolphin1482
    @dolphin1482 ปีที่แล้ว +2

    Justice for mosques

  • @mesalih8063
    @mesalih8063 ปีที่แล้ว

    ፍትህ

  • @yesibethigi
    @yesibethigi ปีที่แล้ว +5

    እርርርር ኢበየሶች ለህዝብ መች ነው ድምፅ የምቶኑት እቤተክሪስትያን ሲወድም ምእመናን ሲገደሉ ሲታርዱ መስጂድ ሰፋርስ የት ናቸው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢ህዝብ ባደባባይ ቤታቸው ሲፈርስ ሲገፉ ዝምታን መርጣቸው ይህ ክፉ ግዜ ያልፋል 😢😢

    • @Toybaabegaz92
      @Toybaabegaz92 ปีที่แล้ว

      ያአብይ ባትናቸው እኮ ከነሱ ምን ይጠበቃል

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 ปีที่แล้ว +4

      ይገርማል የመንግሥት ቻናሎች ማናቸውም አልታዩም ።የራሣቸው ጉዳይ ለኛ አላሕ በቂያችን ነው ይህ ፈተና ዝምብሎ አላከብንም

    • @jannahjannah2398
      @jannahjannah2398 ปีที่แล้ว +3

      በነሱ እስሚደርስ ሙስሊሙም ክርሲቲያኑም ሀይማኖት ቢለያየን ግን ያአምሉኮት ቦታ አይነካም ብልፅግናብሎ ገደለን አላህ ያጥፋቸው ትላንትን ቄስ ገለዋን ግን ክርሲቲያኑ ዝም ነው ያሉት

    • @tigistgirma6941
      @tigistgirma6941 ปีที่แล้ว

      እና ምን ይጠበስ

    • @jannahjannah2398
      @jannahjannah2398 ปีที่แล้ว

      @@tigistgirma6941 አብበሽዋን የፃፍኩትን

  • @user-nc9ki1hp9l
    @user-nc9ki1hp9l ปีที่แล้ว +2

    ውይ ግባአታችሁ በጣም ከባድ ነው በጣም ይራራቃል 😮

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 ปีที่แล้ว

    ❤ዋው

  • @erahma6159
    @erahma6159 ปีที่แล้ว +3

    ሲጀመር ባለሂጃቧ የሸፍነት ሙያ ባይኖራትም ለኔ አንደኛ መዲና ነች ምክንያቱም ሸፍ አደለችም

    • @tigistgirma6941
      @tigistgirma6941 ปีที่แล้ว

      ማንም ሼፍ የለም ሁሉም የቤት እመቤቶች ናቸው ዘረኛ ስለሆንሽ ነው እንጂ

    • @user-ye3ck3ff9o
      @user-ye3ck3ff9o ปีที่แล้ว

      ​@@tigistgirma6941 በረካሁኚ

  • @AaAa-yx2wq
    @AaAa-yx2wq 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 ปีที่แล้ว

    ምላስ ቡርቱካን ተቆራጭ ኬክ እህ እኔማ ጉድ ላይ ነው ዛሬ

  • @user-zz3kb8pv3z
    @user-zz3kb8pv3z 2 หลายเดือนก่อน

    የአምላኬን እናት አላለችም 😂😅 አምላክ እናት አለውደ?

  • @selamfikir3650
    @selamfikir3650 ปีที่แล้ว +1

    የመጀመሪያ ልጅ መውደቅ አልነበረባትም። ያሸነፈችው የረገባታል።

    • @user-qc8lb1yr2t
      @user-qc8lb1yr2t ปีที่แล้ว

      ግብኣት ረስታ ነው እንጅ ጎበዝ ነበረች

  • @LinaLina-kh2zm
    @LinaLina-kh2zm 11 หลายเดือนก่อน

    ከያሬድ ነጉ ጋ ትመሳሰያለሽ ስትስቅ መጀመሪያ ያላለፈቺዉ

  • @haliamhasam
    @haliamhasam ปีที่แล้ว +2

    ደምሩኝ ሀባይብ ❤❤❤❤

  • @ethiopiaethiopia4960
    @ethiopiaethiopia4960 ปีที่แล้ว

    ወይ መቀደድ እንኩዋን እንደዚህ የተንደላቀቀ ኑሮ አይደለም አንድ ከውጭ አገር እንደመጣ ሰው እንኩዋን አይደለም ኑሮው የተመታ ነው የሚያሳዝን ሰው ነው

  • @Nunuu.umuimran
    @Nunuu.umuimran ปีที่แล้ว

    Feteh lemsjidochachn

  • @teyibamohamed4257
    @teyibamohamed4257 ปีที่แล้ว +1

    Feteh

  • @Batibati380
    @Batibati380 ปีที่แล้ว +2

    ኢቢኤሶች ግን ድስቶቹኮ በጣም ስስ ናቸው እሳት ቀነስ አድርጎ እንዲበስል ለማድረግም ይሁን እሳቱን ከፍ አድርጎ ለማብሰልም ብዙም አይመችም ድስት ወፈር ብልምኳ እሳቱ ቢቀነስ በራሱ ግለት ያበስላል ይሄ ግን ከተቀነሰ ይቀዘቅዛል እሳቱም ጨመር ከተደረገ ያቃጥላል ምቾት ያላቸው መካከለኛ ውፍረት ያለው የአልሙኒዬም ድስቶች ቢሄንላቸው ጥሩ ነው በተረፈ ተወዳዳሪዎች ትችላላችሁ ለአሸናፊም እንኳን ደስ አለሽ ሼፎች እጅ ነስቻለሁ ሼፍ መክብብ ባለህበት ሰላምታዬ ይድረስህ የጠፋሀው በሰላም ነው ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ኮመንታተሮች ቤቴ እየገባችሁ አግዙኝ ሰአት ያስፈልገኛ🙏

  • @Ettyofacts
    @Ettyofacts ปีที่แล้ว

    Kabrak alasfelagi englizegna ytqmal
    Ere ymimkrew tefa!
    Fetnet eyale speed yelal
    Mtbesha eyale pan ylal
    Yhone gize mulu English mawrat jmere
    Tgebi aymslgnm
    Enantes?

  • @adukal1456
    @adukal1456 ปีที่แล้ว +3

    የሃይማኖት ተቋማት ፈረሳ እና ቃጠሎ ይቁም።

  • @teyibamohamed4257
    @teyibamohamed4257 ปีที่แล้ว +1

    Feteh

  • @adukal1456
    @adukal1456 ปีที่แล้ว +2

    የሃይማኖት ተቋማት ፈረሳ እና ቃጠሎ ይቁም።

  • @adukal1456
    @adukal1456 ปีที่แล้ว +1

    የሃይማኖት ተቋማት ፈረሳ እና ቃጠሎ ይቁም።

  • @adukal1456
    @adukal1456 ปีที่แล้ว

    የሃይማኖት ተቋማት ፈረሳ እና ቃጠሎ ይቁም።