የስራ ክርክር የይርጋ ድንጋጌዎች l Labor Discrimination Regulations

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • የስራ ክርክር የይርጋ ድንጋጌዎች l Labor Discrimination Regulations
    #Labor_Discrimination_Regulations
    #labor_law

ความคิดเห็น • 17

  • @Allinone-wh6kq
    @Allinone-wh6kq ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጠቃሚ ነው ፣ ተጠቀምንበት

  • @kemalmohammed2893
    @kemalmohammed2893 2 ปีที่แล้ว +1

    እነመስግናለን

  • @MohammedSeid-io1hn
    @MohammedSeid-io1hn ปีที่แล้ว +1

    Nice

  • @meseluamare2300
    @meseluamare2300 11 หลายเดือนก่อน +1

    ገንዝብ ጉድለትን በተመለከተ አሰሪው በምን ያህል ጊዜ መክሰሰ አለብት?

  • @berhanuasres2309
    @berhanuasres2309 2 ปีที่แล้ว +1

    አንድ ሰራተኛ ክሪላንስ ከጨረሰና ያመነውን የአገልግሎት ክፍያ ከፈፀመ በኃላ ሰራተኛው ክስ ከጀመረ በኃላ አሰሪው ሰራተኛውን አስገድዶ የመመለስ ስልጣን አለወይ ወይም ይችላል ወይ

  • @berhanuasres2309
    @berhanuasres2309 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰሪው ሰራተኛውን በህገወጥ መንገድ ማሰናበቱን ለፍርድ ቤት እያመነ ሰራተኛው የሚያገኘው ጥቅማጥቅምን በሚጠይቅበት ጊዜ ዳኛው ተገቢነት የሌለው ክስ ነው በማለት ውድቅ የሚያደርግበት ምክንያት ምንድን ነው ክሊራንስ ጨርሷል ያመነውን የአገልግሎት ክፍያ አሰሪው ክፍሎ ነገር ግን ክስ ሰራተኛው ሲጀምር ወደ ስራ ተመለስ ብሎ የማስገደድ ስልጣን አለወወይ ህጉስ ይፈቅድለታል በደረሰበት ችግርና ቀጣይ በሚፈጠርበት አስተማማኝ ችግር የተነሳሳ ሰራተኛው ወደ ስራ መመለስ ባይፈልግ

  • @AbelAbebe-e3m
    @AbelAbebe-e3m 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የሆነ ባንክ በኩንትራት ተቀጥ እሰራለሁ ነገር ግን ባንኩ ሁልጊዜ የተዋዋልንበትን ቀን ያሳልፋል በህግ ብከሰዉ ቋሚ ሠራተኛ የመሆን እድል አይኖረኝም ወንድሜ ላቤንና ጉልበቴን ጨረሱት

  • @HabtamuDejene-zl7mh
    @HabtamuDejene-zl7mh 3 หลายเดือนก่อน

    Yesira wule behig wet tequarete kireta asgebahu 5 wer melselgn yirga gize 3 wer new yirga yagidegnal weys aygidegnim ?

  • @hanime3851
    @hanime3851 ปีที่แล้ว +1

    በፍርድቤት ክርክር ውሳኔ ያገኘ ጉዳይ አገልግሎትን እንጂ የዓመት ፍቃድን አያካትትም እንዴ ለዚህ መልስ ፈልጌ ነበር

  • @Elsabet-y2i
    @Elsabet-y2i 3 หลายเดือนก่อน

    በመንግስት በኩል የስቦታው ከተዘጋ ከሆነ ምን ማድረግ አለብን ለምሳሌ ቤትንግ ቤቶች

  • @makeiyaahmed6824
    @makeiyaahmed6824 3 ปีที่แล้ว +2

    My dream is lawyer it's my hobby ene batem takmogel ehe temhret gen ena gena 9 kefel nage behon katlebat

  • @alemayhutilahun2368
    @alemayhutilahun2368 3 ปีที่แล้ว +2

    Alex Tila:
    ሰላም ወንድሜ
    አጠር ያለ የሕግ ጥያቄ ነበረኝ !!
    እንደተፈቀደልኝ ቆጥሬ ልቀጠል
    ከዚህ በፊት ዱከም ከተማ ፍርድ ቤት ለምስክርነት ቀርቤ ነበረ በምስክርነት ሂደቱ መሐላ ስንፈጽም ከዚህ በፊት ከገጠመኝ የተለየ ነው ይኽ ማለት መጽሐፍ ቅዱስን ወይንም ቁርአንን መሠረት ተደርጎ በእውነት ልመሠክር ቃል እገባለሁ የሚል አልነበረም
    ይልቁንም በጣም የሚረብሽ አይነት በርከት ያሉ የመሐላ ቃላቶች ነበር እንድንፈጽም የተደረገው ።
    ይሄ ማለት በኔ አረዳድ መሃላው እጃችንን በጫንንበት መጽሐፍ ቅዱስ እና የእምነት አቋማችን ላይ ተመሠርቶ ሳይሆን በሚያስገቡን አስፈሪ ቃላቶች ላይ ነበረ የተመሠረተው ።
    አሁን ደግሞ በተመመሳሳይ እዛው ዱከም ሌላ የምስክርነት ጥሪ ደረሰኝ ።
    እዚህ ላይ ያለኝ ጥያቄ እኔ መጽሐፍ ቅዱሳን በሙሉ የምቀበል አማኝ ስለሆንኩና መጽሐፍ ቅዱሱም በማቲዎስ 5:3-7 ባለው ቃል እንዳልምል ያስገነዝበኛል
    እና ይሄንን ጠቅሼ መሀላ መፈጸም የምፈልገው በእውነት ለመመስከር ቃል እገባለሁ በማለት ነው ከዚህ ውጪ ሀይማኖቴ አይፈቅድልኝም ማለት አልችልም ወይ ?
    ይሄው ነው ጥያቄዬ እንደሚመለስልኝ አምናለሁ
    ቢያንስ ግን የመጠየቅ እድሉን ማግኘት በመቻሌ በራሱ ይሄንን ቻናል ያመቻቸኸውን ወንድም ዳኒ አመሰግናለሁ !!

  • @daycome5639
    @daycome5639 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ካምፓኒውን የከሰስኩበት 1 ደሙዝ ከ15 ቀን በላይ አዘግይተው ነው የሚከፍሉኝ የእረፍት ቀኔን ገንዘብ ይቆርጡብኛል በዚያም ምክኒያት እረፍት መውጣት አቆምኩ ስራኤን ከመልቀቄ በፊት አንድ ወር ጊዜ ሰጥቼ ነው የለቀኩት የወረቀት ማስረጃ የለኝም ግን የሰው እና የስልክ ድምፅ ማስረጃ አለኝ እና ምንድን ነው ማድረግ ያለብኝ

    • @higenbetegebarthelawpracti5247
      @higenbetegebarthelawpracti5247  ปีที่แล้ว +2

      የሰሩበትን ደሞዝ፣ የዓመት ፈቃድ በገንዘብ ተቀይሮ እና በድርጅቱ ውስጥ ያገለገሉት ከ አምስት አመት በላይ ከሆነ የአገልግሎት ክፍያ ውሉ በተቋረጠ በሰባት ቀን ውስጥ ሊከፈል ይገባል።

    • @daycome5639
      @daycome5639 ปีที่แล้ว +1

      @@higenbetegebarthelawpracti5247 ሰላም ወንድሜ በመጀመሪያ ስለመለስክልኝ እጂግ በጣም አመሰግናለሁ ፍርድ ቤቱ ለእኔ ፈርዶልኛል ግን የሚገባኝን ገንዘብ አይደለም የፈረደልኝ ግን እኔ እሺ አልኩት ምክኒያቱም ከድርጂቱ ወጥቼ ሌላ ድርጂት መግባት ስላለብኝ ቨዛዬ በነሱ ስር ስላለ ከንስለው እንዲሰጡኝ ስለፈረደልኝ ግን ከነ እሱ ከወጣሁ በኃላ የውሸት ሰነድ በማቅረብ በሚለው ልከሳቸው እፈልጋለሁ ምክኒያቱም ያልወሰድኩትን ገንዘብ ወሰደች በማለት የእኔን ፊርማ በማስመሰል የውሸት ደረሰኝ አዘጋጂተዋል

  • @فاطمهأحمد-ش2ب9ه
    @فاطمهأحمد-ش2ب9ه 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እንዴት ናቹህ በምን ነው ማግኝት የምችል

  • @ZinawSisay-yb1ww
    @ZinawSisay-yb1ww 4 หลายเดือนก่อน

    አንቀጽ እየጠቀስህ ቢሆን ይመረጣል!!!