#ጳጳሱ_ምን_ነካቸዉ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 ต.ค. 2024
- በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
ነጋሽ በእውነት በጣም ውስጣችን የበላውና እልህ ወስጥ ያስገባን፣በብፁዕ አቡነ ኤልስ ግፊና በደል የተነሳ ፣አንድ አባት እንዲህ ስል ከልብ የመነጨ ሃሳባቸውን ገለፁ ፦እኔ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው፣ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅ ናት ተብሎ የሚሰበክበት ታቦት ያለበት ለላ ቤተእምነት ብኖር ዛሬውኑ እዛው እገባለሁ ።እኔ አባቶች የዚህ ቤተክርስቲያን ስርዓትና ሕግ፣መንፈሳዊነት እንድስፋፋ ስያስተምሩ አያለሁ እንጂ፣እንዲህ አይነት አባቶችን ከማየት ብሎ፣አለቅሰው ተቀመጡ።በእውነት የእኛ በደል እግዚአብሔር ለቤቱ ቅንአት ብሎ እንባችንን ካላበሰ በስተቀር ከባድ ደረጃ ላይ ነን።😢😢😢
አቤቱ እደሐጥያጣችን ሳይሆን እደበደላችን ሳይሆን እደቸርነትህ ይቅር በለን
ነጋሽ ወድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ
Thanks!
ለነጋሽ ሚዲያ እግዚአብሔር ይባረክ ጥያቀያችን ባይመለስም የዓለም ህዝብ እንድሰማ ስላደረክ 🙏
እግዛብሄርሆይ፡እንደበደላችን፡ሣይሆን፡እንደቸርነትህ፡ማረን.አቤቱ፡ይቅር፡በለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ነጋሽ ሚዲያ ክብረት ይስጥልን
እግዚኦ😢😢😢😢😢
ይህ የጎፋ እና ባስኬቶ ምእመናን በጣም የሚደነቁና ድጋፍ የሚሹ ህዝቦች ናቸው ጉደ ነው::
እግዚአብሔር ይመስገን፤የሚሰማው የቃሉን መጠማት ስሜት፤ቃሉ እርቦናል ጠምቶናልና ቃሉን መግቡን አጠጡን ማለቱ በጣም ደስ ይላል። ሀዋሪያቱን ሂዱ አስተምሩ ብሎ ሲልካቸው በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በየቋንቋቸው ነው የሰበኩትና ወገኖቻችንም በሚገባቸው ቋንቋ ቃሉን ሊመገቡ ይገባል።
ጤና ይስጥልን ነጋሽ አባቶችና ተመልካቾች:: በኢትዮጵያ ቤተክህነት ውስጥ የሚሰማው ጉድ ከባድ ነው:: እኔ በምኖርበት አሜሪካም ከዚያው ይዘውት የመጡት ችግር እያተራመሰን ነው:: ለፀሎት የትኛው ቤተክርስቲያን ብንሄድ ይሻላል እስከማለት ደርሰናል
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለጎፋና ባስከቶ ሀገረ ስብከት ፍትህ አጣንኮ
ጥሩ፡ ነው፡ እንዲህ፡ ግልጥ፡ ሲወያዩ፡ የእግዚአብሔር፡ ቤት፡ ይጠራል!!!
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እረ ፊትህን መልሰልን
እውነት ነው ፍትህ ለጎፋ እና በስከቶ ዞኖች ሀገረ ስብከት ምዕምናን 🤔
ሰላም ውድ የነጋሽ ሚዲያ ተመልካቾች እንዴት ወላችሁ ቤተክርስቲያንን እንታደግ
እዝጋብሔር ይስጥህ በርታ ወንድሜ።
ዛሬአስለፈልኝ፡አንደኛ፡ነኝ
ፍትህ ለጎፋ እና ባስኬቶ ሀገረስብከት ምዕመናን ፍትህህህህ
ወይ እግዚአብሔር እረ ጉድ ፈላብን
Selam wd Ortodoksawian yena abat yena Gheta medhanialem newna lesu entebk lenante kehzbashu Eghzabiher amlak behretu ytebkashu ayzashu lesu bsha emenu
1 አቤቱ፥ ፍርድህን ለንጉሥ ስጥ፥ ጽድቅህንም ለንጉሥ ልጅ፥
4 ለችግረኞች ሕዝብ በጽድቅ ትፈርዳለህ የድሆችንም ልጆች ታድናለህ፤ ክፉውንም ታዋርደዋለህ።
ነጋሸሚዲያበጣምአከብራለሁአክብሮትሰላለኝበመቀጠልእኚህአባትስለቤተክርስቲያንበሆቴልውስጥእንዲዳኝትዛዝየሚሰጡትአባትእግዚአብሔርንስለማዬውቂትክርስቲያኖችእባካችሁተባብራችሁእናንተአውግዙአቸውመወገዝያለባቸዉከሐዲጥቅመኛናቸውቢንያምተካልኝከሆለታ
አረምን ጉድ ነው ጌታሆይ ማረን
በጣም ያሳፍራል እንድዝህ አይነት ነገር በስማሁ ቁጥር ድሮ መስቀል የያዙ አባቶችን ስመለከት የምስጣቸው ክብር እና አሁን ግን በሩቅ መሽሽ ጅመሩክ
እኔም
እዲህ አይነት ኘሮግራም ሲዘጋጅ እዉነቱ ማን ጋር ነዉ የሚሉትስ ነገር እዉነትነትነት አለዉ ወይ የሚለዉን ወርደህ ማጣራት አለብህ እኛ እደምናዉቀዉ በርካታ ት/ቤት ያስገነብ ከገጠራቱ ቤተ ክርስትያናት ደቀ መዛሙርትን አዳራ ት/ቤት በመክፍት የሚያሰለጥኑ ወንጌልን የሚወዱ ጉባኤያትን የሚያሰናዱ አባት ናቸው ነጋሽ እኔ እደሚሰማኂ አባቶችን ችግር ቢኖር እንኳን በዚህ መልክ መፍታት የለብህም አማክር አባቶችን ጠይቅ😮
እነሱ እንዳሉት እኮ ብፁዕ አቡነ ኤልያስ "የወጣው ይውጡ የቀረው ይበቃናል " አሉ ሲባል ነጋሽ ደነገጠ በልባቸው ያሰቡትን በአፋቸው የተናገሩትን በተግባር ያዩትን እኮ ነው መተው ብሶታቸውን የሚናገሩት ያሉት ገና ብዙ እንሰማለን ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ ቤትህን አፅዳ
መንግስትም ሆነ ቤተ ክህነቱ ከላይ ባሉት ሳይሆን በዙሪያቸው ባሉ አማካሪዎቻቸው ነው ህዝብ የሚበደለውና፤ በዙሪያቸው ያሉትን ሊመረምሩ ይገባል።
ለቤተክርስቲያን ለምዕመናን የውስጥ ፈተና በርካታ ቢኖሩም ከዚህ በላይ ምን የከፋ ይኖር ይሆን? የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ቤቱን ያጥራ
እግዝኦ ማረን ይቅር ይበለን!!! አቡነ ኤልያስ እየሰሙ ነው?? በእርግጠኝነት እሳቸው ባይሰሙም የቅርቤ የምሉት ሰው እየሰማ ነው፡፡ የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ብፁዓን አባቶች ሆይ ወዴት ናችሁ? እራኝነታችሁ ለማን ነው?
ሎቱ ስበሐት13" "አመት ሐገረስብቱን አይተው እማያቁት ጳጳስ ግን 😮😮ምንጉድናቸው
በእዉነቱ እንደዚህ አይነት ነገር መስማት ያማል ግን አባቶቻችን ሊቃነ ጳጳሳት እጅግ የበዛችሁት አይመስላችሁም?
ለዛ ነው እዛ አካባቢ ፔንጤ የበዛው
MN.....AYNET ..GUD...NEW....ENI..BEKLASHI..NEBER HULUN
ግን ቤተ ክህነት ሥራው ምንድነው? እነኝህን ሚስኪኖች ማን ይዳኝ እግዚአብሔር ሆይ ወዴት ነህ እንዴት ነው ጵጵስናን ያገኙት? ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን??? ትክክል ቃለ አዋዲውን ማን ያክብር እሱንማ ይከተላሉ ብለው ነው? ወይ ዲያቆናት ምነው ፈጣሪ ሳይቀስፋቸው አቤቱ ምኑን ጉድ ነው የምንሰማው
ምን አይነት ጽናት ነው? ጆሮ ጭው የሚያደርግ ነገር ነዉ
አገራታ. በመናፍቂ. እንድቲጥለቀለቂ. እየተደረገ. ነው. መሀበረሰቡ. አነቂሚ. በየመድረኩ. እየተሰደቡነው
በእዉነቱ አቡነ ኤልያስ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ጳጳስ ናቸዉ? እኝህን አባት በጣም አክባሪያቸዉ ነበርኩ አሁን ግን ሰዉዬዉ የተሐድሶን ስራ በስዉር እየሰሩ ይመስለኛል
ይህ ሁሉ ግድፈት የሚታይባቸውን ዻዻሳትም ሆኑ ካህናት ቤተክርስቲያንን በዚህ ደረጃ እየበደሉ እግዚአብሔር የሚታገሳቸው እስከመቼ ነው:: ፍርዱን ይስጣቸው
እዲህ አይነት ኘሮግራም ሲዘጋጅ እዉነቱ ማን ጋር ነዉ የሚሉትስ ነገር እዉነትነትነት አለዉ ወይ የሚለዉን ወርደህ ማጣራት አለብህ እኛ እደምናዉቀዉ በርካታ ት/ቤት ያስገነብ ከገጠራቱ ቤተ ክርስትያናት ደቀ መዛሙርትን አዳራ ት/ቤት በመክፍት የሚያሰለጥኑ ወንጌልን የሚወዱ ጉባኤያትን የሚያሰናዱ አባት ናቸው ነጋሽ እኔ እደሚሰማኂ አባቶችን ችግር ቢኖር እንኳን በዚህ መልክ መፍታት የለብህም አማክር አባቶችን ጠይቅ
ይሄን ሁሉ ጥቁር ለባሽ ሰብስቦ እሥር ቤት ነበር ማስገባት ወይንም ወደ ገዳም መስደድ
በሆሮሚይ. እየዘሞቱ. የሚስቀድሱ. ዱራይ. ድቆኒቲ. ከአኒቲ. እየበዛ. ዚሚ. የሚቲሉቲ. እራቺ. እሚነቲ. እይሉ. የሆሮሚይ. ዚሚ. የሚቲሉቲ. ለምንድነው. እራቺ. ዚሚየሚቲሉ.
የአባትነት ምንም ምልክት የለም
ዮቱብ ንሰሀ አባት የሆነው መቼ ነው? እረ ማላገጫ አንሁን። እንዴ አሰጣችሁን እኮ? ሲደርቅ ማን ያነሳዋል? እባካችሁ*3