'' ስንት ሰው እስኪያልቅ ድረስ ነው ጦርነቱ የማያበቃው⁉️’’ብፁዕ አቡነ ናትናኤል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ต.ค. 2024
  • #ethiopia #የዛሬው_ይለያል #ethiopianews

ความคิดเห็น • 10

  • @bethelhemkokobe4638
    @bethelhemkokobe4638 58 นาทีที่ผ่านมา +2

    አባታችን ረጅም እድሜ ጤና ይሰጥልን .

  • @messya7125
    @messya7125 16 นาทีที่ผ่านมา +1

    አባታችን ደንቁረናል ከፈጣሪ እርቀናል ልብ ይስጠን በየዓለሙ የተለያየ ችግር እየደረሰ ነዉ በኮረና ፡አልተማርንም ፡ይባስ ፡ሰዉ ተከፋፋ ፡ዛሬ አንዱ ካንዱ ዉድድር ፡እንጂ የሌላዉ ረሀብ፡ጦርነት ፡ አልገባንም ፡አቤቱ ፈጣሪ ምህረቱን ፡ይላክልን ፡ እንደዉም፡ እግዚአብሔር ቸር ነዉ ፡እየማረን ነዉ ፡ ኢትዮጵያ ዉስጥ ሰምተነዉ የማናዉቀዉ ፡ነገር ፡እየሰማን ፡አይናችንን፡ጆሮአችንን ፡ደፍነናል፡ ችግር ሲደርስብን ብቻ ኡኡ ፡ማለት አይጠቅምም ፡እግዚኦታ ፡በምድራችን ያስፈልገናል😢

  • @edenyeethiopia9406
    @edenyeethiopia9406 51 นาทีที่ผ่านมา

    ሰሚ ቢገኝ አይደል ???

  • @fekaduneka
    @fekaduneka 7 นาทีที่ผ่านมา

    ጦርነት ይብቃ ትክክል ነዎት ጦርነት እንዲያበቃ ሲኖዶሱ በቅድሚያ አንድነት ፍቅር ይኑራችሁ እናንተ በገንዘብ በስልጣን በዘር በጎጥ ተለያይታችሁ እንዴት ነው ጦርነት የሚቆመው? መመሪያ ከቤተመንግሥት እየተቀበላችሁ እንዴት ጦርነት ይቆማል?ቢብስ እንጂ በቅድሚያ ሃገርም ቤተክርስቲያንም ሠላም እንዲኖራቸው እናንተ አንድ ሁኑ ተስማሙ መለያየቱን አርቁ ይህን እስካላደረጋችሁ ድረስ ንግግሮት ከንግግር እንዲህ ብለው ነበር ከማለት የዘለለ ፋይዳ አይኖረውም ሰው በስብከታችሁ ደንዝዟል መሬት ላይ ወርዶ ፍሬ አላፈራም ማንም አብነት አጣን አሳዩን አንድነትን ሠላምን አሳዩን ማንን አይተን አንድ እንሁን ሠላማዊ እንሁን በሉ አብነት ሁኑንጨ

  • @brity2501
    @brity2501 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምነው ኦሮሚያ ክልል ለ5 አመት በጦርነት ህዝቡ ሲጨነቅ ለምን እንደዚህ አልተጮኸም በትግራይ እንደዛ በላ ሲወርድባቸው ለምን አልተጮኸ ም አሁን የራሴ የምትሉት የተመረጠ ህዝብ ተጠቃ ሲባል እንደዚህ ቀን ከለሊት ይጮሀል ያውም አሁን መንግስት አስፈላጊ አሆነውን ነገር አረጋለሁ ስላለ ነው እንደዚህ የሚሆነው እግዚያብሔር ደግሞ መርጦ ማልቀስን በእውነት አይቀበልም እንደውም ይሄ ሁሉ እየመጣብን ያለው በእምነት ተቋማት ውስጥ በተሰገሰጋችሁት ሰወች ምክንያት ነው ታቦት በቆመበት ስለሰው ልጅ መፀለይ ሲገባ ሞት እያወጃችሁ ለማንኛውም አሁን ጊዜው አልፏል

    • @habtehabte2605
      @habtehabte2605 53 นาทีที่ผ่านมา

      @@brity2501 kebt doma

    • @yeshiworkmerkebu5872
      @yeshiworkmerkebu5872 46 นาทีที่ผ่านมา

      መልካም ጥሪ መስማት ጆሮ ያሳክካል አይደል? እንፀልይ አንደበታችን ይታረም እባክሽ/ህ መልካሙን አስቡ

    • @selamtefera6597
      @selamtefera6597 22 นาทีที่ผ่านมา

      እረ ያንችስ ከፋ🙈 እና አሁን በድሮን በጀት ለሚያልቀው ህዝብ justification እየሰጠሽ ነው? በጣም ያሳዝናል!

    • @derejenigusse1927
      @derejenigusse1927 4 นาทีที่ผ่านมา

      ታዲያ ምን እንዲሉ ነው የምትፈልገው?
      አዎ ጦርነት ይቁም