🔴የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ👉ክፍል አንድ Tireka

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • 🔴 ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ 👉👉👉 • Tabote Tsion Felega
    🔴 የበረሃው ምሥጢር እውነተኛ ታሪክ ክፍል አንድ👉👉 • የበረሃው ምስጢር፡ ክፍል 1 : መ...
    🔴 ወጎችን ለመስማት 👉👉 • ወግ/ ትረካ/Tireka
    🔴 የሶቅራጥስ ምሥጢር 👉👉 • ደል ካርኒጌ ጠብታ ማር ከሚለው መጽ...

ความคิดเห็น • 14

  • @Emare_Tube
    @Emare_Tube  8 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድሞች እህቶች ይህንን መጽሐፍ ሁሉ እንዲሰማው ሼር አድርጉ:: እንድንበረታ ሰብስክራይብ አድርጉን::

  • @tmcleaning5529
    @tmcleaning5529 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር በረከቱን ፀጋውን ያልብስህ የልቤን መፀሀፎች ነው ያቀረብክልኝ

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይማረን። ዘመኑ አልቋል።

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 8 หลายเดือนก่อน +1

    enkan dena metahi wendemachen ❤❤❤

    • @Emare_Tube
      @Emare_Tube  8 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን ደህና ቆየሽኝ የእኔ እህት::

  • @ethiopiamaleda-ማለዳ
    @ethiopiamaleda-ማለዳ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ክፍል ፩ በጣም ጥሩ ጅምር ነው እናመሰግናለን !!! ክፍል ሁለት የለም እንዴ?

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 8 หลายเดือนก่อน +2

    ይገርማል ሁላችንም መንቃት አለብን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Emare_Tube
      @Emare_Tube  8 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

  • @k.d613
    @k.d613 8 หลายเดือนก่อน

    selam kzhe at demerugn jemari ngen🎉🎉

  • @MelatTilahun-k5o
    @MelatTilahun-k5o 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም እናመሠግናለን ይሔ ሁሉም ሊሰማው ሊያነበው የሚገባው እውነተኛ መፅሐፍ ነው።
    ስለሐገራችን ሙሉ ሁኔታ ስለመሪያችንም ለይጣናዊ ሴራ በደንብ መረዳት ይችላል።እኔ ይሔንን መፅሐፍ በ2012 አካባቢ ነው ያነበብኩት እና ሁሉን የተረዳሁት ግን ለነገርኩት ሠው ሁሉ ልብ ወለድ ነው እያሉ አልሠማም አላዳምጥም አሉኝ።ስለዚህ መሪያችን ሁሉ ገና ምርጫው ሲካሔድ ብልፅግናን እንዳትመርጡ ሠውየው አራጅ ነው አታላይ ነው አውቆ ነው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚለው እንጂ ኢትዮጵያን አፍራሽ ሐይማኖት አጥፊ ነው ይሔ የሉሲፈር አገልጋይ ነው ብል አንድም የሚሠማ የለም ጭራሽ አንቺ ስለፍቅር አታውቂም እኛ ብልፅግናን እንመርጣለን ብለው ለመምረጥ ሲወጡ በሉ ወደ መታረጃ ቄራ ለመግባት ሒዱ ተፋጠኑ ብዬ ሠሚ አጥቼ ተውኩት።
    ታዲያ ዛሬ እውነት መሆኑን ሲረዱ እንደው ማን ነገረሽ ቅንደዛ ሠውየው ገዳይ ነው ስትይ የነበረው አሉኝ።አሁን ሁሉም ከተፈፀመ በኋላ ሕዝቡ በጣም አናዳጅ ነው ስማ ብትለው ለመስማት እንኩዋን ጆሮ የማይሠጡ።
    እኔ ይሔ መፅሐፍ እግዚአብሔር በዚህች ቅድስት ሐገር ሊሆንባት ሊመጣባት ያለውን መከራ ልዑል እግዚአብሔር ነበር የላከው ግን ማን ይስማ ይሔ የደነዘቀ ሕዝብ ልብህ ውልቅ እስኪል ብትነግረው ሊሰማህ እንኳን ፈቃደኛ አይደለም።ይሔው አሁን ሁሉም ቀንና ለሊት ተሠልፎ ብልፅግ የተባለ የሳጥናኤልን ወይም የሉሲፈር ፓርቲ መርጠው ይሔው መከራውን ይበላል ዋጋውን ያገኛል።
    ለእናንተ ለአቅሪቢዎች ሳላመሠግን አላልፍም ምንም ቢረፍድም አሁንም ሐገራችን ያለንችበት ጦርነት ሐይማኖታዊ ጦርነት መሆኑን ይረዱና ሁሉም በተዋህዶ ኦርቶዶክስ ሐይማኖት ቢፀኑና ከመጥፋት ቢድኑ ጥሩ ነው እላለሁ ።

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 8 หลายเดือนก่อน +1

    ላይክ አድርጉ

  • @tesfamariammangstu6519
    @tesfamariammangstu6519 8 หลายเดือนก่อน +1

    Well come

  • @tesfamariammangstu6519
    @tesfamariammangstu6519 8 หลายเดือนก่อน +1

    Well come back

    • @Emare_Tube
      @Emare_Tube  8 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነው