🔴ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ ክፍል 10፡እውነተኛ ታሪክ |Tireka/Emaretube|Ethiopian Orthodox/Ark of the Covenant/Tabote Tsion

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • 🔴 ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ 👉👉👉 • Tabote Tsion Felega
    🔴 የበረሃው ምሥጢር እውነተኛ ታሪክ ክፍል አንድ👉👉 • የበረሃው ምስጢር፡ ክፍል 1 : መ...
    🔴 ወጎችን ለመስማት 👉👉 • ወግ/ ትረካ/Tireka
    🔴 የሶቅራጥስ ምሥጢር 👉👉 • ደል ካርኒጌ ጠብታ ማር ከሚለው መጽ...

ความคิดเห็น • 20

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ወንድማችን

  • @fikertekebede
    @fikertekebede ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @betynegouse1189
    @betynegouse1189 ปีที่แล้ว +2

    Enkuan dehna metah enamesegnalen

    • @Emare_Tube
      @Emare_Tube  ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ የእኔ እህት

  • @user-fg2zv7rt1f
    @user-fg2zv7rt1f 6 หลายเดือนก่อน

    Enameseginalen

  • @berket2497
    @berket2497 ปีที่แล้ว +4

    ይህንን ቻናል አገር የምትወዱ እህት ወንድሞቼ አይተን ሠምተን መውጣት ሳይሆን subscriber አርገን ጥሩ መፀሐፎቶችን እንዳነብልን በተስፋ እንጠብቅ። ጅማሬው በጣም ጥሩ ስለሆነ ማለቴ ነው አድገንም እናሳድግ❤❤❤

    • @Emare_Tube
      @Emare_Tube  ปีที่แล้ว

      እግዜር ያክብርልኝ ወንድም በረከት

    • @user-pp7wk7lj2i
      @user-pp7wk7lj2i ปีที่แล้ว +1

      ኧረ ሴት ነኝ ሴትነቴንማ አልቀማም ስቀልድ ነው የምር መበርታት አለብህ ወድሜ

    • @user-pp7wk7lj2i
      @user-pp7wk7lj2i ปีที่แล้ว +1

      በሌላኛው ስልኬ መልሸልህ ነው በረከት ነኝ በሰው ኮሜት ምን አገባት እሚል ሐሳብ እንዳያገኝህ

  • @hameremekurio
    @hameremekurio ปีที่แล้ว

    በውጭው አለም ምን እንደሚሰራበት እንኳ አልገባቸውም።

  • @ny8hh
    @ny8hh ปีที่แล้ว +4

    መጽሐፈ መነኮሳትን በድምጽ ብታቀርብልን።

    • @Emare_Tube
      @Emare_Tube  ปีที่แล้ว

      መፅሀፉ በእጄ ላይ የለም

  • @hameremekurio
    @hameremekurio ปีที่แล้ว

    አምጡ ማለት ይቸግር ይሆናል ወረቀት የያዘውን አይለቅም።ፋይል የለውም ወይ።

  • @hameremekurio
    @hameremekurio ปีที่แล้ว

    የአሮን በትር በሚዚየም ይገኛል።

  • @AbrihamAgeze
    @AbrihamAgeze ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ ታሪክ አታበላሽ ይምርሐነ ክርስቶስ የቅዱስላሊበላ ልጅሳይሆን የአጎቱልጅነው ለመሆኑ ዛን ስዩምንና ግርማ ስዩምን ታቃቸውይሆን?

    • @Emare_Tube
      @Emare_Tube  ปีที่แล้ว +3

      መጽሐፉ እኮ የእኔ አይደለም ወንድሜ:: እኔ የተጻፈውን እስከ ጉድፉ ማቅረብ ነው:: አንተ እኔም ደግሞ መመርመር:: ይዘቱ ግን እንዳለ መቅረብ ይኖርበታል::

    • @betynegouse1189
      @betynegouse1189 ปีที่แล้ว

      መጽሐፉ ላይ የማንስማማባቸው ብዙ ነገሮች አሉ ግን ምን ያህል ታሪካችንን ሊያበላሹ እንደቻሉ አውቀን እኛ ለቀጣዩ ትውልድ የተስተካከለውን ታሪክ ለማስረከብ እንድንዘጋጅ እና እንድንነቃ ያደርገናል እንኳን ነጮቹ የኛዎቹም ምን ያህል እያበላሹ እንደሆነ እያየን ነው

    • @josephzewde2029
      @josephzewde2029 ปีที่แล้ว

      @@betynegouse1189 እና የንጉስ ላሊበላ ልጅ ማን ይባላል (አልጋ ወራሹ)?
      ቅዱስ ላሊበላ ኢየሩሳሌም ብዙ ሊቆይ የቻለው በምን ምክንያት ነው?

    • @betynegouse1189
      @betynegouse1189 ปีที่แล้ว

      @@josephzewde2029 ኢትዮጵያዊ ምንጮች እንደሚሉት አንድ ልጅ ሲኖረው ስሙም ይትባረክ ይባላል ምዕራባውያን ግን ሁለተኛ ልጅ እንዳለውና እሱም አትያብ ይባል እንደነበር ይገልጻሉ ።ሊሰደድ የቻለበት ምክንያት ሲገፅ ከአጎቱ ታታዴም እና ከወንድሙ ሐርቤ ጋር ባለ መስማማቱ ሲሆን በተጨማሪም እህቱ ልትገለው መርዝ እንዳጠጣችው ይነገራል

  • @hameremekurio
    @hameremekurio ปีที่แล้ว

    ናሳ መፈለግ አይችልም።