🔴 የዋልድባው አሳዛኝ ታሪክ /Ethiopia/ ሕይወት ታደሰ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • 🔴 • Ethiopian Classical Mu...
    🔴 ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ 👉👉👉 • Tabote Tsion Felega
    🔴 የበረሃው ምሥጢር እውነተኛ ታሪክ ክፍል አንድ👉👉 • የበረሃው ምስጢር፡ ክፍል 1 : መ...
    🔴 ወጎችን ለመስማት 👉👉 • ወግ/ ትረካ/Tireka
    🔴 የሶቅራጥስ ምሥጢር 👉👉 • ደል ካርኒጌ ጠብታ ማር ከሚለው መጽ...

ความคิดเห็น • 18

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን ❤

  • @asefashnegussienegussie9934
    @asefashnegussienegussie9934 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም፡ የዋልድባው፡ አሳዛኝ፡ ታሪክና፡ the back ground instrumental music በጣም፡ በጣም፡ በጣም፡ ይስማማል። እርግጥ፡ ያሳዝናል። እርግጥ፡ ሕመም፡ ይሁን፡ ጭንቀት፡ መከራም፡ ይሁን፡ ሞት፡ የደረሰበት፡ ብቻ፡ ነው፡ የሚያውቀው። እኛም፡ ታሪኩን፡ ያደመጥን፡ እናዝናለን፡ እንተክዛለን፡ የማያልፍ፡ ነገር፡ የለምና፡ ነፍስ፡ ይማር። አመሰግናሉሁ።

  • @tigistasefa7510
    @tigistasefa7510 ปีที่แล้ว +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እማሬ ረቱልን የእማሆይ የበረሃው ሚሰጢር የሚለውን በጣም ድሰ የሚል የእግዚአብሔር ድንቅ ሰራ ነው የሰማከን መፆፉ ለማግኝት ለማንችለው እግዚአብሔር በረከቱን በሰድረብክ አሜን አሜን አሜን

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን

  • @ydenektube1468
    @ydenektube1468 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ግሩም ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስላት

  • @yiftusiramidekssa7522
    @yiftusiramidekssa7522 ปีที่แล้ว +5

    ዑደተ ግሁሳን በመላከ ምህረት ገ/ስለሴ ገ/ዮሐንስ የተጻፈ ልክ እንደ "የበረሃው ሚስጢር" አይነት እዉነተኛ ታሪክ ነዉ።ካገኘኸዉ ብትተርከዉ በጣም አሪፍ ነዉ።

  • @user-jv9su6dm1i
    @user-jv9su6dm1i ปีที่แล้ว +3

    😢😢😢 ይቀጥልልን
    ከባድ ነው በኡነት 😢

  • @mengesha215
    @mengesha215 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ነው😢

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 ปีที่แล้ว

    Qale Hiwotn yasemaln

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 ปีที่แล้ว

    ተራኪው ትረካው ደስ ይላል አባ ትክክለኛ ውሳኔ ነገር ግን ምነው እርስዎ ብትል ዋለድባ ለተመረጡ መኖሪያ ነው

  • @berket2497
    @berket2497 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ ለም ታቦተ ፂወንን ፍለጋ እሚለውን መጽሐፍ አጨርስልንም 😢

  • @zemichielefrem
    @zemichielefrem ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል ወንድማችን ነገር ግን ክላሲካሉ የመዝሙር ክላሲካል ብትቀይረው ደስ ይላል

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z ปีที่แล้ว

    በስመ አብ ዋ ነፍሴ የት ይሆን መግቢያሺ😢

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 ปีที่แล้ว

    yeqdusanu bereketachiew yederbn

  • @Embete-
    @Embete- ปีที่แล้ว +3

    Is it real story?

  • @tutugirma6947
    @tutugirma6947 ปีที่แล้ว

    ዋልድባ ሲባልኮ መንፈሳዊ ቦታ ነውና ምነው በክራር በገና ከበሮ እነዚህን በመሳሰሉ በተቀረፁ ድምፆች ታሪኩ ቢታጀብ

  • @senaitzewde2336
    @senaitzewde2336 ปีที่แล้ว

    ምናለ ወንድሜ ስትተርክ አንቱ አያልክ ብትናገር ሽማግሌው ብለህ አንተ አይከብድም

    • @jagamakelo286
      @jagamakelo286 10 หลายเดือนก่อน

      ጸሐፊው እንዳቀረበው ነው ያነበብኩት