ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 11

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 182

  • @ZantaMedia1
    @ZantaMedia1 5 หลายเดือนก่อน +61

    ይህን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ በያላችሁበት ሀገር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 💚💛❤ 🙏🙏🙏

  • @ahmedmohamedethiopian5547
    @ahmedmohamedethiopian5547 5 หลายเดือนก่อน +14

    ይህንን ኮመንት የምታነቡ ሀገራችንን እንዲሁም አለማችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን እንዲሁም ህዝባችንን ሰላም ,ደስታ ,ብልፅግና ያምጣልን

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 5 หลายเดือนก่อน +31

    ኧረ አንድ ቀን እንኳን ተከላካይ ጠበቃ ሲያሸንፍ ማየት ናፈቀኝ

    • @leulreta4547
      @leulreta4547 5 หลายเดือนก่อน

      are enem aganenut ko

    • @YAOMSAN
      @YAOMSAN 5 หลายเดือนก่อน +1

      ብዬ ኮመንት ልፅፍ ስገባ ተፅፎ አገኘሁት👍

  • @why362
    @why362 5 หลายเดือนก่อน +4

    ጠበቃ,አቃቤ እና ዳኛ የትወና ችሎታ የአርቲስቶቹን ለጥበቡ ያላቸውን ችሎታ 👌... we love yo people from your አቢወታዊ ጎድ

  • @hiber3
    @hiber3 5 หลายเดือนก่อน +8

    የጠበቃን አላዋቂዎች መሃል ገብቶ መሠቃየት ማየት ያዝናናኛል😂😂😂😂😂

  • @MesataKefe
    @MesataKefe 5 หลายเดือนก่อน +6

    ጉባዬ ታሪክ ነው !,አሉ የኔታ !!
    በታሪኩ ላንስማማ እንችል ይሆናል በትወናቸው ግን በጣም ነው ሚያዝናናው ጉባዬ ታሪክ ነው
    አሁንስ ቢሆን መንግስት እራሱ በየወረዳው ስንት ፍርደ ገምድል እየሰማን እያየን አደል እንዴ !? ይኼ ማለት ግን ብልጽግና አልሠራም ማለት አደለም ቆጥረን የማንጨርሳቸው ሥራዎች ተሰርተው አይተን አጨብጭበናል:: ደርግም እንደዛው ነው !!

  • @henokasmara9934
    @henokasmara9934 5 หลายเดือนก่อน +4

    ጓድ ሻለቃ ዳኛ ጌታየ የሄ ችሎት ግራና ቀኝ ከሚባል ግራ ግራ ቢባል ይቻላል 😂😂😂

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 5 หลายเดือนก่อน

    ሥራችሁን እጅግ በጣም አድርጌ እወደዋለው ። ተስምቶም ታይቶም እይጠገብም ። ትወናችሁም ይጣፍጣል ይጥማል።አደንቃችሁ ነኝ ።እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @KaleTube-mp4iz
    @KaleTube-mp4iz 5 หลายเดือนก่อน +22

    እንኳን ደህና መጡ ጓድ ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ

    • @Alexybw-i4z
      @Alexybw-i4z 5 หลายเดือนก่อน +1

      አንተ የፊዉዳል ፍርፋሪ ያወፈረህ

  • @kaleabmesfin3604
    @kaleabmesfin3604 5 หลายเดือนก่อน +12

    ከታሪኩ በላይ የእነዚህ ትወና በጣም ነው ማደንቀው

    • @እዉነትተናገሩ
      @እዉነትተናገሩ 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል የታሪኩ መቼቱ (ግዜ ቦታ) ወይንም በሊትሬቸር timingእንደምንለው በእውነት ባይታዘልም የአርቲድቶቹን ድንቅ ብቃት ግን ከቃላት በላይ ነው

  • @የበሻሻውጮሌ
    @የበሻሻውጮሌ 5 หลายเดือนก่อน +7

    ልዩ ስራ ነው

  • @FuffChhc
    @FuffChhc 5 หลายเดือนก่อน +12

    ውዶቸ 😢ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን እኛንም ከሰዎ ቤት የእረፍት እንጀራ ይስጠን😢

    • @seifuhaile5552
      @seifuhaile5552 5 หลายเดือนก่อน

      በትክክል የመደነቁ ተዋንያኖች ናቸዉ

  • @yisakaliy4332
    @yisakaliy4332 11 วันที่ผ่านมา

    ዋዉ የሆሊዉድ ድንቅ ብቃት የሚያስንቅ ነዉ

  • @paul_man5619
    @paul_man5619 5 หลายเดือนก่อน +1

    Samnt saytebk beseat bilekek des ylegn neber. eske ketay samnt enesun abyotu egnan fetari yakoyen. Amen ❤❤❤❤

  • @yassinmohammed7458
    @yassinmohammed7458 5 หลายเดือนก่อน

    የትወና ብቃታቸው ላይ ሁሉም እጅግ ምርጥ ናቸው!
    በተውኔቱ ይዘት ላይ ግን ደካማ ነው! በደርግ ወቅት የነበረውን የፍትህ ስርዓት እንደዘህ ደካማ ማድረጉ አልገባኝም! !!?

  • @neba1034
    @neba1034 5 หลายเดือนก่อน +4

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ 😍😍😍

  • @SuperAbdulfetah
    @SuperAbdulfetah 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የተጋነነ ነዉ የማይመስል

  • @mikaelchurnet8064
    @mikaelchurnet8064 5 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ከስንት ዓመት በኋላ መሰላቹህ ተነቃቅቼ መከታተል የጀመርኩት። እድሜ ይስጣችሁ።

  • @BerhanuBazu
    @BerhanuBazu 2 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም ጠበቃ ኑጉሴ ቢቻ እየ ደበረን ነው

  • @tesfayetilahun4587
    @tesfayetilahun4587 5 หลายเดือนก่อน

    These artists are truly exceptional and remarkable, showcasing unparalleled talent and creativity. Their contributions to the art world are irreplaceable, leaving a lasting impact that continues to inspire and influence future generations. Wow Girum, Micky and Abe

  • @kenawako7190
    @kenawako7190 5 หลายเดือนก่อน +1

    እረ በርቱ አሪፍ ነው

  • @toimpacttheworld2488
    @toimpacttheworld2488 5 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት የምትስሩት ፊልም የደርግን ዘመን በእርግጥ የሚገልጥ ከሆነ ይህቺ ሃገር የስንት ስዎች ለቅሶ በየመንግስታት እዳ ያለባት ሃገር ናት።

  • @kebedeababu5176
    @kebedeababu5176 5 หลายเดือนก่อน +2

    ምረጥና ተከራከር

  • @FasilHawltu
    @FasilHawltu 5 หลายเดือนก่อน

    @the best tv series i have ever seen@tnxs

  • @endalkachewarage8995
    @endalkachewarage8995 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ታሪክ ቀያሪ ነው

  • @endalkachewarage8995
    @endalkachewarage8995 5 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም ጠበቃ ተሸናፊ ነው!!!!!

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 5 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ተከታታይ ♥️♥️♥️♥️

  • @BelaynManaye-bf1pt
    @BelaynManaye-bf1pt 4 หลายเดือนก่อน

    የሀገሬ መሪዎች እንዲህ ነበሩ😂😂

  • @BefekaduTadesse
    @BefekaduTadesse 5 หลายเดือนก่อน

    መላኩ on the fire🎉

  • @amansiisqanaatee3738
    @amansiisqanaatee3738 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን ጭምልቅ አላችሁና ምንም ከእውነት ጋር የማይገናኝ የህፃን ጨዋታ አይነት ነገር ውስጥ ገባችሁ። አያስተምር፥ አያስቅ፥ አያዝናና ፥ አያስቆጭ ወይ አያናድድ። ኤጭ

  • @destaminas8400
    @destaminas8400 5 หลายเดือนก่อน +11

    እጅግ በጣም ጥሩ ሆኖ ሳለ በደርግ ዘመን እንዲህ አይነት ፍርደ ገምድል ዳኝነት የለም

    • @zelalemassres7147
      @zelalemassres7147 5 หลายเดือนก่อน +4

      እነዚህ እኮ ጉዳያቸው በ “ፍርድ ቤት” የታየላቸው እድለኞች ናቸው።

    • @tigunegnmuluye2163
      @tigunegnmuluye2163 5 หลายเดือนก่อน +1

      ትወናው እኔ እጅጉን የሚያረካኝ ነው።ሆኖም አንዴ ፍርደገመደልነቱ የበዛ ይሆንብኛል።ያልተማሩ ወታደሮች ይመሩ ነበር ለማለት እንደሆነ ቢገባኝም።ደርግ ግን ከወያኔ በፍትሃዊነት እጅጉን የተሻለ ነበር ብዬ አምናለሁ።በዘረኝነት ይመራ ያልነበረ ሰለሆነ ብዬ ነው።

    • @natfisseha756
      @natfisseha756 5 หลายเดือนก่อน

      Lik bilehal beketita silemitigedel.

    • @dinamoh2879
      @dinamoh2879 5 หลายเดือนก่อน +1

      በ እዚህ ፍርድ ገምድልነት ብዙ ነገሩን ያጣ ቤተሰብ አለ

    • @leulekalterefe1886
      @leulekalterefe1886 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@zelalemassres7147😂😂😂😂

  • @josephabraham7788
    @josephabraham7788 5 หลายเดือนก่อน

    Just amazing, I'm not gonna add anything!❤

  • @AliasAyakub
    @AliasAyakub 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቀጣይ የወያኔን እንጠብቃለን

  • @leulreta4547
    @leulreta4547 5 หลายเดือนก่อน +1

    niguse siwared mayet miyasdestew enedeni like
    niguse rell yahunu ye ethiopia hizb

  • @BezzaBezza-k2q
    @BezzaBezza-k2q 5 หลายเดือนก่อน

    ዋው እውነት ብለሻል ባለከንፈሮች ሽቶውን ለባለቤቱ😂😂😂

  • @muhammedjemal7889
    @muhammedjemal7889 5 หลายเดือนก่อน +10

    ኑዛዜ የምጠብቅ ጓድ ነኝ!

  • @Wonde.the.wonder
    @Wonde.the.wonder 5 หลายเดือนก่อน

    ደራሲና ዳይሬክተሩ ፣ ተዋናዬችም በየሳምንቱ ለምታሳዩን ብቃት እናመሰግናለን!

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 5 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም የማዝነው እናት ሀገር ወይም ሞት ብለው ለሀገራቸው እድገትና ሉዓላዊ አንድነት ቀን ከሌት የሰሩ፣ የተሰዉ ምርጥ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ላይ ማላገጣችሁ ነው።
    ድሮስ በሆዳቸው ከወደቁ ሰዎች ምን ይጠበቃል!!

    • @Alexybw-i4z
      @Alexybw-i4z 5 หลายเดือนก่อน

      የምትላቸዉ ዉሪዎች ሙሉ ትጥቅ እንደታጠቁ አዲስ አበባ ድረስ ወያኔ እያባረራቸዉ እየፈረጠጡ የመጡ ና አራት ኪሎን ያሰረከቡና ኤርትራን ያሰገነጠሉ የታሪክ አተላዎች ናቸዉ።

    • @haymanottaddese754
      @haymanottaddese754 5 หลายเดือนก่อน

      malet

    • @YaredAsnake-sf8it
      @YaredAsnake-sf8it 5 หลายเดือนก่อน

      እናት ሀገር ታዲያ ምትጠበቀው ከጠላት እንጂ ከልጆቹዋ ነው እንዴ ስንቱን ወጣት ጦር ሜዳ ሳይሄድ ጨረሱት የደርግ ወታደር እንጂ የኢትዮጵያ ወታደር አልነበሩም መሪያቸው ሲፈረጥጥ እነሱም ለማኝ ሆኑ

    • @firezerasefa8197
      @firezerasefa8197 5 หลายเดือนก่อน

      @@haymanottaddese754ኧረ ባኮት! 😂

    • @فيصلسعيد-د2ح
      @فيصلسعيد-د2ح 4 หลายเดือนก่อน

      የፈርጣጩ ልጅ ነሽ መሰል😂😂

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 5 หลายเดือนก่อน

    ትውናቸው ጊዜውን አይደለም ድርግቱን ቁጭ አርጎታል 😮😮😮

  • @sebtahznoah
    @sebtahznoah 5 หลายเดือนก่อน +2

    ለማሳቅ ብላችሁ እጅግ በጣም የተጋነነ ፍርደ ገምድል እየተሰጠ ነው

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጓድ ንጉሴ አንደኛ 😅😅😅

  • @TseguTeketel
    @TseguTeketel 5 หลายเดือนก่อน

    😊😊😊 ወድጀዋለሁ ።

  • @SisayLegesse-h1m
    @SisayLegesse-h1m 5 หลายเดือนก่อน

    100 Aleka Eko ehhhhh

  • @AbelAychew-b3i
    @AbelAychew-b3i 5 หลายเดือนก่อน

    ካጠፋሁ ይቅርታ እየጠየኩ...... ይሄ ድርሰት ግን በጣም የወረደ ነው የምለው። ሚስተካከል ባይ ነኝ እደተመልካች

    • @brightsideofself8543
      @brightsideofself8543 5 หลายเดือนก่อน

      ከምትተች የወረደብህን ምክንያት ብትናገር መልካም ነዉ።

  • @endalkachewarage8995
    @endalkachewarage8995 5 หลายเดือนก่อน

    ግን ምድነው የምንማረው ከዚህ ሲትኮም የሚገርመው የደርግ ባልስልጣኖች የተማሩ የሀገር ፍቅር ያላቸው ህግን በማስከበር የኖሩ ስለድህነት እና ስለ ሀብት የማያስቡ ናቸው የእናተ ግን ተጋነነ

  • @ቀዳማዊ-ነ9በ
    @ቀዳማዊ-ነ9በ 5 หลายเดือนก่อน +1

    አያቴ ነው??😅😅😅

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሠላም

  • @ሰላምደሳለኝ-የ2ሠ
    @ሰላምደሳለኝ-የ2ሠ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይመቻችሁ.ማሮች

  • @fevenfeleke9239
    @fevenfeleke9239 5 หลายเดือนก่อน

    Gofa tena mo wuuu 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 akategn fithheeee ke kesemayeee endet letsenana...tena mo tasa

  • @endalkachewarage8995
    @endalkachewarage8995 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም

  • @tibebewerkeyie4990
    @tibebewerkeyie4990 5 หลายเดือนก่อน +2

    የዛሬውስ የባሰ አታምጣ የሚያስብልና እጅጉን የወረደ ነው።

    • @samuelmegerssa7817
      @samuelmegerssa7817 5 หลายเดือนก่อน

      ወርደህ አይተኸው እንዳይሆን😅

  • @endalkachewarage8995
    @endalkachewarage8995 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርነው ነገር የደርግ ወታደር የተማረ እንጂ መሀይም አደለም

    • @BelaynManaye-bf1pt
      @BelaynManaye-bf1pt 4 หลายเดือนก่อน

      ደርግም ሆነ ወታደሩ መሃይም ነበሩ።

  • @tesfayeaschslew4269
    @tesfayeaschslew4269 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ ምርጦች

  • @yidnekachewsalilew5795
    @yidnekachewsalilew5795 5 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ግን መቶ አለቃ ስራ ቢለቅ ወይም የተሻለ ስራ ቢፈልግ ይሻላል ባይ ነኝ እኛም እሱም ተበሳጭተን አለቅን እኮ😢😢

    • @Shewa-jj3ts1bm5p
      @Shewa-jj3ts1bm5p 5 หลายเดือนก่อน

      😂ስራ ፈልግለት

    • @bekelekifle388
      @bekelekifle388 5 หลายเดือนก่อน

      ተመቸኸኝ በአስተያየትህ

  • @yassinmohammed7458
    @yassinmohammed7458 5 หลายเดือนก่อน

    ሆን ብሎ ሺ አለቃ አጥናፉ ማትረፉ😅😅😅😅😅

  • @NattySabala
    @NattySabala 5 หลายเดือนก่อน +1

    አርት ከነ ነፍሷ በቃ አለቀ.......እስከሳምንት

  • @WonidmagegnGirma
    @WonidmagegnGirma 5 หลายเดือนก่อน

    ጓድ ሻለቃ ዳኛ ግን በጣም መሀይም ኖት ሁለ የዐቃቢ ህግ ብቻ ነው የምሰሙት በጣም ነው የምያናዱት

  • @dawittamerat191
    @dawittamerat191 5 หลายเดือนก่อน

    aselchi eydrgachut new

  • @endalkachewarage8995
    @endalkachewarage8995 5 หลายเดือนก่อน

    የደርግ መቶ አለቃ እኮ በመከራ ነው የሚገኘው እንጂ ቀልድ የለውም

  • @ayenachewkore3526
    @ayenachewkore3526 5 หลายเดือนก่อน

    በዚህ አይነት ጠበቆች ስንቶች ዋጋ እየከፈሉ ይገኛሉ ?

  • @israeldejene6157
    @israeldejene6157 4 หลายเดือนก่อน

    ጓድ ንጉሴን አስገርፋልን 😅😅😅

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 5 หลายเดือนก่อน +4

    ይሄሁሉ ችግር ሀገራችንላይ ተሰርቶ ነበር?

    • @tibebewerkeyie4990
      @tibebewerkeyie4990 5 หลายเดือนก่อน +2

      ሲበረጠቁ ነው እባክህ የሌለ ነገር ነው የሚያወሩት።

    • @yassinmohammed7458
      @yassinmohammed7458 5 หลายเดือนก่อน

      ውሸቱ በዛ 😊

  • @endalkachewarage8995
    @endalkachewarage8995 5 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም አባገን እንዲሆን እያደረገው ነው

  • @jagisoflixrecap2630
    @jagisoflixrecap2630 5 หลายเดือนก่อน

    እዚህ አከባቢ የኔ ቤተሰብ የሆነ ካለህ ላይክ ያድርገኝ እስቲ ናፍቃችሁኛል

  • @BelaynManaye-bf1pt
    @BelaynManaye-bf1pt 4 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ቢያንስ ጠበቃው ያሸንፍ

  • @endalkachewarage8995
    @endalkachewarage8995 5 หลายเดือนก่อน +1

    አበበ ባልቻ በጣም አልበዛም አባገነነትህ

  • @hailuteferie4898
    @hailuteferie4898 5 หลายเดือนก่อน

    እናተ ሙት ወቃሾች ልብ ካላቹህ ያሁኑን ፍርድ ቤት ጫወታ አሰሩልንም . በስራላይ ስለሆኑ ሊማሩበት ይችሉ ይሆናል ብየነው

  • @shawaliyaaa
    @shawaliyaaa 5 หลายเดือนก่อน

    Mashkabat ba akal si hed ayanat

  • @melakufantaye5842
    @melakufantaye5842 5 หลายเดือนก่อน

    የዚህ ድራማ መጨረሻውም ነጥቡም አልገባኝም የዚህ ዘመንንን ኢፍትሀዊነትን ላለመናገር ነው?ብልፅግናን ፥ ኢህአዲግን አልፈን አያት መንግስት ደርግን የምንገመግመው ልበል የምናሳጠው ብቻ ተራ ፍሬ ፈርስኪ ነው የሆነብኝ ከዚህ በህዋላም የማየው አይመስለኝም ተራ

  • @bizunehnigussie8795
    @bizunehnigussie8795 5 หลายเดือนก่อน

    እንደ አቃቤ ንጉሴ ያለውን አሽቃበጭ ቅጡን በሳንጃ መብሳት ነበር 😂😂

  • @AbubekerBeshir-v2k
    @AbubekerBeshir-v2k 5 หลายเดือนก่อน

    እውነት ያሳዝናል ደርግ ቢኖር ከናንተ ተርት ተረት ያድነን ነበር

  • @endalkachewarage8995
    @endalkachewarage8995 5 หลายเดือนก่อน

    ግሩም እያዩ ፈንገስ ይሸሰልሀል

  • @Plus-tq9pd
    @Plus-tq9pd 5 หลายเดือนก่อน +3

    በጉጉት ስጠብቃቹ ነበር ❤❤❤❤❤

  • @abdijeldu3228
    @abdijeldu3228 5 หลายเดือนก่อน

    Merex!😅 des yelal!

  • @MesfinKebede-z8u
    @MesfinKebede-z8u 5 หลายเดือนก่อน

    ድራማው የሞተን አንበሳ ጉሮሮውን ይዞ ለማነቅ እንደመሞከር ማለት ነው እስቲ የአሁኑን ያለንበትን ወቅት እንዲሸት ቢደረግ

    • @tigunegnmuluye2163
      @tigunegnmuluye2163 5 หลายเดือนก่อน

      @@MesfinKebede-z8u ንገሩልኝ ነው?የሚነገር ስህተት የለባቸውማ!!

  • @lalazuku7848
    @lalazuku7848 5 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ፕሊስ "Can someone explain for me the theme (ጭብጥ) of this drama or whatever

  • @efoytabuche7282
    @efoytabuche7282 5 หลายเดือนก่อน

    ኪሱ በሺህ አለቃ ዳኛ ጌታዬ ላይ ሁለት ሆኖ ተወሳሰበ።

  • @MesayMesfin
    @MesayMesfin 5 หลายเดือนก่อน

    ሻይ ቡና ምን ይምጣላቹ😂😂😂

  • @Mensur-ir8ur
    @Mensur-ir8ur 5 หลายเดือนก่อน

    ንጉሴ ሁሉ ነገሩ ለምድነው ሚያስቀኝ አቦ

  • @abby87877
    @abby87877 5 หลายเดือนก่อน

    ግነቱ የበዛ ይመስላል 🤔🤔

  • @eyobasefa5314
    @eyobasefa5314 5 หลายเดือนก่อน

    አልገባንም እና ምን

  • @dawitdesta5588
    @dawitdesta5588 5 หลายเดือนก่อน

    28:56 ላይ boom micachiew yitayal.

  • @SalaHabibe-m3s
    @SalaHabibe-m3s 5 หลายเดือนก่อน

    የዛሬው አይነፍም

  • @AdmasuAlemu-p5t
    @AdmasuAlemu-p5t 5 หลายเดือนก่อน

    ልክ ነዉ 😂

  • @የበሻሻውጮሌ
    @የበሻሻውጮሌ 5 หลายเดือนก่อน +6

    ከኢቲቪ ማይጠበቅ ፊልም ነው።

    • @ahmedmohamedethiopian5547
      @ahmedmohamedethiopian5547 5 หลายเดือนก่อน +1

      ፊልም አይደለም ሲትኮም ድራማ

    • @የበሻሻውጮሌ
      @የበሻሻውጮሌ 5 หลายเดือนก่อน

      @@ahmedmohamedethiopian5547 አላውቅም ነበር

    • @የበሻሻውጮሌ
      @የበሻሻውጮሌ 5 หลายเดือนก่อน

      @@ahmedmohamedethiopian5547 ሲትኮም ምንድነው?🤔🤔🤔😗😗😗

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 5 หลายเดือนก่อน

    ጓዲት ብርቄ ወረዳችንን ወክላ? በደርግ ግዜ ገጠር አላውቅም እንጂ ዘረዳ የሚባል ነገር አልነበረም እኮ?

  • @efoytabuche7282
    @efoytabuche7282 5 หลายเดือนก่อน

    ጓድ ንጉሴ አቃቤ መሀረቡን ለምን ትቶ ነዉ በላብ እንድህ የሚሰቃዩት ?

  • @robelberhanu2742
    @robelberhanu2742 5 หลายเดือนก่อน

    ስርሀቱ ችግር ቢኖርበትም የመሀይም ስብስብ ግን አልነበረም

  • @yonatanhailu1465
    @yonatanhailu1465 5 หลายเดือนก่อน +1

    Flesh!

  • @SisayTaffese
    @SisayTaffese 5 หลายเดือนก่อน

    ስራው አሪፍ ነበር አሁን እያወረዳችሁት ነው

  • @th-ef6me
    @th-ef6me 5 หลายเดือนก่อน

    በነካ እጁ ሻለቃ አጥናፉ በጨረሰ መልካም ነበር። የማሽቃበጥ ጥግ

  • @Tube-du8kt
    @Tube-du8kt 5 หลายเดือนก่อน

    ቡሀቃወች አሁንም ፍርድ አለ ተብሏል ሲጀመር ........

  • @habte0928
    @habte0928 5 หลายเดือนก่อน

  • @henokterefe7434
    @henokterefe7434 5 หลายเดือนก่อน

    Negusse afeleto neber

  • @Ebstvworld14
    @Ebstvworld14 5 หลายเดือนก่อน

    ere tekelakay tebeka andm yashenf

  • @MirikatHasab
    @MirikatHasab 5 หลายเดือนก่อน +1

    መሬትም እንደሰው መታሰቢያነቱ በአደጋው ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን አሜን AI th-cam.com/video/XDFxeSnqVqA/w-d-xo.html

  • @SamuelAbate-i2d
    @SamuelAbate-i2d 5 หลายเดือนก่อน +1

    😍

  • @TewekelTemamBalcha
    @TewekelTemamBalcha 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከደርግ በላይ ደደብ ከየት ሊመጣ

  • @endalkachewarage8995
    @endalkachewarage8995 5 หลายเดือนก่อน

    ደርግ እኮ ለሰፊው ህዝብ ነው የኖረው እጂ ደሀውን አልበደለም

  • @abebekidane5216
    @abebekidane5216 3 หลายเดือนก่อน

    ተለቀቀ እንዴ