ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
This is by far the best TV show in Ethiopian history
ኢቲቪን ከመረሳት ያደነ የዘመኑ ምርጥ ሲትኮም
በየቢሮው በግልም ሆነ በመንግሥት ቢሮዎች ስንት እንደ ሚኪ ያሉ አሽቃባጮች አሉ
መልዕክቱ ገብቶሃል
አበበ ባልቻን የሚወድ ❤️❤️♥️♥️♥️♥️👍👍👍👍
the only best thing from EBC❤❤❤
ይሄንን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የእርፍት እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን
ግሩሜ ሁለም አንደኛ ተዋናይ ነህ ❣️❣️❣️❣️
I love this show. Im just addicted ❤❤
ምስክሮች እነንዳአስፈላጊነቱ አይተን ክስ እንመስርትባቸዋለን 😂😂😂
ደብሮኝ ነበር ትንሽ ፈታ ልበል እስቲ #አበበ_ባልቻ #ሚኪ #ግሩሜ well come Buck
አማርኛው በቂ ነበር እኮ
ይህ ድራማ ክፋ ሀሳብ በኢትዮጵያ ላይ ያለው ሰው ነው እየፃፈው ያለ ይመስለኛል! የካራክተር ስሞችን ስንመለከት በጣም ብዙ መርዛማ መልክቶችን በማህበረሰቡ እያስገባ ነው 🗣 ጊዜ ይገልፀዋል!
ቱባ ፀረ ኣብዮተኛ ነህ....ኣንተም ክስ ይመሰረትብሃል
ይሔ ነገር ግን ለማዝናናት ብቻ ከሆነ ጥሩ ግን ይሔንን ያክል የወረዱ ሰዎች ነበሩ በዛ ዘመን በዚ ቦታ ሚቀመጡት እንጃ🤔🤔
ይሄ ትወና ሳይሆን ህይወት ነው ❤❤❤
አሪፍ show መሆኑ ምንም አያጠያይቅም። ነገር ግን ሚዛናዊ ባልሆነ መልኩ በጊዜው በነበረው ሥርዓት ላይ የሚሰራ ስም የማጥፋት ፕሮፓጋንዳ ወደመሆን እያጋደለ ነው። ብዙ ልክ ያልነበሩ ነገሮች እንደነበሩ የተወቀ ቢሆንም መልካም ነገሮችም ነበሩ ሌላው ቢቀር እንደ እሳት የሚፋጅ የሀገር ፍቅር የነበረበት ሥርዓት ነበር። በዘመነ ደርግ ሀገርን ማፍቀር ክብር እንጂ ወንጀል አልነበረም። ለምንድነው ሙሉ መልኩን የመሐይም እና የአምባገነን መልክ ለመስጠት የፈለጋችሁት ቢያንስ ሚዛናዊ አድርጉት እንጂ የደርግን ሥርዓት ያልኖረበትና በንባብ ለማወቅ ያልተዘጋጀ ትውልድ የናንተ show እጅግ በጣም የተንሸዋረረ ምስል እንዲኖረው ያደርገዋል... ፍላጎታችሁ ጭራሽ ሊገባኝ አልቻለም😏
እውነት ብለካል።አፌ ቁርጥ ይበልልህ
Derg killed Ethiopia and Ethiopians !! U have zero standards to talk about patriotism during the derg regime. It's the replica of today's government. Saying Ethiopian first for lip service.
እኔ ግን ከዚህ በተለየ ነው እያየውት ያለውት ለምን በዚህ ጊዜ ለምን በዚህ ስዓት ምን ምልዕክት እየተላለፈልን ነው የአሜሪካ ሆሊውድ የሆነ ድራማ ወይም ፊልም የሚያሳዩን መጪውን ጊዜ ነው እናም የኛ መጪው ጊዜ ከዚህ ድራማ ይወሰን ይሆን ይመስለኛል
የፈርጣጭ ልጅ ነህ መሰል ጃል😂😂😂😂
እንዲህ ካልተጋነነ አይጥምም መሰለኝ
አሽቃባጭ ጎድ ንጉሴ እንጂ ሚኪ አደለም እንዴ ምን ሆናቹ ነው በዛ ዘመን ስሙ ራሱ ሚኪ የሚለው አይታወቅም😅😅😅😅😅
menagerebete kalate yelenem. betam betam enamesegenalen.
ኸረ የማሽቃበጥ ጥግ።wonderful ጓድ ንጉሴ!!!!!
Man nektosh....denbegna bchayen libla bay😁😁😁
ይህን ደባሪ ዘመን እንዳህ እያዎዛቹ አሳልፉን እጅ ነስቻለሁ ሁላቹንም
በማሽቃበጥ ሰርቲፊኬት ቢሰጥ ለሚኪ በማሽቃበጥ PHD ይሰጥዉ ነበር 👉ማሽቃበጥ Pro Max
the very best film which I like Abebe Balcha the best actor whom I like the others MIKI and Grum are also the best
አቃቢ ንጉሴ ያተ ብቃት ይለያል ሚኪያችን ሁሌም አድናቂህ ነኝ
ዛሬ ቀኑ ያቃቤው ነው😂 ድንቅ ትወና ሁላችሁም🙏🥰
Bravo
አንዴ ያየሁትን ድራማ ደግሜ ማየት አልወድም። ግራ ቀኝን ግን ደጋግሜ ነው የማየው።
ለጓድ ሻለቃ ዳኛና ለጓድ ንጉሴ ዶሴ ፈልፋዮን የቡድን መሪ ይዘዝባቹ 😂 መቶ አለቃን እኮ አሳቀቃችሁት እኮ 😂
የዛሬው ትንሽ ይደብራል፡፡ ጠበቃው በውሳኔው ላይ ሚናው ትንሽም ቢሆንም ጠበቃና መለዮ ለባሽ እንደመሆኑ መከበር ግን አለበት።
ሚኪ ማሽቃበጥን ነፍስ ዘራባት
Be Maskabet gen Meken Man Ydersbetal
የዚህ ድራማ ጭብጥ አልገባኝም ።ድራማው ኮሜዲ ቢሆንም የኮሜዲ ድራማዎች በአብዛኛዉ አስተማሪዎች ናቸው ።የፍርድ ቤት ውሎን በተመለከተ ኢፍትሀዊነት ለማሳየት ከሆነ ደግሞ በደርግ ጊዜ ባንደርስም ከዛ ቀጥሎ ባለው መንግሥት የፍርድ ቤት ውሎ ምን እንደሆነና ምን አይነት ውሳኔዎችን እና እንግልቶች እንደደረሰብን የችግሮች ገፈት ቀማሾች እናውቀዋለን።ከዚህ አንፃርና በተለያዩ የሥራ መስኮች ስለሚታዩ አሽቃባጮችና አቃጣሪዎችን ለማሳየት ደራሲው ፈልጎ ይሆናል ብለን ከተመለከትነው መቼቱ፣የገፀባህሪያት አሳሳሉ ወዘተ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግነቱ ከልክ በላይ ነው።እንደኔ እምነት በጣም ተጋኗል፤ይህ ተአማኒነቱን አሳጥቶታል።በዚህ የተነሳ ድራማው ጭብጡን ላገኘው አልቻልኩም ።ድራማውን እንድናይ ያስቻለን አርቲስቶች ድራማውን ነፍስ ስለዘሩበት እንጂ እንኳን ለአዋቂ በዚህ በጣም ፋስት በሆነ ትውልድ ውስጥ ባለበት ዓለም የልጆች ክፍለ ጊዜ ላይም መቅረብ የሌለበት ድራማ ነው።
አቃቤ ዛሬ አቃጠልከኝ ወላሂምን አይነት ግፈኛ ነህ በአላህርህራሄ ቢስ ሰውሚኪ ግን ትችልበታለህ ጠበቃውና ዳኛውም ምርጥ ናቸው
እየሱስ ጌታ አይደለም አንድም ቦታ በማያሻማ ቃል እኔ ጌታ ነኝ ያለበትን ቃል ጥቀሱልኝ ዛሬ ክርስትናን እቀበላለሁ አንድም ቦታ ላይ እኔ ጌታ ነኝ ተገዙኝ ያለበትን ቦታ ካለ ዛሬ እምነቴ ወደ ኦርቶዶክስ እቀይራለሁ ሰዎች ሆይ ይህንን የምላቹህ እምነታችሁን እንድትቀይሩ ሳይሆን ቆም ብላቹህ ከጥላቻ ወታቹህ እምነታችሁን እንድትመረምሩ ነው ስለምወዳቹህ ነው የናንተ እምነት መቀየር ለኔ ጥቅም አይደለም አስተውሉ ፈጣሪ አይወልድም አይወለድም አምሳያም ዬለውም እየሱስም እኔ አብ ያለኝን ነው የማዛቹህ ብሏል ፈጣሪ ቀጥተኛውን መንገድ ለሁላችንም ያሳየን እስኪ ደሞ እስልምናን እንደኔ አጥኑት ምናልባት ከኔ በላይ ላጠሉት ትችሉ ይሆናል ግን አልሀምዱሊላህ ትክክለኛው እምነት እሱ ነው ሙስሊም ሳቶኑ እንዳትሞቱ ልቦናቹህ ያውቃል
እንዲህ ወቅታዊ ሲሆን wow የኢትዮጵያ ዋንጫ
Be ETV hune enje mert sera nber mn yargal be ETV bayehune
ኮሎንየል መንግስቱ ሀይለማርያም ጀግና አገር ወዳድ ለደሀ አባት።ለሌባ ገዳይ ነበር እውነት እውነት ነው።ካነበብነው ከሰማነው
" ጠንክር አንተም " 😂😂 ቱ ቱ ቱ ቱ 😂😂
ሺ አለቃ ዳኛ ግን ያሞታል እንዴ መጀመሪያ ተማሩ እስቲ ምኑ መድፍ ኖት😮😮😮😮
ምንድን ነው? ሰለ ምን? ምን ለማስተላለፍ? አንዳንዴ....
Men, Geday Episode new.. am giggling like crazy..l
Qoyi gin gira qegn alamawu mindinewu?
ሚኪን ይበልጠዋል ብዬ አስቤ ነበር እገሌ ሙአ!!!!!!!!!!
Kefl 10 yelem endi
መቶ አለቃ በህሊናና በማጎብደድ መሀል ተሰቃየህኮ
😂😂
አለም ያልተገነዘበው የመብት እና ሰብአዊነት ገፈፋ በኢትዮጵያ ውስጥ ሲፈጸም እንደነበር እሰከአሁንም እየተፈፀመ ያለ ጭካኔ የሚያሥረዳ ድንቅ ተውኔት ነው ታላቅ ክብር ለሁሉም የአርቱ ተሣታፊዎች።❤
ዛሬኮ እሁድ ነው ክፍል 10 የታለ
አየር እየወሰዳቹ ነው እንዴ የምሰሩት ሁለት ክፍል ሰርታቹ ትጠፉና ተመልሳቹ ትመጣላቹ ምንድነው ወይ ማቆም ወይ በትክክል መስራት
zeYigerim
የሚገርም ድራማ ነው
Mehala ale enda Mehalawe kelele new😊Way yeawera zemeni 😊yeweneti Anarchist😢😢
Ayiiii gira kany ya amharic art ba fitnat idgat lay mahoñun masaya naw
እንዲሁ ለመዝናናትና ለመሳቅ ጥሩ ነው ግን የወታደራዊ መንግስት አስመስሎ እውነታውን የማይመጥን ነው ምን ለማስተላለፍም እንደተሞከረ አላውቅም የተከበረው አበበ ባልቻ ይህንን ባይሰራ ደስ ይለኝ ነበር ምክንያቱም እሱን አይመጥንም
ምስክር አ/ቶ አዳነ ድምፁ እንዴት አባቱ ያምራል ጃል
ሠላም ወዳጆች
ሊስትሮ ስራ ነው brvo አቃቢ😂
Welcome ምርጦችየ
ይመቻቹ 😊
የማሽቋለጥ ጥግ ሚኪ
Siriatu gin yezihin yahil dekama neber?....
Wow
ሻለቃ ደግሞ ሁሁሁሌ ለአቃቤ ማገዝ🤷🏿♂️ እሱ እኮ የአናርኪስት ራድዮ የሚሰማ ነዉ። ሲያዝ ለማየት ቸኩያለዉ🤔
ሚኪ ግነ ኢንተርናሽናል አሽቃበጭ ውድድር ላይ ወደር አለብህ
ማሽቃበጥ መልክ ሲኖረው 😅😅😅😅
እስኪ በአማርኛ ፃፊልን
ሚኪ ግነነነነ ምን አይነት ድራማ ነው ምናለ ሁሉም ሰው ቢያየው
YE ZAREWEN LEMEN ATELEKULENM
ሸጋ ነው🙏እስቲ ፕሮዲውሰሮቹ ሐሳብ አለኝ ( ለግራ ቀኝ ሚሆን ) ...በምን ላግኛችሁ? ኤሜላችሁን ወይ ሌሎች አማራጮች ካሉ
Mashkabetn be hakal ayewet edema le gwad ngusa
መቶ አለቃውን በዚ ልክ ማሳቀቅ እና ትርጉም የ ሌለው ገፀ ባህሪ መስጠት ከነሱም የተሻለው ሆኖ!!!It doesn't make sense
ሚኪ ና ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በሀሪ በእውነቱ አንድ ነው።አብይ ስልጣን ከመቆናጠጡ በፊት ለህወሓት እንዲሁ ነበር ባሪያ የኖረው።
አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል
እንዲህ ነበር????🙆🙆🙆
የትወና ብቃት
ke Jimma Ye Kedir seteten tarik bitakatitu inna bitserubet yebelete yatafitewal bay negn
መሃይም ዳኛ😂😂
የአሁኑን ስረአት ቁጭ
በሳምንት አንድ ግዜ ያንሳል
የድቻ ደጋፊዎች 😂😂😂😂😂የታሉ
ይህ ሾው አሰልቺ ነው።
የክፍለ ዘመናችን ምርጥ አሽቃባጭ ማለት አቃቢው ነው። እንደው እሱን የሚመስል አሽቃባጭ ቤተ መንግስት መግባቱን ስታዩ ምን ተሰማችሁ?
በቃ ሚኪን ልጠላው ነው ወይጉዴ 😢
እንደሁኔታው ልንከሳቸው እንችላለን...😂
ፕትህ ለዲቻ
😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😢😢😢😢😢😢😢😢ፈገግ ድክም ውሳኔው ላይ አዘንን ክክክጅ
ትወና ተራቃ ከዚህ ደርሳለች ፡፡
ውይ የአቃቤ አሽቃባጭነት።
ተው እቺ ፊን ፊን የትም አታደርስህም😂😂😂😂
በስማም የሚኪ ቁሌት
በጣም ተቁላልቷል 😂😂
The Renaissance of not EBC ETV
ሚኪ ባይኖር ይህ ድራማ ምን ይመስል ነበር ገምቱ አስቲ
የሊቀመንበሩን ፎቶ ምን አደረጋችሁት
በጣም ከፋኝ ግሩሜን አፋፉን አሉብኝስሜቱ ይነበባል
እዚህ ቤት ግን ይግባኝ የለም ጓድ መቶ አለቃ?
Shaleka gn abezut 😂
የአቃቢው ኮት የጊዜዉን አይመስልም
Yemigerm newu
አቃቤ ጠረክ የመጬ!
አበባ ባልቻ የተዋናየ ወሀ ልክ
😂😂😂😂አንተም ማየት ጀመርክ
ሳላየው ወደድኩት
ማሽቃበጥ ፕሮማክስ ሚኪን ይመስላል ዛሬ
ዛሬ ቀኑ ላቃቤ ሆኖለታል
ይገርማል ሚኪ ግን ማሽቃበጡን አበዛው።
ብርቄ ትድፋኝ!!
This is by far the best TV show in Ethiopian history
ኢቲቪን ከመረሳት ያደነ የዘመኑ ምርጥ ሲትኮም
በየቢሮው በግልም ሆነ በመንግሥት ቢሮዎች ስንት እንደ ሚኪ ያሉ አሽቃባጮች አሉ
መልዕክቱ ገብቶሃል
አበበ ባልቻን የሚወድ ❤️❤️♥️♥️♥️♥️👍👍👍👍
the only best thing from EBC❤❤❤
ይሄንን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የእርፍት እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን
ግሩሜ ሁለም አንደኛ ተዋናይ ነህ ❣️❣️❣️❣️
I love this show. Im just addicted ❤❤
ምስክሮች እነንዳአስፈላጊነቱ አይተን ክስ እንመስርትባቸዋለን 😂😂😂
ደብሮኝ ነበር ትንሽ ፈታ ልበል እስቲ #አበበ_ባልቻ #ሚኪ #ግሩሜ well come Buck
አማርኛው በቂ ነበር እኮ
ይህ ድራማ ክፋ ሀሳብ በኢትዮጵያ ላይ ያለው ሰው ነው እየፃፈው ያለ ይመስለኛል! የካራክተር ስሞችን ስንመለከት በጣም ብዙ መርዛማ መልክቶችን በማህበረሰቡ እያስገባ ነው 🗣 ጊዜ ይገልፀዋል!
ቱባ ፀረ ኣብዮተኛ ነህ....ኣንተም ክስ ይመሰረትብሃል
ይሔ ነገር ግን ለማዝናናት ብቻ ከሆነ ጥሩ ግን ይሔንን ያክል የወረዱ ሰዎች ነበሩ በዛ ዘመን በዚ ቦታ ሚቀመጡት እንጃ🤔🤔
ይሄ ትወና ሳይሆን ህይወት ነው ❤❤❤
አሪፍ show መሆኑ ምንም አያጠያይቅም። ነገር ግን ሚዛናዊ ባልሆነ መልኩ በጊዜው በነበረው ሥርዓት ላይ የሚሰራ ስም የማጥፋት ፕሮፓጋንዳ ወደመሆን እያጋደለ ነው። ብዙ ልክ ያልነበሩ ነገሮች እንደነበሩ የተወቀ ቢሆንም መልካም ነገሮችም ነበሩ ሌላው ቢቀር እንደ እሳት የሚፋጅ የሀገር ፍቅር የነበረበት ሥርዓት ነበር። በዘመነ ደርግ ሀገርን ማፍቀር ክብር እንጂ ወንጀል አልነበረም። ለምንድነው ሙሉ መልኩን የመሐይም እና የአምባገነን መልክ ለመስጠት የፈለጋችሁት ቢያንስ ሚዛናዊ አድርጉት እንጂ የደርግን ሥርዓት ያልኖረበትና በንባብ ለማወቅ ያልተዘጋጀ ትውልድ የናንተ show እጅግ በጣም የተንሸዋረረ ምስል እንዲኖረው ያደርገዋል... ፍላጎታችሁ ጭራሽ ሊገባኝ አልቻለም😏
እውነት ብለካል።አፌ ቁርጥ ይበልልህ
Derg killed Ethiopia and Ethiopians !! U have zero standards to talk about patriotism during the derg regime. It's the replica of today's government. Saying Ethiopian first for lip service.
እኔ ግን ከዚህ በተለየ ነው እያየውት ያለውት ለምን በዚህ ጊዜ ለምን በዚህ ስዓት ምን ምልዕክት እየተላለፈልን ነው የአሜሪካ ሆሊውድ የሆነ ድራማ ወይም ፊልም የሚያሳዩን መጪውን ጊዜ ነው እናም የኛ መጪው ጊዜ ከዚህ ድራማ ይወሰን ይሆን ይመስለኛል
የፈርጣጭ ልጅ ነህ መሰል ጃል😂😂😂😂
እንዲህ ካልተጋነነ አይጥምም መሰለኝ
አሽቃባጭ ጎድ ንጉሴ እንጂ ሚኪ አደለም እንዴ ምን ሆናቹ ነው በዛ ዘመን ስሙ ራሱ ሚኪ የሚለው አይታወቅም😅😅😅😅😅
menagerebete kalate yelenem. betam betam enamesegenalen.
ኸረ የማሽቃበጥ ጥግ።wonderful ጓድ ንጉሴ!!!!!
Man nektosh....denbegna bchayen libla bay😁😁😁
ይህን ደባሪ ዘመን እንዳህ እያዎዛቹ አሳልፉን እጅ ነስቻለሁ ሁላቹንም
በማሽቃበጥ ሰርቲፊኬት ቢሰጥ ለሚኪ በማሽቃበጥ PHD ይሰጥዉ ነበር 👉ማሽቃበጥ Pro Max
the very best film which I like Abebe Balcha the best actor whom I like the others MIKI and Grum are also the best
አቃቢ ንጉሴ ያተ ብቃት ይለያል ሚኪያችን ሁሌም አድናቂህ ነኝ
ዛሬ ቀኑ ያቃቤው ነው😂
ድንቅ ትወና ሁላችሁም🙏🥰
Bravo
አንዴ ያየሁትን ድራማ ደግሜ ማየት አልወድም። ግራ ቀኝን ግን ደጋግሜ ነው የማየው።
ለጓድ ሻለቃ ዳኛና ለጓድ ንጉሴ ዶሴ ፈልፋዮን የቡድን መሪ ይዘዝባቹ 😂 መቶ አለቃን እኮ አሳቀቃችሁት እኮ 😂
የዛሬው ትንሽ ይደብራል፡፡ ጠበቃው በውሳኔው ላይ ሚናው ትንሽም ቢሆንም ጠበቃና መለዮ ለባሽ እንደመሆኑ መከበር ግን አለበት።
ሚኪ ማሽቃበጥን ነፍስ ዘራባት
Be Maskabet gen Meken Man Ydersbetal
የዚህ ድራማ ጭብጥ አልገባኝም ።ድራማው ኮሜዲ ቢሆንም የኮሜዲ ድራማዎች በአብዛኛዉ አስተማሪዎች ናቸው ።የፍርድ ቤት ውሎን በተመለከተ ኢፍትሀዊነት ለማሳየት ከሆነ ደግሞ በደርግ ጊዜ ባንደርስም ከዛ ቀጥሎ ባለው መንግሥት የፍርድ ቤት ውሎ ምን እንደሆነና ምን አይነት ውሳኔዎችን እና እንግልቶች እንደደረሰብን የችግሮች ገፈት ቀማሾች እናውቀዋለን።ከዚህ አንፃርና በተለያዩ የሥራ መስኮች ስለሚታዩ አሽቃባጮችና አቃጣሪዎችን ለማሳየት ደራሲው ፈልጎ ይሆናል ብለን ከተመለከትነው መቼቱ፣የገፀባህሪያት አሳሳሉ ወዘተ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግነቱ ከልክ በላይ ነው።እንደኔ እምነት በጣም ተጋኗል፤ይህ ተአማኒነቱን አሳጥቶታል።
በዚህ የተነሳ ድራማው ጭብጡን ላገኘው አልቻልኩም ።ድራማውን እንድናይ ያስቻለን አርቲስቶች ድራማውን ነፍስ ስለዘሩበት እንጂ እንኳን ለአዋቂ በዚህ በጣም ፋስት በሆነ ትውልድ ውስጥ ባለበት ዓለም የልጆች ክፍለ ጊዜ ላይም መቅረብ የሌለበት ድራማ ነው።
አቃቤ ዛሬ አቃጠልከኝ ወላሂ
ምን አይነት ግፈኛ ነህ በአላህ
ርህራሄ ቢስ ሰው
ሚኪ ግን ትችልበታለህ
ጠበቃውና ዳኛውም ምርጥ ናቸው
እየሱስ ጌታ አይደለም አንድም ቦታ በማያሻማ ቃል እኔ ጌታ ነኝ ያለበትን ቃል ጥቀሱልኝ ዛሬ ክርስትናን እቀበላለሁ አንድም ቦታ ላይ እኔ ጌታ ነኝ ተገዙኝ ያለበትን ቦታ ካለ ዛሬ እምነቴ ወደ ኦርቶዶክስ እቀይራለሁ ሰዎች ሆይ ይህንን የምላቹህ እምነታችሁን እንድትቀይሩ ሳይሆን ቆም ብላቹህ ከጥላቻ ወታቹህ እምነታችሁን እንድትመረምሩ ነው ስለምወዳቹህ ነው የናንተ እምነት መቀየር ለኔ ጥቅም አይደለም አስተውሉ ፈጣሪ አይወልድም አይወለድም አምሳያም ዬለውም እየሱስም እኔ አብ ያለኝን ነው የማዛቹህ ብሏል ፈጣሪ ቀጥተኛውን መንገድ ለሁላችንም ያሳየን እስኪ ደሞ እስልምናን እንደኔ አጥኑት ምናልባት ከኔ በላይ ላጠሉት ትችሉ ይሆናል ግን አልሀምዱሊላህ ትክክለኛው እምነት እሱ ነው ሙስሊም ሳቶኑ እንዳትሞቱ ልቦናቹህ ያውቃል
እንዲህ ወቅታዊ ሲሆን wow የኢትዮጵያ ዋንጫ
Be ETV hune enje mert sera nber mn yargal be ETV bayehune
ኮሎንየል መንግስቱ ሀይለማርያም ጀግና አገር ወዳድ ለደሀ አባት።ለሌባ ገዳይ ነበር እውነት እውነት ነው።ካነበብነው ከሰማነው
" ጠንክር አንተም " 😂😂 ቱ ቱ ቱ ቱ 😂😂
ሺ አለቃ ዳኛ ግን ያሞታል እንዴ መጀመሪያ ተማሩ እስቲ ምኑ መድፍ ኖት😮😮😮😮
ምንድን ነው? ሰለ ምን? ምን ለማስተላለፍ? አንዳንዴ....
Men, Geday Episode new.. am giggling like crazy..l
Qoyi gin gira qegn alamawu mindinewu?
ሚኪን ይበልጠዋል ብዬ አስቤ ነበር እገሌ ሙአ!!!!!!!!!!
Kefl 10 yelem endi
መቶ አለቃ በህሊናና በማጎብደድ መሀል ተሰቃየህኮ
😂😂
አለም ያልተገነዘበው የመብት እና ሰብአዊነት ገፈፋ በኢትዮጵያ ውስጥ ሲፈጸም እንደነበር እሰከአሁንም እየተፈፀመ ያለ ጭካኔ የሚያሥረዳ ድንቅ ተውኔት ነው ታላቅ ክብር ለሁሉም የአርቱ ተሣታፊዎች።❤
ዛሬኮ እሁድ ነው ክፍል 10 የታለ
አየር እየወሰዳቹ ነው እንዴ የምሰሩት ሁለት ክፍል ሰርታቹ ትጠፉና ተመልሳቹ ትመጣላቹ ምንድነው ወይ ማቆም ወይ በትክክል መስራት
zeYigerim
የሚገርም ድራማ ነው
Mehala ale enda Mehalawe kelele new😊Way yeawera zemeni 😊yeweneti Anarchist😢😢
Ayiiii gira kany ya amharic art ba fitnat idgat lay mahoñun masaya naw
እንዲሁ ለመዝናናትና ለመሳቅ ጥሩ ነው ግን የወታደራዊ መንግስት አስመስሎ እውነታውን የማይመጥን ነው ምን ለማስተላለፍም እንደተሞከረ አላውቅም የተከበረው አበበ ባልቻ ይህንን ባይሰራ ደስ ይለኝ ነበር ምክንያቱም እሱን አይመጥንም
ምስክር አ/ቶ አዳነ ድምፁ እንዴት አባቱ ያምራል ጃል
ሠላም ወዳጆች
ሊስትሮ ስራ ነው brvo አቃቢ😂
Welcome ምርጦችየ
ይመቻቹ 😊
የማሽቋለጥ ጥግ ሚኪ
Siriatu gin yezihin yahil dekama neber?....
Wow
ሻለቃ ደግሞ ሁሁሁሌ ለአቃቤ ማገዝ🤷🏿♂️ እሱ እኮ የአናርኪስት ራድዮ የሚሰማ ነዉ። ሲያዝ ለማየት ቸኩያለዉ🤔
ሚኪ ግነ ኢንተርናሽናል አሽቃበጭ ውድድር ላይ ወደር አለብህ
ማሽቃበጥ መልክ ሲኖረው 😅😅😅😅
እስኪ በአማርኛ ፃፊልን
ሚኪ ግነነነነ ምን አይነት ድራማ ነው ምናለ ሁሉም ሰው ቢያየው
YE ZAREWEN LEMEN ATELEKULENM
ሸጋ ነው🙏እስቲ ፕሮዲውሰሮቹ ሐሳብ አለኝ ( ለግራ ቀኝ ሚሆን ) ...በምን ላግኛችሁ? ኤሜላችሁን ወይ ሌሎች አማራጮች ካሉ
Mashkabetn be hakal ayewet edema le gwad ngusa
መቶ አለቃውን በዚ ልክ ማሳቀቅ እና ትርጉም የ ሌለው ገፀ ባህሪ መስጠት ከነሱም የተሻለው ሆኖ!!!
It doesn't make sense
ሚኪ ና ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በሀሪ በእውነቱ አንድ ነው።አብይ ስልጣን ከመቆናጠጡ በፊት ለህወሓት እንዲሁ ነበር ባሪያ የኖረው።
አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል
እንዲህ ነበር????🙆🙆🙆
የትወና ብቃት
ke Jimma Ye Kedir seteten tarik bitakatitu inna bitserubet yebelete yatafitewal bay negn
መሃይም ዳኛ😂😂
የአሁኑን ስረአት ቁጭ
በሳምንት አንድ ግዜ ያንሳል
የድቻ ደጋፊዎች 😂😂😂😂😂የታሉ
ይህ ሾው አሰልቺ ነው።
የክፍለ ዘመናችን ምርጥ አሽቃባጭ ማለት አቃቢው ነው። እንደው እሱን የሚመስል አሽቃባጭ ቤተ መንግስት መግባቱን ስታዩ ምን ተሰማችሁ?
በቃ ሚኪን ልጠላው ነው ወይጉዴ 😢
እንደሁኔታው ልንከሳቸው እንችላለን...😂
ፕትህ ለዲቻ
😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😢😢😢😢😢😢😢😢ፈገግ ድክም ውሳኔው ላይ አዘንን ክክክጅ
ትወና ተራቃ ከዚህ ደርሳለች ፡፡
ውይ የአቃቤ አሽቃባጭነት።
ተው እቺ ፊን ፊን የትም አታደርስህም😂😂😂😂
በስማም የሚኪ ቁሌት
በጣም ተቁላልቷል 😂😂
The Renaissance of not EBC ETV
ሚኪ ባይኖር ይህ ድራማ ምን ይመስል ነበር ገምቱ አስቲ
የሊቀመንበሩን ፎቶ ምን አደረጋችሁት
በጣም ከፋኝ ግሩሜን አፋፉን አሉብኝ
ስሜቱ ይነበባል
እዚህ ቤት ግን ይግባኝ የለም ጓድ መቶ አለቃ?
Shaleka gn abezut 😂
የአቃቢው ኮት የጊዜዉን አይመስልም
Yemigerm newu
አቃቤ ጠረክ የመጬ!
አበባ ባልቻ የተዋናየ ወሀ ልክ
😂😂😂😂አንተም ማየት ጀመርክ
ሳላየው ወደድኩት
ማሽቃበጥ ፕሮማክስ ሚኪን ይመስላል ዛሬ
ዛሬ ቀኑ ላቃቤ ሆኖለታል
ይገርማል ሚኪ ግን ማሽቃበጡን አበዛው።
ብርቄ ትድፋኝ!!