ለመፈወስ ብቻ ትኩረት የሚታደርጉ እረፉ!! ወደ ጉባኤው ከመሄዳችሁ በፍታ አዳምጡ!! የሁለቱ አባቶች በአንድ መድረክ መገኘት! ቀሲስ ሄኖክና መህር ግርማ ወንድሙ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 102

  • @haileG2239
    @haileG2239  8 วันที่ผ่านมา +10

    አዲስ ቪዲዮ ለማግኘት ይኼው፡ th-cam.com/video/9Zk2oZYXyoU/w-d-xo.htmlsi=WMrk3mSDV_lJanhv

    • @yenantw21
      @yenantw21 7 วันที่ผ่านมา

      @@haileG2239 ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Ytom-m8n
      @Ytom-m8n 4 วันที่ผ่านมา

      ቅዱስ ፊልሞና ማናቸዉ?

  • @Kebeshami8459
    @Kebeshami8459 8 วันที่ผ่านมา +11

    በጣም እጅግ ስንናፍቃት የነበረች እለት በአንድ ላይ እነሱን ማየት በእውነት ደስታው እጥፍ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @measzagetachew
    @measzagetachew 7 วันที่ผ่านมา +3

    አሜንንን

  • @bezanehalemayehu7034
    @bezanehalemayehu7034 8 วันที่ผ่านมา +3

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ በረከት ያሰማልኝ

  • @bezanehalemayehu7034
    @bezanehalemayehu7034 8 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤ክብር ምስጋና ለአጋዕዝት ዓለም ስላሴ ❤❤❤ ሌሎችንም አባቶቻችን ይሰብስብልን ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @hanasolomon-j5w
    @hanasolomon-j5w 5 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይፍቀድልን ምህረቱን ያብዛልን አሜን

  • @NigIstWoldeMekhaeal
    @NigIstWoldeMekhaeal 7 วันที่ผ่านมา +3

    አይ የሚሰማ ሲኖር እኮነው

  • @AwetMehari-b9s
    @AwetMehari-b9s 6 วันที่ผ่านมา +3

    ስልክ ፃፍልን ወንድማችን

  • @TesfaneshFikir
    @TesfaneshFikir 6 วันที่ผ่านมา +3

    Wade demachene ❤❤❤❤❤Enamasagenalane.

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l 8 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሄር ይርዳን የአባታችን ትምህርት የሰጋም የነፍሰም መዳኛነው

  • @Aberashe-nt9kl
    @Aberashe-nt9kl 7 วันที่ผ่านมา +3

    መምህር፣ያለውት፣ክፍለሀገር፣ነው፣እኔ፣እዛ፣መጥቼ፣መዴን፣እፈልጋለው፣ግን፣እንዴት፣ላገኛቹ፣እችላለው፣በዚላይ፣ደግሞ፣ሰው፣የለኝም፣ብቻየን፣ነኝ፣በጣም፣ችግር፣ውስጥ፣ነው፣ያለውት፣ወለተብርሀን፣እባላለው፣ፀሎት፣አርጉልኝ

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 7 วันที่ผ่านมา +5

    የሀበሻ ህዝብ መተተኛ ምቀኛ እራስ ወዳድ ነው. ይሄኔ እኮ ሰው ላይ መትቶም አይናቸውን በጨው አጥበው ለፈውስ የሚመጡ ይኖራሉ

  • @TedyYohans-m2b
    @TedyYohans-m2b 4 วันที่ผ่านมา +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @frewoinykahasaye3582
    @frewoinykahasaye3582 8 วันที่ผ่านมา +6

    ሰላም ወንድሜ የጠፍ ልጅ አለኝ በጸሎትህ እሰበኝ

  • @RediatNeguse-s6h
    @RediatNeguse-s6h 8 วันที่ผ่านมา +3

    አሺ ወንድማችን

  • @asterdenekew7742
    @asterdenekew7742 8 วันที่ผ่านมา +3

    Tebrek ❤❤❤❤❤

  • @HirutHailay
    @HirutHailay 7 วันที่ผ่านมา +3

    enamesgnalen wendmachn tikikl neh

  • @MeseretWoldeyes
    @MeseretWoldeyes 6 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለህይወት.ያሰማልን

  • @Asrat-r4t
    @Asrat-r4t 8 วันที่ผ่านมา +2

    ድር ቢያብር አንበሳ ያስር ነው።ጥሩ ነው ዕድሜ ለእናንተ ጠላትን እንድንነቃበት ለአደረጋችሁን።

  • @Belyu-l2e
    @Belyu-l2e 7 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሜ እናመሠግናለን

  • @mahletgeremew9412
    @mahletgeremew9412 8 วันที่ผ่านมา +3

    WoW Hulu besu hone

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 8 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ያብዛልን አባቶቻችንን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃለ ህይዎት ያሰማልን ወድማችን

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 8 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluneshtadesse4803
    @muluneshtadesse4803 8 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜንአሜንአሜን

  • @Kidanemihret1922
    @Kidanemihret1922 8 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
    ይሄን የሚያስተምር ሰው መኖሩ በጣም ትልቅ ነገር ነው። አለማወቅ ነው እኮ አንተ የምትለውን የሚያደርገው።
    እኔም አንድዋ ነኘ።

  • @yezufan
    @yezufan 9 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ቢዘገይም የሚቀድመዉ የለም❤❤❤❤❤

  • @Tgyemaryamlj
    @Tgyemaryamlj 8 วันที่ผ่านมา +2

    አሚን ፈጣሪ ይመስገን ያገልግሎት ዘመናቸዉንያብዛልን❤❤❤❤❤

  • @GetacheeTollssa
    @GetacheeTollssa 8 วันที่ผ่านมา +3

    ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @belayneshbelaynesh9414
    @belayneshbelaynesh9414 8 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤

  • @HIWOTKifle-p5m
    @HIWOTKifle-p5m 8 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለኔ❤❤❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 9 วันที่ผ่านมา +3

    እግዝአብሔር ስም የተመስግን የሁን። ዉንደሜ ተክክል። ረጀመ ም ጊዜ አሰተማረዉ አሰከሁን አለገበንም መላክ መንክራት ግርማ ዉንደሙ። ከለተንበረክክን አንስመ ም❤በለወል ቬር❤ላይክ❤አረጉ ሰዉ የደን❤❤❤በረታ ዉንደሜ

  • @ሚሚሾ
    @ሚሚሾ 8 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይስጥህ ይባርክህ❤❤❤

  • @ሕልምናመፅሓፍቁዱሳዊፍታሖ
    @ሕልምናመፅሓፍቁዱሳዊፍታሖ 8 วันที่ผ่านมา +2

    በረክትልችው ይደርብን ኣባታችን

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g 8 วันที่ผ่านมา +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣቢሔር ይመስገን
    ውንድም ዓለም በርታ

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 8 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን

  • @asterdenekew7742
    @asterdenekew7742 8 วันที่ผ่านมา +2

    Mederk adelme swede mrhret new yembslwe tebrklne wendme

  • @tirufikiryigezu2298
    @tirufikiryigezu2298 8 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሥገን🙏🙏🙏እንዃን አብሮ ደስስስስስስ አለን🙏ወድማችን😘😘😘😘😘😘

  • @DeginetDilase-fs6ry
    @DeginetDilase-fs6ry 9 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእውነት ደስ ይላል እግዚአብሔር አብስቶ ሁላችሁም ይባርካቹ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 8 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን እናመሰግናለን ❤

  • @selamawitworku
    @selamawitworku 8 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስግን ቸር ወሬ ያሰማልን።

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 9 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ውነት ነው ወንድሜ በተረጋጋ መንፈስ ሆነን መሄድ ነው ያላብን ያለዛ ብዙ ክፋ ሰው ለመንፈስ አጋዥ አለ ምክሩንበደንብ ስሙ እንዲወጣ በጣም አትጓጉ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 9 วันที่ผ่านมา +2

    ወንደሜ እኔ አቀለሁ ደነወ። ወደሀላ የተመለሱ። ❤ አመኑ ከመክደ። ተሰበስᎆ ከመበተን። እመኑ ከመክደ። የጠበቀን ከለተንበረከከን አንሰመ ም❤❤❤

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 8 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @mihretfikadu8068
    @mihretfikadu8068 8 วันที่ผ่านมา +2

    ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን ወንድማሽን

  • @ganat12345
    @ganat12345 8 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር,ይመስገን,,ወንድማችን,,እናመሰግናለን,,❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow 8 วันที่ผ่านมา +2

    በስምአም በወልድወመንፈስ ቅዱስ አሃዱአምላክ አሜን!!! ለመድኃኒያለም ምን ይሳነዋል።የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፣በአልሻዳዮ፣ባኖዳዮ በጌታችን በመዳኃኒታችን ኦገዛ ቤተ ክርስቲያናችን ከውስጥ እርኩሳት መናፍስት ጎታች ከሆኑ በስመ " አባቶች " ቅባቶች፣ደብተራዎች፣መምህር ነን ባዮች ትጸዳለች።ሳይታክቱ ከልብ እንጸልይ!!!

  • @etaferzeleke4643
    @etaferzeleke4643 7 วันที่ผ่านมา +3

    ቤተክርሰቲያኑ ማነው ሰም ንገሩን

    • @YeMaryam-rp5ew
      @YeMaryam-rp5ew 7 วันที่ผ่านมา +1

      መጥምቁ ቅዱስ ዮሀንስና እመቤታችን

  • @sarasara-cu8rs
    @sarasara-cu8rs 9 วันที่ผ่านมา +26

    አረ እባካችሁ እርዱኝ ቤተሰቦቼ መዳን ይፈልጋሉ ግን ሰዉ የለኝም እዴት ላድርግ እስኪ መላ ስጡኝ በማርያም እዳታልፉኝ ያሉት ማጀቴ ናቸዉ አዲሳባ ሰዉ የላቸዉም ምናልባት አዲስ አበባ ሲደርሱ ወደፀበሉ እሚያስገባልኝ ካለ ተጠምቀ ሲጨርሱ እሚገቡበት ቤት ካለ ቁጥር አስቀምጡልኝ ወድሜ እዳታልፈኝ ባረከዉ ገለታ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አዲሳባ ድርስ ይመጣሉ ከዛ እሚረዳኝ ሰዉ ካለ ቁጥር አሰቀምጡልኝ እኔ ስደት ነኝ በገብርኤል ስም እለምናችኋለሁ😭😭😭😭😭

    • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
      @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 9 วันที่ผ่านมา +3

      በምን ለገኝሽ እማ

    • @asedMariyame
      @asedMariyame 8 วันที่ผ่านมา +2

      እኔ የመኮይ ልጅ ነኝ ያለሁት ስደት ነው አድስ አበባ እሚያርፉበት ፈልገሽ ከሆነ ነይ ዘመድ አሉ ልጠይቅልሽ

    • @Aziza-lq1rk
      @Aziza-lq1rk 8 วันที่ผ่านมา +3

      መምህርተሥፋየአበራገጠመኛግቢእናበህብረትቤትእንከራይ❤

    • @sarasara-cu8rs
      @sarasara-cu8rs 8 วันที่ผ่านมา +1

      @@asedMariyame እኔ ማደቼ ነኝ እሺ በተግባራዊ ክርስና ነይ

    • @sarasara-cu8rs
      @sarasara-cu8rs 8 วันที่ผ่านมา +1

      @@Aziza-lq1rk ብየት ነዉ እማ በማርያም እሺ🥺

  • @mihretfikadu8068
    @mihretfikadu8068 8 วันที่ผ่านมา +2

    Enamesgenalen አግዛብሄር yebarke

  • @birhan-v4b
    @birhan-v4b 9 วันที่ผ่านมา +8

    እኔ ወገን ዘመድ የለኝም በመናፍስት እርኩሳን መናፍት የተጠቃሁ ነኝ ልትረዳኝ ትችላለህ

    • @SaraTesfamariyam
      @SaraTesfamariyam 8 วันที่ผ่านมา +2

      38 amet yetamemew Metsagu sew yelewm nebere Geta Eyesus gin zemed wogen honew algawn teshekmo hede

    • @Asrat-r4t
      @Asrat-r4t 8 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ምን ያስፈራናል።

    • @HelyadaAbraham
      @HelyadaAbraham 7 วันที่ผ่านมา

      @birhan v4b
      የኔ እህት አይዞሽ ተስፋ በጌታ ነዉና እኔ እዛ ኢትዮጵያ ዉስጥ ብኖር እረዳሽ ነበር ግን በስደት ሃገር ነዉ ያለሁኝ ባይገርም የኔ እህት እኔ እንዳንቺ ነኝ ስንት ግዜ ጽፈለት ነበር Haille gebriel ወንድማቾን እኳን ልተባበረኝ አደለም የጻፍኩለትም አንድ ቀን መልሱልኝ አያዉቅም
      እና ሰዉ ላይ ተስፋ አናድርግ

  • @YeMaryam-rp5ew
    @YeMaryam-rp5ew 8 วันที่ผ่านมา +7

    ቦታውን ለማናቅ ሰዎች ከየአቅጣጫው ባስ ቢዘጋጅና አንድላይ ብንሄድ መልካም ነበር ለራይድ እጥፍ ምናወጣውን ለጉባኤው ወይም ለቤተክርስቲያኑ ገቢ እናደርግበታለን ምን ትላላችሁ?

  • @senayasefaw7148
    @senayasefaw7148 9 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልልልልልል
    በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @liyaskarbekk9888
    @liyaskarbekk9888 8 วันที่ผ่านมา +2

    Egziyabher yebarkh🙏

  • @diribkassaw4658
    @diribkassaw4658 7 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ወንሜ እስኪ አንተኳ መልስልኝ ብዙ ብዙ እፅፍለሁ መልስ የሚሰጠኝ ምንም የለም በጣም አዝኛለሁ እኔ ያለሁት 500 ኪሜ እርቄ ነው ባለቤቴ በጣም ታሟል መተት ነው ሽባ ሆኗል እና እዛ መጥቸ እሳቸውን ማግኘት ካልቻልኩ መመለሱን አልፈልግም እሱንም አስመጥቸ እንዳይቆጣ ነው እና ምን ይሻለኛል ?ፀሎት ሁሌም እናደርጋለን

    • @haileG2239
      @haileG2239  7 วันที่ผ่านมา

      ሰላም ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ በደንብ እንድናወራ በተለግራም አናግርኝ። ጉዳዩን በውስጥ እናወራለን። ጥያቄዎችም እጠይቅሻለሁ። t.me/haile_gebriel_tube_bot

  • @ወይንሽት
    @ወይንሽት 9 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ደስ ይላል እስይ እልልልልልልልልልል

  • @AskaleHureso
    @AskaleHureso 8 วันที่ผ่านมา +2

    Radet barakatachew yedaribin ameeeen

  • @Didinkinesh
    @Didinkinesh 8 วันที่ผ่านมา +2

    Egizabiher yibarki wendimachin ..

  • @yemariam
    @yemariam 8 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህ የኦርቶዶክስ ተግባር ነው አደራ በቪዲዬ አሳትፈን ውድ ወንድማችን 🇪🇹🌼🤲🙏

  • @etaferzeleke4643
    @etaferzeleke4643 7 วันที่ผ่านมา +2

    አጋንት ተንቀጠቀጠ ውይ

  • @romanyilma6043
    @romanyilma6043 8 วันที่ผ่านมา +2

    ለህይወት ሰልን
    ተገቢ አልዕክት ነው

  • @HshsBb-o7k
    @HshsBb-o7k 9 วันที่ผ่านมา +2

    Kale hiwet yasemaln wendm

  • @SamrawitSamrawit-ru1ln
    @SamrawitSamrawit-ru1ln 9 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 9 วันที่ผ่านมา +3

    ችግሩ ለረብሻ ለሌብነት የሚሄዱ ስለሚበዙ ችግር አለው

  • @belayneshbelaynesh9414
    @belayneshbelaynesh9414 8 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድማችን ማደርያ እዛው ያሳድራሉ በናትህ መረጃ ስጠኝ

    • @haileG2239
      @haileG2239  8 วันที่ผ่านมา +1

      ቤተሰቦቼ ቤተክርስቲያን እኮ ነው እንዴት ማደሪያ ይታጣል። ደግሞ መጥታችሁ እዛው አቅራቢ ማረፍም ትችላላችሉ።

    • @belayneshbelaynesh9414
      @belayneshbelaynesh9414 8 วันที่ผ่านมา

      እሹ አመሰግናለሁ እንቁ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥል ፀጋ በረከቱ ይስጥልን👏❤❤❤

  • @JoniSaba
    @JoniSaba 9 วันที่ผ่านมา +2

    Egziabher ymesgen abatochachn andlay lyageleglun slehon des blognal edmena tenawn ystlin❤wendmachn slemerejaw enamesegnalen❤

  • @Ytom-m8n
    @Ytom-m8n 4 วันที่ผ่านมา +1

    ቅዱስ ፊልሞና ማናቸዉ ወንድም?

  • @brtucannegasi1272
    @brtucannegasi1272 8 วันที่ผ่านมา +2

    Esey abtochachen behebrtete setagelegelu betame desetaegha negh

  • @SaraAlyami-kp
    @SaraAlyami-kp 8 วันที่ผ่านมา +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f 8 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 8 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @samrawitembay3169
    @samrawitembay3169 8 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TirfneshBisrat
    @TirfneshBisrat 5 วันที่ผ่านมา +1

    Tiwat endetefan silk tsafilin

  • @Elsa-yb7ve
    @Elsa-yb7ve 5 วันที่ผ่านมา +1

    አረ የት ነዉ ቦታዉ ንገሩኝ

  • @SinkeYami
    @SinkeYami 8 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wubittube
    @wubittube 8 วันที่ผ่านมา +2

    ቅዳሜ መተን ቤትርክርስቲያን ማደር ይቻላል መልሱልኝ 😢

    • @haileG2239
      @haileG2239  8 วันที่ผ่านมา

      እንዴ በደንብ ይቻላል እንጂ ቤተሰቦቼ ቤተክርስቲያን እኮ ነው አገልግሎቱ!

    • @wubittube
      @wubittube 8 วันที่ผ่านมา

      @haileG2239 አመሰግናለው ቅዳሜ ቤተሰቦቼ መተው እዛ እዲያድሩ ነው 🙏

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 8 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን እናመሰግናለን ❤

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no 8 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HamiltonAlmaz
    @HamiltonAlmaz 8 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TooriToori-b8w
    @TooriToori-b8w 6 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤