በቁም የሚያፈዙና የሚያደነግዙ አጋንንቶች!! አባ ገብረኪዳን ስለ ደብተራዎች የተናገሩት!! አባትና ልጅን የማያስማሙ መናፍስቶች!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @simondtt3126
    @simondtt3126 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @UserUse-w2f
    @UserUse-w2f 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት እነመምህር ተስፋዬ አበራን መሰሎቻቸውን ስለሰጠከን ትምህርታቸውንም እንድንከታተል ሰላደረግከት

  • @hit2579
    @hit2579 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @MekedasaEyel
    @MekedasaEyel 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    😅😅😅ጆሮዬን ወይስ አባ ገብረኪዲናቸው ስለዳቢሎስ የተናገሩት ያውም፣ ስለደብተረ ሴጣን እሚባል የለም እሚለትአባት😅😅

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔም በጣም ገርሞኛል ጆሮዬን ማመን አቃተኝ😂😂😂😂

    • @Fikirte21
      @Fikirte21 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በእውነት እኔም ተደንቄለሁ
      የምን ዳር ዳር ግልጥ አድርጉልን

    • @ተመስገን-2022
      @ተመስገን-2022 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@MekedasaEyel ቀስ በቀስ ሁሉም ያምናሉ

    • @ማርያማዊት
      @ማርያማዊት 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም እኔ እራሱ ሲቃወሙ የነ መምህር ተሰፋዬን በጣም ገርመውኝ ይቅር ይበለኝ ተጠራጥሬያቸው ነበር ሲገባቸው አሁን ትንሸ እየተሻሉ ነው ሌላው ትምህርታቸው ደሰ ይላል ለሁሉም ልቦና ይሰጥ ሁላችን ብንነቃ ማንም የጠንቋይና መተተኛ ሰር ማሸ ቅጠል በጣሾች መጫወቻ ባልሆንን

  • @simondtt3126
    @simondtt3126 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sarahyohannes1280
    @sarahyohannes1280 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Errrr aba tew sawen atasetu kadabilos gar endat new?

  • @solomonm.s.298
    @solomonm.s.298 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኣባ ገብረ ኪዳን ስብክቶት ለስለሰ ሰለሚል እንደ ድራማም እያዩ የማይወደው የለም😮 አቤት ዶቅዶቄ ቤት፣ ጫት ቤት፣ በጠንቋይ አንድ እግራቸው የተቸነከሩ ሀብታሞች ሁሉ እሲቲ አሁን ደግሞ ቻናል እንቀይር ብለው "ሳቄታውን አባ ገብረ ኪዳንን ከፈቱልን ይላሉ!" ነፍሳቸው ሰምታ የምትመለሰ ከሆነ እሰየው! ግን እኔ የሚገርመኝ አባ ገብረኪዳን ትውልዱ እኮ ተይዞ በሰመአብ ብሎ ለመብላት የሚጨንቀው ነው! ታዲያ ትውልዱ እንዴት በተግባር ፀልዬ ዲያቢሎሰን 5 ኪሎ ሜትር እንኳን ያርቀው? ጫን ያለውን መልሰ እንጠብቃለን!😮