ክርስቶስ የወረደበትን ቦታ እረገጥኩት Solomon Diraddis Tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
  • ይህ ዶክመንተሪ የሚዳስሰዉ ለኢትዮጵያ ፍቅርና ሰላም ለረጅም አመታት ቆመዉ ሲፀልዩ የነበሩ ኢትዮጵያ ላይ ኖረዉ ሀገራችንን የባረኳትን የፃዲቁ የአቡነገብረመንፈስቅዱስን ታሪክና ያረፉበት ገዳም ያለበትን ሁኔታ ነዉ
    ይህ ሰለሞን ድርአዲስ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ አስተማሪ አዝናኝ ለተቸገሩት የምንደርስበት የበጎ አድራጎት ስራዎች የሚሰሩበት ቻናል ነዉ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ስለተከታተሉን ስለሚከታተሉንም እናመሰግናለን
    ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @solomon.ayenew
    እነዚህን ቪዲዮዎች ይመልከቱ
    • አፍቃሪ አይመርጥም በፍቅሩ ሲቀና| ...
    ዘንድሮ በሰላም የደረሰዉ መሳሪያ የጫነ አዉሮፕላን ነዉ / አዲስ ኮሜዲ ኮሜዲያን ምናለ ያረጋል
    • ዘንድሮ በሰላም የደረሰዉ መሳሪያ የ...
    በተጨማሪም እኛን ማግኘት ለምትፈልጉ
    Facebook www.facebook.c...
    Instagram ...
    Telegram t.me/SolomonDir
    #solomondiraddis #abelbirhanu #lovestory #Ethiopian #funny #comedy

ความคิดเห็น • 105

  • @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
    @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ 4 หลายเดือนก่อน +19

    ምናለ ሸር ላይክ ብታርጉት❤❤❤

  • @Kendilmedia
    @Kendilmedia 4 หลายเดือนก่อน +36

    ግሩም ስራ ነው በእውነት በርታልን ወንድማችን🙏

  • @kingofAmhara
    @kingofAmhara 4 หลายเดือนก่อน +34

    የ ተዋህዶ ልጆች እስኪ ኑ እደዚህ አይነት ነገር እናበረታታ በረከቱ ይድረሰን😢😢 ከንቱ አለም መዋያችን ሜዳ
    ኧረ ሳልጠግብ አለቀብኝ
    የአባታችን ነረከት ይደርብን

    • @fyry8481
      @fyry8481 4 หลายเดือนก่อน +2

      እደይህ አይነት አን ወደ ወደ ጫጫታዉ ነዉ እጂ ልቦና ይስጠን እዉነት😢😢😢

    • @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
      @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ 4 หลายเดือนก่อน

      ይህን ይህንማ መች ይወድልናል 😥

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን የሕወትን ቃአል ያሰማአልን ወአንዲማአችን

  • @yadelewabebaw
    @yadelewabebaw 4 หลายเดือนก่อน +1

    solomon ersha techlaleh gobez!!!!!!!!!

  • @ጌጥየማሪያምልጂ
    @ጌጥየማሪያምልጂ 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ሆይ ለደጁ አብቃኝ የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤

  • @medhanit24
    @medhanit24 4 หลายเดือนก่อน +2

    በርታልን ወንድማችን

  • @hhhvj
    @hhhvj 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ሆይ ሰው አድርገኝና እኔም የቅዱሳንን ቦታቸውን እድረግጥ ፍቀድልኝ😢

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 4 หลายเดือนก่อน +8

    ለደጅህ አብቃኝ አውቃለው ታውቀኛለህ ትወደኝማለህ አቡዬ አባቴ 🙏

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 4 หลายเดือนก่อน +4

    ጻድቁ አባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን 🤲❤️ ለደጃቸዉ ያብቁን 🤲🥰

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 4 หลายเดือนก่อน +1

    በረከት ይድርብን ❤❤

  • @WUdeGezahagn-yc7cl
    @WUdeGezahagn-yc7cl 4 หลายเดือนก่อน +3

    በርከታችሁ ይደርብን አቦየ መንፍስ ቅዱስ ከስደት ያለነውን በሰላም ለሃገራችን ያብቁን❤❤❤😢😢😢😢

  • @dawitata8291
    @dawitata8291 4 หลายเดือนก่อน +16

    ምድረ ከብድ የሂወቴ መቀይሮ ገዳም።የአባቴ አቡነ ገብረመንፈስቅዱስ ገዳም ምድረከብድ መሬት ከረገጥኩኝ ውኋላ ሂወቴ ተቀየረ የው 4 ዓመት ድፍን ሞላኝ። ለመጀመርያ ግዜ ንስሐ የገባውበት ገዳም።❤

    • @ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ
      @ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ 4 หลายเดือนก่อน +1

      ታድለሽ እኔም ለመቅደሱ ያብቁኝ ምኞቴ ነዉ😢❤

    • @Wise888
      @Wise888 4 หลายเดือนก่อน

      አቤት መታደል። ፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ለደጅዎ እንድበቃ ፍቃድዎ ይሁንልኝ።

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 4 หลายเดือนก่อน +1

    Bereakatachu yedarabin🙏❤❤❤

  • @SelamLife-sz6yl
    @SelamLife-sz6yl 4 หลายเดือนก่อน +4

    የእውነት እንዴት ደስስስ ይላል የምገርም ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ይህንን ያሳየሀን የጎለዉን ወላዲት አምላክ ትሙላው
    ከቅዱሳን በረከት ይክፈለን

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 4 หลายเดือนก่อน +1

    በረከታቸው ይደርብን

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።😊❤

  • @susuethio8753
    @susuethio8753 4 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እድሰራ ያድርግህ እጅግ ግሩም ድንቅ ስራ ነው በርታ መታደል ነው በቦታው መገኘት እውነት ይችን አለም ንቃችሁ ለኛ ስትሉ ቀን ከለሊት የምፀልዩልን አባቶቻችን በድሜ በጤና ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን !!!

  • @yadelewabebaw
    @yadelewabebaw 4 หลายเดือนก่อน +1

    teraki zelalem hailu bemn kal legleth

  • @Zaydaaerigwy
    @Zaydaaerigwy 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኣሰይ ደስ ሲል ተመስገን ኣምላኬ 🍀🥰

  • @እንቁYouTube9480
    @እንቁYouTube9480 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላሙን አውርዶላት እኛም በስደት ያለነው ለሃገራችን አብቅቶን ለደጁ ያብቃን አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጀግናው ወንድማችን በርታልን💚💛❤

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 4 หลายเดือนก่อน +5

    እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እኮ ሃገር ናት ዛሬ አሳዷጇ በዛ እንጂ ኢትዮጵያ ያለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምንም ናት.
    እናመሰግናለን ወንድማችን ይሄን ድንቅ እና እፁብ ቅዱስ የሆነ ቦታ ስለ አሳየህን. እግዚአብሔር ቢፈቅድ የጻድቁ የአቡዬ ምልጃ ቢረዳን ቦታውን እናያለን እንባረካለንም !

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይሰጥልን ወድማችን የአባታችን ገብር መንፈሰ ቅዱስ በረከቱ ይደርብን አሜን ፫

  • @RahelRahel-bv3ii
    @RahelRahel-bv3ii 4 หลายเดือนก่อน +2

    bareakatachu Yiredarabin ❤❤❤

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
    @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዉዳጂ አባቴ አቦነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አማላጄ ባለዉለታዩ ❤❤❤

  • @woodywody2536
    @woodywody2536 4 หลายเดือนก่อน +3

    በርታልን ወንድማችን እንደዚህ ያለውን ነው ነብሳችን የጠጠማው😢

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz 4 หลายเดือนก่อน +2

    ይህን ቅዱስና ልዩ የሆነ ገዳም ስላስጎበኘህን መዳንያለም በቸርነቱ ይጎብኝህ የአባታችን የፃድቁ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እረዴት በረከት ይደርብን ከገዳሙ መጥተን እድንባረክ ፍቃዱ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @ራየተይት
    @ራየተይት 4 หลายเดือนก่อน +6

    በስማአም ቀናሁ የኔ ወድም ደስ ይምል ሰራነው
    ሰለ አሳየህን እናመሰግናለን መጨረሻህን ያሳምርልህ ቸሩ መዳሃኒ አለምእዮሱስ ክሮስቶስ
    በደስታ ነው የጨረሹሁት❤❤❤❤❤

  • @KanaZegelilaMedia
    @KanaZegelilaMedia 4 หลายเดือนก่อน +5

    ድንቅ ነው

  • @fyry8481
    @fyry8481 4 หลายเดือนก่อน +1

    የእግዚአብሔር ስራዉ ደቅነዉ በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ የቅዱሳንን በረከታቸዉን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @ጌጥየማሪያምልጂ
    @ጌጥየማሪያምልጂ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ታድለህ

  • @Tgfantahun
    @Tgfantahun 4 หลายเดือนก่อน +1

    የሰማይ የምድር ፈጣሪልዑል እ/ር ስራችሁን ይባርከው በዕምነታቹ ያፅናችሁ ግሩም ስራ ነውየአባቶቻችን በረከት ይደርብን

  • @tadelatube4375
    @tadelatube4375 4 หลายเดือนก่อน +6

    የእምር ጠበቂው እግዚአብሔር ቤሆነም ግን በአሆን ሰአት ቅዱሳነ መካናይ ባታውጡብን ብየ ተመኘው መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል በክንፋችሆ ቤተክርስቲያን ይጠብቅ

  • @الدوسري-ي4ه
    @الدوسري-ي4ه 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kokab597
    @kokab597 4 หลายเดือนก่อน +2

    የእውነት ገራሚ ቅዱሳን መነኮሳት መሆናቸው እግዚአብሔር እም እንደሚረዳቸው ለማንኛዉም የሀይማኖት ተከታይ ግልፅ መልስ የሚሰጥ መንፈሳዊ መታደል ቃል የለኝም የአቡዬ ገብረመንፈስቅዱስ አምላክ ለደጃቻዉ ያብቃን አሜን ዉንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Rakb553
    @Rakb553 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጻድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ለኔም ደራሼ ናቸው በረከቱን ለመካፈል ያብቁኝ አባቴ ለደጅዎ አብቁኝ ሐገራችንን ኢትዮጵያን የመጣባትን ደም አፍሳሽ ሴጣን አሶግዱልን አቡዬ አባታችን እርዱን በረከትሁ ትድረሰን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱 ታድለህ ወንድሜ መመረጥ ነው በእውነት🙏🙏🙏❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 4 หลายเดือนก่อน +3

    ድንቅ ስራ በርታልን

  • @MayeIove
    @MayeIove 4 หลายเดือนก่อน +2

    የአባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ💗❤

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 4 หลายเดือนก่อน +2

    መታደል እኮ ነው ለነብስም ለስጋም መኖር እንዴት ያስደስታል በእናንተ ፀሎት ነው እኛ ያለነው

  • @ረዴትዩቱብ
    @ረዴትዩቱብ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🎉❤❤❤❤

  • @belayhunkebedegoshu5212
    @belayhunkebedegoshu5212 4 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህን ያርዝመው

  • @BrtukanTilahun
    @BrtukanTilahun 4 หลายเดือนก่อน +2

    እኔስምንብየእደምፅፍሁሉጠፍብኝብዙገዳማትድንቅቦታበሶሻልሚዲያአይቻለሁየአቦየገብረመንፈስቅዱስድንቅስራይገርማልእውነትኦክቶዶክስተዋህዶትልቅሀገርናት

  • @mkedesethiopianttc9157
    @mkedesethiopianttc9157 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤🙏🙏❤❤🙏🙏❤

  • @enanu7590
    @enanu7590 4 หลายเดือนก่อน +4

    አቤት የተዋህዶ ልጆች የለንም ጠፍተናልኮ አሁን የፕራንክ ቪዲዮ ቢሆን ላይኩና ኮመንቱ ይበዛ ነበር ከዚህ ግን😢😢

  • @Teshaleteshale-qy5xm
    @Teshaleteshale-qy5xm 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚያብሔር ከዚህ በላይ ፀጋው ያብዛልህ ወንድማችን ሶለሞን ይህ ገዳም በአካል ሄጄ አይቼዋለው በጣም ሚገርም የበረከት ቦታ ነው በርታልን ጥሩ ስራ ነው የምታሳየን ያንተም ታሪክ በጣም ሚገርም ነው ከቻልክ ቀጣይ ዝቋላን አሳየን የድንግል ምልጃ አይለይህ❤❤❤❤

  • @fyry8481
    @fyry8481 4 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አምላክ የቅዱሳነን በረከታቸውን ያሳድርብን😢😢😢

  • @medhanit24
    @medhanit24 4 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄን ያላየ በእውነት ያልታደለ ሰው ነው እዳያመልጣቹ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nodthil6934
    @nodthil6934 4 หลายเดือนก่อน +3

    የአባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ረድኤት በረከት አይለየን

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ስጠኝና ልስጥ😢😢😢😢😢😢

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 4 หลายเดือนก่อน +2

    የአባታችን ገብር መንፈስ ቅዱስ ለደጅዎ አብቁኝ እኔ ሀፀተኝ ልጅዎትን😢😢

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 4 หลายเดือนก่อน +2

    ግሩም ነው በእውነት

  • @ThewayofheavenOrthodoxTewahido
    @ThewayofheavenOrthodoxTewahido 4 หลายเดือนก่อน +2

    Solomon wendimachin, Bertalin. Yetsadiku Amilak yitebkilin!

  • @aynadisniguse491
    @aynadisniguse491 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዜአብሔር ሆይ ለአገራችን ፍቅርን ስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ephremtigabu130
    @ephremtigabu130 4 หลายเดือนก่อน +2

    I subscribe due to this video

  • @zena4992
    @zena4992 4 หลายเดือนก่อน +2

    ፃዲቁ አባታችን ለደጃቸው ያብቃን

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 4 หลายเดือนก่อน

    መርጠከኝ ኦርቶዶክስ ያረከኝ አምላክ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን ተዋህዶ እኮ ልዩ ነች

  • @رقيهمولا
    @رقيهمولا 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተሰንበት-ጐ4ፈ
    @ወለተሰንበት-ጐ4ፈ 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ቦታ መንፈስን ያድሳል በረከታቸው ይድርሳን

  • @mentamerethiopia
    @mentamerethiopia 4 หลายเดือนก่อน +1

    አምላኬሆይ አይነልቦናዬን አብራልኝ😢

  • @TilaTube95
    @TilaTube95 4 หลายเดือนก่อน +2

    ግሩም ስራ ነው

  • @حليمهحليَمه-ل5غ
    @حليمهحليَمه-ل5غ 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሰለሞን በጣአም ደስ የሚል ቦታነዉ ታአቢዞህ ይሂን ቦታ ለማያት ያበቃህ ጌታአ

  • @Huwin-u7j
    @Huwin-u7j 4 หลายเดือนก่อน

    በረከት የኣባታችን ገብረ መንፈስ ቅድስ ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 4 หลายเดือนก่อน +1

    በእዉነት ድቅ ገዳም ነዉ ሸር አድርጉ ጋይስ❤❤❤ በረከታቸዉ ይደርብን ያቡነ ገብረ መፈስ ቅዱስ የኒ አባት❤❤

  • @Eden-b4b
    @Eden-b4b 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሒር ይመስግን❤❤❤❤😢😢😢

  • @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
    @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ የሰው ደስታ እሚስደስታችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ደስታን አይንፈጋችሁ💚💛❤ ፍቅር ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ፈጣሪ ይስጥልን ።እግዚአብሔር አምላክ ቀና ልብ ይስጠን ከክፋት እርቀን ሰርተን ለመለወጥ እንድንጥር ይርዳን
    ህዝቤ ግን በአለም ነገር እንደተጠለፈ ማየት ነው ቢንስ እንኳን ምን አለ እንዲህ አይነቶችን ብናበረታታ😥

  • @ESkndirHassen
    @ESkndirHassen 4 หลายเดือนก่อน +3

    ታድለህ ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ሶልዬ በዚ አጋጣሚ ሥራ አጥቻለሁ የምትችል ከሆነ በእግዚአብሔር ስም ልለምንህ

  • @Tsgehaylay-ns8pv
    @Tsgehaylay-ns8pv 4 หลายเดือนก่อน

    ለደጅህ ኣብቃን ኣባቴ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 4 หลายเดือนก่อน +2

    የአሳደጉኝ ታቦት አገራችንን ሰላም አድርጉልን

  • @NatsaNatsa-mn6hh
    @NatsaNatsa-mn6hh 4 หลายเดือนก่อน +1

    እረ አገሪ❤❤❤ወየው

  • @AbebeGetway
    @AbebeGetway 4 หลายเดือนก่อน

    እራሴን ያገኘሁበትን ታላቁን ገዳም በድጋሜ ስላስጎበኘኸኝ ሶል በጻድቁ ስም ከልብ አመሰግናለሁ በርታልን ገና ብዙ እን ጠብቃለን ካንተ ሶል

  • @ARTTUBE7
    @ARTTUBE7 4 หลายเดือนก่อน +2

    yiha sew be ewunet youtuber new thank you

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ሰላምመጣህ ወንድማችን

  • @አቤቱጌታሆይበመንግስትህበ
    @አቤቱጌታሆይበመንግስትህበ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ክብል ገዳሙ

  • @Hamarich_arts
    @Hamarich_arts 4 หลายเดือนก่อน +2

    Editeru🔥🔥🔥🔥. Sol degmo saladenk alalfm betam jegna neh

  • @ergb_tube
    @ergb_tube 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

  • @zahraalbadri6225
    @zahraalbadri6225 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አባቶች ይጠብቁልን🙏🙏🙏💓💓💓💓💓

  • @amanuelmelkamutenaderebe
    @amanuelmelkamutenaderebe 4 หลายเดือนก่อน +4

    denk newe

  • @BabeFikru
    @BabeFikru หลายเดือนก่อน

    እድሜ ይስጥህ ወንድማችን

  • @henoktefera2424
    @henoktefera2424 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤አቡዬ አባቴ

  • @maryperri3848
    @maryperri3848 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wow❤❤❤❤❤❤❤

  • @-yam-leseb9344
    @-yam-leseb9344 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ይላል 🙏

  • @benyesemere7206
    @benyesemere7206 4 หลายเดือนก่อน +1

    Yeabatashn gebre menfes kdus fereketom yhderena

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ነዉ እሚያምርዉ በፈጣሪ አቤት የሱ ስራ

  • @AmooAmoou
    @AmooAmoou 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢😢❤❤

  • @robawalelign2418
    @robawalelign2418 4 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @kasakasa3187
    @kasakasa3187 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏

  • @Bahar-uf3zb
    @Bahar-uf3zb 4 หลายเดือนก่อน

    Ellllllllllllll❤❤❤

  • @henoktefera2424
    @henoktefera2424 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ለደጆት አብቁኝ

  • @HhHh-n5p6v
    @HhHh-n5p6v 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BrukKassa-t9k
    @BrukKassa-t9k 4 หลายเดือนก่อน +1

    እባካችሁ እንዴት ነው የምሄደው ንገሩኝ

  • @aber5403
    @aber5403 4 หลายเดือนก่อน +1

    እረ የባታዉን ስም ንገረን በግዚያቢሆር

    • @zenatube2526
      @zenatube2526 4 หลายเดือนก่อน

      ምድረከብድ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ገዳም

  • @NatsaNatsa-mn6hh
    @NatsaNatsa-mn6hh 4 หลายเดือนก่อน

    ውድም እደት ላግኚህ ዋሳብ ካለህ እባከህ እኔ ያለውት ሊባኖስነው እባክ ተባበርኝ

  • @Heavy21
    @Heavy21 4 หลายเดือนก่อน

    እረገጥኩት ሚለው ቃል ይከብዳል

  • @NaniNati-z3s
    @NaniNati-z3s 4 หลายเดือนก่อน

    ከድምሳቸዉ ክላሲካሉን አበዛሀዉ ድምፃቸዉ እንጂ ክላሲካሉ ምን ያረጋል

  • @henoktefera2424
    @henoktefera2424 4 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ለደጆት አብቁኝ

  • @BrhenaAbate
    @BrhenaAbate 4 หลายเดือนก่อน

    ለደጅህ አብቃኝ

  • @رقيهمولا
    @رقيهمولا 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 4 หลายเดือนก่อน +1