long life Eshe,................. I was really surprised more at the end because you are a producer, script writer in addition to confident comedian. You are an inclusive mindset teacher of this country. Thanks a lot.
Eshetuye bewnet Dave chapelle new yemitasitawisegn be keleld adirigeh yemitasitemirachew timirtoch betam des yilalu. I'm so proud of you and kezih belay tilik bota endemitiders tiritare yelegnim.
Wow!! Amazing! Really funny! I can n't stop laughing throughout the show! Thanks! Esha, you made my Sunday shine! God bless you! Keneh , zemenh yetebarek yehune! !😂😂😂😂😂😃😃😃😃
ሀቀኛ እውነት ተናጋሪ እሼ ምርጥ ሰው እራስህን ጠብቅ ሀገራችን ለእውነት ተናጋሪ እና ለደግ ሰው ትከፍለች ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ❤❤
እሼ አደራህን እስከመጨረሻው ቀጥልበት እንወድሃለን እናከብርሃለን በአሁኑ ሰአት እውነት ተናጋሪ አንተ ነህ እስቲ እንደኔ እሸቱ መለሰን የሚወድ ላይክ ያድርግ 💚💛❤
እሼ በጣም አንደኛ ነህ ወንድሜ በርታ !
ራስህን ጠብቅ እዉነት ሲነገር የሚያመዉ ብዙ ነዉ አላህ ካንተ ጋር ይሁን
Ami welloyewa that’s why Fana TV disagree with him!!!
@@mahletabebe72 Yap
ትክክል ብለሻል
እውነት ብለሻል
@@mahletabebe72 ለምን ጠበቃ አቀጥሩለትም ሀሀ
በምልክት ቋንቋ ማቅረብህ ሁሉም እኩል ማሰብህ በጣም ደስ ይላል ሌሎችም ከዚህ ተምረዉ መስማት ለተሳናቸው ቢያቀርቡ ጥሩ ነዉ
አቦ እናትክ ሺ: ይውለዱ :ጋዜጠኛ እንኳን እንዳንተ አይተነትንም:👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
fb lay behone
haha ptam gedf ehen attkwal
th-cam.com/video/y0CiIJBudQk/w-d-xo.html
Batikikl
@@Wildcreatures1525 00
በጣም ከምትለየው ነገር እኔ የሚል ነገር የለክም ሁሌም ከጎንክ ሆነው የሚለፉትን ማመስገን, ማክበር ታውቅበታለክ👌 በርታ
kkkkkkkkkkkkkk
long life Eshe,................. I was really surprised more at the end because you are a producer, script writer in addition to confident comedian. You are an inclusive mindset teacher of this country. Thanks a lot.
ወይ አንተ ልጅ አላህ ይጠብቅህ ሆዴን አቆሰልከኝ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልክ
67A
ለሚገባው ያተ ቀልዶቺ ቀልድ ሳይሆኑ ቁም ነገር ናቸው እያዚናኑ እያስደሠቱ የጪቅላት ጨዋታወቺ አቦ ባለህበት ፈጣሬ ኢጠብቅህ አቦ ሽ አመት ኑርልን
I just fall in love with the sign language translator lady, she is freaking awesome!!! One Love 251.
እሸቱዬ ምርጥ ሰው አደራህን ራስህን ጠብቅ😍
fb lay behone
Madamee set hendeny yee hent comedy semeloo teberk
ክክክክክክክክክ አረ በሳቅ ገደልከኝ ግን ትምህርት አለው በርታ አላህ ይጠብቅህ
ልጅ እሽቱ ተባረክልን ጆሮ ያለው ይስማ እግዚአብሔር አገራችን ይባርክልን ይጠብቅልንንን አሜንንን
ይህ ሁሉ ወንጀል የሚፈፀመው ተማሪውም አላማ ቢስ ሰለሆነ ለመደብደብ ለመሸሽ ብቻ መውጣት የለበትም ሕዝብም ፈሪ ነው አንድ ፖሊስ ከሃምሳ ሺ በላይ ሕዝቦ ተሰልፎ አንድን ወጣት ከመሃላቸው አውጥቶ ፊት ለፊታቸው ሲቀጠቅጥ በማዕበል ፖሊሱን ማጥለቅለቅ ሲቻል ዝም በለው ማስደብደብ ነገ በእርሲ ላይ የማይደርስ መሰለው?
ልልክ የምፈልገው አንድ ነገር ብቻ ነው
ዘመንክ ይባረክ
ኢትዮጵያ እስከዛሬ ኮሜዲ አልነበራትም ማለት ችያለሁ ትችላለህ ዋው
እውነት ብለሃል እግዛብሂር ይጠብቅህ ከፀረ ኢትዩጵያን ይጠብቅህ አውነትን መደበቅ አይቻልም የውነት አምላክ ይጠብቅሃል
8761oky
ዋው አቦ ይመችክ በውነት በዚ ሰአት የመናገር ነፃነት ያለክ አንተ ነክ
በጣም ጎበዝ ነህ ትችላለህ ሁሌም አድናቂህ ነኝ እወድሀለዉ አከብራለሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ
Ewnet newe broyee.
Berchi gobez egzabeher kezih belay tibebe yestehe. Gobez.
*"እየገደሉን ብትደርሱ እንኳን ፡ እንዳትተኩሱባቸው ፥ ይጨርሱን!"*
በጣም ወቅታዊ
ተግባር ላይ የዋለች ፡ ምክር
:-(
ትክክል ነው
በዚህ በሀዘናችን፣በጭንቀታችንና፣በቁዘማችን፣ሰዓት እያዝናናን ቁምነገር ያቀበለን ጀግና ኢትዮጲያዊ ነህ !
Eshetuye bewnet Dave chapelle new yemitasitawisegn be keleld adirigeh yemitasitemirachew timirtoch betam des yilalu. I'm so proud of you and kezih belay tilik bota endemitiders tiritare yelegnim.
Yegebahal number one
Comedy in Ethiopia 💚💛❤️👍👍👍
ጎበዝ እሼ፣ የማይደፈሩ የማህበረሰቡ ህመሞችን ነው የነካካኸው ራስህን ጠብቅ ከመንጋ ነቀፋና ወከባ...
እዉነት ምርጥ ስራ ነዉ
ያቀረብከዉ በርታ
የማዳም ጩኸት አስጨንቆኝ ነበር ፈታ አልኩኝ ተባረክ አቦ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በድንግል በጣም ያምራል እሼ የድንግል ማርያም ልጅ ያሠብከውን ያሳካልህ በጣም እንወድሃለሁ ሺ አመት ኑርልኝ
የዘመናችን ምርጥ መምህር
በቀልድ ላይ ትልቅ ቁም ነገር በእውነት በጣም ጎበዝ በርታ እሸትየ
ምርጥ ሰው እሸቱ.: ደሬ እና አስረስ ፈጣሪ ያክብራችሁ
በጣም በጣም በጣም ጓበዝ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ተሹ አቦ ይመችክ እስከአሁን አላየሁም እዳተ እኳን ተወለድክልን 💪💪💪💪💪💪💪 የጀግኖች ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍
የስተላልፈው ነገር ብዙ ትምህርት አለው በጣም ጎበዝ ነህ
አይ የኢትዮጵያ ህዝብ ተናጋሪው ያልፈራውን አጨብጫቢው ይፈራል እሳ እሸቱ ድንቅ ሰው እውነቱን አፈረጠው ባለእዳ አይደለምን💚💛❤💕
👍👍👍❤❤ keled ke kumneger gar...you are the best..may God keep you safe.
የኔ ጌታ ከዚህም በላይ ይገባሀል እዚህ ደርሰህ በማየቴ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ምሽቴ በሳቅ የተሞላ ነበር አመሰግናለሁ እሽዬ እሹካ 😍
ኧረ ወይኔ ሆዴ በሳቅ አቆሰለከኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሸቱ
Yana Astwy Awdkalw 😘😘😘😘😘😘😘
እዉነት የምትናገርዉ ሑሉ ትክክል ነዉ ቦለቲከኛነዉ እርሥ በርሥ የሚባሉን እኛ ምናሥበዉ የመጋ ሥቱ እርገፈ እፍ በርታ ጎበዝ ነክ
😄😄😄😄😂😂😂😅😅😅🙌 አባቴ ትችላለህ 😍😍😍❤❤ ምሽቴን በሳቅ ስላሳመርከው አመሰግናለሁ🙏 👏👏እውነት ነው እኛ ኢትዮጵያውያን ተለያይተን መኖር አንችልም✊ ሰላምሽን ያብዛልሽ ማማ ጦቢያዬ
💚💛❤✊ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ ሀገሬ🙏🙏❤
fb lay behone
Amen amen amen
Wow, brilliant. This is the kind of humor the country needs keep it up Eshetu.
የእሼ ቀልዶቹ አስተማሪ ናቸዉ።
fb lay behone
Betam chkilat lalewe lemesema
betamm gobes astew comedy.new EGIZAHABER.yetebkaw
አሹየ ይመችህ
hhhhh ውይ ክፍት ብሎኝ ነበር ዘና አደረከኝ ግን እራስህን ጠብቅ
የሚገርም ብቃት እኮ ነው ለመቆዶኒያ ያረከው ምርጥ ስራ ለልብ ህሙማን እመቤቴ ብቃትክን ታስፋልክ 🇲🇱👈
ከረጅም አመት በኋላ ሆዴን እስከሚያመኝ ሳቅኹ!!!
You are amazing bro
እነፍልፍሉን ሌሌችንም ቦዘኔ ኮሜዱያን ነን ባዬች ያልተማሩ መሀይሞች comedy የቁም ነገር ሙያ መሆኑን ስላሳየሀቸው ደስ ብሎኛል~ ከቻልክ ኢትዮጽያ ውስጥ ያሉትን ቦዘኔ ኮሜዲያን ብር አሰባስብና ራቅ ተደርገው ወደ ኦሮሚያ ክልል እንዲጣሉ አድርግ ሁለተኛ እንዳይመለሱ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️የሀገር ኩራት ነህ
ሺግዜ ባርገው የምኩራበት ስራህ ነው
ያርብ ሀገር እህት
እመበርሀን ስራህን ትባርክልህ 🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳
ቀልድና ቁም ነገር ተባረክ ወንድም
እሸትየ ልብ ላለው ልብ ይበል ሽ አመት ኑር!!!
Amen amen amen ynur kifu aykawe
ጥሩ ኮሜዲ ነው እሼ አስተማሪ በተለይ ፖለቲከኞችን ተከትለው ወንድማቸው ላይ ድንጋይ የሚወረውሩትን እና ወንጀለኛ የፈለገውን ሲያረግ እነሱ ከጠሉኝ ስልጣኔን አጣለሁ በሚል ራስወዳድነት አይቶ እንዳላየ ዝም እያለ ያለው መንግስት ጥሩ እያዝናና የሚመክር ነው
yene mirt beretalegne eshiii............................lehezeb kiber selaleh beki gize seteh selemtelemamed perfect sira takerbaleh!!!!!!!!!!!!Gobez
8161 ok ለሜቆዶንያ
6710 ለልብ ህሙማን
ከመዝናናቱ ጎን ለጎን ቁምነገር እንስራ!
6710A
8161
6181A
6710A
Endat malk echelalew kawechi?
የዘመኑ ምርጥ ኮመዲ በጣም ውድድድድድ አደርግሀለሁ በጣም በናፍቆት እና በጉጉት የሚቀጥለውን ስራህ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁንልን ። ዋው ዋውውውውው
እሹዬ በጣም እናመሰግናለን ጠንክርልን እያሳከን የምታስተምረን ነገር በጣም ነው የምወድልህ
Father God, Please keep this man safe from all evil. In Jesus Name, Amen!
ግን እራስክን ጠብቅ የኛ ህዝብ እውነት ተናጋሪ አይወድም እመ ብርሀን ትጠብቅህ
ፖርላማ ከሚደረገዉ ዘለፋ እና ትችት ዱላ ቀረሽ ክርክር የሚበልጥ ትልቅ ትምህርት ነዉ:#እሸቱ እናመሰግናለን እንወድሃለን!!
Tekekle
Omer Ethiopia he’s made it👌👌👌
ፓርላማ ጭብጨባ እንጂ ሌላ ምን አለ
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ብቻ። ምንም አልልም እግዚአብሔር ይባረክ ቀልድ ብቻ ሳይሆን ችግራችን የምታኪልን ነዉ እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ይሰጥልን በረታል ወንድሞች
Wow!! Amazing! Really funny! I can n't stop laughing throughout the show! Thanks! Esha, you made my Sunday shine!
God bless you! Keneh , zemenh yetebarek yehune! !😂😂😂😂😂😃😃😃😃
Yemechehe abo!!!!
You are not only comedy, but you are also a teacher
እውነት እሸቱ በጣም በጣም ጎበዝ ነህ የድንግል ማርያም ልጂ ቸሩ መድሀኒ አለም ይጠብቅህ ይጠብቀን
ውይ እሸቱ ፈጣሪ ይጠብቅህ ቃል አጣሁልህ
እሽዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ❤🙏✞ እመቤቴ ትጠብቅህ ! አከብርሀለዉ እወድሀለዉ 👏 እዉነት ለመናገር ደንነትህ ያሳስበኛል ምክንያቱም ብዙ ነገር ስለሆነ የምትጠቅሰዉ ጠላት አይጠፋም እዉነታ ባለበት ቦታ ስለዚህ ከፈጣሪ ጋ እራስህን ጠብቅ ለማለት እወዳለዉ ❤ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ🙏
ክክክክክክክክክክ አቦ ይመችክ ሁሉም ቀልዶች ይመቹኛል ወላሂ ያስተምራል ያስቃል በቃ ዘና ያረጋል አቦ ስላምክን ያብዛልክ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሸቱ ሰላምህ ይብዛልን በጣም ጎበዝ ነህ
Techelaleh.. ewenet anmesegenalen.. u r just perfect 👌👌👌 gedeleken... God bless you and ur family..
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንጂ ትንሽ ያስፈራል ምክንያቱም እውነትን የሚነገር አይውድድም የአመቱ ምርጥ ሰው እሸቱ
ጭራሽ የታሸገውን ችግር ሁሉ ደህና ተነፈስከው እሰይ ሀቅን እንጂ ሰውን አትከተል እውነት ንግግር ተናግረሀል100%%%%%%%%%%%
ክክክክክክክክክክ አሹዪ በሳቅ ዥልጥ ዥልጥ ትን አደረከኝ ከአለም ላይ እልምምም ልታደርገኝ ነበር በስመአብ
#ሀገሬ ብቻ ልግባ አሳድጄ ላይቭ (መድረክ ላይ) አይኻለሁ አባቴ በርታልኝ
ዋውውውው ዘርክ ይባረክ ውድድድድድድድድድድድድድ😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ተባረክ መልካም ስራ ነው መቆዶኒያ ለልብ ህሙማን እና አረጋውያን ዙርያ ያደረከው ስራ እጅግ ያስመሰግናል ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት አንዱ ገዳይ አውሬ በሆነበት አንተ ሰው ሆነህ ተገኝተህልናልና እናመሰግናለን
ስወድህ እስከ ጥግ ነው ይመችህ አባቴ
እሼትዬ ዉዴ በርታልን የነዉድ ከሳኡድ ነኝ ልክ ነህ በተክክል ወረ እንጅ ተግባር የለም ልክብላሃል እግዚአብሔር ይቀብቅክ ክክክ ወይኔ ስያስቅ
ምርጥ እኮ ነህ😂😂😂😂😂
ምርጥ የእምዬ የቁርጥ ቀን ልጅ እራስህን ጠብቅ😘😘😘🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪
I simply love your work, a true stand up comedian
እውነት የምትናገር ኮሜዲ አንተ ነህ 😘😘😂😂
እሼ በጣም አስተዋይ ነህ በቀልዶችህ ዉስጥ ትላልቅ ቁም ነገሮች አሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ
አሽየ አሽካ በጣም በጣም ጣዝማ ማር ነው የሰጠኸን ተባረክ ጠክር! !
ውጭ ስለምኖር የህክምናውን የምረዳበት አካውንት ቁጥራቸውን ብትነግረን ደስ ይለኛል። ለሌላ ጊዜ አስተያየት ግን ብዙ በየሐገሩ ሆኖ የሚያይ ስላለ እካውንት ቁጥር ጨምረህ ብትናገር ጥሩ ነው።
እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልህ!
😂😂እደው ምንልበልህ ባዲ ቃል እወደሀለሁ ❤❤🥀🌹🥰🥰🇪🇹🇪🇹
ወይኔ ስወድህ 👍👌👌
እሽዬ መጋው ዝም ሲባል አይወድም እሄው ቤተክርስቲያን እያቃጠሉ ሀገር ሊያፈርሱ ነው እነኚን በጭራሽ መታገስ ለሀገር አድጋ ናቸው።እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን አንተም በርታ ውዴ።
በጣም ጎበዝ እኔ ጀግና ብየሀለሁ ላሥታዋለዉ ብዙ ትምህርት አለዉ❤❤❤❤
Congra!! May God Bless You.. Be Strong. Try to work hard. .Keep it up very interesting. With important lessons.. long live to Ethiopia .
Standup comedy revolutionist 👏🏾👏🏾
እውነትህን ነው የዛሬ አመት በአብይ ፍቅር ሁላችንም አብደን ነበር በስሙ ልንምል ትንሽ ነበር የቀረን ዛሬስ? 😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እየአውዛዛ የሚያተተምር የሚገርም ኮሚዲ ነው
ከሳቅ ጋር ቁም ነገር ያለው!
በዝሆኖቹ ጠብ የሚጎዳው ሳሩ ነው!!!!በጣም!!
Good blessed you my brother thank you so much 😘😘😘😘
OMG😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
I cant stop laughing like a crazy😂
God bless you brother💚💛♥🙏
Preach!! Good job young blood. U r wiser than those so called professors.
Yemr kelibe new yasakeg keldochu le htanm bihon yehonal 👍👍berta eshe yemr be akal endemagegeh tesfa aleg yemr
yene lelu ate teleyale geta selamena tena abezeto yesete🥰🥰
እሺ እባክህን ሁሌም ናልን በሳቅ ሆዴን አመመኝ በስራና በጭንቀት የደከመውን አህምሮአችንን ፈታ አደረከው ተባረክ
ስወድክ በምክንያት የኔ ጎበዝ እራስህን ጠብቅ አላህ ካንተ ጋር ይሁን
የኔ ወንድም ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን እዉነት የሚናገር ሠዉ በኛ ሀገር ወንጀለኛ ነዉ ኑርልን የተናገርከዉ አንድም ዉሸት የለዉም እያሣክ ነዉ የተናገርከዉ ወንድሜ እንደወንድሞቸ እወድሀለሁ ሽ አመት ኑርልን ፈጣሪ ሁሌም ካንተጋ ይሁን ወዳጀ በርታ
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏በጣም ነው የተናደድኩት ከተለቀቀ ከወራቶች በህዋላ ስለተመለከትኩት
ምክንያቱም በአክትቪስቶች ፖለቲካ ሰበብ ከዩ ትዩቭ እርቄ ነበር
በእውነት እሼ በጣም በጣም በጣም አንደኛ ብዬሀለው
Really great talent! That’s what I call comedy at its best!
አላህ ይጠብቅህ ኢትዮ እውነት ተናጋሪ አይወደድም
ምግዜም ምርጣምርጥ ልጅ እሽዬ😍😍😘😘👆👆
Well done Eshetu ዲያስፖራውን ከብዙ ጭንቀት የምትገላግል ምርጥ ነጭ ሽንኩርት ነክ የማትደገመው ይመችክ ከጭንቀቴ ስላነቃከኝ
አቦ ይመቸህ እሺዩ ሰወደህ እራስህን ጠብቅ አላህ ካተ ይሁን 👍🥀❤🥀🥀❤🥰